ፀሎትና አምልኮ በዜማ KABOWD WORSHIP MINISTRY/ይስሐቅ ሰድቅ yishak sedik

  Рет қаралды 1,275,691

KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)

KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)

Жыл бұрын

ወደ ዕብራውያን 4
16፤ እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።

Пікірлер: 642
@dehabberhe3293
@dehabberhe3293 5 ай бұрын
የሁሉም ባሌቤት ሁሉንም የፈጠርክ የምህረት አባት አደረኩልህ የማትል አደረኩልሸ ብለህ የማትናገር የሀያላን ሀያል, ምድር ሞላዋ በእጅህ የሆነች ,እኛ እድለኞች ነን ያንተ ልጆች በመሆናችን አሜን ❤❤❤❤❤
@elsabetgirma6564
@elsabetgirma6564 Жыл бұрын
እወድሃለሁ አጅግ አብዝቼ ከልቤ ጋራ እጄን አንስቼ በምን ቋንቋ ነው ከቶ ምገልጸው የልቤ አምላክ ሆይ ፍቅርህ ብርቱ ነው (2x) አዝ፦ ቃላት ባገኘሁና ባወራው የአንተን ምስጋና የልቤ በደረሰልኝ አምላኬ አንተው ከብረህልኝ የሚያስፈልገኝ አንድ ነገር እርሱም አንተው ነህ ጌታ እግዚአብሔር አንተን ካገኘሁ ጠግቤ አድራለሁ ስለዚህ አምላኬ እወድሃለሁ (2x) መላ እኔነቴ አንተን ይወዳል በቀን በለሊት ልቤ ያስብሃል ያላንተ መኖር አይሆንልኝም ሕይወቴ አንተ ነህ ሌላም የለኝም (2x) አዝ፦ ቃላት ባገኘሁና ባወራው የአንተን ምስጋና የልቤ በደረሰልኝ አምላኬ አንተው ከብረህልኝ የእግዚአብሔር ልጅ መድህኔ ሕይወቴ ነህ አንተ ለእኔ (2x) ሕይወት ተገለጠ እኔም አይቻለሁ ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሼ አውቄያለሁ እግዚአብሔር አምላክ ነው እኔም በርቶልኛል ታዲያ ከእርሱ ፍቅር ማንስ ይለየኛል ሰው አንተን ካገኘ ምን ያስፈልገዋል እፎይ ብሎ አርፎ ተደላድሎ ይኖራል ፍቅርህ የሚያጠገብ ልብን የሚያረካ የመኖር ትርጉሙ ጌታ አንተ ነህ ለካ God bless you all
@temesgenlegese3576
@temesgenlegese3576 Жыл бұрын
አምላኬ አምላኬ ወዳንተ እገሰግሳለው ኃይልህን ክብርህን እንዳይ እሮጣለሁ ፊትህን አሳየኝ ደስታን እጠግባለሁ ምህረትን ይብዛልኝ በህይወት እኖራለሁ ፍቅርህ ነው የመረከኝ[፪×] ፍቅርህ ነው ሰው ያረገኝ ምህረትህ ሰው አረገኝሀ,,
@yohannisd80
@yohannisd80 Жыл бұрын
Tebareki I been looking for this lyrics
@azmeraissac2150
@azmeraissac2150 Жыл бұрын
Amen ❤❤❤❤❤
@hayatmkonn1500
@hayatmkonn1500 Жыл бұрын
😊
@hailaabiel5569
@hailaabiel5569 7 ай бұрын
በናታችሁ ፡ የቀረውስ ፡ ግጥም ፡ የት ፡ ነው ፡ 😢😘
@firakeetiilammii
@firakeetiilammii 2 ай бұрын
ጌታ በፀጋው አሁንም በሙላት ይገለጥባችሁ የሚገርም የፀሎት ዝማሬ
@rahelmamogebere1759
@rahelmamogebere1759 Жыл бұрын
በብዙ ሀዘን ዉስጥ ሆኜ ነዉ ያደመጥኩት ግን ከዛ በኃላ ተፅናናሁ ተባረኩ
@namrudyelidu8101
@namrudyelidu8101 Жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡ😭😭😭😭አላውቅም ምን ማለት እንዳለብኝ ስራዬን ጥዬ በሬን ዘግቼ ከእናንተ ጋር ፀለይኩ አባቴ ኢየሱስን አስናፈቃቹኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅላቹ🙏 እወዳችኋለሁ!❤
@mahimahder1860
@mahimahder1860 Жыл бұрын
Yssssssss
@getenashkabada5463
@getenashkabada5463 Жыл бұрын
A men,, Amen
@ebangirma22
@ebangirma22 Жыл бұрын
tebarekilign
@efrata9607
@efrata9607 Жыл бұрын
@@mahimahder1860 u
@efrata9607
@efrata9607 Жыл бұрын
@@mahimahder1860 ui
@mirumerce7708
@mirumerce7708 Жыл бұрын
የሚያስፈልገኝ አንድ ነገር እርሱም አንተው ነህ ጌታ እግዚአብሔር አንተን ካገኘሁ ጠግቤ አድራለሁ ስለዚህ አምላክ ሆይ እዎድሃለው😭😭🙏🙏🥺🥺አሜን አሜን ተባረኩ የኔ ጌታ እኔም እዎድሃለው 🥺🥺🥺🥺እልልልልልል 🙏🙏😍😍😍
@selamethiopia2102
@selamethiopia2102 9 ай бұрын
Amen Mgerim Wusixen yminka yetregaga Getan Bicha yemnayibet Amilko New Amen Bebuzu Tebarikalewu Geta Zenachun yibarikachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@tsegayetadesse1451
@tsegayetadesse1451 Жыл бұрын
Omg ነፍስም አልቀረልኝ በዛሬው በእንባ የታጀበ ፀሎት ጌታ በህይወቴ ታላቅ ስራ እንደሰራ ተሰምቶኛል praise the name of the Lord 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@rutaethiopian911
@rutaethiopian911 4 ай бұрын
amen amen amen zamariyan hulu indaz baregaata bizamiru wowowow ❤iwunat iyalaqasikunw yecaraseku ❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@NanaBabi-nz9pm
@NanaBabi-nz9pm Ай бұрын
Wow tebareku eske mechereshaw bebetu yasilikachu❤❤❤
@user-ow1sz1kb8v
@user-ow1sz1kb8v 6 ай бұрын
እሄ ዝማሬ ጆሮዬ ሲገባ እንባዬ ከየት እንደሚመጣ አላዉቅም ኦ አምላኬ እወድሀለሁ❤ተባረኩልኝ
@LebanonSalam
@LebanonSalam 5 ай бұрын
Ere tabarakulign zemanachu yetebarake yihun geta eyesus tsagawun yabizalachu uuùuuuuuffffff 🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔
@agapemediabrotherabdi6156
@agapemediabrotherabdi6156 Жыл бұрын
ፍቅርህ ነው ፍቅርን ያስተማረኝ እኔን መውደድህ ነው እንድወድህ ያረገኝ!! እጅግ የሚባርክ የሚያንፅ አምልኮ እንደዚህ አይነት የአምልኮ ዝማሬዎች አብዙልን እኔም እወዳችኃለሁ ለትውልድ በረከቶች ናችሁ ብዙ እጠብቃለሁ!!!
@kwmstudio
@kwmstudio Жыл бұрын
Abdishoye my lovable brother
@jesusischrist.7579
@jesusischrist.7579 Жыл бұрын
ፀጋው ይብዛላችሁ ሌላ ምን እላለሁ ከፀጋዉ የሚበልጥ የለም። እግዚአብሔር በናንተ ብዙ ተናገረኝ ዛሬ ስሙ ይባረክ።
@meskekuta1184
@meskekuta1184 Жыл бұрын
አብ የሚሻው አምልኮ ነው ፤ በእውነትና በመንፈስ የሆነ።በእውነት ይህ አምልኮ በጌታ በእየሱስ ፊት ደፉ ቀና እየተባለ የተመለከ አምልኮ ነው ደስ ብሎኛል።
@temu_entertainment
@temu_entertainment 4 ай бұрын
Essey Essey wustin yemiyareseris mezmur Geta yibarikachihu.
