መዳም ጉድ ሠራችን አማርኝ አሥተርጉማ

  Рет қаралды 271,554

አልሚ Tube

5 жыл бұрын

Пікірлер: 379
@danihabshawt7464
@danihabshawt7464 5 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅ አንዷ ማዳምዋ ስጠራት አቤት የአመዳም ስትላት እሷም ይህን ነገር ይዛ የሀበሻ ሸቃላ ስታገኝ የኔ ሸቃላ የአመዳም ነዉ የምትለኝ ሁሌም ምን ማለት ነዉ ስትላት ስድብ መሆኑን ነገረቻት እና ተጠንቀቆ አንዳንድ ልወደድ ባይ ሀበሻወች አሉ የሚያጋልጡ የምር ከራሳቸዉ ዜጋ ሳይሆን ለአረብ የሚያሽቃብጡ
@munna5498
@munna5498 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ሁቡ እኛም መሰደብ ዬለብንም በደለችንን ለአላመቱ ጌተችን መነገር አለብን አየቁም ብለንም መሰደብ ዬለብንም
@Marakitube
@Marakitube 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ውዴ ለምክርሽ እናመሰግናለን
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 5 жыл бұрын
ትክክል አዉ
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 5 жыл бұрын
እኔመዳሜን በቅሎ ብየ ሠድብኳት አድቀንከዛጓደኛየጋሄደችና በክሎምድነዉ ብላጠየቀችኚ አለች ክክክክ ከዛ ፈጣሪዋን አፈራምደ ነዉ ያለችሺ ብላ ተረጎመች ያኔ ብትነግራት ትክክለኛዉን ወላ ትበላኛለች ተጠቀቁ ሁሉም ሀበሻ አድአይደለም እወደድ ባዮች አሉና
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 5 жыл бұрын
@@user-qg6uw7di9m ክክክክክክክ ወይኔ ግን ጥሩ መልስ ነው የመለሰችላት በዛውም ጠቅ አረገቻት በመርፌ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
*ሀሀሀሀ አንድት ማዳም ኢትዮጵያዊ ሰራተኛ አለቻት እና ሁሌ ሳዛት ታጎመተምታለች እኔም ሪኮርድ እየቀዳሗት ነው አለችን የምንገናኘው ትምህርት ቤት ነው ከዛም አንድ ቀን ሀያ ድናር እና ልጅቷን የቀዳችበትን ሚሞሪ ካርድ ሰጠችን ጉድ አትሉም ምን ላድርገው አልኳት በውስጡ ሀምሳ ሪኮርድ አለው እና እንድትተረጉሚልኝ ነው አለችኝ አስባችሁታል ለካ ሪኮርድ የሚያደርግ ካሜራም ነበረ ቤት ውስጥ ልጅቷ ለጓደኞቿም ስትደውል ስለሰዎቹ ቆሻሻ እንደሆኑ ብቻ ምናለፋችሁ ሲያናድዱን ብዙ ነገር እንለፈልፋለን አይደል ያ ደህና እያደረገች ትሞልጫቸዋለች እኔም ያማዳም እኔ ብር አልፈልግም ሀራም አለይች ብየ አውቄ ሚሞሪውን ተቀብያት ካወቅኩት እነግርሻለሁ ብየ ወደ ቤቴ መጣሁ አዳመጥኩት ልጅቷ እነሱ ሳይኖሩ ወንድም አስገብታ ነበር እና ቅሌት አትሉም!! በአንዱ ሪኮርድ ላይ ቁጥሯን ለሌላ ሰው እንድነግሩላት ስትናገር ሰማሁ ከዛም በዛ ቁጥር ስደውል ስልክ አታነሳም ሚሞሪ ካርዱን ወስጄ ለሰጠችኝ ማዳም ሰጠሗት ልትነግረኝ ነው ብላ በደስታ ተውጣለች ሀሀ መስሏታል ማዳም ይህ ቋንቋ የሱማሌ ነው እኔ አላውቀውም ሌላ ሰው አስተርጉሜ ስለ እራስዋ ቤተሰብ እንደምታወራ ነገሩኝ እላታለሁ አበደች ላላላ ሙስተሂል አለችኝ በጣም ተናደደች ሌላ ጋ ወስጀ አስተረጉመዋለሁ ማሌሽ አለች እኔም የልጅቷን ስልክ በየቀኑ ስቀጠቅጥ ከእለታት አንድ ቀን አነሳችው ሪከርዷን ልኬ አንች ነሽ ወይ ስላት በጣም ደንግጣ እእ እኔ ነኝ ከየት አገኘሽው ስትለኝ የሆነውን ሁሉ ነግሬያት ከዛ ቤት እንድትወጣ አደረግኳት ሴትዮዋም አስተርጉማ በአስረኛው ቀን አገኘችኝ ኢትዮጵያ ጀዛብ ሽርሙጣ ሙጅረም ሸይጣን ናችሁ ይሄው ነገሩኝ ልጅቷም ጠፋች መጥፋቷ በጃት አለችኝ ብቻ ወሬው አያልቅም አንዳንዶቻችን አሳልፈን ዜጎቻችንን እንደት ለእነሱ እንሰጣለን አንገቴን ትቆርጠኛለች እንጅ ዜጋየን አሳልፌ አልሰጣትም ልቦና ይስጠን*
@lulut20
@lulut20 5 жыл бұрын
ወይን በአላ በጣም የሚገርም ነዉ ጀግና ነሽ ግን ወላሂ
@almara2059
@almara2059 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@NancyNancy-qx7uv
@NancyNancy-qx7uv 5 жыл бұрын
gbezi
@zebideryemaryamlj2981
@zebideryemaryamlj2981 5 жыл бұрын
fetari yakbrsh ybarks hmari
@eslamnewhewty5174
@eslamnewhewty5174 5 жыл бұрын
በጣም አድንቄሻለሁ እህት በጣም እኮ ነው እሚገርሙት አረቦች
@user-kn1bw4mk6e
@user-kn1bw4mk6e 5 жыл бұрын
የአላህ ኮመንቶች በሳቅ ገደላችሁኝ ሰሙዬ ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት ነዉ እኔ እንኳን አልሳደብም ሲያናድዱኝም ዝም ብየ ነዉ የማጉመተምተዉ ከዚያ የአላህ ትእግስቱን ስጠኝ እላለሁ በጣም ካበሳጬኝ ደሞ አለቅስ እና ይወጣልኛል የኔ ባህሪ እንደዚህ ነዉ
@buzufikir9687
@buzufikir9687 5 жыл бұрын
ጥሩ ጓደኛ እንዴህ ነው ኣሳልፎ አይሰጥም በርቱ 😍
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 5 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁
@user-ir7zn4nr8i
@user-ir7zn4nr8i 5 жыл бұрын
ብትክክል ነው 👍👍👍
@user-dm7ov2ny6z
@user-dm7ov2ny6z 5 жыл бұрын
👊🏻👊🏻👊🏻👊🏻😹😹😹😹😹
@user-dm7ov2ny6z
@user-dm7ov2ny6z 5 жыл бұрын
ፐፐፐፐፐፐፐፐአረበኛ😂😂😂
@user-ok1qs7cj3m
@user-ok1qs7cj3m 5 жыл бұрын
ምዳማአምዳምከከከከከከ
@SUMAYATUB
@SUMAYATUB 5 жыл бұрын
እረ በሳቅ ክክክክክክ ቤዛዬ ጉድ ሆንሽ ሰሙዬ ጥሩ ጐደኛ ነሽ ይመቻቹህ
@fatumabinetbaba2773
@fatumabinetbaba2773 5 жыл бұрын
ሱመያ
@user-bq3rv4ic2z
@user-bq3rv4ic2z 5 жыл бұрын
ሶመያ የኔቅመም
@fgfy1888
@fgfy1888 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@fgfy1888
@fgfy1888 5 жыл бұрын
ደሞ ይስውቃሉ
@user-jh1vi9vs3k
@user-jh1vi9vs3k 5 жыл бұрын
@@fgfy1888 Cinnamon to
@user-dq7cb1hd2r
@user-dq7cb1hd2r 4 жыл бұрын
ዋው አርበኛው ተመቸኝ አስሊ አርብ ነው እኔም እማቃው ይህ ነው አሁን ያለሁት ዱባይ ነው ፣እኔ እምናገርው አርበኛ አይገባቸውም
