ሉላን ያስለቀሳት የትምህርት ቤት ትዝታ /ልዩ በቱሪስት ዓይን በቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 198,840

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 165
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 жыл бұрын
ወይኔ ትምህርትቤቱ ትዝታ አመጣቹብኝ የዘር ልዩነት ሳናይ ነው የተማርነው ይህ ነው በአሁኑ ጊዜ የሚፈለገው👏👍
@hailemariamtsehay8196
@hailemariamtsehay8196 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው የልጅነት ትዝታችን ዘር አናውቅ አሁን እንኳን እዛ ለመማር ፊታችንም ወደዛ መዞር አንችልም የእኔንም እንባ ነው ያስመጣሽው።
@user-tw4jy7gg2z
@user-tw4jy7gg2z 2 жыл бұрын
ሰላም ለሉላ ገዙ ሉላን የማቃት ከልጅነቶ እስከ ቤተሰቦቻ ነው ሻሸመኔ ጎረቤቴ ነበረች የኔ ቤተሰብ እና የሶ ቤተሰብ በጣም ይቀራረባሉ አብሶ እናቶ ብርሀን በእውነት ከምንም በላይ እናት ናት አባቶ ወደ ኤርትራ ከሄደ በኃላ እንደአባት እንደናት ያሳደገቻቸው ባወራው አያልቅም ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሉላ መቼም አታስታውሽኝም አልፎ አልፎ መኪናችሁን አንቀሳቅስ ነበር መቼም አታስታውሽም እርግጠኛ ነኝ ልጅ ነበርሽ በእርግጥ እናትሽ ታስታውሰኛለሽ ሉላዬ በድጋሜ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ወንድምሽ ያሬድ ደናነው
@saradesta2075
@saradesta2075 2 жыл бұрын
የትምህርት ቤት ትዝታ አይረሳም በተለይ የኤለመንተሪ በፍፁም ከአይምሮ አይጠፋም አብረውኝ የተማሩትን ተማሪውች እስከ ዛሬ በህልሜ አያቸዋለሁ ይገርመኛል
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 2 жыл бұрын
እኔም ፈጣሪ ምስክሬ ነው. አብረን እየተማርን ነው የማያቸው
@ethioinfo5933
@ethioinfo5933 2 жыл бұрын
በትክክል
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ የልጅነት ትዝታ አይረሳም🌺♥️👍
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
እኔ ብቻ መስሎኝ ትምህርት ቤት እማድረው ጉድ ልጂነት
@sedaa5655
@sedaa5655 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@degnetgetahun
@degnetgetahun 2 жыл бұрын
ወይኔ ትት ቤታችን..ዘይቶን እንደ ድንጋይ የሞላበት ነበር፡፡ I have missed my heavenly Elementary School. I have missed my Glorious days of 90s.
@da8387
@da8387 2 жыл бұрын
ኣይዞሽ ሉላየ ማልቀስ ኣንዱ በሕይወት ታሪካችን በተለይ የልጅን ተሪካች ስናስታውስ ትዝታችን ትዝ ብሎን ያሰለፍናቸው ሁሉ የምንገልጽበት ተፈጥራዊ ስሜት ነው።
@gfg4073
@gfg4073 2 жыл бұрын
የትነው
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🍳 kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@almazbati2519
@almazbati2519 2 жыл бұрын
የጅማን ቤተመንግስት ደግሞ አሳዩን🙏🏾❤️🇪🇹
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 2 жыл бұрын
ምን አለግን ክፋትን ዘረኝነትን ከሁላችን ልብ ነቅሎ ለታዳጊ ልጅቻችን የሚኖርበት ተስፉና ፍቅርን የሚያዪበት ሀገር ብትውላቸው!!
