//ውሎ// ኢንጅነሯ ሊስትሮ የድርጅት ባለቤት… /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 141,366

ebstv worldwide

ebstv worldwide

8 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 181
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 8 ай бұрын
መልካም ስብእና ከጥረት ጋር አሟልቶ ያላበሰሽ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ!! መልካም ፍሬ አፍርተሽ ለብዙዎች የምትተርፊ ሁኚ!!
@የራያዋ
@የራያዋ 8 ай бұрын
ከሷ የተማርኩት ከትንሺ ነገር ተነስቸ ከትልቅ ነገር እደምደርስ ስራን ሳልንቅና ደቀመኝ ብየ ተስፋ አለመቁጠረጥን ተረድቻለሁ የኔ ቆጆ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ያጠክርሺ በጣም ጎበዝ ልጂ ነሺ በርች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@azebtufa7389
@azebtufa7389 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 8 ай бұрын
በመልካም ስራዋ ነዉ እዚህ የደረሰቺዉ ዋዉ እንኳን እግዚአብሔር ታሪክሽን ቀየረልሽ ውዴ❤
@mulubirara7956
@mulubirara7956 8 ай бұрын
ደስ የምትል ሴት ድንገት ቦሌ አይቻት ትህትናዋ ታድላ ንዴት አይታይባትም ያዝልቅላት ❤
@HindiMohammad-vr9tp
@HindiMohammad-vr9tp 8 ай бұрын
የኔን ህይወት ነው የገለጽሽው ኮሌጅ ስማር ማታ ማታ አልጋ ልብስ እየስራሁ እሽጥኩ በብዙ ችግር ረሀብ ተምሬ ተመረኩ ስራ ያዝኩ ደሞዝተኛ ሆንኩ 6አመት የመንግስት መስሪያቤት ስራሁ አንድ ብር ተቀማጭ የለኝም ዝንጥ ብሎ ቢሮ ውዬ ምርጥ ቦርሳዬን ሶፍት ሞልቾ በቃ ይህ ነበር ህይወቴ ሁሉን ትቼ ስደት መጥቼ አልኸምዱሊላህ ዛሬ ቢያንስ 4ሚሊየን የሚገመት ቤት አለኝ ስደት 7አመት
@martamekonen7455
@martamekonen7455 8 ай бұрын
በርቺ የሁላችንም ታሪክ ነው
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 8 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና
@junefirst500
@junefirst500 8 ай бұрын
ሊያዬ፡ ደስ፡ ብሎኛል፡ የአንድ፡ ክፍል፡ ሴት፡ ልጅ፡ ሕይወት፡ ስላሳየሽኝ! ይታየኛል፡ ቤትዋ፡ በሐብት፤ በልጆች፤ በበረከት፡ ሲሞላ።
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 8 ай бұрын
ጀግና አላህ መጨረሻሽን ያሳምረዉ ሊያ በጣም እናመሰግናለን
@sishaia6875
@sishaia6875 8 ай бұрын
የቤት ክራይ በወር 6000እግዚኦ አገራችን ከዛ አስቤዛ እግዚኦ አይዞሽ በርቺ መድሐኒአለም ያበርታሽ❤❤
@frekassaye141
@frekassaye141 8 ай бұрын
ebs ለውሎ ፕሮግራም ትክክለኛ ሰውን መርጦል ጎበዝ ቀጥይበት ሊያዬ ሆነሽ ነው የምትሰሪው ቀጥይበት ፀጉርሽ ግን እኔም ቁርጥ ስለሆንኩ መሰለኝ ቁርጡን መርጬልሻለሁ❤❤❤❤
@LiL-pb5fz
@LiL-pb5fz 8 ай бұрын
አድራሻዋን ለምን አታስቀምጡልንም order እንድናደርግ ደስ ይላል ለውጧ ጀግና ሴት ጌታ እየሱስ ሁሌም ያግዝሽ
@birruragibune
@birruragibune 8 ай бұрын
እቺ ጠንካራ ወጣት የነገይቱ ኢትዮጵያ ተስፋ ናት! ያገኘችዉን ስራ ሳትንቅ፣ጠንክራ በመስራቷ ምኞቷን የምታሳካ ወጣት ነች ያውም በኢንጂነሪንግ የተመረቀች፤ እስቲ ስንቶቻችን ነን ተመርቀን ዝቅ ብሎ የመሥራት ሞራል ያለን? በእዉነቱ ይህ ትዉልድ ከዚች ጠንካራ ወጣት መማር አለበት፣ ባልባሌ ምኞት እና አፍራሽ ጉዳዮች ላይ ከሚያሳልፍ፣ she can be really a game changer for this generation! I wish.
