ሌሊት ያሶጣኛል እኔ አላውቅም የሰው ልጅ በቀላሉ ይበላሻል // Memehir Girma Wondimu

  Рет қаралды 76,854

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

8 ай бұрын

#subescribe_now #like #share Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 271
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 8 ай бұрын
አቤት ወጣቱ ተይዘናልኮ ይህን እያየን አንማርም ጌታሆ ማስተዋሉን ስጠን አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛሎዎት የድንግል ማርያም ልጅ
@tesfayetegene4555
@tesfayetegene4555 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ለአባታችን መ/ር ግርማ ይስጥዎ ት ለኔም የርስም በረከት ይድረሰኝ ኣሜን ይሁንልኝ
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 8 ай бұрын
አባታችን ዘለአለም ኑሩልን❤❤❤ እኔ መላቅጡ ጠፍኝ ተቸገርሁ ገራገበኝ ፀሎትም እቢ አልኝ በፀሎት አስቦኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@firehiwottube8115
@firehiwottube8115 8 ай бұрын
❤😢
@merrymeery2731
@merrymeery2731 8 ай бұрын
አባታችን,እንኳን,ደህና,መጡልንበፀሎቶት,አሰቡኝ,አባቴ አሜን,አሜን,አሜን
@mulumulu5957
@mulumulu5957 8 ай бұрын
አይዞሽ እሕቴ ተስፋ አትቁረጪ ቀፀሎትሽ በርቺ እማ ሁላችንም ነን😢
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 8 ай бұрын
እሺ❤😢😢
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 8 ай бұрын
ነይ በተሊ ግራም እማ የነጎሱ ልጆች ብለሽ
@kidisthailu6085
@kidisthailu6085 8 ай бұрын
የዘመናችን አፈ ወርቅ, እመብርሃን አብዝታ ትባርክወት!!!!!!
@meseleberhanu8000
@meseleberhanu8000 8 ай бұрын
አሜን አምላክ ይርዳን
@hareghaile1889
@hareghaile1889 8 ай бұрын
አባታችን እረጀም እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺአመት ያኑርልን
@user-vt3ns4uo4d
@user-vt3ns4uo4d 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እድሜ ይስጥልን አባታችን ❤❤
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Ай бұрын
አባታችን ይፍቱን ይብርኩን አባዬዬ በፀሎት አስብን አተርስን ቤተሰብን በፀሎት አስብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@firehiwottube8115
@firehiwottube8115 8 ай бұрын
እኔንም በፀሎታቹ አስቡኝ 👐ዎለተ ምካኤል ነኝ😢
@abeladdis5799
@abeladdis5799 7 ай бұрын
በአካል አላቆትም።የእርስዎን ትምህርት ሠምቻለሁ እየሠማሁም ነው። ትምህርትዎን በመከተሌ በአጠቃላይ ህይወቴ ተቀይሯል። እግዚአብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን። ተመስገን።
@hayhay9005
@hayhay9005 8 ай бұрын
አባቴ በፀሎት አስብኝ ተሰቃየሁ
@martabrhanu798
@martabrhanu798 8 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ኑሩልን አባቴ ኩላልቴን እያመመኝ ነው በፀሎቶት አሰቡኝ ወለተ ማርያም ብለው ሰልካቸውን የማገኝባቸውን ምታቁ ሰጡኝ ተሰቃየው እርዱኝ
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 8 ай бұрын
ፀልይ ውሀ አቅርበሽ ፀሎት እያደረግሽበት ጠጭው ሁሌም ሳትሰለች በደንብ ጠጪ ፀበል ካገኘሽም እነዚህ ደዛው እኔ ተሽሎኛል
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ስለሁሉም ነገር ቃለሂ ያሰማል መምህር አሜን በፆለት አሰቧት እነታችን የካሰር ታማሚ ነት ወለተ እየሱስ እያላችሁ
@firehiwottube8115
@firehiwottube8115 8 ай бұрын
ፈጣር ይማራት❤😢
@1momona
@1momona 8 ай бұрын
እናታችንን እመቤታችን ትዳብስልን 🙏🏽
@romantup9195
@romantup9195 8 ай бұрын
Egzabeher yemarat
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 8 ай бұрын
ጎበዝ ክርስትናን ልትረዱትና ልትጠቀሙበት የምትችሉት ቀስ ብላችሁ የተግባር ህይወት መኖርን ስንጀምሩ እና ስንኖረው ብቻ ነው። ስሙና ተግብሩ ።
@firehiwottube8115
@firehiwottube8115 8 ай бұрын
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 8 ай бұрын
@@firehiwottube8115 እግዚያብሄር ይስጥልኝ ዝቅ ብዬ ተቀብያለሁ
@belayneshbelaynesh9414
@belayneshbelaynesh9414 18 күн бұрын
አባታችን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን👏❤❤❤❤
@senayitlove2885
@senayitlove2885 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይኑሩልን ክፉ አይንካብን
@beyapease6686
@beyapease6686 8 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ከነቤተሰቦ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ::
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 8 ай бұрын
አባታችን እድሜነ ጤነ ይሰጥልን
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤ ና ይጥልን
@user-it1og5lz3h
@user-it1og5lz3h 8 ай бұрын
እንደየ ዘመኑ ነባራዊ ሁኔታ ልጆቹን ከዲያቢሎስ እስራት ነጻ ለማዉጣት አባቶችን የሚያስነሳልን አባታችን አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
@user-cq2cq6jq5y
@user-cq2cq6jq5y 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን❤❤❤❤
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e 8 ай бұрын
Abaye Egzhaber rajiim edime kaxena gate yetsitlin nurulen she hameti Amen 🕊️🤲Amen 🤲🕊️Amen 🕊️🤲
@agereethiyopa1349
@agereethiyopa1349 8 ай бұрын
እግዞወ አምላክ ማረን ከዚህ አድነን አባታችን ኑሮልን እረጂም እድሜ ዪስጠወት
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልኝ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፀሎታቸው አሰብኝ በርክታቸው ይደርብኝ ውድ አባ አባታችን
@user-ju3xu2vn2i
@user-ju3xu2vn2i 8 ай бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት ❤❤❤
@amanuel5687
@amanuel5687 8 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ከነቤተሰቦ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@tigisteadanich
@tigisteadanich 8 ай бұрын
አባ እኔራሱ አስረድመት ሆነኝ ምንም የኝም በዘመኔ ቀለደብኝ ተሰቃየዉ እግዚሔቤር ይገፅፀዉ በፀሎት አስቡኝ ወለተ አማኑዬል ብላቹህ እድበርታ 😢❤
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 8 ай бұрын
ኑሩልን አባታችን
@Azalech-hh3rt
@Azalech-hh3rt 8 ай бұрын
አባ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን ። ፅጌ ማርያሞን እና ቤተሰዋን በፀሎት ያስቡኝ
@bezadefaru7212
@bezadefaru7212 7 ай бұрын
Ameni ameni yene abati
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 8 ай бұрын
አባዬ የኔ አባት ሽ አመት ይኑሩልን ❤❤❤❤❤
@user-qw6mr9sx4u
@user-qw6mr9sx4u 5 ай бұрын
አባታችን ሆይ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 8 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት የሆው እያየሁ በሰደት 8አመት ሞላኝ በሞኞት እመብርሃን ለዚህ ታብቃሸ በሉኝ
@Dani65089
@Dani65089 8 ай бұрын
እመብርሃን ፣ እመአምላክ ለምኞትሽ ታብቃሽ
@firehiwottube8115
@firehiwottube8115 8 ай бұрын
አባታችን እድመና ጠና ይስጦት❤❤❤❤
@fikademamo6373
@fikademamo6373 8 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም እኔንም አንድ ቀን እንደምትፈውሺኚ አምናለሁ እናቴ ኪዳነ ምህረት ክብር ምስጋና ይድረሰሺ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 8 ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ አባታችን
@user-gr6mt1cy9
@user-gr6mt1cy9 3 ай бұрын
አቤቱ ማረን እውነት አልቀናል
@edlawitbelie
@edlawitbelie 8 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥውት
@meseleberhanu8000
@meseleberhanu8000 8 ай бұрын
አሜን
@user-up2vm3ry3u
@user-up2vm3ry3u 6 ай бұрын
አባ እግዜቤሔር 😭😭😭😭😭😭😭 ይባርካችሁ እድሜውን ከፍያድርግለን
@kwkw2678
@kwkw2678 8 ай бұрын
አቤቱ አምላኬሆይ ምህረቱን ላክልን እንደቻርነትህ እኔንም አንድ ቀን ትፈውሠኛላህ ካነቤታሠቦቼ ቀኑን እጠብቀለው ያምፈወስበትን አባ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤታሠቦት ❤❤❤❤
@adisu4246
@adisu4246 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-be7pl1th2x
@user-be7pl1th2x 8 ай бұрын
አባታችን እግዚያብሄር እረጀም እደሜ ስሶጥልን ❤❤❤❤❤❤❤
@YordiAlemu
@YordiAlemu 8 ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባታችን 🙏
@GeniTadesse-qd3uo
@GeniTadesse-qd3uo 4 ай бұрын
አይ እኛ ኢትዮጵያውያን 😭😭😭እርስ በርሳችን ክፋት አንዱ ላንዱ እያሰብንና እየሰራን ብኩን ሆነን ቀረን ።ጌታ ሆይ ለክፉዎች ልብ ስጥልን
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 8 ай бұрын
አባታችን እንካን በስላም መጡልን በፀሎትን ያስቡኝ
@AzanMuche
@AzanMuche 8 ай бұрын
Abaye she hamet nurulen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤እሰይ
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 8 ай бұрын
አባየ እርስዎን የሰጠን መዳህኒአለም ይክበር ይመስገን እድሜወትን ያርዝምልን ጤናወትን ያብዛልን የኔ ልዩ አባት ስጦታችን እኛም ስደተኞች ድነናል በትምህርትዎት በእጀዎት ለመባረክ ደግሞ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን❤🙏 ሀፂአን ልጅዎት ነኝ ከዱባይ
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 7 ай бұрын
ኣባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት
@mite6960
@mite6960 7 ай бұрын
Edema ketana gare yesetelen abate zelaleme nurulen 🙏🙏🙏
@user-cn6or8mc5o
@user-cn6or8mc5o 8 ай бұрын
Egzabhere yemasgen Abatachin beraketo yedrasena 🤲🤲
@aberash3108
@aberash3108 8 ай бұрын
እግዛብሐር መልካም ነዉ
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 8 ай бұрын
Abatachne edemeene yarzmelene .yetaserutene yemefeta amelkachnme eyesuse ketsetose yemesegne ❤❤❤
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥዎት አባታችን ፣ ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን ❤❤❤ቅ/ገብርኤል ህፃናትን ከእሳት እንዳወጣ ካለንበት ከስደት እሳት ፣ ሰው ከማጣት እሳት ፣ ከህመም እሳት ፣ ከመቸገር እሳት ፣ ከመርሳት እሳት ፣ ለጸሎት ካለመትጋት እሳት ፣ ከቸልተኝነት እሳት፣ ከእስር ቤት እሳት እኛን እና ቤተሰቦቻችንን በኪነ ጥበቡ ከአምላክ በተሰጠው ፀጋ እኛንም ያውጣን አሜን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 8 ай бұрын
ኑርልን ከተሰርንበት ይፍታን አምላካችን
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 8 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ ማህደረማርያም ብላችሁ❤❤❤
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb 8 ай бұрын
Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin 🙏🥰🥰🥰
@samrawityohanis3549
@samrawityohanis3549 8 ай бұрын
አባቴ እኔ ልበሴ የስውራል የጠፍል በአመት ወይም በሁለት አመት ብዙ ነገሮች አሉ እግዛብሔር የርዳኝ በስደት ነው ያልሁት
@user-yg7cl6ps2t
@user-yg7cl6ps2t 8 ай бұрын
የሁሉም ቋጠሮ መፍቻ ፀሎት እና ፀሎት ብቻ ነው። ፀሎት በክፉ መናፍስት ላይ ሃይል የሚኖረው ደግሞ ንስሃ ስንገባ ነውና ንስሃ ገብተሽ ተግተሽ ፀልዪ
@aldanatsgab6979
@aldanatsgab6979 8 ай бұрын
የኔም አዲስ ገዚቼ ሳልለብሰዉ ከሻንጣዉ ይጠፋ ብኛል 😭ግርም ይለኛል
@savannasav2609
@savannasav2609 8 ай бұрын
​@@aldanatsgab6979መጀመሪያ ገንዘብን መባረክ አስራት ማውጣት ምክንያቱም የማያስፈልግ ነገር እንዳንገዛ። ከገዛንም መጀመሪያ በፀበለ መለቅለቅ ከዛም መንፈሱ አቅም አይኖረውም። ሁሉንም የምንገዛቸውን ነገሮች በፀበል ወይም ባርከን ቤት ማስገባት ቤቱን በፀሎት እጣን ማጠን ፀበል መርጨት በተለይ የሰኔ ጎሎጎታ ፀልየን የፀለይንበትን ውሃ ቤቱን መርጨት በፀሎት በስግደት መበርታት እግዚአብሔር ይርዳን።
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia 8 ай бұрын
እኔም ይጠፋብኛል በተለይ የምወደው ልብስ ከሻንጣዬ ውስጥ የትም ሳልወስደው😢
@raheltesfasion
@raheltesfasion 8 ай бұрын
Xelot segdet. ❤
@sarahkatulong9004
@sarahkatulong9004 8 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@inpowerlife9368
@inpowerlife9368 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fikrugezmu1443
@fikrugezmu1443 6 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ማረን
@Eyob797
@Eyob797 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ህዝብ ሲድን ደስ ይላል።
@alexjijo9080
@alexjijo9080 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል የዘመኑ ሐዋርያ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ ኑሩልን
@eqziabharifkr4061
@eqziabharifkr4061 8 ай бұрын
.💒🙏🙏🙏🙏🙌🙌🌹🌹🌹
@uaeuae576
@uaeuae576 7 ай бұрын
የኔዘመን ተክልዮ አባቴ ሽምአመት ኑሩልን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንድሜ አንድቅ እፍውስ አለው
@user-ux8vc6ye2l
@user-ux8vc6ye2l Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@AlemTeklyohgness-lp3fh
@AlemTeklyohgness-lp3fh 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠዎት አባታችን እግዚአብሔር ለኛም ምህረቱን ይላክልን
@user-bu2be6tg6v
@user-bu2be6tg6v 8 ай бұрын
አባታችን እርጅም እድሜ ይሰጠወት ያባችንን አድራሻ እምታውቁ እባካችሁ ፈልጌውነው በድንግል ማሪያም አሳውቁኝ
@MekdesHywot-uj8sp
@MekdesHywot-uj8sp 5 ай бұрын
Are adrasha yemtauku tebaberugn😊
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 8 ай бұрын
አባቴ😢😢😢😢💝💝💝💝💝😘😘😘
@asegedzebeneameda6421
@asegedzebeneameda6421 6 ай бұрын
ክብር ለስላሴ
@user-fw2fs7hw4j
@user-fw2fs7hw4j 7 ай бұрын
አባታችን እረድም እድሜና ጤና ይስጦዎት ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦዎት
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 8 ай бұрын
Egzabiher yimsgen abatachen enkuan beselam metaheln kale hiwot yasemalen tsgawin yabezalewo abetu #yedawit lij hoy marn yikerm beln masetewalun adeln amen 😢🤚💚💛❤👏
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 8 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 8 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን የእኔ አባት እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቸሩ አምላካችን ልዑል እግዚያብሔር
@user-oc8mj2mn4w
@user-oc8mj2mn4w 5 ай бұрын
ሰላም ላቱ ይሁን አባታችን እኔ ሙስሊም ነኝ በታም ተቸግሬአለሁ ሶላት ስቆም ቀን ያየሁትን የሰማሁትን የሰራሁትን ያወራኛል ስንት ረከአ እደሰገርኩ ያስረሳኛል ልቤን ስዉር ያረገኛል ምንም ነገር ሳልሰማ ሳላይ ያስጨንቀኛል ልቤ በጣም ይመታል ሱብህ ለሶላት መነሳት አልቻልኩም ተኝ ተኝ ይለኛል ጎደኛ አይወጣልኝም ይቀርቡኛል ምንም ሳልበድላቸዉ ይርቁኛል ለምን እደዚህ አረግሽ እደዚህ ብታረጊዉ እደዚህ ይሆን ነበር እያለ እያለ ያወራኛል እድጠጠት ያረገኛል ብቻ በጣም ተቸግሬ አለሁ ከሰዉ መቀላቀል ያስፈራኛል አንቱን ባገኝ በጣም ደስ ይለኛል
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥወት ሺ አመት ይኑሪልን በርክትወት ይደርብን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ ይመሰገነ ዬኔ አባት በረከትው ይደርብን
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 8 ай бұрын
እንኳን በሰላም ማጠቹልን አባታችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባ እዋዳቻለው በይና ስገ አዮት ዘንድ ፀልዩልኝ ብርሃኔ አፀደ ማርያም ነኝ የለውት በስደት ነውጌታችን//2//🔹🔹ሰላም ስጠን ፍቅር ስጠን ዛሬም_* *_ለሁላችን//2//🔹🔹ስብአት ለአብ ወውልድ ወመንፈስ
@user-uz4qi8qd9s
@user-uz4qi8qd9s 8 ай бұрын
የኔ ኣባቴ እድሜን ጤና ይስጦት የድንግል ማርያም ልጅ❤️❤️❤️
@belayneshbelaynesh9414
@belayneshbelaynesh9414 7 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባታችን በረከትዎት ይደርብን👏👏 13:28
@debritutulu5126
@debritutulu5126 8 ай бұрын
አባታች እግዚያአብሔር እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይሰጥልን ሽሽ አሜት ኑሩልን
@yrgg1047
@yrgg1047 8 ай бұрын
abatachin nurulan egzbiher erjima tena yesatota berkatota yedarbana she ameta nurulan 🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Abrahamberhe-2016EOTC
@Abrahamberhe-2016EOTC 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጦት ኣባታችን በረከትዎ ይደርብን
@user-qv4zp1fm1n
@user-qv4zp1fm1n Ай бұрын
እውነት ነው 😭😭😭😭😭😭😭
@User-rh8di
@User-rh8di 7 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@sasabatroun730
@sasabatroun730 8 ай бұрын
አብታችን አግዚአብሔር በድሜ በጤና ያክይልን 🙏❤
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 8 ай бұрын
አባታችን አሜን አሜን አሜን 🕊💐🕊💐💐💐💐💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐💐💐🕊💐🕊💐🕊💐
@mulusori2089
@mulusori2089 8 ай бұрын
አባ ጤና ከረጅም ዕድሜ ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን
@bisratgrmay8102
@bisratgrmay8102 8 ай бұрын
Abet geta hoy meharen ykr belen Abaye bexelot hasbuni
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናይ ይስጦት አባዬዬዬ❤❤❤❤
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ይነሩልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 7 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንውዶታለን
@michaelsolomon4359
@michaelsolomon4359 8 ай бұрын
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 8 ай бұрын
አሜን አባታችን ተባረኩ አሜን
@shitawshitaw6797
@shitawshitaw6797 8 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር ያገልግሎታቸው ዘመን ይባርከው
@abeltadesse3043
@abeltadesse3043 8 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይባርኮት
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 7 ай бұрын
Abatachene ❤❤❤
@MakiBelete-xr7kb
@MakiBelete-xr7kb 8 ай бұрын
Yetnewu yemiyageleglut ebakachihu ngerugni
ዓይነጥላ እንዴት ይጎዳናል ዘራችን ክፉ ነው ከሰው በታች የመሆን ምክኒያቶች Memehir Girma Wondimu 597 #subescribe_now  ላልሰሙት አሰሙ
26:14
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 293 М.
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
Memeher Girma Wondimu Video 30 B  at Switherland
1:12:30
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 376 М.
Memeher Girma Wondimu Video 282  ጥይት የማያስመታ የአጋንንት አስማት
26:26
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 321 М.
ቡዳ ምንድነው  #Memehir Girma Wondimu Video 581 ትውልድ ይዳን #subescribe_now
21:11
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 51 М.
Memeher Girma Wondimu NO 35  A
1:12:38
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 300 М.
Memehir Girma Wondimu Video 365  የመቶሺ ብር መተት ትላልቅ ሆቴሎች ካሎነ ምግብ አትበላም  አስገራሚ የመናፍስት ሥራ
23:18
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 166 М.
Bike trick and Bro's aura...
0:11
Banza Edits
Рет қаралды 1,5 МЛН
Все было зря! BMW по итогу сдохла окончательно...
1:34:34
ИЛЬДАР АВТО-ПОДБОР
Рет қаралды 3,6 МЛН
КИТАЙСКИЙ АВТО
0:19
Films
Рет қаралды 1,4 МЛН
tractor rear light project #project
0:40
SB Skill
Рет қаралды 13 МЛН
Не хватило бензина встал на трассе
1:01
чоооооооооооооо
Рет қаралды 576 М.