በመጨረሻም ልዩና ሆፕ ለየላቸው | Leyu and Mahi

  Рет қаралды 229,912

Leyu & Mahi

Leyu & Mahi

2 жыл бұрын

Habeshan girls talk | በመጨረሻም ልዩና ሆፕ ለየላቸው | Leyu and Mahi
Don't forget to subscribe our channel
We're two best friends conversing about fun, smart, and quirky ideas. Be our friend and enjoy our chats. Our discussions are not limited to a certain idea, so feel free to comment topics. Thank you for being our friend.

Пікірлер: 756
@altayeshyihun1806
@altayeshyihun1806 2 жыл бұрын
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነዉ:: እግዚአብሄርን የማያዉቅም ሆነ የማይፈራ ሰዉ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል:: እግዚአብሄርን የሚፈራን የሚመርጥ ህይወትን መረጠ::
@user-km9rd9vr9e
@user-km9rd9vr9e 2 жыл бұрын
እንደማመር ውደ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
እና አሁን እነዝህ ምናቸው እሚፈራ ነገር አላቸው እራቁታም ሀላ ሸርሙጦች ናቸው ክክክ የክርስቲን ሴቶች ሁሉም አድ ናቸው ከቡና ቤት ሰራተኛ ምናቸው ነው እሚለየው አብሩ በመተኛት ብቻ አደለም ዝሙት ካለባበስም ነው ።
@user-kl8zk4fn1o
@user-kl8zk4fn1o 11 ай бұрын
ትክክል 👌👌👌❤❤
@madinaahmad5384
@madinaahmad5384 2 жыл бұрын
እኔ ያንተን ሀሳብ ነው የምደግፈው ዘመናዊ ነን የሚሉ ሰወች ትዳራቸው ከሶስት ወር አያልፍም አንተ ትክክል ነህ
@funnyclips4661
@funnyclips4661 2 жыл бұрын
እበስሁ ገበርሁ 3 ወር እረ ተው::
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w 2 жыл бұрын
_ሆፕ በጣም ጎበዝ አስተዋይ ነህ😁👍👍 አድናቂህ ነኝ ለሴቶቹ ግን ይሄን ጥያቄ ወደነሱ መልሰህ ብትጠይቃቼው ማለቴ ላንዷ ሴት ሁለት አይነት ወንዶችን ብታቀርብ የተማረውንና ያልተማረውን ማንኛውን እንደሚመርጡ ብየ ሳስብ ተቋረጠ ለማንኛውም ገራሚና አስተማሪ ነው ያነሳችሁት ርእስ ራሳችነንን እንድንፈትሽ ያደርጋል እናመሰግናል ልዩ ግን ዘመናዊነትን አታብዥ ማለቴ ከሁለቱም ጎጂም ጠቃሚም ነገር አለ_
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o 2 жыл бұрын
የድሮ እናቶች ከኛ ካሁን ዘመን ወጣቶ 10000እጥፍ ይበልጣሉ
@addisengeda4194
@addisengeda4194 2 жыл бұрын
በትክክል
@hindmekonen6216
@hindmekonen6216 2 жыл бұрын
Betekekel yaweqeche meslwat newu bemenqaqerwa yedro Enatoche yiqoyulen🙏🙏🙏
@user-sw5hz4xz6e
@user-sw5hz4xz6e 2 жыл бұрын
በትክክል ለዛም ነው በትዳራቸው ብዙ አመታት እሚኖሩት የኛ ዘመን አጉል ስልጣኔ ብለን
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
እውነት ከሆነ ፡ ለምን የአሁኑ ሴቶች እንደ ድሮዎቹ መሆን እይፈልጉም ፧ 🤔
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@@hindmekonen6216 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️☝️☝️
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 жыл бұрын
I have two bachelors, I am a woman, I am a mom, I am a wife, I am a sister, and I live in the USA ........... I still believe my husband should be the head of the house. Because I am sure he can do it much better than I do. We are created to be spoiled, loved, and cared for lets enjoy ours and let a man does his part.
@eskedararega4104
@eskedararega4104 2 жыл бұрын
Exactly...thanks for sharing us
@sitrazee13
@sitrazee13 2 жыл бұрын
Good point
@dadaat7208
@dadaat7208 2 жыл бұрын
good point but I don't agree with the word spoiled.
@Bereket2D
@Bereket2D 2 жыл бұрын
that's ur opinion I respect that but I don't think that should be a default for every woman I think women are as cabable of being the head of the house as much as the men do I have seen it in the very house I grew up in and I completely don't agree with the statement that women are created to be spoiled
@helenmoges3287
@helenmoges3287 2 жыл бұрын
No
@abel1598
@abel1598 2 жыл бұрын
አልተማሩም የምንላቸው ሴቶች ከተማሩት የተሻለ ያስተውላሉ
@muchasaa6168
@muchasaa6168 2 жыл бұрын
የወዱ ደጋፊ ነኝ በጣም ነው የተመቸኝ👌👍
@BeeTube726
@BeeTube726 2 жыл бұрын
The man is very good.