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 8 ай бұрын
የመሲ ኢቲዮ እንፎ ዉጤት❤❤❤🎉🎉🎉 አገራችን ሰላም ይሆን❤❤❤
@hayatebrahim4289
@hayatebrahim4289 8 ай бұрын
ከድህነታችን ስራ ንቀን ምርጥ አገላለፅ ወጣቱ ስራ የለም ከማለት ዝቅ ብሎ የተገኝውን መስራት በርች ጀግና🥰
@Kidist19
@Kidist19 8 ай бұрын
እውነትም ምንተአምር ጀግኒት በርቺ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሽአለሽ💙🙏
@asnakuy3137
@asnakuy3137 8 ай бұрын
በጣም የማደንቃት ልጅ ደስ ብሎኛል እዚህ ደርሰሽ በማየቴ እግዚአብሔር ያሳድግሻል
@mrsadi3119
@mrsadi3119 8 ай бұрын
አንበሳ እንዲ ጀግና ማለት የኔ የሚገርመኝ ነገር የኛ የወንዶች ሃሞት ወሰዳቹብን እንዴ ብዙ ሴቶች ማሻአላህ ያገኙትን በመሥራት እየጎበዙ ነው እኛ ወንዶች ደሞ ተምሬ ሥራ አጣው ሥንፍና አረ ጎበዝ ንቃ እኛ ሃገር ሥራ ላማርጥ ካልክ ቆመህ ትቀራለህ ያገኘሃውን ሥራ ልሥራ ካልክ ነገ ምን እንደሚገጥምህ እሃው እያየህ ወገን
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 8 ай бұрын
Jegnit 🏆🏆🏆 Cheers to new beginnings 🍾🥂
@addisw1713
@addisw1713 8 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ነሽ እህት ከዚ በላይ ለህዝብ ተረፈሽ ለማየት ያብቃ ❤❤
@mekibuser9912
@mekibuser9912 8 ай бұрын
አላህ ካሰብሺው በላይ ያርግልሽ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 8 ай бұрын
የኔ ናት እኮን ለዚህ አበቃሽ የኔጨዋ ጨዋነት ደሞ የጨዋል ህዝብ ልጂ የኔም ወድም አምሌ ተመርቆ ነበር መግስት ግን ለተማሩት ምንም አልሰራም ግን በግልም ብሩ ትንሽ ቢሆንም ላለመቀመጥ ባልተመርቀበት ሙያ እየሰራ ነው በርችልኝ የኔ እናት
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 8 ай бұрын
ሊያ ሲያምርብሽ ጸጉሩ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 8 ай бұрын
በጣም ጀግና ልጅ የጠንካራ ልጅ አርአያ ጎበዝ በርች ገና ብዙ ነገር ብዙ ለውጥ እንጠብቃለን ለዚሁሉ ሰበብ ምክንያት የሆነችው ጋዜጠኛ መሰረት በዙ ናት ትባረክ መልካምነት ለራስ ነው!!!
@mariagatchwe
@mariagatchwe 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሳያነሳ በንዴ ነዉ ደሀ ካብታም አይልም እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d 8 ай бұрын
ስልኳን ስጡኝ እኔም ላዝዛት ❤
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 8 ай бұрын
ሊያዬ በመጀመርያ ጥሩ ጥሩ ሰዎችን ውሎ ላይ አሳይተሽናል አሁን ደግሞ ጀማሪዎቹን በማቅሩብሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርቺ ፀጉርሽ ግን???????
