lij mic - ልጅ ሚካኤል - አለው መሰንቆ - Ethiopian New music Alew Mesenqo Official Video 2023

  Рет қаралды 9,986,489

lij mic official

lij mic official

Жыл бұрын

Ethiopia music LIJ MIC (FAF) ልጅ ሚካኤል
Subscribe / @lijmic
face book / fafwanaw
twitter / lijmichael
/ lij_mic_faf
Telegram Lij mic
copyright © lij mic

Пікірлер: 2 700
@lijmic
@lijmic Жыл бұрын
ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ለስራዬ ብርታት የእናንተ ድርሻ ትልቅ ነው! ክበሩልኝ 🙏🏾
@user-qp3ou7dl9i
@user-qp3ou7dl9i Жыл бұрын
ልጅ Mic ዛሬ ከጥዋት ጀምሮ ይህንን ሙዚቃ እያደመጥሁ ነው......።Just Waw 💚🧡❤
@etsegenetgonefa9017
@etsegenetgonefa9017 Жыл бұрын
@abelsileshi8341
@abelsileshi8341 Жыл бұрын
ዋና ድንቅ የአራድዬ ልጅ ምርጥዬ ስራ🤙👌
@betelihemtassew4807
@betelihemtassew4807 Жыл бұрын
ይገባካል❤❤❤❤
@tsigemam6160
@tsigemam6160 Жыл бұрын
የኔ ዉድ በርታልኝ 😍
@muller_wa
@muller_wa Жыл бұрын
ሁሌም ከከፍታህ ዝቅ ሳትል የተገኘህ ምርጥ የአራዳ ልጅ
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 Жыл бұрын
Arada Mendham 😢?? Yasaw nafaki
@tibebwatekola2614
@tibebwatekola2614 Жыл бұрын
Tekekele
@amelkachtube942
@amelkachtube942 Жыл бұрын
እንደዚህ ባህላችን ላይ ስትራቀቁ አራዳነታችሁን እናደንቃለን 🎉🎉🎉 ምርጥዬ ነዉ ነጮች በባህላችን እና በአለባበሳችን እንዴት እንደሚቀኑ ብታዉቁ...... ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amelkachtube942
@amelkachtube942 Жыл бұрын
@@hageretiktoks2378 ለምን እነደህ አልሽኝ ቆንጅት ? የሀገሬ ባህልና ቋንቋ ሳይ ደስ ብሎ አመሰገንኩት ።
@selamselam1233
@selamselam1233 Жыл бұрын
🎉😢🎉😢😢😢
@blendamtew3605
@blendamtew3605 Жыл бұрын
ባህሉን የጠበቀ እና ዘመናዊነትን አንድ ላይ የያዘ💚💛❤👍👏👏👏
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 8 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:44
@bellayergashewa7676
@bellayergashewa7676 Жыл бұрын
ባህሉን የጠበቀ እና ዘመናዊነትን አንድ ላይ የያዘ ❤️❤️❤️❤️ You never fail to amaze me!!!
@abelarron2057
@abelarron2057 Жыл бұрын
Bahilon yetebeke are u from Egypt 😂
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 Жыл бұрын
@@abelarron2057 አማርኛ ችግር አለብህ/ሽ ? በደንብ አንብብ መጀመሪያ
@natnael6931
@natnael6931 Жыл бұрын
@@abelarron2057 You know the costume designers did their research well when you see the Usekh collar.
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 8 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:40 0:40
@eldanatube68
@eldanatube68 Жыл бұрын
ምርጥ ግጥም%100 ምርጥ ዜማ. %100 ቀረፃው ዋው %100 የፀዬ ውበት %100 በጣም ወድጄዋለሁ❤❤❤
@Roommateforever
@Roommateforever Жыл бұрын
ምርጥ ዳይሬክትንግ እንዲሁም ኮስቱዩም
@lijmikeee8689
@lijmikeee8689 Жыл бұрын
Gitim 100 😳✋
@adeydramawithyoutube8484
@adeydramawithyoutube8484 Жыл бұрын
መርጥ ግጥም ቤት አይመታም so ግጥም 80% ሌላው በጣም አሪፍ ነው
@sidebireng
@sidebireng Жыл бұрын
ምርጥ ግጥም እ👀
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 8 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:44 0:44
@wondetonetube4210
@wondetonetube4210 Жыл бұрын
ለስራዎች ያለህ ክብር ይደንቀኛል ዋናው 👏👏👏
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 8 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:44 0:44
@user-sm6cp1ok6b
@user-sm6cp1ok6b Жыл бұрын
ባህሉን የጠበቀ እና ዘመናዊነትን አንድ ላይ የያዘ ❤❤❤❤
@t-dertogada2299
@t-dertogada2299 Жыл бұрын
የዘፈኑ ችግር ቶሎ ማለቁ ነው።❤❤❤
@eyudire5479
@eyudire5479 Жыл бұрын
ማርያምን ትችላለህ ብዙ ኢትዮጵያን የሚገልፁ ነገሮችን በአንድ ክሊፕ ማቅረብህ ትለያለህ ❤❤❤❤
@kalkidanleteybelu8857
@kalkidanleteybelu8857 4 ай бұрын
ch
@queenethiopia5911
@queenethiopia5911 Жыл бұрын
የተለፍበት የተደከመበት ስራ እንደሆነ ያስታውቃል❤🎉 😊
@andenetashenafi814
@andenetashenafi814 Жыл бұрын
አማርኛ እጅግ የዳበረ ቋንቋ መሆኑን ከሚያሳዩ መረጃዎች ውስጥ ኪነ ጥበብን እንደየዘመኑ ውብ በሆነ መንገድ ማስተናገድ መቻሉ ነው።
@getachewtsegaye7116
@getachewtsegaye7116 11 ай бұрын
ግን ብዞዋቻችን የምንጠቀምበት ለመሰዳደብ ነው
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 8 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:44 0:44 0:44
@ethiopiastandard
@ethiopiastandard 5 ай бұрын
@@andenetashenafi814 mrt agelalees ewenet new!!
@meseretgetachew7434
@meseretgetachew7434 Жыл бұрын
ለስራህ እና ለአድናቂዎችህ ያለህ ክብር ይለያል። ፈጣሪ ያክብርህ ።
@alexanderbichero6441
@alexanderbichero6441 Жыл бұрын
Jbb😅😅😅😅😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤😂🎉😢yytx
@AlemayehuGenetu
@AlemayehuGenetu Жыл бұрын
ሁሌም ከደረጃህ ዝቅ ሳትል የተገኘህ ምርጥ የአራዳ ልጅ
@ethioabissenya6944
@ethioabissenya6944 Жыл бұрын
LIJ MIC 👏🏼👏🏼👏🏼 😍 እኔ የclip ዎቹ ነገር በጣም ይመቸኛል ሁሉም የሙዝቃ ክልፓቹ ለስራው ክብር የሚሰጥ አድማጩን ያስደስታል Thank you LIJ MIC❤
@kal7795
@kal7795 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ : ሁሌም ፅድት ያለ ነገር ነው deliver የምታደርገው 👌🤩👏👏👏
@faafaaleniiniile790
@faafaaleniiniile790 Жыл бұрын
"Deliver" yemetadergew temechegn
@amirtahir2871
@amirtahir2871 Жыл бұрын
Delivery ማለቱ ለምን አስፈለገ? አማርኛ ራሱን የቻለ ቋንቋ አይደለምንዴ
@AflaxMed
@AflaxMed Жыл бұрын
Am from somalia🇸🇴but i discovered this song in addis abiba it's vibe😊 Love you my beautiful neighbours Ethiopia 🇪🇹 ❤️
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 Жыл бұрын
1 is 3)
@asresfenta9336
@asresfenta9336 Жыл бұрын