@asil4421
@asil4421 5 жыл бұрын
ይመቻቹ አሪፍ ትምህርት ነው ምንም ቢሆ ለባዳ አሳልፈን አንሰጣጥ ነው
@Hasan-st9io
@Hasan-st9io 5 жыл бұрын
Asil Phone أعوذ من الله الشيطان الرجيم
@yirgayasinbogale8748
@yirgayasinbogale8748 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂አሪፍ ትምህርት ነው በርቱልን እኔም አንዳንዴ ሰናደድ አኢሻ ስትል ነአም አመዳም እላታለሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ የሰው አገር ኑሮ መረረኝ ወላሂ 🔨🔨🔨👈በዚህ ማለት አማረኝ መዳምን 😕
@AishaAisha-iw4gk
@AishaAisha-iw4gk 3 ай бұрын
ሰላም አለይኩም ሞክሼ እኔም አኢሻ ነው ስሜ አይዞን እስከሚያልፍ ያለፋል
@msruta9381
@msruta9381 5 жыл бұрын
ዋው አረብያ አነጋገርሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ቁርጥ እነሱን ንግግርሽ
@user-di1gi6jg7b
@user-di1gi6jg7b 5 жыл бұрын
እኔም ያንድ ቀን ነኝ አንዲት አሮጊት አለችኝ በየስአቱ ስጠራኝ ይድፋሽ ነዉ የምላት አሰሪየ ደግሞ ለአማርኛ ቅርብ ነች ብዙዉን ታቀዋለች ትግስቱን ይስጠን
@user-dk1su3nm7y
@user-dk1su3nm7y 5 жыл бұрын
የኔማር አድናቂሽ ነኝ ሰሙ እውነት ያስተምራል እህቶች ተማሩበት
@user-rx9iv3st9s
@user-rx9iv3st9s 5 жыл бұрын
ምርት ጉደኛ 👍🌷ተማሪበት. ውደቸ አንድ ቤት ሁለት ሠራተኛ ሁናችሁ የምሰሩ ኢትዮጵያዊ ጉደኞቸ አትጣሉ ተዋደዱ ልክ እንደዚህ ድራማ ተባበሩ አረቦቹ ቦዳ ናቸው ግን ያገራችሁልይ አሳልፍችሁ አትስጡ እንዋደድ
@Hailsh12
@Hailsh12 5 жыл бұрын
Ye werebabowa subscribe wuletashin ekeflalehu
@user-rx9iv3st9s
@user-rx9iv3st9s 5 жыл бұрын
@@Hailsh12 ok
@hiyasnv5353
@hiyasnv5353 5 жыл бұрын
ራቢ የወረባቦ ማኛ እስላም ነው ህይወቴ ☝👍
@user-go7xn7ee6c
@user-go7xn7ee6c 5 жыл бұрын
ማማየ እኔም እንደዚህ አይነት ገጠመኝ ገድሞኛለ ግን በጣም አድናቂሽ ነኝ እውነተኛ ጓደኛ የበረሀ ጥላነው የሚባለው እንደአንች አይነት ሰው ነው እኔም ከአሰሪየ ጓደኛ ቤት የምትሠራ ልጅ አለች እና እሷ ከማን ጋር እሪከርድ ስትለላክ አሰሪዋ ቀድታ ማለት ነው እኔ አሰሪ ላይ ልካላት 15 የሪከርድ ምሤጅ ማለት ነው የኔዋ መታ አዳምጭ ይህን ሚሤጅ ስትለኝ ለምን ስላት ከጓደኛ የጓደኛየ አስተሪጉሚልኝ ብላኝ ነው አለችኝ እና እኔም አላውቀውም ነው ያልኳትኝ እንዴ ለምን ስትለኝ ቋንቋው አይመሣሠልም ከኔ ጋር ነው ያልኳትኝ እናም የኔ ቢጤወች ሆይ ስልክ ስናወራም ሆነ እርከርድ ስናለክ እራሣችንን እየጠበቀን ቢሆን ጥሩ ነው ማዳሞችን አትመኗቸው ምሥጦች ናቸው በጥርሳቸው እየሳቁ ልባቸው ግን አይገኝም
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው ትምህርቱ በርቱ ጎበዞች❤❤
@Aftakintubehabesha
