"ሊሰብረኝ የሚሞክር ብዙ ነገር ቢኖርም... በመጀመሪያ ክፍያዬ ቤተሰቦቼን አስደሰትኩ" ቲክቶከሯ ሀዩቲ /በ20-30/ ስኬታማ ወጣት

  Рет қаралды 83,756

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 ай бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20_30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 156
@gene6075
@gene6075 7 ай бұрын
ጀግና ነሽ ሴት ልጅ ሰርታ ለመለወጥ እንዴት ደስ ይላል
@halimaali474
@halimaali474 7 ай бұрын
ጎበዝ በዚህ ቀጥይ የእኛ ሐገር ሰዎች ሴት ልጅ እራሷን ስትችል ወደታች ለመጣል የሞክራሉ አይዞሽ በርቺ ሰርተሽ በመለወጥ ኩሪ አላህ ያግዝሽና ትልቅ ደረጃ ድረሺ🙏
@toybahaji
@toybahaji 7 ай бұрын
ቆይ ግን ለምንዲን ነው እስልምና ከስኬት ውጭ እንደሆነ አርጋችሁ እምታስቡት😢😢
@user-yp8de5ni2w
@user-yp8de5ni2w 7 ай бұрын
አይ እደዛ ሳይሆን ለማለት የፍለጉት አንዳንዶቹ የወ እደሚታወቀወ በቲክቶክ መጨፈረዋ አንዳንድ ከእሰልምና የፈነገጠ ነገር ሰትሰራ ለዛ ነወ
@toybahaji
@toybahaji 7 ай бұрын
@@user-yp8de5ni2w ቢሆንም በጣም አበዘቱ እኮ
@Eman-if8od
@Eman-if8od 7 ай бұрын
😢
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n 7 ай бұрын
እረ የቅናታ መንፈስ ነው
@toybahaji
@toybahaji 7 ай бұрын
@@thomastsegaye7227 😏😏😏
@NeimaSultan-ol1ut
@NeimaSultan-ol1ut 7 ай бұрын
አላህ የመራውን ማንም አያጠመውም አላህ ያጠመመውን ማንም አይመራውም አልሀምዱሊላህ ያረብ በመገድህ ላይ ቀጥ አድርገን
@eg9154
@eg9154 7 ай бұрын
Ameen 🙏🙏🙏
@sabrinsalah9237
@sabrinsalah9237 7 ай бұрын
Amin ya rab
@Helu460
@Helu460 7 ай бұрын
ጀግና ነሽ ሀዩቲዬ የሚሰድቡሽ ቅናት ድብን ያደረጋቸው ጥገኛ እና ችጋራሞች ስለሆኑ ንቀሽ ተያቸው። አንቺ ጠንክሪ በርቺ እናት እና አባትሽን የምትጠቅሚ ጧሪ ቀባሪ ያድርግሽ አግብተሽ ደሞ በልጆች ተባርከሽ ለማየት ያብቃን ❤❤❤❤❤
@EkramEkram-zo2tv
@EkramEkram-zo2tv 7 ай бұрын
በስራዋ ወይም በማግኘትዋ ማንም ደስተኛ ነው የሰዉ ልጅ ሰርቆ ከሚያመጣዉ ይልቅ ሰርቶ ሲያመጣነዉ ሚያስደተን ግን የሚሳደበ እስልምና አታሰድቢ ነው የተባለችዉ እንጂ በማግኘቷ አደለም ይቅርታ
@Helu460
@Helu460 7 ай бұрын
@@EkramEkram-zo2tv ስድብ የደስታ መግለጫ አይደለም። ሰይጣን የሰይጣን ልጅ ነው የሚሳደበው። እራሳችንን ንፁህ አድርገን የሰውን ጉድፍ ለማውጣት መጣር ምንሼ ነው? ሀይማኖትን የሚወክል ቪዲዬ አልሰራች? ተሳሳተች ተብሎ ከታሰበ በስድብ አይደለም ሰው የሚቀየረው። ሴትን ለመኮርኮም የሚሯሯጥ ሴት ያስጠላኛል። አንድ ሙስሊም ወንድ ሲሰድባት አይቼ አላውቅም ሁሌ ሴቶቾ ብቻ ጥላቻቸውን ሲገልፁ ነው የማየው። ሆነም ቀረም አምላክ እንደ ሰው አይደለም የተዋረደውን ነው ከፍ የሚያደርገው። Thanks to the glory God🙏🙏
@NeimaSultan-ol1ut
@NeimaSultan-ol1ut 7 ай бұрын
ሙስሊም የሚቀናው መልካም በሚሠራ ብቻ ነውጨእናተ ከሀድ አፈንጋጭ ስለሆናችሁ እናተን እንድትመስል ትፈልጋላችሁ
@Helu460
@Helu460 7 ай бұрын
@@NeimaSultan-ol1ut ስሚ ፃዲቅ ፃዲቅ አትጫወቺ ለማያወቅሽ 🤣🤣🤣አስመሳይ ሰው ስጠላ ቱ!
