መገናኛ አካባቢ የሚገኝ 3 Bedroom 40/60 Condominium ይህ ዲዛይን በ125 ካሬ ለባለ ሶስት መኝታ ኮንዶሚኒየም የተሰራ ነው ።

  Рет қаралды 11,549

ICON DESIGN

ICON DESIGN

3 ай бұрын

3 Bedroom Condominium
ይህ ዲዛይን በ125 ካሬ ለባለ ሶስት መኝታ ኮንዶሚኒየም የተሰራ ነው ። እርስዎም ለተለያዩ የዲዛይን እና የፊኒሺንግ ፍላጎትዎ እንደዚህ በዘመናዊ እና ባማረ መልኩ በተግባር መሬት ላይ እንዲወርድ አድርገን ሰርተን እናስረክባለን።
ዲዛይን እና ፊኒሺንግ ማሰራት ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ስልኮች ያገኙናል።+251911280962, +251911634955 , +251913844558
#interiordesign,#condominium,#finishing,#construction,#icondesign

Пікірлер: 47
@adanechksassa907
@adanechksassa907 Күн бұрын
ዋው... ! ግሩም እይታና ሙያዊ ገለፃ ያለ ንፍገት። ቤቴን ሣላድስ ባገኛችሁ ምን ነበር? የናንተን በቪዲዮ ካየሁ በኋላ እውነቴን ነው፤ ቤቴን ጠልቼዋለሁ። ጎበዝ! የኔ ልጆች፤
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 25 күн бұрын
በጣም በጣም ያምራል እጃችሁ ይባረክ ድነቅ አጨራረስ።
@icondesign8440
@icondesign8440 10 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-xb3jt2iv5h
@user-xb3jt2iv5h 10 күн бұрын
በጣም ነው የሚያምረው😊
@pjdava
@pjdava 3 ай бұрын
ICON DESIGN, This is awesome! I subscribed because I want to see more!
@icondesign8440
@icondesign8440 3 ай бұрын
Thank you very much for your constructive feedback, subscribed is the right channel, we are coming with very beautiful work, stay tuned.
@melatmelkamu2902
@melatmelkamu2902 Ай бұрын
Well done I have two bedroom at cmc sight which Noha real state will handover soon you guys will be my first choice thank you for incredible video
@icondesign8440
@icondesign8440 27 күн бұрын
Good choice,tnxs
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 ай бұрын
Amazing gays I really I don’t have any word to express. ስልካችሁን ወስጀ ኢትዮ ሰመጣ ደውላለሁ
@icondesign8440
@icondesign8440 27 күн бұрын
እንጠብቃለን
@BalmyCorner
@BalmyCorner 28 күн бұрын
This is just gorgeous. Are you sure it is only 3 bedroom though? Looks mighty big for a condo. It is a very neat design! Kudos🎉
@icondesign8440
@icondesign8440 27 күн бұрын
Yes! Thank you!
@rahelalemyahu7489
@rahelalemyahu7489 3 ай бұрын
Wow wow beautiful ❤❤❤
@icondesign8440
@icondesign8440 3 ай бұрын
Thank you so much
@egegayhuayele7063
@egegayhuayele7063 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ናችው የካፌ ዲዛይና ቀለም ሞር ለቀቅ እንጠብቃለም ግልፅነትህን ወድጂለእለው
@icondesign8440
@icondesign8440 3 ай бұрын
Tnxs
@egegayhuayele7063
@egegayhuayele7063 3 ай бұрын
@@icondesign8440 የሴቶችፀጉር ቤት ዲዛይን አሳየን ቀለም ምርጫ
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 29 күн бұрын
በጣም ነው ሚያምረው❤
@icondesign8440
@icondesign8440 10 күн бұрын
እናመሰግናለን
@abdinuredin613
@abdinuredin613 Ай бұрын
nice nice
@icondesign8440
@icondesign8440 27 күн бұрын
Thanks