@Aftakintubehabesha 4 жыл бұрын
የኔ አንበሳ ይህንን አረብኛ ትቀኚበት የለ እንዴ፡፡ እኔ ራሱ አልገባኝም እንጂ ሰማውሽ፡፡ በርቺልን፡፡ በስደት ላላቹ እህት ወንድሞቼ ትልቅ ክብር አለኝ፡፡
@user-dz5rh9hf3e
@user-dz5rh9hf3e 5 жыл бұрын
አርበኛው አመት ያስቃል ሰሙ😛😛😛🤣🤣
@user-rc8lr3yd9t
@user-rc8lr3yd9t 5 жыл бұрын
ክክክ ልክእደኔሴትዩ አስተዛዘዝሽ ሰራውን አደራርብሽውኮ
@Nserhabshwet
@Nserhabshwet 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ውይ እናት ልጆች አሳቃቹኝ ደግሜ አየሁት ክክክ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
ዋውውው አሪፍ ነው። የኔዋማ አማረኛ ትችላለች።😜😜😜😜😘😘😘
@Hailsh12
@Hailsh12 5 жыл бұрын
Lewegen derash wegen new subscribe
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
ስታምሩ ቆጆወች ጥሩ ትምህርት ነው
@user-gy8ky7hp1z
@user-gy8ky7hp1z 3 жыл бұрын
ለሚሳደቡ አሪፋ ትምርት ነው በርቱ
@zeynebbinteselam5787
@zeynebbinteselam5787 5 жыл бұрын
ክክክክ እውነት ቆርቆሮ እራስ ናቸው አርቦች ውይይ የኔ መዳም ናት አንድ ቀን ቂል እምሰራኝ .ስታዘኝ ሁሌ እስድባት አለሁ .ሆሆሆ
@hadi5522
@hadi5522 5 жыл бұрын
ክክክክክ እንካንም አልሻት አይገልፃቸዉም ማማዬ አይዞሽ
@nefisahussn7533
@nefisahussn7533 5 жыл бұрын
ግን ሆነሽ ነው የምሰሪው ሰሙየ ብርቺ 😂😂
@kokobealikokobeali999
@kokobealikokobeali999 5 жыл бұрын
ጡሩ ትምርት ነዉ ወላህ እኔ አረ እባክሽ ብያት ምን ማለት ነዉ ብልልኝ አለች
@user-sp8hx8so3r
@user-sp8hx8so3r 5 жыл бұрын
እኔ አረበኛ አልገባኝ ብሏል
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
😅🙂 Ena min bilesh teregomshilat? Kkk Mirt guwadaigna
@SBABabba
@SBABabba 5 жыл бұрын
ምርጥ መዳም
@user-cd2lm5zd6b
@user-cd2lm5zd6b 4 жыл бұрын
ሠይዲ እኔንም አበራቱኝ ተውግን
@madina9892
@madina9892 3 жыл бұрын
እህትእኔምአዲስጀማሪነኝደምሪኝእኔምእደምረሽለሁ በቅንነት
@user-uk1fm1zd4i
@user-uk1fm1zd4i 5 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው አረቢኛሽ ደሞ ውስጤ ነው
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 5 жыл бұрын
መዳም ተብየዋ ግን አረብኛሽ የየትሀገር ነው።አልገባኝም
@kamaryakamer5304
@kamaryakamer5304 5 жыл бұрын
አራ ጉዴ እኔመ አመዳም እያልኩ መሰደቤን ተየይዠለሁ ልጆቹ ሁሉ እርስ በርስ አመዳም ይበበለሉ ትርጉሙን ግን አየዉቁም አደገ አለዉ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Enameseginalen.