@temuarsenal4399
@temuarsenal4399 5 ай бұрын
የሚገርም አምልኮ ነው
@selihomgetachew2905
@selihomgetachew2905 Жыл бұрын
እዉነት ይህን አምልኮ ሰምቶ ማይነካ የለም ምን ብዬ እንደምገልፅ አላቅም መገኘቱ ሲሰማኝ ነበር ጌታ ይባረክ ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛለችሁ እወዳቸዋለሁ 😍😍
@zinashhuluka7997
@zinashhuluka7997 Жыл бұрын
ቅዱሳን አኔ በምን ቃላት መግለፅ እንዳለብኝ አላውቅም በቃ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ አቤት የድምፃቹ ውበት መላህክቶች የሚዘምሩ ነው የሚመሰለው በጣም ከሚገርመው ዝማሬው ቀጥታ ወደ ፀሎት ይዞ ይገባል የሰማናቸው መዝሙሮች ናቸው ነገር ግን መንፈሰ አለበት አረ በእጥፍ ተባረኩ በዚ በተቀባ ድምፃችሁ የጌታ ታላቅነት ብቻ ይወራበት። በተለይ ድፍረት የሚሰማኝ ፍቅርህን ሳዜም ነው የሚለውማ አቤት ወበቱ የድምፃችሁ ፍሰት ብዙ ከተሰጠዉ ብዙ ይጠበቅበታል ሰለዚህ በቅርቡ እንጠብቃችዋለን ጌታ ይረዳችዋል
@bezawitmesele2989
@bezawitmesele2989 6 ай бұрын
በህልውናወ ፍስስ የሚያደርግ አምልኮ 😭😭😭🙌🙌🙌
@officialandinetbayisa203
@officialandinetbayisa203 Жыл бұрын
Uuuuuffff my kabods slenante geta yimesgen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፕበቃው አይለያትቹህ በጣም ተማርኬበታለሁ ፍቅርህ እያየለ መጣ❤አሜን እግዝአብሄር ይመስገን ሁሌም ክበር እወድሃልሁ እግዚአብሔር የሁልግዜ የነብሴ ምርጫ ክበርልኝ❤
@lillysamuale4001
@lillysamuale4001 7 ай бұрын
ዘመናቹ በቤቱ ይለምልም 🙏🙏🙏 ወደ አባቴ መንፈስ ገብቻለሁ ስሰማው ነፍሴ ረሰረሰችበት ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏
@besufkadlemma7486
@besufkadlemma7486 2 күн бұрын
ታርደካል እና ይገባካል አምልኮ,የህይወት እራስ ጌታ ኢየሱስ,የተገኘንብክ ህያው ምንጭ, ክብር ሁሉ ላንተ ብቻ🙏❤🔥
@kalkidangizaw708
@kalkidangizaw708 9 ай бұрын
የኔ ፍቅር ምን ሆኖልህ ያውቃል ስለዚህ መውደዴ ምኑ ይወደሳል እኮ የኔ ፍቅር ምን ሆኖልህ ያውቃል ስለዚህ መውደዴ ምኑ ይወደሳል ፍቅርህ ነው ፍቅርን ያስተማረኝ እኔን መውደድህ ነው እንድወድህ ያረግኝ ጌታ እንዳንተ ፍቅር ልኩን ባላውቅም ውዴ ላንተ መውደድ ምላሽ ባይሆንም እኔም እወድሀልሁ እኔም እወድሀላለሁ!!! እንድወድህ ግን አንተ ነህ የምታውቀው እንዳፈቅርህ ግን አንተ ነህ የምታውቅው ውስጤን ጓዳዬን አንት ነህ የምታውቀው ልቤን መርምረህ ነህ የምታውቀው!! 😍😍😍💗💞💕this song melted my hearth! God bless you!!!!🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏
@sintayehujorgi8001
@sintayehujorgi8001 Жыл бұрын
Semiche maqom alichalikum wiste bemenifesu temola tebarekulign widoche🙏❤❤❤
@zezugeber2025
@zezugeber2025 Жыл бұрын
Omg ነፍስም አልቀረልኝ በዛሬው በእንባ የታጀበ ፀሎት ጌታ በህይወቴ ታላቅ ስራ እንደሰራ ተሰምቶኛል praise the name of the Lord 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ 49
@abebewondimeneh3590
@abebewondimeneh3590 Жыл бұрын
የዘመኑ እሳተ ጎሞራ በመንፈስ ቅዱሰ የታጀበ አምልኮ እኔን ይዞኝ ወደ ሰማይ ወጣ ከሀምሳ ጊዜ በላይ ነው ያዳመጥኩት እያለቀሰኩ የጌታን አብሮነት እየተሰማኝ ነዉ ከነፍሴ ነው የባረኳችሁ ከዚህ ከፍታ በምንም ነገር አትወርዱም በኢየሱስ ሰም ተባረኩ እወዳችኋለሁ።❤
@tizetagirmakids
@tizetagirmakids Жыл бұрын
መስማት ማቆም አልቻልኩም በጣም ነው የተባረኩበት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ በሌላ አምልኳም እንጠብቃችሃለን ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን
@fistumdemis255
@fistumdemis255 Жыл бұрын
ቅዱሳን በህብረት ሲሆኑ መልካም ነዉ በዚያም ለነፍስ የሆነ ጠል ይወርዳልና ። ተባረኩ!!