@user-tt6uv9cb9n
@user-tt6uv9cb9n 2 жыл бұрын
እኔም የወንዱ ደጋፊነኝ
@semirahmedwoowwwyamral7058
@semirahmedwoowwwyamral7058 2 жыл бұрын
liyu ene alewulish
@user-km9rd9vr9e
@user-km9rd9vr9e 2 жыл бұрын
እኔም የወዶ ነኝ ደምሪኝ ውደ
@user-km9rd9vr9e
@user-km9rd9vr9e 2 жыл бұрын
@@user-tt6uv9cb9n ደምረኝ ወዲ ሰለሆክ ነው ክክክክ
@helinamengstu8247
@helinamengstu8247 2 жыл бұрын
ባህላዊ ሃይሞኖታዊ መሆን በቃ የፈዘዘች የደነገዘች አረጋችኋት።የምትወደው የማትስማማባት ሀሳብ ይኖራታል።ሰው ከመሆን አልወጣችም።
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
No እሱ እሚፈልገው የኢኮኖሚ ጥገኝዋን ነው እንዳትፈታው
@Romantictiktokvideo....
@Romantictiktokvideo.... 2 жыл бұрын
@@user-qr4hi3zq5p ቢሆንም ሀሳቡዋን ለመግለፅ ዘመናዊ መሆን አይጠበቅባትም
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@Romantictiktokvideo.... demry pls pls
@brainfuel9593
@brainfuel9593 2 жыл бұрын
ሀበሻ አይመስሉኝም
@jemberteshale2246
@jemberteshale2246 10 ай бұрын
እነሱ የሚውቁት የባህላው በምፃፍ ማንበብ ነው 😂 ሲጀመር ዘምናዊይ ለገንዘብ ከሆነ ያግባባናል
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
ዋው የልጁ ምርጫ ትክክለኛ ምርጫ ነው 👌👌👌
@user-vp5pw6kb5u
@user-vp5pw6kb5u 2 жыл бұрын
ሲጀመር በሀይማኖታችን መፋትት የሚባል ነገር አይፈቀድም ዘመናዊነት መሆን በጣም ያስጠላል ሚስት ለባሏ ትገዛ ነው የሚለዉ ቃሉ ወንድሜ ምርጫ በጣም ትክክል ነው 1000%
@user-km9rd9vr9e
@user-km9rd9vr9e 2 жыл бұрын
ደምሪኝ አለም
@yw4039
@yw4039 2 жыл бұрын
Mistun ende ayinu bilen yitebikat yemilew satisemi new yalefishiw😜
@user-qc2vp2sl8y
@user-qc2vp2sl8y 8 ай бұрын
የት ነኝ እማየ😮😂😊
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 2 жыл бұрын
እውነት ቢመርም እውነት ነው ። ሀይማኖቷን እና ባህሏን የምታቅ ሴት ሁሌም የተመረጠች ናት
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 жыл бұрын
ሲጀመር እኛ ኢትዮጵያዊያን ወንዶች በዘመናዊነት ሽፋን እንደ ፌንጣ እንጣጥ እንጣጥ የምታበዛ ሴት ፈጽሞ የመሸከም አቅምም ፍላጎትም የለንም። በአሁን ሰአት ብዙ ትዳሮችን ተጋቡ ብለን ሳንጨርስ ተፋቱ የሚያስብለን ዋናው ምክንያት ዘመናዊነት ያማጣው ጣጣ እና ጣጣ ብቻ ነው።
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 жыл бұрын
እናንተ ልጆች ደስ ትላላችሁ ተመቻችሁኝ ቀጥሉ !!!!!!የልጁ አስተያየትም ትምህርት አለው ትክክል ነው ለ ትዳር እምነትና በሃል አስተዋፆ አለው ይመቻችሁ
@user-cz8th1di7c
@user-cz8th1di7c 2 жыл бұрын
የመጀመሪያዋን ሴት አስተምሮ መለወጥ 100% ይሻላል።ደግሞ "ፍቅር ከእምነት ይጀምራል።እምነት የዘላለማዊ ሕይወት ጉዳይ ነዉና።
@user-ce2sw6id5j
@user-ce2sw6id5j 2 жыл бұрын
ሲጀመር ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ከሱ በላይ ልትሆን አይፈልግም በነገራችን ላይ ደስ ሚል ትምህርት ነው ያቀረባቹት አመሰግናለሁ
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ደስ አይልም ግን ፍቅር ካለ መከባበር ካለ ምንም ችግር የለውም።
@zuzuyoutube292
@zuzuyoutube292 2 жыл бұрын
ልጁ ልክ ነው በእምነቶ ፅኑ ከሆነች በነገሮች ላይ ሀሳቦን መግለፀ ባትችልም አይናፋር ብትሆንም እሱ ግን ወደራሱ ማምጣት ይችላል እሶ ስላልተማረች ብቻ ምንም ነገር የማይሰማት ብሎ ማሰብ ከባድ ነው
@beza3578
@beza3578 2 жыл бұрын
ማህሌት ያልሽው ነገር በጣም ልክ ነው የ ዘመናዊነትን ትርጉም ገብቶሻል ዘመናዊነት ማለት ነፃነትን እንደፈለጉ መጠቀም ሳይሆን ነፃነትን በጥበብ መጠቀም ነው። እናቶቻችን አባቶቻችን እያልን የምንወቅሰው ትላንት ልክ እንደ ዛሬውም ጊዜ ደካማ ጎን ይኖረዋል ግን ዘመናዊ ነኝ ተብሎ አያያዙን ካለማወቅ ድብን ያለ ባላግር መሆን ይሻላል
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ነፃነት ፡ በሃላፊነት ስሜት ሲታጀብ ውጤቱ ያምራል ። ከቴነትን የቀመሰ ፡ ወደ ገጤነት አይመለስም ። 🤔
@selam57364
@selam57364 2 жыл бұрын
እንየም ከልጁ ጋር እስማማለው። ብዝተረፈ ደስ ትላላቹ ሁላችም❤
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
አኩርተከናል። በዚሁ አጋጣሚ የወንዶች ጉዳይ አንዷን እንድትጠብስ እንፈልጋለን 😋✌🏻
@sitrazee13
@sitrazee13 2 жыл бұрын
እኔ ዘመናዊነት መጥፎ ነው ብዬ አላስብም ልጁም ሙሉ ለሙሉ አልደግፈውም ምክንያቱም አሁን ከክፍል ሀገር የመጣችን ምንም የማታውቅ አግባ ቢባል እሺ ይላል ብዬ አላስብም። ወንዶች ብዙ ጊዜ በአይናቸው ነው የሚወዱት ። ሲቀጥል የድሮ እናቶች እንዳላችሁትም ብዙ ስቃይ አይተው ከትዳር መውጣት እንደ ውርደት ቆጥረው ተረግጠው የኖሩ ብዙ አሉ ።እናትህ የተማረች ከሆነች ራሷን መከላከል ትችላለች ትዳር ህመም ከሆነባት ህይወት ምንድነው ።ሌላው ደግሞ ሴት ልጅ ተማረች ማለት ሀይማኖቷ ባህሏ አታውቅም ማለት አይደለም ። ነገሮችን በመነጋገር መፍታት ይቻላል ባይ ነኝ ። ፍቅር ካለ መከባበር መተጋገዝ ይኖራል ነገር ግን ሴት ልጅ ፍችን ፈርታ ተሰቃይታ መኖር አለባት ብዬ አላስብም ።በተጨማሪም አንዱ ትዳር ባይሆንላት ሌላው በፍቅር በክብር ሊያኖራት ይችላል ።
@samrawitsewhareg5070
@samrawitsewhareg5070 2 жыл бұрын
ይመስለኛል መፍታት የቱ ይቀላል የሚለው ጥያቄ ላይ ዘመናዊዋ ላይ ይቀላል ሲባል በኔ አመለካከት በራሶ የቆመች ሴት ከፍቺም በሆላ በራሶ መቆም የምትችል አይነት ሴት ስለሆነች ችግሮቾን ከዛች የተሻለ መወጣት ትችላለች ባይ ነኝ ያቺ ሴት ግን መፍታት የሚከብዳት አስተዳደጎ እና ባህሎ የሚያሳድርባት ተፅኖ ስላለ ካንተጋ በቀላሉ ለመፋታት ከባድ ይሆናል በትንሹ እንኮን ያቺ የባህል ተፅኖ ያለባት ሴት እኮ ባሎን ከፈታች በኃላ እንኮን መልሳ የማግባት ቻንሶ ጠባብ ነው በባህሎ የፈታችን ሴት ብዙ ግዜ የማግባት እድል የላትማ በጣም ሰፊ ጊዜ ሚፈልግ ዕርእስ ነው ያነሳችሁት ብዙ መለት ሚቻልበት ለማንኛውም በርቱ ቆንጆ ነው
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 жыл бұрын
እይ የወንዶች ምርቻ ክባድ ነው ይቀያዩርታል በደንብ አድርገሽ ጠይቂው ልጅ ከወለዱ በሃላ ሌላ ሴት ነው የሚያምራቸው ይሄ መደረግ የልበትም ሌላ በተረፈ ይመቻቹ 👏👍
@seadashawl5632
@seadashawl5632 2 жыл бұрын
ገራሚ ርእስ ነው ያነሳችሁት ደስ የሚል ውይይት ነው ያደረጋችሁት እጥር ምጥን ያለ ምን ላይ ነን ብለን እንድናስብ ለዘመናዊነት የተሥተካከለ እይታ እንድኖረን የሚያደርግ ነው በርቱ ጎበዞት ናችሁ
@leyuandmahi
@leyuandmahi 2 жыл бұрын
Thank you so much
@mollaeshetu4542
@mollaeshetu4542 2 жыл бұрын
አቤት እንግሊዝ አሰመመች እኳ
@sadayoutube1809
@sadayoutube1809 2 жыл бұрын
ያእውናት በጠም ጡሩ ሰው ነህ
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 жыл бұрын
የውነትም ልዩ ሴት ነሽ እኔ ካወኩሽ ጀምሪ እከታተልሻለሁ እድህያሉው ሀሳቦችን በማንሳታችሁ በጣም ጥሩውነው ቀጥሉበት ልዩ እሚገርም ነው እድህያለ ሀሳብ ማንሳታችሁ እራሱው
@zomisintu
@zomisintu 2 жыл бұрын
ማሂ በሳልና ቆንጅዬ ናት። I like her quality. እርጋታዋ አገላለጿ ድምጿ ራሱ የማይሰለች አይነት ነው። She sounds like Roman Befikadu. Good discussion pt.
