//ውሎ// መኪናም ልክ እንደ ፊት ሜክአፕ መሰራት አለበት… የአውቶሞቲቭ ጆርናሏ ኢክራም /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 145,236

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 190
@sarinosarino9600
@sarinosarino9600 2 ай бұрын
ሊያዬ በጣም ጠንካራ ጨዋ ስነምግባር ያለሽ ጋዜጠኛ ነሽ ወ/ሮ ኢክራመምም ጠንካራ ለብዙዋቻችን ምሳሌ የምትሆን ሴት ናት
@melkamroulier896
@melkamroulier896 Ай бұрын
ሀለታችሁም የሴት ጀግና የስራ ዘመንችሁ ይባረክ
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 Ай бұрын
ሊያየ ያጥር ወፉ አትስማሽ ወ/ሮ ኢክረም ጀግና ጠንካራ እና ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነሽ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ
@Fana19217
@Fana19217 2 ай бұрын
ደሰ ስትል ጀግና ሴት ነሽ .ለሴቶች አርአያ የምትሆን .ረመዳን ከሪም 😘😘❤
@Saade_Haseni-Sehami
@Saade_Haseni-Sehami 2 ай бұрын
ሊያዬ ግን በጣም ጎበዝ ናት ይመጀመራ ልጆንም እርጉዝ ሁና በጣም ናበር የምስራው ጎበዝ ናት 🥰🥰🥰
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr 2 ай бұрын
ኢክሩዬ ዋው ግልፅነትሽ እውነተኛነትሽ ሁሌም አይቀይርብሽ አሁንም ባለፀጋነሽ ይበርክት ይብዛ
@user-eq3iy7qq2u
@user-eq3iy7qq2u 2 ай бұрын
ረመዷን ሙባረክ ነው የሚባለው እህቴዋ
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 2 ай бұрын
ማሽአላህ ኢክሩ ጀግና ሴት 💪💖 ሊያየ በሰላም ተገላገይ😍😍
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 ай бұрын
ሊያዬ ጥሩ ፕሮግራም ነው ጀግና የሆነች ሴት ናት ተባረኩ🎉
@MeronDawit-lu4cm
@MeronDawit-lu4cm 2 ай бұрын
ሴት ልጅ ምንም ነገር ማድረግ እንደምትችል ጥሩ ማሳያ❤❤
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 2 ай бұрын
Wooo… እህቶቼ ሁለታችሁም በጣም ደስ የምትሉ ሊያ እርጋታሽ ደስ ሲል አክብሮትሽ ማዳመጥሽም በእውነት እምትደነቂ ነሽ :: ኢክራምም የሴቶች ቁንጮ ጎበዝ ነሽ :: በራስ መተማመንሽ ሴቶችን ማበረታታትሽ 🙏 በእውነት እንዳንቺያለውን ያብዛልን :: በእውነት እኛ እኮ ድብልቅልቅ ያልን ነን:: ተባረኩ 🙏👌🥰
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 Ай бұрын
እርጉዝዬ ሊሊሾ እንዴት እንደምታምሪ ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ በሰላም እቀፊ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@genettecere8937
@genettecere8937 2 ай бұрын
ሊያየ ደስ ይላል ሁለተኛ ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ትጠብቅሽ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 2 ай бұрын
ውይልያየ እንኳን ደስአለሽ እመቤቴ በቀኛ ታቁምሽ❤❤❤
@user-jh8jb2ez8t
@user-jh8jb2ez8t 2 ай бұрын
ዉይ ሊያዬ እመብርሃን ትቅረብሽ❤🥰🥰🥰🥰
