አሊ በርኬ- ያልተዘመረለት ጀግና|etv

  Рет қаралды 103,789

EBC

EBC

4 жыл бұрын

አውደ-ሰብ አሊ በርኬ- ያልተዘመረለት ጀግና
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 186
@beewnetlenager2674
@beewnetlenager2674 4 жыл бұрын
ይህን በማቅረባችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ይህን ሰው ከተደበቀበት ፈልጋችሁ በማቅረባችሁ የአገራችን ባለውለታ ናችሁ፡፡ የአገራችንም ታሪክ ተቀብሮ እንዳይቀር እድርጋችኋል፡፡ ምልበል ደስ አለኝ!!
@alexanderzenebe6136
@alexanderzenebe6136 4 жыл бұрын
ሚሊሻ አሊ በርኬ ታሪክህን የማውቀው በአዲስነገር ጋዜጣ ጥቅምት 28 2002 ዓ.ም ነው። ያኔ በጣም ነበረ ያለቀስኩት። ዛሬ ጊዜ ደርሶ ታሪክህ ስለታወሰ etvን አመሰግናለሁ።ጀግናችን በሰራኸው ገድል ሁሌም በልባችን ትኖራለህ።
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 4 жыл бұрын
የዚህን ጀግና ስልክ አግኝቼ ደውዬለታለሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ እርዳታም እንደማደርግለት ያቅሜን ቃል ገብቼለታለሁ ::
@ahmedabdu8234
@ahmedabdu8234 3 жыл бұрын
ቁጥሩን ሥጠን
@abdllog1723
@abdllog1723 4 жыл бұрын
ወላህ ይህ ጅግና ታርክ በሰማሁት ሌሊት እሰከ 9 እንቅልፍ እምቢ ቢሎኝ እጅግ በጠም ያለቀሰኩት ወያኔ በእሰር ቤት ከፈፀሙት ወንጀል ሁሉ የአገር ጣላት መሆናቸው በዝህ ጅግና በላይ ምን ምሳሌ የለም። ወይኔ አገር ይህውሌታሸ።
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያና ውድ ልጇ አሊበርኬ የትውልድ መኩሪያና መከበሪያ የነበሩት በታሪክ አጋጣሚ በባንዳ ዎች እጅ ላይ ወድቀው ዛሬም ሲንገላቱ ከማየት በላይ ምን የሚያም ነገር ይኖር ይሆን ?
@yimerchekole2551
@yimerchekole2551 4 жыл бұрын
በእዉነት ያስለቅሳል የደማልሽ ቀርቶ ያቆሰለሽ በላ ይሉሀል ይኼ ነዉ ፡፡ አሁንም ትክከክለኛ አስተዳደር ካለ በሌብነት ከተዘረፈዉ ንበረት የ30 ዓመት ታስቦ እንዲካሰዉና ወደ ነበረ ክብሩ መመለስ ይገባዋል፡፡
@tffkkk2035
@tffkkk2035 4 жыл бұрын
yes!
@wondoseenmengistu4583
@wondoseenmengistu4583 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና አሊ በርኪ ! በዚህ ፕሮግራም ሙሉ የጀግንነት ታሪክህን አወቀሁ ! እጅግ በጣምም ደስ አለኝ ፡፡ ለልጆቼ ከምነግራቸው የጀግና ውሎ እና ህይወት ታሪክ ያንተ የከበረ ይሆናል፡፡በተለይም እኔ በነበርኩበት አካባቢ እንዲህ ተረስተህ፤ተርበህ፤ክብርህ ተነክቶ መኖርህ እጅግ ያሳዝነኛል፡፡ ግን እንኳንም እግዚአብሔር በህይወት አቆየህ፡፡
@mesfinkebedegonfa580
@mesfinkebedegonfa580 4 жыл бұрын
Schools in Ethiopia should teach the glorious victory of our soldiers over Said Barre forces
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 4 жыл бұрын
አይ ወያኔ ምን ዓይነት ህሊና ነው ያላቸው ይህን ጀግና እንዲህ ያረጉት
@mesfing3306
@mesfing3306 4 жыл бұрын
Thanks remembering our great heroes !!
