አፍላ ፍቅር 47 - School life /ስኩል ላይፍ/

  Рет қаралды 349,289

Liyu cinema

Liyu cinema

15 күн бұрын

#afela fikir #አፍላ ፍቅር #liyu cinema
Join this channel to get access :
/ @liyucinema
የአፍላ ፍቅር ደራሲና ዳይሬክተር አዲሱ ዩቲብ ቻናል ሊንክ ከታች አለ ሰብስክራይብ ሼር በማረግ እናበረታታው
/ @misikir132
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Liyu Cinema

Пікірлер: 1 400
@user-xm6bs1mf7z
@user-xm6bs1mf7z 13 күн бұрын
ቅመሞችየ እንደኔ ዲክም ያለዉ የማዳም ስራና ጩህት አላህ የተሻለ ሂወት ይስጠን🎉🎉🎉
@YahyAlmnsor
@YahyAlmnsor 13 күн бұрын
አሚንንንን ያረብ
@ZabiderGetu
@ZabiderGetu 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 13 күн бұрын
አወን ያደክማል እህቴ እኔ ደሞ ስራ አጥቼ ጭንቅንቅ አልኩኝ ያረብ ለሁላችንም የተሻለውን ይስጠን
@mamillatube
@mamillatube 13 күн бұрын
አይዞሽ ያልፋል
@mesi6350
@mesi6350 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 13 күн бұрын
ቹቻ እና ህፃንዋ ያሳዘነው ብቻ ላይክ😢👍👍
@DadaTube225
@DadaTube225 13 күн бұрын
ውዴደምሪኝ❤
@user-qi1ri6ql9s
@user-qi1ri6ql9s 13 күн бұрын
😢😢😢
@user-pi2pt7he6j
@user-pi2pt7he6j 13 күн бұрын
እፍ የኔ እናት ማጣት እኮ ያማል😥😥😥
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 13 күн бұрын
Me
@MaryamMaryam-of5wb
@MaryamMaryam-of5wb 13 күн бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺
@nasranasra611
@nasranasra611 13 күн бұрын
አቡሽ ሚኪ እቴቴ ጋሼ ይምጡልን የምትሉ በlike 👍 👍 አሳዩን ጋይስ ወደ like
@fatimasaciid1224
@fatimasaciid1224 13 күн бұрын
አወን ይጡልን❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 13 күн бұрын
ውዴደምሪኝ በቅንነት❤
@user-bk6mc7zu7z
@user-bk6mc7zu7z 13 күн бұрын
ውዴዋ ደምሪኝ❤❤❤
@user-gv5yk4of7e
@user-gv5yk4of7e 12 күн бұрын
አወይምጡ
@assfakassa9493
@assfakassa9493 13 күн бұрын
እንደ ቹቻ ያሉ ብዙ ልጆች አሉ እኛ ያልተረዳናቸው እንደ ሻማ እየቀለጡ ለሰዎቹ ብርሃን የሚሰጡ
@MomMaa-yn6bm
@MomMaa-yn6bm 12 күн бұрын
😢
@Massssn
@Massssn 11 күн бұрын
Batikikil 😢
@user-xs4kt5cd1i
@user-xs4kt5cd1i 13 күн бұрын
ይህን የምታናቦ ሁሉ. እግዚአብሔር ከክፉ ናገር ይጠብቃችሁ❤❤❤ አሜን በሉ
@Shibr-cj8kg
@Shibr-cj8kg 13 күн бұрын
አሜን፫
@zakwosabacho
@zakwosabacho 13 күн бұрын
Amen ❤
@Hiwto
@Hiwto 13 күн бұрын
አሜን
@Somebody.5972
@Somebody.5972 13 күн бұрын
Amen
@MerihanaTesfaye
@MerihanaTesfaye 13 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤️ 🙏
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 13 күн бұрын
ውይ ሀና በህልምሽ ላየሽው ነዉ እንዲህ ስንጔጔ የነበረው እንደኔ የተሸወደ😂😂😂
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 13 күн бұрын
አለሁ😂😮
@IyfdFui-ss1ig
@IyfdFui-ss1ig 13 күн бұрын
አለሁ😂😂😂😂
@user-st5ix3uz1s
@user-st5ix3uz1s 13 күн бұрын
mi too
@KedijaAli-lt9kf
@KedijaAli-lt9kf 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@mahlatsahmbel9400
@mahlatsahmbel9400 13 күн бұрын
እኔም ድራማ መሆኑን እያወኩ ብሩኬ ሞተ ተረፈ እያልኩ በጭንቀት ነው የከረምሁት😂😂
@samritube645
@samritube645 13 күн бұрын
*አይ ደራሲው የስራህን ይስጥህ አስራምስቀን ሙሉ ለህልም ስታስጨንቀን ትክረም😂ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ እጅህ ይባረክ*
@zahralama8064
@zahralama8064 13 күн бұрын
ክክክክክክክክክ. ከሞተ ማየት አቆማለው እያልኩ
@SemiraAlemu-ff4kp
@SemiraAlemu-ff4kp 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@KhadizaKsa
@KhadizaKsa 13 күн бұрын
ክክክክክክክ 😂😂😂😂😂
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 13 күн бұрын
እኮ ሆሆሆሆሆ
@mubamuba6081
@mubamuba6081 13 күн бұрын
ህልም ነው እንዴ በቃ አላህም 😂😂
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 13 күн бұрын
ሚኪ አቡሽ ፣& ማሚ ይምጡልን ያድራመው ድምቃት ነቻው ያምትሉ ለይክ 😢😮❤🎉
@AbenaStart
@AbenaStart 13 күн бұрын
ena demo lanchi bicha nw comment yemadergew
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 13 күн бұрын
ባለፈ አላዳመጥሺም ሥራቸው ጨርሰዋል አለ ምደነው የምትሉት ቆይ ጭቅጭቅ ድራማ እኮ ነው እውነተኛ ሕይወት መሰላችሁ እንዴ
@KemilaDaffis
@KemilaDaffis 13 күн бұрын
Hanichoye konjit
@user-tx4cj7ig6h
@user-tx4cj7ig6h 13 күн бұрын
አሜን. አሜን. አሜን🎉🎉🎉
@tofikmuzemil3161
@tofikmuzemil3161 13 күн бұрын
አቦ አታብዙት የነሱ ታሪክ አብቅቷል ተባላቹ አይደል እንዴ 😎 በ10 Dዎች ተመሰጡ
@zainabeto2758
@zainabeto2758 13 күн бұрын
ቹቹሻ ይመችሽ ማነው እደኔ የሚወዳት ቀጥይበት ❤❤❤❤
@YahyAlmnsor
@YahyAlmnsor 13 күн бұрын
ማነው እደኔ ቹቹ ያሣዘነችው አይ የሠው ቤት
@Melak-zn6om
@Melak-zn6om 13 күн бұрын
እኔም እንደስዋ እኔምእንደዋነኝ 😢😢😢😢😢
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 12 күн бұрын
ግን የምር ነው እደ
@sauditaif-gw2ud
@sauditaif-gw2ud 13 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች የድካማችሁን አይቶ ለእናት ሃገራችሁ ፈጣሪ ያብቃችሁ❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 13 күн бұрын
ውዴደምሪኝ በቅንነት❤
@EeEe-gm5qm
@EeEe-gm5qm 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 13 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏❤
@user-tg1sr5uw2k
@user-tg1sr5uw2k 13 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@titilenopo
@titilenopo 12 күн бұрын
አሜን ❤️
@AlkhorMobi-wb5zb
@AlkhorMobi-wb5zb 13 күн бұрын
አፋላ ፍቅርን. በጉጉት. ሲጠብቅ የነበረ ማነው እደኔ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-xr4ml4fv7d
@user-xr4ml4fv7d 13 күн бұрын
ቹቻ የኔዉድ እሷ እደሻማ እየቀለጠች ለሰዉ ታበራለች የኔናት😢😢😢😢😢 ቹቻን የምቶዱ👍👍ላክ አሳዩኝ
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 12 күн бұрын
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ ❤
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 13 күн бұрын
ኧረ ወይኔ ህልም ነው እዴ 😂😂😂😂😂አይ ሀኒቾ የስራሽን ይስጥሽ 😂😂😂😂
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 13 күн бұрын
😂😂 እኔስ ተሸወድኩ😂
@SemiraAlemu-ff4kp
@SemiraAlemu-ff4kp 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@sikosilo1951
@sikosilo1951 13 күн бұрын
እኔስ በትይ😂😂😂😂😂
@shitabayazed5253
@shitabayazed5253 13 күн бұрын
እኔስ ብትይ😂😂😂
@tametst6088
@tametst6088 13 күн бұрын
እኔስ ብታይ 🤣🤣🤣
@user-ln8eh2mt9r
@user-ln8eh2mt9r 12 күн бұрын
ቹቻን አለማድነቅ አይቻልም እሷን የምትወዱ ላይክ ግጩ ❤❤❤❤
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 13 күн бұрын
የአብ ልጅ ኢየሱስ እውነተኛ አምለክነ የዘለለም ህይወት ነው🙏❤❤❤❤❤❤
@user-wu8vk9ru9s
@user-wu8vk9ru9s 13 күн бұрын
አሜን እየሱስ ጌታ ነው 🥰🙏
@salamnana1310
@salamnana1310 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤
@TsediHiskel
@TsediHiskel 13 күн бұрын
Amen❤❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 13 күн бұрын
ወሏሒ አምላክ አድአሏሕነው የማይወለድ የማይወልድ የማይበላ ❤
@yennashiadna
@yennashiadna 13 күн бұрын
አሜን ኢየሱስ ጌታ❤❤❤❤❤
@destalema699
@destalema699 13 күн бұрын
ቤዛ ግን ምን አይነት ቅማሚ የሆኔች ልጅ ናት ❤❤
@user-uk9qt8uy3s
@user-uk9qt8uy3s 13 күн бұрын
የብሩክ እናት ግን እደኔ መልካቸው የእውነት እናቱ የምትመለው በላይግ ❤
@user-pe7wd9ix6i
@user-pe7wd9ix6i 13 күн бұрын
አረ ፊዮሪ ለሀለቃም አለቃም አለ ቹቹዬ አነበሳ እንዴት እንደተመቸሽኝ የደሀ ልጅ እነዲ ጀግና ሲሆን ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤
@user-xg4fw4xk6n
@user-xg4fw4xk6n 13 күн бұрын
ሚኪን እና አብሻን አጡልን እምትሉ ደምሩኝ😢😢😢😢😢
@user-tl5us6ed3k
@user-tl5us6ed3k 13 күн бұрын
ኧረ እነ ሚኪ እና አቡሻ ይምጡልን የምትሉ እስቲ
@user-ls3hu2fm5k
@user-ls3hu2fm5k 13 күн бұрын
ሀገራችን ሠላሙን ያምጣልን በሥደት ያለነውንም ከክፉ ይጠብቀን
@user-xm5im8si2z
@user-xm5im8si2z 13 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@user-pw4ow4qh2d
@user-pw4ow4qh2d 12 күн бұрын
አሜን በእዉነቱሀገራችን ሰላም ይሁንልን😢❤❤❤❤
@Babi-pc3ns
@Babi-pc3ns 12 күн бұрын
Guys ይህ አፍላ ፍቅር ፊልም ግን እንዴት ያለው ልብ አንጠልይጣይ ነው ዳቂቃዎች እራሱ እስኪያልቅ ድራስ በጣም ይጣፍጣል 🥰❤️ keep going 🙏🏾
@user-yc2mb9gd5t
@user-yc2mb9gd5t 13 күн бұрын
ቹቻዬ የተመቸው ላይ👍
@user-vm8bz1yi9c
@user-vm8bz1yi9c 13 күн бұрын
ውይ የብሩክ መሞት ማነው እልም ሲሆን ደስ ያለው😢😢😢💘💘💘💘💘
@kiyuman-xr8qz
@kiyuman-xr8qz 13 күн бұрын
ene
@user-el7vh3vp2h
@user-el7vh3vp2h 4 күн бұрын
እኔምም
@Mubetube2
@Mubetube2 13 күн бұрын
ተወዳጅ እና አሪፍ ተዋኞች ናችሁ ሁናችሁ ሰርታችሁታል😍👍
@user-io2vj4bf4v
@user-io2vj4bf4v 13 күн бұрын
ማነው ልቡ በቅንነት የተሞላ የሚደምረኝ 🙏🙏🙏እመልሳለሁ የምር ክፉ ናችሁ ስንት ቀኔ ልመና ከያዝኩኝ 😢😢😢
@BilagiAmare