i am pubg player somale come to room 1v1
@asresfenta9336
@asresfenta9336 Жыл бұрын
🎉
@yinebebmezgebu779
@yinebebmezgebu779 Жыл бұрын
We Love u too
@markdeblele8851
@markdeblele8851 Жыл бұрын
L
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ለስራው ያለክ ክብር 💝👌 ሁሌም ፅድት ያልክ 💝 ምርጥዬ አራዳ ኢትዮጵያዊ 💝good luck 💝my best 💝👄ፋፍ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Жыл бұрын
ልጅ ሚካኤል የሰፈሬ ልጅ የኔ መልካም የዋ ሰው አክባሪ ክበርልኝ የነበረበትን የማይረሳ ላተ ቃላት ያሰኛል የኔ ኩሩ ክበርልኝ 💞💞💞💞💞
@ethiabel
@ethiabel Жыл бұрын
ስለተመቸኝ ነው መሰለኝ አጠረብኝ 💪🏽🇪🇹 የታለች ልጅቱ….የታለች እሷ => ያቿት 😎
@wengelhiwot5301
@wengelhiwot5301 Жыл бұрын
እኔም😂😂
@lemlem836
@lemlem836 Жыл бұрын
Same here😂
@merrytesfaye3437
@merrytesfaye3437 Жыл бұрын
me too ✋
@xtrSoft-wt7bl
@xtrSoft-wt7bl Жыл бұрын
7
@amirtahir2871
@amirtahir2871 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-uu9kf4wy9h
@user-uu9kf4wy9h Жыл бұрын
ዘውደ ክታባት ያለው ወጣት 💎💎💎💎💎💎 Lij Mic ever so brilliant… well cultured exquisite clip, song & stunning girl Etsehiwot Abebe 💎❤ ጥበብ ፨ ራስን መሆን ፨ የራስ ባሕል ፨ ውበት 💚💛❤️ keep going!
@AminaMuhamad-qg2nb
@AminaMuhamad-qg2nb 4 ай бұрын
ልጂ ሚካኤል ያራድየልጂ ሳይከፋህ ኑር
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
ምርጥ ጥምረት 👌👌 እፀ እና ፋፍ 🥰🥰 ደስ የሚል ስራ ነው 👏👏👏 ሁለታችሁንም ውድድድ🥰🥰🥰🙏 ቶሎ አለቀ እንጅ👌🥰
@amanuelkinfe7051
@amanuelkinfe7051 Жыл бұрын
ሀበሻዊ ባህል በሂፕ ሆፕ ምርጥ ጥምረት 🎉🎉 ትልቅ አክብሮት
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 8 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:44
@enjoyenglish123
@enjoyenglish123 Жыл бұрын
የአራዳ ልኩ ሲለካ ልጅ ማይክ ነው ለካ ከአንተ ጋር ዜግነት በመጋራታችን እንኮራለን። promote our beautiful culture
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 8 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:44 0:44 0:44
@nothingnew.348
@nothingnew.348 9 күн бұрын
For this music I give 1000/100❤❤❤
@lemlems683
@lemlems683 Жыл бұрын
በጣም ስለተመቸኝ ደጋግሜ ነው ያየሁት ደጋግሞ ያየው 👍 ምርጥ ስራ ነው በርታ 🥰🥰🥰🥰🥰
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba Жыл бұрын
የሀበሻ ውበት ቁንጅና ጥበብን ያካተተ ትዕይንትና ዜማ የተዋጣለት ስራ ነው ልጅ ሚካኤል !!🎉❤
@solomona6841
@solomona6841 Жыл бұрын
Wow ymear bteam arif new eshi lij mike
@afomiyamekonen1875
@afomiyamekonen1875 10 ай бұрын
​@@solomona6841😂aa😊aa
@yosephmulugeta2966
@yosephmulugeta2966 10 ай бұрын
nàq,m
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 8 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:44 0:44
@BIRTUKANWondimnew
@BIRTUKANWondimnew 6 ай бұрын
دفذن . ❤​@@yosephmulugeta2966
@desmary1983
@desmary1983 11 ай бұрын
ሙዚቃን የአራዳ ልጆች ይጨወቷት 👍
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ሁለታችሁም❤❤❤ ልጅ ሚካኤል የአንተ ራፕ የማይጠገብ ደስ የሚል ነው100/100👍❤️❤️❤️❤️
@ethioamharatube1651
@ethioamharatube1651 Жыл бұрын
ለስራህ ያለህ ክብር❤ ሁሌም ምርጥ ነህ!
@abddlemhmdnre7214
@abddlemhmdnre7214 Жыл бұрын
ሁሌም ከፍተኛውን የዘስመጋብከው ምርጥ የአረደ ልጅ ልጂ ምክ love you my king of Ethiopian 💯💯💯💯💯👍👍👍👍💯💯💯💯
@ZerihunGelashe-yc1fi
@ZerihunGelashe-yc1fi Жыл бұрын
ልዩ ስራ ልዩ ቀረፃ በምድር ለምለሟ ባሌ. You are quality 👌. Thanks LijMic.
@michealbekele3505
@michealbekele3505 Жыл бұрын
ሁሌ ከተጠበከው በላይ ምትገኝ ምርጥ ዘፋኝ🙏🙏🙏🙏🥰RESPECT
@user-kt9zo8pb5m
@user-kt9zo8pb5m Жыл бұрын
ሳናስበዉ የምታስደምመን ነገሪስ አንደኛ ምርጥ የአሪዲዬ ልጆ የሰፈሪ ልጅ ይመችክ❤❤❤
@user-hg9ck6tf1f
@user-hg9ck6tf1f Жыл бұрын
Beyeqnu zifen faf 1gna nek king of hip hop
@13757900
@13757900 Жыл бұрын
ያበደ ነዉ❤❤❤ወደነዋል --ልጅቷ ግን አስማት ነገር ነችfire🔥🔥🔥
@yonastesfaye5795
@yonastesfaye5795 Жыл бұрын
She was my class mate.
@gechochoge7738
@gechochoge7738 Жыл бұрын
ያውም 5 ዱብ አድርጋ ኮ ነው
@seblehailu8693
@seblehailu8693 Жыл бұрын
በጣ ም የሚያምር ለ አይናችን የመጠነ ድንቅ ስራ ድንቅ ጥምረት ዋዉ😍
@Shaalootimes
@Shaalootimes Жыл бұрын
'' ይህ ዘፈን የአለም ደረጃ መሆን አለበት።" 🔥🤴 🇪🇹
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 7 ай бұрын
Glory to Ethiopia ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁTHE LION OF JUDAH SHALL BREAK EVERY CHAIN
@liyamohammedliyamohammed1611
@liyamohammedliyamohammed1611 Жыл бұрын
ኡፍ ምን አይነት ዘፈን ነው እኔ ሰፍ ብዬ እያዳመጥኩት ቀጥ አይልም ገና ሰምቼ ሳልጠግበው ዋውውውው ነው ማይክዬ❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ዜማ 💝 ግጥም ❤ ክሊፕ 💝 አልባሳት 👌❤#ሀበሻነቴ ኩራቴ 💝💝💝
@reemg8200
@reemg8200 Жыл бұрын
I love the compo of traditional and modern….. this is lit 🔥
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h Жыл бұрын
ሳልተኛ ነው የጠበቁ እፀን የማየት ጉጉት ያምራል ያምራል ፋፋችን 😊
@harrydegneh9833
@harrydegneh9833 Жыл бұрын
I swear to god this is way more than perfect 🥰💞the video quality your voice everything you always make us proud were are you fan of lij Mike 😍
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ክሊፑ አልባሳቱ የቀረፃ ቦታው ምንም ዛዛታ የሌለው ባህልን ያካተተ ስራ ነው እናመሠግናለን
@Natnael24
@Natnael24 Жыл бұрын
This is what Ethiopian hip hop looks like 👌
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j Жыл бұрын
ስራውችክ ሁሉ ይገርሙኛል በጣም ሂፓፕን ከባህላችን ጋ የምታዋህደው ነገር በጣም ያስገርመኛል እናም አደንቅካለው ትችላለክ ፋፋ እፂ 🔥💞 ምርጥ ክልቪ 100% ምርጥ ቪዲዮ 100% ከምርጥ ድምፅ ጋ 100% 🙌❤️
@Tad_beer