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 7 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ በእውነት ሴት ልጅ እደዚህ ስኮን እዴት ደስ እደሚለኝ በርቺ ገና ትልቅ ደጃ ትደርሻለሽ
@sofyiamohammed3637
@sofyiamohammed3637 23 күн бұрын
😂😂😂
@hayatjemal7u581
@hayatjemal7u581 7 ай бұрын
Congratulations sis keep it up don’t look back and don’t give ear 👂 to negative thoughts just do what makes you happy proud of you 👏 ❤
@20204606
@20204606 7 ай бұрын
ለእናትሽ ስጦታ ስትሰጪ የተሰማሽ ደስታ ብዝዎች ፈልገው ያጡት ነው። በተለይም አንቺን በተለያየ መልክ የሚወቅሱሽ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 6 ай бұрын
❤❤❤ ቆንጆ ነሽ ጀግና ተለወጭ ምንም አልተገላለጥሽም ሰወች እብድ ብለው ይቀኑብሻል ቆንጆና ጎበዝ ስለሆንሽ ነው አይዞሽ
@sofyiamohammed3637
@sofyiamohammed3637 23 күн бұрын
😂አይደለም?
@user-hs4ol4qk4r
@user-hs4ol4qk4r 7 ай бұрын
ወይ ኮመቶች ለሷ ብለው ነው ያኬራ እህታችን ናት ደእህትነት ነው የመከሮት ቀረሞሰ እሷ ምክረ አሰማም ኡሰታዝ ከማል ቢመክራት አይደል ከሰሀለሁ ያለችሁ እና ቅናት መናምን የምትሉት ያበሻ ወሪ ነው በምኑ ነው የሚቀኑት አቦ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@honeytube8922
@honeytube8922 7 ай бұрын
ሙስሊሟ እህቴ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@user-we1rh4zk4z
@user-we1rh4zk4z 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የሴት ጀግና ነሽ ሴት በሰራ ታታሪ እንዴት ሰደ እንደሚልኝ እግዚአብሔር ያሰቡሽው ያሳካልሽ የአ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 7 ай бұрын
እድሜ ለመዳም ቅመሞች ሚሊኔር አረግናችሁ እኛን አመስግኑ❤❤❤❤❤
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 7 ай бұрын
Betam
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 7 ай бұрын
ሸቃሊትም ያልፍላታ እድሜ ለመዳም ሳይሆን ምስጋና ለ አላህ አልሀምዱሊላ ቤተሰብ የጦረ አይወድቅም ሀላላችን ላባችን ደስ ይላል አፍያ ይስጠን እንጂ
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 7 ай бұрын
እህቶቻች ከሀገር ሳይወጡ እንደዚህ በሀገራቸው ይለፍላቸው አላህ ነው አድራጊው
@user-cn8iu9kd2l
@user-cn8iu9kd2l 7 ай бұрын
የቅናት መፈስ የተወጋ ይሁን እኝንን ኣላችሁኮ እቦ ይድላሽ እማ❤❤🎉🎉
@myfano
@myfano 7 ай бұрын
😅😅1
@user-cn8iu9kd2l
@user-cn8iu9kd2l 7 ай бұрын
@@NeimaSultan-ol1ut የድሀ መልስ ችጋራም መጀመሪያ ከግርድና ውጭ በመቀጠል ኣች ስለሰደብሻት ምንም የሚቀየር ነገር ኣይኖርም እሷ ኣምልጣለች 🤣🤣😁መርመጥመጥን ለናተ ከሀድ ኣላለችም ቡሀ እቃፍ 😁
@user-cn8iu9kd2l
@user-cn8iu9kd2l 7 ай бұрын
@@NeimaSultan-ol1ut 🤣🤣🤣የጀነት ቁልፍ ኣችጋ ነዋ ኣይይ 🤣🤣😁
@NeimaSultan-ol1ut
@NeimaSultan-ol1ut 7 ай бұрын
@@user-cn8iu9kd2l የሩቅም የቅርብም መክፈቻ ከአላሁ ሡበሀነሁ ወተአላ ጋነው
@user-cn8iu9kd2l
@user-cn8iu9kd2l 7 ай бұрын
@@NeimaSultan-ol1ut ኣይ ኣይመስለኝም እኔጋር ነው ኣልሽኮ ኣች ኣላህ ማንን ጀነት ማንን ግሀነብ እደሚስገባ ያቃል ስለዚህ ኣፋችሁን ዝጉ ወሬና ተግባር ይለያያል ኣላህን እሷ ካችበላይ በደብ ታቀዋለች 🙄