@Marakitube
@Marakitube 5 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ሁልሽም ተናፍቃቹሃል🌷🌷😍😍 ግን ምንድነው የምትሉት😃😃 ምክንያቱም ምኝታ ውስጥ ሁኝ በሳይለት ነው የማያቹህ በቃ ቆይ ሳልወን ሂጅ ልስማቹህ😃😃 ሰሙ ጠፍተሻል ጠይቂኝ እራሴን ወገቤን እያልኩ ነው😃😃😍
@lulut20
@lulut20 5 жыл бұрын
ምነዉ ማሬ አሞሽ ነዉ ወይሥ ቪድዮሽ ላይ ነዉ ምትይዉ ማሬ አይሻለዉ እኮ እሥፖርት ጀምረሻልኛል በርቺ በኮመትም እመጣለዉ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@faizajemal1328
@faizajemal1328 5 жыл бұрын
እኔስ አልሳደብም እሷ ስትድበኝ በጣም ስናደድ ለራስሽ እላታለሁ በአረበኛ 😂😂😂😂
@hanitube405
@hanitube405 5 жыл бұрын
ክክክክ ይመቻቹ ማሮቼ💝
@mekuhusen8412
@mekuhusen8412 5 жыл бұрын
አስፈራራሽኝ በመሳደብ ከሆነ አንደኛነኝ ብቻ ካስተሮገመች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@raditube5397
@raditube5397 5 жыл бұрын
semutiyyyyyyyyyyy 💖💖💖💖💖ሀሪፍ ትምርት ነዉ የኔ ምርጥ
@madina9892
@madina9892 3 жыл бұрын
እህትበቀንነትላክስቦሶክራአዲገኝ
@sehenapsehenap8173
@sehenapsehenap8173 5 жыл бұрын
ጡሩትምርትነው እኔስ አልሀም ስራየንአውቄ እሰራለሁእጅ ይንስሪ ይኸንስሪ አትለኝም ከከከከ እኔም የምዳምንልጅ ውሻ ቆማጣ ብላሰድባው ጎደኛየ መቶ ሙሻ ኮማጣማለትምንማለትነው አይለኝም ድግጥአልኩና የኔቆቆ የተለየነውአልኩት ተዛዳግም የትሄዶእደጠየቀ አላውቅም ውሻማለት ከልብ ነው ብሎኝቁጭ የሱመጠየቅሳይገርመኝ የተርጎሚወቹ ገረመኝ እሚያስገድልቢሆንስ እናም ይኸው እደቀልድ ጡሩትምርትነውእኔስአልሀምስራየንአውቄእሰራእየመኔየምዳምንልጅውሻቆማጣብላሰድባውጎደኛየመቶሙሻኮማጣማለትምንማለትነውአይለኝምድግጥአልኩናየኔቆቆየተለየነውአልኩትተዛዳግምየትሄዶእደጠየቀአላውቅምውሻማለትከልብነውብሎኝቁጭየሱመጠየቅሳይገርመኝየተርጎሚወቹገረመኝእሚያስገድልቢሆንስ
@fahaheel9858
@fahaheel9858 4 жыл бұрын
አስተማሪ ትምህርት ነው እህቶች እናመስግናለን ደሞም ያስቃል እኔም በፊት ስትዬየን እስድባት ነበር ከዛ አስተረጉመዋለሁ ስትለኝ ፈራሁ ከዛ ወዲህ ሲስድቡኝ በኑሱው ቋንቋ ነው እምስድባቸው አዳጋ አለው በኛ መሳደብ
@Genettube
@Genettube 5 жыл бұрын
ሰሙዬ የዱባይ ቋንቋ ሲያወሩ ደስ ነው የሚለኝ 😂😂 ተመሳሳይ ቪድዮ copy rightአያመጣብሽም ሰሙዬ???
@lulut20
@lulut20 5 жыл бұрын
ከቢዚ ጋ መለትሽ ነዉ አዎ እሳ ካለመለከትችብኝ እኮ ችግር የለዉም ማሬ
@munahassen6761
@munahassen6761 5 жыл бұрын
አረ ኢማራት ቋንቋ አይመስለኝም
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 5 жыл бұрын
እንዲህ ነው መዋደድ እህቶች
@user-di1cl3pj1k
@user-di1cl3pj1k 5 жыл бұрын
ወይጉዲ ጥሩትምህርትነው ክክክ ገረመኝ እኔ ወላሂ የመዳምንልጂ ውሻ እያልኩ እሰዲበዋለሁ እሱም ቡሻ ይለኛል ቢያስተረጉመው ግን እቃለላለሁ ሆሆሆ አፌን በዳቦ ክክ
@user-ks3dq5oe8b
@user-ks3dq5oe8b 5 жыл бұрын
ክክክ ቡሻ አይ መችም በየቤቱ የማስቅ አለ
@user-di1cl3pj1k
@user-di1cl3pj1k 5 жыл бұрын
@@user-ks3dq5oe8b ክክክ ውሻ ለማለትነውኮ ቡሻ የሚለኝ
@user-sg4hp6ud3y
@user-sg4hp6ud3y 5 жыл бұрын
ወይኔ እኔማ ተረጎመችላት እንዴ ብዬ ኩዊ ነው ያልኩት በድንጋጤ
@godisone4415
@godisone4415 5 жыл бұрын
Enti habiba qelbi❤
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 5 жыл бұрын
ተባረኪ
@rimo5924
@rimo5924 5 жыл бұрын
~ሢጀመር መሣዴብ የለብንም ደማችን ፈልቶ ብንሣዴብ እንኳ ሣትሰማ ማለቴ ንዴቱ ይቀንሥልናል😏 መሣዴብ ያለብን😊 ጥሩ ጓዴኛዎችን አላህ ያብዛልን😘።
@madina9892
@madina9892 3 жыл бұрын
እዝህቤትበቅንነትላክአዲጉኝ
@sweetnega8119
@sweetnega8119 4 жыл бұрын
Egzabeher tiru Ena tamagn gwadgn yestan dse tlalachu
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b 5 жыл бұрын
ክክክክክ ቆርቆሮ
@RICHABD
@RICHABD 5 жыл бұрын
Samuyee bartu batam teru timihrt alew teru gwadagna hulem kalala new 👌👌👌👌
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን እኔም ወሬ አሎድም ሲጀመር ከማዳም ደሞ ተከባብሬ ነዉ የምኖረዉ ሰድባኝም ተናግራኝም አታቅም እህቶቻ እካን ሲመጡ ማንም ጠርቶ እዲያዘኝ እካን አትፈልግም ባህሬን ስለምታቀዉ ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን ብቻዬን ነዉ እመሰራዉ ድፍን ሶስት አመት ጨርሻለዉ
@khalifaabdallahadem2777
@khalifaabdallahadem2777 5 жыл бұрын
አሰላሙዐላይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካተሁ ሚስት ፈላጊ እንዴት ነው አታገኝልም?