@leyuandmahi
@leyuandmahi 2 жыл бұрын
Thank u betam😊
@yendale6588
@yendale6588 2 жыл бұрын
" መፋታትን እጠላለሁ፥ ይላል የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር። " (ትንቢተ ሚልክያስ 2:16)
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍጡር የሆነው ሰዎችም ደስታችንን የምንገልጸው ፡ ለጥምረት እንጂ ለፍቺ አይደለም ።
@user-ep4ry7ij9c
@user-ep4ry7ij9c 2 жыл бұрын
የናቶቻችንን ልብ እና ጥበብ ይስጠን. ክፋት በእበልጣለው ስሜት ውስጥ ይወለዳል!
@susuhabswit9578
@susuhabswit9578 2 жыл бұрын
እኔም የተርዳሁት ባለካልቸሯን ነውመምርጥ ፍቅር በሀማኖትን ይጅመራል
@gedyonegeberatsadik6287
@gedyonegeberatsadik6287 2 жыл бұрын
ለልጆች መስመር ይዘው ለማደግ የመጀመሪያዋ ወሳኝ ነች በተጨማሪ ዘመናዊነት ማለት ባላን አና ቤተሰቦን የምታከብር ናት
@user-km9rd9vr9e
@user-km9rd9vr9e 2 жыл бұрын
እንደማመር ውደ
@freedom-sc7wj
@freedom-sc7wj 2 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ነበር 🥰🥰🥰 በመጨረሻ ወደ real life ተቀየረ 😄😄😄👌👌👌
@behonest2617
@behonest2617 2 жыл бұрын
ምታቀርቡት ሀሳብ አሪፍ ነዉ በጣም ነዉ ምወዳቹ በዚ ሀሳብ የሆፕ እና የማሂ ደጋፊ ነኝ
@mamayefikr7414
@mamayefikr7414 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ እኔም ካንተጋ እስማማለሁ!መወያያ ርእሱ ደግሞ ወሣኝ ነው!
@emutube6183
@emutube6183 2 жыл бұрын
በጌታ ምስጥ ብዬ ነው የሰማሁት የልጁ ሀሳብና ምርጫ ተመቸኝ ☺️💗
@Ngsti123
@Ngsti123 2 жыл бұрын
ወንዱ ልክ ነው በኔ በኩል ባህላዊትዋ ሴት ሃይማኖትዋን የምታውቅ ብሆን እመርጣለው
@edenm.6985
@edenm.6985 2 жыл бұрын
Great topic honestly!! I have to agree with Hope on this one. A mix of the two ladies would be great .
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እርእስ ነው ያነሳችሁት ቪድዮው ቶሎ አለቀብኝ ተመችቶኝ እያዳመጥኩ ነበር ከሁለቱ ሴቶች በእምነትዋ ጠንካራ የሆነችዋ የምትሻል ይመስለኛል ምክንያቱም ትዳሯ ላይ ሀዘንም ደስታም ሲገጥማት በብልሀት የማለፍ አቅም ይኖራታል ብዬ አምናለው ልጆቿን ባልዋን ትዳሯንም አክብራ ተንከባክባ ትይዛለች ሀይማኖት ከሀብትም ከእውቀትም በላይ ነው
@user-xt4so6gf3o
@user-xt4so6gf3o 2 жыл бұрын
እኔ የልጅ አሳብ ነው የሚመቸኝ በጣም የሚደንቅ ነው ወንድም አለም
@EthiopianLove1301
@EthiopianLove1301 2 жыл бұрын
I love you both and please take my comment as food for thought. The way you put the questions were a little short sighted. I think it was not appropriate the way you painted the pictures to express your thought process for the topic in a much open-minded way. Also, the way you asked the questions made you emotional enough for you to have to ask the guest to agree to your statement. Lastly, I think you both could have used the ladies in your stories and played their parts to make the conversation more convincing. I love that Liyuya I agree that you want to bring the Modern educated and highly woke Habesha wife to 2022 but please be sure to express what it means to be modern and Ethiopia. I love you too Mahiyes ideas as well. I think you are very thoughtful and I hope you give us a more structured videos in the future. #girlpower#liyuya# Mahieya#habehsagirl
@sejahdima1552
@sejahdima1552 2 жыл бұрын
Leyu and hope you guys are the best. You guys have a connection. Much love. Mahi and leyu look like sisters(ride or die friends). 💞💞arif idea nbr.
@mariaabrehe8483
@mariaabrehe8483 2 жыл бұрын
እኔ ሴት ነኝ ግን የመጀመሪያዋ አይነት ሴት ብሆን ደስ ይለኛል
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ የመካከለኛዋ ልጅ ስታስቀኝ አበድ የምትለዉ ደስ ይለኛል
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
ልዩዬ & ማሂዬ ለብዙ ዮቱብር እና ለተመልካች አርያ እንደምትሆኑ አልጠራጠርም በርቱ ሀሳባቹው በጣም ደስ ይላል ትልቅ ድርጃ ደርሳቹው እንደ ማያቹው እርግጠይናነይን በርቱ 👌👌❤❤❤🔥
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
Marata demry pls
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
@@zaramohamad6294 እሽ
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 2 жыл бұрын
እኔ መሆን የምፈልገው የመጀመርያቱን ነው ተማርሽ አልተማርሽ ሳይሆን እዳውም ካለማውይ ትምህርቱ በመፈሳውይ ከበለጠግሽ በሁሉ እግዚአብሄርን ታስቀዲሚአለሽ ለምን እሱን ካስቀደም ሽ ቀንሽሁሉብሩህ ነው የሚሆነው ፈተና ቢበዛብሽም በመላእክት ጥበቃ ውስጥ ስለሆንሽ አትወድቂም ብወድቂም ትነሻለሽ ለምን መዝሙረኛው ዳዊት የእግዚአብሄር መላክ እግዚአብሄርን በሚፈሩት ሰወች ዙርያ ይሰፍራን ይላን ዘመናዊቷእኮ ጭሩሱንም ሰሜቷን እጅ ትንሽ እኳ ፈሪሀ እግዚአብሄር የላትም ለምን ለስጋዋ ነው ያደረችው ስሞትም ሲኦል ነው በንስሀ በስብከት ካልተመለስች ዛሬደሞ እድሜ ላአባቶቻችን ብዙ መፈሳውይ ትምህርቶች አለ መፈሳውይ ፊልም ብላችሁ በይቱብ ተከታተሉ ብዙ ትምህርት አለው
@user-gq6sf3dk8k
@user-gq6sf3dk8k Жыл бұрын
በጣም እህቴ እኔም እንዳንች ነው እኔም የመጀሪዋ እሴት ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን🙏
@remedanmohammad1307
@remedanmohammad1307 2 жыл бұрын
እኔ የራሴን መልስ ስመልስ የሰዉ ልጅ ዘመናዊነት እንዳለ ሆኖ ሃይማኖት ላይ ደካማ ከሆነች ደስታም ሲኬታ አይታሰብም ሰዉ ዘመናዊነትን ከሃይማኖት በላይ አርጎ ማሰብ የተሳሳተ ነዉ ቀናችሁን በምዝጋና ካልጀመራችሁ ደስታም የለም ከዘመናዊነት በተጨማሪ ለሃይማኖታችሁም ጠንካራ ሁኑ
@hihdiyifhduf1122
@hihdiyifhduf1122 2 жыл бұрын
good idea bro
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ. ምርጥ ጥያቂነው
@netsimekuria8172
@netsimekuria8172 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው ያነሳችሁት ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ውድ እህቶቼ. በመቀጠል ግን የመጣችበትን ባህል፣ሀይማኖትና የሴትነት ባህሪዋን የምታንጸባርቅ ሴት አልተማረችም ማለት አይደለም ሲጀምር ሴት ልጅ ሴት ወይም እናት ልትባል የሚገባው ስልወለደች ብቻ ሳይሆን የወለደችውን ልጅ የእናትነት ስሜትን ሰትሰጠው ነው እናት የምትባለው በተመሳሳይ ሚስት የምትባለውም ለባልዋ ክብር ያላት ሰትሆን ነው እኛ አበሻዊያኖች ደግሞ ይህ መገለጫችን ነው ዘመናዊነት ሲጀምር ትርጉሙን ትንሽ ያዛባችሁት ይመስለኛል…………..
@salaheahmedin8004
@salaheahmedin8004 2 жыл бұрын
የጠበሣችሁ vido በጣም ተበልጠህ ነበር ዛሬ ክሠኸናል እምነት ያላት ሴት ይበልጥ ደሥታን ታመጣለች ዛሬ ያንተ ነኝ
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 2 жыл бұрын
ጎበዝ ወንድ ነህ ትክክል ነህ የመጀመርያዋ ናት አሪፍ ቀስ በቀስ ወደ ሙድ ታስገባታለህ ያቺኛዋ ከባድ ናት
@teketseltsige2011
@teketseltsige2011 2 жыл бұрын
To the incredible person that's seeing this, i wish you all the best in life don't over blame yourself, accept things and go forward. Don't let others define what success is for you. Get up, learn the skills needed and get after it, all the keys to a happy life is in your hands. Keep pushing .
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 11 ай бұрын
I learn a lot from this conversation. Thanks for creating this kind of contents
@yosyasyosyas7045
@yosyasyosyas7045 2 жыл бұрын
እኔ በሆፕ ሃሳብ እስማማለሁ...የመጀመሪያዋ ሴት ጥፋት ከማፈር እና ካለማወቅ የመጣ ሲሆን...አለማወቅን አስታውሰህ መቅረፍ ደግሞ በጣም ቀላል ነው...ሌላው የበላይ ነኝ ሁሉም ነገር ላይ አቻህ የሆነችን ሴት ግን ወደ ራስህ ለማምጣት በጣም ከባድ ነው አይገናኙም...
@Beth_Sim
@Beth_Sim 2 жыл бұрын
After I watched some videos, I am now convinced to subscribe this channel. Always, you bring good topic. May God bless your future.
@seidadier4767
@seidadier4767 2 жыл бұрын
የ ሆፕ ሀሳብ መቶ በመቶ ትክክል ነው
@yeshiethiopia5313
@yeshiethiopia5313 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ኢትዮጵያ በጣም አሪፍ ርዕስ ነው ጎበዝ ቀጥሉበት
@TarikuOlana568
@TarikuOlana568 Жыл бұрын
ዋው ጀግኖች ናችው እን እናንተ አይነት ሰቶች ብበዙ እንደት አርፍ ነበር ሁሉም ሰው ወንድም ሴትም የሚያደርገውን ይደብቃል።እና እናንተ ግን ጀግኖች ናችው ቀጥሉ
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 2 жыл бұрын
ሳቃችሁን ስወዲላችሁ ብቻ ምን አለፍችሁ ሁሉ ነገራችሁ😘😘😘
@kingsolomon1724
@kingsolomon1724 2 жыл бұрын
Finally, they got a good question from him, and they were on the verge of failing, but he answered their topic well.
@Yisaq777
@Yisaq777 2 жыл бұрын
አሪፍ የሀሳብ ልውውጥ ነው እናም ሀሳብ ለመስጠት ያክል የወንድ እና የሴትን ተፈጥሮአዊ ባህሪ ያማከለ መሆን አለበት ብዬ አስባለው
@tsionwoldu652
@tsionwoldu652 2 жыл бұрын
Am agree with him የተማረች ስለሆነች ብቻ ተነጋግሮ መግባባት ትችላለች ብሎ ማሰብ ድክመት ነው ስንት ተምረው የሰው ቤት የሚያፈርሱ አሉ ስለዚህ ትክክል ነህ በያዝከው ቀጥል
@Titay2348
@Titay2348 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ወንዶች ናቸው እኮ የጠፉት. ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት
@abrahaaraya6501
@abrahaaraya6501 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም Leyu and Mahie ርዕሳችሁ በጣም ወቅታዊና ኣስተማሪ ነው። በጣም ውይይቱ አስፉት
@esayiyasmengistu5516
@esayiyasmengistu5516 2 жыл бұрын
wow...I like the title and your are amazing...keep it up.
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 2 жыл бұрын
ሲጀመር ከወንድ በላይ የሆነች ሴት በጭራሽ ባሏን ቁጭ ብላ አታወራም እኛ ከበለጥን ከኔ የሚበልጥ እንጂ የምያንስ ወንድ በጭራሽ አልፈልግም ደስም አይለኝም
@user-ul5sq9uj4q
@user-ul5sq9uj4q 2 жыл бұрын
ሆፕ በበበጣጣጣምምም ትክክል ነህ። ልጆቹ ላለመረታት ነው የሚጮሁት ባህሪያቸውም ስለሆነ ፣ ግን ወደ ትክክለኛ መንገድ ላማምጣት የመጀመሪያዋ ሴት በጣም ቀላል ናት።
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 2 жыл бұрын
ወንዱ ምርጫዉ ልክ ነዉ አብዛኛዉ ወንዶች ሊመርጡት የሚችሉትን ነዉ የመረጠዉ ለመጀመሪያ ግንኙነት ሪያሊቲዉ ግን ይዘዉ ሚገኙት ሌላ ነዉ ። የመጀመሪያዉ ምርጫ ላይ ያስቀመጣቿት እንደፋራ ነዉ ወንዶች ሚያይዋት አይፈልጓትም ወንዶች በመጀመሪያ እይታ ይሸዉዳሉ ትዳር ዉስጥ ሲገቡ ይቸገራሉ
@aleweyaali755
@aleweyaali755 2 жыл бұрын
ሀይማኖተኛዋን አግብተው የተማረችዋን በውጪ ያስተናግዷታል አብዛህኛው ወንዶች
@leyuandmahi
@leyuandmahi 2 жыл бұрын
🤣🤣
@ziaminmedia7587
@ziaminmedia7587 2 жыл бұрын
እንየም ከልጁ ጋር እስማማለው። ብዝተረፈ ደስ ትላላቹ ሁላችም
@user-hv6ke1nh3p
@user-hv6ke1nh3p 2 жыл бұрын
100/100የወዱበጣምጥሩአካሄድነው
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ማሥተማር ይቻላል ሁሉን ነገር
@user-lm8ul2ff5f
@user-lm8ul2ff5f 2 жыл бұрын
Betkikil wenetun naw yasu asab betam temchtgnl Thanks 😘🥰😘🙏
@bbdone7805
@bbdone7805 2 жыл бұрын
ወንዶች በ እዉቀት የምትበልጣቸዉን ሴት ማግባት ይፈራሉ
@henoklegesse405
@henoklegesse405 2 жыл бұрын
ማናት በልጣ ያጣች ወሬኛ
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ምክንያቱም ፡ አብዛኛውን ጊዜ ሴቶች ፡ በእውቀት ፣ በገንዘብ እና በእድሜ የሚበልጡትን ወንድ ስለማይመርጡ ሊሆን ይችላል ። 🤔
@user-sl5hl8em1v
@user-sl5hl8em1v 2 жыл бұрын
ሰላማቹህ ይብዛ እደኔ ያልተማርቹው ብትሆን ንም ማስተማር ይቻላን በሀይማኖቶ የፀናይ ብትሆን
@rahel8646
@rahel8646 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ጥያቄ ነው እኔም የምደግፈው የሆፕ ምርጫ ነው
@user-dp8ev6fu8h
@user-dp8ev6fu8h 2 жыл бұрын
እውነት አንዲናቺሁ ደስስትሉ አላህ ይጨምርላቺሁ
@tewodrosalemayehu6489
@tewodrosalemayehu6489 2 жыл бұрын
It was wonderful discussion ,I wish I have the one with fear of God
@richtube5245
@richtube5245 2 жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነዉ እዉነት ቀጥሉበት
@asegidabebe6174
@asegidabebe6174 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሕ bro. ትዳር ጨዋታ አይደለም
@banjibanji425
@banjibanji425 2 жыл бұрын
የመጨረሻው በጣም ደስ ይላል ለኔ ግን ወንድሜ ተመቸኝ 👍👍👍👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️
@hamdanalmazme8821
@hamdanalmazme8821 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ሀሳብ😍
@meronmulugeta4711
@meronmulugeta4711 2 жыл бұрын
First of all the topic is interesting the thing that I observe from hope is that he like to show his power over a woman that is why he don't want to be with the modern woman he knows that he can't handle at this point am with leyu
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
Understanding and implementing the natural gender roles will keep Hope alive. 🤔 ተስፋችን ይለምልም ፦
@guragetina8105
@guragetina8105 2 жыл бұрын
ሁለታቹ ሀሳብ አሪፍ ሃሳብ ነው ግን ምንም ያልተማርች ሴት በጣም ስቅ አደጋቻት እኮ ወይ እናተ ግን በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነበር በርቱ
@hssh9490
@hssh9490 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ሀሳብ ነው
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j 2 жыл бұрын
ሆፕ ትክክል ነክ 🌹
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ተስፋ ፡ ሁልጊዜ ትክክል ስሜት ነው ። 🤔
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ሀሳብ ነው ሆፕ ዋው ጎበዝ ነህ
@abdusemed1204
@abdusemed1204 2 жыл бұрын
ከጥያቄው አንጻር መልሱ ቅርብ ነው ያልተማረችውን ማስተማር ቀላል ሲሆን አለመማሯ ለትዳር መስፈርትም አይደለም ዋናው መስፈርት እሷጋ ነው ያለው ባሏን የምታከብር ሃይማኖተኛ 'ና ባህሏን የምታከብር በዚህ ግዜ አለች ግን ? ካለች እየፈለገሽ ነው በሉልኝ 🙃
@mekiyahussen8986
@mekiyahussen8986 2 жыл бұрын
እኔ ስትነገሩም ሀርካታችሁም አላማርኝም ርጋ በሉ
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 жыл бұрын
ልጁን አደንቀዋለሁ ሤቶቹ ግን ግዲ ዘመናዊነን ዘመናዊቷል ምረጥልን ይመሥላል ክርክራችሁ
@DedefoOgeto
@DedefoOgeto 2 жыл бұрын
Nice topic, you can use this as a research and hope there will next episode. Here there is 2 attitude, male(masculine) & female( feminine). I know the best real life testimony. This can save so many relationships.
