ምላስህን ተሸክመኸው አትዙር!! ||ኸሚስ ምሸት ||ሚንበር ቲቪ||MinberTV

  Рет қаралды 11,632

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
በተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን በሸይኻችን ሰዓት በተወዳጁ መልዕክተኛ (ﷺ) ላይ ሰለዋት ማውረድ ስላለው እልፍ ምንዳዎች እያነሳሳን፤ በቢስሚከ ነህያ ቆይታችን ከኡስታዝ በድር ሁሴን ጋር ከሳምንት የቀጠለውን ሁሌም አሸናፊ የሆነውን አላህ (ሱ ወ) የሚያስተዋውቀንን "አል-ዓዚዝ" እያወሳን፣ በመዲና ሰማይ ሥር ቆይታችን ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ተቀዳሚ ም/ፕሬዝዳንት ሼኽ አብዱልከሪም ሼኽ በድረዲን እና ከወንድማቸው ማዲህ አብዱልወሃብ ሼኽ በድረዲን ጋር ከልጅነት ዛሬ እስከሚገኙበት አህዋል እያወጋንና መልእክተኛውን (ﷺ) በውዳሴና እንጉርጉሮ ያላቅንበትን ውብ ቆይታ ክፍል ሁለት እናቀርባለን።
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZfaq👉 / @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ

Пікірлер: 40
@firsthijrah2010
@firsthijrah2010 Жыл бұрын
One of the best Islamic TV in Ethiopia . Minber TV. we love you so much. keep it up the good job .
@mahireyussufe5694
@mahireyussufe5694 Жыл бұрын
የሀገሬ ምርኩዞች አላህ ረጅም አድሜ የሰጣቹሁ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
የእኔ ውድ ዞሮብኛል ዱቃ ብየ ነው የፃፍኩት ይቅርታ ለሁላችሁም ምርቃኑን አሚን ማሬዋ
@mahireyussufe5694
@mahireyussufe5694 Жыл бұрын
ወላሂ ነብያችንን 24 አሰታወሸ ከዛ ዱንያ አንደጫማሸ ነወ የምታደረጊወ ሞክሪወ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
@@mahireyussufe5694 እሽ ማሚ
@abdulhayzeynuandmaria5424
@abdulhayzeynuandmaria5424 Жыл бұрын
አላህ እድሜ ከአፍያ ጋር ይስጣችሁ
@shukryamohammed2133
@shukryamohammed2133 Жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@ckamelahassan
@ckamelahassan 11 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንንን
@abduhusen3927
@abduhusen3927 Жыл бұрын
አላሁመሰሌ አላ ሰዪዲና ሙሃምዲን አብዲከ ወነብዩከ ወረሱሊከ ወሃቢቢከል ነቢዪል ኡሚይ ወአላ አሊሂ ወሳህቢሂል ወሰሊም
@namusabdela8605
@namusabdela8605 Жыл бұрын
የሚጠፍጥ,ፈቱወ,የመይጠገብ,አለህ,ረጅም,እድሜ,ይስጠቹ,
@shemsslaveallahsswtfollowr3674
@shemsslaveallahsswtfollowr3674 Жыл бұрын
ላዓዚም!!! አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሐመድ፤አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አላ ሰይዲና ወሀbiቢና ሙሐመድ ወዓላ አሊ ነብይና ሙሐመድ!!!!!!!!!!!
@Fedlu-zi2wb
@Fedlu-zi2wb 6 ай бұрын
አለህ፡ረጅም፡እድሜና፡ጤና፡ይወፍቃችሁ
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o Жыл бұрын
አሏህይጠብቃችውሸኸህናጀዛኩምኸይረን
@MedinaNasir-lj4fi
@MedinaNasir-lj4fi 6 ай бұрын
SAW❤❤❤❤
@kemaloumer4804
@kemaloumer4804 Жыл бұрын
Amin amin
@mehlitube
@mehlitube Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት Mehli Tube መህሊ ቲዩብ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! እኛን ለማግኘት ፕሮፋይል ይንኩትና ይቀላቀሉን::
@namusabdela8605
@namusabdela8605 Жыл бұрын
በሁኑሰት,አወኩ,የሚል,,አለወቂ,በዝቶወል,ኢንደዚ,ሚየረከ,አሊም,ጠፈ,,ሁሌም,አቅርቡልን,
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Жыл бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
@ademkemal2858
@ademkemal2858 Жыл бұрын
Amein
@saraahemd9525
@saraahemd9525 Жыл бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ጀዛኩሙአላሁ ኸይር (ኸሚሰ ምሸት ምርጥ ፕሮግራም ኸይር ጀዛአቹሁን አላሁ ሱብሐናሁ ወታአላ ይክፈላቹህ)
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
አህለን ሱበሀንአላህ ጀዛአላሁኸይር አሚን ያረብ
@shukryamohammed2133
@shukryamohammed2133 Жыл бұрын
ሰላም
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይረን ❤❤❤
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting Жыл бұрын
አማና ጥያቄዬን ሳትመልሱልኝ እንዳታልፉኝ ‼ ሚምበሮችዬ በጣም እናመሰግናችኋለን ስለሁሉም ፕሮግራሞቻችሁ ኸሰተን ኸሚስ ምሽት ያ ሰላም👍👌 እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ለሸሀችን ስለ ሶላት ተስቢህ እስኪ አስረዱን በሶስት መቶ ተስቢህ ስለምትሰገደዉ ሶላት አብራሩልን ጥቅሟንም እንድሁም ሶሂህ ስለመሆኑም ጭምር
@ShemsuEndris-ex7sr
@ShemsuEndris-ex7sr 3 ай бұрын
@nuramohamed3900
@nuramohamed3900 Жыл бұрын
👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
አህለን ወሰህለን ብለናል
@keribintbaba246
@keribintbaba246 Жыл бұрын
ሼኽ የኸሚስ ምሽት ድምቀት😍አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጠዎት ሰለዋቱ ረቢ ወተስሊማቱሁ ዓለይህ❤
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
ያጀማኣ ዱቃ አርጉልኝ ችግር አለብኝ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
አላህ ይፈርጅሽ ሀያቲ ግን ዱኣ ነው የሚበላው እሽ ሁቢ
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 Жыл бұрын
አላህ ይድረስልሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ አብሽር
@user-uz4ir7qx7u
@user-uz4ir7qx7u Жыл бұрын
احلان جزاخم الله خير
@mohammedjemal372
@mohammedjemal372 Жыл бұрын
ኡስታዝ እውነት ነው የተናገሩት ባለፈው ሳምንት መውሊድ ለማክበር ፈረንሳይ አሚያ በሚባል ከተማ ውስጥ ወደ አንድ መስጅድ ገባሁ ሱብሀነላህ ሙሀባቸው ይገርማል ትንሽ ግር ያለኝ ግን ኢማሙ የተናገሩት ነገር ነበር ይህም "አላሁመሰሊ አላ ሰይዲና ሙሀመድን ቢያንስ አስር ጊዜ ይህን ብቻ በሉ" ያሉት
@Hadia-eu9sk
@Hadia-eu9sk Жыл бұрын
👍
@mustefaabdela3064
@mustefaabdela3064 7 ай бұрын
አላሁመ ሰሊ ዓላ ሰይዲና ሙሀመዲን ዐደደ ማፊዒልሚላህ ሰላተን ዳኢመተን ቢደዋሚ ሙልኪላህ (1ጊዜ ያለ 600ሺ ሰለዋት እንዳለ ይቆጠራል) ,,,,, . ይቅርታ 1ጊዜ ያለ 600000(ስድስት መቶ ሺ)ሰለዋት 600000×10=6000000
@aymenmohamad8686
@aymenmohamad8686 Жыл бұрын
Saw
@awelabdula3106
@awelabdula3106 Жыл бұрын
ጥያቄ ነበረኝ በምላሴ እየዘከርኩ በእጄ ስራ እየሰራው ግን ቀልቤ በሌላ ሐሳብ ውስጥ ይዋልላል ብዙ ግዜ ሐሳቤን ወደ ዚክሩ ለማድረግ እሞክራለው ትንሽ አይምሮዬን እደመለስኩ ተመልሼ ረስቼው ወደ ሐሳቡ እመለሳለው ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም እንዲህ ያለው ዚክር አጅር ያስገኛል ወይ ልተወው
@shemsslaveallahsswtfollowr3674
@shemsslaveallahsswtfollowr3674 Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@jemilahassen4444
@jemilahassen4444 3 ай бұрын
9283 ab d
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 29 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
July 16, 2024
7:56
Asma Kedir
Рет қаралды 471
ШУНДАЙ ЯХШИ ВИДЕОГА ХЕЧ КИМ ЛАЙК БОСМАЙДИ
0:15
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 3,8 МЛН
Живые куклы и злая племянница! Часть 3! #shorts
0:35
Он сильно об этом пожалел...
0:25
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 8 МЛН
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 20 МЛН
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 2,6 МЛН