@getabirru705
@getabirru705 4 жыл бұрын
የዚሕን ጀግና ታሪክ እስካሁን ባለመስማቴ አዝናለሁኝ። በሕይወት ካለ ያለበትን ሁናቴና ስልኩን ብታስታውቁኝ በጣም አመሰግናለሁኝ። ከሲያትል፣ ጌ፣ ብሩ።
@hailemariammamo1051
@hailemariammamo1051 4 жыл бұрын
geta birru @ geta birru me too please
@jtngeneralinvestment79
@jtngeneralinvestment79 4 жыл бұрын
Please if you get his number send to me through this email jtninvestj@gmail.com I wanna to help him
@jemahm2000
@jemahm2000 4 жыл бұрын
@@hailemariammamo1051 +251-911-59-32-58 አሊ በርኪ - someone has posted down on this comment thread. Verify at self.
@jemahm2000
@jemahm2000 4 жыл бұрын
@@jtngeneralinvestment79 +251-911-59-32-58 አሊ በርኪ - someone has posted down on this comment thread. Verify at self.
@beedeyemanu4185
@beedeyemanu4185 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ብድሯን ይክፈልህ እንጅ እኛማ እንዲህ ሆናችሁ ያቆያችሁዋትን ሀገር በጎጥ እየተባላን ልንተላለቅ ተዘጋጅተናል::
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
ኢቲቪ እባካችሁ አካውንቱን ወይም ስልኩን አታች አርጉልን
@tamirayehuwondimageng9378
@tamirayehuwondimageng9378 4 жыл бұрын
+251-911-59-32-58 አሊ በርኪ
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Betam enamsgenalen
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 4 жыл бұрын
የኢትዮጲያ የላቀ የጦር ሜዳ ጀብዱ ኒሻን የተሸለመ ጀግና ኢትዮጵያዊ የኦጎች ጌታ !! ክብር ይገባዋል !!!
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 4 жыл бұрын
👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿 ታማኝ በየነ 👏🏿👏🏿👏🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏🏿
@sisaydemessie6524
@sisaydemessie6524 4 жыл бұрын
tamane beyene please open GoFundMe Ethiopian Hero Ali Berki .
@EBCworld
@EBCworld 4 жыл бұрын
+251-911-59-32-58 አሊ በርኪ
@zrunf123
@zrunf123 4 жыл бұрын
Ail berk
@user-hh1fl7ym4i
@user-hh1fl7ym4i 4 жыл бұрын
ጀግና ማይከበርባት ሀገር
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 4 жыл бұрын
ያልታደለች ሀገር ለጅግኖችዋ ይሄ አልነበረም ክፍያቸዉ ያሳዝናል በጣም
@beshirbeshir1626
@beshirbeshir1626 4 жыл бұрын
በጣም ያሰዝናል ።
@tegalmbetametlekethemerttb3494
@tegalmbetametlekethemerttb3494 4 жыл бұрын
አረ ዶ/ር ኣብይ ጋር ኣገናኙት ባካቸው በጣም ያሳዝናል
@bahunegn
@bahunegn 4 жыл бұрын
እኛ ሁላችን ተባብረን በወር እንኳን በትንሹ ሃያ ዶላር በወር ብንልክ፣ የተሻለ ነው፤ መንግስት ለእንደእሱ ጀግኖችን የሚያይበት ህሊና ያለው ኣይመስልም።
@bahunegn
@bahunegn 4 жыл бұрын
ወገን፣ ተባብረን ካልሆነም በግል ልንረዳቸው ያስፈልጋል። ይህንን ቪዲዮ ያቀነባበራችሁ ኣሊ በርኬን ልናገኝበት የምንችለውን መንገድ ብታሳውቁን፣ በኢትዮጵያዊነት ስም እጠይቃለሁ።
@user-ou2pd2wq8t
@user-ou2pd2wq8t 4 жыл бұрын
የኔም አያት ጥይት በሆዱ አለዉ አንዳደ ትወጋዋለይ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@sahra4091
@sahra4091 4 жыл бұрын
Yaa Ali Barke, Gotaa ilmaa gotaa. Our hero.
@meelba-tube8869
@meelba-tube8869 4 жыл бұрын
Galatoomii Sabboontittii sabaa!.......
@user-xp8dw1fu7j
@user-xp8dw1fu7j 4 жыл бұрын
His fight for Ethiopia don’t talk shit your ugly politics
@samhabesha1203
@samhabesha1203 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናሉ
@zack1388
@zack1388 4 жыл бұрын
ኩራታችን እውነተኛ ጀግኖቻችን በልባችን ለዘለአለም ትኖራላችሁ። ከአድዋ ጀግኖቻችን ቀጥሎ የእምዬ ኢትዮጵያን ዳር ድንበር በእሳት ውስጥ አልፋችሁ ሀገር የጠበቃችሁ በደርግ ዘመን የነበራችሁ ጀግኖቻችን ታሪካችሁ ለዘለአለም ሲወሳ ይኖራል። ፈጣሪ ሆይ መከራችንን ተመልከት
@selamlehulum7768
@selamlehulum7768 4 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ እንደነ ተፈሪ ባንቴ አክሊሉ ሐብተወልድና አሊ በርኪን የመሳሰሉ የበላች ሀገር እንዴት ልትባረክ ትችላለች ? ገና ገና የፍዳ ጊዜ ትከፍላለች ግፏ ብዙነው
@mebonitube7991
@mebonitube7991 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያ ለማን ይሆን የምት ሆኝው ጀግኖችሽ እና እውነተኛ ልጆችሽ ስለተገፉ ይሆን ዘሬ ወንድም ወንድሙን እንደጠላት የሚያየው ይቅር በይን አገሬ፡፡
@berukn7732
@berukn7732 4 жыл бұрын
Respect! as a soldier i know folks like him are the Audie Murphy of the lot. He is the one percent that is a natural hunter.
@werkewerke5236
@werkewerke5236 4 жыл бұрын
ወንድም እና እህቶቼ በሀገራችን ሙት አይወቀስም ወኛኔ ምንም በቁሙ ቢሞትም እንኳን የግራዚያኒ አምሳያ ቢሆንም ከትከሻችን እንደ አቧራ አራግፈን ጥለነዋል ወደፊት በቀና እና በመተሳሰብ እንራመድ
@geteayelehabteselassie6824
@geteayelehabteselassie6824 4 жыл бұрын
Werke Werke yeh sew gen almotem ye hager baleweleta new. hulum Ethiopiawi yebekulun liredaw yigebal.
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 4 жыл бұрын
በንእባ ጨረስኩት ጀግና አባቶቻችን ለባዲራዋ አጥታቸዉን ከስክሰዉ ዛሬ በመንደር ባዲራ እደቅርጫ ተከፋፍለዉ ወንድሙን በሚርድበት ግዜ ላይ መድረሳችን ሳያዩ የሞቱ ምንኛ ታደሉ ታማኝ በየነ እግዚር ይስጥክ አሊ በርኬ ትዉልድ አይረሳክም 😢😢😢😢💚💛💓💪💪
@yy-ut3dh
@yy-ut3dh 4 жыл бұрын
abiy Ahmed please please help Ali berke
@hailemariammamo1051
@hailemariammamo1051 4 жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ነገር ግን ኢትዮጵያውያን እኝሂን ጀግና ካሁን በሆላ ቀሪ ሂወታቸውን ለመደገፍ ቃል እንግባ :: የስልክ ቁጥራቸውን በእግዚአብሔር ስም ላኩልኝ በታሪክ ተወቃሽ መሆን አልፈልግም please please
@niftalem9358
@niftalem9358 4 жыл бұрын
+251-911-59-32-58 አሊ በርኪ
@hailemariammamo1051
@hailemariammamo1051 4 жыл бұрын
A ZYAN @A ZYAN Thank you 🙏!!
@johannesman9504
@johannesman9504 4 жыл бұрын
ALI BERKI THE BLACK LION OF ETHIOPIA WE NEED TO RESPECT ONE OF OUR HERO LONG LIVE ALI BEKRI WE NEVER EVER FORGET THOSE WHO LOST THERE LIFE FOR THE UNITY O ETHIOPIA . EVERY BODY CAN UNDERSTAND WHAT WOYANES DREAMS TO ELIMINATE THE UNITY OF ETHIOPIA AND ETHIOPIANS HERO
@biggiesmallz6179
@biggiesmallz6179 4 жыл бұрын
ኣይ ወያኔ የታሪክ ፈንገስ እኮ ነው። በበታችነት ስሜት የተሰቃየው መለስ ዘግናይ .......የግል በቀሉን በትላልቅ የአገራችን ጀግኖች ላይ ሲፈፅም የኖረው ነበር......የኔ ጌታ ምን ይሳነዋል በድንጋጤ ገደለልኝ
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 4 жыл бұрын
**አንድነት ሀይል ነው፣ ከዚህ እንማር እናመሰግናለን ጋሼ**
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 4 жыл бұрын
How can we meet him, I heard this with tears what a sad story, ይህ ትልቅ ግፍ ነው። ውድ ሻለቃ ጀግናን ማዋረድ ውጤቱን በአይኖት ላሳዮት እግዚአብሔር ይመስገን።
@mulukenkebede5361
@mulukenkebede5361 4 жыл бұрын
This Hero was living on street weither you bilieve or not....He deserves Appartment like others live in summit...Ayi Ethiopia
@getagethon3033
@getagethon3033 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው አዲሱ የኦነግ መንግስት እንደ ውያኔወች በሴራና በተንኮል በጥላቻ ካልተሞላ ለናት ሀገራቸው አኩሪ ስራ ስርትው ውድ ህይወታቸውን የሰጡላት ብሄራውይ ጄግኖች በሙሉ በባትሪ እየፈልገ የሚፈልገውን ተገቢ ክብርና መንከባከብ ካደረገ ይህም ትልቅ ነገር ነው ይህ ዝግጅት እውን ለትራ ስሜት መቆስቆሻ ፕሮፓጋንዳ ካልሆነ በርግጥ ይህን የኢትዮጵያ ብሄራውይ ህግን ከጠቀመ ትልቅ ነገር ነው ሚሊዮን ተመልካቾች ልብ ያላላችሁት ነገር የጄግና ሜዳት ሽልማት ላይ የጄግናው ስም ያኔ ርግጠኛ ነኝ100% ስሙ በቁቤ አልተፃፈም ይህ መንግስት ውል ቴልቢዝን በቁቤ የተፃፋ ነግር ፈብርኮ ማሳየቱ ያው አልዞሩም ሼሹ የውያኔወች አይነት ተራ የፕሮፓጋዳ ፍጆታ ይመስላል ይህ ብሄራውይ ህግን ጡሮታው መብቱ ትብብር ካየን እናመስጋናለን
@futureethiopia7807
@futureethiopia7807 4 жыл бұрын
you will sever alot what you evil grand weyan did on people of ethiopia
@Menelik27
@Menelik27 4 жыл бұрын
ወይ አገሬ ወይ ወንድሜ ወይ ኩራቴ እናንተ በከፈላችሁት ደም ነው አገራችን የቆመችው የዛሬን እያርገውና እንዴት አንጀቴ እንደተቃጠለ ወይ ነዶ ኢትዬጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ።ለማን አቤት ይባል ብዙ አሉ እንዲህ ድምፃቸው ሳይሰማ የትም ወቀድቀው የቀሩ እሳቸው ባይሆን ከብዙ ድካም ቡሃላ ሚዲያ አገኛቸው።በዚህ ጉዳይ መንግስት ነኝ ካለ ወያኔው ዕብይ የሱ ማንነት ስለማይታወቀኝ ነው እንደዛ የምለው ቢረዳቸውና ጡረታ ላልተደረገላቸው ጥሪ አድርጎ ባይጠቅማቸውም ብዙ የጡረታ መብታቸውን ቢያስከብርላቸው።ለማንኛውም የሳቸውን የባንክ ቁጥር ብትፅፉልንና የምንረዳቸው ካለ ብንተባበራቸው በጣም በጣም ነው ያዘንኩት😭😭😭
@Johnny-k7s
@Johnny-k7s 4 жыл бұрын
ኣይ ኢትዮጵያ የጀግና መልስ
@user-ww8vy6hk4r
@user-ww8vy6hk4r 4 жыл бұрын
አላህ ጤናህን ይስጥህ
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 4 жыл бұрын
#ETV የጡረታ መ/ቤትንና አሊ #በርኬን በህዝብ ፊት ለፊት በማቅረብ የዚህን የኢትዮጵያ ጀግና ቢያንስ #የጡረታ #ጥቅሙን ለማስከበር #የሚያቅተውን አንዲት ነገር ብቻ #ETV ቢጠቅልኝ? (ደሞዝተኛው ነው ጋዜጠኛው አልፈርድበትም) #ስንትና ስንተ ዝባዝንኬ ለሀገርም ለሰውም የማይጠቅም ቢሆን ETV አገናኝቶ ያወያይ ነበር።
@lubabakalela652
@lubabakalela652 4 жыл бұрын
ይገርማል
@user-cd2on4fj8w
@user-cd2on4fj8w 4 жыл бұрын
አይይይ ጀግናዬ እኔ ልሳቃይ እንባዬን ነወ ያመጣወ
@tadpet8817
@tadpet8817 4 жыл бұрын
...አምላክ ማረን
@genetkassahun821
@genetkassahun821 4 жыл бұрын
O fetari edema yeseten ante talak sew⚘⚘⚘🙏🙏🙏 😥
@asfawwassie3257
@asfawwassie3257 4 жыл бұрын
Great Hero !!ALI BERKI
@endedendale6968
@endedendale6968 4 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ አገሬ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ።ወያኔ ፍርዱን ይስጣቹ አምላክ
@demsewmitikuteferra4460
@demsewmitikuteferra4460 4 жыл бұрын
ኢቲቪ ምን አስቦ ነው ይችን ያቀረባት?
@shsvssbshs4476
@shsvssbshs4476 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ለምን ሰብኣዊ መብት ሄዶ መንግስትን አይከስም ?
@kedirdilgeba5662
@kedirdilgeba5662 4 жыл бұрын
ጀጊኖቸችን ጀጊነ በነቴም ጊዜ ቀረ የዘሬ ጀጊኖች
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 4 жыл бұрын
ወይኔ የሀገር ጀግና በእነዚሀ ቆሻሻ የታሪክ አተላዎች ሀገር ሻጭ ጥንብ ወያኔዎች እጅ ወድቆ መጫወቻ ይሁን it's very sad ! Then now የጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ መንግሰት እንዴት መፍትሔ አጣለት? በጣም ያሳዝናል።
@nebilumer5293
@nebilumer5293 4 жыл бұрын
ያሳዝናል! የእውነት አለቀስኩ
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 4 жыл бұрын
መንጌ ብወዱትና ቢያከብሩትም እሱን ፍለጋ ሄቴል ድረስ አይሄዱም ትንሽ ተጋነነች በተረፈ አሊ የጀግናም ጀግና ነው።
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Yaselekesale betam fetare yeferd
@yilmaaklilu9482
@yilmaaklilu9482 4 жыл бұрын
አሊ የወንዶች ቁንጮ ለመሆኑ ባሁኑ ሰዓት የት ነው ያለኽው? እባክህን ላይህ እፈልጋለሁ እንዴት ላገኝህ እችላለሁ:: እኔ አሜሪካን ሀገር ነው ያለሁት በዚህ ስልክ ቁጥር ብትደውልልኝ ልንገናኝ እንችላለን:: 901-336-9040 ሥሜ ይልማ አክሊሉ ይባላል የአየር ኃይል ባልደረባ የነበርኩ ነኝ አሁን ግን በጡረታ የምኖር የ 71 ዓመት ሽማግሌ ነኝና ደውልልኝ::
@garyaqaan7174
@garyaqaan7174 4 жыл бұрын
Ethiopia is dreaming we will never except such thing we Somalia Ethiopia have our land Ogaden which we will not give up that land, Hopefully we will get our land back from Ethiopia & Kenya *WE ARE LIONS OF AFRICA* 🦁🦁💪
@samiabi3029
@samiabi3029 3 жыл бұрын
😂😂🤣🤣🤣🤣 ass hole
@ahmedabdu8234
@ahmedabdu8234 3 жыл бұрын
ጀግና ሲሰቃይ ያመኛል
@TheDanishow12
@TheDanishow12 4 жыл бұрын
Dr Abiy has to ask appologize for this historical hero and support finacial healthy care etc,
@tamsterethio9941
@tamsterethio9941 4 жыл бұрын
Wow,,!!!
