እመቤት የተ ናት.?

  Рет қаралды 42,379

Emebet Kassa

Emebet Kassa

10 ай бұрын

Пікірлер: 445
@bethlehem829
@bethlehem829 9 ай бұрын
ማነው እደኔ እመቤትን የናፈቀ❤❤❤
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 9 ай бұрын
እኔም በጣም ናፍቃኛለች ❤❤❤❤ግን ደናናት ሱሬ እውነቱን ነው እውነቱን ንገሩን በማርያም
@user-de8nv8hz9u
@user-de8nv8hz9u 9 ай бұрын
እኔ በጣም ናፍቃኝአለች
@Mekdes-yq8mh
@Mekdes-yq8mh 9 ай бұрын
እሙየ የኔ ውድ በጣም ናፍቀሽኚል በቃ ነይ
@hyatthigher5891
@hyatthigher5891 9 ай бұрын
❤❤❤
@gjhwwjr9159
@gjhwwjr9159 9 ай бұрын
እሙዬ በጣም ናፍቃኛለች ሱራ ነባ አዴ አዩዬ በጣም እወዳችሗለሁ ሰላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝትትትትትትትት ይበልልኝኝኝኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yese7783
@yese7783 9 ай бұрын
ማነው እንደኔ በስደት በጦርነት በሰወችሞት በሰውቤት ምርርርርርርርርርርርር ያለው😢😢😢😢😢
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
እኔ😢😢😢😢
@user-pp8pg6rt3c
@user-pp8pg6rt3c 9 ай бұрын
እኔ የኔ ውድ😢😢😢😢
@Uomutayeba
@Uomutayeba 9 ай бұрын
እኔምምምምምምም ባም አስጠላኝኝኝኝኝኝ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 9 ай бұрын
😢😢😢ሁላችንም ነን
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 9 ай бұрын
እኔ 😢
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 9 ай бұрын
ሱሬ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 9 ай бұрын
የ እውነት በጣም የእሙዬ ነገር ያሳሰበን ሱራ እናመሰግናለን አዩ 🌺እሙዬ እግዚአብሔር በሰላም ይመልሽ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 9 ай бұрын
ምን ያሳዝናል እደ ነባ ጥሩ ሰው ነው አታጣሉ
@hadaihhadiah9137
@hadaihhadiah9137 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውድ❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 9 ай бұрын
​@@user-nx4sj3cw8bበቅንነት እነደ ደማመር
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢ዛሬ ሁሉም ኮመት እሙ ትጣ ብሎ ሌላ ሰው አፈልግም እኔ መጀመሬያ ቅልቦች ላይ ጀምሬነው የምከታተላት የዋህ እኮናት
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 9 ай бұрын
ወላሂእኔምነኝ😢
@HH-uo7el
@HH-uo7el 9 ай бұрын
ወላሂ እኔም እሙ ትምጣ❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 9 ай бұрын
ደምሩኝ ❤❤ እደዉ አድ ቡችላ የሆነች ልጅ ከመሀላቸዉ ብወጣ ሀሪፍነዉ ዛሬ የለችም እልም ያርጋትእና ሥታሥጠላ
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 9 ай бұрын
@@FatumaFatuma-gs8qr ክክክ አደ ምን አደረገሸ ወዴ አደጥሩልጀ ነወ ያቺ ገነትየምትባለዋ ሸለመጥማጥ አትመቸኝም እኔ በነባጉዳይ ላይወላ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 9 ай бұрын
@@FatimaFatima-fg1bq እኮ እሶን ነዉ ያልኩት እኔም ዛሬ የለችም በዛዉ ያጥፋትና ቦታ አታነዉጅ እሶ ሴትዮ ምኖምአላማረኝም ቢርቆት ደሥ ይላል
@gedag5658
@gedag5658 9 ай бұрын
ግሸን እስካሁን አትቆይም ምናልባት መመለሻ መንገድ አጥታ ሊሆን ይችላል።ነባ እና አዩ እንደተጨነቁ ፊታቸው ያስታውቃል። እመቤቴ በሰላም ጠብቃ ከቤተሰቧ ታገናኛት🙏
