ሌላ ሰርኘራይዝ! ውጪ ሀገር ካሉ ልጆቿ

  Рет қаралды 48,197

Yonatan

Yonatan

2 жыл бұрын

#love #together #family #show

Пікірлер: 131
@yonatan7920
@yonatan7920 2 жыл бұрын
ቤተሰብ + ❤ እንወዳችዋለን ምንም ጊዜ ለቤተሰቦቻቹ ቅድሚያ ❤
@kalkal1691
@kalkal1691 2 жыл бұрын
@ ዮናታን እግዚአብሔር ይባርክ ይህን ቤተስብ 🙏🙏 ፍቅር የተሞላበት ቤት ምን ያሰቅናኛል የሚክባበር የሚወደድ ቤተስብ
@murax7473
@murax7473 2 жыл бұрын
ሺ አመት ያኑርልህ እድለኛ ነህ
@haymigojotube_4899
@haymigojotube_4899 2 жыл бұрын
wow wow wow gerami beteseb new Melkam ledet le mamiye❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ።እናት ያላቹህ ሰዎች አደራ ነው የምለው ለእናታቹህ ቅድሚያ ስጡው አስደስቱዋት እናቴ አላህ ለጀነት ያድርጋት እያለቀስኩኝ ነው ቪድዮውን የጨረስኩት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ እናት በህይወት ብትኖር ብዬ ተመኘሁኝ አልሀምዱሊላህ 😥
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ምርጥ አስተዋይልጅ ነህ ከነመላው ቤተሰባቹ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣቹ የተባረከ ቤተሰብ
@merymery382
@merymery382 2 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን በእዉነት ቃላት የለኝም በደስታ አብራችሁ አልቅሸ ጨርስኩት እማ ሆ እሺ አመት ያኑርላችሁ እግዚአብሔር ፈርሀ እግዚአብሔር ያለበት ቤተሰብ ማለት ሂህ ነዉ አቤት መታደል ነዉ ❤️👏
@gelilamareyam5668
@gelilamareyam5668 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እውነት ቅናት ይሁን ደስታ አላውቅም ግን የሆነ ስሜት ተሰማኝ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥዎት እማማ እኔም እናቴን እንደዚህ እንዳስደስታት ፀልዩልኝ
@hatlib6717
@hatlib6717 2 жыл бұрын
የኔ እናት ሺ አመት ኑሩላቸው እድሜ ከጠናጋር ይሰጥው ደስየሜል ቤተሰብ 🎂🍾
@mimiwolloyewatube9972
@mimiwolloyewatube9972 2 жыл бұрын
እማዬ የኔ እናት መታደል ነው በልጅ መጦር መመስገን ሽ አመት ኑሪላቸው እማ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c 2 жыл бұрын
ወይኔ አልቅሸ የማላቀውን አስለቀሳችሁኝ ስደት አይኑ ይጥፋ በሰላም ያገናኘን ሁላችንንም በመላው አለም የምትገኙ በሰላም ያገናኛችሁ
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን በቻልነው አቅም እንርዳ ሲያልፉ ከምንቆጭ ሰውን ስላለን ብቻ አናስደስተውም አብሮነት አይዞህ ባይነት ከስጦታዎች ይበልጣል🥰እንኳን ተወለዱ እማማ❤❤❤ቤተሰቡ+አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@kiduutm1381
@kiduutm1381 Жыл бұрын
የ ተባረከ ቤተሰብ ደስ ሰትሉ ምን ግዜም ቢሆን ቅድምያ ለቤተሰብ
@emunuhbintabedla630
@emunuhbintabedla630 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ እድሜና ጤና ለናቶች ያድልልን
@abebagetu7412
@abebagetu7412 2 жыл бұрын
መባረክ ነው። በዚች ምድር ከኖሩ አይቀር እንደዚህ ነው ዋው!
@hiruttube6804
@hiruttube6804 2 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ደስ ስትሉ እማ እንካን ተወለዱ 100 አመት ኑሩ🎂❤️❤️🍾🥂
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
መታደልነዉ የምር ለኛም እደዚህ አይነት እድሜ ቤተሰብ ይሰጠን
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለሁላችንም እናቶች ይሁን ይህ ቤተሰብ የተባረከ ቤተሰብነው እመቤቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እቴሜቴ ❤
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ወይኔ ማሚየ ታድለሽ የዚህ ሁሉ መሰረት በመሆንሽ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ 😘😘
@senaa9947
@senaa9947 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ 😍ዘመናቹ ይባረክ
@lemlem4051
@lemlem4051 2 жыл бұрын
እንዲህም አለ እንዲህም ይኖራል እንዲህ ነው መባረክ እንዲህ ነው መመረቅ እማ ከመቶ በላይ ኑሪ የእናቶች ተምሳሌት
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ቤተሰብ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣቹ
@tube-sv4sp
@tube-sv4sp 2 жыл бұрын
ሚገርም ቤተሰብ ኢሄ ነዉ ክብር ይገቤታል ለዚች እናት ረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት ዋዉዉ
@greatjordan7526
@greatjordan7526 2 жыл бұрын
Beautiful family god bless your family
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
😢😢😢 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በጣም ነው የምታስቀኑት አስለቀሳቹኝ ❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ማሚየ ታድለው በልጅልጅሑሉተባርከዋልእረጅም እድሜናጤና ይስጥወት
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ካገር ሰላም ጋር አብዝቶ ይስጥልን ማማየ🎂🎉🎉🎉🎉🎉
@user-it2rj4vm1q
@user-it2rj4vm1q 2 жыл бұрын
ዎዎው የ ተባርክ በታሰብ ነው አግዚአብሔር አሁነም ያበዛቹ 💕💕💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@haregyeshiwas9750
@haregyeshiwas9750 2 жыл бұрын
ወይ መባረክ እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽማሚ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ልጆቻችሁን በደብ የኢትዮጵያን ቋንቋ አስተምሩ ተዉረገረጉብን እኮ ማሚየ ሺ አመትኑሩ
@helenassefa6333
@helenassefa6333 2 жыл бұрын
እኔ እንዲ አይነት ቤተሰብና ፍቅር አይቼ አላውቅም እኔ እራሱ ልጅ በመውለዴ ፈጣሪን አመሰገንኩት በእንባ ነው ያየሁት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 2 жыл бұрын
ዮኒ ምን ልበልህ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ምንኛ መታደል ነው እመብርሀን ከዚህም በላይ ታኑርላችሁ እንዴት እንደምታምሩ ቅድስት አርሴማ ዘአርመንያ ሁሌም በፍቅር ታኑራችሁ ምርጥ❤ውቦች❤ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ናችሁ ❤❤❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
I am happy for Emama Edemay tena yestote legochte hulu yebareku.❤
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 2 жыл бұрын
በስመአብ እንዴት ደስስስስስስስስስ እንደምትሉና እንደምታስቀኑ ብዛታቹ ያስቀናል ከቁጥር አያጉድላቹ መልካም ልደት
@akali5744
@akali5744 2 жыл бұрын
Am crying I lost my grandma last year i wish she had this kind of moment...ur so lucky ❤
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 2 жыл бұрын
ደስ ሴል ብዛታችሁ ዋው ❤❤እድሜ ይስጣችሁ
@tarikut8771
@tarikut8771 2 жыл бұрын
Thanks also I'm blessed
@enaya0481
@enaya0481 2 жыл бұрын
😍😍😍❤❤ማሻ አላህ ምርጥ ቤተሰብ👍
@yewbdargetachw1877
@yewbdargetachw1877 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት ድስ እንሚል እግዚአብሔር ይጠብቃቸሁ
@nihalmintesnot9075
@nihalmintesnot9075 2 жыл бұрын
Betam des yemile betasb,erjrem ende le enatachu ayeleyahu ...betam tameralachu..hbd
@ghwsjet5100
@ghwsjet5100 Жыл бұрын
Happy birthday , des yemyl beteseb 😍😍😍😍
@danayithabte4733
@danayithabte4733 2 жыл бұрын
Enem Betam new 😭😭😭😭 I am wishing to celebrate to my mom with God, beautiful family tebareku
@user-yq5cl5ky6j
@user-yq5cl5ky6j 2 жыл бұрын
አኒን የመሸሉ የሚያምሩ ደርባባ አናት ልጆቻቸው የልጅ ልጅ በፍቅር ታንፆ ባያድጉ ይገርመኝ ነበር ዋናው እኮ ዛፉ ነዉ ግንዱ ካማረ ቅርጫፉ የማያምርበት ምክንያት የለም ምርጥ አናት የፍቅር ተምሳሌት የዘሩት ፍሬ እንዴት አንደሚያምር እያዪዪት ነው አረጅም ዕድሜ ከጤና አመኛለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🍄❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂❤🌺🌹
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
የኔ መልካም ቤተሰቦች እግዚአብሔር ሁላቹንም ይጠብቃቹ እትዬ አስቴር የኔ መልካም ደግ ሰው ነሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🤲🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘😘😘😘😘😘አበብዬ የኔ ውድ😘😘😘😘😘
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 2 жыл бұрын
Besmeab Edme chemro ystiwo Enat Aynachin silaye kibir le Egziabher yhun 🙏✝️✝️✝️🙏🙏
@selam1599
@selam1599 2 жыл бұрын
እዉነትም ቤተሰብ ፕላስ ያገሩ ህዝብ ሁሉ ዘመዳቹ አደል እንዴ ። መልካም ልደት እናታችን 🎉🎂🎊
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Egziabher yimesgn yetebarek beteseb adorables familles bonne anniversaires mamaye 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖 metdal newu
@meh2832
@meh2832 2 жыл бұрын
Wow እንዴት ደስስስ እንደምትሉ ነፍ እድሜ ከጤና ጋር
@hamelmalgirma4234
@hamelmalgirma4234 2 жыл бұрын
እስከድ እንኳን የናትሽን ልደትለማክበር ኣበቃሽ እማማ መልካም ልደት
@melug1068
@melug1068 2 жыл бұрын
ምን አይነት ቤተሰብ ነው ? በእውነት መባረክ ነው ደስስስስስ ትላላችሁ ተባረኩ
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችው
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
በጣም ደስይላል ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ እርጅም ይስጥላቹህ🙏🙏🙏
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 2 жыл бұрын
ከሁሉም ደስ ያለኝ እሜትዬ ይሚለው ቃል ክውጪ መስማቴ እጅግ የተባረኩ ስርአት ያላቸው አማች በማግኘትሁ እቴሜቴ የታደሉ ።
@toutoube3156
@toutoube3156 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ቤተስብ
@goldengirl7934
@goldengirl7934 2 жыл бұрын
What a blessed family ❤
@rawirawi1318
@rawirawi1318 Жыл бұрын
Ke kale belay newu des yalegne edelegnoche nachehu endezih ayenet beateseb selalachehu edemea ena tena abezeto yadelachehu lehulachehum♥️♥️♥️♥️
@bellesa-stories
@bellesa-stories 2 жыл бұрын
so beautiful
@henokgirma3485
@henokgirma3485 2 жыл бұрын
ኧረ ዮኒዬ አባቴ አንቺ ለኔ አንደኛ ዩቲዩበር ነሽ ብራዘር በጣም የሚገርም ጊዜ ነው ያሳየኸን እዛው ያለው ነው የመሰለኝ 👌👌👌የሚገርም ፋሚሊ❤️❤️❤️❤️
@Martem79
@Martem79 2 жыл бұрын
Omg it’s so impressive 🥰😍
@salamabera1936
@salamabera1936 2 жыл бұрын
Enem malikes teyazikugn ko betam des bilognal sile enanite igziabher yimesgen enatoch le zelealem nurulin💞💞💞💋💋💋
@wasihunkebede1627
@wasihunkebede1627 2 жыл бұрын
number one family
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 жыл бұрын
ቆይ እኝህ እናት ያልተወደዱ ማን ይወደዳል ወላሂ ደስ ሲሉ
@user-qb3ti3er6k
@user-qb3ti3er6k 2 жыл бұрын
መልካም ለማሚ ♥♥♥♥ የወኒ ምድነዉ የለበሥከዉ
@user-gr8sk5gp5q
@user-gr8sk5gp5q 2 жыл бұрын
እድሜዎትን ያርዝምልን
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
yonatan !! ere ende wend endewend hun !!!!! ufffff Hunetah hulu ye wend akuwam yelewimsa jal !!!!! Egzewooooo !!!!!
@yohannse9144
@yohannse9144 2 жыл бұрын
Big family 🙏🙏🙏emebete ttebkachi beteseb +
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
የተባረከቤተሰብ ነፍኣመት ያኑራቹ ክፉአይንካቹ
@sdgd5754
@sdgd5754 2 жыл бұрын
እናታችሁን እንዲህ በፍቅር እንዳከበራችሁ እናተንም እግዚአብሔር ያክብራችሁ በልጆቻችሁ ታገኙታላችሁ።
@samiratube2450
@samiratube2450 2 жыл бұрын
በጣም ደስይላልዘረ ብዙ ቤተሠቦችናችሁ አይለያያችሁ🥰🥰🥰
@Anumma572
@Anumma572 2 жыл бұрын
Edem Tena Abzto Yestot Fetai
@wendyhailu29
@wendyhailu29 2 жыл бұрын
ማማዬ ሺ ዓመት ኑሩልኝ
@hidayaseid1618
@hidayaseid1618 2 жыл бұрын
betam new des ye milew ena yonoye betamnew yasdesedken kenantega new abre new yalekeskut demo yoniye abela ena ketomikar abrachu hun endebefitu
@haimanotgbremedhin6493
@haimanotgbremedhin6493 2 жыл бұрын
😍😍😍😍wuy metadel
@ethiolove3744
@ethiolove3744 Жыл бұрын
ዮንዬ 😊
@user-dh9pc9dz8z
@user-dh9pc9dz8z 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ
@user-ls2tn3wm4t
@user-ls2tn3wm4t 2 жыл бұрын
ምንእደተሰማኝ ብታውቁ አንድኛዋያበሻቀሜስየለበሰችው እንባየታላስበውፈሰሰ።የኔመለየትስለከበደኝመሰለኝ
@saracool7362
@saracool7362 2 жыл бұрын
ዬኒዬ አንደኛ ከነቤተሰብህ መልካም ልደት ክልስ ናት አያትህ ወይስ ወለዬ
@user-mh1yc5vc5x
@user-mh1yc5vc5x 2 жыл бұрын
የኔ ማልቀስ😢♥
@duratube
@duratube 2 жыл бұрын
Andenga
@user-wt5cm9wx2s
@user-wt5cm9wx2s 2 жыл бұрын
አስለቀሰችሁኝ 🌹🌹😍😍
@mercyyemaryamlijmercybob7050
@mercyyemaryamlijmercybob7050 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@abebamuche186youtube
@abebamuche186youtube 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
ቤተሠብ +
@ninasol8266
@ninasol8266 2 жыл бұрын
❤❤❤
@mesayabishu6031
@mesayabishu6031 2 жыл бұрын
የታደለ ቤተሰብ
@yasmiin2022
@yasmiin2022 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👌👌
@surajesavage8892
@surajesavage8892 2 жыл бұрын
What about 5 le 1🤔
@sarayamata5217
@sarayamata5217 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘👌👌👌👌
@Bbest1
@Bbest1 Жыл бұрын
6month mnw tefake eko?
@tsetsi469
@tsetsi469 2 жыл бұрын
Abet endet tadelewal melkam zer malet endih naw.
@hailuasefa8158
@hailuasefa8158 2 жыл бұрын
betam betam nw des emetelut, erezem edeme ketenaga ysetachew, beteseb endezih sihon nw des emilew
@sahralove2899
@sahralove2899 2 жыл бұрын
Metadel naw, enganem enderso besega anuro yel lij lij yasayene fetare. Melkam leded ye yonatan ayat!!!
@sheberasefa661
@sheberasefa661 2 жыл бұрын
💓💓💓💓💓💓💓💖💖💖💖💖💖
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 2 жыл бұрын
የተመረጠ በእግዚአብሔር ማንም አያዋርደውም
@haymanot3974
@haymanot3974 2 жыл бұрын
Yes
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
የኔ እናት እንዴት እንደሚያምሩ ዮኒ ግን የእናትክ እናት ናቸው or የአባትክ እናት 🌹🥰
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
የአባቱ እናት
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
@@user-qr4hi3zq5p አመሰግናለው
@ayni1876
@ayni1876 2 жыл бұрын
Fetari erjem edmi ke tena gar yestelachu
@user-cj1gc7xw7l
@user-cj1gc7xw7l 2 жыл бұрын
የኔማልቀስ😭😭😭😭
@user-xu1re7in3u
@user-xu1re7in3u 2 жыл бұрын
ዘረ ብዙ ኑሩሉኝ ደሞቸ
@eplhighlights9130
@eplhighlights9130 2 жыл бұрын
Nw content vedio pls
@azzemogesu1046
@azzemogesu1046 2 жыл бұрын
ዬኒ አመሰግናለው.. ሙሉ ቤተሰቦቼ እወዳችዋለው ኑሩልኝ ከቁጥር አያጉድለን
@janatwwjanat8656
@janatwwjanat8656 2 жыл бұрын
😘😘😘😘💔💔😭
@user-zb6tv3dx7q
@user-zb6tv3dx7q 2 жыл бұрын
enate bemen tegelase tadelach kenawe degemume ameseganku temesgan
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h Жыл бұрын
ወየኔ Yonayan ምንሁኖነዉ 2ወርሆነዉ ከለቀቀ🙄
@tizitafekede6610
@tizitafekede6610 Жыл бұрын
Yoni teftachuwal
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 58 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 58 МЛН