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 7 ай бұрын
የኔ ድቡሼ ስታምሪ ደግሞ❤
@leylamohammed4945
@leylamohammed4945 7 ай бұрын
ጎበዝ ሀዩቲ የኔ ቆንጆ አላህ ይጨምርልሽ ውድድድድድ ❤❤❤❤❤
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 7 ай бұрын
የኔ ማር አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤
@kidist1955
@kidist1955 7 ай бұрын
ጀግና ሴት በርቺ👍👌😘
@bfulas_1973
@bfulas_1973 7 ай бұрын
አንቺ ቆንጆ ቶሎ አግቢ!!
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 7 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ እህት
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 ай бұрын
ጀግና ነሽ ቀጠይበት ❤❤❤❤❤
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n 7 ай бұрын
ጀግና ነሽ በርቺ
@Rahel-HRBBDSS-GT
@Rahel-HRBBDSS-GT 7 ай бұрын
ጀግና ነሽ ዩቲ❤
@biruktaitzelalem607
@biruktaitzelalem607 7 ай бұрын
Smart girl ❤️
@hayatyimer3566
@hayatyimer3566 7 ай бұрын
ለዱኒያ ሌሊት እየተነሳሽ ታለቅሻለሽ ለአኼራሽ ግን አልቅሰሽ አታውቂም።
@user-jx9fo3fm6g
@user-jx9fo3fm6g 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በርችልኝ
@jemilayasir2837
@jemilayasir2837 7 ай бұрын
Yen liyu proud of you always pretty 🤌 ❤❤❤❤❤❤
@hamzTv2
@hamzTv2 7 ай бұрын
My favorite program 🎉🎉❤
@fetilib5001
@fetilib5001 7 ай бұрын
Keep going to forward, mesmiya ttttiiiiittttt❤
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 7 ай бұрын
Gobez konjo wow demo brach lemekfet yabkash
@wazircell4191
@wazircell4191 7 ай бұрын
ጀግናበርቺ❤❤❤
@NestanetGebremaryam
@NestanetGebremaryam 6 ай бұрын
You are talented ❤
@mariyam9591
@mariyam9591 7 ай бұрын
አላህ አዱኒያ ላይ የፈለግሽውን ብጠይቂ ይሰጥሻል ጀነት ግን የፈለጋት ሁሉ አያገኛትም አዱኒያ ልክ እደመሸጋገሪያ ድልድይ ነች ትኖሪያለሽ ከዛም ጥለሻት ትሔጃለሽ ደሞ ፊልም አለለችም አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@azizaahmed680
@azizaahmed680 7 ай бұрын
Masha Allah 👍
@kenaa-sq8lf4ms6z
@kenaa-sq8lf4ms6z 7 ай бұрын
Gobez yen konjo bracha ❤❤
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 7 ай бұрын
ዩቲ ጀግኒት በርቹ የራቹ ሚስት❤❤❤
@user-ch4uj2ws9e
@user-ch4uj2ws9e 7 ай бұрын
ጎቦዝ ሴት❤❤❤
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 7 ай бұрын
ውይ ውይ ቀኑን ሙሉ ይሰርቁና ማታ ትችት ፈራጅ ብቻ
@user-qg4zd9hc6q
@user-qg4zd9hc6q 7 ай бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ ጀግና እያላችሁ የምታጨበጭቡት ነው የሚገርመኝ ጥሩ እደሰራሰው ዝም ብላችሁ አትቀደዱ
@user-qg4zd9hc6q
@user-qg4zd9hc6q 7 ай бұрын
ማበረታታት በዝህ መልኩ አይደለም መጀመሪያ ሁኔታዋን እዩ ሙሰሊም እዲህ አይሆንም እ
@seadawelow1743
@seadawelow1743 6 ай бұрын
ጎበዝ አላህያሳካልሽ
@hdxz7664
@hdxz7664 7 ай бұрын
ምን ችግር ኣለው ሰርቶ መቀየር ከዲን ያስወጣል ወይ ኣላህ ደግሞ ኣላህ ደግሞ ኒቃቡንም ሁሉም ኣላህ ይወፍቃታል
@user-ve8lt9zb3m
@user-ve8lt9zb3m 7 ай бұрын
አላህ ያስተካክላት ድአ አርጉ
@fgty4821
@fgty4821 7 ай бұрын
አላህ ያሰብሽበት ያድርስሽ
@Hayat-ff3uv
@Hayat-ff3uv 7 ай бұрын
Isiki alihamdulila bayi yagazashi allahi nawu
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 7 ай бұрын
ሀዩቲ❤
@user-ch4uj2ws9e
@user-ch4uj2ws9e 7 ай бұрын
ጎቦዝ
@obsinetttiyyaa2864
@obsinetttiyyaa2864 7 ай бұрын
Barchi yutiyee ❤❤❤❤❤
@mekditenkir2593
@mekditenkir2593 7 ай бұрын
Wow🎉🎉
@semirayesuf6711
@semirayesuf6711 6 ай бұрын
Allah kerdang film eseralhu neyash siyastela duniya tefi new yihe hulu mbrekrek bado new Allah yimelseh
@user-di5sr4kn3t
@user-di5sr4kn3t Ай бұрын
እህት እራስሽን አድኝ የመጨረሻዉ ቀን ሳይመጣ እነሱ ብር ይሰጡሻል አንች ግን እሳትን እየተዳፈርሽ ነዉ
@fetilib5001
@fetilib5001 7 ай бұрын
Eslmina jegna set yfelgal jegininet demo ende zemenu yleleyal, yetgnawum sw ysasatal mulu sw yelem enken eyefelegu menkef agbab adelem,allah ytebksh yuti
@asiyamenza16
@asiyamenza16 7 ай бұрын
Sarataachuu xaraachuu balaabachuu balu naw yalaw Allaah
@salamawitbaradedi319
@salamawitbaradedi319 7 ай бұрын
እንኳን ጌታ ረዳሽ ያኔ ጀግና
@user-dn5sj3xi9p
@user-dn5sj3xi9p 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-qg4zd9hc6q
@user-qg4zd9hc6q 7 ай бұрын
አለባበሰሸን አሳምሪ በአላህ አላህን ፍሪ
@tsedeniyaabrehame-eq7hc
@tsedeniyaabrehame-eq7hc 6 ай бұрын
Yuti wedshalew 🥰🥰🥰
@FatySam
@FatySam 7 ай бұрын
አች ሙስሊምሴት ነሽ የዱኒያውን ብቻ አትይ አኬራን አስታውሽ ወዲመስለሽ እየሰራሽ እደሙስሊም ቀይመስመር አልፈሻል አላህ የማይፈቅደውን ነገር ነው የሰራሽው ሰው የሚወቅስሽ ለራስሽነው እጂ ለማንም አደለም እሽ አሁንም ተመለሽ
@meronbelay6233
@meronbelay6233 7 ай бұрын
Mindn new yemteywe
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 7 ай бұрын
ክባድ ከመዝረፍ ይሻላለል
@akjulan7084
@akjulan7084 7 ай бұрын
ምን ታድርግሽ እኛ ኢትዮጵያዊ ስንባል እኮ ሰው ተለውጦ ማየት ያመናል ቅናታም😅😅😅
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 7 ай бұрын
እኛ መለወጧን አልጠላንም ግን ሀራም የሆነውን መቃወም ግዴታነው እንደሙሥሊም ሤት ጭራሽ እሥልምና ለጀሀነም ይዳርጋል ያለውን ብንርቅ ጥሩነው ነገቀብርላይ ያለውንፈተና ማሥታወሥ ግዴታነው ብዙወንድሞቻችንንናእህቶችን ተለይተውናል የእኛም መችና እንዴትእንደሆነ አናቅም ሀቂቃ አላሁመሥተአን​@@akjulan7084
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 7 ай бұрын
እረ ባክሽ እውነትሽ ነው ትሽ​@@akjulan7084
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 7 ай бұрын
Bariche 💪💪💔
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 7 ай бұрын
እዴ ሙሥሊሞች ምን ሆናቹህ ነው ተፍቷት ልጅቷን እዴ
@tube3507
@tube3507 7 ай бұрын
ዩቲ አብሽሪ ውዷ
@FatySam
@FatySam 7 ай бұрын
ሰው የተናገርሽ ለራስሽነው ሙስሊም ሴት የማሰራውን ስራ ነው የምሰሪው በእስልምና የተከለአለ
@akjulan7084
@akjulan7084 7 ай бұрын
ምነው ከወንድ ጋር ተኝታ አየዋት አልሽ እሳ ምድነው ሙስሊም የከለከለውን የምስራ የሰውን ከምታወሪ መጀመሪያ እራስሽን ጠይቂ😂😂😂
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 7 ай бұрын
ሚዲያላይ ራቁትመውጣት አይፈቀዲም ራሣችንን መሠተርአለብን እና ሴትልጂ እደወዲመመሣሠልአይፈቀዲም ወዲምእደሤትመመሣሠልአይፈቀዲም አለባበሣችንም ከዲናችንመውጣትየለበትም እጂሥራኢባዳነው በሥልምና ግንከሀይማኖታችንየወጣሥራመሥራት ከባዲወጀልነው ሥለዚህማሥተካከልአለባት ዛሬትሙትነገአታቀውም ሞትከመጣማንምአይመልሠውም ዱኒያቀሪናት ​@@akjulan7084
@user-zi5sp4ys5c
@user-zi5sp4ys5c 7 ай бұрын
ምነው እናትየ ዝሙት በርግት ከከባኢር ወጀሎች መካከልነው ግን እደሽርክ አይሆንም አሏህ በሱ ያሻረከን ፈፅሞ አይምርም ለማለት የፈለኩት ይገባሻል​@@akjulan7084
@Selwa-en9ze
@Selwa-en9ze 7 ай бұрын
የ ቢጄአይ ቃለ መጠይቅን አለቀቃችሁትም
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 7 ай бұрын
አቦ እዚህ መጥታችሁ ሼክ ሼክ የሚያጫውታችሁ ከሷ በምን ተሻላችሁ በቃ ይሄ ቦታችሁ አይደለም ምን ትሰራላችሁ እናንተ የምትሉትን ሳታውቀው ቀርታ አይደለም በቃ ዱአ አድርጉላት እሷ አደባባይ ስለወጣች እንጅ አዳሜ ይሄኔ በውስጥ ስታተራምሱ የምትኖሩ ናችሁ አብዛሀኛው ወቃሽ ንገሩኝ ባይ ሁላ ምነው አብረን ነው የምንቀበረው አላችሁ 🤐 እዚህም መታችሁ አፍችሁን ክፈቱብኝ አሉ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 7 ай бұрын
ገመናን በአደባባይ እውልኝማለት የከፋ ወንጀልነው በማታቁት አትግቡ ግን ሢያሥወቅሡን ዝምአንልም በቃ የሙሥሊምሤት ሥትርያለችነች ተለቅልቅ የተጣበቀ ልብሥለብሶ ከወንድጋር መላላጥ ምንኛነው
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 ай бұрын
​@@hshhehsge7113❤❤❤❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 7 ай бұрын
በእውነት በጣም ሀበሻ ቅናታም ነው ከቻሉ ለምን ዱአ አያረጉላትም ሁሌ መቀፍ ይደበራል በእውነት
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 7 ай бұрын
@@hshhehsge7113 የምትይው ነገር ልክ ሊሆን ይችላል ግን አላህ የሰውን ድክመት ተከታትላችሁ አሳቁት ይላል ወይ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 7 ай бұрын
@@user-tt7cw5me8i እና እያያችሁ ዝም በሉይላል
@BirkewaAsrat-d3c
@BirkewaAsrat-d3c 6 күн бұрын
Yutiye yne techawach kezim belay yadirsish
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 7 ай бұрын
Yareb ager set new meyayahu edem laga
@essaessa4842
@essaessa4842 7 ай бұрын
Hayuti sport sri
@legambotube9740
@legambotube9740 7 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ የሙስም አለባበስ እንዲህ አይደለም ራስሽ ችግር አለበትዴ ጭቅላትሽን ብቻ አሰር የምታረጊው ብለሽ ብጠይቂልን
@user-lw2bg3tz4q
@user-lw2bg3tz4q 7 ай бұрын
አገተሽ ታይቶ ጥቅሙ ምንድን ነው????
@nejimiakedir9991
@nejimiakedir9991 7 ай бұрын
ሀየትትንሽልምከርሽየለፈውአልፏልእስቲግፈርእየደረግሽለወደፊቱእስልምነችንበሚፈቅደውመንገድለመስረትብትሞክሪከዚህየበለጠተገኘለሽአላህንእንደትረሺዘሬየሚወዱሽየሚየደንቁሽቀብርአብረውሽአይገቡምአላህቀጥተኘውንመንገድይምረንይምረሽ
@msfatema5467
@msfatema5467 7 ай бұрын
አላህ ያጠመመውን ማንም አያቀነውም አላህ ያቀናውን ምንም አያጠመ ውም አንች ቢወቅሩ አይፈጭ ነሽ አምችንና ሮዚን ምንም አልከታተላችሁም ሀረካታችሁ የሙስ ሊም አይደለም
@sarilove7066
@sarilove7066 7 ай бұрын
Gazetegawa gen mendenaw tsegurwa😂
@yealahbareya712
@yealahbareya712 7 ай бұрын
ተመክራ የማትሰማ መሀይም አላህን ፍሪ ሞት አለ ተመለሽ
@Ruqiyaabdellah
@Ruqiyaabdellah 7 ай бұрын
ሀዩዬ ዝናና ገንዘብ እኮ አላህንም ሳይታመፅ ይገኛሉ ከፈለክሻቸው በዛው ለሌሎችም አርአያ ትሆኛለሽ ግዴታ አላህ መታመፅ የለበትም ኢንሻ አላህ በጥሩ ነገር እንጠብቃለን
@embeteferede5119
@embeteferede5119 7 ай бұрын
Jegena nesh
@redeitselemon216
@redeitselemon216 7 ай бұрын
Yemechereshawa tiyake😂😂😂😂lenem temelisal
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 7 ай бұрын
ሂጃቡ ከጆሮ ከወረደ ገቢያ የደረሰው
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 7 ай бұрын
ለአለህ ብዬ እወድሻለሁ ሂጃብሽን አስተካክዪ በሂጃብም ምርጥ ቦታ መድረስ እንደሚችል ለውጣቱ ሞዴል ሂኚ
@user-ic8jn5fp9v
@user-ic8jn5fp9v 2 ай бұрын
አላህን ካስቆጣሽ ዋጋዉ ከንቱ ነዉ
@menenshiffa8269
@menenshiffa8269 7 ай бұрын
ደደብ አንዴ እንካን አላህን አታመሰግኝም በራሴ በራስ ስትይ አታፍሪም
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 7 ай бұрын
እምነተሽ ያሚያድነው አንቺን እና አንቺን ብቻ ነው እሷም ብትኮነን በራሷ ነው የሚገርመኝ ደደብ ብለሽ የምትሳደቢ አንቺ ሰርታ ስትለወጥ ቅናት ጉሮሮሽን ፈጥርቆ ስለያዘሽ ነው!! ጥረህ ግረህ በወዝህ ብላ ይላል የፈጣሪ ቃል ይልቅ እዚህ መጥተሽ እየተሳደብሽ ትዝብት ውስጥ ከምትወድቂ ኃጢያትሽንም ከምትከናነቢ በት በት ብለሽ ወርኪ። እ.....ቭ...... በይ ስቅርፕ አጵ ስቅርጵ አጵ !!!!
@user-tq5fc7fe7k
@user-tq5fc7fe7k 6 ай бұрын
አላህ ደሀዋን እኮ😢 አትናገሩም እምገራይ እርቃኖን የምለምነውን። ሥለወጡ ግን። ሀራም ሀራም🙄🙄🙄
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 7 ай бұрын
ሀያት ሁል ጊዜ ጸጉሯን ሸፍናነው የማያት ሀራም ሥለሆነባት አደለም እርግጠኛነኝ ጸጉር የላትም 😂😂
@nejimiakedir9991
@nejimiakedir9991 7 ай бұрын
ሂጀብሽንእስተከክይ
@user-yu5ei4by3y
@user-yu5ei4by3y Ай бұрын
😅😅😅😅
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 9 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 87 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 24 МЛН
ተንበርክኮ ይቅርታ ጠየቀ ቤቢ /አለቀሰች July 8, 2024
5:24
ጥልቅ ሀሳብ /Tilk Hasab
Рет қаралды 23 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 7 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 10 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
0:16
Mini Katana
Рет қаралды 23 МЛН