@ሀገሬ
@ሀገሬ 9 ай бұрын
እሙየ እመብርሀን በሰላም ትመልስሽ ሱባኤ ጥሩ ነው በዚህ ክፉ ዘመን ፆለትሽ ለሀገር ለህዝባችን ስምምነት የሚያግዝ ያድርገው ፈጣሪ 🤲🤲🤲
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q 9 ай бұрын
😡ግን በውሽት እግዚአብሔርን እመቤቴን የምትሉት ለምንድነው ስታስጠሉል😡በሀስት የእግዚአቤርን ስም አትጥሩ።
@lidacall5542
@lidacall5542 9 ай бұрын
ያው ውሸት ከአባቶቻቹህ የተማራቹት ስለሆነ ብርቅ አይደለም ክርስትያን ማርያም በስም ብቻ ነው እንጂ የሷን ምስል እንኳን አትከተሉም አራቆታቹ እየሄዳቹ ማርያም ትላላቹ ማርያም እኮ የተሸፈነች የተከበረች ነች
@mmkksara434
@mmkksara434 9 ай бұрын
@@lidacall5542 ምላሠ እረዝም
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 9 ай бұрын
​@@lidacall5542ዝም ማን ጠራሽ
@EshetTube
@EshetTube 9 ай бұрын
እሙዮ እመቤቴ በሰላም ለቤትሽ ታብቃሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 9 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-jj1nh2kx1n
@user-jj1nh2kx1n 9 ай бұрын
ሱሬ እናመሰግናለን ግንአላህይጠብቃትእሙየ አናአብሺሪሩዉዶቺየ
@HH-uo7el
@HH-uo7el 9 ай бұрын
በጣም ነው የናፈቀችን እሙየ በሰላም ነይልን❤❤❤የኛ የዋህ ፍልቅልቅ❤❤❤❤
@Rakb553
@Rakb553 9 ай бұрын
እውነት ነው እሙዬዬዬ የት ነች አሳውቁን ምን አጋጥሟት ነው እና ግሸን እስከ ዛሬ ምን ታደርጋለች ደሞ ልትመጣ ነው እያላችሁ ምን ማለት ነው የምትደባብቁት ሰላም መሆኗ ነው ዋናው ሱሬሬሬ መልካም ሰው❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ethopiya3841
@ethopiya3841 9 ай бұрын
ናፍቃናለች እመቤት ባለችበት ሰላሟን ያብዛልኝ እናተም ምርጥ ናችሁ የምር ስወዳችሁ ምርጥ ጎደኞች ናችሁ😘😘😘😘😘
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 9 ай бұрын
ሱሪ ትክክል ነው ምክንያቱም እኔ እራሱ አማራ ስለሆነች የታሰረች ነገር ነው የመሰለኝ
@marye9391
@marye9391 9 ай бұрын
ማርያምን እሙየ በጣም ነው ሁሌም የማሰባት ግንእውነት አትናገርም ሁሌም ፕራክ ነው ብቻ ሰለም ትሆን
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 9 ай бұрын
ትክክል ሱራ👌👍❤
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 9 ай бұрын
ነባ ግን ምንድነው ፊትህ ኧረ በሥላሴ አይዞህ ትመጣለች ❤❤❤❤ በሰላም ትምጣ ድንግል ማርያም ከእሷ ጋር ትሁን
@rgebeytube
@rgebeytube 9 ай бұрын
ወዮ ነባ አሳዘነኝ እውነት አስጨነቃችሁት እሙየ በሰላም ተመለሽ እህቴ በረከትሽ ይድረሰን 👍👍👍🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 9 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-cz5tu3pk2y
@user-cz5tu3pk2y 9 ай бұрын
እሙ እናቴ ድግል ማርያም በሰላም ትመልስሽ በመገድሽ ትቅደምልሽ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@belayenesh3862
@belayenesh3862 9 ай бұрын
እሙዬ ተናፍቀሻል የኔ ሳቂታ❤❤❤ሡሬ ምረጥ ሠዉ❤ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ግን እደሡሬ የሚሆን የለም❤❤❤
@nopo7998
@nopo7998 9 ай бұрын
እሙ እመብርሐን በሰላም ትመልሳት ቤተሰብ በርቱ መልካም ባለቤቷ እና ጓደኞቿ
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 9 ай бұрын
