No video

"ሊሞዚኗ ቮልስ ዋገን ተገኘች" ትዝታችን በኢቢኤስ/Tizetachen on EBS SE 18 EP 13

  Рет қаралды 48,168

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

#Tizetachen_OnEBS#ትዝታችን
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በቴሌግራም t.me/ebstvworl... ይላኩልን።
Subscribe to EBS on KZfaq: bit.ly/2M1aRZL
Follow EBS on Telegram: t.me/ebstvworl...
Follow EBS on Facebook: bit.ly/2s439TS
#ኢቢኤስ
#EBS

Пікірлер: 71
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያኖች እኮ ጭንቅላታቸው የሚደነቅ ነው፣ ያው ድህነታችን ወደኋላ አስቀረን እንጂ። በርታ ወንድማችን ጎበዝ!
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ታሪኳን በጥንቃቄ ይዘህ አሳመርካት ወድሜ ትልቅ ስራ ነው ወድሜ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ዮኒዬ የኔ ትሁት የኔ ፀባይ ሰናይ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ ቃላቶች ያጥሩኛል አንተን ምገልፅበት አባቴ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁሎት ልጆች እደዚ ትልቅ ደረጃ ሲደርሱ ማየት ያኮራል
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
ነጁዬ የኔ መልካም many tnx for u too.
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha 3 жыл бұрын
ቮሊሞ ጥሩ ፈጠራ ነው::የውስጥ ጣሪያውንም በሌዘር አስተካክለው የመሪውን ቀለም ግን ጥቁር ወይ ነጭ አድርገው ከወንበሩ ጋር ቢመሳሰል በጣም ያምራል
@adaiababa6151
@adaiababa6151 3 жыл бұрын
ለአንተም እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሰኽ
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በተለይ ጠላ ይህ ነው ባህላችን የማይረሳ ዬኒ እኛ ብት ሁሌም ጠላ አለ ወጣቱ በጣም ጎበዝ ነህ ባህልህን አለመስራት አየር የሚሸጥበት አገር ነዉ ያለነዉ እዉነት ነው
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 3 жыл бұрын
ሀገሬ ስገባ ተከራይቻት እንድዳርባት መልካም ባል ይስጥሽ በሉኝ
@danielyohannes78
@danielyohannes78 3 жыл бұрын
አይዞን
@goodnews2392
@goodnews2392 3 жыл бұрын
እንደ ቆንጆ ፍቅር የምናፍቀው ፕሮግራም ነው በርታና በየሳምንቱ ብቅ በልልን ዮኒዬ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ
@salihom1238
@salihom1238 3 жыл бұрын
ዮኒ ንግግርህ አክብሮትህ ደሰ ይላል ጎበዝ በርታ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ታሪኳን ይዘህ አሳመርካት ትልቅ ስራ በርታ
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ጥሩ ፈጠራ በደንብ ይከራያል ። ጠላው ❤ ምራቅ ያስውጣል።
@melkyeabel5899
@melkyeabel5899 3 жыл бұрын
አንደኛችን
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 3 жыл бұрын
አንትዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ብሮ
@teshomeyohannes4017
@teshomeyohannes4017 3 жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው ሴፍቲ ቤልት ?
@melesetaye9221
@melesetaye9221 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ld6FpZtox9i7fYE.html
@dmarkos963
@dmarkos963 3 жыл бұрын
ሀሳቡን ያመነጨውም በሙያ የተገበረውም ወንዳቶች። አዘጋጁ አመሰግናለሁ።
@abrahammistre7168
@abrahammistre7168 3 жыл бұрын
አንትዬ ቮሊሞ ጀግና የሰፈሬ ልጅ በርታልን ገና ታኮራናለህ
@Abawtes
@Abawtes 3 жыл бұрын
He is super man with many skills... Yoni I really love your program as always
@tigidabia20
@tigidabia20 3 жыл бұрын
Good job 👍👍
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 3 жыл бұрын
Wow betam betam gobez feterah yasdenekal tebarek🙏👍
@eliasalemayehu5790
@eliasalemayehu5790 3 жыл бұрын
Good job bro!we have to appreciate Young enterpruners like this young man!
@truthfactory8139
@truthfactory8139 3 жыл бұрын
Great job Anteneh. Making a living from creativity is always admirable. No doubt there will be many Ethiopians in and out of that car in the coming years. Great choice of name. I never knew this VW only had 1 spokio. I doubt you would be able to drive with 1 spokio in Germany today :) Tela - as a diaspora out of Ethio for many years, i would pay 3 times what i would pay for a beer if i can get Tela. Only time i have had Tela is when i have been back. We get fresh Injera big market) and i would think there is a big market for fresh Tela too, especially during Ethiopia holidays. Weight may be an issue logistics wise. Good luck!
@hiwothaile9093
@hiwothaile9093 3 жыл бұрын
Amazing!
@abdulsemedabdella1464
@abdulsemedabdella1464 3 жыл бұрын
ትዝ የጥቱ አሪፍ ሙዚቃ
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
,በጣም ስማርት እንዲህ ነው አለም የተለወጠችዉ ቁጥር ላክልኝ ስመጣ እጠቀማለሁ
@demekeadamu6625
@demekeadamu6625 3 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ከቲባ ክብር
@melatkebede1831
@melatkebede1831 3 жыл бұрын
Good work keep it up 👍
@megnott28
@megnott28 3 жыл бұрын
Yoni I hope they continue keeping you because nobody will do it like you, kidame ke seat I enjoy watching you I swear beka betam des yemitil nek from the way you talk and you know your history as well and how your so into it, and from the food tasting lol your sooooo good tasgomezalek yemigib betoch,, sitihedu or even when you guy bering someone to cook on your show and sitikemsut,, man your soo good lol agelalesik the way you say it in details mirak,, tasutalek..
@fikerselam343
@fikerselam343 3 жыл бұрын
Wow በጣም አሪፍ ስራ ነው። ፊኒሽግ ላይ ትንሽ ይቀራታ። የጥንት ጠንካራ ውብ የሆነች መኪና ቮልስ ናት እዳለቺው ሆና ግን የጎማ ቸርኬ ቀይረህ አልሙናም ቸርኬ ብታረገው ቦዲ ላይ ትንሽ ዲኮር ጣል ጣል አርግላት። የጥንት መኪና ይዞታ ሳለቅ ዘመናዊ 4 ጎማዋ አሉሚኒዩም ቸርኬና ቮልስ ጋር የሚሄድ ጎማ ግጠምላት። አሁን ካለችበት ይዞታ በልጣ እጅግ ውብ ትሆናለች ብዝቢነስ ተፈላጊ ትሆናለች። ለምሳሌ ጠላው በፊት የሚቀርብበትን እቃዎች አይተህ። አሁን ጠላውን የተጠቀምክበት እቃዎች አስተውል ጠላነቱን ሳይቀይር ባህላዊና ዘመናዊ ይዞዋል። ጠላው እንዳለ ሆኖ ግን የተጠቀምክበት እቃ ጠላውን ውብ አድርጎታ ሁሌም የሚጠቀው ጠላው እቃዎች ትልቅ አስተዋፆ አለው ሁለቱን አጣምሮ መስራት ይቻላል። እግዚአብሔር በጎደለው ይሙላልህ ወንድሜ መልካሙን እመኝልሃለሁ የስኬት ዘመን ይሁንልህ
@eyueltesfaye4019
@eyueltesfaye4019 3 жыл бұрын
Wustoan gen bedeneb beyasamerat arif new
@alemmama3836
@alemmama3836 3 жыл бұрын
አድቅሀለሁ ሰዉ ተንኮል ያስባል ተበርታ
@ethio993
@ethio993 3 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው በርታ እንደ አስተያየት ደግሞ ውስጧን በደንብ ብትቀቧት ይበልጥ ያማረ ይሆናል ባይ ነኝ
@bereketmengiste5831
@bereketmengiste5831 3 жыл бұрын
አይ ጠላ።ጠላ ማለት እኮ ለእኔ አብሮ አደግ ወንድሜ ነው።
@solomonyohannes278
@solomonyohannes278 3 жыл бұрын
Gash Mekuria ke lijochi gar silayehu betam des bilognal.
@zelman202
@zelman202 3 жыл бұрын
Waw Anti man long time am proud
@ethio1entertainment232
@ethio1entertainment232 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌
@jaffershurie862
@jaffershurie862 3 жыл бұрын
ከሃያ አመት በፊት በናዝሬት ውስጥ እንዲህ መኪኖችን ማስረዘም እንደፋሽን እንደነበርና መንገድ ትራንስፖርት እንደስቆሟቸው በአለብህ ሾው እኮ ተደጋግሞ ቀርቦ ነበር::
@yisutube5392
@yisutube5392 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ስልኩን ብታስቀምጥልን አሪፍ ነበር ለቫኬሽ ስመጣ ቮ ሊሞን እፈልጋታለሁ please?
@user-hr1wj7gb6e
@user-hr1wj7gb6e 3 жыл бұрын
ጥሎብድሮይመቸኛል❤❤😥ዘድሮማአይጣልነው
@bisratfanta3569
@bisratfanta3569 3 жыл бұрын
በጣም አሳቃቹኘ ጠላዉ ሲመጣ ኮሮና ጠፋ ማስኩ ወለቀ ። የት አባቱ
@fikru806
@fikru806 3 жыл бұрын
Wawwawwaw
@kaildabdulselam7109
@kaildabdulselam7109 3 жыл бұрын
Ye 5 kilo enginerng facality asmelkteh yeserahew video memelket alchalkum videowochun tolo tolo uplode bitareglen arif nw
@samdang9033
@samdang9033 3 жыл бұрын
Anbesoch
@eframtesfa9111
@eframtesfa9111 3 жыл бұрын
ፈረንሳይ ናፈቅሺኝ ዞላ uk
@cococake6803
@cococake6803 3 жыл бұрын
ዮናስ አታጋን የኔን የሽቦ መኪና ብታይ ፌንት ትነቅላለክ
@Mesethio2345
@Mesethio2345 3 жыл бұрын
Turunafa ebs enante tsere Orthodox
@gamobonga4432
@gamobonga4432 3 жыл бұрын
Ftrah tru nw brta
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 3 жыл бұрын
🙏👍👍💪😂😂😂
@wondetasew2735
@wondetasew2735 3 жыл бұрын
መቼም የኢህአዴግ መንግስት የለም እንጂ እሱ ቢኖር ኖሮ ይህቺን መኪና አናቃትም መንገድ ትራንስፖርት ታርጋ የሰጠህ በሲንግሉዋ ቮልስ ነው ብሎ የፈጠራ ስራህን አጣጥሎ ከአገልግሎት ውጪ ያረግህ ነበር 😟😟አንዴም ሲንግል መርሰዲስ መኪኖች ሊሞዞን እያረገ የሚሰራን ልጅ ከልክለውት ነበር !!
@eframtesfa9111
@eframtesfa9111 3 жыл бұрын
ወይ አዲሥ አባባ ወይ አራዳ ሖዬ አገርም እንደሰው ይናፍቃል ወዬ ዞላ uk
@eyueltesfaye4019
@eyueltesfaye4019 3 жыл бұрын
Atenekesakesem ende
@haileadere5949
@haileadere5949 3 жыл бұрын
What is your proof that this car will not be broken in the middle of the road? You have to make sure that the tire supports the entire body part. Don’t put people at risk.
@tsionkebede1507
@tsionkebede1507 3 жыл бұрын
Haile Ad 😏😏😏😏
@FBelay
@FBelay 3 жыл бұрын
አይ ሊሞ-ቮልስ፤ የመኪናው ዋና ተሸካሚ/ ሻንሲ/ መቆረጥና መቀጠል እንደ ሙያ ተቆጥሮ የሚደነቅ ሳይሆን በህግ የሚያስጠይቅ ነው::
@Dagi0316
@Dagi0316 3 жыл бұрын
Sitibelet gd new endimalet
@gundanfilms1
@gundanfilms1 3 жыл бұрын
Mikegna min agebak
@melatkebede1831
@melatkebede1831 3 жыл бұрын
F. Belay min agebak weyyyy habesha mikegninet bedemachin new
@zelman202
@zelman202 3 жыл бұрын
Juntawww
@gamobonga4432
@gamobonga4432 3 жыл бұрын
Ahyo ayzoh ytadlutal enje aytaglutm. Bzeh esrru lblh
@yeabmyy
@yeabmyy 3 жыл бұрын
Don't be silly. You laugh with no reason.
@bizunehseyoum4625
@bizunehseyoum4625 3 жыл бұрын
Ara wandem batam tasasetkale Bazeh agatami DUBAI belah ysatahwe astyayate ytasasata nwe sente ehetochachen batasabe lmaredate yamisarubate hagare ena anta ba 1 ware mukatun injera nafkage telalahe damo yalala ngre ylme talam ala enkuan injera hulum injaran yagagale Ba ande ware astyayate aydaberem
@gundanfilms1
@gundanfilms1 3 жыл бұрын
bizuneh seyoum ena min yihun mikegna
@Dagi0316
@Dagi0316 3 жыл бұрын
Mnnn??
@qubeetube2794
@qubeetube2794 3 жыл бұрын
Gosa Nyaata barattoota Universitii ASTU tiif qophaa'u kzfaq.info/get/bejne/fZaBZrqlx6qXhI0.html
@mularmaru8221
@mularmaru8221 3 жыл бұрын
ዮናስ አትሸርሙጥ
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 16 МЛН
24 እና ትዝታዎቿ  //ትዝታችን በኢቢኤስ//
32:08
ebstv worldwide
Рет қаралды 35 М.
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН