No video

Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1 ፤ ክፍል 31 መሰሉ ፤ መስፍን፤ የሺ

  Рет қаралды 219,406

Leyu Tune (Lisa Entertainment)

Leyu Tune (Lisa Entertainment)

Күн бұрын

Info
*****
#Sami
#Ethiopiangameshow
join this channel to get access
/ @leyutunelisaentertain...
Leyu Tune, an Ethiopian entertainment game show created by samuel alemayehu
#Leyutune
#suzi
#1mesakesamigar
#Ethiopiantiktok
#ethiopianmusic
#ethiopianartists
#tv show
#tvshow
#Tv show
#funnyshow
#Ethiopianmusicshow
#ethiopiangameshow
#ethiopiancomedy
#ethiopian game show
#ethiopiangame show
#Ethiopiangameshow
#Ethiopian game show

Пікірлер: 266
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
የ90ወቹ ፈርጥ መስፍን መነው እደኔ ነይ በክረምት በሚለው ሙዚቃ ትዝታ ያለበት!!!
@Builder717
@Builder717 2 жыл бұрын
መስፍን በቀለ ❤❤❤❤
@kalkidankalkidan9969
@kalkidankalkidan9969 2 жыл бұрын
እኔ የልጅነት ፍቅረኛዬ የአሁን ባሌ ይዘፍንልኝ ነበር
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 2 жыл бұрын
me
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
I'm 😍😍😍 mesfine
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
@@Amir-muhamed7by3t የኤሉ ወዳጅ
@lubabahussan2965
@lubabahussan2965 2 жыл бұрын
የመስፍኔ ነይ በክረምት ሲወጣ በጣም ትልቅ የማረሳው ትዝታ አለብኝ ለመጀመርያ ግዜ ከሀገሬ ወጥቼ ወደ ሳውዲ ልበር ከእናቴ ጋር ከክፍለሀገር ወደ ሸገር እየሄድን ባስ ውስጥ ነው የሰማሁት እናም ሁሌ ስሰማው ያን ቀን ያስታውሰኛል አይ ግዜው እርዝመቱ ምንም ለውጥ የለም እኔጋ ወላሂ ብቻ ግን አልሀምዱሊላህ
@dawitdave6328
@dawitdave6328 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ነይ በክረምት ሲወጣ መቅደስ የምትባል ልጅ አፍቅሬ አለቅስ ነበር😂 ሙዚቃና ሽቶ የቆዩ ዘመናትን የማስታወስ አቅማቸው ትልቅ ነው
@lubabahussan2965
@lubabahussan2965 2 жыл бұрын
@@dawitdave6328 ይገርማል በጣም እና አሁን አብራችሁ ናችሁ
@dawitdave6328
@dawitdave6328 2 жыл бұрын
@@lubabahussan2965 አብረን አይደለንም አሁን ላይ የ2 ልጆች እናት ናት
@lubabahussan2965
@lubabahussan2965 2 жыл бұрын
@@dawitdave6328 ውይ ሲያናድድ ግን ታውቅ ነበር እንደምታፈቅራት ዴቫ
@dawitdave6328
@dawitdave6328 2 жыл бұрын
ቴዲ አፍሮ ማዲንጎ ጎሳዬ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ እንደ መስፍኔ እብድ እያሉ ሚመልሱትን ተወዳዳሪዎችን ሚወድ 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞
@sisayassefa9251
@sisayassefa9251 2 жыл бұрын
ሰይፋ ፋንታሁን ደረጀ ሀይሌና ሰራዊት ፍቅሬ እቅርባቸው ሳሚ
@nanishow-6604
@nanishow-6604 2 жыл бұрын
መስፍኔ በጣም ጨዋታ ትችላለህ ደስ እያለኝ ነው ያየሁህ💝
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ ወገኖች ትኩረት ለወሉ ህዝብ😭😭😭😭😭
@hanatube5802
@hanatube5802 2 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም አድርግልን ከሀገርም ከውጭም ያላችሁ ሰላም አድርግልን አሜንንን
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@meraolentertainment7547
@meraolentertainment7547 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rZqqZ9qovbm2eas.html
@mazakebe937