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ዉዴ ደምርኘ
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 жыл бұрын
አላህ የድሮውን ዘመን ይመልስልን የዋህነትን አስተዋይነትን ሁሉንም ጨረሱብንዴ 😭
@user-pe2ms9oo5f
@user-pe2ms9oo5f 2 жыл бұрын
አይ የትምህርት ቤት ትዝታ አይይይይይይ 4ጓደኛሞች ነበርን ወላሂ ሁልግዜም ትዝ ይለኛል ዛሬ ትዝ አሉኝ እና መምህርሽን ስታቅፊያት ምርጥ መምህሪን አስታወሽኝ ባልና ሚስት ናቸው አኔናስ በጣም አሙኝ ፊቴ፣እጀ በጣም ቁስሉ ሳይጠየፉ ባልኩን ያጸዱልኝ ነበር ወላሂ ሁለየም ትዝ ትለኛለች በጣም ነው እምወዳት በተለይ ስደት ከመጠሁኝ እዲት አልተጠየፈችኝም እያልኩ ሁለየ ነው እማስባት የኔ ምርጥ መምህር ደብሪቱና ባሏ መራጌው
@abiy541
@abiy541 2 жыл бұрын
ሀይለስላሴን ያጠፋን ግዜ ነው ኢትዮጵያ የሞተችው።
@ashanetse
@ashanetse 2 жыл бұрын
አድቬንቲስት ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል መጥተው የሚማሩበት ት/ቤት ነው ኢትዮጵያ ነው እራሱ እንደውም ዶርም የሚኖሩ ልጆችን ከየት እንደመጡ ብትጠይቁ አሪፍ ነበር
@antenehyassin5366
@antenehyassin5366 2 жыл бұрын
I will never forget the time I spent in EAC. I can say it's a paradise.
@mulutesfaye1954
@mulutesfaye1954 2 жыл бұрын
Thank you EBS I was a bording student from Addis Ababa . I have a good memory. I miss all my friends. Stop crying Lula I have the same feeling. We used to say school life never comeback again.
@samrawitjamesonethio
@samrawitjamesonethio 2 жыл бұрын
Hi Mulu! I hope l am not mistaken, do you have a sister name Giday? I remember two sisters at Kuyera by those names from around 1983-86. And also another sisters called Mulusew and Kebebe tesfaye? I could be totally wrong on the second one 😀. Anyway, l too have lost of memories both good and challenging at Kuyera. Hope everyone is doing well 💗
@chalkao5071
@chalkao5071 Жыл бұрын
For me, it certainly was the most memorable place of all times! We were so many from all corners of Ethiopia, Somalia, Djibouti, Jamaica and Sudan, yet we treated each other like brothers and sisters. By the end of the school year, we sung our final goodbye song, took rented buses and depart to our home towns in tears. That was the true moment of Ethiopiansim! I truly missed EAC, my teachers and classmates.
@abebetesfaye
@abebetesfaye 2 жыл бұрын
I went to Kueyera in 1967 EC , what a memory🤟 9th grade as a bording student from Addis.
@samrawitjamesonethio
@samrawitjamesonethio 2 жыл бұрын
Hi Abebe, l too was there as a boarding student from 1983-86 EC. Yes, lots of memories. Where do live now?
@abebetesfaye
@abebetesfaye 2 жыл бұрын
@@samrawitjamesonethio , hi I live in Canada and what about you?
@samrawitjamesonethio
@samrawitjamesonethio 2 жыл бұрын
@@abebetesfaye l have been living in the US for about 23 years 😀 Hope you are having a nice weekend!
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
የአብርሽ ግጥም አንደኛ እዉነትም ዝምታ
@evanatube7826
@evanatube7826 2 жыл бұрын
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@selamab7607
@selamab7607 2 жыл бұрын
We all need to visit our schools so beautiful!
@ruthm4237
@ruthm4237 2 жыл бұрын
EAC ma beautiful memories i hv no word how beautiful moments i spent.......im the most aschegari dormitory
@chalkao5071
@chalkao5071 Жыл бұрын
That was what made you so memorably special!
@dadaat7208
@dadaat7208 2 жыл бұрын
Ya, The real feeling of Adventist wow I feel you Lulitye I study in Akaki adventist school. Almost everything is the same Dabow, Sanbusa, ergow,chapil, senarefd chigegne minteketikew ayiresam betam des yemil yelijinet gizea new mitalefew.
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
አብርሸ የዝምታው ግጥም በጣም አሪፍ ነው🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@yohannesberhane2532
@yohannesberhane2532 2 жыл бұрын
Ooh, what I wouldn't give to be able to do that myself. You guys are one of the luckiest and most blessed to have the opportunity to go back to see the way things used to be when you were children. From the USA!
@christinaethiopian
@christinaethiopian 2 жыл бұрын
ወይኔ እትየ ሸዋዬ ምርጥ አስተማሪ ምርጥ እናት
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሉላዬ ብቻሽን አይደለሽም እኔም የልጅነት ት/ቤቴን አስታዉሼ አብሬሽ አለቀስኩኝ
@user-jn7mj5rj4n
@user-jn7mj5rj4n 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማርየዋ። በጎ ትዝታ ጥሩ ነው።
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🍳 kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
@@minaleshtera1049 እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@MrGesesew
@MrGesesew Жыл бұрын
Wow i really appreciate the people of this place for maintaining the history. Please ask to administrator to change this place into museum. That will help the region to attract more tourist and income as well. I would like to visit it one day.
@kulititesfaye6302
@kulititesfaye6302 2 жыл бұрын
EAC the school where I grew up 💖
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
Wow አወይ ኪሳራ ሃይለስላሴን የመሠሉ የሰለጠኑ መሪ ገድለን በተራ በተራ አራጆችን አፈራን ከሳቸው በኋላ ያመጣናቸዉ በሙሉ ፈሪ ደንባራና ምቀኛ ገዳዮችን??? ሀገሬ ይማርሽ
@user-xf7ps4jx8o
@user-xf7ps4jx8o 2 жыл бұрын
ሲዳሞ ከሆናቹ በነካ እጃቹ ጠፈራና ጎሞሾን ብታሳዩን ደስ ነው ሚለኝ
@chochombe9100
@chochombe9100 2 жыл бұрын
ሉላ ዋውው አንደኛ... እናመሰግናለን።
@yeablij1313
@yeablij1313 2 жыл бұрын
Wow!!!! EAC how could I explain? it was my real place like a HEAVEN(Eden Genet) for me, Alem Temesgen
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu 2 жыл бұрын
ሉላዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!
@temufikadu3644
@temufikadu3644 2 жыл бұрын
እውነት እኔም አለቀስኩት ጎበዝ ተማሪ ባልሆንም ጎበዝ ሸፋች ነበር ቢሆንም ጔደኝሆቼ ትዝ አሉኝ
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 2 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲልኮ ክላሱ ሳየው እንባቤ ይተናነቀኛል ቆይ ግን ስደት መታችሁ ማነው አብራችሁ የተማረው እንደኔ ከፌስ ቡክ የሚፈልግ እኔ ብዙ አግኝቻለሁ ግማሹ አግብተው ወልደው ግማሹ በትምህርት ግማሹ በስራ😓😓😓❤️❤️❤️ውይ በጣም ደስ ይላል እናንተም እንደኔ ፈልጉ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
እኔ ማማዬ እነሱም አፈላልገው ያገኙኛል እኔም እደዛው አፈላልጌ ማገኛቸው ልክ እደኔ ግማሹ አግብተዋል ወልደዋል ግማሹ በስራ ላይ ናቸው ሌሎቹም የሞቱም አሉ 😭😭😭😭😭😭😭 ከምንም በላይ ከውስጤ ማይጠፋው ማታ አውርተን እደውም ስላገኘኝ ደስ ብሎት ስናወራ የትምህርት ትዝታችንን ስናወራ አምሽተን እደውም አይበቃሽም ነይ በጣም ናፍቀሽናል መተሽ እደድሮአችን እንሰባሰብ ሲለኝ ነበር ግን እሱ ጥሎኝ ሄደ 😭😭😭😭💔💔 እሺ እመጣለው በቃ ጠዋት ስራ ገቢ ነክ ነሽ ደናደር ደናደሪ ተባብለን ጠዋት ተቀልቅዬ f.bስገባ ሞቶ ተገኘ ጠዋት ብለው አረዱኝ 😭😭😭😭😭😭 ሁሌም ከውስጤ አይጠፋም አንድ አመት ሊሞላው ነው አሁን ግን አገሬ ስገባ የማገኘው የማገኘው ነው ሚመስለኝ 😭😭😭😭😭
@twi2415
@twi2415 2 жыл бұрын
@@user-ri9xq2or8r ayzosh betam yasazenal!! Betam yemegerem agatami, yemetobet mekniat medenewu?
