Leba Ena Police ሌባና ፖሊስ full Ethiopian Movie 2017

  Рет қаралды 556,857

AmharicTV

AmharicTV

6 жыл бұрын

Пікірлер: 313
@user-pe7gp3sq9i
@user-pe7gp3sq9i 2 жыл бұрын
ለእናት 3000 አመት ያሳል እስኪ እናቱን የሚወድ ላይክ ያርገኝ ማን እደናት ሁሉም ቀሪነዉ
@leonalmessileonalmessi5620
@leonalmessileonalmessi5620 4 жыл бұрын
እየተበለቃቀጡ ና 2ና3 ሴት እየደረቡ ከሚሰሩት ፊልም ይህ ፊልም ለትዉልዱ አስፈላጊ ና አስተማሪ ነዉ ለእናቴ ስል እኔም ሙቸ አኖራታለሁ ማን እንደ እናት😭❤️❤️
@user-dv1xk1lc5r
@user-dv1xk1lc5r 8 ай бұрын
ማነው እደኔ እባውን እያፈሰሰ ያየው😢😢😢😢😢😢😢እናቴ ሺ አመት ኑሪልኚ😢❤🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀💝💝😍
@habtamukindu8008
@habtamukindu8008 4 жыл бұрын
ማንዴላን የምትሉ like gchugn
@user-zo6lh1ew9z
@user-zo6lh1ew9z 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝና እናት ለዘላለም ትሩር እማምዬ ውለታሽ ተከፍሎ አያልቅም እረጅም እድሜና ጤና ለናቶች ሰው ወዶ ሌባ አይሆንም ማዴላ ሺ አመት ኑር ተጋበዙልኝ ሺ ጊዜ ቢታይ አይሰለችም 💚❤💛
@ermiasmengustu6876
@ermiasmengustu6876 5 жыл бұрын
Ay ychi kal selechchgn sew wedo aydelem leba yemihonew ena amlak endesu adrgo new yefeterew yhen yemesele gela yzo mezref serto masakem ychl neber ko
@mhamadbebe6133
@mhamadbebe6133 4 жыл бұрын
Mandey
@samisamii9900
@samisamii9900 4 жыл бұрын
ምንኣለ ቅዱስ ኣባቴ ቢሆን ምንኣለበት
@chuchuhabesha8589
@chuchuhabesha8589 3 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ❤️😭
@user-yl9km1cn2f
@user-yl9km1cn2f 5 жыл бұрын
እማ አንቺ እኮ ማለት ለኔ የሂወቴ እስትንፋስ ነሽ እማ ፈጣሪ ያንቺን ክፍ አያሰማኝ ❤👈 ካንቺ እኔን ያስቀድመኝ ❤👈 እማ ሁሌም እወድሻለዉ ❤❤❤❤❤
@fikermulugeta5187
@fikermulugeta5187 4 жыл бұрын
እራስ ወዳድ ነሽ
@gadegalgaxy9313
@gadegalgaxy9313 4 жыл бұрын
@@fikermulugeta5187 Malet ?
@fikermulugeta5187
@fikermulugeta5187 4 жыл бұрын
@@gadegalgaxy9313 yanchin hazen enatsh meshekem tchilalech blesh tasbiyalesh
@user-bo3gb6kv2t
@user-bo3gb6kv2t 4 жыл бұрын
❤❤❤
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ጊዜ የማይሽረው የዓመቱ ምርጥ ፊልም
@mohammedmodin4948
@mohammedmodin4948 4 жыл бұрын
ሰአወከአሰ
@zemuybereket7425
@zemuybereket7425 Жыл бұрын
?ሀተሀ
@aa-kp7ls
@aa-kp7ls 3 жыл бұрын
እናትዋ ሁሌም ሠላምሽይብዛ ማዴላ ሥወዴዉ
@zizitube0025
@zizitube0025 5 жыл бұрын
ዋው ድራማው ቃላት አይገልፀውም በጣም ያሳዝናል የናት ውለታዋን ሞት እንኩዋን አይከፍለውም !!!!! ብራቦ ማንዴ👏👏👏
@arsemawelsh5192
@arsemawelsh5192 5 жыл бұрын
ወይኔ አምላኬይ የስዋን ኩፉ ነገር አታሰማኝ እናቴ የሆነችልኝን ለልጄ እንድሆንላትም እርዳኝ እማይ እና ልጄ ለናንተ ብየ ነው የምከራተተው በቃ እናንተ ንሩልኝ 💕💕💕💕😭😭😭😭😭😭😭
@AaAa-ow5hr
@AaAa-ow5hr 4 жыл бұрын
ያአለም እናቶችን እድሜና ጤና ስጥልን
@sisay2793
@sisay2793 5 жыл бұрын
አይይ በማታ አስነካሁት እንባዬ እስኪያልቅ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው።
@fikadumihret4099
@fikadumihret4099 5 жыл бұрын
ዉይ እደዛሬ አልቅሼ አላዉቅም እናት ለዘላለም ትኑር
@saraangy3179
@saraangy3179 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ኡፍፍፍ የናት ክፍ አይሰማም እማ ለዘላለም ኑሪልኝ
@user-kf9ix8xr8k
@user-kf9ix8xr8k 4 жыл бұрын
ዋው ቃላት የለኝም እናቴ ዘላለም ኑሪንኝ
@sooqusabya367
@sooqusabya367 5 жыл бұрын
ኣምላኬ ሆይ እናቴን ጠብቅልኝ ኣደራ
@sarahsaeah3196
@sarahsaeah3196 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-ht8ho9lh1l
@user-ht8ho9lh1l 5 жыл бұрын
ፈጣሪ እናቴን አደራ ክፉዋን አታሠማኝ አይ ሥደት መቼ ነው እሜ የማይሺ አሁንማ ሠሠትኩሺ
@medi9725
@medi9725 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen 🙏🙏❤️❤️😭
@user-ht8ho9lh1l
@user-ht8ho9lh1l 5 жыл бұрын
@@medi9725 አሜን አሜን አሜን ♥♥♥
@ematube
@ematube 5 жыл бұрын
እማ ኑሪልኝ ዘላለም አላሁመ አፊይ ኡሚ ወጥውል ኡምረሀ ያረብ ብሽር ኡሚ ያረብ ለእናቴ ምን ልሁንላት እኔስ የምሆንላት አነሰ ምን ላርግልሽ እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ብሌኔ ነሽ እኮ እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ
@saadamohammed9790
@saadamohammed9790 4 жыл бұрын
ዛሬስ እናቴ ናፈቅሽኝ መቸይሁን የማይሽ ዘላለምኑሪልኝ
@abebeassefa6397
@abebeassefa6397 5 жыл бұрын
የእውነት በጣምም ያሳዝናልም ደስይላልም ያላያችሁ እዩት በጣም ሀሪፍ ፊልምነው
@radijed7879
@radijed7879 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@finiabera6821
@finiabera6821 5 жыл бұрын
Emuyeeeeee Ewodishalo nurilign Emaaa!!
@rahmatube336
@rahmatube336 3 жыл бұрын
እማ የኔሂወት ምጊዚም ከልቤውስጥ ትልቁን ቦታ የሠጠውሽ ውድ የሆንሽ ለኔ የኔ ናፍቅት በሰላም አላህ በሰላም ያገናኘን ❤️❤️❤️❤️❤️ሙሉ ሂወቴን የያዘችው እናቴ ነች
@teddyabrishe3561
@teddyabrishe3561 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭እምዬን አደራ 😭😭😭😭
@harpe123
@harpe123 5 ай бұрын
Great actors and actresses make great movies!!
@zhsh3178
@zhsh3178 2 жыл бұрын
ክብር ለእናቶች
@fatiajamal4740
@fatiajamal4740 5 жыл бұрын
እንደውም ሆድ ብሶኛል እንኳን እንደዚህ አይነት አይቼ እህህ😭😭😭😭😭😭😭😭
@mahamedhussen4678
@mahamedhussen4678 5 жыл бұрын
Fatia Jamal አይዞሽ ለሁሉም ፈጣሪ አለ እኔን ፍጥዬ
@sadifaqir2456
@sadifaqir2456 3 жыл бұрын
አይዞሽ ፍትዬ ሆድ አይባስሽ እኔም ጎድኛ አልሁሽ ማር
@ousmihabshawi3089
@ousmihabshawi3089 4 жыл бұрын
ያስለቅሳል ክብር ለእናቶች
@emybekele718
@emybekele718 5 жыл бұрын
Betam konjo film enamesgnalen
@selinadejene9932
@selinadejene9932 3 жыл бұрын
fetari hoyi yenaten kifu ayasayegn cheru fetari amilakeye ate endew adelehimina emayen adera fetari ❤️❤️❤️❤️😭🙏🏻hulem ehen film sayi bireyi yilegnal gin yesew ager kesitu yasitilal 😭😭😭
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Amazing movie.