@BilagiAmare 13 күн бұрын
እኔ ደምሬሻለሁ
@user-ur3ci3xw8f
@user-ur3ci3xw8f 13 күн бұрын
ደምሬሻለሁ እኔ የዋህነኝ😂😂😂😂መልሽ
@Harargetv5
@Harargetv5 13 күн бұрын
Abet lmena
@Harargetv5
@Harargetv5 13 күн бұрын
Lasebebet tenesh ❤❤❤❤
@redieatgete-es7vi
@redieatgete-es7vi 12 күн бұрын
❤❤❤
@user-qk3bn9zc7j
@user-qk3bn9zc7j 13 күн бұрын
እዚጋ የሚታዩ ሁሉ ፈጣር ከክፉ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏❤️🙏❤️ስደት እቶች ዎቶ መቅረት ይጠብቃችሁ ❤️
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 13 күн бұрын
አይ 15ቀን ሙሉ ስጨነቅ ከርሜ ለህልም ነው🤣ብሩኬ ተሞተ ማየት አቆማለሁ ስል🤣🤣🤣🤣🤣
@MaryamMaryam-of5wb
@MaryamMaryam-of5wb 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 13 күн бұрын
😁😁😁😁😁😁😁
@user-ed2te8pr1s
@user-ed2te8pr1s 13 күн бұрын
እኔ ራሡ ሥት ቀን ሙሉ አልቅሸ😅😅
@user-bf2nf3rw4i
@user-bf2nf3rw4i 12 күн бұрын
Me too 😂😂
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 12 күн бұрын
እኔ ህልም እደሚሆን ገምቼ ነበር 😂😂
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 13 күн бұрын
ማነውደስያለው ስለቀጠለ ዲራማው 😮😮🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@user-zu4bq1bg1q
@user-zu4bq1bg1q 12 күн бұрын
ዋው የሚገርም ፊልም እየሆነ ነውዐበርቱልን ውዶቸ ሰላማችሁ ይብዛ
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z 13 күн бұрын
እደ ህዝቤ የተጨነቀው ለሀንቾ ህልም ነው ለካ😂😂😂😂😂
@InnocentFreshwaterLake-lv7cp
@InnocentFreshwaterLake-lv7cp 13 күн бұрын
እንኳንም ኽልም ኾነ ይኼን ድራማ እንደኔ የሚወደው የወደደው ማነው?❤️❤️❤️❤️❤️
@EeEe-gm5qm
@EeEe-gm5qm 13 күн бұрын
የመዳም ቅመሞችዬ ዛሬ ወድሜ ተሳፍሮልኝ ከማዬ ተደባለቀልኝ ደስታዬ ወደር የለውም ማርያምን❤❤ ማክሰኞ እዴት ነው የሚደርሰው😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-pw4ow4qh2d
@user-pw4ow4qh2d 12 күн бұрын
እንኳን ደስአለሽ እኅቴ❤❤
@user-ml8bu6wn4l
@user-ml8bu6wn4l 12 күн бұрын
ተደባለቀልሽ 😂እንኳን ደሰ አለሽ
@user-xz7lc9cu9g
@user-xz7lc9cu9g 10 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@AhmedSeid-yv5tn
@AhmedSeid-yv5tn 13 күн бұрын
ደሞ የምር የብሩክ እናት በጣም ናፍቃኝ ነበር ማነው እንደኔ ደስ ያለው።ምክንያቱም እሷ የእናትነትን ምሣሌ ታስተምራለች
@uaeuae9553
@uaeuae9553 13 күн бұрын
የብሩኬ እናት ሀንቾን ገፎየ ስትላት ደስ ስትል❤❤❤❤❤
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 13 күн бұрын
እህህ አልሀምዱሊላህ ብሩኬ ራሱን ያጠፋ መስሎኝ ነበር,😢 ለካስ ለካስ የሀኒቾ ቅዠት ነዉ😅😅😅😅😅
@DadaTube225
@DadaTube225 13 күн бұрын
እሕቴደምሪኝ በቅንነት❤❤
@user-ru3lt4el7n
@user-ru3lt4el7n 13 күн бұрын
በጣም
@KhadegAa-ki2or
@KhadegAa-ki2or 13 күн бұрын
እህቴ እያስታወልሽ ፊልምመሆን
@HayatHusen-bo9hw
@HayatHusen-bo9hw 12 күн бұрын
ቅጀት ነው እንዴ ገና እየገባሁ ነው 😂😂😂
@helimettube2153
@helimettube2153 9 күн бұрын
ለፊልም አልሀምዱሊላ ስትይ አይከብድሽም?
@EeXx-bw5er
@EeXx-bw5er 13 күн бұрын
ቹቹሻየ የኔን ህይዉት የኖርኩትን ነዉ የተሰጠሺ ካራክተር😢😢😢ግን አልፈ ተመስገን🙏🙏
@DadaTube225
@DadaTube225 13 күн бұрын
😢😢😢.የሑላችንም ነው የቹቻሒወት በባነው የጨረስኩት😢😢
@user-lg7lp6iy9w
@user-lg7lp6iy9w 13 күн бұрын
ሶሲማ በዚህ ፀባይሽ ፍቅረኛ ሲያምርሽ ይቀራል😂😂😂ሆ ስንት አይነት ሰው አለ😅
@tofikmuzemil3161
@tofikmuzemil3161 13 күн бұрын
ዋው አንዴ ለደራሲ ምስክር ፍሰሃ 👏👏👏ክብር ነስተናል🙏 ምን አይነት እስክሪብት ነው👌ትችላለህ💪 እነ ሚኪእና አቡሻ ሄዱ ብለን ስንቆዝም በቹቻ ትክሰን😙
@MoMo-ig1od
@MoMo-ig1od 13 күн бұрын
ቹቻ😢😢😢💔ሳይ ፊልም መሆኑን እረሰውና አለቅሳለሁ
@redietWubayehu
@redietWubayehu 13 күн бұрын
የሶሲና የዴቭ ነገር በጣም ተጋነነ አንድ ቀን እንኳን ሲፋቀሩ ሳናይ ፀባቸው በዛ በጣም ይሰለቻል
@mihrettadese2101
@mihrettadese2101 12 күн бұрын
እውነት ነው አሁን ካሉበት ሁኔታ ፍቅራቸዉን ሳይገላለፁ በነበሩ ጊዜ ይሻሉ ነበር በእነሱ ምክንያት ማየት ላቆም ነው
@Mulu-nw4dx
@Mulu-nw4dx 12 күн бұрын
በጣምዴቭእናሶሲ ያስተካክሉ
@mesidese9713
@mesidese9713 12 күн бұрын
ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ችግር ሀዘን በውስጡ ደብቆ ነገን ተስፋ በማድረግ ደስተኛ መስሎ ዛሬን ያልፋል
@AsWe-be2oz
@AsWe-be2oz 13 күн бұрын
አረልቀቁልን ኡኡኡኡ ደሞኮ ግርም እሚለኝ ከሁሎችም ፍቅር❤ መያዙ ሆሆ
@user-fd9tz6tx5t
@user-fd9tz6tx5t 13 күн бұрын
ህልምነዉ የብሩኬነገር😅😅😅😅😅
@user-pe7wd9ix6i
@user-pe7wd9ix6i 13 күн бұрын
ውይ ህልም ነው ነው ጭራሽ ያልገመትኩት ነገር ጎበዞች ናቹሁ👍👍
@nesmanesma5980
@nesmanesma5980 13 күн бұрын
ዋውውው በጣም ተሻሽሏል ምዕራፍ ሶስት ብቻ የቹቹ ነገር ያስፈራል ቹቻ ፊዮሪላይ አረጋጊው እሷ ስታሸንፍ እጂ ስትሸነፍ አያምርም
@LidyaDaniel-fd4sb
@LidyaDaniel-fd4sb 13 күн бұрын
ሐንዬ ብሩኬ ቹቹዬ አፍላ ፍቅር በጣም እወዳችኃለሁ
@user-xg9yz3fu5v
@user-xg9yz3fu5v 13 күн бұрын
ኧረ ወይኔ ህልም ነው 😂😂😂😂😂ወዬው ደራሲው ዋውውው❤❤❤
@NurMame-kx7uh
@NurMame-kx7uh 13 күн бұрын
ያራዳ ልጆች የሌለ ነው ምትመቹኝ❤❤
@user-wb1eo2rs4o
@user-wb1eo2rs4o 12 күн бұрын
እደሶሲ ያለ ቅናት ይዞኝ ይህዉ ላጣዉ ጫፍ ላይ ደረሻለሁ ቅናት ሲበዛ ጪቅጪቅ ይፈጥራል😂
@user-vu6tx2rx6y
@user-vu6tx2rx6y 13 күн бұрын
እውነት ግን እኛ ኢትዮጵያን በእውነት ብቻ ሳይሆን በድራማም ጨካኞች ነን ቹቻዬ አሳዘነችኝ
@user-mi7fr8pd6s
@user-mi7fr8pd6s 12 күн бұрын
ፊልሙ ያበደ ነው ያልጠበኩት ❤❤❤ቹቹ ጌሙን አጦጧፈችው አደል።
@Endris-fu9bp
@Endris-fu9bp 13 күн бұрын
ፊልሙ ገና ምርጥ እየሆነ መጣ የፖክሱ ሲጨመርበት😂
@seadaendris2728
@seadaendris2728 13 күн бұрын
ሁላችሁም የመዳም ቅመሞችየ አላህ ከሰው ቤት ያውጣን ያረብ ኮሜታችሁን አሚን ሳልል አላልፍም ዱአችን ይሰማ ያረብ
@shjking2439
@shjking2439 13 күн бұрын
አሚን ያረብ
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 13 күн бұрын
አሚን ያረብ 🤲
@AmalAmal-ss8lx
@AmalAmal-ss8lx 13 күн бұрын
ይቺ ፊወሪ የምትባል ልጅ ሴጣን ስጠላት ከድራማው ውስጥ የምታስጠላኝ ምንም ብታደርግ እምያምርባት ፊወሪ ነች ቺቺዬ አፈር አስግጪልኝ እሽ እውነት ለመናገር ፊወሪጋ ሲደርስ አሳልፈዋለሁ በጣም ነው እምጠላት የእውነት በቃ ቀልቤ አልወደዳትም ።😂😂😂
@user-bk6mc7zu7z
@user-bk6mc7zu7z 13 күн бұрын
እኔም
@user-he7hv4ir1c
@user-he7hv4ir1c 13 күн бұрын
ኧረግ አለፊወሪማ አይሆንም
@dedefd5374
@dedefd5374 13 күн бұрын
እኮ ፊወሪ ከሌለችበትማ አይነፋም😂😂😂
@Mulu-nw4dx
@Mulu-nw4dx 12 күн бұрын
እኔም
@user-he7hv4ir1c
@user-he7hv4ir1c 12 күн бұрын
@@dedefd5374 አችየ ያለፊወሪኮ ብሩኬየለምማለት ይቻላል ሀና አደየትትይዘዉ አደየትትለቀዉ
@betelehem8943
@betelehem8943 13 күн бұрын
ሄለን እና ዴቭ አንድ ላይ ቤሁኑ ደስ ይላል ሱሲ ነጭ ፀጉር ልታሱጣው ነው 😂😂
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 12 күн бұрын
አወ የምር ደሥ ይላሉ ሦሢ ደሞ አብዝታዋለች
@user-ko1ih7io7k
@user-ko1ih7io7k 12 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-xl3ig9lk3h
@user-xl3ig9lk3h 11 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣
@Fato-oi1no
@Fato-oi1no 13 күн бұрын
አረእንደኔ ማነዉ ዳኒንእጂያየዉ 6ጣትመገንየአላህሥራ❤❤❤❤
@Abelhousingsolution
@Abelhousingsolution 13 күн бұрын
Afla fikrn. Edene 1- 47. Yaye bcha Like yarg
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 13 күн бұрын
እኔማ የዉነት መስሎኚ አይ ሀንቾ 😜😜😜የስራሺን
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 13 күн бұрын
ማሚ እንኳን ደህና መጣሽ ማነው እንደኔ ማሚን በመምጣቷደስ ያለው አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@user-pf7zi5uq3q
@user-pf7zi5uq3q 12 күн бұрын
ድራማው ግን የበለጠ አጓጊ ሆንዋል ወይኔ በሳምንት ሁለተየ ቢሆን የቤዚቱ የቹቻ የሄሉ አድናቂዎች የትናቹ ❤❤🎉
@user-rb7sw1md7l
@user-rb7sw1md7l 12 күн бұрын
አብሻና ሚኪን አምጡልንንንንንንንንን 😢😢😢😢 ደባሪት ፍቅሯን መርጣ ግን ሳትኖረው ቀረች እኔ ብዙ ላይፍ ያሳልፋሉ ሚኪን ከመረጠች ብየ እየጠበኩ ነበር ግን ስራቸውን ጨርሰዋል ብላችኋል አምጡልን እዳዲስ እነሱ የዲራማው ዲምቀት ናቸው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AhmedSeid-yv5tn
@AhmedSeid-yv5tn 13 күн бұрын
ውይ ቀጣዩን ማነው እንደኔ የናፈቀ በላይክ አሣዩኝ።ምክንያቱም ጊልያድ ድኖ መጣ ማለት የሚፈጠረውን አስቡት ነገሮች ይበልጥ ተባባሡ
@user-vt3go4kv1h
@user-vt3go4kv1h 12 күн бұрын
ቹቹን እንደኔ የወደደት❤❤❤❤
@user-xr4ml4fv7d
@user-xr4ml4fv7d 13 күн бұрын
ዋዉ መሀል ላይ ቹቻ አስደመመችኝ ይመችሽ ቹቻዬ የኔ ጀግና 💪💪💪💪
@gdggggdffg6401
@gdggggdffg6401 13 күн бұрын
ውይ በጉጉት ስንሞት እንኳን ደህና መጣችሁ ቀጥሉበት ለማንኛውም
@user-tu3it7mc7x
@user-tu3it7mc7x 13 күн бұрын
ሀይ ሔዊ ሺንቴ አለቃ አለለችም😂😂😂😂😂😂😂
@user-bi5ke3se4w
@user-bi5ke3se4w 13 күн бұрын
ወይኔ እናተኮ አንድም የሚጣል የላችሁም ዋው❤❤❤
@SameeraS-hn2cj
@SameeraS-hn2cj 13 күн бұрын
ቹቹ ባጣም ናዉ ያታማቻሽኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 13 күн бұрын
ወይኔ ፍዮሪ አንበሳ ትንኝ ለይ ወደቀ አሉ😂😂😂
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm 3 күн бұрын
አይይይ 15 ቀን ሙሉ ስጬነቀ ከረሜ ህልም ሁኖ እርፍ ማነወ እንደኔ የተሼወደ😂😂😂
@user-mt2de5so5e
@user-mt2de5so5e 13 күн бұрын
ሀኒቾየ አብሬሽ ስቃዥ መክረሜ ኮ ነው እሚገርመኝ😂😂😂
@seada6206
@seada6206 10 күн бұрын
😂😂😂
@ChekoleLmt
@ChekoleLmt Күн бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። ይህንን የምታነቡ ሁሉ ሰላመ እግዚአብሔር ይድረሳችሁ
@YahyAlmnsor
@YahyAlmnsor 13 күн бұрын
ወይኔ ፊወሪ ዛሬ የበላይ አገኘች 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-bk6mc7zu7z
@user-bk6mc7zu7z 13 күн бұрын
Yes ቹቻዬ ይመችሽ ቪዮሪን ሰራችላት❤❤❤
@AhmedSeid-yv5tn
@AhmedSeid-yv5tn 13 күн бұрын
.የሥራህን ይስጥህ ዳይሬክተር እኔ ደሞ ብሩክ የምር ከፊልሙ ላይ መተ ብዬ 47"እስቲለቀቅ በጉጉት እየጠበቅኩ ነበር ።ለካ የሀና ቅዠት ነው
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 13 күн бұрын
ማነው ግን እንድኔ የአፍላ ፍቅር ፍቅር ያዘዋ❤❤❤
@user-pg2nw8ld4v
@user-pg2nw8ld4v 13 күн бұрын
ስደት ያሉት መዳም ይሻላሉ አንጀቴን በላችው ቹችዬ እፍ
@nuuramaan3346
@nuuramaan3346 13 күн бұрын
ሚኪ እና አቡሽ ከሌሉ ብዙም አይነፋም ወይ እንደነሱ አይነት አምጡልን ደሞ ድራማው እንዲያምር ከፈለጋቹ ቪዮሪን ሁሉም እንዲፈሯት አርጉልን እንደመጀመሪያው ትሁን ቪዮሪ ሌላ አታምጡባት አያምርም
@aminathassen6428
@aminathassen6428 13 күн бұрын
ደግነቱ ህልም መሆኑ 😂😂😂እኔም አስቤ ነበር
@KhadizaKsa
@KhadizaKsa 13 күн бұрын
ቹቻ ና ህፃንዋ 😢😢😢😢😢
@DadaTube225
@DadaTube225 13 күн бұрын
የኔንሒወት ነውየተጫወተቹ😢😢
@KhadizaKsa
@KhadizaKsa 13 күн бұрын
ኣይዞሽ ውዴ
@user-zt2si3mo9b
@user-zt2si3mo9b 13 күн бұрын
አሁን ደመቅ እያረጋችሁት ነው በርቱ
@user-ml8bu6wn4l
@user-ml8bu6wn4l 12 күн бұрын
እረ ይሄ ድራማ ደግሞ ሶሲ እብደትሽን ሳላደንቅ አላልፍም😂😂😂
@madina3828
@madina3828 13 күн бұрын
ባቡሻና በሚኪ ይች ልጅ ስትመቸኝ ፈታ የምታረገው ልጅ ቹቻየ ተመችታኛለሽ
@user-bi6xi2nb9s
@user-bi6xi2nb9s 13 күн бұрын
ወይኔ የዛሬዉ በጣም ደስ ይላል በጣም ነው የምንወዳችሁ
@BilagiAmare
@BilagiAmare 13 күн бұрын
ህልም እልም ህልም እልም 😂😂😂😂አይይ ሀኒቾ እኛም ስንቃዥ ከረምን 😮
@FhDyu
@FhDyu 13 күн бұрын
አብረን ቃዥተናል 😂😂😂
@zeyenbuzeyenb1591
@zeyenbuzeyenb1591 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-xl3ig9lk3h
@user-xl3ig9lk3h 11 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-fh2qm6sd6o
@user-fh2qm6sd6o 13 күн бұрын
ኡፉ ሀንቾ እንኳንም ህልም ሆነ ብሩኬ ሊሞት መስሎኝ እደት እደደበረኝ ነበር
@tube4784
@tube4784 13 күн бұрын
ዋውውው ግሊያድ ሊመጣልን ነው😂😂😂😂😂 ቡሩኬ ጠንከር በል ስትልፈሰፈስ ወስዶ እንዳይገላግልህ አይ ህዋን የኔ ምስኪን😂😂😂😂
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 13 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-sm9wb7sz3s
@user-sm9wb7sz3s 13 күн бұрын
በርቱልን በጣም ነው የምችሉት ሁላችሁም እስከሚለቀቅ በጉጉትነው የምጠብቀው
@Tayba-ur5pw
@Tayba-ur5pw 13 күн бұрын
በሷ የተነሳ ሽቴ አለቀ ወይኔ በሳቅ😅😅
@DadaTube225
@DadaTube225 13 күн бұрын
እሕቴደምሪኝ😢
@user-zz6yf9sl9k
@user-zz6yf9sl9k 13 күн бұрын
ለምን አትለቁልንም በጉጉት ልንሞትኮነው❤❤
@user-mb4xr2io9v
@user-mb4xr2io9v 13 күн бұрын
ነፍስ ይማር ከሞታችሁ
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 13 күн бұрын
አይ ሄዋን በፊወሪ የተነሳ ሸንቴ አለቀ አላለችም😁😁😁
@user-he7hv4ir1c
@user-he7hv4ir1c 13 күн бұрын
ማነዉእደኔ ደባሪት ያሳቀቻችህ እኔም ልሞክራት አላለይም ዋ አችንካን ትጨርስሻለይ ፊወሪ አለቃአገኛት 😂😂😂😂😂😂😂አየሱሲየ መቃጠልሽ ሁሉምበጅምርአለቀ
@FasilMulu-eg7ny
@FasilMulu-eg7ny 13 күн бұрын
ሚኪ እና አቡሻ እረ ናፈቁን
@HfFf-us7df
@HfFf-us7df 13 күн бұрын
አረ ሚኪ ና አቡሻ ይምጡልን የፊልሙ ድምቀት ናቸው ተናፍቀዋልም❤❤❤
@user-cd9po6qr5t
@user-cd9po6qr5t 13 күн бұрын
የርቀት ፍቅር ይዞኛል መላ በሉኝ😢
@baronkhumalo4223
@baronkhumalo4223 13 күн бұрын
me too
@tigyjjjmylove2184
@tigyjjjmylove2184 13 күн бұрын
እኔ ራሱ አዙሮ ልደፋኝ 😢
@user-ws6eo3pm7w
@user-ws6eo3pm7w 13 күн бұрын
ከወይት ወዴየት ነው
@zahraissa722
@zahraissa722 13 күн бұрын
የመደም.ቅመሞች.ፊቅር.ቢለቹ.ቢረቹ.ለወንድ.አትለኩ
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 12 күн бұрын
ቢቀርብሽ ይሻላል እኔም ተቃጥይ ዝም አልኩ 😥😥
@user-pg4wb8ub5d
@user-pg4wb8ub5d 13 күн бұрын
አረ ውውውውውይ የጣፍጣ አለቀ❤❤አረ ሶሰ ትታርም ደብንኮ አሰጨንቀች እንደ አይነት ፍቅር አለ ተርጋግ የምር ሶሰ እንደ❤❤❤😮😮😮😮😮😮
@etaguelias7108
@etaguelias7108 12 күн бұрын
Woow betam dasi yilal👍
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 12 күн бұрын
ቹቻዬ የኔማር ይመችሽ😂😂❤❤❤ፊወሪ😂😂😂😂😂
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 12 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 40 МЛН
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 2,1 МЛН
Whyyyy? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 19 МЛН
ሄሉ መልስ ሰጠች..
16:58
Wina ዊና
Рет қаралды 102 М.
የቤት ሰራተኛ የምታሰቃየው አሰሪ
30:32
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 113 М.
የኛ ላይፍ ክፍል 1 ተለቀቀ #schoollife
12:59
መልህቅ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 481 М.
Money is not everything 😰🥰😢
0:39
Ben Meryem
Рет қаралды 19 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
0:21
あみか部
Рет қаралды 87 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
0:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 1,8 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
0:42
King jr
Рет қаралды 3,6 МЛН