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
@@twi2415 እሺ አመሰግናለው ምን እደሆን አልታወቀም ብቻ ቤቱን ሰብረው ሲገቡ እዛው እደተኛ ሞቶ ነው የተገኘው 😭😭😭😭😭 በጣም እኔም ማመን ያቃተኝ እደዛ ስንስቅ ስናወራ አምሽተን ጠዋት ሞተ ሲሉኝ እዴት ልመን 😭😭😭
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
አብርሽ የዝምታዋ ግጥም ፒሲካ በጣም አሪፍ ናት ሉላዬ እኔም አብሬሽ አለቀስኩኝ 😭😭😭😭😭 መቼም አይረሳም ክላሶቹን ሳይማ አቃተኝ ምን ነበረበት ያጊዜ ተመልሶ ቢመጣ ብዬ ተመኘው 😭😭😭😭😭 የትምህርት ቤት ትዝታ መቼም አይረሳም ልርሳው ብንል እንኳን
@bahiraniyemichaelwedaj9239
@bahiraniyemichaelwedaj9239 2 жыл бұрын
በጣም ትዝታውስጥ ነው የከተታቹኝ በጣም አመሰግናለው
@Fano_heroism24
@Fano_heroism24 2 жыл бұрын
Nice location and place. 👍
@selambelay2499
@selambelay2499 2 жыл бұрын
መቼም ቢሆን የልጅነት እና የትምህርት ቤት በተለይም ከኤለመንተሪ እስከሀይስኩል ያለው ላይፍ ልንረሣቸው የማንችላቸውን ትዝታሠቶንየሚያልፍ ጊዜነው የመጀመሪያ ፍቅር የምናይበት እኔልጅነቴን ወደኋላ ሣሥታውሰው ኡፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መምህሮቼ ጓደኞቼ የተማርኩባቸው ክላሶቼ 😭😭😭😭😭😭😭 ያኔ በኛ ግዜ ፍቅርን የሚገለፀው በደብዳቤ ነበር 😁ልጅነት ደሥ የሚል ግን ተመልሶ የማይገኝ 😭😭😭😭😭😭
@christinaethiopian
@christinaethiopian 2 жыл бұрын
@Lulaye የምር ትዝታየን እምባየንም ነው ያመጣሽው ኩየራ አድቬንቲስት ብዙ ያሳለፍኩበት ብዙ ነገር የተማርኩበት ግቢ ነው። አዳሪ ተማሪ ነበርኩ ሙሉ ላይፍን የተማርኩበት ብዙ ጓደኞች ያፈራሁበት ነው።
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j 2 жыл бұрын
የኔ ምስኪን ሉላዬ
@tewodrosgetahun6151
@tewodrosgetahun6151 2 жыл бұрын
በረፍት ግዜያች እዚህ ግቢ እንመጣ ነበር
@user-hi6or4rz4h
@user-hi6or4rz4h 2 жыл бұрын
ማስነሳትቢቻል:አፅወቹን:ማንሳትነበርውይ:እውነትያስለቅሳል:መልካምስራ:መቺምአይሞትም:የእውነትሁሊምእንኩራባቸዋለን።❤❤❤❤🙏
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉድ
@banjibanji425
@banjibanji425 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል 👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@silo2971
@silo2971 2 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ቤት ነው
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 9 ай бұрын
ሉሊቲ ብቡ ናት የኔ የዋህ የተ ማሩበትን ቀረቶ ዘመዶቻቸዉ የተ ቀበሩ በትን ቦታ ቢያዩ አያለቅሱም ጨካኞቹ
@user-jn7mj5rj4n
@user-jn7mj5rj4n 2 жыл бұрын
ሀገሬ ኮ ወርቅ አልማዝ እንቁ ናት።
@selamselamawit8233
@selamselamawit8233 2 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው እማ ያላወቁዋት ካላጠፋንሽ እያሉዋት ተቸገርን እንጂ እውነት ነው ኢትዮጵያ ወርቅ ናት
@user-jn7mj5rj4n
@user-jn7mj5rj4n 2 жыл бұрын
@@selamselamawit8233 አትሰቢ ውዴ ካላወቅዋት ይልቅ ያወቅናት እንበዝለን።
@selamselamawit8233
@selamselamawit8233 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሰላም ላገራችን
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
ከዛስ
@tufahrem5202
@tufahrem5202 2 жыл бұрын
Olulaya konjoya tezetawnew hulam yenoral ❤❤❤
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c 2 жыл бұрын
ሉላየ ቆንጆ ስልጡን ፀዴ ኢትዮጵያዊ:: ምናለ እነዛ ሰገጤውቹ: "makeአብ" እየተለቀለቁ ፈረንጅ እንሁን ብለው በሰባራ ባቡር accent እንግሊዝኛ የሚያገሱት ከፀዴወቹ ቢማሩ ውበት ማለት እራስን መሆን መሆኑን እውቀው
@zenataa7960
@zenataa7960 2 жыл бұрын
ወይኔ ቦታው ሲያምር ትዝታ
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሸ ሉላዬ😭
@eyerusgelchu8732
@eyerusgelchu8732 2 жыл бұрын
Enem yetemarkubet nw yenafekgnal ❤️🥰
@max-o7x
@max-o7x 2 жыл бұрын
ትዝታ ከባድ ነው በተለይ sensitive ልብ ላላቸው🥺❤️
@botu8999
@botu8999 2 жыл бұрын
Oh my EAC ትምርት ቤቴ
@selamawitkaley7616
@selamawitkaley7616 2 жыл бұрын
Weyne enem temerebetalew wow I remembered everything omg
@teklitoasis7829
@teklitoasis7829 2 жыл бұрын
Ask her pls ebs she was learning in grace elementary school more detail about her.
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ሉላዬ ልጅነቴ ትምእርት ቤቴ!!!!ኡኡኡኡኡኡ ደስይላል!!!!ሉላ ስወድሽ!!!
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
አምላኪ ሀገሬ ከጫፍ እስከጫ ስላም ሆና በልዪነታችን አንድነትን ፈጥርን ስላማችን በዝቶ ማንም ስው ያለምንም ሰቀቀን በነፃነት በወደደው ቦታ ወጥቶ መግባት ችሉ የስላምን አየር መተንፈስ እጅግ ናፈቀኝ! ይህ ደግሞ ይቻላል! በትንሽ ስግብግብ የስልጣን ጥማት ባለንባቸው ስወች ምክንያት ሀገሬ እና ህዝቤ ስላም አጥቶ ይስቃያል! ይህ ማብቃት አለበት! በቃ ጦርነት በቃ መፈናቀል በቃ መገዳደል በቃ ሀዘን ስቃይ ለቅሶ! በቃ በቃ #no more war all of Ethiopia!!
@mulu_muleta
@mulu_muleta Күн бұрын
ሉላየ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ልእልት
@frewhaile8406
@frewhaile8406 2 жыл бұрын
እኔም ፡ የተማርኩበት ፡ ትምህርት ፡ ቤቴ ፡ ነው ፡ አመሰግናለሁ ፡
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🍳 kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@birtu_can
@birtu_can 2 жыл бұрын
እኔም አለሁልሽ። ወይኔ ልጅነቴ.
@tube2611
@tube2611 Жыл бұрын
አይ የትምርት ቤት ትዝታኮ አይረሳም 😭😭
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት መልካም ሴት ብዙ ነገር እንማማራለን ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጆች ባላቹሁበት ያለም ዳርቻ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ እወዳቹሃለሁ
@KoKo-bs8dw
@KoKo-bs8dw 2 жыл бұрын
ወይኔ ሉላየ አስለቀሽኝ እውነት😢😢😢
@user-wu4th7sv3d
@user-wu4th7sv3d 2 жыл бұрын
wow
@samiraomal2034
@samiraomal2034 2 жыл бұрын
yemewde perogeram New birtu gen Ethiopia behulum akababi asyaun
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz 2 жыл бұрын
ሀገሩ ግን የት ሀገር ነው ? በጣም ነው የሚያምረው
@jesuslord6097
@jesuslord6097 2 жыл бұрын
Betam des yemir tiwesta nw ye timirt bet tiwista yemir
@user-ku7ur7ns9n
@user-ku7ur7ns9n 2 жыл бұрын
አሁንስ ሀገሬ ናፈቀኝ ያአላህ ሀገሬን ሰላሙን መልስልን ያረብ
@ihjh8589
@ihjh8589 2 жыл бұрын
የትምህርት ቤት ትዝታ ከባድ ነው አስለቀስሽኝ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ትዝታ በጣም ከባድነው
@addisgezu4374
@addisgezu4374 2 жыл бұрын
my EAC
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g 2 жыл бұрын
ዉይ ያለፈዉ ጊዜ ጓደኞቼን አስታወሺኝ አስለቀሺኝ ምን አለ ቢመለስ
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 Жыл бұрын
Lula I envy you, I can't say the same about my childhood school.
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
👍👍👍
@melahaso7248
@melahaso7248 Жыл бұрын
Haarraa jibbi Asafarraa
@dinobros1407
@dinobros1407 2 жыл бұрын
Dogi lulan bitagebat des yil neber! I pray for you my brother. I think she likes you.
@ethunited2445
@ethunited2445 2 жыл бұрын
ጨምላቃ አንቺ አግቢው
@hihdiyifhduf1122
@hihdiyifhduf1122 2 жыл бұрын
2 konjye lejochi aluwat lula
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች ሀሳባችሁ ሞልቶ ላገራችን ያብቃን ጎራ በሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@user-ez3bj3cw3d
@user-ez3bj3cw3d 2 жыл бұрын
አሥታወሣችሁኝሉላእህቴ
@mvab3252
@mvab3252 2 жыл бұрын
ያለፈውን ነገር ወደ ፊት አምጥቶ........ #ትዝታ❤️
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🍳 kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@zeharatube1277
@zeharatube1277 2 жыл бұрын
የትምህርት ቤት ትዝታ መቸም የማይረሳ የማይመለስ የልጅነት ትዝታ አይ እኛም ሰኞ ማክሰኞ ፣ገመድ በላይ እሩጫ ብቻ ብዙ እንጫወት ነበር
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m 2 жыл бұрын
ፍትህህህህህ ለሣኡዲ ስደተኞች
@ellawendemu
@ellawendemu 2 жыл бұрын
እኔን ያስለቀሰኝ የናንተ ርዕስ ነው
@user-jn7mj5rj4n
@user-jn7mj5rj4n 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሉላዬ እኔንም አስለቀሽኝ
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ የእኔ ዉድ እህት በቅንነት ስወድሽ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🍳 kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@etiopiahagreyoutube4811
@etiopiahagreyoutube4811 2 жыл бұрын
🥺
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ነው ሉላ ግን ፈታ ብለሽ ተቀመጪ የተጨናነቅሽ ይመስለኛል ሠውን ዘና ለማረግኮ መጀመርያ ራስክ ፈታ ማለት ነው
@getachewbelay8801
@getachewbelay8801 2 жыл бұрын
የት ሀገር ነዉ ቦታዉ በጣም ያምራል
@YeGetamirt
@YeGetamirt 2 жыл бұрын
Wede shashemen newu
@samrawitjamesonethio
@samrawitjamesonethio 2 жыл бұрын
It’s about 15km from Shashmne. Very close to Arsi Negale. I was a student there about 25 years ago.
@elhamtube
@elhamtube 2 жыл бұрын
ሰኞማክሰኞ ጨዋታ
@addiisweet
@addiisweet 2 жыл бұрын
Why did I cry with you?🤔
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 2 жыл бұрын
enem highschool behede endanci new malekesew sentun astaweskut
@iphonexx6156
@iphonexx6156 2 жыл бұрын
ጊሽጣ ምንድን ነው
@teshaleendalamaw8888
@teshaleendalamaw8888 2 жыл бұрын
እኔንም ወደ ኃላ 15 ዓመታት መለሽኝ።
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
አለማወቅ ለካ ስልጣኔ ከኛነው ነጮች የወረሱት እኛ አሁን ዘመናውይ የሆን ይመስለናል አይ አለማወቅ
@oumarabbas7418
@oumarabbas7418 2 жыл бұрын
Makamat yechalal hulum bota afar yebla layetagnaw dagenatu naw esu yenorebat mekabar ye Ethiopia kansar basheta enkuwan deben ale esy
@feathasomaia7076
@feathasomaia7076 2 жыл бұрын
😥😭😭😍😍😍😘😘😘
@neimtube3431
@neimtube3431 2 жыл бұрын
ልጅነቴ ልጅነቴ ማርና ወተቴ እኔም በትዝታ ተጓዝኩ😢
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
ምነው አብርሽን restaurant አትወስዱትም
@fhdtet1488
@fhdtet1488 2 жыл бұрын
ይቺ ልጅ ለሳቅም ለለቅሶምቅርብናት በርቹ
@yemar-media
@yemar-media 2 жыл бұрын
ትምህርት ቤቴ
@Kesemanachew
@Kesemanachew 2 жыл бұрын
ሉላ ልክ ቡልቡላን ሳይ ነው EAC በገቡ ያልኩት። 5 አመት በሰርቪስ ተመላልሼ ተምሬያለው። አምፊ ቲያተር የወላጆች ቀን። ጊቢው ውስጥ እየለቀምን የበላነው አቮካዶና ዘይቱን። ለክለኪቾ የአራርሶ ሻይ ቤት ኤለመንተሪ ጊቢ ልዩ ትዝታዎቼ። አቦ ተባረኪ
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,6 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
ልብ የሚነካው የፋሲካ ታሪክ
15:42
Yared Negu
Рет қаралды 162 М.
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 90 М.
ለምለምን አክስት ነሽ አልናት ደነገጠች😱
22:59
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 86 М.
BABY Comedy : Gift for baby💔
0:41
BABY Comedy
Рет қаралды 6 МЛН
Многие думали что Фёдору конец!
1:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 1,5 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 79 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 47 МЛН