Lemlem Kebede -Manew mikomew fitih-orthodox mezmur

  Рет қаралды 747,583

አሞራ መልቲሚዲያ amora multimedia

አሞራ መልቲሚዲያ amora multimedia

14 жыл бұрын

i do not own the rights to this content. The channel does not make any money from this video.
Ethiopian orthodox tewahedo mezmur

Пікірлер: 140
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 8 жыл бұрын
*** ማነው እሚቆመው ፊትህ ሁሉም ጎድሎታል ጽድቅህ ቃህን ጠብቆ ያለ በዚ አለም ማንም አልተገኘም የሰው ፍጹም የለም መኖር እየተመኘሁ እንደ ቃልህ ስጋ አሸንፎኛል አልቻልኩም ልጅህ ልውጣ ከባቢሎን ግፍን መስራት ትቼ ውስጤን ለውጥልኝ ልቁም ጸንቼ *** ማነው እሚቆመው ፊትህ ሁሉም ጎድሎታል ጽድቅህ ቃህን ጠብቆ ያለ በዚ አለም ማንም አልተገኘም የሰው ፍጹም የለም ህግህን በልቤ ብታኖርም ጽፈህ በምኞት ታስሬ ውስጤ መች ታዘዘ በፊትህ የሚቀርብ በጎ ምግባር አጣሁ የት ይሆን መግቢያዬ በበደሌ ፈራሁ *** ማነው እሚቆመው ፊትህ ሁሉም ጎድሎታል ጽድቅህ ቃህን ጠብቆ ያለ በዚ አለም ማንም አልተገኘም የሰው ፍጹም የለም የወይንህን ሀረግ በደጅህ ተክለኸኝ ታፈራለች ብለህ በትጋት ጠበቅኸኝ ፍሬህን አስበህ በኣመቱ ብትመጣ መራር ፍሬ አገኘህ ከኔ ምግባር ታጣ *** ማነው እሚቆመው ፊትህ ሁሉም ጎድሎታል ጽድቅህ ቃህን ጠብቆ ያለ በዚ አለም ማንም አልተገኘም የሰው ፍጹም የለም አንደበቴን ሞልቶ ቃህ ቢትረፈረፍ አልቻለም የልብንቤ የውስጤን ለማጠብ በስጋዊ ምኞት ነፍሴ ተፈተነች የዚህን አለም መንገድ እየተከተለች *** ማነው እሚቆመው ፊትህ ሁሉም ጎድሎታል ጽድቅህ ቃህን ጠብቆ ያለ በዚ አለም ማንም አልተገኝም የሰው ፍጹም የለም
@maledemekonnen8298
@maledemekonnen8298 9 жыл бұрын
ለዘማሪት ለምለም ከበደ ዝማሬ መላአክት ያስማልን ያግልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን እውነት ብለሻል በቅዱስን አምላክ ፊት የሚያቆም ስራ ፈጽሞ የለንም እንድሁ ማህሪነቱን እያስብን እናቱን ይዘን በንስሀ እንመላለሳልን
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በጣም መንፈሴን የሚበረብርልኝ መዝሙር ነው አልቅስ አልቅስ ይለኛል ሁሌ በሰማሁ ቁጥር እግዚአብሔር ምህረት የባህሪው ነው እና እሱ አዲስ ያድርገን !!
@sarakunjo9972
@sarakunjo9972 6 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ዝማሬ ማላይክትን የስማልን
@habtestiongebra9882
@habtestiongebra9882 8 жыл бұрын
ማንም በፊትህ ንጹህ የለም በቸርነቹ ይርዳን እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
@salamtaro1374
@salamtaro1374 4 жыл бұрын
Ameen 🙏🙏🙏
@bfreecitizen3856
@bfreecitizen3856 6 жыл бұрын
ያገልግሉት እድሜን ይጨምርልሽ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 8 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን የተባረከው የአገልግሎት ዘመንሽን ያብዛው ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ለምለም እወድሻለሁ ።
@ZelalemZewdu
@ZelalemZewdu 8 жыл бұрын
ዝማሪ መላክ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚያቤር ይባርክ
@alemnesheyemo3558
@alemnesheyemo3558 8 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን!!!
@user-vd4ul2lg1u
@user-vd4ul2lg1u 8 жыл бұрын
amen
@YashoYasho-ey9zp
@YashoYasho-ey9zp 8 жыл бұрын
ዘማርት ለምለም በቤቱ ያጥናሽ ቃለህይወት ያሰማልን
@adisalem1777
@adisalem1777 11 жыл бұрын
ልብን የሚመስጥ መዝሙር ነው፤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ።
@negasiwelday6506
@negasiwelday6506 5 жыл бұрын
ዝማረ መላኣክት ያስማልን
@shekademadem8339
@shekademadem8339 2 жыл бұрын
@@negasiwelday6506 .
@marthacheru2522
@marthacheru2522 7 жыл бұрын
amen amen amen zemari melakit yasmalen
@yonassamuel7557
@yonassamuel7557 7 жыл бұрын
እውነት ነው እሱ በቸርነቱ ዪማረን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ግሩም ዝማሬ
@destayimer9645
@destayimer9645 8 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህቴ ዘማሪት ለምለም ከበደ♥♥♥ ስወድሽ
@user-mg7nd6wp1x
@user-mg7nd6wp1x 8 жыл бұрын
አሜን ዝእማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ለምለም
@meseretanawet8399
@meseretanawet8399 6 жыл бұрын
ለምለምዝማሪ መላክት ያሠማልን
@genettessema2562
@genettessema2562 9 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalin yeagelgilot zemenish yibarek
@firyootmittkkuu7553
@firyootmittkkuu7553 7 жыл бұрын
Ellllllllllllllllllllllllll Amen Amen Amen zemare melayik yasemalen Amennnnnn
@helengirma2941
@helengirma2941 7 жыл бұрын
bewent zemare melyket yasemalen amen amen amen
@muluteshome6417
@muluteshome6417 8 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ለዘማሪት እህታችን፡፡
@Junezed
@Junezed 7 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሠማልን
@adanuasafa3299
@adanuasafa3299 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው
@selamteam7147
@selamteam7147 8 жыл бұрын
zamarey malekate yasemalena
@Kidistmylove
@Kidistmylove 5 жыл бұрын
hi
@tilahunabera8737
@tilahunabera8737 9 жыл бұрын
Zimare Meliaktin yasemalen! Yeagelgilot zemenishin yarzimilin!
@MiKi-ft6ge
@MiKi-ft6ge 3 жыл бұрын
yene mareeeee sewdeshe zemari melaket yasemalen weyeeeeeee yene konjoooo bebetu yathinake
@user-qk6ml3gv1z
@user-qk6ml3gv1z 8 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ባርኮ ጤና እድሜ ሰጥቶ ይጠብቅሽ እህቴ
@user-ec9sx1rz5o
@user-ec9sx1rz5o 6 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😭😭
@YashoYasho-ey9zp
@YashoYasho-ey9zp 8 жыл бұрын
ዝማሬመላክት ያሰማልን
@ZokZok-jt1js
@ZokZok-jt1js 5 жыл бұрын
ማነው የምቆመው ፍትህ እህታለም ቃልዩት ያሰማልን ንግስት ሰማያት ያዋረስልን
@fatmeali5613
@fatmeali5613 4 жыл бұрын
zemare lamelame tegawen beraketone yabezalen betame naw yalekeskut amelaka lenesha yabekay berchilene sewedrshe mezmurochishe hulu yaselkusuyale
@mebamulu917
@mebamulu917 8 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት እድሜ ዘመንሽን ይባርክልሽ
@user-ch1kk7bb4r
@user-ch1kk7bb4r 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@tigesbest733
@tigesbest733 8 жыл бұрын
amen.amen.amen
@birtukanassefa598
@birtukanassefa598 8 жыл бұрын
zemare melekiten yesemalen Amen!!!
@getebh162
@getebh162 8 жыл бұрын
amen amen amen Zmare melhakt yasemaln amen
@meseretyemariyamliji1674
@meseretyemariyamliji1674 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare melayikit yaseman
@teztaamrelama2116
@teztaamrelama2116 6 жыл бұрын
ameneee egezeyabhare yebareksheee elllllll
@YashoYasho-ey9zp
@YashoYasho-ey9zp 8 жыл бұрын
መዘምራት ለምለም እድሜይስጥልኝ
@user-ho7yh6nq9f
@user-ho7yh6nq9f 8 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@amex630
@amex630 12 жыл бұрын
really your Music touched me long life to you God bless your life Leli
@user-is5si4yq6w
@user-is5si4yq6w 2 жыл бұрын
ዜማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሺን ያራዝምልን አሜንን
@samshhyhdvh6145
@samshhyhdvh6145 9 жыл бұрын
zemare melakten yasemalen yagilegiloto zemenishen yebarkilesh Ameen
@habtommichale1175
@habtommichale1175 7 жыл бұрын
Zemarit lemlem betame Hiwete yemesete mezmur amen
@habtommichale1175
@habtommichale1175 7 жыл бұрын
We miss you lemlem kebde
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
ልብ፣የሚመስጥ፣መዝሙርነው፣ዝማሬ፣መላእክትያሠማልን፣እህታችን፣የአገልግሎትዘመንሽን፣ይባርከው
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen zmare melactn yasemaln Manew fitih mikomew bezi alem manim alitegegnem bezi mdr
@memokwt1424
@memokwt1424 7 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@alemayehugirma61
@alemayehugirma61 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
@mebrahtomkidane19
@mebrahtomkidane19 2 жыл бұрын
Zmare melakt yesmalna xegueu yebzahalki nrkti haftey ezgabhir amlak ybarki
@genetteshome3775
@genetteshome3775 8 жыл бұрын
kalehywet yasemalin manew yemikomew kefith abatu lensihe abkan
@ethioonelove2139
@ethioonelove2139 6 жыл бұрын
Kalhiywat yasemalin Tsega bereket yallabsilin bebetu yatsnalin Ameeeeeeeeeen 💓😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@alaamalaam5142
@alaamalaam5142 9 жыл бұрын
lamilam zimar malkitin yasamalin baedime batsaga yaxabiqilin egizabher amen amen amen
@UaeUae-tb3wz
@UaeUae-tb3wz 7 жыл бұрын
Alaam Alaam asaa
@aklinshewoledamcalewaset7593
@aklinshewoledamcalewaset7593 7 жыл бұрын
ዝማሪ መላይክት ያሠማልን
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@fiqiryemamushihit6485
@fiqiryemamushihit6485 8 жыл бұрын
kalihin xebbiq ameeeen ameeeen ameeeeen
@alishahmed4720
@alishahmed4720 7 жыл бұрын
አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 8 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክ ያሰማልን እህት አለምየ
@AsA-oh9qb
@AsA-oh9qb 5 ай бұрын
አሜን አሜን😭 አሜን😢😢❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥💖💖😘💖😘💖😘😘🌹🌹🌹🌹
@esheteamenu3895
@esheteamenu3895 7 жыл бұрын
አዎ ምህረትህና ይቀርታህን ተስፋ ታደርጋለች ነፍሴ፣ዝማሬ መለሰዕክት ያሰማልን
@fkadugebremdhn4456
@fkadugebremdhn4456 8 жыл бұрын
Gieta hoy ante rdan ehet tebareki
@wowwwbetamyamirla8617
@wowwwbetamyamirla8617 8 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@johndidawa1780
@johndidawa1780 6 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
@samuellemma5520
@samuellemma5520 8 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@cornercellcornercell5831
@cornercellcornercell5831 6 жыл бұрын
amennnnnnnn zmare melaektn yasemaln😘🙏
@moremore3374
@moremore3374 6 жыл бұрын
Zmara melakt yasemalm
@shituesheetu8418
@shituesheetu8418 7 жыл бұрын
zimare melayite yasemani
@emebetytagesfbxcvjc6540
@emebetytagesfbxcvjc6540 8 жыл бұрын
Zemar Melaekt Yasemaln
@ethiopiaethio9607
@ethiopiaethio9607 3 жыл бұрын
my best
@mahdernajosi5072
@mahdernajosi5072 7 жыл бұрын
ዝማሬ፡መላክት፡ያሰማልን
@alamalam4528
@alamalam4528 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen 🙏🏾🙏🏾⛪🎤🎤⛪⛪ zemaremelaketineyasemalene❤❤❤
@tigistdestaw9381
@tigistdestaw9381 8 жыл бұрын
zemarameliktn yasemaln
@mignotbanit5094
@mignotbanit5094 8 жыл бұрын
zemare melakte ysmlne
@romodanbayan4479
@romodanbayan4479 8 жыл бұрын
yameral ewenet new yesew fetseme yelem genet bado nech
@xineyabasabayi4414
@xineyabasabayi4414 4 жыл бұрын
Zimare melaikt yasamachu
@yeshihairstyle
@yeshihairstyle 4 жыл бұрын
Amen amen.demerkushe.demrgne
@TeshaleTilahun-fk8bj
@TeshaleTilahun-fk8bj Ай бұрын
አማን አማን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asnakechdesalegne7403
@asnakechdesalegne7403 3 жыл бұрын
ZEMARE MELAKET YASEMALIN
@meazarozaroza6034
@meazarozaroza6034 9 жыл бұрын
Zemary melake yasemalen
@abatachenkalehiwotyasemale376
@abatachenkalehiwotyasemale376 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@senaytatire5297
@senaytatire5297 8 жыл бұрын
Amen amen amen
@seetymamaari9264
@seetymamaari9264 5 жыл бұрын
Amen(3)zimaremelaektn.yasemalin
@tigistmandefro311
@tigistmandefro311 7 жыл бұрын
zemari melaeiket yasemalene amineee
@soueidtelecom3791
@soueidtelecom3791 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen👏👏👏💔💔💔😘😘😘
@kebkabcherenet4415
@kebkabcherenet4415 4 жыл бұрын
Amen ameen
@user-gt7gd8fj6r
@user-gt7gd8fj6r 8 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@user-gn5wp3rf3v
@user-gn5wp3rf3v 7 күн бұрын
አሜን፫❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meseretmeseret1353
@meseretmeseret1353 8 жыл бұрын
አሜንንንን
@DellTewahdo
@DellTewahdo 14 жыл бұрын
Thanks for posting this beautiful mezmur. God Keep you!
@user-mx4mp5ih5k
@user-mx4mp5ih5k 7 жыл бұрын
Godiscompassion ልብ.የሚነካ.ሁሉም.ሰው.ሊያዳምጠው.የሚገባ.መዝሙር.በእውነት.ዝማሬ.መላይክትን.ያሰማልን.በቸርነቱ.ይቅር.ይበለን.
@wagayebeyene6542
@wagayebeyene6542 4 жыл бұрын
Zemare Melakt Yasemash Ehte.
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 8 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን !! እግዚአብሔር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችንን ይጠብቅልን!!
@user-vd4ul2lg1u
@user-vd4ul2lg1u 8 жыл бұрын
Amen amen amen
@meroneshtu4719
@meroneshtu4719 7 жыл бұрын
amen zmare melaekt yasemaln
@abelgoitom1261
@abelgoitom1261 7 жыл бұрын
Amen Amen Anen
@alemayehugirma61
@alemayehugirma61 5 жыл бұрын
kela hiwotin yasamale
@masresham
@masresham 11 жыл бұрын
Man yihon ante fit yemikom?
@goodlive1573
@goodlive1573 6 жыл бұрын
masresham --- What about st.virgin Mary, st.Angels,and other saints???
@mixingmixing7403
@mixingmixing7403 8 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnn
@YashoYasho-ey9zp
@YashoYasho-ey9zp 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alooaloo5526
@alooaloo5526 4 жыл бұрын
Zareun
@user-gi9gg4ke3f
@user-gi9gg4ke3f Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@sarabelbelo114
@sarabelbelo114 7 жыл бұрын
zimare melaiktn yasemalin
@hebenashebir6899
@hebenashebir6899 7 жыл бұрын
huu
@ZokZok-jt1js
@ZokZok-jt1js 5 жыл бұрын
የሰው ፍፁም የለም
@aklinshewoledmcale6891
@aklinshewoledmcale6891 7 жыл бұрын
zimar milyete ysamlen
@arschloch7262
@arschloch7262 13 жыл бұрын
wowwwwwwwwwwwwww nice mezmure
@selamselam6636
@selamselam6636 7 жыл бұрын
ማነው ሚቆመው ፊትህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@allmheratabegzabharedmayse5874
@allmheratabegzabharedmayse5874 8 жыл бұрын
aman aman
@mamituyai9708
@mamituyai9708 17 күн бұрын
🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🙏🙏🙏💔💔💔😭😭
"ሰላም ለኪ እያለ"| " Selam leki Eyale" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ @-mahtot
6:23
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 83 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 52 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
TSIGEREDA TILAHUN
4:31
hawwii fekadu
Рет қаралды 286 М.
NEW,ethiopia orthodox tewahedo mezmur--"EREFTE ELSHALEW" by zemarit  kidist mitiku
7:56
Zemarit Kidist Mitiku ዘማሪት ቅድስት
Рет қаралды 96 М.
Dej Tenahu Koyiche Kidane Mihiretini
6:49
MEZMUR50
Рет қаралды 15 МЛН
Tsegereda, Besimeh Tamegnalehu
5:22
emahusab1
Рет қаралды 1,6 МЛН
"ማሪኝ እና ልሂድ" | ዘማሪት ለምለም ከበደ
5:59
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 2 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 77 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 4,2 МЛН
Kenjebek Nurdolday & Baller - Сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 28 М.
Әділет Жауғашар & SUNDET MUSLIM - Бір оқиға [M/V]
3:05
Әділет Жауғашар
Рет қаралды 128 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 8 МЛН