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
በጣም ደሰትላላቹ ምርጦች እኔም ሁለተኛዎን ሴት መሆን እፍልጋለው ባህሌን አወምናቴን መጠበቅ
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 2 жыл бұрын
ምርጥ.ውይይት.ምርጥ.እርስ.የኔ.ማሮች.ጀግናዎች.
@emaelafworku2255
@emaelafworku2255 2 жыл бұрын
በሉ እናቶቻችንንማ መቼም አትደርሱባቸውም
@yosephtekle9904
@yosephtekle9904 2 жыл бұрын
" የተማረችው" የምትባለው ብዙ ጊዜ when we want to make critical decisions she is the one who concider herself more smartest and intelligent . So we ended up aguing all day and everyday. Fact
@mesiferede
@mesiferede 9 ай бұрын
ደስ ትሉኛላች ሸሌ ነገር ናችህ
@RahelBekele-ch4eo
@RahelBekele-ch4eo 3 ай бұрын
የመጀመሪያዋን ሴት ለማስተማር በጣም ቀላል ነው ነገሮችን ለማወቅ ለመማር ሁሌም ዝግጁ ትሆናለች ለቤተሰብዋ ደስታ ሚስት ብቻ ሳትሆን ጥሩ አናትም ለመሆን ነው ፍላጎቷ
@memeaddis7928
@memeaddis7928 2 жыл бұрын
ቆንጆ topic ነዉ ግን feminism የሚባል ነገር ይመጣል ሴቶች በራሴ ሁሉን አረጋልሁ I don't need a men ይባላል ከዛ ልጆች ያለአባት figure ያድጋሉ and also ሴት ለሴት ideology የመጣው ከዛ ነዉ በዬ አስባልሁ ስለዚህ መፋታት ካለባቸው በሌላ case እንጂ ሴት የበላይ ልሁን ማለት አልደግፈውም
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
ማሪምን ሰትይ ሰታምሪ የኔውድ❤😍
@tilahunadmasu132
@tilahunadmasu132 2 жыл бұрын
The topic is good! Your ideas are correct in its way but, for most male or boy the idea of hope is acceptable...
@rehyaresamalejreh3582
@rehyaresamalejreh3582 2 жыл бұрын
Wow melaregeh hayemanot bahelwan Yametekatalawa yaletamarahew tebaletalah batemarem edalaw temaralah Yatamarahew gen asehagare tehonalah salamun yabezaleh wadem👏😍😍😍
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️☝️☝️
@barudaesayas3961
@barudaesayas3961 2 жыл бұрын
mahiye tnx wanawun neger tekiseshiwal...;;fereha egziabher'
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 2 жыл бұрын
እረ አታስጨንቁት 😂😂
@Romantictiktokvideo....
@Romantictiktokvideo.... 2 жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ ልዩ fall in love with hope yemr i'm sure ድብን ያለ ፍቅር ነው የያዘሽ ውበትሽ ደግሞ የሌለ ጨምሯል😍😍mahi ደግሞ በጣም የበሰልሽ ልጅ ነሽ ነገሮችን ምትረጂበት way ይለያል hopen ነበር እየደገፍኩት የነበረው እና የሆነ ሰአት አሳምነሽኝ ነበር ግን አንቺም ሀሳብሽን ቀየረሽ
ሴቶች ጉዳችሁን ስሙ!!!/Ladies this is for you!!!
30:16
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 78 МЛН
አዝነናል😢 ሰርጋችን ለምን ተሰረዘ?
16:39
ቨርጂኒቲዬን ወስዶ ዘጋኝ🥺🥺🥺
26:15
Leyu & Mahi
Рет қаралды 79 М.
ቤተሰቦቼ HIV አለባቸው…
21:09
nebilnur
Рет қаралды 397 М.
ካልሲዉ ይሸታል ምን ላርግ🤔🤔🤔
38:21
Leyu & Mahi
Рет қаралды 63 М.
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 85 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 4,3 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 24 МЛН
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24