@Tad_beer Жыл бұрын
ግርም ድንቅ ነው አለኝ እራሴን ታዘብኩት 😮😮😮😮 ከ ረመዳንን አሳልፌ ይህን ሙዚቃ ደጋግሜ መስማቴ😊😊ግን ትችላለህ 🥰
@ethioamericann
@ethioamericann 4 ай бұрын
So well executed work of music👌🏾Definitely he has the exceptional talent as Ethiopian/African new generation singer and composer💚💛❤️The whole chromatography is very impressive 👏🏾👏🏾👏🏾
@MohammedAbdi-hj5xr
@MohammedAbdi-hj5xr 11 ай бұрын
አለው መሰንቆ አለው በገና አጥመህ ስማ ይሄንን ዜማ:: ልጅ ሚካኤል nice voice የሙዚቃ ድምፅ pleasant ቃና እና ምት perfect መሰንቆ ለጠጅ ቤት በገና ለቤተክርስቲን Keep it up ልጅ ሚካኤል we ❤ u 🇪🇹
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ያምጣልን በጣም የተመቸኝ ስራ ፋፍ ይመችህ የሀገራችንን ድንቅ የሆነውን የባሌ ተራሮች ቱሪዝምን ከማስተዋወቅ አልፎ እስካሁን ከተሰሩ ክሊፖች ወጣ ያለ ነው የልጅ ብላቴናው ከዚህ ብዙዎች ትልቅ ትምህርት ይማሩበታል ሶፋ ላይ እየተላላጡ ከመስራት ይልቅ የተፈጥሮ ቦታን ማስተዋወቅ ታላቅነት ነው ይመችህ አቦ🙏
@ethiopiatekdem7201
@ethiopiatekdem7201 Жыл бұрын
ዘፈኑን ሰምቶ ?
@yesaktube9052
@yesaktube9052 Жыл бұрын
@@ethiopiatekdem7201 😂😂😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ🙏እፀየ እኔ የሚታየኝ ሁሌም ማህተብሽ ዋው😍😍😍😍😊
@dawitberhanu8137
@dawitberhanu8137 Жыл бұрын
አለን ታሪክ አለን ባህል ልጅ ሚካኤል አንደኛ ብዙ እንጠብቃለን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@zidaneasefa165
@zidaneasefa165 11 ай бұрын
አለዉ መሰንቆ አለዉ በገና ማትም ስማ ይሄንን ዝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@matiyasmicheal5974
@matiyasmicheal5974 Жыл бұрын
ልጅ ሚካኤል በእውነት ለምትሰራቸው ስራዎችህ ሁሉ ለመናገር በውነት ቃላቶች ያጥሩኛል ኣትጥፋብን በእውነት፡ሌላው የበለጠ clipun ደጋግሜ እንዳየው ያረገኝ፡ኣይቼ ኣይቼ እማልጠግባት ድንቅና ቆንጂየዋ የሆነች ኣርቲስት በmodeling clipu ላይ ስላለችበት በጣም ነው ደስ ያለኝ፡በዚህ ኣጋጣሚ ለሷ ያለኝ ኣድናቆቴንና መውደዴን ይድረስልኝ
@XXXTENTACIONLOVER74
@XXXTENTACIONLOVER74 Жыл бұрын
I’m American but my brother libanos knows this guy so I love his music
@user-xe9tb4cw9o
@user-xe9tb4cw9o Жыл бұрын
አለዉ መሠንቆ አለዉ በገና አጥመህ ስማ የሄንን ዜማ...... ህዝቤ አዳሜ ተለቆልሻል.... ያበደ ነዉ ❤
@salimhashim5060
@salimhashim5060 Жыл бұрын
I love how u have combined hip hop with Amharic. God bless you lij micheal
@SaronAyelign
@SaronAyelign Жыл бұрын
ማንም ሰው ከከፍታህ የማያወርድህ ድንቅ የዘመኑ ጀግና❤❤❤
@fraolmtf
@fraolmtf Жыл бұрын
Lij Michael you are such a talented artist. I love everything about this Ethiopian cultural clip. Beautiful Ethiopian girl.
