Led tv most common problem ተደጋጋሚ የፍላት ቲቪ ብልሽቶች

  Рет қаралды 13,315

Yonsat  Tech

Yonsat Tech

Жыл бұрын

Hello guys in this video we will discuss about most common problem of led tv
በቀላሉ በቤትዎ የሙያ ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ ?
ጠቅላላ የኤሌክትሮኒስ ትምህርቶችን + ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና ማለትም Crt እንዲሁም የአሁኖቹን LED/SMART ቲቪዎች ጥገና ስልጠና በተጨማሪም የሪሲቨር የHardware ጥገና እና Software ጥገና ፕሮግራሞችን በቀጥታ በቴሌግራም Private ቻናል በመቀላቀል ባሉበት ሆነው ስልጠናችንን መከታተል ይችላሉ ።
Electronics +Tv maintenance + Receiver = 2000 ብር ብቻ
ለተጨማሪ መረጃዎች +251930756350
Telegram @Yonisat1 ወይም @Yonisat2

Пікірлер: 44
@yonisat1
@yonisat1 11 ай бұрын
በቀላሉ በቤትዎ የሙያ ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ ? ጠቅላላ የኤሌክትሮኒስ ትምህርቶችን + ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና ማለትም Crt እንዲሁም የአሁኖቹን LED/SMART ቲቪዎች ጥገና ስልጠና በተጨማሪም የሪሲቨር የHardware ጥገና እና Software ጥገና ፕሮግራሞችን በቀጥታ በቴሌግራም Private ቻናል በመቀላቀል ባሉበት ሆነው ስልጠናችንን መከታተል ይችላሉ ። Electronics +Tv maintenance + Receiver = 2000 ብር ብቻ ለተጨማሪ መረጃዎች +251930756350 Telegram @Yonisat1 ወይም @Yonisat2
@YimerAlemu-ps1es
@YimerAlemu-ps1es Ай бұрын
Okah
@Film_Be_Trgum6633
@Film_Be_Trgum6633 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው የምታብራራው እናመሰግናለን
@AlexAsefa-ty8vs
@AlexAsefa-ty8vs 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ bro
@rohaband4213
@rohaband4213 7 ай бұрын
Hi Yoni! loved the way you present. Will call you for additional communication.
@oli8905
@oli8905 10 ай бұрын
ትመቸኛለ ❤
@JentilMan-tw7dw
@JentilMan-tw7dw 9 ай бұрын
Amezing
@user-pb4us6cc8z
@user-pb4us6cc8z 9 ай бұрын
በርታልን
@user-pj1nh2ed7e
@user-pj1nh2ed7e 2 ай бұрын
የኔ ፍላት ቲቪ itl 43inchነው እና ምስል ምንም አያሳይም ጥገና ቤት ወስጄ እንደባለሙያ የዲስፕሌይ ቦርድ ነው የተበላሸው አለኝ እና የራሱ እቃ ካልተገኘ አይሆነም በሌላ ሞክሬ እንቢ አለኝ ብሎኛል እና መፍትሄ የለውም ምን ትለኛለህ
@melkamushitaw1879
@melkamushitaw1879 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርታልን ሁሉንም ቪዲዮ እያየሁ ጥሩ እውቀት እየሸመትሁ ነው ።ጥገና ለመጀመር እያሰብሁ ስለሆነ እገዛ እንደምታደርግልኝ ተስፋ አደርጋለሁ።
@yonisat1
@yonisat1 Жыл бұрын
በትክክል
@abduethiopiacoffee5234
@abduethiopiacoffee5234 9 ай бұрын
power ቦታ ላይ pwm ሲቃጠል ከሪሲቨር ላይ ነቅለን ብንቀይረው አይሰራም????
@daniTiktokVideo377
@daniTiktokVideo377 Жыл бұрын
ጎበዝ
@desalegn756
@desalegn756 Жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው በርታልንቲከን ቦርድ ላይ ስራልን :
@JentilMan-tw7dw
@JentilMan-tw7dw 9 ай бұрын
betam enamesginalen
@JentilMan-tw7dw
@JentilMan-tw7dw 9 ай бұрын
Andi demo penal solution Entebikalen
@mohammedbeshir9559
@mohammedbeshir9559 Жыл бұрын
arifnawu
@Eskindirgirma-iy1gd
@Eskindirgirma-iy1gd 2 ай бұрын
Sra bot meto meselten yichalal bro
@leulbahailu-qr4ug
@leulbahailu-qr4ug Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርታ
@yonisat1
@yonisat1 Жыл бұрын
አመሠግናለው
@haymanotwerkneh6734
@haymanotwerkneh6734 9 күн бұрын
እባክህ ዮናስ ቲቪዬ 43inch Coronet ነው እናም ይመስለኛል ማከፋፈያ ችግር ምክንያት ፀጥ አለ ድምፅም ምስልም የለውም ልክ ሢሠካ የፓወሯ ማብራት ትበራና ለሰከንድ ትጠፋለች ይሠራል ወይ ምንድነው ችግሩ ብዙ ወጪ ያሥወጣኛል ወይ? አመሠግናለሁ ለቀና ምላሽህ በቅድሚያ ዝም እንደማትለኝ ተስፋ አረጋለሁ
@oli8905
@oli8905 10 ай бұрын
1118 ice lemanignawum led tv yihonal ?
@user-cp4yx1qs2i
@user-cp4yx1qs2i 9 ай бұрын
የኔ xyqi mewi tv new sikefet wsxu ynxaxal mndnew chgru
@kelelawt.9798
@kelelawt.9798 2 ай бұрын
ስለ ቪዲዮው በጣም እያመሰገንሁ አንድ ቲቪ ነበረኝ እና ግማሹ አይሰራም ፈትቼ ሳየው cof IC ተቀዷል። እናም ለዚህ መፍትሄው ስክሪን መቀየር ነው ወይስ cof ICው መቀየር አለበት?
@mohammedkemal7915
@mohammedkemal7915 10 ай бұрын
ሠላም ሠላም የኔ ጥያቄ flat super fine TV 32 inch screen ላይት እና ድምፅ አለዉ ምስል ግን አያሳይም ምን ይሁን ችግሩ?
@tileLyrics8452
@tileLyrics8452 4 ай бұрын
Capacitor መቀየር ይቻላል?
@zelalemzelex1151
@zelalemzelex1151 7 ай бұрын
እየሰራ ቆይቶ ጠፋ ብሎ እንደገና የሚሰራ አንዳንዴ ደግሞ on ተደርጎ ዘግይቶ ይበራል እንዲህ የሚሆነውስ በምን ምክንያት ነው?
@haylushldeta5629
@haylushldeta5629 5 ай бұрын
❤❤❤
@takekassahun5455
@takekassahun5455 9 ай бұрын
Enamsegnalen bro,enam led TV tenesh kaseru behalf lamen ytafalu??
@yonisat1
@yonisat1 9 ай бұрын
Regulator Ic problem
@abduethiopiacoffee5234
@abduethiopiacoffee5234 Жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው power mosfet ሲበላሽ ቁጥር አለው? ወይስ የሌላ የማንኛው inch መተካት እንችላለን?
@yonisat1
@yonisat1 Жыл бұрын
ቁጥር አለው ግን ከዛ በላይ የሚገኘውንም መተካት ይቻላል በቀጣይ ቪዲዮ አቀርባለው
@bekaluaynalem9937
@bekaluaynalem9937 3 ай бұрын
እሥክሪን አለወይ
@user-gk8pj2lu6m
@user-gk8pj2lu6m Жыл бұрын
የኔ ቲቪ ትንሽ እየቆየ ብርት ጥፍት ይላል ችግሩ ምን እንደሆነና መፍትሄው ምን እንደሆነ ብትነግረኝ
@embialeferede817
@embialeferede817 Жыл бұрын
ሰላም ዮኒ እስከ ስለ ጅፓስ ኢንተርናል ሰርኪዩት ችግሮች እና መፍትሄዎች በዝርዝር ብትሰራልን…. ለምሳሌ፡ ኢንተርናል ስፒከሩ (ቤዙ) ጥሩ ድምፅ ኖሮት ኤክስተርናል በጃክ ሚሰካበት ድምፅ ሲቀንስ…. የኖርማል እየሰራ የቦርድ መሞቅ ከዛ በኋላ የድምጽ መቆራረጥ….
@yonisat1
@yonisat1 Жыл бұрын
Ok
@AmenGetaye
@AmenGetaye 6 ай бұрын
ቀጫጭን መስመሮች ሲሞቀው ይመጣል መፍትሄው
@wonda2861
@wonda2861 4 ай бұрын
yemikeyerut componentoch yet new minagegnew
@yonisat1
@yonisat1 3 ай бұрын
Any electronics ቤት ታገኛለህ
@endinewaragie5413
@endinewaragie5413 Жыл бұрын
እረ ወንድሜ 39' በእግዚአብሔር crown ቲቪ ነውና በአጋጣሚ የቲቪ ሪሞት pause አድረጎ ቀረ በግማሽ ስክሪን ብቻ ነው እያየው ያለው በዩኒቨርሳል ሪሞትም ሊሰራ አልቻለም ከጎን በቲቪው power on አካባቢ ያሉት ቁልፎች ከድምፅ መስጫ ውጪ ሌሎቹም አይሰሩ። እባክህ መፍትሄ ካለህ በእግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏
@yonisat1
@yonisat1 11 ай бұрын
ወንድሜ ባለሙያ ጋር አሳየው ብዙ ቀላል የሚባል አይደለም እንዲ ብዬ የምነግርህ
@user-jp5qm7fr8g
@user-jp5qm7fr8g Жыл бұрын
እየጠቆረ የምመጣስ ይስተካከላል
@yonisat1
@yonisat1 11 ай бұрын
አዎ Backlight ችግር ነው መስተካከል ይችላል
@Film_Be_Trgum6633
@Film_Be_Trgum6633 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው የምታብራራው እናመሰግናለን
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 59 МЛН
እስቶብ ለምንድነው  እሚነዝረው
15:05
Masero--Tube (ማሰሮ-ቲዩብ)
Рет қаралды 5 М.
T.R83.671 12V OK Dead Problem Repairing Hidden Technique
16:40
Dip Electronics LAB
Рет қаралды 225 М.
Let's see how to fix KONKA LED 24 inch Power Burned TV
37:21
Aman electronics 🇪🇹Ethiopian
Рет қаралды 7 М.
iPhone 15 Pro в реальной жизни
24:07
HUDAKOV
Рет қаралды 433 М.
Самый тонкий смартфон в мире!
0:55
Не шарю!
Рет қаралды 111 М.