Рет қаралды 488
መሆን የምንፈልገው ያህል ልንሆን ያለመቻላችን የምናስበው እና የምንኖረው አለመጣጣሙ አፋችን የሚያወራውና የሚሆነው እውነት አራንባና ቆቦ ይሉት አይነት ለሆነበት ... ተግባሩ ከወሬው የፊቱ ጭንቀት ከልቡ ሀቅ ያለመናበቡ ግራ ያጋባው ቅናት ይሉት ፍቅር ላልተገለጠለት እንዳው ለይሉንታው ብቻ ... እንዳው ለስሙ ...መቻቻል ነው ትዳር....አትገርምም!!!@Yamarfilms21
#donki tube#seyfu # ebs #etiyo360#