እሙዬእህቴ ለውላችንም ፀልይልን እግዚአብሔር ሁሌም ከየዋህዎች ጋር ነው ጥሩነት ለራስ ነው 👌🥰ማናቹ እናተ እዚላይ የተሳተፋቹ ይቅርታ ሰማቹን ስለማላውቅ ነው 😂ና እስኪ ጭቅላታቹን ለማሰራት ሞክሩ ህ ብዙ ተሰጦ ሊኖራቹ ይችላል እኮ 😝 ምንድነው እንደዚ ሰው ላይ መጠልጠል 😂ወራጅ ወራጅ ሰሚቶ😂😂😂 👉 Any way,we love you very much and we hope to see you soon 👌👌👌🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@maryshara4466
@maryshara4466 9 ай бұрын
እሙ በጣም ተናፍቃለች በሰላም ያምጣልን አሜን❤
@SamrawityeMikaelLj7552
@SamrawityeMikaelLj7552 9 ай бұрын
ወይ ሱሬ ዛሬ ምን ነክቶህ ነዉ ማሀላ አበዛህ እፕራክ ላይ አታማሉ ተወዳጆች እና በርቱ ደስ ትላላችሁ እሙዬ ደግሞ እድለኛ ነች ለስጋዋ ብቻ ሳይሆን ለነፍሷም ትጨነቃለች ያብዛላት 🙏💒💒
@fekerlehulum7413
@fekerlehulum7413 9 ай бұрын
እሙ ያላቹ እስቲ እንያቹ ላይክ እያረጋቹ
@user-yd8rg1pw4b
@user-yd8rg1pw4b 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አሜን እሙየም በስላም ትምጣ ❤❤❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 9 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@hiruttadelo8260
@hiruttadelo8260 9 ай бұрын
ሱሬ መልካ ሰው እውነትክን ነው እድናቂ እና ተከታይ ቤተሰቦቿ በጣም ስለምንወዳት ለምን እንደጠፋች አስጨንቆናል. እሙየ እመብረሀን በላሽበት ትጥብቅሽ በሰላም ነይልን❤❤❤
@Sara46445
@Sara46445 9 ай бұрын
ጎጃም ከሆነ የሄደች ትቆያለች ማለት ቤተሰብ ለለቅሶ ሄደው መመለስ አልቻሉም😢 እግዚአብሔር ሀገራችንን ወደ ሰላሟ መልስልን 🤲
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 9 ай бұрын
ግሸን ሂዳ ነው
@alemtsehaybeza7966
@alemtsehaybeza7966 9 ай бұрын
ሱሬ በቀልድ እግዚአብሔርን ማሪያምን አትበል እሽ
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 9 ай бұрын
እሙዬ የኔ ማር የት ነሽ 😢😢😢 ናፈቅሽን እኮ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ክፉ እንዳይነካሽ እፀልያለሁ ወላዲቱ ትጠብቅሽ ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢 ወገቤን ተንቀጠቀቱኝ ችግር ያለ መስሎኝ ኡፍ ሱሯ 😅😅😅😅😅😅ብርድ ብርድ ነው ያለኝ እንዲህ ነው ምወድሽ እህቴ ❤❤❤❤❤😂
@almazbelachew1667
@almazbelachew1667 9 ай бұрын
ሱራ አመቤቴን ማርያምን እያል ትቀልዳለህ? ሁለተኛ እንዳይደግምህ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 9 ай бұрын
እሙን የኔ ፍልቅልቅ በሰላም ተመለሺ ናፍቀሽናል ስጠፊ አሳሰብሽን እኛ የምናቅሽ ከቅን ልቦች ጀምረነው እሙን ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት
@askidesta4271
@askidesta4271 9 ай бұрын
ሠላም ትሁን ባለችበት ያችበት የነፍስ ዋጋ የሚገኝበት ነው ይመስለኛል
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 9 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 9 ай бұрын
ሱሬ ልክ ብለሐል እያናደዱኝ ነው የት እዳለች አይናገሩ ሙድ ይይዛሉ 🙄በሰላም ተመለሽ እሙዬ❤😘
@user-kh1ib1kk5k
@user-kh1ib1kk5k 9 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ. እሙየ በሰላም ትምጣልን. ውዶቸ ነባ ደብሮታል ናፍቆት ነው አይዞህ. ❤❤❤❤❤❤
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 9 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ናፍቆ ነዉ
@hadaihhadiah9137
@hadaihhadiah9137 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውድ❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 9 ай бұрын
​@@hadaihhadiah9137በቅንነት እነደማመር
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
እሙዬ በጣም ነዉ የናፈቀችኝ የኔ ዉድ በሠላም ነይልን❤❤❤ ተናፍቀሻል ነባ ደብሮታል ምን ሆኖ ነዉ ነባ
@user-ru1fy7ns3z
@user-ru1fy7ns3z 9 ай бұрын
መልካም ስው ሱሬ
@AynalemTeshome-ck2lm
@AynalemTeshome-ck2lm 9 ай бұрын
እሙ ግሸን ማርያም ነች. ሱሬ. ልዩ ሰው ነህ እኮ
@youtube3789
@youtube3789 9 ай бұрын
ልክ ነህ ሱሪ እኔ ለራሴ በጣም ንግድ ው ያስብኩት ውነታውን ንገሩን ❤❤❤❤❤
@seblegebre3125
@seblegebre3125 9 ай бұрын
እሙ እውነት ያለችበትን ተናገሩ የሰማሁት እውነት ልጃን ጥላ የትም እትሂድም ዝም ብለው የናተ ፕራንክ አያልቅም ወረኞች እግዚአብሔር ክስ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
ግሼን ማርያም ነች ዉዴ
@Hanigs3yl
@Hanigs3yl 9 ай бұрын
እሙዬ ናፍቃናለች የኔ ፍልቅልቅ ያለስዋ አደምቁም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
ኤረ እውነት እሙዬ ናፍቃኛለች እውነት እንኩዋን እናንተ አብራችሁ ለምሰሩት ለምታገኝዋት እኔ እራሱ በቪድዮ የማያት በጣም ናፍቃኛለች የኔ መልካም በጣም ነው የምወዳት 🥰ሰላማችሁ ይብዛ አዲ እኮ አዝግ ስወድህ ❤
@tgistlove5653
@tgistlove5653 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ፆሎቷን ሰምቶ በደህና ትመለስ እና እሙዬ ከመህዶ በፊት አሳውቃለይ ጓበዚ ናት🎉🎉🎉🎉🎉
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 9 ай бұрын
ሱርዬ እናመሠግናለን በሰላም ይመልሳት ፈጣሪ
@beetyube
@beetyube 9 ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችህ እሙዬ እኔ የዋህ ስላም ተመልሽ ውዴ ትናፍቅሽል😢
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 9 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-nz6zq1bz6b
@user-nz6zq1bz6b 9 ай бұрын
😢😢😢የት አርጋቹሀት ነዉ እሙዬን ሱራዬ በጣም እናመሠግናለነ በጣም ባሏ አይናገርም እንዴ ቆይ😢
@AstuAstu-eh5fw
@AstuAstu-eh5fw 9 ай бұрын
መቼም ትምጣ ዋናው ሰላም መሆኗነው ❤❤❤❤❤❤
@hagaresime8058
@hagaresime8058 9 ай бұрын
ነባዬ አይዞህ ማሬ ሰላም ፍቅር ይስታችሁ እንወዳችዋለን እሙ ሱሬ አዩ እና አድ ❤
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 9 ай бұрын
እሷን ለሚወዳት ክብር ይኑራችሁ ለሷ የሚጨነቅ ብዙ ነው ሱሪ ትክክለኛ ሰውና ትክክለኛ ወንድም ነው ማስመሰል አይወድም አታዋክቡት አታስመስሉ😅
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 9 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 9 ай бұрын
ግሼን እንደሄደች እናውቃለን ግን በጣም ቆየች ማርያምን
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 9 ай бұрын
ሱሬ በሜየማራያም ስላለችበት ሁኔታ እባክ ንገረን በየሱስ እነለምንሀለን
@user-kw8sp4oz4o
@user-kw8sp4oz4o 9 ай бұрын
እሙዪ የትናት አድነገር ብኮን ከናተ እራስ እንወርድም እሙ የዋህናት ስጠይቅ አመልሱም ለተመልካቿ አሳውቁ 💚💞
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 9 ай бұрын
የእኔ እናት እሙ ታስራ ነው ልጆን ሳታሳድግ😭😭 የምትደገፍት እመቤቴ ትጠብቃት ማናጄሬ ስሬ ነው ስትል የሰማሖት መሰለኝ ያለችበትን ሁኔት ንገር አንተ ከሁሉም በሰል ያልክ ነህ አትሞዘዙ የእኔ እህት እሙ😢
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
እሙዬ በሰላም ነይ የኔ አመቤቴ ትጥብቅሽ ❤❤❤❤❤
@zekiyatube954
@zekiyatube954 9 ай бұрын
በሠላም ለቤቷ ያብቃት ከናንተም ጋር የምትገናኙ ያድርጋችሁ ግን ከቻለች ከመኪና ትራንስፖርት ይልቅ በፕሌን ትምጣ ነባ መንገዱ አስቼጋሪ ነው አሁን ካንዱ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ የሚቀሳቀሱበት አይደለም አላህ ሰላሙን ይመልስልን ሀገራችንን ያረብ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 9 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-lq5qu2ih8g
@user-lq5qu2ih8g 9 ай бұрын
ሱሪ ቁም ነገር ኛ ነህ የምር በሰላም ትመለሰ መገዱማ ከባድ ነው
@ergoyegetahun1494
@ergoyegetahun1494 9 ай бұрын
ወላ ተባርክ ወንድም ትክክልልል
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ይመልሳት እሙዬ
@helenasolomon3758
@helenasolomon3758 9 ай бұрын
እዉነትም ያሰጋል ይሄ ነገር
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 9 ай бұрын
😢😢😢እንደኔ የተጨነቀ ሚስጥር ነው እሙ አማራ ስለሆነች ከነልጇ አፍነዋታል ልጅጁ እራሱ የለም መች አየነዉ ይች የዋህ ምን ታዉቅና
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 9 ай бұрын
እባዬ ጠብ እያለ ነው የጻፍኩት ታስራ ከሆነ ተስፍ እንቁረጥ ይህን ነገር መጻፍ አልፈለግሁም ነበር
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 9 ай бұрын
ሱባዔ ላይ ነች በረከቷ ይደርብን 🙏🙏🙏
@konjonesh
@konjonesh 9 ай бұрын
እሙዬ ባለሽበት ስላምሽ ይብዛ
@ZemenayAderaw
@ZemenayAderaw 9 ай бұрын
አወ በጣም ነው የናፈቀችን ብዙ ጊዜዋ ነው ከጠፋች❤❤❤
@agartj5579
@agartj5579 9 ай бұрын
አረ ናፍቃናለች እሙየ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤
@hindhind9969
@hindhind9969 9 ай бұрын
እረ አዬ ምንፀረ አያምረም😂😂❤❤👍
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr 9 ай бұрын
ትክክል ነህ ሱሬ እመቤት ዬት ናት???????????
@nitart4949
@nitart4949 9 ай бұрын
Yewonet neba menafeku becha new endezek yatekorewo,emu eskayishe guaguahu❤
@ccu3907
@ccu3907 9 ай бұрын
ሱሬ ምርጥ ሰው ነው
@user-bt9xp4zg8g
@user-bt9xp4zg8g 9 ай бұрын
እሙየ ካላች ምኑም አይደምቅ ብቅ በይልን ነባየም ናፍቃል ፍዝዝ ብሎብሻል
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 9 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 9 ай бұрын
ምን ዩደበቃችሁት ነገር አለ ሱሪ ልክ ነው እሙን ባለችበት ስላም ትሁን ግን ግሽን አልፎአል ሱሪ ልክ ነህ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 9 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-vn1mx7uq1m
@user-vn1mx7uq1m 9 ай бұрын
የእኔ እናት ስላምትምጣልን ሚስኪ
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 9 ай бұрын
አዪ በልጅ ቀልድ የለም እናት ነች
@SamiraOmar-cu5lc
@SamiraOmar-cu5lc 9 ай бұрын
ትክክል ሱሬ
@alemtsehaybeza7966
@alemtsehaybeza7966 9 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 9 ай бұрын
እመብርሀን ባለችበት ይጠብቃት
@MB-ds3gf
@MB-ds3gf 9 ай бұрын
ያለመቤት አታምሩም የሙየ ነገር ያስበኛል ቤቢስ የት ነዉ?