@user-ok1qs7cj3m
@user-ok1qs7cj3m 5 жыл бұрын
ወሬም።ሁላእነት።ዝም።በለሸ።አሰራም።አይሸቃላሁላረባሸከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከ
@galogalane7453
@galogalane7453 5 жыл бұрын
Ene qomaxa beye sadibe Xeyaqa samache gene men me alalecheme ba unete Merixe godahya nachu😃
@aeyshaseide7503
@aeyshaseide7503 5 жыл бұрын
Ummmm wllah arif temeheret new Eni gen tesadebi alawekem seweh teru nahew aned hetan ale esu siyanadedegne keleb new yemelew be amaregna tesadebi alawekem
@tigistabouto5779
@tigistabouto5779 5 жыл бұрын
ወዬሰውአገርስንቱንያሰማናል፡ያሳየናልእኔእራሱህሴትየዋህኬክፍሮንውስጥከታህከከተተችህቆዬቶልግንከአምስትደቂቃህበዋላህእጥፊብላኝእኔግንከአያምስትደቂቃህበዋላህሳጠፍውተቃጥሎል
@nuraaahmad4832
@nuraaahmad4832 5 жыл бұрын
Allaah yestesh yene konjo malkam guwadagna ina malkam sira yecalama kan birahan new aydel mibalew
@zaharaamudesir2602
@zaharaamudesir2602 5 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከ ሀቢቡት ጡሩ ትምህርት ፍግግ አረግሽን
@user-ji3uw7sm4t
@user-ji3uw7sm4t 5 жыл бұрын
የእውነት እኔ ብዙ ግዜ አጋጥሞኛል ቴክሰት አብቢ ይሉኛል ቮይሰ ያሰሙኛል አንድ ቀን ግን እውነት ተናግሬ አላቅም ወይም ቋንቋውን አላቅም አላለሁ ተጠንቀቁ በረቱ አሪፋ ትምህረት ነው
@AA-vv4kh
@AA-vv4kh 5 жыл бұрын
ሰላምነሽ እናቱ አረበኛሽ ተመቸኝ
@user-dz5rh9hf3e
@user-dz5rh9hf3e 5 жыл бұрын
ቀላል ያማታል😛
@hayatibakoro2923
@hayatibakoro2923 5 жыл бұрын
ወይኔ እንዲት እንዳታናዳድኩ ልክ እንዳማዳሜ ታዛላች ኡፍፍፍፍ አፉዋን ናባር ባጥፊ ማላት እውነት ማዳም ናት
@ggskgkj9167
@ggskgkj9167 5 жыл бұрын
ሱብሀናላህ.ያበናት.ስድት.ፈታነውብዙነውአላህይጠብቀን.እነሱ.ከዞሩብን.አይቻሉም.ጥሩትምርትነውበርቱ.አገራችንን.ሰላምያድርግልን.ከስደትአለምም.ይገልግለን.በዱአበርቱ
@emanew9988
@emanew9988 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔም ልጅቷአስርጊዜመጣራትነውስራዋከዛም አቤትማለቴንትቼሟሚእንደጨዉአልኳትከዛምመሳደቡንተዉኩትግንከጊዜበህዋላምንማለትነውሟሚእንደጨዉአለችኝከዛምቆንጆነሽማለትነዉአለችኝ እሚገርመውደግሞበቃሟሚእንደጨዉበይኝትለኝጀመር በገዛጄነገርአመጣሁ አልልሽም አንችምማስገደድአችይምአልኳትዋናዉነገርትግስትነው
@noornoor2196
@noornoor2196 5 жыл бұрын
♥አሪፍነዉበርቱ
@user-gn1le4qn8x
@user-gn1le4qn8x 5 жыл бұрын
አወ እውነት ነው እኔም በጣም ነበር የምታናድደኝ ባዶ ጭቅላት ብየ ሰዲብያት በ6 ወሩ እናቷ ቤት ሂዳ ጠይቃ 100, ብር መጀመሪያ ሀድያ ሰታት ከዛ ጠየቀቻት ያችም ነግራት እሳት ጎርሳ መጣች በጣም ተጣላን ፕሊስ ልጣራ ቤት ልቆልፍብኝ ስትል ወንዱ ልጇ በጣም ጡሩ ስለነበር አስመለጠኝ ከነጓዜ ከዛች ወዲህ ትፍሺ አልልም ወላሂ ከባዲ ነው
@Sara-fq7ct
@Sara-fq7ct 5 жыл бұрын
Kkkk
@user-ir7zn4nr8i
@user-ir7zn4nr8i 5 жыл бұрын
አሰይ የአገር ልጆች በጣም ደሰ ይላል ደሞ አዚችሁ ሁሉም ያልፋል ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇻🇳🇻🇳💚💚 የአረብ አገር ነሬ ኡፉፉፉ አስጠልይ ነው 😢😭😢
@jamilajamila3901
@jamilajamila3901 5 жыл бұрын
አያስቅም ሰውን ያስተምራል ብትሉ ተሳስታችኅል ማሻላ ደስ ይላል አረብኛው ግን ያስፎግራል ክክ
@user-bs7yp2hh6d
@user-bs7yp2hh6d 5 жыл бұрын
አደኛ ነኝ ሰሙ
@bintislam2758
@bintislam2758 5 жыл бұрын
Maash.allhaa indihi new daginati
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍👍👍
@NBJimmaa
@NBJimmaa 5 жыл бұрын
samir selm endenesh betasab enihun thanks
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Ine sub adergalew
@ghabigha9367
@ghabigha9367 5 жыл бұрын
hode konjjo godeneshi aleshi wow 🌷🌷😘😘😘
@ethiopiahagere7475
@ethiopiahagere7475 5 жыл бұрын
አጃኢብ እኔመዳምንእብዲብየበሰደብኳትበ27ቀኑ ፀጉሯንልትሰራኢቶጲያዊእቤትመጥታነበርጠየቀቻትደግነቱስገባአይታኝሰላምተባብለንነበርማፊማአሉምአለቻት
@user-yn7vb1lb8d
@user-yn7vb1lb8d 5 жыл бұрын
ከከከከ ወይጉዴ እኔ ስሳደብ ነው የምውለው ጉዴነው በፊት በጣም እወዳት ነበር አሁንግን በጣምነው የምጠላት እሷም እደኔ ይመስለኛል
@user-gi5mz6zi5r
@user-gi5mz6zi5r 5 жыл бұрын
ስታምሩ ወላሂ አረብ ትመስላላችሁ መልካችሁ😘
@sheikhaalg1745
@sheikhaalg1745 4 жыл бұрын
Yayyaa
@sheikhaalg1745
@sheikhaalg1745 4 жыл бұрын
Yaayyaa
@MediTube1
@MediTube1 5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@selamtefiry4257
@selamtefiry4257 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃
@hikma7117
@hikma7117 5 жыл бұрын
ክክክ አረበኛ……
@fafitube7519
@fafitube7519 5 жыл бұрын
እረ የኔም ልጂቱ ቂጥራም ብያት ሂዳ ጠይቃ ስቀው መለሱአት አልነገሩአትም ግን ቢነግሩአትም ችግር የለውም ብዙ ነገር ነው የምሰድባት በቋንቋዎ የራሱዎ ጉዳይ አሪፍ ነው በረቱ
@fatumatube2149
@fatumatube2149 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ሆሆሆሆሆሆሆሆ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 жыл бұрын
ሆይ እህቶች ተጠንቀቁ ታሞ ተመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ
@obsinetorogirl3017
@obsinetorogirl3017 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@hikmamehammed9062
@hikmamehammed9062 5 жыл бұрын
kikikiki ማሽን መሠልኩሽዴ 😂😂😂😂
@sihamahmed6073
@sihamahmed6073 5 жыл бұрын
ሰሙ you tube እነወዴት መክፈት እንደ ሚቻል ንገሪኝ ስወድሽ
@lulut20
@lulut20 5 жыл бұрын
እሺ ማሬ ስልክሽን አሥቀምጭልኝ
@munahassen6761
@munahassen6761 5 жыл бұрын
ጡሩ ትምርት ነው ግን መሳድብ ይቅርብን በቋንቋችን ይጠምድናል እኔ አልሳደብም ልጆቹን ከሆነ በራሳቸው ነው የምሳደበው
@tsehayhromen8358
@tsehayhromen8358 5 жыл бұрын
አር የኛ አለች አደል ልጆቿ አራቸዉን አርተዉ ዉሀ እናተ ድፉ ምን ትሰራላቹ በይገርማቹ ልጆቹ 15 እና ከዛ በላይ ናቸዉ እግዝያብሔር ትግስቱን ይስጥሽ
@user-bs7yp2hh6d
@user-bs7yp2hh6d 5 жыл бұрын
የኔ መዳም መሰልሽኝ ክክክክክክክ
@angelcriwstinoaaas6101
@angelcriwstinoaaas6101 5 жыл бұрын
Like
@obsinetorogirl3017
@obsinetorogirl3017 5 жыл бұрын
Yene madam rasu teqalech hula negar
@user-yx7fq8je3c
@user-yx7fq8je3c 5 жыл бұрын
ይመችሽ
@madina9892
@madina9892 3 жыл бұрын
እህትእንደማመር
@fatmahusain3158
@fatmahusain3158 5 жыл бұрын
እቺ አድዋ ሴትነች የተቀናበረ ነው ማዳም ተብዩዋና ሰራተኛው ይመሳሰላሎ መልካቸው ሆሆሆሆሆሆ ክክክክክክክክ
@asulovelove4400
@asulovelove4400 5 жыл бұрын
የእውነት እኔ ሴትየዋን አልሰድብም እሶም ሰድባኝ አታቅም ግን ልጆቹን እሰድባለሁ ግን ለምክሩ እናመሰግናለን
@user-gp4fn7vx6b
@user-gp4fn7vx6b 5 жыл бұрын
ግን አረበኛው የት ሀገር ነው የሰኡድ አይደለም ቹቹ የበዛበት
@user-dk1su3nm7y
@user-dk1su3nm7y 5 жыл бұрын
የዱባይ መስችድ ሰችን ችችችችች
@rheaomandam6514
@rheaomandam6514 5 жыл бұрын
hj
@selamlove413
@selamlove413 5 жыл бұрын
መዳምክክክክ
@user-zq3vj6ct6x
@user-zq3vj6ct6x 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አሳቃቹህኝ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 5 жыл бұрын
አሁንማ አይደለም እነማዳም ሱቅ የሚሰራዉ ባጋሊ ባማረኝ በደብ የሚያወሩት ስለዚህ እህቶቼ የፈለገ ብንናደድ ፈጣሪ ትግስቱን ይስጠን ባማረኝ እዳትሳደቡ እነሱ ሰይጣን ናቸዉ ሰዉ ያሳስጣሉ ሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቀን
@mistube3609
@mistube3609 4 жыл бұрын
😊😅Arbinyaa newu
@user-kr8zf9xr3s
@user-kr8zf9xr3s 2 жыл бұрын
ዋው
@daraldhabi3403
@daraldhabi3403 5 жыл бұрын
Very Nice👌👌👌
@HH-nr1pe
@HH-nr1pe 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@rehimahussen2941
@rehimahussen2941 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ በሳቅ
@user-wr1gn1uu2f
@user-wr1gn1uu2f 5 жыл бұрын
አች ባማረኛ ተተናደዲኩ ባረበኛ እቀባጥራለሁ ብቻ አላህ ይስቱር
@hbebmimi1401
@hbebmimi1401 5 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 жыл бұрын
በለው እኛ ቤት ቤት ያለ ልጅ እረባክህ እያልኩት እሱም እረባክህ ይለኛል እየደገመ
@faizahabeshawit8148
@faizahabeshawit8148 5 жыл бұрын
😀😀😀😇😛👆
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 94 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН