ሊገደሉ ነበር \\ አረቦችን አረብኛ ያሰተማሩት ሊቅ // ሸኽ ሙሐመድ ወሌ //ዶክመንተሪ || Documentary|| jeilu tv #

  Рет қаралды 14,385

Jeilu Tv

Jeilu Tv

2 жыл бұрын

ጄይሉ ቲቪ Jeilu Tv Ethiopia
ለአስተያየትዎና የምርትና አገልግሎት ማስታወቂያ ጥያቄ መቀበያ ጄይሉ ቲቪ ፦
ስልክ 0113 - 69 69 32 /0968 80 80 80
Facebook: Jeilumedia.com
Telegram: t.me/Jeilumedia
E-mail: jeilumedia@gmail.com
Subscribe: / jeilutube
Copyright: ©2021 jeilu tv / ጄይሉ ቲቪ
@Jeilu Tv
ሰብስክራይብ በማረግ የጄይሉ ቤተሰብ ይሁኑ!!
#ethiopianews #Ethiopia #JeiluTv

Пікірлер: 53
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su 2 жыл бұрын
ሼክ መሀመድ ወሌ አላሕ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃቸው አሚን የሐበሻ ፈርጥ አሊማችን አላሕ የርሐማቸው አዘጋጆች ጀይሉ ቲቪ ጀዛከላሕ የማይጠገቡት ሸኽአችን ታሪክ በጥሩ ሑኔታ ስላቀረብክልን!!!
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጄይሉ ቲቪ አንጋፋ ጋዜጠኞች አሉት በቲቪ መስኮት ኢንሻ አላህ እንጠብቃቸዋል
@user-ou3zf7dc6b
@user-ou3zf7dc6b Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አላህ ይዘንላቸው ያረብ መልካም ስራቸውን ረበና ወዱ ይቀበላቸው ቀብራቸውን ኑርበኑር ያድርግላቸው ሁሉም ይጓዛታል ይችን የሩቅ ጉዞ የሌለው ባዶውን ያለው ስንቁን ይዞ አይይይይይይ
@ahlammohammed7146
@ahlammohammed7146 Жыл бұрын
አሏህ ይዘንላቸው ግን ክራሲካሉ ባይኖር ሀሪፍ ነበር ሸይኽ መሀመድ ወሌ መልካም ስራቸውን አሏህ ይቀበላቸው ደርሳቸውን ሸር በማድረግ ለሌሎች እናጋራ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
ሸህ ሙሀመድ ወሌ አላህ ይረህማቸው
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
አላህ የርሀማቸው ኸይር ስራቸውን አላህ ይውደድላቸው
@fofibentbaba7483
@fofibentbaba7483 Жыл бұрын
ራህመቱላህ አለይሂ ራህመተን ዋሲአን
@MN-pk9dj
@MN-pk9dj 2 жыл бұрын
رحمة الله عليهم
@user-ne6mw7dl7s
@user-ne6mw7dl7s 5 ай бұрын
ረሂመሁላህ አወ ጅዳ ለይ ጃሊያ ዉስጥ ያስተምሩን ነበረ በየ ሳምንቱ ጅመአ ያስተምሩን ነበረ ሲሞቱም መካ ላይ ሀረም ተገኝተን ነበረ ረሂመሁላህ ጀነተል ፊረዶስ አላህ ይወፈቃቸዉ
@yisehakibrahim438
@yisehakibrahim438 2 жыл бұрын
Excellent, I wish if you add his voice khutba or video in the documentary. Thanks.
@tube551
@tube551 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም አላህ ይዘንላቸው
@mekibuser9912
@mekibuser9912 2 жыл бұрын
አላሁመግፊርለሁም የኡማው አባት ነበሩ
@umelkheyrahmed7213
@umelkheyrahmed7213 2 жыл бұрын
አላህ ስራቸዉን ወዶ በጀናህ ያቀማጥላቸዉ ለኛም አላህ ይዘንልን
@user-so6tt5xq2z
@user-so6tt5xq2z Жыл бұрын
ሼህ መሀመድ ወሌ የተዉሂድ ጄግና ናቸዉ አላህ ይዘንላቸዉ ከነ አዴም ካሚል።ና ከመሰሎቹ ኢኽዋኖች አይዴሉም ከሰለፎች ናቸዉ
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 2 жыл бұрын
አላህ ይዘንላቸው እነዚህን የመሰሉ እንቁዎች ነው ለአለም የተረፉ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች በደንብ ያልተጠቀሙባቸው ጀይሉ ቲቪ እናመሠግናለን ምርጥ ውብ አቀራረብ
@wudiasahlemariam6847
@wudiasahlemariam6847 Жыл бұрын
አላህ ይረህማቸው
@romanshifa3399
@romanshifa3399 2 жыл бұрын
Allah yerhamachew melkam serachew ykettlachwye Ethiopia Eslemena ezeh endeders bezoo meswetenet tekflobetal Lemejlesu mekokom astwaso laregachu Heier jezzachhun ALLAH ykefellachu
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Жыл бұрын
عليه رحمة الله رحمة واسعة واسكنه فسيح جناته يارب
@moomoo6397
@moomoo6397 2 жыл бұрын
Maasha Allaah ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💓💓💓💓💓😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍
@Abdullah-qc1wk
@Abdullah-qc1wk 2 жыл бұрын
አላህ ይርሃማቸው
@ethiopiahagera1647
@ethiopiahagera1647 2 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው ሀቢቡና
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
አለህ ይራህመቸው
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Жыл бұрын
እስኪ ትምርቶቻቸዉንም ጫኑልን
@abdljebarmohammed6577
@abdljebarmohammed6577 2 жыл бұрын
አላህ ይራህማቸዉ
@abduhussenhussen5697
@abduhussenhussen5697 2 жыл бұрын
አላህ ይረሀማቸው
@rukiya6481
@rukiya6481 2 жыл бұрын
አሏህ በጀነተል ፌርዶስ ከረሱል ሰ ዐ ወ ጋር ያኑራቸዉ
@user-vy9rc2nu8k
@user-vy9rc2nu8k 2 жыл бұрын
الله يرحم
@user-to1rf1vf7d
@user-to1rf1vf7d 2 жыл бұрын
ወሎ የአሊሞች ሀገር
@hannanahmed8486
@hannanahmed8486 2 жыл бұрын
ስላምአሌኩም ኢትዮጵያ እነኝህን ባፈራችበት እስልምናን ለትውልድ ያስተላለፍልን የአላህ ባርች በተፈጠሩበትና ለኛ ያቆዪልንን ዛሬ በፖለቴካ በገንዘብ የተጨማለቀ ታይቶ ያልታወቀ ሥራ በአይናችን አየን አላህ ያስተካከለን በውሽትና በማጭበርበር በመጀሊሱ ውስጥ የተካኤደው በእንደዜህ ያገኘነውን የተከበረ እስልምናን አዋርደውታል በአደባባይ
@nefisa17
@nefisa17 2 жыл бұрын
አላህ ይርሀማቸው
@yonusabdulkadir1063
@yonusabdulkadir1063 2 жыл бұрын
,🙏💙 እናመስግናለን
@user-yi2ip8xk2v
@user-yi2ip8xk2v 2 жыл бұрын
ሰላምብያለሀ
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 жыл бұрын
ወሊኩምሰላምወርህመቱላሂወበርካቱ።አህለን
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
አላህን ከመዘከር አንዘናጋ!! ✅ኢብኑ ቀይም አላህ ይዘንለትና እንድህ ብሏል ➯ዚክር ማለት ➯ቀልብ ➯ፊት እንዲሁም ➯የሰውነት አካል በሙሉ አብሪ ነው። ➡️ዚክር ማለት ለአንድ ባሪያ በዱኒያ፥ በቀብር፥ህይወቱና የቂያማ ቀን አብሪ ብርሀኑ ነው። 👇👇 ♦️سُبْحَانَ اللهِ ♦️الحَمْدُ للهِ» ♦️لَا إلَهَ إلَّا اللهُ» ♦️اللهُ أكْبَرُ» ♦️سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ» ♦️سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ» ♦️لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» ♦️أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ» ♦️لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካምን ነገር እንሸምት ለዱኒያ ለአኺራ የሚጠቅመንን ፕሮፋይሌን በመጫን #subscribe ያድርጉ የነብያቶች ታሪክ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ👍👌አርጉ
@moomoo6397
@moomoo6397 2 жыл бұрын
Yaa Allaah 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Maasha Allaah Alhamdulilah ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️Amiiin Amiiin Amiiin Amiiin Amiiin Amiiin Amiiin Amiiin Amiiin Amiiin Amiiin Amiiin Amiiin Amiiin Amiiin Amiiin Amiiin Amiiin Amiiin Amiiin
@jibriljb906
@jibriljb906 2 жыл бұрын
Allah naw mitabikachaw isu yitabikachaw
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 2 жыл бұрын
አላህ ይርሃማቸው የሀገራችን እስልምና የብዙ አለሞች መስዋይነት ተከፍሎበት ነው እዚህ የደረሰው ዛሬም እየተከፈለበት በገደሉን ባሳደዱን መስኪዶቻችንን ባቃጠሉብን ሂጃባችንን እንድናወልቅ ባስገደዱን ሰላት በከለከሉን ልክ ቢሆን ኖሮ አንድም ሙስሊም ባልኖረ ነበር ግን ኢስላም በተበደለ ቁጥር ሚጠነክር ስለሆነ ነው አሁንም ከእንደዚህ አይነት ጀግና አሊሞቻችን ትልቅ ልምድ ወስደን አንድ ሆነን የኢስላም ባለውለታ የሆነችው ሀገራችንን ከፍ እናድርግ ለእኛ ሚበጀን አንድነታችን ነውና አላህ እናንተ ሙስሊሞች ብሎናል ሌላ ስም የለንም ታርጋ መለጣጠፉን ትተን ለኡማው ሚጠቅመውን እንስራ አላህም ይረዳናል ዛሬ የተሰጠንን እድል ዳግም ለማግኘያችን እርግጠኛ አይደለንም መንግስታት በተቀያየሩ ቁጥር ሙስሊሞ ትልቅ ዋጋ ከፍሎዋል የመስዋት በግም ሆኖዋል አሁን አሁን ነው አሁኑኑ ለታላቅ ለውጥ እንነሳ ነገን ለአላህ እንስጥ ኢንሻ አላህ አላህ ይረዳናል
@samannous5046
@samannous5046 2 жыл бұрын
☝👍
@newyorkistannewyorkistan8966
@newyorkistannewyorkistan8966 2 жыл бұрын
Who is Habesha? Islam was first introduced thru Redsea now Eritrea made contacts with local people Asawurta and Afar people (The father sheikh Omer Al Asawur).
@osmanalsaeed2457
@osmanalsaeed2457 2 жыл бұрын
አላህ በጀነተል ፈርዶስ ያስቀምጣቸው
@abdljebarmohammed6577
@abdljebarmohammed6577 2 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፈርዱስ ይወፍቃቸው
@abukitofike5614
@abukitofike5614 2 жыл бұрын
Rahmtuliahi Alhye
@KedirMuktar-ki7ho
@KedirMuktar-ki7ho 10 ай бұрын
ያረብ አይ ኢትዮጵያ አይ ወያኔ
@abdukebede9661
@abdukebede9661 5 ай бұрын
Meche new yemotut
@mekiyayusuf9477
@mekiyayusuf9477 2 жыл бұрын
ሸህሙሀመድወሌ ሸህሙሀመድ ሳኒሀቢብእረሂመሁላህ
@samannous5046
@samannous5046 2 жыл бұрын
ስማቸው ግን አልተገለፀም የሸሕ ሙሐመድ ውሌ ናቸው አሉ የሉም በሒወት ግን
@mekiyayusuf9477
@mekiyayusuf9477 2 жыл бұрын
ሙተዋል
@samannous5046
@samannous5046 2 жыл бұрын
@@mekiyayusuf9477 አላህ ይዘንላቸው ☝
@roza.m8512
@roza.m8512 2 жыл бұрын
አላህ ይራህማቸው
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n 2 жыл бұрын
አላህ ይዘንላቸው
@myoutube1806
@myoutube1806 2 жыл бұрын
አላህ ይራህማቸው
@afrengaddar593
@afrengaddar593 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 3 МЛН
ሼህ ሐጂ መሃመድ ሳኒ ሃቢብ በፋና ከዋክብት
41:55
ጋብቻ በሀጂ መሀመድ ወሌ ረሒመሁላህ
53:28
አረበኛ ሚዲያ / Arabic media /
Рет қаралды 2,9 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 111 М.
ለቀብር  ከ300.000 ሰው በላይ ተገኝቶ ነበር
12:51
Azan Films Ahmed nurye
Рет қаралды 3,1 М.
"እራሴን እና እናንተን የምመክረው(ወሲያ)"
28:10
Sheikh Mohammed Welle الشيخ محمد ولي ሸኽ መሀመድ ወሌ
Рет қаралды 2,2 М.
ሐጂ ሙሳ ማህሙድ ኪኪያ ማን ናቸው?
24:32
Aydan Tube
Рет қаралды 8 М.
ЖЕСТКИЙ ШАПАЛАК👋
0:33
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 201 М.
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 10 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 19 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 5 МЛН