@mazakebe937 2 жыл бұрын
aDA
@ethioaddis5766
@ethioaddis5766 2 жыл бұрын
የሺ ልዩ❤😔❤
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
በዚህ ጊዜ ብዙ መጥፎ ስው እንዳለ ሁሉ እንደ ሳሚ ሀይነት ስርሀት ያላቸው ልጆችም ብዙ አሉ ተባረክ
@habshawimedia47
@habshawimedia47 2 жыл бұрын
አገራችን ሰላም ሆና የተራበው በልቶ የተፈናቀለዉ መጠለያ ኖሮት ጦርነቱ አብቅቶ ሰዉ በሰላም ወቶ ገብቶ ሰላም ሰፍኖ ለመሳቅ ለመደሰት ለማማስገን ያብቃን
@user-no2uo6to8v
@user-no2uo6to8v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪቺን ያድርግልን
@aberhammelaku958
@aberhammelaku958 2 жыл бұрын
ሳሙኤል [አዘጋጅና አቅራቢ] ሁሌም ስሜታዊነት አይታይበትም የተረጋጋ ሰው
@colfaxwireless
@colfaxwireless 2 жыл бұрын
OMG, my son dancing with the music, just like the host (sammi)lol 😍 😆
@osra1546
@osra1546 2 жыл бұрын
ነይ በቅረምት ሙዚቃ ሁሌ በክረምት አስታዋሽ ነው ክሊፑ ደስ ይላል በተለይም ዳሰኘዋ ዋው የማሽላው ማረር
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@tedted8833
@tedted8833 2 жыл бұрын
የፕሮግራሙ የመግቢዋ ሙዚቃ በጣም ነው የምወዳት
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@marthaethio3211
@marthaethio3211 2 жыл бұрын
ሁላችሁም ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ወሎን ይመልከትልን
@abochershiferaw3435
@abochershiferaw3435 2 жыл бұрын
የሺዬ የኔ ልዩ 😍😍😍😍❤❤❤❤❤
@koki4424
@koki4424 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዩጲያችንን ሰላሟን ያብዛልን ሳቃችን ይብዛልን👌👍❤
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
ኑ እንደማመር በቅንነት
@-sewtube6216
@-sewtube6216 2 жыл бұрын
የሴት ጀግና የሺ ደመላሽ መንፈሰ ጠንካራ
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@dawitarage7328
@dawitarage7328 2 жыл бұрын
ሮፍናን ፣ ካስ ማሰ ፣ ዳዊት ፅጌን ብትጋብዛቸው
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
የሽዬ እና መሱ ስወዳችሁ መስፍኔም የኔ ቅን
@user-zv6pk6do5p
@user-zv6pk6do5p 2 жыл бұрын
መሳሉ እኔ እወድሸላው ድምፅሽ ዳስ ይለማል😍
@aishaisha4052
@aishaisha4052 2 жыл бұрын
መሥፍኔ❤❤❤❤በጣም ደሥ የሚል ጨዋታ ነበር በዛ ላይ ሥፈልገው የነበረውን ሙዚቃ ሥላገኘው ደሥ ብሎኛል ይመቻችሁ😘😘😘😘
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
❤❤❤
@yarsam83
@yarsam83 2 жыл бұрын
The best show by far. My best Trio artists and especially good selection of musics. Keep it this way. Man if I was one of the participants. I would be the winner. All so my familiar songs
@habtemdemse8776
@habtemdemse8776 2 жыл бұрын
Mesfne betam new mwodih madekh ♥️ Edme ena tena yisth🙏🙏
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@Daniel-nv3hi
@Daniel-nv3hi 2 жыл бұрын
Abenet, gossaye, mikayel belayneh,
@user-cq2mf4zk5i
@user-cq2mf4zk5i 2 жыл бұрын
የሆነ ዘፈን ልጠይቃችሁ የማን እንደሆነ እርእሱንም እንኳን ያየሽ አይኔ ያይንሽ ጦር የወጋው ይናፍቃል ልቤ ስላንች እሚያወጋው ምናምን ተወራርደንበት ነው ካወቃችሁት ሹክ በሉኝ
@Builder717
@Builder717 2 жыл бұрын
መስፍን በቀለ ለዘላለም ኑርልን እንወድሀለን!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤......
@itsmeda2432
@itsmeda2432 2 жыл бұрын
ቻዉ ቻው ቻው ቻው🤣🤣 instruments አሪፍ ፕሮግራም ነው Respect
@sababalaker2784
@sababalaker2784 2 жыл бұрын
እባክህ አብርሀም ወልዴን ጋብዝልኝ በጣም እወደዋለሁ ፕሮግራምህን ላስቸግርህ👍👍
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
መስፍኔ ቅን የሆነ ልጅ ነው
@nardiethiopia2769
@nardiethiopia2769 2 жыл бұрын
የሺዬ ጎበዝ ነሽ የምር
@alhamdumurgat5535
@alhamdumurgat5535 2 жыл бұрын
አላሁመ ሰሊ አላ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 2 жыл бұрын
ሠለላሁአለይሂ ወሠለም
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 2 жыл бұрын
Wow,Yeshi the best
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 жыл бұрын
የ90ዎቹ ምርጦች
@rutharutha3538
@rutharutha3538 2 жыл бұрын
ብሰራ ብደክም ብኖር ሰው መዲና መመለሴ አይቀርም ባገሬ ጎዳና እርቆ መኖሩን አቅቶኛል መልመድ እባክህ መልሰኝ አንት ያገሬ መንገድ መስፍኔ ሰላምክ ይብዛ
@mubita9443
@mubita9443 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን በሰላም ያቆይልን
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 жыл бұрын
መሠሉ በጣም ጎበዝ ነሽ መድረክ አያያዝሸን አወደዋለሁ 👍👍👍
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@zainabmanama3111
@zainabmanama3111 2 жыл бұрын
ሳሚዬ የሺን እዳቀረብክልን ደሞ አብሪሽ እና ሶፊን እባክህ
@anwarmohamef542
@anwarmohamef542 2 жыл бұрын
Musocal Melody Is Best
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 2 жыл бұрын
Mesfina good-looking Guy He look alike My X 😉 ❣
@hiwottesfaye9957
@hiwottesfaye9957 2 жыл бұрын
ዉይ መሱዬ ስወዳት
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
የሚኒሊክ ተማሪዎች ባላችሁበት ደና ያድርጋችሁ የ90ዎቹ..🥰
@sintmulu4522
@sintmulu4522 2 жыл бұрын
ዩኒት ሊደር መንግስቱን ታስታውሳላችሁ??
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 2 жыл бұрын
ሶስቱ ጎጃሜዎች በጣም ነው ምዎዳችሁ🙊💗
@tube-lg7wy
@tube-lg7wy 2 жыл бұрын
2ተኚ ሠላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ
@abrishatu6812
@abrishatu6812 2 жыл бұрын
both three are energetic, i like it
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ለዩዎች
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
አሪፍ ጥምረት
@henokad5225
@henokad5225 2 жыл бұрын
የዛሬው በጣም ደስ ይላል ሳሚ
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህልን መጣቺሁልን እንግዶቻቺን አቅራባቺን ሳሚ ሳሚ በፊት እንክለኮሻን ባደንብ ይላት ነበር አሁን ግን ቀንሳል
@rihanakedir2607
@rihanakedir2607 2 жыл бұрын
መሰሉ የኔ ደርባባ አንቺ ያለሽበት ሁሉ ይደምቃል
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@zolaman7074
@zolaman7074 2 жыл бұрын
ድምፃዊ ጋብዘህ አለማዘፈን ይደብራል መሰሉ ፋንታሁን ማንጎራጎር ነበረባት
@user-yr2vs2fu3h
@user-yr2vs2fu3h 2 жыл бұрын
የሺዬ❤
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@user-vh5uz5ws5v
@user-vh5uz5ws5v 2 жыл бұрын
የሺ ❤️መሰሉ 😍
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 2 жыл бұрын
ውይይ በጣም ጥሩ ፕሮግራም
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
Mesfine I love you ❤❤❤😍😍
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@anwarmohamef542
@anwarmohamef542 2 жыл бұрын
I love Bar's Bar's Is Best !
