No video

ውሎ አዳር:-ተናፋቂው ለቀማ

  Рет қаралды 19,760

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

ውሎ አዳር:-ተናፋቂው ለቀማ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 53
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 8 ай бұрын
በጣም ሲያሳዝን የእኛ የዋሕ ሕዝብ :: ጌታ እባክህ ጩኸታችንን ሰምተህ ጸሎታችንን ዛሬ በኢየሱስ ስም መልስልን አሜን 🙏🏻🙏 አገራችንን ሠላም አድርግልን ::
@asya782
@asya782 8 ай бұрын
ደጉ የሀገሬ ሰዉ ጌታየ ሰላሙን ያዉርድልን ያረብ አሜን
@user-nk8jc4gq4b
@user-nk8jc4gq4b 8 ай бұрын
ሀላባዎች አንድናታችን በላይክ አሳዩ
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 8 ай бұрын
ሀላባዎች ስወደቹ ግን በብዙ ነገራቹህ ከስልጤ ይመሳሰላል መሰለኝ
@user-nk8jc4gq4b
@user-nk8jc4gq4b 8 ай бұрын
@@user-fx6pp2ig2n አዎ ልክናሽ ጎሮቤት ነን እኮ
@amisherif4589
@amisherif4589 8 ай бұрын
​@@user-nk8jc4gq4b ke welnam yemsaselalu
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ለም ነው ቦታው ሀላባዎች አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉❤❤
@aregashchibessa1749
@aregashchibessa1749 8 ай бұрын
እንደዝህ:ፕሮግራም:ድንቅና:አስተማር:የለም:ተባርክ:አስካሌ:ተስፍዬ:እድሜና:ጤና:ይስጥሽ::❤
@fanoskrishan9852
@fanoskrishan9852 8 ай бұрын
ወደ ሸዋ ብልጋ ጎራበሉ በጣም ብዙ ባህሎችና ቅርሶች አሉ 😊በተረፈ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏😌💓
@alammuna8825
@alammuna8825 8 ай бұрын
አሜን አሜን
@tigestsahle9938
@tigestsahle9938 8 ай бұрын
ሀላባዬ የፍቅር ሀገር ❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 8 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይባረክላችሁ የእኔ ግበሬዋች እኔ የግበሬ ልጅ ነኝ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
አሜን
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p 5 ай бұрын
😍😍😍👌👌እኔ ለዚች አቅራቢ ጋዜጠኛ ቃል አጣሁላት ምንብላት ይገልፃታል አቦ ነፍ አመት ኑሪ ደሞ እናቴን ትመስለኛለች ቁመቷ ትህትናዋ ሁሉነገሯ እናቴን ትመድለኛለች ❤❤❤❤ በርቺ ይህ ፖሮግራም ባችና ባንች ብቻነው የሚያምረው❤❤❤❤
@zeyine
@zeyine 8 ай бұрын
ሀገር የእኔ ተናፋቂ ሰላምሽን አላህ ይመልስልሽ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 8 ай бұрын
ከኦሮሞ በስተቀር ሌላው ማህበረሰብ 100% የዋህ ነው🎉🎉🎉❤❤❤አረ ተው ኦሮሞዎች ሰው አትረዱ ሰው ሁሉ እየጠላችሁ ነው ለምን ተቀየራችሁ የአላህ እኔ የእህትነት ምክሬ ነው እንደ አውሬ እየተፈራችሁ ነው አስተካክሉ😢😢😢😢
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 8 ай бұрын
እንደ ኦረሞ ህዝብ ጨዋ ህዝብ ነው ግን ጥቂት ደም ጠጭ አራጆች በህዝብ ስም ነው ወንጀል ሚሰሩት ህዝብ በቃ ማለት አለበት
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 8 ай бұрын
ግን እኔ ዝም ብየ እፈረቸዋለሁ አማራዎችን ደሞ ወላሂ ሳለቀቸዉ ደስ ይሉኛል ኦሮሞና ትግሬን በጣም እፈረቸዋለሁ አላህ ይቅር ይበለኝ
@buzunashdadhi4143
@buzunashdadhi4143 8 ай бұрын
Weda ketar sitheji hulum yewa hizbi newu enatu poloticam beherim ayekum sewun ba sawugna bicha yiwedalu ket meta min behar nesh ayilum hulun afkari nachu yegna nen enji hager afrash tuwulid beya midia la genzab ena like la masabseb. Andun ka andu miyabela tuwuld nen
@user-kj2ly3bu4m
@user-kj2ly3bu4m 8 ай бұрын
Yeshermuta lije
@SaAs-ce2zm
@SaAs-ce2zm 8 ай бұрын
ሀላባ የሰለምነ የፊቅሪ ሀገሪ❤❤❤❤
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 8 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ 🎉🎉❤❤❤
@tetr4232
@tetr4232 8 ай бұрын
ገበሬኮ ሁለ ነገር ነው
@senayity6967
@senayity6967 8 ай бұрын
ካንቺ ጋር ውሎ አደርን ብሰራ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 3 ай бұрын
😂በጣም ዘና እያለቺ ሀገርም ትጎበኛለቺ❤
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 8 ай бұрын
እንዲህ ብርቱ እናቶች እህቶች ያሉባት ሀገር ናት: ልፋታቸው ግን በጣም ያሳዝናል: ሴትየዋ አእምሮዋ ሃያል ነው::
@arabia1239
@arabia1239 8 ай бұрын
ሡብሀንአላሕ ደሰሲል ንፁሕአየር
@maryammm4345
@maryammm4345 8 ай бұрын
ማሻ አለ ሀገሬ ሀላባ ለምለምቱወ የፊቅር ሀገር
@abdlizebeba733
@abdlizebeba733 7 ай бұрын
አስኩ የኔ እናት ማሬ አላህ ያግዝሽ
@hayatrahmto985
@hayatrahmto985 Ай бұрын
❤❤❤❤በሂሊምም ይማጠሊ አለላቺም
@fatuma241
@fatuma241 8 ай бұрын
አስክዬ እራስሽን ጠብቂ ታመሽ የነበረው ህመም ቀላል አይደለም እኔም ህመሙን ስለማውቀው ነው በድጋሚ እልሻለሁ እራስሽን ጠብቂ እህቴ
@kiya6821
@kiya6821 8 ай бұрын
የኔ ሀላባ ውብ እኮ ናት❤❤❤❤
@natyshow5012
@natyshow5012 8 ай бұрын
ተይ አስኩዬ አትሸከሚ።
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@moviesalbaloshi3675
@moviesalbaloshi3675 8 ай бұрын
ማሸአለ❤❤❤
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 7 ай бұрын
የገጠር ሰውኮ ፍቅር ነው
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 8 ай бұрын
Asku love you
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 8 ай бұрын
Hibretachihu betam des yilal tebareku. Askaliyee berchi yene konjo tebarekiling ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-df5gs6ig9c
@user-df5gs6ig9c 7 ай бұрын
አላህ፣ያበርታቹ፣
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 8 ай бұрын
ደጉ የሀገሬ ሰው ክፉ አይንካው አስኩዬ ሳቅሽ ሁሉ ሳቄ ነው እንዴት እንደምወድሽ የኔ ውድ ጤናሽም ሰለተመለሰ ደስ ብሎኛል።❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 8 ай бұрын
Masha allah ❤❤❤🎉🎉🎉
@haethio8005
@haethio8005 8 ай бұрын
Yan felekeleke.asekueya egzabhare slameshene bezete yaderegawe kana mualawe batasabeshe
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@fatuma381
@fatuma381 8 ай бұрын
ዴጉ ገበሬ ህዝብ❤❤❤❤❤❤
@thaBlessedChef
@thaBlessedChef 8 ай бұрын
ንጽህና የጎደለው!!!
@GgLe-jg6ff
@GgLe-jg6ff 8 ай бұрын
ንፅህና አልጎደለውም ደደብ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 8 ай бұрын
በስመአብ የደግነት ሀገር የኔ ደግ የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር ሙሉ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@allhahakebre2638
@allhahakebre2638 8 ай бұрын
መሸአለሀ
@lovenature4241
@lovenature4241 8 ай бұрын
GOD BLESS YOU ALL
@tigest3176
@tigest3176 8 ай бұрын
Asekle kopi selte ochi meslshale
@haethio8005
@haethio8005 8 ай бұрын
Eraseshe tabeke wagabane yamagnale seteye samecha gen sayeshe aleratame bayenateshene adanekalahue
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 23 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 11 МЛН
የሆም ምርጥ አዲስ የገጠር ትዕይንት(yYehom New Ethiopian Tiyent) 2024
58:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 39 М.