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 2 ай бұрын
😂😂😂ለምን ውይ አልሽ
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 2 ай бұрын
ልጆችሽ ማሻ አላህ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 ай бұрын
ጀግና ሴት እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብሽ💪😍❤🙏
@lulululu-ge6rg
@lulululu-ge6rg 2 ай бұрын
ኢክራም ወንዶችን የምታስንቂ ጀግና ሴት የጋራዥሽ ንፅህና አንደኛ ምነው መኪና በኖረኝ
@nunubirhanu6874
@nunubirhanu6874 2 ай бұрын
Amen lenim
@user-gw6vs4nb6k
@user-gw6vs4nb6k 2 ай бұрын
ኢክሩ ጀግናሴት እረመዳን ከሪም ማሻአላህ ሊያየ ምርጥሰው በሠላም ወልደሽ የምንደስት ያረገን❤❤❤❤❤❤
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 2 ай бұрын
ልያዬ የኔ ሴት እመቤት ስላም ትግላግልሽ ኢክሩ በጣም ጀግና ሴት
@webet2273
@webet2273 2 ай бұрын
በጣም ደስየሚል ኚፕሮግራምነዉ ረመዳን ከሪም ብያለሁ ኢክራም ንግግርሽ ደስ ይላል በራሽ ላይ መስለሽ በፆሙም ፆሙን መስለሽ በተለይ እኔ ኢትዮዺያነኝ ብለሽ ትርጉም ያለዉ ሰራሽ ንግግርሽ ዉስጥሽን ያሳያል ይህንን ሳላደን አላልፍም እግዚህአብሄር ይባርክሽ ዘርሽ ይባረክ ❤🙏
@birhanukore2574
@birhanukore2574 2 ай бұрын
ሂክራም ግልፀኝነቷ ደስ ይላል
@luel8814
@luel8814 2 ай бұрын
One of my favorite ebs program and I love liya
@jojolove791
@jojolove791 2 ай бұрын
ኢክራም በጣም ነዉ የማደንቅሽ ሰታወሪ ❤ቃላት አወራወርሽ አክሰንት ነዉ ሚባለዉ አፍሽ ይጣፍጣል ሁሉ ነገርሽ ማሽ አላህ ሊቾ የሴቶች ብርታት
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y Ай бұрын
ጎበዝ ሊየ አከታትሎ መውለዲ ጥሩነው በሰላም ውለጂ
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 2 ай бұрын
ሊያ እርጉዝናት እ❤❤❤❤😮😮😮
@MeronAb7271
@MeronAb7271 2 ай бұрын
ሊያዬ የኔ ወርቅ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የሁል ጊዜ ጥያቄሽን እወደዋለሁ ኢትዮጰያን እንዴት ትገልጫታለሽ/ለህ?🎉❤🎉
@Event12
@Event12 2 ай бұрын
ዛሬ የሚገርም ግቢ የሚገርም ያውም የሴት አየሁ ኢትዮጵያ፣ ኢክራም እንኳን ጀግኒት የታወቀች ናት። በዚህ አጋጣሚ ሴቶች ተማሩ እራሳችሁን ቻሉ ከራሳችሁ አልፋችሁ ለሃገር ነው ትተርፋላችሁ፣ ሴት ልጅ ስትማር ሃብታም ስትሆን ከቤተሰብ አልፋ ለሃገሬ ነው፣ ለሴቶች የቀኝ እጂ ናት። ሃብታም ነኝ ብላ በየቡና ቤቱ እየዞረች ለአፍ የሚከብ ብር እያወጣች መጠጥ ስትጠጣ፣ ትንንሽ ሴት ልጆችን በየ መሸታ ቤቱ እራቁታቸውን ስታስደንስ ስታበላሽ አትገኝንም።
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ሊያ እርጉዝ ነሽ አላህ ቅልል ያድርግልሽ ኢክረም ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fekerteh974
@fekerteh974 Ай бұрын
ዋው ሊያ ዛሪ ያሳያሽን ከመቼው በላይ ነው በጣም አሪፍ ነው ኤክራም ጎበዝ ሴት ናት
@user-fk8ci7bs6w
@user-fk8ci7bs6w 2 ай бұрын
ሊያዬ እመብርሃን ትቅረብሽ❤❤❤❤
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 Ай бұрын
ወልዳ የለዴ ወይስ ድጋሜ አርግዛ ነው
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl Ай бұрын
መልሳ አርግዛለች መሰል በቅርቡ ወልዳለች አወ
@naomibeyene9742
@naomibeyene9742 Ай бұрын
Strong woman very proud of you Ekramye::
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 2 ай бұрын
እህ ሊያየ አንቺ እንደዚህ ሁነሺ ለምትሰሪዉ እኔ መተንፈሥ አቃተኝ ወላሂ አላህ ይገዲፍሺ
@sudansudan2790
@sudansudan2790 2 ай бұрын
❤🎉ሊያ እርጉዝ ነሸ ቆንጆ እመብርሃን ትቅረብሽ ❤
@mekdesgossaye8527
@mekdesgossaye8527 Ай бұрын
በጣም የማደንቅሽ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤
@user-dh6uu6cd7w
@user-dh6uu6cd7w Ай бұрын
ሊያ ቆጆ ሠዉ
@almazbati2519
@almazbati2519 2 ай бұрын
ሂክራምዬ የኔ ውድ ኢትዮጵያዊት የሴት ጀግና 💪🏽ስርተሽ ያሳየሽን እድሜ ከጤና ስጥቶሽ አምላክ የልብሽን መሻት ሞልቶልሽ በልጅ ልጅ ተከበሽ ኑሪ🙏🏻🛐
@salhetmohammed
@salhetmohammed 29 күн бұрын
ኢክሩዬ የሰው ያላት ክብር አደኛ
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 2 ай бұрын
ሊያ አሁንም እርጉዝ ናት😮
@badrea36
@badrea36 2 ай бұрын
ማሻ አላህ በሉ
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 2 ай бұрын
Masha Allah beautiful sister
@Tsionmulalem
@Tsionmulalem 2 ай бұрын
Hahaha ababalish 10 lij yawaladach nw mimaslaw
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 Ай бұрын
Ikram is my all time inspiration ❤
@tarikunigatu7899
@tarikunigatu7899 Ай бұрын
She is a real heroine! I like her focused and serious responses to the journalist. I will have my car decorated at your workshop one day.
@user-cz9yh1hz5j
@user-cz9yh1hz5j 2 ай бұрын
ጀመጀምርያ ኮማች ነኝ እስቲ በላይክ
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha 2 ай бұрын
ልመና ነው እንዴ?
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 2 ай бұрын
Liyaye erguz nesh ❤ tadelesh
@HkDig-md9mx
@HkDig-md9mx 2 ай бұрын
ዛሬ አለበበስሽ ያምራል ከረማደን ቦሃላ እንዳዚህ፡ ልበሺስታምሪ❤❤🎉🎉ሊያም፣ታምራላሽ፡ማሻአላህቆንጆ፣ሆናቹሁሃል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 ай бұрын
ይሔ ነዉ እሚያምረዉ ሀሻ ይላሉ አረቦች ሀሻ
@meserakberhemedhane1323
@meserakberhemedhane1323 Ай бұрын
God bless you, my dear strong woman.