@mariusmibo3044
@mariusmibo3044 Жыл бұрын
Amen
@mariusmibo3044
@mariusmibo3044 Жыл бұрын
Egzhabre ybrkachu
@elmiralcalhoun8261
@elmiralcalhoun8261 Жыл бұрын
I FEEL THE ANOINTING OF GOD EVEN THOUGH I DON'T KNOW WHAT YOUR SAYING, WISH IT COULD BE INTERPRETED INTO ENGLISH
@mateshethabtemariam6764
@mateshethabtemariam6764 Жыл бұрын
More blessings to you! God’s sending worming to those church leaders who have been using God house for money making, fame, and to collect wealth. We pray that the Lord Jesus Christ to give them hearing heart. This’s the end time. We Christian are waiting for our Lord coming with humble hearts. God be with us. Blessings to all. God bless and protect our country Ethiopian 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Wudeeee
@Wudeeee Жыл бұрын
Uuuuuuuffff adis manint lebesku Bazi worship betam tabarikehalw zemenachu yeberek🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kalkidanfeleke2870
@kalkidanfeleke2870 Жыл бұрын
በብዙ የተፅናናሁበት ዝማሬ ነው ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ከበቱ አትታጡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebhabeteyes6204
@azebhabeteyes6204 Жыл бұрын
ከጌታ በእርሱ ህልወና ውስጥ አጥልቆ መውጣት እስከሚያቅት የሆነ ዝማሬ አንተ ብቻ ተመስገን ተመልክ ጌታ ሆይ ብሩካን ናችሁ ተባርኩ ወንድሜ ፅጋውን ያብዛልህ
@marti1861
@marti1861 Жыл бұрын
ፍቅርነው ፍቅርን ያስተማረኝ እኔን መወደድህ ነው እንድወድህ ያረገኝ ጌታ እንዳንተ ፍቅር ልኩን ባላወቅም ወዴ ላንተ መወደዴ ምላሽ ባይሆንም ኢየሱስዬ እኔ እወድሀለው እኔም እወድሀለው እኔም እወድሀለው አባብዬ እኔም እወድሀለው እድወድህ ግን አንተ አንተ ነህ የምታወቀው እዳፈቅርህ ግን አንተ ነህ ምታወቀው ኡኡኡኡኡኡ አባብዬ አንተ ነህ የምታወቀው ልቤን መርምረህ አንተ ነህ ምታወቀው
@bereketgetachew41
@bereketgetachew41 Жыл бұрын
የማን መዝሙር ነው ይሄ? Please
@betelhembasazinew8449
@betelhembasazinew8449 Жыл бұрын
@@bereketgetachew41 ye Kabowd worship ministry
@kidistezarfu2082
@kidistezarfu2082 11 ай бұрын
@yohannesaddisjoy
@yohannesaddisjoy 10 ай бұрын
​@@betelhembasazinew8449wana ersun please
@user-yy5tr4ob6w
@user-yy5tr4ob6w 5 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢
@user-ym2ys6io7r
@user-ym2ys6io7r Жыл бұрын
Amen Amen 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲😭😭😭👐👐👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Haleluyaaaa Geta hoyi Geta zemenachuni yibarik kibri hulu Le igzaberi yihuni
@betelihemarega5617
@betelihemarega5617 Жыл бұрын
የልጅነት ጊዜዬን አስታወሰኝ ፊቱን መፈለግ በዕንባ የታጀቡ የፀሎት ጊዜያት "ፊትህን አሳየኝ ደስታን እጠግባለው ምህረትህ ይብዛልኝ በህይወት እኖራለው" ደጋግሜ ሰማሁት ግን አልጠገብኩም ጌታ ዘላለማቹን ይባርከው ተከናወኑ
@betelihemarega5617
@betelihemarega5617 Жыл бұрын
እውድሀለው እጅግ አብዘቼ ከልቤ ጋራ እጄን አንስቼ😭😭
@alazargirmawatisho9632
@alazargirmawatisho9632 Жыл бұрын
ሙላትን የሚጨምር ፣ ሰማይ ሰማይ የሚያስናፍቅ ዝማሬ ነው ኡፋፋ ... ያሳርፍል ልብን እንዲ አይነት ዝማሬ ተባረኩ
@user-zj9dp9tg5v
@user-zj9dp9tg5v 4 ай бұрын
Betami tesanaku 😭😭😭😭😭 be geta 😭😭 menfesi yema yanikaka mezmur naw geta zemenachu yibarekachu tebrekiu be mulu 😭😭😭😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@dinkinashdeasling2124
@dinkinashdeasling2124 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኦኡኡኡኦ 😭 ሃሌሉያ የእውነት ማንፍስ እየሱስ ጌታን ነው እየሱስ እየሱስን የሚሻት ማዝሙር ባጣፍባት ግዜ በእውነት እናቴ አርሳርስቹ ከ7 ግዜ ባለይ ሳምቸዋሎ 😭 ባቃ ምን ልባላችሁ እዎዳቹዋሎ በእውነት ዛማነቹ ይበራክ ታባርካችሁ ለብዙ ባራከት ሁኑ እየሱስ እውድሃሎ የኔ ጌታን አንቴ ፍቅር ነህ ፍቅር ብቻ ሳትሆን የፍቅር አባት ነህ ኡኡኡኡኦ 😭💔😭😭😭
@merontaye8723
@merontaye8723 Жыл бұрын
ሀሌሉያያያያያያያያያይል እስይይይይይይይይይይይይ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አብራቹሁ በመንፈስስስስ እላይይይይይይ አደረሳችሁኝ ከደስታጋ ዘመናቹ እስትፍሳቹ እድህህህህህ እየተቀኘ ዘመናቹይለቅቅ እዳታቃርጡት በስደት ወደቤተክርስታን ለማይሄዱ አንድላይ ውዳቸውን ማመልክ ነው ይሳቅ እደስምህ ዘመንህ በመንፈስቅድስ በሳቅ እየተፈለቀለቀ ይለቅ ውድ ያባቴ ብሩካኖች ለምልሙልኝ እፍፍፍፍ እስይ ምንም ከጌታከማምለክ ምንሚበልጥ ነገር አለ እየሱስ እኔን ያተያረክበት ቀኖች ይወደሱ
@elishamkibrom627
@elishamkibrom627 Жыл бұрын
በስምአም በዚ ኣምልኮ በጣም ነው የተባረኩት 🙏 ፊቴን በእንባ ታጠበ 😭😭😭ተባረኩ እንወዳችዋለን😘በርቱ😘
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын
ለ 10ኛ ጊዜ ዛሬም ደግሜ ስባረክ ዋልኩ በእውነት ጌታዬ ይባርካችሁ ውስጤ ቀረ
@xodos146
@xodos146 10 ай бұрын
ምን ልበል ብቻ ተባረክ
@tsigeredabelete3055
@tsigeredabelete3055 Жыл бұрын
በጣም የተባረኩበት ዝማሬ ነው 🙏🙏🙏ኢየሱስ የነጋራችን እራስ ነው።
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 Жыл бұрын
እኔም እውድሀለሁ እኔም እውድሀለሁ ለዘልአለም ክብር ለዘልአልም ንገስ የመኖሬ ምክንያት ጌታ እግዚአብሔር ብርታቴ እግዚአብሔር ተመስገን እግዚአብሔር ይባርካትችሁ።
@dawitermias2616
@dawitermias2616 Жыл бұрын
wow yise nebsm alkerelignim betam telik melkt nw melkitih agignitognal bekineten ayichewalew bewnet beyans lene wede geta egr ser memeles mikiniyat honehilignal HULACHUM TEBAREKULIGN BLESS YOU
@haimanotambachew983
@haimanotambachew983 Жыл бұрын
ተባረኩ ድንቅ የመንፈስ ቅዱስ መገኘት ያለበት ዝማሬ መንፈስ ቅዱስ ሲመጣ ህይወታችንን ነክቶ ብቻ ሳይሆን የሚኤደው የእኛ ህይወት ደሞ ሌሎችን እንዲነካ ያደርጋል
@bikilafiromsa4605
@bikilafiromsa4605 5 ай бұрын
BVC
@user-iy4zm2vd8p
@user-iy4zm2vd8p 6 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ፡ ይስሃቅ እና ካቦድ ህብረት በጣም ተባርከአለውኝ
@amsaleyemer9042
@amsaleyemer9042 Жыл бұрын
IT’S TRULY a beautiful and a powerful worship gospel song, brother go ahead with these type of WORSHIP gospel songs. Be Blessed ABUNDANTLY again with DIVINE knowledge from above your FATHER GOD, and ABUNDANT BLESSINGS to ALL who participated accompanying the concert to be BEAUTIFUL. Yes, and Amen!!!
@sitotatefera3134
@sitotatefera3134 Жыл бұрын
In love with z lyrics 'ፍቅርህ ነው ፍቅርን ያስተማረኝ።'❤❤❤❤
@dehabberhe3293
@dehabberhe3293 5 ай бұрын
አሜን እየሱስ ዛሬም ነገም ለዘልአለም የጌቶች ጌታ ነው እንወድሀለን ሁሉጊዜ በዘመኔ ሁሉ አሜን
@IboCell-fi8zw
@IboCell-fi8zw 2 ай бұрын
በእውነት በጣም ነው የተማረኩኝ ሀዘንን ያሱረሳል ብቻ ቃላት የለኝም ጌታ ዘመናቹን ይቢርክ ብርክርክ በሉልል
@user-dg3zo3jf1m
@user-dg3zo3jf1m Жыл бұрын
ዋዉ መዝሙር ብቻ አይደለም በሰማሁት ቁጥር የሚገርም መንፈስ አብሮት ይፈሳል 😭😭😭😭 ይሴ ብርክ በሉልኝ ጸጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏🙏
@millionteklu3420
@millionteklu3420 Жыл бұрын
ወደላላላላላላላላላይ የሚያስናፍቅ ምን አይነት ይደሰታ እንደሚሰማኝ አንኳን መግለፅ አልችልም .....
@godisalwaysgood5999
@godisalwaysgood5999 Жыл бұрын
እልልልልልልልልአሜን አሜንጌታ ይባረክ የወደደን ያፈቀረን እየሱስ ❤️❤️❤️❤️❤️
@dumaarodusha9403
@dumaarodusha9403 Жыл бұрын
መዝሙር 133 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው። ² ከራስ እስከ ጢም እንደሚፈስስ፥ እስከ አሮን ጢም፥ በልብሱ መደረቢያ እንደሚወርድ ሽቱ ነው። ³ በጽዮን ተራሮች እንደሚወርድ እንደ አርሞንዔም ጠል ነው፤ በዚያ እግዚአብሔር በረከቱን ሕይወትንም እስከ ዘላለም አዝዞአልና።
@biki9121
@biki9121 Жыл бұрын
እሜን አሜን 🙏
@richelsele6112
@richelsele6112 Жыл бұрын
ወይኔኔኔኔ እረ የሚገርም ነው ብሩካን የኔ ውዶች ለአባታችን ለወደደን ላዳነን ብዙ ብዙ ብዙ ክብር ይሆን ፍቅርህ ነው ፍቅር ያስተማረን እግዚአብሔር
@LemmaDesalegn-ht4zw
@LemmaDesalegn-ht4zw 4 ай бұрын
God bless all of you brothers and sisters in Christ
@nebiyatderseh1179
@nebiyatderseh1179 Жыл бұрын
What a presence hallelujah Yiuyee and Kabowd ministry glory is moving in this ministry!!!! Yisuyee የእግዚአብሔር ሰው batame እወድሀለህ አንተ ለምድራችን ከእግዚአብሔር የተሰጠህ በረከታችን ነህ:: ቅባቱ በዝቶልሀለን በርታልን
@hiwotkidus1163
@hiwotkidus1163 Жыл бұрын
Amen halelujaaa! bizulin God bless you all and Yese ! thank you so much ! we love you ! we share the spirit whereever we r ! Maranata!
@rahelgeremew3553
@rahelgeremew3553 Жыл бұрын
የሉቃስ ወንጌል 10 38 ሲሄዱም እርሱ ወደ አንዲት መንደር ገባ፤ ማርታ የተባለች አንዲት ሴትም በቤትዋ ተቀበለችው። 39 ለእርስዋም ማርያም የምትባል እኅት ነበረቻት፥ እርስዋም ደግሞ ቃሉን ልትሰማ በኢየሱስ እግር አጠገብ ተቀምጣ ነበረች። 40 ማርታ ግን አገልግሎት ስለ በዛባት ባከነች፤ ቀርባም። ጌታ ሆይ፥ እኔ እንድሠራ እኅቴ ብቻዬን ስትተወኝ አይገድህምን? እንኪያስ እንድታግዘኝ ንገራት አለችው። 41 ኢየሱስም መልሶ፦ ማርታ፥ ማርታ፥ በብዙ ነገር ትጨነቂአለሽ ትታወኪማለሽ፥ 42 የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት።
@SelemuLegesaLegesa
@SelemuLegesaLegesa Ай бұрын
Amen
@koredubale1499
@koredubale1499 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ፤ አምላከ ሥሙ ለዘለዓለም ከፍ ከፍ ይበል
@teshalechernet941
@teshalechernet941 Жыл бұрын
ተባረኩልኝ በናንተ በጣም ተባርኬአለሁ እወዳችኋለው❤❤❤❤ምነኛ መታደል ነው እርሱን ማምለክ ይሴ ሁሌም በመዝሙሮችህ እንደ ተባረኩ ነው 🙏🙏🙏🙏
@user-fn7kl5qu4o
@user-fn7kl5qu4o Ай бұрын
አምላኪ አምላኪ ወዳንተ እገስግሳለዉኣሌሎያ ፀጋይብዛላችሁ ወገኑቼ😊😊❤
@marthaassefa9532
@marthaassefa9532 Жыл бұрын
እናንተ ግን የት ነበራቹ የሚገርም መባረክ ነው የተባረኩት ይህንን መገለጥ የሰጣቹ ጌታ ስሙ ይባረክ:: እንደዚ በደንብ ፀልያቹ በፀሎት መንፈስ የምንሆንበት መዝሙር ልቀቁልን በብዙ ተባረኩ
@aberashdessalegn1470
@aberashdessalegn1470 Жыл бұрын
ይገርማል ምህረት እየበዛልን ነው የምንኖርው እያጠፋን እየበደልን ይቅር እያለን ነው የኖርነው
@wondwosengashaw
@wondwosengashaw Жыл бұрын
I couldn't' stop listening and worshiping with you guy's, Stay blessed !!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤
@thekemo5304
@thekemo5304 Жыл бұрын
wow, we need this kind of worship songs weekly ( if possible )!!!! please , please
@newgenerationtube77
@newgenerationtube77 Жыл бұрын
Amlake ke ejih minm endaynetkegn be miratik asbegn 😢...