@EndlessLove21
@EndlessLove21 Ай бұрын
best movie ere endi film nafeqegn eskahun yaleyehut betan tenadjielaew
@asiyabahrain2014
@asiyabahrain2014 5 жыл бұрын
Uuuuuufffff emaye yane wudi enate lezelalem nurilegni hulem tinafikegnalesh betam disemel filme
@tigesttigest7300
@tigesttigest7300 4 жыл бұрын
በጣም ይስለቅሳል እግዚአብሔር እናቴ ጠብቅልኝ
@bahradinsiraj4677
@bahradinsiraj4677 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እድሜሽን የርዝመሽ
@lovelove8268
@lovelove8268 4 жыл бұрын
እውነት ውስጤዬ ስለ እናቴዬ ምንም ማለት አይፈልግም ተከፍሎዎት የማያልቀቅ ሁለታ አለብኝ እናቴዬ ኑሪልኝ ዘላላም እወድሻለው እማ
@user-or3nr1hq6j
@user-or3nr1hq6j 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ሆይ እናቴን አደራ ጠዋሪዋ አድርገኝ እማ ኑሪልኝ የኔ ናፍቆት
@monaa.r.m.s1083
@monaa.r.m.s1083 5 жыл бұрын
ይሄ ፊልም በጣም ነው ምወደ ው
@aminatbentaumi1459
@aminatbentaumi1459 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል😊 እናትየ💓
@fanteshikonjo2162
@fanteshikonjo2162 5 жыл бұрын
አይ እናቴ ያንችስ ውለታ ምን ይከፍለዋል ለዘላለም ኑሪ 😢😢😢😢😢😢
@derejewubshat5172
@derejewubshat5172 4 жыл бұрын
Hi
@asfotesfo2547
@asfotesfo2547 3 жыл бұрын
Bvbhhtfnfn
@asfotesfo2547
@asfotesfo2547 3 жыл бұрын
Hiygnug
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
Meraj
@ahmedomerahmedomer3447
@ahmedomerahmedomer3447 4 жыл бұрын
እናት ክፉ አይካት ለዘላለም ትኑር ምርጥ አሥተማሪ ፊልም ነው ።
@hirutfelekthe8355
@hirutfelekthe8355 5 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው አስለቀሳቹኝ
@danimanhero8408
@danimanhero8408 5 жыл бұрын
በጣም ወድጀዋለሁ ማንዴ ምርጥ ሰው
@user-qg8wg5ot5q
@user-qg8wg5ot5q 5 жыл бұрын
በጣም የአምረአል የአስለቅሰአል
@BlackMan-gx3oq
@BlackMan-gx3oq 5 жыл бұрын
ይሄን ፊልም ሳይ ሁለቴም አልቅሼለው አንድ ፊልሙ ሁለት ደግሞ የእናትና የወንድሞቼና እህቶቼ ናፍቆት ለአመታት ስለሚያሰቃየኝ ብቻ ቃላት የለኝም እራሳችንን የሚመስል ፊልም
@samalalemu1370
@samalalemu1370 4 жыл бұрын
ሆድ ባሰኝ አይ ስደት ክፉ አምላኬ የናቴን ክፉ አታሳየኝ
@miazaali6169
@miazaali6169 4 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትሩር እማዬ
@Seada37
@Seada37 6 ай бұрын
ዋው ፊልም ብሎ ዝም ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ እመኑ ❤😥👍
@kaseharesama7511
@kaseharesama7511 4 жыл бұрын
እናትየ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን እናቴን እድሜ ስጥልኝ
@rahmatuberahmatube5060
@rahmatuberahmatube5060 4 жыл бұрын
አላህየእናቴንዘላለምሙሉሠላሞንጠብቅልኝ
@msaytesfaya4665
@msaytesfaya4665 2 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ❤️😭😭😭
@user-qq1yb6zl7h
@user-qq1yb6zl7h 5 жыл бұрын
ማደል በጠም የሳዝናል ደሞ ተመችቶኛል ዋውው
@zeinahahmad1012
@zeinahahmad1012 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ። እምን ውስጥ ልግባ
@sintayeuyebelatelijsaa9999
@sintayeuyebelatelijsaa9999 5 жыл бұрын
wow mandela betam arif
@y2pac464
@y2pac464 5 жыл бұрын
That's the most nice movie
@ethiocubagagito3541
@ethiocubagagito3541 3 ай бұрын
በጣም በጣም 😢 አሳዛኝ ፊልም ነው ክብር ለአርቲስቶች እናቶ ጨምሮ
@mesimesi8096
@mesimesi8096 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን አስተላለቁ ደስ ይላል
@fatemaadam6365
@fatemaadam6365 2 жыл бұрын
እናት ለምን ትሙት ትኑር አጎብሣ ቅማል ትገላለች በጨለማ ዳብሣ ይባላል እሚ ኑሪልኚ ለዘላለም
@itsablel8335
@itsablel8335 4 жыл бұрын
enat lezlalem tenrlen enate ewdshalew enatye❤❤❤
@user-bc5ou5si9z
@user-bc5ou5si9z 5 жыл бұрын
መጨረሻው ያምራን ግን አስለቀሳችሁኝ
@user-bl4gm8qn4w
@user-bl4gm8qn4w 4 жыл бұрын
ማን እንደ እናት ለዘላለም ትኑር እናቴ ሁሉ ነገሬ ህይወቴ
@Momo-fs4el
@Momo-fs4el 4 жыл бұрын
እናት
@Momo-fs4el
@Momo-fs4el 4 жыл бұрын
ማንአደናትትኑርዘላለምተናፍቂ
@user-md2jo9kc2d
@user-md2jo9kc2d 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም
@mmmesi4665
@mmmesi4665 5 жыл бұрын
Wowo betem desss mil film new
@samrawittubes3810
@samrawittubes3810 5 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ሀሪፍ ፍልም ነው ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😢
@abushamuleta8340
@abushamuleta8340 3 жыл бұрын
Best of the best
@user-xh6gu9on1z
@user-xh6gu9on1z 5 жыл бұрын
😭😭😭😭
@sarakonjo8422
@sarakonjo8422 4 жыл бұрын
Yehiwwota gemash anchekonash yena maninatewedeshalhu ema❤❤❤❤❤❤
@fatimasayd9195
@fatimasayd9195 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥነው እዪት
@berhaneholoversohone2180
@berhaneholoversohone2180 5 жыл бұрын
ማንዴ ካለ ቢያስጠላም አየው ነበር ውስጤ ነው ደግሜ ደጋግሜ ነው የማየው ምትሆኚ አዴ
@kine_entertainment
@kine_entertainment 2 жыл бұрын
best film
@makdesmakdes3670
@makdesmakdes3670 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ ሆይ እናቴን አደረ
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
እናቴ የሕይወቴ ሚስጥር የመኖሬ መሰረት አደራ ፈጣሪ አኑራት በጤና እናቴ ለኔ ሁሉ ነገሬ ናት እማ ዘላለም ኑሪልኝ ሁሌም እወድሻለሁ 💞❤የእናት ዉለታ መቼ ነዉ ምያልቀዉ, መቼም አያልቅም ሁሉም እናቶቼ ዘላለም ኑሩልኝ ❤💕💞እማ i. Love. You. So. Much
@margenagashu5738
@margenagashu5738 5 жыл бұрын
Woww betm arf nw film
@sarakonjo8422
@sarakonjo8422 4 жыл бұрын
Enati tinur lezalame amennnnn 😍😍😍👍👍👍👍
@sennaytamaesgin-mesfin9605
@sennaytamaesgin-mesfin9605 5 жыл бұрын
Wow
@madoozogabi1111
@madoozogabi1111 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@direboyzxirruuosman9039
@direboyzxirruuosman9039 4 жыл бұрын
Nice movie new second time seen 😭😭😭
@akliluhaile668
@akliluhaile668 3 жыл бұрын
egzaber hoy enaten adera
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 8 ай бұрын
Nice!!
@ethiotube6191
@ethiotube6191 5 жыл бұрын
Woooowwww
@debesaygebru7464
@debesaygebru7464 Жыл бұрын
ኣዛናጋዒ ና ኣስተማሪ ፊልም እግዚአብሔር አምላክ ኤርትራን ኢትዮጵያን ህዝብ ይባርክ ።ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@eduyedngllij9166
@eduyedngllij9166 5 жыл бұрын
Best
@zharaalshehhi8434
@zharaalshehhi8434 5 жыл бұрын
የባስ ሆዲ ባሰኚ
@fnantedros4610
@fnantedros4610 4 жыл бұрын
betam des yemil film now ketlubet
@aneesaanees9414
@aneesaanees9414 4 жыл бұрын
የመጨያምራልልልል
@mastewalwondie7892
@mastewalwondie7892 3 жыл бұрын
ደስስ የሚል ፊልም
@zhsh3178
@zhsh3178 2 жыл бұрын
ደስይላላ መጨረሻው
@jemelaahemd9529
@jemelaahemd9529 5 жыл бұрын
Waw endezeh atenere mert felm ayeche alakem
@sosodubai1408
@sosodubai1408 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hshshshsg6466
@hshshshsg6466 4 жыл бұрын
አይ እናት ለዘላለም ትኑር
@yaherphone2677
@yaherphone2677 4 жыл бұрын
Enate man ale endach
@yaherphone2677
@yaherphone2677 4 жыл бұрын
Lanchemen yansale lane belesh sentee honesh emaa hodee basang eheen sayoo emaa nureleng
@user-md2jo9kc2d
@user-md2jo9kc2d 4 жыл бұрын
ማንዴላ የኔ ውድ በጣም ነው ያሳዘነኝ
@tiegestttiegestt
@tiegestttiegestt 5 жыл бұрын
እሯ እነዝህ ፓልስ ና አብታም ተብዬ ስውዬ ስያከብዱ ስው እዲህ እያለቀ የምን የፐሊስ አለፊነት የህዝብ አለፊነት ይለሉ ስው እኮ ነው እዝብ ስው ከሞተ ብዋላ የምን አለፊነት የምጠብቅ እናትክ ፊለፊት ውደቃ አለፊነቴ ልዋጣ ይለል ቱቱቱ አይነፋም ኤፍሬም ተብያው በርከትዬ ተባርክ ምርጥ አስተዋ ልጅ
@mmmesi4665
@mmmesi4665 5 жыл бұрын
Uuuuffffff Ema kefishen alesema
@rahimahmohammed3703
@rahimahmohammed3703 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@nasymanasyma6463
@nasymanasyma6463 6 жыл бұрын
😭😭
@ARa-bl4qe
@ARa-bl4qe 6 жыл бұрын
😭😭😭
@alainalu7099
@alainalu7099 5 жыл бұрын
ያምራል
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
የሁሉንም የሁላችንንም እናት ጠብቅልን እናት ለሆኑት በጠቅላላ
@hatem8797
@hatem8797 8 ай бұрын
እናቴንበጣምነው የናፈኩት በስደትነው ያለውት ጌታ በሰላም ያገናኘኝ ጸሎቴነው❤❤❤❤❤
@AlexAlex-do3jm
@AlexAlex-do3jm 5 жыл бұрын
Befilm endezih alkshe alawkm Leif new yeyazew maletm mlu yeand ethiopiawi betwseb new ena bkatachew betam grumnew gin yimechachu yagere lijoch
@bayanawad9009
@bayanawad9009 5 жыл бұрын
Lezih film kalat yatregnal minm malet alchilm😲😲😲😲😲😲
@bahlnaytefalo6070
@bahlnaytefalo6070 5 жыл бұрын
Ich
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x 3 жыл бұрын
በጣም ያሥለቅሣል
@user-sv4yz6dg5v
@user-sv4yz6dg5v 6 ай бұрын
እናት።።።።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mmmk9342
@mmmk9342 Жыл бұрын
አላህዬ በሠላም ለሀገሬ ለእምዬ ለአባቴ እድሁም እህት ወድሞቼ በሠላም አገናኘኝ
@almazohone6136
@almazohone6136 4 жыл бұрын
wow
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 10 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 13 МЛН
አንድ ሁለት ሙሉ ፊልም And Hulet Ethiopian film 2019
1:47:39
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 285 М.
Simintegnaw Shi (8ኛው ሺ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:27:59
ገናዡ ሙሉ ፊልም Genažu full Ethiopian film 2021
1:31:10
ጉራ ብቻ ሙሉ ፊልም Gura Bicha full Ethiopian film 2018
1:24:23
ወሬ ነጋሪ ሙሉ ፊልም Were Negari full Ethiopian movie 2020
1:40:48
ልማልልሽ - Ethiopian Movie Lemalelesh 2020 Full Length Ethiopian Film Lemalelesh
1:35:05
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
My MOM will HATE me FOR THIS 😂 #shorts
0:22
WigoFellas
Рет қаралды 9 МЛН