@user-dy6iy7jm6x
@user-dy6iy7jm6x 10 күн бұрын
Wow
@icondesign8440
@icondesign8440 10 күн бұрын
Tnxs
@SamrawitYohannes-yh3xl
@SamrawitYohannes-yh3xl 28 күн бұрын
3ደ ቪደኦ 👌
@icondesign8440
@icondesign8440 10 күн бұрын
🙏
@amanueltessema7793
@amanueltessema7793 11 күн бұрын
አንሜሽኑን ሳይሆን እውነተኛ የተሰራውን ለምን አታሳዩንም?
@mohammedalbushera2196
@mohammedalbushera2196 29 күн бұрын
ዋው እጅግ በጣም ምርጥ ፊኒሺንግ ስራ ነው።ቀለም አመብራት አቦታ አጠቃቀም አንደኛ ።
@icondesign8440
@icondesign8440 27 күн бұрын
እናመሰግናለን
@user-qg7ph5cd1q
@user-qg7ph5cd1q 20 күн бұрын
👍👌❤
@icondesign8440
@icondesign8440 10 күн бұрын
🙏
@user-de1rw2he5g
@user-de1rw2he5g 2 ай бұрын
ሀይ ሰላም ነዉ መጀመርያ እጃቹ ይባረክ እና የት የት ሀገር ነዉ የምትሰሩት
@icondesign8440
@icondesign8440 2 ай бұрын
ስራ ያለበት ሁሉ እንሰራለን
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 Ай бұрын
እጃችሁ ይባረክ ዋጋችሁን አሣውቀን
@icondesign8440
@icondesign8440 27 күн бұрын
call 0911280962
@egegayhuayele7063
@egegayhuayele7063 3 ай бұрын
የካፌውን ዲዛይን ከጨርሳችው ልቀቅplease 🙏🏽
@icondesign8440
@icondesign8440 3 ай бұрын
ከዲዛይኑ በውሀላ ቆይቶአል ከተለቀቀ ገብተህ እየዉ
@user-yt5gp3bq6x
@user-yt5gp3bq6x Ай бұрын
Wagaw yazin waga nigaren please 🙏
@icondesign8440
@icondesign8440 27 күн бұрын
Call
@simegnashenafi708
@simegnashenafi708 Ай бұрын
በጣም ያምራል ስንት ይፈጃል 94 ካሬ
@icondesign8440
@icondesign8440 27 күн бұрын
Call
@user-yt5gp3bq6x
@user-yt5gp3bq6x Ай бұрын
3magnata lasaranaw please wagawin nigaran
@icondesign8440
@icondesign8440 10 күн бұрын
call 0911280962
@Eyeab66
@Eyeab66 3 ай бұрын
Why are you don’t show real video not animation
@icondesign8440
@icondesign8440 3 ай бұрын
Thank you very much for your feedback. We will release it when it is finished. Have you seen the other works that are finished?
@aidas4962
@aidas4962 21 күн бұрын
This is fake news
@benabe6627
@benabe6627 Ай бұрын
We don't want to see the design show as the real house what it looks like after finishing. Too much exaggeration in the design
@icondesign8440
@icondesign8440 10 күн бұрын
Thank you very much for your feedback. We will release it when it is finished. Have you seen the other works that are finished ከዲዛይኑ አይበልጥም በተግባር የተሰራው?
modern 3 bedroom condominium design in as 117 m2 area
5:17
ICON DESIGN
Рет қаралды 7 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 33 МЛН
ዱዱስ ዲዛይን ልዩ የበዓል ዝግጅት @ArtsTvWorld
24:06
classical 3 bedroom 40/60 condominium design in a 114m2 area
5:33
መኝታ ቤቶን እንዲህ ያሳምሩ | Dudu's Design
27:02
Dudu's Design
Рет қаралды 6 М.
modern 3 bedroom 40/60 condominium in a 103m2 area
5:19
ICON DESIGN
Рет қаралды 19 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН