ውሎ አዳር - የውሎ አዳር አዘጋጅ አስካለ ተስፋዬ በባልደረቦቿ ሰርፕራይዝ ተደረገች

  Рет қаралды 37,921

EBC Entertainment

EBC Entertainment

2 жыл бұрын

ውሎ አዳር - የውሎ አዳር አዘጋጅ አስካለ ተስፋዬ በባልደረቦቿ ሰርፕራይዝ ተደረገች
#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 101
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 2 жыл бұрын
ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንዳከበራችኋት እናተም ተከበሩ ክብር ይስጣችሁ በፍቅር አብራቸሁ ኑሩ አስኩ የበለጠ ጤና እና አድም ይስጥሽ በመመለስሽ በጣም ደስ ብሎኛል እልልልልልልልልልልልልል
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ጋዜጠኞቻችን ፍቅራችሁ የምራችሁን ከሆነ በጣም ደስ ትላላችሁ የፍቅር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን የሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አንድ ያድርገን
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 жыл бұрын
እንኳንም በሰላም በጤና መጣሽ አስኩ አላህ ያልቆረጠበት ሰው እንድህ ይገናኛል በጣም እድለኛ ነሽ አልሀምዱሊላህ ፅድ የበላሽ ዕለት ነበር እኔ የፈራሁ ወላሂ እኔ ፅድ ከሸተተሽ ምን እንደምሆን ሲቀጥል ብዙ የማናቃቸው ጋዜጠኞች አወቅናቸው ❤❤❤❤
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ሁለ ነበር በኮመንት ምጠይቃት እሰይ ጌታ ይመስገን
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 жыл бұрын
አሥካልየ እኳንም አሏህ አተረፈሸ ባችነው ሀገሬ ን ኢትዮጵያ ን በጥልቅ ያወኩት ረጅም እድሜ ከጤና ከመልካም ሥራ ጋር እመኝልሻለሁ
@keyakeya2199
@keyakeya2199 2 жыл бұрын
አስካልዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን እግዚአብሄር ማረሽ
@hirutweberi450
@hirutweberi450 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል አሑንም ጨርሶ ይማርሽ እወድሻለዉ ጌታ ይባርክሽ
@userenter2635
@userenter2635 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነበረች እግዚአብሔር ጤናሺን ይመልስልሺና ወደ ሥራ ተመልሰሺ ለማየት ያብቃን የኔፍልቅልቅ🙏🙏❤❤😘😘
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
እንኳን ጤናሽን ፈጣሪ መለስልሽ አሁንም ፈጣሪ ጤናዉን አብዝቶ ይስጥሽ
@sewiteetsub3165
@sewiteetsub3165 2 жыл бұрын
ክብር ይግባዉ ለመድሐኒአለም በጣም ደስ ብሎኛል
@user-zj1rt2nf5s
@user-zj1rt2nf5s 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል አስካልየ እንኳን ተሻለሽ
@menderingizaw8611
@menderingizaw8611 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነበረች እግዚአብሔር ጤናሺን ይመልስልሺና ወደ ሥራ ተመልሰሺ ለማየት ያብቃን የኔፍልቅልቅ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አስኩ እንክዋን በደህና መጣሽ🙏🏾ምርጥዋ የውሎ አዳር ፕሮግራም አዘጋጆች ሁላችሁም ተባረኩ መልካም የትንሳኤ በዓል ለሁላችን🙏🏾🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@redi1n_233
@redi1n_233 2 жыл бұрын
"ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ)፦ “ከሥራችሁ ሁሉ ብላጭ ይሆነ፥ ወርቅና ብር ከምትለግሱ የተሻለ ምንዳ የሚያስገኝላችሁና ከጠላት ጋር ተገናኝታችሁ አንገታችሁን ከመሞሻለቅ የበለጠ ሥራ ልጠቁማችሁን?” በማለት ጠየቁ። “አዎ” አሏቸው። “አላህን ማውሳት” በማለት መለሱ። ፍሮፍይሌንበመጫን ቤተስብሁኑ
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 2 жыл бұрын
እስካልየ እንኳ ን ሙሉ ጤንንትሽ ተመልሶለዚህች ቀን አደረሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 2 жыл бұрын
አስኩ ይገባታል እጅግ በጣም ጐበዝ ጋዜጠኛ ስለሆነች የሥራ ባልደረቦቿም በዚሁ መልኩ ስለገለጻችኋት ስለተቀበላችኋት እጅግ በጣም አናመሰግናለን ሁላችሁም ተባረኩ
@user-th2yw9oj8o
@user-th2yw9oj8o 2 күн бұрын
እንኳን አሏህ አፊያሽን መለሠለሽ የኔ ውድ እህት
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፣ለዚህ፣ላበቃሽ፣ይመስገን፣በጣምደስ፣ብሎኛል፣ውድ፣ብርቅ፣የኢትዮጵያ፣ልጅ፣አስካለ፣አገራችንን፣ባሕላችንን፣ሳናውቅ፣ያሳወቅሽን፣፣እናመሰግንሻለን፣፣ድጋሚ፣እንደምናይሽ፣ተስፋ፣አለን🙏🙏🙏
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 2 жыл бұрын
የሙዚቃ ሰዎች እና ስራዎቻቸው አስታውሳለው I miss those days 😢
@shitayebekele4182
@shitayebekele4182 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አስኩዬ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ ደስ ይላል
@amennasr3191
@amennasr3191 2 жыл бұрын
አስካልየ ምርጣዋ እና ደግዋ ጋዜጠኛ እንኳን በሰላም መጣሽልን
@michaelalem3845
@michaelalem3845 2 жыл бұрын
አስኩዬ እግዚአብሔር እንኳን ማረሽ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመስገን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@waliyawaliya9080
@waliyawaliya9080 2 жыл бұрын
You're one of a kind. So thankful to have you back! Very happy you got better. Praying you'll be back strong and healthy. I have a lot of love and respect to you!!!
@peace2all51
@peace2all51 2 жыл бұрын
እንወድሽሻለን በጣም በጣም ጣዕምሽ ልዩ ነው አስኩዬ
@enanaworku2607
@enanaworku2607 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ለዚሕ አበቃሽ እጅግ በጣም እምወድሽ ጋዜጠኛ ነሽ
@nrbu4941
@nrbu4941 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@bethanylegesse7772
@bethanylegesse7772 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ስለሁሉ እግዚአብሄር ይመስገን
@oneofi8726
@oneofi8726 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አብቃሽ አሰኩዬ❤❤❤❤❤
@tigistfikadu5836
@tigistfikadu5836 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ወይ አሰኩ ሰወዲሺኮ የኔ ልዩ ናፍቂንም አየሆት ልበል 😍
@bunashabi8797
@bunashabi8797 2 жыл бұрын
አስኩ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@-zedye
@-zedye 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አስኩዬ እንኩዋን ደናመጣሺ የኛናፍቆት
@alemsere5864
@alemsere5864 2 жыл бұрын
አሥክዬ ሥወድሽ ፈጣሪ እድሜ ይሥጥሽ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@madinaaragaw2454
@madinaaragaw2454 2 жыл бұрын
እንኳንም በሠላም መጣችሁ አሥካልየ እንኳን ለዝህ አበቃሽ
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 2 жыл бұрын
አስኩ ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እወድሻለሁ
@user-kd6ud3vj3s
@user-kd6ud3vj3s 2 жыл бұрын
አስኩዬ እካን ተሻለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@ganetmulugata2860
@ganetmulugata2860 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሄር ለዚህ አበቃሽ፡፡፡
@nnjjj3605
@nnjjj3605 2 жыл бұрын
አስከልዬ እንኳን አፍያ ሰጣሽ እና አዬነሽ❤
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-tp3yc8yi8l
@user-tp3yc8yi8l 2 жыл бұрын
አስኩየ እኳን አላህ አሻርሽ። የኔ ድቡሽቡሽ
@rohabeyene6770
@rohabeyene6770 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ጐበዝ ጋዜጠኛ
@asterhoyiso6172
@asterhoyiso6172 2 жыл бұрын
Askuye enkuwan adarasash askuye wde kademhoshi teninati tamaleseshi mayat egzabherin amasaganku ahunim egzabher mulutennathuni yisitishi anchi klibe machemi atafim kalmotuku bastakar blibe tinhoraleshi sira akbari saw silhonashi bafikir asezeshali dimitsishin samiche eyezalalku naw askuye marre💕💓💓💓💓💐💐💗💗
@Sintayahumedin97
@Sintayahumedin97 2 жыл бұрын
እንኳንለዚህአብቃሽ ውሎ አዳር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-bl9cw7bm8o
@user-bl9cw7bm8o 2 жыл бұрын
እኩይ የኔ ደርባባ ምሰላም መጣሽ
@kedjatube9725
@kedjatube9725 2 жыл бұрын
ይገባታል የኔ ማር
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 2 жыл бұрын
አስኩየ የኔ ደርባባ እንኳን ወደስራ ገበታሽ ተመለሽ ሁሌ አስብሽ ነበር አቦ ይመችሽ 😍😍😍😍🙊🙊🙊
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@user-ez3bj3cw3d
@user-ez3bj3cw3d 2 жыл бұрын
መልካም እድል አሥኩየ
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
አኛም. አንወድሻለን. አስኩዬ. አንኩዋን. አደረሳችሁ. ለፋሲካ. በዓል.
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@shaloshalo6182
@shaloshalo6182 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ አስኩየ የእኔ ደርባባ ሁሌ ነበረ የማሰብሽ
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ኑ ቤተሰብ እንሁን ደምሩኝ
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 2 жыл бұрын
አስኩዬ ይገባሻል
@fatumaassefayoutube269
@fatumaassefayoutube269 2 жыл бұрын
Alehamdulilhe
@user-th2yw9oj8o
@user-th2yw9oj8o 2 күн бұрын
@user-ne7he4ed2b
@user-ne7he4ed2b Жыл бұрын
🙏❤❤❤❤❤❤
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
እንኳን ዳንሽ በጣም እወድሻለሁ
@jamilatube4417
@jamilatube4417 2 жыл бұрын
ናፍቂ❤❤❤❤❤
@aaysy6092
@aaysy6092 2 жыл бұрын
አስኩየ እሰይ እኳን ተሻለሽ
@yesokmylife1796
@yesokmylife1796 2 жыл бұрын
ማርያምን ከምር ፍቅር ናት
@dagimuna9968
@dagimuna9968 2 жыл бұрын
Asku ❤❤
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 2 жыл бұрын
አስካለ እግዝአብሔር እንኳን ማረሽ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@italemitalem189
@italemitalem189 2 жыл бұрын
😍💓💓
@aberubirle4215
@aberubirle4215 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሳላደንቅሽ ፍቅር የሆንሽ ልጂ ነሺ
@sadasoso9459
@sadasoso9459 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህዳነች
@toyebaabriaham5133
@toyebaabriaham5133 2 жыл бұрын
አሰኩየእንኮንትሻልሸ
@MM-zf3ep
@MM-zf3ep 2 жыл бұрын
egzeabher yemsgen chere abate nehe
@ayimam8768
@ayimam8768 2 жыл бұрын
Wyyyy Akalyr slayehushe des bligel
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 2 жыл бұрын
ውይ አሰካለ እንኳን ለዚ አበቃሽ ኡሬኤል መለሰተኛ ት/ቤት ነው የማቅሽ የቀድሞ ፋት በር ሰፈር የአሁኑ ሻራተን ሰፈር እያለሽ የገነት እህት የአነ ልኬለሽ ምናምን እችን መልክት ካነበብሽ 👣 ፍቃደኛ ከሆንሽ ሰጪኝ ።
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 жыл бұрын
ልክነው አመሰግናለሁ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እዚላይ ስልክመፃፍ አልችልም
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 2 жыл бұрын
ይገባኛል አትችዮም ከቻልሽ ግን ወይ ሰው ጠይቀሽ በፈረንሳይኛ ex. trois ማለት 3 ነው አንቺ የምትጽፊው በቂጥር ሳይሆን በእስፒሊኖጉ አድርገሽ ጻፊልኝ እስክሪን ሹት እነስቼ አጠፋዋለሁ ለማኖኛውም አመሰግናለሁ ስለመለሽልኝ መልካም ለሊት።
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
danech ende ???
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 жыл бұрын
ውውው ሰለየውሺ በጠሚደስብሌኛል ዬኔፊልቅልቂ እንከን ለዚ አበቃሽ❤❤
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
አስካልዬ ፅዱ እኮ ክርስማስ የምሰላዉ አይደለዉ ለላ ነዉ ለስለስ ያለ ነዉ የኔ ትዉልድ ሀገር የም ልዩ ወረዳ ነዉ እና አንችም የሄድሽዉ እዛዉ የም ነዉ ፅዱ ለወለደች ሴት ሆዱን ለምያመዉ ሰዉ መዳኒት ነዉ ከቡላ ጋር ነዉ ምሰራዉ በፊትም ለሰይፉ ስትናገር ሰምቻለዉ እናም የክርስማሱ ፅድ አይሰራበትም ለላ ነዉ።
@haimanotgebretsadik4478
@haimanotgebretsadik4478 2 жыл бұрын
Askalye betame new yemwedshe enkune Lzhe ken adrseshe
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 2 жыл бұрын
Askya enkw aderschew
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 жыл бұрын
እንኳን ተሻለሽ እንኳ ለዚህ አበቃሽ ግን ልጅ የላትም አልተባለም ነበር
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዜድ ልጅ አለኝ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 жыл бұрын
@@askaletesfaye5916 ሂጂ ሌባ ቀጣፊ በሷ ስም ጀመራቹ ደሞ
@bettytilawn1330
@bettytilawn1330 2 жыл бұрын
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌼🌷🌱🌲🌳enewedeshalene. Enewedelene
@caffeemedia6600
@caffeemedia6600 2 жыл бұрын
Yemiwedachuu yene maroochi
@gabriellatekle3990
@gabriellatekle3990 2 жыл бұрын
Enkuwen leze abakshi ethiopian banche program new yewkut
@zawdezawde6382
@zawdezawde6382 2 жыл бұрын
Enkan Baselm matashi asekuya batm dase blogan selyahushi
@babayg8131
@babayg8131 2 жыл бұрын
Hodsean stuf
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 2 жыл бұрын
ብርሃኑ ገ /ማሪያም ስ የታለ ዋናው
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
ድምጿ የሚናፈቅ ነው ።
@getayalewe1009
@getayalewe1009 2 жыл бұрын
who is she?
@You-are-the-People
@You-are-the-People 2 жыл бұрын
እንግዳው ግን ደህና ነህ አንተ?
@meseretaliyou1918
@meseretaliyou1918 2 жыл бұрын
ሲያንሳት ነው ይገባታል
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 2 жыл бұрын
አስኩዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ውሎ አዳር - የዩኒቨርስቲ ጓዳ
32:59
EBC Entertainment
Рет қаралды 37 М.
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,5 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 20 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 4,5 МЛН
የአፍሪካ  እግር ኳስ ኮከቦች በአድዋ ሙዚየም
6:32
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 7
41:57
EBC Entertainment
Рет қаралды 55 М.
ሀይሉክስና አይፎን በይሉኝታ ገዛች!
17:42
EBC Entertainment
Рет қаралды 828
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 4 МЛН
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 12 МЛН
НАДЕЮСЬ ОН ВЕРНЕТСЯ С АВТОСЕРВИСА 😂😂😂
0:40
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,9 МЛН
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 2,7 МЛН
Яйца мою 🥚🤣
0:37
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,6 МЛН
Все мы немного НИКА!
0:17
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 2,5 МЛН