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 8 ай бұрын
ሰላም ልያ እንኳን በሰላም መጣሸ እንጂነር ምንታም ሰላየሁሸ በጣም ደሰ ብሎኛል ክብር ምሰጋና ይግባው ለእግዚአብሔር እህት አይዞሸ በርች ሰራ ሳትንቂ ሰርተሸ ከዚህ መድረሰሸ በጣም ጀግና ነሸ ሌሎች ወጣቶች ከኢንጂነር ምንታምር ተማሩ ብየ እመክራችኋለሁ🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌸🌸💐💐💐💐
@ATayetub
@ATayetub 8 ай бұрын
ዋው ጀግና ልጅ ነችና ከዚህ በላይ በሬቺ❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 8 ай бұрын
ምንታሃምር ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ስራ ክብር ነው ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ ምንተሃምር ወደ ውጪ አገር ምርትሽን ለመሸጥ አላሰብሽም ወይ youtube ከፍተሽ አስተዋዉቃ ስለዚህ ምን አስበሻል በርቻ❤❤❤❤❤❤❤
@Mintamir-pj9je
@Mintamir-pj9je 8 ай бұрын
እሺ ❤
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 8 ай бұрын
እህቴ በደጋጎች ምክንያት በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል መሰረት በዙ ዘርሽ ይባረክ የብዙ ሰው ህይወት እንዲለወጥ አድርገሻል EBS እናንተም የብዙ ሰው ህይወት እየለወጣችሁ ስለሆነ ተባረኩ ❤ ክብር ለናን ይሁን ዝቅ ብሎ ሰርቶ ከፍ ብሎ መታየት ያኮራል በርቺ እህቴ !! የሀገሬ ህዝቦች ሰላም ፍቅር አንድነትነ መቻቻልን ይስጣችሁ
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 8 ай бұрын
የማንቆርቆሪያ ቡና አይመስልም ባለሞያ ናት❤❤❤
@saedabdallah7463
@saedabdallah7463 8 ай бұрын
የእኔም ባል ድራፍቲንግ እንጅነሪግ ከድሬደዋ ተመርቆ ስራ ወፍ የለም አይዞአችሁ
@meseretandargie8610
@meseretandargie8610 8 ай бұрын
በጣም እምትደነቅ ልጅ ነች። እግዚአብሔር ይርዳሽ
@tigisttesfaye420
@tigisttesfaye420 8 ай бұрын
ቃላት ያጥረኛል ምን ብዬ እንደምገልፅሽ ብዙ ስራ ያጡ ወጣቶች እንደሚማሩብሽ አምናለሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf 8 ай бұрын
የኔ ጀግና ስራ አለመናቅ ውጤት ነው ቸሩ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይቅናሽ ሊላዬ ስወድሽ❤
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 8 ай бұрын
የኔ ቆጆ ትልቅ ደረጃ ትደረሻለሽ
@almazderebe2023
@almazderebe2023 8 ай бұрын
ጀግና እሴት ነሽ እመብርሀን ትልቅ ቦታ ታድርስሽ
@truth2897
@truth2897 8 ай бұрын
እንዳየሁሽ አወኩሽ ቦሌ መዳንያለም ሞራል ሰጥቼሻለሁ ደስ ብሎኝ ነው ጫማዬን አንቺጋ ያሰራሁት ለሁለተኛ ጊዜ ብመጣ አላገኘሁሽም በጣም ነው ቅር ያለኝ ለዚህ ስራ ያበቃሽ የሆነ ሚስጥር እንደነበረሽ እርግጠኛ ነበርኩ ግን ጉብዝናሽ ደግሞ አስደስቶኛል ለዛም ነው ከውስጤ አልጠፋሽም በ EBS እናዳየሁሽ ወዲያው ነው ያወኩሽ አሁን የደረስሽበትን ጥሩ ደረጃ በማየቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ከዚህም የበለጠ ሁኔታ ላይ እንደምትደርሺ ከፈጣሪ እርዳታ ጋር እርግጠኛ ነኝ ጎበዝ በርቺ EBS አመሰግናለሁ
@gashawmolla226
@gashawmolla226 8 ай бұрын
ብርቱ ሴት ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ በርቺ
@user-ix6uy8wy2o
@user-ix6uy8wy2o 8 ай бұрын
የሴት ጀግና
@abest4396
@abest4396 8 ай бұрын
ሊያ አምሮብሻል
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 8 ай бұрын
ሊያ የራሷ ፀጉር ነው እንዴ ፀጉርሽ ፀጉርሽ ስትሉ 😂❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 ай бұрын
ጀግና ነሽ በርቺ ❤❤❤❤❤❤
@helanhelan50
@helanhelan50 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጠካራነሺ ጠክሪ 🎉🎉❤❤❤❤
@SaraMoges-rf9bb
@SaraMoges-rf9bb 8 ай бұрын
ተመስጌን በጣም ደስስ ብሎኛል ስለተሳካልሽ ሊያዬ ጸጉርሽ ያምርብሻል ❤
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 8 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 8 ай бұрын
ዋውውውው ጀግና ሴት ነሽ እውነት💪👍❤😍🙏
@heab2012
@heab2012 8 ай бұрын
Wow, the hero, think big and you can achie😂ve your successes .
@hayatsultan8283
@hayatsultan8283 8 ай бұрын
ወዉ የኔ ጃግና ሴት በርቺ ልያዬ❤❤❤
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 8 ай бұрын
ሊያየ❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 8 ай бұрын
❤የኔ ማር ፈጣሪ ደሞ ጥሩ ትዳር በልጅ ይባርክሽ❤🎉
@mahletgetachew1347
@mahletgetachew1347 8 ай бұрын
እህቴ ጀግና ነሽ በርቺ
@user-yu9xb9pv2m
@user-yu9xb9pv2m 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንዲህ ደስ ብሎሽ በማዬቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ፡፡ ክብሩን ቸሩ መድኃኒያለም ይውሰድ
@KeryaK-vm3qz
@KeryaK-vm3qz 8 ай бұрын
ስልክችሁን እንደት ነው እማገኝው
@user-sg3pn8tr3p
@user-sg3pn8tr3p 8 ай бұрын
Keep going MKdey good job
@danayithabte4733
@danayithabte4733 8 ай бұрын
Des sil tebareku yagezachuaht 💜🙏
@helenshemelis7883
@helenshemelis7883 8 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትይው አለባበስሽ ስርአትሽ ጥረትሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@almaztesfamikael1809
@almaztesfamikael1809 8 ай бұрын
በርቺ ጎበዝ
@RRuth8852
@RRuth8852 8 ай бұрын
Lulayie I love your hairstyle ❤❤❤
@FikirFikir123
@FikirFikir123 8 ай бұрын
Liya
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
ጀግና ነሽበርች❤❤
@user-jb8gc2zp1l
@user-jb8gc2zp1l 8 ай бұрын
Wawe jagena nashi
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 8 ай бұрын
ጎበዝአላህ ከፍያርግሺ ለብዙወችምየምጠቅሚያርግሺ
@MN-pk9dj
@MN-pk9dj 8 ай бұрын
Masha Allah
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 8 ай бұрын
ዊዉ ጀግናሴት ተባረኪሊያየ የኔመልካም❤❤❤❤
@billusemere3163
@billusemere3163 8 ай бұрын
Congratulation 🎉🎈🎊🍾 you deserve it
@meklitdeneke3499
@meklitdeneke3499 8 ай бұрын
I love these part of ehuden be ebs show❤❤❤
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 8 ай бұрын
እንርዳው ወድማችንንም
@soonata670
@soonata670 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@mesertmesfen5599
@mesertmesfen5599 8 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 8 ай бұрын
እኔም ጄጄ ቴክስታይል ኳሊቲ ሱፐር ባይዘር ሆነኝ ሰርቻለሁ 😣😣😣ዉይይይ እስቶክ ሲበዛ ሪጀክት ሲሉ demo😪😪😪
@Beryaa
@Beryaa 8 ай бұрын
ጀግና ሴት 💕
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 8 ай бұрын
ጀግኒት በርች ❤
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 8 ай бұрын
Geta Yibarak Hashuu geta yasfafashii🎉🎉🎉🎉
@SelamawitTekleselassie-co6kg
@SelamawitTekleselassie-co6kg 8 ай бұрын
ጀግና ነሽ!!!!!!
@hirutwoldeab4824
@hirutwoldeab4824 8 ай бұрын
እንኩአን እግዚአብሔር ረዳሽ ደስ ይላል
@omnajat
@omnajat 8 ай бұрын
ማሻአላህ አብሽሪ የኔ እህት
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 8 ай бұрын
ገና ለብዙ ሰዉትተርፌልሽ በርች
@user-ki1qt3nj3r
@user-ki1qt3nj3r 8 ай бұрын
ጎበዝ❤❤❤
@user-mr5lc5nr5r
@user-mr5lc5nr5r 8 ай бұрын
ጀግና❤❤
@tayoutube2969
@tayoutube2969 8 ай бұрын
ሊያዬ ፀጉርሽ አሳድጊዉ ያምርብሻል
@meronmamye1139
@meronmamye1139 8 ай бұрын
ውይግ እኮ ነው ፅጉርዋ አይደለም
@tayoutube2969
@tayoutube2969 8 ай бұрын
@@meronmamye1139 አዉቃለሁ ላዛምነዉ አሳድጊዉ ያልኩት
@hiwotealemualemu6828
@hiwotealemualemu6828 8 ай бұрын
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ የኔ ቆንጆ
@engidadessalegn7553
@engidadessalegn7553 8 ай бұрын
Mintamer, Keep it up!!!
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 8 ай бұрын
የምታምራ ቦታ ይነገርኔ
@user-pm3dh7rz3c
@user-pm3dh7rz3c 8 ай бұрын
Masha allah gobaz
@Alem844
@Alem844 8 ай бұрын
ዋው ሊያዬ እናመሰግናለን መሲ ላይ አይቻት ነበር ጀግኒት ብያታለሁ ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ የምትሆን ነች በርቺ👍
@taibamohammed7008
@taibamohammed7008 8 ай бұрын
ጀግና❤❤❤
@maryem9100
@maryem9100 8 ай бұрын
እኔ ግን ተቃራኒ የሆነ ሀሳብ አለኝ እሱም በኛ በሙስሊሞች አድ ንግግር አለ ፍጡርን ያላመሰገነ ፈጣሪን አያመሰግንም ይባላል እራሷን ከማድነቅ እልቅ ደጋግ ልቦች ይያዙ ሰወችን አብዝታ ብታመሰገን መልካም ነወ
@eyerusfentaw9853
@eyerusfentaw9853 8 ай бұрын
በትክክል
@leylamohammed4945
@leylamohammed4945 8 ай бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ የኔ ቆንጆ አላህ ጨምሮ ከፍ ያርግሽ
@donaqueeny6601
@donaqueeny6601 8 ай бұрын
❤❤wow angegresh erasu manenetshen new yemyasyew
@bezayetade9218
@bezayetade9218 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 wow enkuwan egziyaber eradash
@mismtg5829
@mismtg5829 8 ай бұрын
Liya tsegursh gn endet endamarebet
@tegestejade2671
@tegestejade2671 8 ай бұрын
❤🙏EGEZABEHERE KAHEGA IHENE😍
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 8 ай бұрын
የኔ ጀግና ጎበዝ በርቺልኝ❤❤❤❤
@teg22345
@teg22345 8 ай бұрын
Des selu egziyaber yerdachu 💚💛❤️
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 8 ай бұрын
EGZABHER YEMESGEN ❤🙏
@nahombiniam3063
@nahombiniam3063 8 ай бұрын
💪💪💪💪💪💪ጀግኒት
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 8 ай бұрын
Egziyabiher yimesigen ❤❤❤gobez
@user-sb5ev7nk3p
@user-sb5ev7nk3p 8 ай бұрын
Legend ❤❤❤❤
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 8 ай бұрын
ጀግና በርች❤
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q 8 ай бұрын
እስኪ እቺም የረዳቹ አንድ የኢንቨርስቲ ተማሪ የጤና ባለ ሙያ አስረግዞ አስወልዶ ጎዳና ተዳዳሪ አደረጋት ጊዜ ቲዩብ ላይ ቀረበች እስቲ አስባት😢
@kalkidaethiopia6913
@kalkidaethiopia6913 8 ай бұрын
ዋዉ ጅግና ሴት❤❤❤🎉በርች
@kalkidanshewaye1732
@kalkidanshewaye1732 8 ай бұрын
ሊያ ግን ፀጉር ሲያምርብሽ
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 8 ай бұрын
Ayzosh Egziabher degmo kanchiw gara neew ahunim tenkara hugi
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 62 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 7 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 70 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 225 М.
አዲስ ኮሜዲ|| seifu on ebs
49:54
Fewashu on the beat
Рет қаралды 806
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 4,8 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 165 МЛН
Во сколько смотришь? Заливаю в 10-22😉
0:36
Юлия Смирнова
Рет қаралды 1,8 МЛН
GiGaMoN! 5 🗿 #gigachad #sigma
0:53
The Logan Chitwood
Рет қаралды 7 МЛН