ሁሉም ነገር የሚያምርላት ሴት አለች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial @GabchaTubeOfficial ​

  Рет қаралды 37,886

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

6 ай бұрын

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅youtube- @MelhkMediaOfficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial
✅facebook- / melhekcenter

Пікірлер: 103
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 ай бұрын
በእውነት ፀሎት ስትል እኔ የመጄመሪያ ልጄ ሲወለድ ጄምር መስማትም መናገርም አይችልም እደዛ መሆኑን ያወኩት በ2አመቱ ነው እዳወኩኝ ከፈጣሪ ጋር ወደ ፀሎት ገባሁ በየፀበሉ በየገዳሙ ይዤውም ሄድኩ እደሚድንልኝም ስለማምን ልጄም አድበቱ ተፈታ ጄሮውም ሰማ ልክበ9አመቱ ዳነልኝ የሰፈር ሰወች ተገረሙ ተደነቁ እደት ዱዳ ይድናል እያሉ በጣም ተደነቁ ሙታንን የሚያስነሳ አምላክ ደዊዌን መፈወስ ያቅተዋልን እስኪ ምስጋና ለድንግል ማርያም አሜን እያላችሁ ላይክ አሳዩኝ❤🙏🙏🙏❤❤🎉🎉
@orthodoxy2323
@orthodoxy2323 7 күн бұрын
እግዚአብሔር እኮ መልካም አምላክ ነው።በእውነት የምኖረው ህይውት ያለልክ ቸርነቱን ፣ያለስስት ለጋስነቱን፣ ያለገደብ አፍቃሪነቱን ብቻ በአጠቃላይ እጅግ ፍፁም አምላክ መሆኑን ማሳያ ነው። 1ነገር ልንገራቹ ብትበድሉም አትሽሹ እግሩ ስር ቁጭ ብላቹ ቸርነቱን ለምኑ እሩሩህ ስለሆነ እራሱ ከመአት ከሀጢአት ያስወጣችኋል።እህቴ እኩአን እግዚአብሔር እረዳሽ ቀኑን አስበሽ ዘክሪ❤
@masaret6014
@masaret6014 6 күн бұрын
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 6 ай бұрын
እውነት ነው ከስራ ጸሎት ይከብዳል ግን ከእግዚአብሔር ጋር ማውራት እንደሆነ አምኖ መንበርከክ ነው ለመናገር ጥበብን የሰጣችሁ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ሥላሴ ጌታ ሆይ ጥበብና ማስተዋልን አድለኝ አሜን፫ በመፅሀፍ ቅዱስም ሐዋርያት ሁሉም ባለ ሥራወች ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q 5 ай бұрын
እንደዚች ያለች ሴት መሆን ተመኘሁ😢 ያድርጊልሽ በሉኝ እስኪ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏
@user-ts9bf7iy9e
@user-ts9bf7iy9e 6 ай бұрын
ማሻአላህ እንዴት ደስ የምል ትምህርት ነው ከጠቀስከቻው ስናምግባር አብዘሐኛው እኔጋ አለ አልሃምዱሊላህ በስረም ጎበዝ ነኝ ለቤተሰብ የምተናናስ የሚየዝን ከአላህ ጋ ሆኜ ስኬተማ እንድሆኑ ሰበባ የሚየደርስ ስየዩኝ ሁሉም የሚማኝኝ የሚዋደኝ አይናት ማልከመልካም ሴት ነኝ በቀ እድለኛ ነኝ ማለት ነው የእውናት የአከባቢ ሰዎች ከአስር ወንድ ትሸየለሽ ይሉኛል
@user-on3hd8un5d
@user-on3hd8un5d 4 ай бұрын
ውይ ታድለሸ ❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 ай бұрын
አዎ ውዴ እኔም ልክ እንዳች ነኝ ያገባኝ ባል ከቱ ሁኖ ከጁ ወጣሁጂ ይብላኝለት እኔስ አሁንም ተስፋ አልቆርጥም ወደፊት መገፋቴን አይቶ ጥሩ እንደሚገጥመኝ ነው❤
@user-ts9bf7iy9e
@user-ts9bf7iy9e 3 ай бұрын
@@user-on3hd8un5d ማህደር ሀያቲ አብሽሪ አንቺም መልካም ሰው ነሽ እኔን በሰዎች ዘንደ እንድዋደድ የደረገኝ አለ ብዬ የሚለው ነገር ቢኖር ዱዓ ነው ለእናት አበት ለሁለቱም በኩል አየቶቼ ተዘዥ ነበርኩኝ አበቴ የሞት አፋፍ እንኳን ሆን እየማረቀኝ ነው የሞተው አላህ ይዘንለት
@hananEbrahim-mi7gq
@hananEbrahim-mi7gq 6 ай бұрын
በሚልየን ሚቆጠር ሰብስክራይብና ላይክ ሸር ይገባው ነበር። ምን ዋጋ ለው ሰው ለፕራክ ነው ዋጋ ሚሰጠው። ትዳር ህይወት ነው!። ህይወትን እንዴት መኖር እንዳለብን ካላወቅን መቼም ደስተኛ አንሆንም!!!!።
@yrrt993
@yrrt993 6 ай бұрын
የእውነት ተመኘሁ ያቺን ሴት መሆን እምታስተምሩት ነገር በጣም ጥሩ ነው
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 6 ай бұрын
እኔ ብዙም ያልቀዘቀዙ ብዙም ያልሞቁ ከሚለው ውስጥ ነኝ እግዚአብሔር ሆይ አበርታኝ💔😭😭😭
@birzafadmasu388
@birzafadmasu388 6 ай бұрын
❤❤❤ዝም ብዬ ሳዳምጥህ ብዉል ደስ ይለኛል ተባረክ
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 6 ай бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ በጣም አስፈላጌ ነገሮችን ነው ያነሳችሁት የሚገረምም አገላለፅ ነው ምክሮችህ ሁሌም እንሰራበታለን የአሁን ዘመን ወጣት በመሆናችን መስመር የሚያሳዩን ሰዎችን አዘጋጅቶልናል ግርም ነው የሚለኝ የጌታ ስራ
@user-sc6dj5fx2l
@user-sc6dj5fx2l 4 ай бұрын
24 ሰኣት ባዳምጠው እማይሰለች ፀግሸ እድሜ ይሰጥህ
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ካላቹት በላይ ነኝ ብቻ የኔ አዳምም እራሱን የመከረ ያስተማረ ይሁንልሽ በሉኝ በጣም አመሠግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FantahunTiLeya-oo8ik
@FantahunTiLeya-oo8ik 5 ай бұрын
Endzih ayinet muya lay mesatef efeligalehu think you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsahyayala3691
@tsahyayala3691 5 ай бұрын
ሁሉም ናጋሪ ሳጦኛል እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🙏🏿🥰🥰💓💓😊😊
@RuhamaA-cg5rh
@RuhamaA-cg5rh 5 ай бұрын
የኔ እናት ነገሮችን ተረዲተሽ የምታነሻቼው ጥያቄወች ስወዲልሽ ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ ❤
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 6 ай бұрын
ፀሎት:ትምህርት:ጥረት በጣም ወሳኝ ነው እራስን ለመለወጥ::
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
በውነት በጣም የሚደቅ ይሄ ተሰጦ እኔጋ አለ እግዚያብሄር ይመስገን ከመሀበር ቤት ከቀረሁ ያላችማ ኧረ ይሉኛል ሰርግ ቤት ጎረቤትም ሆነ ዘመዶቼ ያለኔ የሚደምቅ አይመስላቼውም በውነት ገራሚ ነው እናሠሰግናለን
@hiwe569
@hiwe569 6 ай бұрын
ቅድስትዬ አንቺ ተሯሯጪ እናቴ 😍 አንተ always ❤ ትለያለህ . ደቂቃ ወይ ጨምሩ ወይ ምን አመጣለሁ 🙄
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@habhabshi9457
@habhabshi9457 5 ай бұрын
በእውነት ምርጥ ምክር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ወድማችት ተባረክልን ሰላምህ ይብዛልንንንን 👌🌹🌹
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 4 ай бұрын
በተለይ በግልፅ ንግግር የሚያምን ሰው በጣም ነው ደስ የሚለኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
@Tesfanesh-pl6lg
@Tesfanesh-pl6lg 6 ай бұрын
በ እውነት እግዚአብሔር ይባረክ!"
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 6 ай бұрын
wow amazing speech ❤
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እኔ አለኝ ንግድነዉ የማልችለዉ❤❤❤❤
@--vt6id973
@--vt6id973 5 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅል❤
@janojanet5272
@janojanet5272 6 ай бұрын
ይለያል ፀግሽ እናመሰግናለን
@Rute1921
@Rute1921 5 ай бұрын
This is True Thank you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@teberhawed4146
@teberhawed4146 6 ай бұрын
That’s very true ❤
@aminayasin4428
@aminayasin4428 5 ай бұрын
Yes you are right prayer not easy
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 6 ай бұрын
በትክክል እውነት ነው እናመሰግናለን ❤🙏
@zainabalain6298
@zainabalain6298 6 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ከአንተ ቡዙ ተምራለሁ በርቱ
@samiraahmed9324
@samiraahmed9324 5 ай бұрын
Alhamdulillah I feel I am one of these women. I am very humble, respectful, religious woman. Love Allah n live my life according to Islam ( am not saying am perfect but try very hard ) help ppl love ppl, respect everyone no matter what, I am a mother of 5 successful children, entrepreneur, very successful business woman, ……. Alhamdulillah Alhamdulillah Alhamdulillah .
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 5 ай бұрын
To be successful, it is necessary to pass many challenges that seem difficult, and I think you have passed it.
@AsiyaAbdulekadir-sq8my
@AsiyaAbdulekadir-sq8my Ай бұрын
Betam tekekele duaa + tegebare allahe yechemrlk
@EbsituTolessa-xo1wn
@EbsituTolessa-xo1wn 24 күн бұрын
Fetari yibarkih
@senaityohans888
@senaityohans888 6 ай бұрын
እናመስግናለን በጣም ሚገርም ኣገላለፅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@icallcus-ym8ny
@icallcus-ym8ny 6 ай бұрын
Tabrk
@selamfrag3859
@selamfrag3859 6 ай бұрын
ተባረክ አቦ 👌👌👌👌👍
@rutahagos1514
@rutahagos1514 3 ай бұрын
🎉🎉Always I'm proud of u my best ♥️💎👑👈GBU all your family ❤🙏🏻Thanks so much 🙏🏻 keep going 🎉
@user-mb3hw2mp9k
@user-mb3hw2mp9k 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-mu5oh3sn3t
@user-mu5oh3sn3t 5 ай бұрын
Thank you ❤❤❤❤❤❤
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p 5 ай бұрын
❤❤❤❤እንካን በሰላም መጣህ ውድ ወንድማችን ቻናላህ ስፈልግ ነበር
@SelamNigussie-yv8uy
@SelamNigussie-yv8uy 5 ай бұрын
የኔ ወንድም ክበርልኝ ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን
@jesusislove978mars2
@jesusislove978mars2 6 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ተባረኩ በብዙ
@hannaghebremariam9409
@hannaghebremariam9409 4 ай бұрын
God Bless you
@icallcus-ym8ny
@icallcus-ym8ny 6 ай бұрын
Tabrkiii❤❤❤❤
@sarajune3825
@sarajune3825 6 ай бұрын
Enamesigenalen🙏
@kebronmihretu
@kebronmihretu 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ አበርታኝ አግዘኝ ያልሞኩም ያልቀዘቀዝኩኝ ነኝ
@gantgant6451
@gantgant6451 6 ай бұрын
የእዉነት ይቺ ሴት እኔ ነኝ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-qi9rd6jq4i
@user-qi9rd6jq4i 6 ай бұрын
እውነት ፅሉት ከባድ ነው
@amenamen3356
@amenamen3356 6 ай бұрын
Enamesgnalen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@user-ro4ng4bd8t
@user-ro4ng4bd8t 6 ай бұрын
ንግግሩን kecherese በሁአላ ብታወሪ አሪፍ ነዉ እህት
@user-ep9tv1lj1q
@user-ep9tv1lj1q 6 ай бұрын
👍💯
@orthodoxy2323
@orthodoxy2323 7 күн бұрын
haha u become my favorite KZfaqr 😂 ቋንቋዬ ነሽ ሚድያ bzu astewatsio alew lene wedezih memtat❤shout out to lule 😅
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 5 ай бұрын
Wowww batame tolote kasira yekabdale meret asitamare nahe adakhalahu
@user-op4ol7nf4i
@user-op4ol7nf4i 5 ай бұрын
ስው ለራሱ አያደንቅም ግን አብዛኛው ስለእኔ ምታወራ የክልነው የተሰማኝ tnxsss
@user-wj9rt9rd9s
@user-wj9rt9rd9s 3 ай бұрын
ምርጥየፍቅር:አማካሪነህ:ተምሬብሀለሁ
@alemtegeng
@alemtegeng 5 ай бұрын
ስታወራ ህመሜን ነው ምታወራው በእውነት በጣም ነው ምወድህ ።
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ውድ ቤተሰባችን!
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 6 ай бұрын
👍👍
@huseinmohammed2064
@huseinmohammed2064 2 ай бұрын
Wow
@Asnakechlegamo
@Asnakechlegamo 5 ай бұрын
Waaaa❤
@kuwaitcool4639
@kuwaitcool4639 6 ай бұрын
❤❤❤
@user-zo2ry8mb9x
@user-zo2ry8mb9x 6 ай бұрын
✅✅✅✅
@user-zo2ry8mb9x
@user-zo2ry8mb9x 6 ай бұрын
ሥወዳችሁ
@kokokeke2699
@kokokeke2699 5 ай бұрын
መዝሙር ዳዊት127 በእውነት በጣም እናመሰግን አለን
@user-yw2on5gx4q
@user-yw2on5gx4q 5 ай бұрын
ጣፋጭ መክር ❤❤❤❤❤❤
@user-py5sx7dc7i
@user-py5sx7dc7i 6 ай бұрын
Enmsgnallen❤❤
@user-qg9ol8ze9b
@user-qg9ol8ze9b 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 6 ай бұрын
Negriligni Lenezihi rekashi wendi ena sate rikashi eyadergu lekebru yemifelegu 😢😢😢
@MmmMmm-vt8ll
@MmmMmm-vt8ll 5 ай бұрын
በት ክክል❤❤👍
@-kdsti
@-kdsti 6 ай бұрын
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 6 ай бұрын
ጠፍቹህህ❤
@SoSo-jg4gy
@SoSo-jg4gy 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 6 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@HayuRaya
@HayuRaya 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@dureti742
@dureti742 5 ай бұрын
❤❤❤❤selnate mtawera newu ymselgne ❤❤❤❤
@user-sq3pj4wl7f
@user-sq3pj4wl7f 5 ай бұрын
Men baderg yehon yachn sat mehone mechlew
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l 5 ай бұрын
Kenegemath erasehu wesedat yene na antema abqto hulunger muus ymiyz minabatu yaderglgnal beqton yerasen twelgn dagm langenagn endih egnam endantem bayhon naughty lihumn yanten kneko wa yizehrasehu agbat
@MeseretMengestu-fp8rh
@MeseretMengestu-fp8rh 5 ай бұрын
መልህቅ፡አመሰግናለው፡ይህቺ፡ሴት፡እኔ፡ነኝ፡የእውነት፡ሁሌም፡ስፀልይ፡በሰው፡ፊት፡ሞገስን፡የሰጠኽኝ፡ተመስገን፡አንተ፡ከጎኔ፡ስላለህ፡ንው፡፡ጥያቄዬ፡ይህችን፡ሴት፡ማን፡ያገኛታል፡??ልጠይቅ፡የፈለኩት፡ይሚሳደብ፡ባል፡በሰው፡ፊት፡የሚያዋርድ፡ሰው፡አለ፡የልም፡የማይል፡ባል፡ነው፡ሚያጋጥሙኝ፡መጀመሪያ፡እኔን፡የመስላል፡ከተዋሀድን፡በውሀላ፡ግን፡ሌላ፡ሰው፡ይሆናሉ፡ይኸው፡በመጀመሪያው፡ተማርሬ፡ሁለተኛ፡ጥፋት፡ላይ፡እገኛለው፡ትሻልን፡ትቶ፡ትብስን፡እንደሚባለው፡፡ሆኛለውና፡ከገባሁበት፡እጣብቂኝ፡እንዴት፡እንድደምወጣ፡ግራ፡በመጋባትላይ፡ነኝ፡እግዚሀብሄርን፡ያለኝ፡ሁሉ፡ፈሪሀ፡እግዚሀብሄር፡ያለው፡ይመስለኝ፡ነበር፡ነገር፡ግን፡እኔ፡ፈጣሪዬን፡የምፈራ፡ስሆን፡በስሙ፡ለሚያታልሉት፡ለሚነግዱት፡ምን፡ትላለህ፡ምንስ፡ትመክረኛለህ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡በወንዙ፡ድር፡በሄደ፡ግዜ፡አንዲት፡ሴት፡ውሀ፡ልትቀዳ፡ያያትን፡ሴት፡ጌታ፡አምላክ፡6ባሎች፡እንደነበራት፡ስድስተኛውም፡እንደማይሆናት፡የነገራት፡እኔንም፡ይታደገኝ፡ፀልይልኝ፡አስተምረኝ፡ታደገኝ፡የአምላክ፡በረከቱ፡ይብዛልህ፡፤፤
@waleedadam4343
@waleedadam4343 6 ай бұрын
በ ጣም የምወደው ቨሮገረም
@SalmanGrain
@SalmanGrain 5 ай бұрын
Ena. Nie
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 6 ай бұрын
በአፍንጫየ እየመጣህ ነው እንከባብር😅😅😅😅😊😊😊😊
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 5 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ ቻይዉ
@TuYj-cw1ge
@TuYj-cw1ge 5 ай бұрын
ክክክክክክክክክ
@Gebreal19
@Gebreal19 5 ай бұрын
እናመሰግናለን አድራሻህ የት ነው
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 5 ай бұрын
መገናኛ ስለሽ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311 ለበለጠ መረጃ ወደ 0970704050 ይደውሉ።
@MeseretMengestu-fp8rh
@MeseretMengestu-fp8rh 5 ай бұрын
ደሞ፡እኮ፡ሚገርመኝ፡ሁለተኛው፡ባል፡ያልኩት፡ስለመፅሀፍ፡ቅዱስ፡ያስተምረኛል፡እኔ፡ስማርበት፡እሱን፡ግን፡ባለበት፡ቦታ፡አላገኘውም፡እኔን፡ግን፡በሱላይ፡ያስተምረኛል፡
@wubalmabb2366
@wubalmabb2366 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SalmanGrain
@SalmanGrain 5 ай бұрын
Amesgnlu
@user-tb9op4lu7v
@user-tb9op4lu7v 5 ай бұрын
እረ ጋ ያለ ሰው እድሜህ ይርዘም 🎉
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l 5 ай бұрын
Ene aweqalew spirtual gebah enante yih ymitserut faul andshui wendoch ga bqen bharam ymitfesd set million times better better than you mchm haytdunya tabqalech ezam end8hu tasbu yihpon...abqteeen hulun ahun asawqalew no dealing selene almazm thun taytiu ayagebahm ergtegna yjonkut gin antre ylm miye abqto craxy vidoe laklgn eski sybhhanerebbilke
@mimiyemeru669
@mimiyemeru669 5 ай бұрын
ስታወሪ ቀስ በይ አትፍጠኚ
@mesilove9815
@mesilove9815 6 ай бұрын
ደምሩኝ ዉዶቼ 🙏
@rutahagos1514
@rutahagos1514 3 ай бұрын
🎉🎉Always I'm proud of u my best ♥️💎👑👈GBU all your family ❤🙏🏻Thanks so much 🙏🏻 keep going 🎉
@user-yc7nj9qw1e
@user-yc7nj9qw1e 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@jesusislord409
@jesusislord409 5 ай бұрын
❤❤❤❤
እግዚአብሔር አይቶታል
4:52
CHRIST EMBASSY ETHIOPIA ZONE - ክራይስት ኤምባሲ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 47
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 39 МЛН
የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ​
27:14
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ
1:03:18
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 114 М.
Ахахах 👅
0:44
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН
КАК ВЫЖИТЬ В АВИАКАТАСТРОФЕ✈️
0:25
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 3,5 МЛН
Такие сладости мама точно разрешит
0:22
Даша Боровик
Рет қаралды 4,4 МЛН