@birukfekadu3898
@birukfekadu3898 Жыл бұрын
Almost መዝሙሩን መስማት ከጀመርኩ 3 ወር አልፎታል ግን ሁሌም እንደ አድስ ነው ምሠማው :: ወደ እግዝያብሔር እንድቀርብ ነው ምያረገኝ በእንባ እረሰር ሣለው
@merertuphilipos4011
@merertuphilipos4011 Жыл бұрын
Oh what a heavenly worship😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jesussaves1474
@jesussaves1474 Жыл бұрын
Amen. God is talking to me here !!! Bless you all.
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ለኢየሱሰ ክርስቶስ ይሁን ሀለሉያ 🙌🙌👌 ዘሜናችው ይባርክ ድንቅ መዝሙር ነው 👌😍😍
@bayushtafa4898
@bayushtafa4898 Жыл бұрын
አሜን አሜን ሃለሉያ ሃለሉያ እልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረኩ🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️🥳🎉🎉🔥🔥⛪️
@user-zj9dp9tg5v
@user-zj9dp9tg5v 4 ай бұрын
Yemasifeligi anite bechanaw 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🏻 le hiwote le nefise yesifeligi anite bechanaw geta igzaberi hoyi 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 libe neka 😭😭
@lilymetachew7526
@lilymetachew7526 Жыл бұрын
እስይ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እልልልልልልልል ብዙ ይብዛልን ተባረኩ የ አባቴ ብሩካን
@yesemayselam2747
@yesemayselam2747 Жыл бұрын
Hallelujah hallelujah !!!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️♥️ this is the right worship I’m longing for ነፍም አልቀረልኝም!!!! ይስሐናቅና the group tebarekulegn !!! አይቀይራችሁ በጌታ ቤት ዘላለማችሁ ይለቅ.... ይጠብቃችሁ!!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️
@FA-li7ph
@FA-li7ph Жыл бұрын
We need songs like this... Stay blessed guys
@menbi8119
@menbi8119 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ 😭😭😭😭😭😭😭በብዙ ተባረኩ🛐🛐🛐🛐💖💖💖💖💖
@hayatmkonn1500
@hayatmkonn1500 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን
@henokasseffa
@henokasseffa 7 ай бұрын
እረ ምን አይነት አምልኮ ነዉ በእንባ የጀመርኩትን ፀሎቴን በእንባ ጨረስኩት ጌታ በነገር ሁሉሉሉሉሉ ይባርካቹ❤❤❤
@GetyML
@GetyML 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹
@fajik6253
@fajik6253 Жыл бұрын
U guys are amazing..u have no idea how many more life u are touching ...please add more...bless u yise
@teferitadessekusheno
@teferitadessekusheno 3 ай бұрын
Omg ነፍስም አልቀረልኝ በዛሬው በእንባ የታጀበ ፀሎት ጌታ በህይወቴ ታላቅ ስራ እንደሰራ ተሰምቶኛል
@biruktefera7740
@biruktefera7740 10 ай бұрын
በእውነት ጌታ ይባርክ 2016 ለሊቱን ሙሉ በዚህ መዝሙር እየፀለይኩ ገባው ተባረክ
@tsegayeterefe2912
@tsegayeterefe2912 Жыл бұрын
AMEN All of you and jesus chirst
@atmike123
@atmike123 Жыл бұрын
ወደ ኅልውናው የሚያስገባ አምልኮ!! በተለይ "እንድወድህ አንተ ነህ ምታውቀው ውስጤን ጓዳዬን አንተ ነህ ምታውቀው" የሚለው መጨረሻ ላይ ያለው ዝማሬ!!
@getinetz
@getinetz Жыл бұрын
What an amazing worship!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! I'm listening day and night. Remain blessed.
@Tasfa-zb7or9cc4y
@Tasfa-zb7or9cc4y 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምለክ ጨረሴ ይባረክ ቡረክ ኔክ❤❤❤
@SariNa-ib8hq
@SariNa-ib8hq 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጸጋ ይብዛላችሁ ሌላ ቃል የለኝም ❤🎉❤🎉❤🎉🙏🙏
@user-dc1xw3yb3i
@user-dc1xw3yb3i 10 ай бұрын
amzing song all god bless you 🙌🙌🙌🙌🙌💗💗💗🔥🔥🔥🔥🙏
@cynthacyntha9607
@cynthacyntha9607 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ስም ይበርክ ታበርኩ በብዙ ይብዛልችሁ 🙏🏼♥️♥️♥️♥️♥️
@aidag5536
@aidag5536 Жыл бұрын
All honour, glory, praise and worship to our one and only Lord and Saviour Jesus Christ! Amen 🙏🏼 ✝ = 💜 🛐
@dereje614
@dereje614 Жыл бұрын
I can't say about the worship of this.just it changes my daily life to show jesus on me. God bless all of this worship team!!!
@kebedesory9296
@kebedesory9296 Жыл бұрын
ክብር ከዛላለም እሰከ ለዘላለም ይሁንንንንንንን ሃሌሉያ ይብዛላችሁ ይሰፋ ይለቀቅ እውነተኛው የተሰበረ የሚፈስስ ትሁት ልብ በስሙ በተጠራው ሕዝቡ ላይ.......
@bethelehemnegga2880
@bethelehemnegga2880 Жыл бұрын
May The Lord gets all the glory! This is what The Church has been missing and hungry for! God bless you my brother!
@tolesanigatu6217
@tolesanigatu6217 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ።
@edentamirat4964
@edentamirat4964 Жыл бұрын
I can't stop lestning this amazing Gospel song ወደ ሰማይ እሚያስገሰግስ ዝማሬ በጌታ ተባረኩልን እንወዳችኀለን❤
@Zemaleyesus
@Zemaleyesus 3 ай бұрын
Geta eyesuse yebarkachu
@josi6241
@josi6241 Жыл бұрын
That took my breath away! I wish I had a word to describe how I feel right now.Tebareku zemenachu lemlem yebel ooooo holy sprit. Eyesusss enkuanem yante honen.berukan nachu
@azeeketsela514
@azeeketsela514 Жыл бұрын
Hallelujah!! I couldn't' sop listening and worshiping with you guy's. Amazing worship team!! our LORD and SAVIOR really deserve this worship!!! GOD bless you all!!!
@bendej6417
@bendej6417 Жыл бұрын
HALLELUJAH!!! Anointed worship! This is the 1st anointed Amharic worship I have heard. Keep pressing into God’s presence. God bless Brother Yesihak and everyone!
@henockabate2444
@henockabate2444 Жыл бұрын
what worship breathtaking full of Holyspirit wow prefecito
@savedbygraceeph2841
@savedbygraceeph2841 Жыл бұрын
Wow wow I really felt holy spirit ! This type of real worship is missing from our gospel songs ! PLEASE KEEP IT UP 💯
@kaliyagetaliji8007
@kaliyagetaliji8007 Жыл бұрын
ዘመነችሁ በመልካም ሁሉ ይባረክ ተባረኩ በእጥፍ ፀጋ ♥💯✅🙏💕
ቅዱስ  ቅዱስ //Kedus//KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY//Live worship//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
41:51
ምስጢር//mistir//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
10:30
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 307 М.
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
ኢየሱስ || ዘማሪ ሳሚ || Gospel Singer Sami @ARC
24:36
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 86 М.
ዘማሪ_የምስራች_ስምኦን //Yemisrach  Worship Time (LCI Church) 2016/2024
27:43
ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
10:58
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 562 М.
😁💸 @karina-kola
0:16
Andrey Grechka
Рет қаралды 4,6 МЛН
Как в моей семье едят КЛУБНИКУ 😂🍓 #shorts
0:43
Владислав Шудейко
Рет қаралды 2,1 МЛН