@umukulsum8817
@umukulsum8817 2 жыл бұрын
Wow,awesome
@kalkidan
@kalkidan 2 жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ደረሰን ሰቃይ ብቻቻቻ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፈጣሬሬሬ ሆሆሆይይይዬ
@fgghtttt6121
@fgghtttt6121 2 жыл бұрын
የሺ ያገሬ ልጅ ሥላየሁሸ ደሥ ብሎኛል የኔ ቆንጆ
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@fofofetiya7425
@fofofetiya7425 2 жыл бұрын
ግን በጣም ቀላል ነው የተጠየቁት የፍጥነት ጉዳይ ነው እንጂ መስሄና መስፋኔ ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤
@user-lf4ms8mn7g
@user-lf4ms8mn7g 2 жыл бұрын
ዉይ ስወዳቹ የ90ዎች ፈርጦቻችን 😍😍
@nanishow-6604
@nanishow-6604 2 жыл бұрын
ኤልያስን ሁሌ ሲነሳ የሆነ ስሜት አለኝ 😓
@SamsungJ-ij3kj
@SamsungJ-ij3kj 2 жыл бұрын
ቆጆ ፕሮግራም ነው
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
መስፍኔ ምረጥ ልጅ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
የዳኝነት ጥግ የሺ ደም መላሽ❤️ ባላገሩላይ ከነ ሶፊጋር ስትዳኚ ባይሽ ስሜቴ ነው
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
ኑእንደማመር በቅንነት
@rukitube9552
@rukitube9552 Жыл бұрын
መስፍኔ ቅን ሰው እንወድሀለን
@woinshetalemu125
@woinshetalemu125 2 жыл бұрын
Mesfina melkam sew🙏
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️
@Jibrilgena2524
@Jibrilgena2524 2 жыл бұрын
Wel come leyu tune
@kaltube7788
@kaltube7788 2 жыл бұрын
የሺዬ ስወድሽ መስፍኔ ምርጥ መሲ
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@Seada521
@Seada521 2 жыл бұрын
ሶስት ነፍጠኞች 😍
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 2 жыл бұрын
🤮🤸‍♂️
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ኮመንት በሌሎቹ የምጠላው ነው ተው የኛልጆች
@samiyahussen1120
@samiyahussen1120 2 жыл бұрын
እንደዚ አይነት ጠባብ አስተሳሰብ ነው የሰው ሕይወት እየቀጠፈ ያለው ሲስቱ ተጠንቀቂ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
@@samiyahussen1120 ግን ሌሎቹም የሆነን ብሄርሲያሞካሹ ተውማለት ይልመድብን
@samiyahussen1120
@samiyahussen1120 2 жыл бұрын
ዋናው ነገር የራሳችንን አመለካከት ማስተካከል ነው ሰውን ወደ ጥሩ መንገድ መምራት
@sintayeubeletenanayemen5819
@sintayeubeletenanayemen5819 2 жыл бұрын
Nice
@cellone8915
@cellone8915 2 жыл бұрын
ደሰ ይላሉ የዛሬዎቹ
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!!!!'
@kiyaa88
@kiyaa88 2 жыл бұрын
sher like sher like sher like sher like
@wondewossendebebe2974
@wondewossendebebe2974 2 жыл бұрын
Sewedate !
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@caalikelbeche2019
@caalikelbeche2019 2 жыл бұрын
First my comment 90nochu baxem ewedelechaw❤❤❤
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 2 жыл бұрын
የሺ ጥሩ ሄደሽ በጣም ቀላሉን የኤፍሬም ታምሩን ዘፈን መሳትሽ ይናዳል እኔ እዚ ኤፍሬም ኤፍሬም እላለሁ ::
@user-vg2zf3vs5f
@user-vg2zf3vs5f 2 жыл бұрын
ግሩም ኤርሚያስን ጋብዘው
@amanelmeloh6830
@amanelmeloh6830 2 жыл бұрын
ሳሚ እንኳን አደረሰህ የማስታወቂያ ው ላይ አለምዬ ነው ሚያወራው
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
ሳሚ ጎሣዬ ተስፈዬ እና ሸዋንዳኝ ሀይሉን አቅርብልን???
@anwarmohamef542
@anwarmohamef542 2 жыл бұрын
"Good Luck For All "
@fddgffjgcjgdf202
@fddgffjgcjgdf202 2 жыл бұрын
የሽ እርጋታሽ ደስ ሲል ክበሪልኝ መስፍኔ ስወድህ ለምን ትቸኩላለህ ትመልሰውነበር
@abelalemuberhe2600
@abelalemuberhe2600 2 жыл бұрын
የዛሬው ደሞ እንዴት ደስ እንደሚል?!!!
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
ዋው መጥተናል ዞላ uk
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@rutharutha3538
@rutharutha3538 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅሮች
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@user-vj4gy6ig6l
@user-vj4gy6ig6l 2 жыл бұрын
ደመላሺ የሚለው የመስፋኔ ዘፋን 👍ነው
@adujonathan4377
@adujonathan4377 2 жыл бұрын
መሰሉ በግምት ነዉ እንዴ 😁😁 ምንም የምታቀዉ ነገር የለም 😂😂
@arditube5698
@arditube5698 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምናደደው ወጣት ናት ግን አንዳዴ ከኔትወርክ ውጭ ትሆንብኛለች የዛሬ ጥያቄ ከባድ አልነበረም ቢሆንም እወዳታለሁ የዋህ ናት
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@fkrtebelachew9400
@fkrtebelachew9400 2 жыл бұрын
መስፈኔ ወይኔ ስወድክ መሰሉ የኔ ውድ
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@konjokonjo3468
@konjokonjo3468 2 жыл бұрын
le Meselu werku Aytenew ysitat
@melebeke6137
@melebeke6137 2 жыл бұрын
1.if yeshi lost the 50 thousand ,hopefully no one will get it the next one year! 2. sile mechereshaw tiyake sami yasebew sijemer mechem lene ye epremin tiyake ayteykegnm bila tisasatalech bilo new yasebew -tesakalet..............i guess ------am i correct sami?
@fatumaadem867
@fatumaadem867 2 жыл бұрын
እንኩን ሠላም መጣችሁ
@mvab3252
@mvab3252 2 жыл бұрын
ያናድዳል #የኤፍሬም ቀላል ነበር 🤦‍♂️💥
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 2 жыл бұрын
Welcome samiye
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 2 жыл бұрын
የመጨረሻውን እኔ መልሼው ነበር
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 2 жыл бұрын
ምርጦች
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@melakuassefa3261
@melakuassefa3261 2 жыл бұрын
ስዕሉ ይገርማል
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 2 жыл бұрын
ዎው
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@user-ns4rt9in4w
@user-ns4rt9in4w 2 жыл бұрын
የ90ወቹ ብቻ ናቸው ደስ የሚሉኝ ያሁን ዘፈን መበላቀጥ ብቻ ነው
@andud9200
@andud9200 2 жыл бұрын
She look like Mseret Mebrata
@yonashenry6446
@yonashenry6446 2 жыл бұрын
Mesfene gen USA menore yetawekiligne abezak😄 anyway dese yemel program new👍
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️☝️
Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1፤ ክፍል 3
56:09
Leyu Tune (Lisa Entertainment)
Рет қаралды 190 М.
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
00:24
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 16 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 42 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 334 М.
"Meles is world class mind" Samson Mamo
16:39
@Lazafitness
Рет қаралды 6 М.
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ነሀሴ-16  2016 ዓም - Abbay News - Ethiopia
19:38
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 20 М.
Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1 ፤ ክፍል 9   ንግስት ፤ ባዩሽ ፤ አዜብ
42:30
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
00:24
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 16 МЛН