@hadaihhadiah9137
@hadaihhadiah9137 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውድ❤
@ergoyegetahun1494
@ergoyegetahun1494 9 ай бұрын
ኢ ወላ ገራሚ ናቼው
@user-zy4fm4rs5e
@user-zy4fm4rs5e 9 ай бұрын
የሰው መውድድ ከምንም በላይ ነዎ የሰው መደድ ይስጣችሑ ግን ባል ተብየውን መጨረሻውን አላሕ ያሳምርላት😂
@brukie7774
@brukie7774 9 ай бұрын
አታስጠሉን ያለችበትን ሁኔታ ተናገሩ ሱሬን ሳላደንቅ አላልፍም ደግ አደረካቸው
@aynadis5886
@aynadis5886 9 ай бұрын
እመቤትን የምከታተላት ከቅን ልቦች ፍፁም አስፋው ጀምሬ ነበር እሷ ስትገባ ተንደርድሬ ነበር የምመለከታት አቤት ስትናፍቀን የነበር ❤️🥰😍 ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከፍቼ እንኳን አላይም ምክንያቱም የአስመሳዮች መፈንጫ ሆናለች 😡😡ደግሞ ጭራሽ በእግዚአብሔር ስምና በእመቤታችን ስም ይቀልዳሉ❗❗❗
@user-oj5bz4by6o
@user-oj5bz4by6o 9 ай бұрын
ፍትህ ለአማራዉ ለየዋሁ ህዝብ😢😢😢😢
@ZainabDubai-ll6bc
@ZainabDubai-ll6bc 9 ай бұрын
ዉነትነው ሱሪ
@monashmeis8445
@monashmeis8445 9 ай бұрын
ያመስለኞል ሐገረቤት ሂዳ መንገድ ተዘግቶባትነው አያደል
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs 9 ай бұрын
እሙየን የበላ ጂብ አልጨው አለ በሰላም ትምጣ ሰላም ለአገራችን ሰላም ለሁሉም
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 9 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 9 ай бұрын
Eyesus yadnal amen
@parahemasfaw7691
@parahemasfaw7691 9 ай бұрын
እናንተ ውሸታሞች ናችሁ ሁላችሁም አትረቡም በተለይ ነባና አድነው በሷ እየተጠቀማቸሁነው እመቤታችን ትጠብቃት ጊሼንን እናውቀዋለን ደሞ ባፋር ትላለህ ቁርጠት ያንፈራፍርህ
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 9 ай бұрын
እኛም ናፍቃናለች ነባ አይዞክ ናፍቆቱን ቻለው
@salamMekonea-qq6bd
@salamMekonea-qq6bd 9 ай бұрын
ጊሸን ማሪያም ናት ብላችሁ አለፈ የት ናች?ገጠረ ገባች እንዴ
@user-wd9sf1yc8f
@user-wd9sf1yc8f 9 ай бұрын
አረ ቶሎ ትጣ የኔ የዋሕ ❤❤❤
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 9 ай бұрын
እሙየ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት❤❤❤
@user-jf8vw3im7d
@user-jf8vw3im7d 9 ай бұрын
እሙዬ ግን ለምን ሥናሥብላት ሥንጨነቅላት እደት ጨከነችብን
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 9 ай бұрын
ሡራየ ,,,እናመሠግናለን ,,የምር ናፍቃናለች ,እኔ ቪድዮ በለቀቁ ቁጥር ሰፍ ፍፍፍ እያልኩ ነዉ,,,
@hirutarga4704
@hirutarga4704 9 ай бұрын
እባካችሁ እኛ እሙን አምጥዋት ቆይ ጌሽን ከሄደች በኮንትራት ባስች ካልሔዸች ትራንስፖርትያስቸግራታል ግን ስላም ናት አይደል።
@birukitayitigabree4494
@birukitayitigabree4494 9 ай бұрын
Imuyee mache nowuu ymitii mexaa Aree uuuuuuuu❤❤❤
@mesineguse7820
@mesineguse7820 9 ай бұрын
ሡራ ዉነቱን ነዉ ሌሌቹ ቀጣፎች ያለችበትን እዉነቱን አይናገሩምዴ
@genetsisaye5447
@genetsisaye5447 9 ай бұрын
Sure has responsibility.
@cjcjiff134
@cjcjiff134 9 ай бұрын
እሙየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማርየ የኔ ዉዴ
@uaetamssalatkfn4464
@uaetamssalatkfn4464 9 ай бұрын
እሙ የኔ ልበ ንፁህ ክፉ አይንካሽ ❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 9 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-li4xx6ke1r
@user-li4xx6ke1r 9 ай бұрын
መገዱም ሀገሩም ስለሚያስፈራ ቀስብላ ተረጋግታ ትጣበሰላም ያገናኛችሁ
@user-ld2yz3ch1e
@user-ld2yz3ch1e 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይመሥን፡እኔ፡በበኩሌ ፡ ምን ፡ ሁና፡ነው ፡ እያልኩ፡ነበር ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ ኑሩልኝ፨❤❤❤❤❤
ያሰብሽዉን ነዉ
16:05
Emebet Kassa
Рет қаралды 28 М.
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 33 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 210 МЛН
ነባ ሰርቆ አዋረደኝ!!!
15:15
Emebet Kassa
Рет қаралды 43 М.
ጉዞ ወደ ዱባይ------
12:32
Emebet Kassa
Рет қаралды 84 М.
የጉድ ቀን አይመሽም
20:37
Emebet Kassa
Рет қаралды 53 М.
НАШЛИ КУЧУ ЗОЛОТА
0:35
MakkClips
Рет қаралды 7 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
0:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 26 МЛН