@goldman5304
@goldman5304 Жыл бұрын
ይመችህ የምር እፀ ሕይወት ልዩ ዉብ ተጨማሪ የሚዚቃዉ ዉበት ነዉ የሆነችዉ
@omarraage87
@omarraage87 Жыл бұрын
From somalia 🇸🇴 I support Ethiopian music❤
@t-dertogada2299
@t-dertogada2299 Жыл бұрын
Simply stunning! What a fantastic job, bro (the distinguished Lij Michael)! Este Hiwot has a killer instinct! Wow!
@TsionY
@TsionY Жыл бұрын
Who else is replaying this video to admire Etsehiwots exquisite beauty!! A timeless look!
@Ethio50
@Ethio50 Жыл бұрын
ቀረጻዉ በታም አሪፍ ነው it takes a lot of work to pull that off
@entsarmohammed9592
@entsarmohammed9592 Жыл бұрын
Me
@teddyambachew2073
@teddyambachew2073 10 ай бұрын
Guilty one is here aswell
@someone7006
@someone7006 Жыл бұрын
It’s just wow,,,, እንደዚህ ነው እንጂ ግራሚ video location , Amazing lyrics and melody, Perfect Outfits, Best cinematography, Over all production is really breath taking Best video editing , በነካ እጅህ ደሞ እፀ ህይወት ብቻዋን ከሆነች ብትጋቡም ምርጥ ጥንዶች እንደምትሆኑ እመኝልሻለው ፋፍዬ ያጣፍጥልሽ:: ዋናው !!!.
@angelicaterry3367
@angelicaterry3367 Жыл бұрын
May i ask what Lij Mic is singing about?
@liyagg6568
@liyagg6568 Жыл бұрын
ምን እዳ አለበት የጠነዛች አሮጊት ሚያገባዉ
@angelicaterry3367
@angelicaterry3367 Жыл бұрын
just to add that i'm nigerian in the UK and seeing this video trending was incredible and i can imagine other black africans in the diaspora feeling as equally proud for this artist because it's in the Ethiopian language and even if i don't understand it, i love that through this artist many who don't know will now be introduced to written ethiopian which populates this comment's section.
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 8 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:44 0:44
@mimi.arsenal
@mimi.arsenal Жыл бұрын
የኔ ጀግና💜ሁሌም ከፍ በልልኝ💜ጥሎብኝ እንዴት እንደምወድህ😢❤❤
@burunoaynalem6773
@burunoaynalem6773 Жыл бұрын
Nic music Lij mic 😍😍😍🎧🎧🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎊🎉
@Efrem946
@Efrem946 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከለር ያለዉ Video 👌🔥
@memtewahdo
@memtewahdo Жыл бұрын
Efri አረ ምነው ጠፋ ጠፋ አልክ 😢😢
@yaniyejimaa3122
@yaniyejimaa3122 Жыл бұрын
ልጅ ሚካየልን ምትሉ በላክ አስደስቱት እንያችሁ
@inayathullahsharieff3744
@inayathullahsharieff3744 8 ай бұрын
I dont understand the lyrics.., but madly in love with the song..., Love from Sri Lanka.. ❤
@amanuelh210
@amanuelh210 Жыл бұрын
ልጅ ሚኪ ዋናው 🇪🇷🇪🇹🇪🇹👍👌
@feblyrics
@feblyrics Жыл бұрын
ትለያለክ የምለው እኮ በምክንያት ነው 😍😍😍😍😍
@eliasbehailuella
@eliasbehailuella Жыл бұрын
Yechin commentma tsfeh askemtehat nbr bezi fetnet teleyalek😂
@memrecords
@memrecords Жыл бұрын
እኔስ 💪💪
@ethiopia_landofthefree3330
@ethiopia_landofthefree3330 Жыл бұрын
ይህን ምርጥ ስራ የሚገልጽ ቃላት የለኝም። ትለያለህ !
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn Жыл бұрын
በጣም የምወደው የማከብረው ልጅ ሚካኤል😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@zebibacker0423
@zebibacker0423 Жыл бұрын
The truth Egyptians East Africans, Ethiopiërs Somalië Sudanes Eritrea Kenyans,✊🏿💪🏿💪🏿💪🏿👌🏿.
@user-yv7qb1rf3d
@user-yv7qb1rf3d 10 ай бұрын
ሁልግዜ ያንተ አዳማጭ ነኝ ያንተን ስራዎች በጉጉት እንጠብቃለን በርታልን አለው መሰንቆ አለው በገና ♥♥♥
@user-cx3xl7vj2c
@user-cx3xl7vj2c Жыл бұрын
The Best Horne of Africa music ይምችህ ያራዳ ልጅ
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 Жыл бұрын
ዋው እንዴት አባቱ እንደሚያምር ስራው ፡ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከለር ያለው ውበት ልዮ የሆነ ስራ ነው አንደኛ ወድጄዋለሁ ፡ ሁለታቹም ታምራላቹ እፀ አንደኛ ❤ በርታ ፋፉ ፡ በሀገራችን ገና ስንት ሚሰራ አለ ቀጥልበት ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤❤🎉
@MetiDesta-sz4tw
@MetiDesta-sz4tw Жыл бұрын
The place of music bale goba(sante) woowww lij mic thanks ....
@raheldary1343
@raheldary1343 Жыл бұрын
I was wondering where it was .. Thank you
@saronzion
@saronzion Жыл бұрын
Best video clip ever with Ethio nostalgic narrative embedded.
@hiwottesfaye8396
@hiwottesfaye8396 Жыл бұрын
ሁሌም ራስክን uppdate ምታደርግ ምርጥ ያራዳ ልጅ ❤❤❤❤
@ktube2094
@ktube2094 Жыл бұрын
They have amazing chemistry. The way he looked at her says it all.
@dagimayele53
@dagimayele53 Жыл бұрын
ረጅም ሰሀት ያልፈጀ ድንቅ እና ምርጥ ኢትዮጲያዊ ፊልም!!! 🙏🙏
@ebopromotion5486
@ebopromotion5486 Жыл бұрын
ያራድዬ ልጅ... Best cinematography
@AXUM13
@AXUM13 Жыл бұрын
የእፂ ውበት 😮😮😮❤ አሪፍ ነው
@hanamengistu7874
@hanamengistu7874 Жыл бұрын
ለምንድነው እንደዚ ሁሉም ሚሆንልህ አቦ ጨምሮ ጨምሮ ይመርብህ ብሮ 😍
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 Жыл бұрын
No Words Just👏👏👏👏👏👏 ማን ነው እንደኔ ደግሞ ደጋግሞ ያየው🤔
@dessalegnteshome290
@dessalegnteshome290 Жыл бұрын
2 Pac of Ethiopia! የወደዳችሁት ብቻ 👍👍👍🎶
@henockarega4205
@henockarega4205 Жыл бұрын
በጣምምምም ስለጠበቅኩህ ይሁን ይሄ ስራ ወርዶብኛል ግጥሙ😢 ክሊፑ ቀረፃው ቦታ መረጣው ዳይሬክቲንጉ በጣም ገራሚ ነው 👌 6.5/10
@user-im8zd6xt5i
@user-im8zd6xt5i Жыл бұрын
Ere bakih tew tew keze belay koy mn ayinet sira nw ytebekew .......
@naodenaode6949
@naodenaode6949 Жыл бұрын
Mn awukeh new koy hid wede tik tok eha bante eyta ymitay adelem mkegna
@user-wf9ng7iw9u
@user-wf9ng7iw9u 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@hellenzewdu7179
@hellenzewdu7179 Жыл бұрын
ልጅ ሚኩ የምት ሰራው ስራ በጥራት በጥበብ ነዉ እናመስግናለን ምርጥ መዚቃ🥇🏆💐
@Tatahero50
@Tatahero50 5 ай бұрын
Lij Mic, The King of Ethiopian rappers .
@mekihabeshawit9067
@mekihabeshawit9067 Жыл бұрын
የተዋጣለት ስራ ከጠበኩት በላይ በጣም አሪፍ ስራ በሀሉን የጠበቀ ካንተ ብዙ ስንጠብቅ የበለጠ ታሳየናለት ❤❤❤❤ ትምህርትም አለው እናመሰግናለን
@meskeremgemechu6412
@meskeremgemechu6412 Жыл бұрын
You we're always showing that a Our butifull culture with out mix any western culture i have big respect for that thank you and keep it up with your good work peace for all of ethiopian people one love ❤️ and one ethiopian ❤❤❤❤
@hmmbou49
@hmmbou49 Жыл бұрын
አሬፍ ስራ ነው እፀህይውትን ስላየናት ከብዙ ግዜ በዋላ በርታ
@KITYYgamer
@KITYYgamer Жыл бұрын
Hello I love this song so much I am from Ethiopia 😮❤❤❤❤❤
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 Жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ዋው ድምጽ ግጥም ቀረጻ እንዴት ብዬ ልግልጽ በጣም ደስ ይላል በተለይ የአለባበስ ስርዓት አንደኛ ነው ምንም አይወጣለትም ❤🎉🎉🎉 እናመሰግናለን ልጅ ሚካኤል😊
@samio5896
@samio5896 Жыл бұрын
የት አካባቢ ያለ የኢትዮጲያ ባህል እንደሆነ መረዳት አልቻልኩም፣ ለኔ ወደ ግብጽ ያዘነበለ ነገር ነው የታየኝ ልጅቱም ክሊዮፓትራን ፣ልጅ ማይክና ወንዶችህም የአረብ ባህላዊ ልብስ ጋ ይመሳሰላል፣ ሙዚቃ ግን የተዋጣለት ነው
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 Жыл бұрын
@@samio5896 ሳሚያችን ከነፈሰበት ጋር እንንፈስ ብለን ነው አንተ ደሞ. ሆዴ ቆሰለ እመቤቴን
@samio5896
@samio5896 Жыл бұрын
@@lemlemtamiru1246 ሃሃሃ ለሚያችህን አሁን ገብቶኛል ይመችሽ፣ እኔም ልንፈስና ወዳንዱ ልዝናና
@samio5896
@samio5896 Жыл бұрын
@@Newm7857 እነማናቹ ደግሞ እናንተ?
@user-wf3jt7xi6h
@user-wf3jt7xi6h Жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል አገራችንን ሰላም ያድርግልን❤
@user-wf3jt7xi6h
@user-wf3jt7xi6h Жыл бұрын
@@Tolinadadi19 እሽ በርቱ እናተም
@user-cm2ny5mx7e
@user-cm2ny5mx7e 7 ай бұрын
My amharic knowledge is quite limited but sill enjoy your your talentful work of art lij mike. Berta wendmie❤❤
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 Жыл бұрын
Lij Michael, you are such a great talent. I love everything beautiful and this is Our cultural clip. Beautiful Ethiopian people and thanks for introducing us to this. You are an incredible artist.
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Жыл бұрын
ምርጥ ሰራ ያራዳ ልጅ ይመችክ♥️♥️❤❤❤❤
@TheMotii158
@TheMotii158 Жыл бұрын
Nice to See Lij mic out of the city Great job on Oromia Balee Mountain 🏔️ Nation park. 🔥🔥
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 65 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 6 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,3 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 17 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 485 М.