ፍልፍሉ ጥላሁን ዘውገን በሳቅ አስለቀሰው

  Рет қаралды 114,399

Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት

Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት

Жыл бұрын

ዘውገ ዩቲዩብ ክፍል 2 👇
• ክፍል 2 ፍልፍሉ ጥላሁን ዘውገን ...
This is the official KZfaq Channel of Comedian Filfelu and Demise wanos You Can get the latest and lot of funny entertainment Program
Our Contant
SaqTera Gust
SaqTera Comedy video
#SaqTera Funny Drama
#Comedy Music
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 ሳቅ ተራ Tube

Пікірлер: 75
@zerihuntezenanuzeryie4224
@zerihuntezenanuzeryie4224 Жыл бұрын
ተዋናይ ጥላሁን ዘውገ እና ተዋናይ አለልኝ መኳንንት በኢትዮጵያ ኪነጥበብ ታሪክ ትልቅ ስራ የሰሩ ታላቅ ባለሙያዎች ናቸው። ክብር ይገባቸዋል።
@meseretselomon1177
@meseretselomon1177 Жыл бұрын
Arefiperogramnewu
@ursee6125
@ursee6125 Жыл бұрын
Fulfilu, the best comedian in Ethiopia.
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
Filfilu best comedian ...love him!
@gashawambaw2561
@gashawambaw2561 Жыл бұрын
''ድርሰት ሽሮ ተጋቢኖ አረከው እንዴ በሁለት ቀን ሚደርሰው''. 😂😂😂
@thefitsum3013
@thefitsum3013 Жыл бұрын
Filfe stand up comedy አትሞክር’ ድራማዊ ጎበዝ ነህ።
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@meronblen1926
@meronblen1926 Жыл бұрын
ፍልፍሉ የሳቄ ምንጭ
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
😂😂😂 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hanahana8883
@hanahana8883 Жыл бұрын
ፍልፍሉ እኮ ባታወራም የጸጉር እስታይልህ ያስቃል ደረጃ ያለው ግንብ ነው የሚመስለው ሀሀሀሀሀሀሀ
@Fano_heroism24
@Fano_heroism24 Жыл бұрын
😁
@ademyenus5674
@ademyenus5674 Жыл бұрын
ሳቅ ተራዎች በርቱ በጣም እንወዳችሁዋለን ። ስለ አብረሀም አስመላሽ ያነሳችሁት ደግሞ በጣም ትክክል ነዉ ። እንደ ጥቆማ ድርሾ አንድ ያቀረበችዉ ልጅ ነበር አብረሀምን አስመስሎ የሚያቀርብ ልጅ ያልወጡ ስራዎቹን በሱ በኩል ለህዝብ የተወሰነ ነገር ብታቀርቡልን ጥሩ ይመስለኛል
@feventessema4057
@feventessema4057 Жыл бұрын
Tilae the best Artist for me and also Felflu....what is my wish About Abreshe .....please try your best to finish the memorial of Abreshe ....and if possible collect his comedy and give as a gift for this generation.......Respect for both of you
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 Жыл бұрын
እንኮን በሰላም መጣችሁ አቤት የን ዘመን ትዝታ ግን ምነው የ ደሮ ጎደኛሞቹን እንደድሮዉ አብረው አናያቸውም በጣም ወንድማማቹች እሰኪ መሰሎን እናመሰግናለን ፍለፍሎ ሁለቱን ጎደኛሞችም ከቻልከ አቅርብልን እናመሰግናለን አገሬ ሰላምሸ ይብዛ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
እረ ጥላሁን ጉግሳ ልጅነቴን አስታወሰኝ ድሮ በኢትዮጵያ ቲቪ እሁድ ፕሮግራም 120 የሚባል ፕሮግራም ነበር እና ስንቅ የሚል ድራማ ነበር ወይኔ እሱን ለማየት ቲቪ ወደአለበት ስንሮጥ አይ ልጅነት ደስ ይል ነበር
@ursee6125
@ursee6125 Жыл бұрын
Are tilahun Elifineh new !!!!!
@riyadabdi4416
@riyadabdi4416 Жыл бұрын
ጥላሁን ገሰሰ ነው።
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
@@riyadabdi4416 ጥላሁን ገሰሰ ሳይሆን ጥላሁን ዘውገ ነው የሚባለው ።ከላይ በስህተት ነው ጥላሁን ጉግሳ ያልሁት ። እጅ ጥላሁን ገሰሰ የሚባል አላቅም ምንድነው ደግሞ እሱ ።
@finotgirma156
@finotgirma156 Жыл бұрын
@@riyadabdi4416 ክክክክክ
@finotgirma156
@finotgirma156 Жыл бұрын
@@ursee6125 አረ ተው ክክክክ
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 Жыл бұрын
ጥላሁን እንኳን በሰላም መጣህ!
@papirocicvtrjd6738
@papirocicvtrjd6738 Жыл бұрын
ጎረቤቴ ጥላሁን እኮ ብዙ ያሳለፈ ጀግናነው
@sunmedia1883
@sunmedia1883 Жыл бұрын
አንድቀን ብቻ ነው አባዬ የመተኛ… ሌላ ቀን የመግደል ሙከራ ነው የሚያደርግብኝ😂😂
@teddyandselamtube7969
@teddyandselamtube7969 Жыл бұрын
ቀልድ ከቁም ነገር ጋር ደስ ይላል
@sunmedia1883
@sunmedia1883 Жыл бұрын
ፍልፍሉ ከማደንቃቸው ኮሜዲያን ውስጥ ነህ ነገር ግን አንዳንዴ በ እናትህ የምትቀልዳቸው ቀልዱች ትንሽ አይመቹኝም በህይወት ባይኑሩም እንኳ ክብር ስጣቸው እማዬ እያልክ አንዳንዴ ወጣ ያሉ ነገሮችን ስትናገር ደስ አይለኝም ክብር ይገባታል እናት
@Fun-7803
@Fun-7803 Жыл бұрын
የመግደል ሙከራ
@kalebgemeda
@kalebgemeda Жыл бұрын
በርቱ እረጅም እድሜ !
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
እወዳችኋለሁ ለኢትዮጵያ ሀገራችን አብዝታችሁ በየአላችሁበት የእምነት ተቋም ፀልዩ
@bitcoinasset
@bitcoinasset Жыл бұрын
Betamm yemferachew yenebur nachew
@anwarebrahim8200
@anwarebrahim8200 Жыл бұрын
ፍሬሽ ማን ቲአትር ሁሉም ሰው ሊያየው ይገባል
@he5896
@he5896 Жыл бұрын
I love both of you.
@mossabmohammed8595
@mossabmohammed8595 Жыл бұрын
fulfilu great
@user-cq5bf7mv5b
@user-cq5bf7mv5b Жыл бұрын
Tilahu ena aleligne hulemi techekunewu newu yemitewunuti
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 Жыл бұрын
ፍልፍሉ ደፋር ቀልደኛ
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 Жыл бұрын
አብርሃም አስመላሽ የሳቅ ምንጭ: በጀርመን ሃገር የስደተኛ ካምብ ውስጥ ጥገኝነት ጠይቆ ይኖር እንደነበር አንድ ከእሱ ጋር አብሮ ይኖር የነበረ በአንድ ወቅት አጭውቶኛል። አብሮት ይኖር የነበረው ልጅ ሲያጫውተኝ አብርሃምን እንደማያውቀው እና ነገር ግን በስደተኛ መኖሪያ ህንጻ ላይ ጎረቤት እንደነበሩ በጣም ታማሚ ስለነበር ምግብ ማብሰል ልብሱን ማጥብ የመሳሰሉትን ይህ ልጅ ይረዳው እንደነበር እና ከጊዚ በሗላ አብረሃም መሆኑን ሲያውቅ በጣም እንዳዘነ እና በቂ ጊዜ ሰጥቶ በየቀኑ ይጎበኘው እንደነበር አጭውቶኛል። በአንድ ወቅት ይህ ልጅ ዘመድ ጥየቃ ለሁለት ቀናት ሄዶ ሲመለስ አብርሃም መሞቱን ሰማ ከዛ ወደ ሆስፒታል ሄዶ አረጋግጦ ሰዎች አፈላልጎ በፍራንክፈርት ከተማ የምትኖር አርቲስት የባለቤቷን ወንድ አግኝቶት ማረፉን ነግሮት ይህ ሰው ለሴትዮዋ ነግሮ አስተባብረው በሃገሩ መቀበር እንዲችል ተደርጓል። ኢትዮጵያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 Жыл бұрын
Felefelu gobeze nw
@saamrawitgetachewsaamriisa2644
@saamrawitgetachewsaamriisa2644 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሰው
@dawitg25
@dawitg25 Жыл бұрын
ፍልፍሉ ነው ተጋብዞ የመጣው ወይንስ ያኛው እንግዳ?
@ethiobesttv8490
@ethiobesttv8490 Жыл бұрын
Ayerun betam yazkewena kumnegru anse felgelye andandy lengedoch lekek kumneger beza engdachun hasab benmarebet bay negi... Anyways I love you
@user-ox2zy3rw5s
@user-ox2zy3rw5s Жыл бұрын
የሚገርም ነው ጥላሁን ዘውገ በስንት ጊዜ አየሁት
@melesebelay3070
@melesebelay3070 Жыл бұрын
እንግዳውን እድል ስጡት እንጂ ፍልፍሉ። 😁😁😁 ደግሞ አንተ ወግ እና ምግብ ካየህ ይሉኝታ የለህም 😝😝😝።
@Lovebk98
@Lovebk98 Жыл бұрын
Alelegn Mekuanat gabzut
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@bitcoinasset
@bitcoinasset Жыл бұрын
👍👍👍👍
@fatimaalswuadi8653
@fatimaalswuadi8653 Жыл бұрын
ጥሌ፡ሁሌም፡እናከብርሐለን፡እንወድሐለንእናከብርሐለን፡ኖላዊ፡ቢደገምደስ፡ይለኛል።
@oneentertainment2020
@oneentertainment2020 Жыл бұрын
ፍልፍሉ - በወሬዎችህ መሀል እ እ የምትለው ነገር እኔን ብቻ ነው ? በጣም ይረብሻል !
@merimamo3963
@merimamo3963 Жыл бұрын
Filfelu.. e.. e.. e malet atabeza selechen
@hanahailu4513
@hanahailu4513 Жыл бұрын
Wey felefelu
@teferalove7855
@teferalove7855 Жыл бұрын
ፍልፍሉ የእውነት ቢወራ ማን ያምነዋል
@admasuadisalem2553
@admasuadisalem2553 Жыл бұрын
አቶ ጥላሁን ዘውገ በቃሉ የሚገኙ እውነተኛ ሰው ነው እርጋታው ስነምግባሩ የሚሰራቸው ስራዎች የአነጋገር እርጋታው ብቻ በአጠቃላይ ካማንም የሚወዳደር አይደለም !!!
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 Жыл бұрын
ጥላሁን ዘውገ አያረጅም እንዴ!!
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Жыл бұрын
Betam yesuin Drama say liji neberku Ahuin ene Argichalehu
@cococake6803
@cococake6803 Жыл бұрын
Kkkkkk true
@merimamo3963
@merimamo3963 Жыл бұрын
Ere e.. e. e.. e atebel filfelu sitasetela..
@saamrawitgetachewsaamriisa2644
@saamrawitgetachewsaamriisa2644 Жыл бұрын
ጥሌ በጣም ጠፋህብን አንተ እና አሌ ተመለሱ እባካቹ
@astertefera151
@astertefera151 Жыл бұрын
ትልቅ እንግዳ ጋብዘህ ትቀላምዳለህ አትችልበትም ሲያስጠላ አንተ ቦታ ላይ መገኘት አልነበረበትም
@birhanumamo4966
@birhanumamo4966 Жыл бұрын
ሰላም
@yosefhadgu6199
@yosefhadgu6199 Жыл бұрын
Ant geLe
@user-wp2gl6hg2j
@user-wp2gl6hg2j Жыл бұрын
ሠላም
@melaku570
@melaku570 Жыл бұрын
Astwawiqwa tiqyer
@TAS27483
@TAS27483 Жыл бұрын
ሀይ ላይክ
@fetsumtesfaye6864
@fetsumtesfaye6864 Жыл бұрын
ሌላው ቢቀር " እርዕሱን " እንኳ ብትቀይሩት ምን አለ ? በሳቅ አስለቀሰው ያላችሁት እንኳን ሊያለቅስ ይቅርና ጉንጩ እንኳን ከከንፈሩ መች ተላቀቀ ?
@Elijah777
@Elijah777 Жыл бұрын
"የድንቅነሽ ቤት መጥቷል" ትንቢት ነው የተናጉሩት እናትህ ወንድም ፍልፍሉ። 11:48 ደቂቃ ላይ።
@hanahana8883
@hanahana8883 Жыл бұрын
እኔም የሆነ ስራ ብትፈጥሩልኝ ከስደት እገባ ነበር እስኪ አንድ ታሪክ ስሩ ቁጭ ብላችሁ ከማሳቅ ጀርባ አንድ ልጅ ከስደት መልሰን ስራ ፈጠርን ብላችሁ ብታወሩ ትልቅ ተግባር ነበር ተው ፍልሉ ልለምንህ በሸሸው ጸጉርህ ብለህ
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Жыл бұрын
Filfee you took all the time
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Жыл бұрын
Min malet new you took all the time? Besak motkugh.
@kub8813
@kub8813 Жыл бұрын
Lijetewa gin gazetega nat wayes amuwakee?minem ateyekem eko
@getnetlemma8009
@getnetlemma8009 Жыл бұрын
A
@yemisert5077
@yemisert5077 Жыл бұрын
የጥላሁን ፊልም ፍልጌ ታሁት በፊት ሲዲ ነበረኝ ጠፍቶብኝ ነው አንተ ጥላሁን ጀርመን ሃገር ሄደህ የሰራኸው ፊልም አርስቱ መክሊት መሰለኝ እና የት ነው የሚገኝው እባክህን ካነበብከው ዩትብ ላይ ጫንልን ፈልጌ አጥቸዋለው
@NAZRAWI371
@NAZRAWI371 Жыл бұрын
ፍልፉሉ ብሉ " ኮሞድያን?" ለሠው ዕድል አይሠጥ " እኔ ብቻ ላውራ" #ሞዛዛ_ሲያስጠላ
@keyboyata6348
@keyboyata6348 Жыл бұрын
ፍልፍሉ በግድ ካልቀለድኩ የምትል ደደብ ... ቀልድ መችና የት ቦታ እንደሚቀለድ የማታቅ መሃይም ነህ
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
anchis mindinesh wefefe neger
@akliluethiopia
@akliluethiopia Жыл бұрын
የሳቅ ተራ ቤተሰቦች ሰላማቹህ ይብዛ ቁጥሩዋን ልሞላ ትንሺ ነው የቀረኝ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
እኔ አልቻልኩም !!
16:55
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 97 М.
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 51 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 56 МЛН
ሳቅ ተራ saqetera | አንተዋወቅም ወይ?   /እንተዋወቃለን ወይ?/#ebstv
26:04
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 188 М.
Interview with Bereket Bekele Filfilu - Very Funny
47:18
EthiopianInterview
Рет қаралды 204 М.
Baye Speedy - filfilu - Yesira Limid 1 - kibebew
7:42
DJ SPEEDY ENTERTAINMENT
Рет қаралды 709 М.
ሳቅ ተራ Saqe Tera | አበበ ባልቻ እና ፍልፍሉ ምን አጋጫቸው?#qinLeboch
33:43
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 543 М.
БУДЕТ ЗНАТЬ КАК ОБИЖАТЬ БАБУШКУ
0:18
МАКАРОН
Рет қаралды 1,3 МЛН
Обвинили девочку в том, что защитила себя 🥺 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 3,7 МЛН