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ጨላህ ይጨምርልሽ ኢክሩ ሊያ ጎበዝ በርቺ❤❤
@Tsion25
@Tsion25 2 ай бұрын
ጠንካራ ሴት እድሜ ጤና ያድልሽ
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Ай бұрын
በጣም ጠካራ ሴት ነሽ እረጅም እዴሜ ይስጥሽ
@meramaegigu9445
@meramaegigu9445 Ай бұрын
ጠንካራ እናት ጠንካራ እህት የሴቶች አርያ ናት ጀግና አላህ ከነመላ ቤተሰብሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ❤❤❤❤❤❤❤
@jumasirajsalih6608
@jumasirajsalih6608 Ай бұрын
Meshaalah yene konjo betam gobez ena mirt enat nesh le lojichish tinikare nesh demo betam gilth nesh Allah yetebikish🥰❤️❤️❤️
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h Ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይባርክልሺ ኢክሩ
@seadatube1510
@seadatube1510 Ай бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ ኢክሩየ❤❤❤
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 ай бұрын
ደስ የምትል ሴት ናት ኢክራም። 💚💛♥️ ሊያም ደስ የምትል ናት። 💚💛♥️ እኔም ከሶስት ዘር በላይ አለብኝ። ለእኔ ኢትዮጵያ ሃገሬ ናት። እኔ ነኝ ኢትዮጵያ። ክልል የሚባል የሰይጣን ስም አልወድም። ክፍለሃገር ነው የሚመቸኝ። የሃገር ክፍል። የጋራችን።
@user-eq3iy7qq2u
@user-eq3iy7qq2u 2 ай бұрын
ግበዝ በርቺ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 2 ай бұрын
በስራ መጠከር ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@min7anu835
@min7anu835 2 ай бұрын
ኢክሩዬ የኔ ጀግና ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሸ እወድሻለሁ
@wazircell4191
@wazircell4191 2 ай бұрын
ሊያዬቆጆ
@user-vx5rn9fl2f
@user-vx5rn9fl2f Ай бұрын
ማአሻአሏህ የኔ ጀግና አሏህ ይጨምርልሽ💪👍👍
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 Ай бұрын
ምርጥ ኢትዮያዊ ሴት ክበሪልን ሊቾ እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ ምርጥ🥰🥰🥰
@user-jg5ft8tq8n
@user-jg5ft8tq8n Ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@tireshopsaddis
@tireshopsaddis Ай бұрын
Ekram wish you all the best 🎉
@hayatali5711
@hayatali5711 Ай бұрын
አየምሮችንን ስድብ ዘረኝነት ከምናስተምረው እደዚህ ጡሩነገር ብናስተምረው አሪፋ ነበር
@fafiabdu9869
@fafiabdu9869 2 ай бұрын
ማሻአላህ ኢክሩ የኔ ጀግና አላህ ጤናእና ሰላም ከነ ቤተሰብሽ ይስጥልኝ❤ሊያዬም አላህ በሰላም ይገላግልሽ🥰
@azizaahmed680
@azizaahmed680 2 ай бұрын
Masha Allah 👍❤️
@selamderebew4343
@selamderebew4343 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል❤❤
@astertube5406
@astertube5406 2 ай бұрын
ጀግና ነች ኢክሩ😊
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 2 ай бұрын
ማሻአላህ፣ተባረከላህ❤❤❤❤
@asterberhe6061
@asterberhe6061 Ай бұрын
ሊያዬ ማር እኮ ነሽ ❤
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 2 ай бұрын
ሊያ ቅመም❤❤❤🎉🎉🎉
@aminaseid6821
@aminaseid6821 Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ🎉🎉
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 2 ай бұрын
ሊያ ምርጥ ጋዜጠኛ ኢክራም ጀግኒት አላህይጨምርልሽ❤❤❤❤
@SleepyBabyKittens-mu4zq
@SleepyBabyKittens-mu4zq Ай бұрын
ኢክራምማሻአላ
@meremamerema7164
@meremamerema7164 2 ай бұрын
ኢክሩየ ማሻአላህ ታታሪ ሴት በርቺ
@fuadfuad6091
@fuadfuad6091 Ай бұрын
Masha Allah 👍👍👍
@Metiwollo5
@Metiwollo5 2 ай бұрын
ማሻአላህ
@Betsi_ethio
@Betsi_ethio Ай бұрын
ኢክሩ ጀግና ኢድሙባርከ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 2 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤❤
@zemzemyoutube1144
@zemzemyoutube1144 Ай бұрын
ማሻአሏህ
@amangebre1423
@amangebre1423 Ай бұрын
አቦ ይመችሽ ♥️♥️♥️
@nejibaki9912
@nejibaki9912 Ай бұрын
ኢክራም አላህ ይጨምርልሽ ማሻአላህ
@solomunkidane6716
@solomunkidane6716 Ай бұрын
Good pleased E B S
@MMm-ff4bc
@MMm-ff4bc Ай бұрын
Leya allah beselmi yegleshi❤❤
@neimayesuf6102
@neimayesuf6102 Ай бұрын
ማሽአላህ
@user-dq8ym5xm5m
@user-dq8ym5xm5m Ай бұрын
Mashall Allah
@salhetmohammed
@salhetmohammed 29 күн бұрын
ሊያዬ ጎበዝ
@brtukan8684
@brtukan8684 2 ай бұрын
የሴት ጀግና ዋው❤️❤️
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 2 ай бұрын
ሊያ እርጉዝ ናት 🤔🤔🤔🙆‍♀️
@yoditnigusse7877
@yoditnigusse7877 2 ай бұрын
2Tegna lji eyemeta bemehonu betami desibilognal
@user-wz1mz1vq6f
@user-wz1mz1vq6f Ай бұрын
ግን የዘንድሮ እርግዝና ቶሎ ነው የሚፈጥነው ሊያዬ እግዚአብሄር በሰላም ሁለት ያድርግሽ
@user-hp1mk5qo2p
@user-hp1mk5qo2p 2 ай бұрын
መሺአላህ
@yamrotgetu2143
@yamrotgetu2143 2 ай бұрын
Wooow geginit❤👏🏿👏🏿
@seidamohammed
@seidamohammed Ай бұрын
Ekru mashallh ❤❤❤
@user-ni7ln8vu3o
@user-ni7ln8vu3o 2 ай бұрын
Betam dese yemtl sate waw betam new des yemil geza
@user-gh3fv8kq1o
@user-gh3fv8kq1o 2 ай бұрын
ማሻአላህ ❤❤
@wazircell4191
@wazircell4191 2 ай бұрын
ስወድጀግናሴት❤❤❤❤
@AbbbAesm
@AbbbAesm 2 ай бұрын
Wowww❤❤❤❤❤❤❤❤
@lailalaila6779
@lailalaila6779 2 ай бұрын
ማሽ አለህ❤❤
@neimayesuf6102
@neimayesuf6102 Ай бұрын
ኢክሩ ጀግናዋ ሴት
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c Ай бұрын
ወላሂ ኢክሩ አለ ሜካም በጣም ታምሬለሺ ጀግኛዋ👍
@odehhome8730
@odehhome8730 Ай бұрын
የሴት ጀግና ልያዬ
@ninabella3940
@ninabella3940 Ай бұрын
Des emtel sew❤❤❤
ELE QUEBROU A TAÇA DE FUTEBOL
00:45
Matheus Kriwat
Рет қаралды 18 МЛН
어른의 힘으로만 할 수 있는 버블티 마시는법
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 7 МЛН
Omega Boy Past 3 #funny #viral #comedy
00:22
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
ያዝ ለቀቅ ፊልም - Yaz Lekek Full Ethiopian Movie 2024
1:11:27
ከትወና ጀርባ ያለው የሐረገወይን ህይወት...!
10:43
Feker ena Selam | ፍቅር እና ሰላም
Рет қаралды 3,2 М.
Мұса жобамен қоштасты😳 Бір Болайық! 30.05.24
26:21
Бір болайық / Бир Болайык / Bir Bolayiq
Рет қаралды 184 М.
Парень Который Видит Все Болезни 😱🔥
1:00
Voronins and Leo
Рет қаралды 6 МЛН
Who is in the wrong?
0:12
Team Z
Рет қаралды 11 МЛН
1000 iq guy 😱 @fash
0:11
Tie
Рет қаралды 26 МЛН