@bezawitethiopia7701
@bezawitethiopia7701 4 жыл бұрын
Ay Ethiopia 😭😭😭😭😭😭
@mariamiphone7875
@mariamiphone7875 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል
@elias21w
@elias21w 4 жыл бұрын
I was in tears while listening to this story. Where is this hero, how can we reach him to do some little thing ?
@user-ou2pd2wq8t
@user-ou2pd2wq8t 4 жыл бұрын
እፍ ይመችህ አቦ ጀግና
@ethiomo2033
@ethiomo2033 4 жыл бұрын
Please Tamagn , go a head with “ go fund me” for this hero,Woyne
@samuelkebede4231
@samuelkebede4231 Жыл бұрын
ብልፅግና ደግሞ "ቤት እንሰጥሀለን" ብለው የምርጫ ቅስቀሳ ሰራበት እና ሜዳላይ ጣለው!! ቤቱንም ሳይረከብ ሞተ!! ታድያ እች ሀገር ምንተስፋ አላት??😢😢
@anuwartofiq8017
@anuwartofiq8017 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meronberhan2395
@meronberhan2395 4 жыл бұрын
Mesken yene jegena😢
@sahra4091
@sahra4091 4 жыл бұрын
These are the curses of Ethiopia, Ethiopians never cared about their people, the land is what they die for. Look at Millions of Ethiopia children taken by foreigners, The Ethiopian workers in Middle eastern, The hundreds of thousands suffering in neighboring countries. Come on.
@adydani2046
@adydani2046 4 жыл бұрын
Enezhi kimalamoch leboch mech jegna yakalu?
@1benyam1
@1benyam1 4 жыл бұрын
what a shame for wyanea and also Abiy government too. Ali needs respect he is the most Honorable person for our time. God still remain him long age to mock your bloody egotistic personality. Ali is our Ethiopian Hero Ali is a Hero Ali is a hero he demand being respect. not to wish make statue after he passes. give attention now....... long live ALiIIIIIIIIIIIIIII.
@hg1392
@hg1392 3 жыл бұрын
Jegna 😍😍😍
@askagebre5487
@askagebre5487 4 жыл бұрын
ETV STILL 🙊🙊🙊🙊🙊........... WHY NOT BEFORE HE IS THE HERO OF ETHIOPIAN morthan pastor abye and lebawe meles
@jsidbehx6813
@jsidbehx6813 4 жыл бұрын
እዉይይይይ አሁንም አለ ልጁ አይይይይይ
@user-iy5rc6yd5q
@user-iy5rc6yd5q 4 жыл бұрын
💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇪🇹💋💋💋💋
@mahamadhasam8518
@mahamadhasam8518 4 жыл бұрын
ምን አይነት ተአምረኛ ጀግና ነው
@oytatvadal2841
@oytatvadal2841 4 жыл бұрын
በወቅቱ በኤረር ከተማ በኢድ ሶሏት ላይ እያሉ በሚሳኤል ተደብድቦ የበጅምላ የተገደለው ከ500 በላይ የአፋር ህዝብ ታሪክ ማን ይዘክር??😭 ደሞ ከዛ ቀን ጀምሩ የአፋር ህዝብ ግዛት ና ክብር በወራሪው ሶማሌ እየተወረረ ነው እስካሁን ! ኢትዮጲያ መንግስትም ለአወራሪው ድጋፍ እየሰጠች ትገኛለች !!😭
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 4 жыл бұрын
Etv. እባካችሁ ስልኩን ስጡኝ እባካችሁ
@abdilahiali4668
@abdilahiali4668 4 жыл бұрын
We love soomaalia🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴💚💚💚💚💛💛💛💚💚💚
@ashusahle2773
@ashusahle2773 4 жыл бұрын
Please! Write his phone no!
@Mesfin666
@Mesfin666 4 жыл бұрын
+251-911-59-32-58
@zaleking5712
@zaleking5712 3 жыл бұрын
Our hero was a best sniper, and amazing story, and I don't know why ethiopian pick us a title negative idea on All social network, those people talking negative they stupid and divider for example blogger like Ethio360,always negative, from Canada
@bederyaseid9747
@bederyaseid9747 4 жыл бұрын
አቤትጀግንነት
@mamafrance4539
@mamafrance4539 4 жыл бұрын
ayine new bale alech setyowa🤔 Ebc ye musilim jegina tarik zegebachu Ye adiwa jegina musilim be tarik sitanesu silmlay new yilmedibachu ehe tiwld tirikit sayhon ewinetagna tarik mawek yfeligal abat rejim edime temegnehu 🏆🏆🇪🇹❗
@surapheltesfaye8367
@surapheltesfaye8367 4 жыл бұрын
Bedesta jamirew belekso chereskut indezi ayinetunis kemesmat alemesmaat sayishal ayikerem
@modinali3987
@modinali3987 4 жыл бұрын
Lib yemineka asazagn tarik yihchi hager yeseralat tetilo leba ena ketafi yemishomibat , lijochuwa yemibalubat mergemt yenegesebat hule temesasay yegif tarik yemidegagemibat.min yishal yihon? meches yihontilacha tefto fikir sefno yeserulat jegnoch teshumew ena tekebrew eminayew+? meches yihon yemetefafat poletika yemiyabekaw?
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Filem mesrat alebt besu hiwet tarek lelelochum mamarya yehonale
@thankthank985
@thankthank985 4 жыл бұрын
ምስኪን ወይ ጀግና
@bulakochebo7636
@bulakochebo7636 4 жыл бұрын
heroism
@sahra4091
@sahra4091 4 жыл бұрын
The Son of Aba gadda, Ali Bakrii, it's in your blood to be brave.
@tesemabekele1108
@tesemabekele1108 4 жыл бұрын
Sara M yes he is a hero for sure he did everything for his country not for his tribe. Aba who? Is that the new fashion?
@negashgirma391
@negashgirma391 4 жыл бұрын
Ibakih Dr Abiy yihin jagina astawisew. Sewoch ibakachihu meliktun le mengst adirsu. Ager wedad balehabt kale yirda
@somtik6216
@somtik6216 4 жыл бұрын
In 1977 if Ethiopians had heroes,they would had not used the Russians and Cubans
@DHAQANMAALONE
@DHAQANMAALONE 4 жыл бұрын
HAHAAH U RIGHT
@alextad9351
@alextad9351 4 жыл бұрын
somalia started the the war against ethiopia with the help of soviet union and iran.read the history before you bark like a dog.
@getyebehailu6117
@getyebehailu6117 4 жыл бұрын
TPLF keawrie yikefal yeminilew lezih new eko
@thomasmathewos2416
@thomasmathewos2416 4 жыл бұрын
አይ ወያኔ የኢትዮጵያን ጀግኖች እንዳዋረደች አሁን ላለንበት መንፈሳዊ ቀዉስ ዉስጥ ትዉልዱ እንዲወድቅ አድርጋለች
@meazasissay5846
@meazasissay5846 4 жыл бұрын
😭😭😭 ayi ethiopia senetun sew belash ufff
@wadiansebasada9795
@wadiansebasada9795 4 жыл бұрын
Jegna hero ali barka tisnue bael metekel kalaet hasirini eza video mis raekiwa bizaebkae ziblo nay bahaki zahizin tarik fatawi hagaru buzh tangalatka tashagarkae fire tsamake kayraekabkae ab bet maesartin nay gulbet sirahin idmakae kaydu natan tarafankae zelwae idmae bi hagosin tsibuk manababiro kathilfaen ni fatari yilmin kaeb adnakikae eritrawi
@engidubitew7061
@engidubitew7061 4 жыл бұрын
aye ageri ethiopia lejegnochsh athognim ayyyyyyyyy
@abiygetachew1515
@abiygetachew1515 4 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ መች ይሆን ጀግኖችሽን ምታከብሪው? አሊ በርኬ አከብርሀለው
@bokkuudibaabaa541
@bokkuudibaabaa541 4 жыл бұрын
Ethiopia/Ethiopia people !?!?!???????
@geteayelehabteselassie6824
@geteayelehabteselassie6824 4 жыл бұрын
yamal, yasaznal, ye hager baletarikoch endih honew mayet.😢
ኮለኔል አብዲሳ  አጋ ሲታወሱ
20:07
Fana Television
Рет қаралды 35 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 68 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 171 М.
ESAT Interview with Brigadier General Tefera Mamo Part Three Nov 2018
47:33
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН