መምህር ምህረትአብ መልካም ወጣት ምን ያደርጋል ለምትሉ

  Рет қаралды 190,163

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

Жыл бұрын

መምህር ምህረትአብ መልካም ወጣት ምን ያደርጋል ለምትሉ
የመምህር ምህረትአብ ቴቄል ፕሮግራሞች ይኸው ገብታችሁ ሙሉውን ተመልከቱ
ቴቄል | Teqel | ክፍል ሶስት| አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 - Mehreteab Asefa
▶️ • ቴቄል | Teqel | ክፍል ሶስት|...
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል👉 / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
#ethiopian #orthodox #libonatube

Пікірлер: 788
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
እኳን የተዋህዶ ልጅ ሆናችው እውነት መታደል ነው ክብር ምስጋና ለእግዚኣብሔር
@eysusyadenaleysusfekernaw627
@eysusyadenaleysusfekernaw627 Жыл бұрын
🤣😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
@@eysusyadenaleysusfekernaw627 ቢመርህም ዋጠው 666kkkkkk
@yaniiigmeskel1075
@yaniiigmeskel1075 Жыл бұрын
አሜን
@bizubizu3202
@bizubizu3202 Жыл бұрын
Amen 😚😚
@bizubizu3202
@bizubizu3202 Жыл бұрын
@@eysusyadenaleysusfekernaw627 wuruks manafiqi
@tamirattessema6247
@tamirattessema6247 Жыл бұрын
መምህር ምህረተአብ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ካንተ ጋር ይሁን አሜን!
@saramikael3280
@saramikael3280 Жыл бұрын
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
@zuzukrstie5571
@zuzukrstie5571 Жыл бұрын
እ/ር ይመስገን እንኳንም የማርያም ልጅ ሆንኩኝ አንተም በርታልን
@rakzeyada7905
@rakzeyada7905 Жыл бұрын
ተበረኪ ፀጋው ይብዘልሽ
@guessquiz123
@guessquiz123 Жыл бұрын
@@zuzukrstie5571 yemaryam lij kemehon yegziabher lij mehon metadel nw
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መምህሮቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏 የሌሎችም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን😥 ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️✝️✝️✝️
@user-sw4iy7fq8h
@user-sw4iy7fq8h Жыл бұрын
አሜን
@user-zi8uk1xj2m
@user-zi8uk1xj2m Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ውድ መምህራችንን ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህራችን 😥👏👏🙏
@user-zo9hx6px7j
@user-zo9hx6px7j Жыл бұрын
ጠኸ
@yaniiigmeskel1075
@yaniiigmeskel1075 Жыл бұрын
አሜን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
መምህራችን የኛ የተዋህዶ አርአያችን ነው አያደርገውም ሞቼም አምነዋለሁ ለሀይማኖቱ ቀናተኛ ነው
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
አረ ምህረት አብ አያደርገውም የኛ እንቁ መምህራችን
@malikamalika7787
@malikamalika7787 Жыл бұрын
huhuhuhu
@masetewal6914
@masetewal6914 Жыл бұрын
@@malikamalika7787 😂😂😂😂😂😂
@chrismetube6696
@chrismetube6696 Жыл бұрын
“ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?” - ማቴዎስ 16፥26
@babys7570
@babys7570 Жыл бұрын
አናመሰግናለን ስለሰጠህን መረጃ መምህራችንን ምህረት አብን ሺ በክንፉ ሺ በአክናፉ ይጠብቅልን አሜን አኛንም ይጠብቀን
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dr4wo3xi9z
@user-dr4wo3xi9z Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጤና እድሜ ይስጥው ለመምህራችን ❤️❤️😘 አንተም ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️ እውነት ነው ቴቄል የሚል ትምህረት 1/2/3/ ነው ያዳምፅኩት በጣም ድንቅ ትምህረት ነው በተለየ በቅድስ ድንግል ማርያም ከኢየሱስ ዉጭ ልጃ አላት ለሚሉ መናፍቆች ነው የተምልስላችው ። እኔም ትምሪበታለህ የማላዉቅውን አወቂበታለሁ የእግዚአብሔር ስራ ግራም ናድንቅ ነው ገብታችሁ አዳምፁት በጣም እንጠቀምበታለን😘
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 3 ай бұрын
4ቀጥሎ ያለውንም አዳምጡት እ/ር ይመስገን እንማርበታለን
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 Жыл бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር በእዉነት በጣም ደስ የሚለው ተዋህዶ 😘😘😘😘😘⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@user-wy3kn7tp3x
@user-wy3kn7tp3x 6 ай бұрын
በተዋህዶ ነው የምታምኑት በአባቴ በእግዛብሔር😋
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
የመስሉማ እህታችን እውነቷ ነው በእነት 100/100
@mullomullo4550
@mullomullo4550 Жыл бұрын
መምህራችን ፈጣሪ አምላክ የመቻል አቅም ሰጦትከፈተና እንድያልፍ ይርዳዉ ለሐሰተኞችም ቅን ልቦና ያድላቸዉ
@babys7570
@babys7570 Жыл бұрын
አሜን!!!
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c Жыл бұрын
መምህርዬ የተዋህዶ አርበኛ ይኑርልን ይበርታልን በዚህ ይቀጥልበት ፍክች የማይል ይሄን ያህል ይፈሩታል የተዋህዶ እንቁ ይኑርላት
@yemsida1758
@yemsida1758 Жыл бұрын
አንድም ሶስትም አምስትም በስሜ ካላቹ ትበቃላቹ ብሏል ጌታችን መምህራኖች ፣ጳጳሳት ሳይቀሩ ቢሄዱ ኦርቶዶክሳዊያን የሚያስፈራን የለም ሰውን ሳይሆን የያዝነው እግዚአብሄርን ነው እና እህት ወንድሞቼ ፅኑ አለት ላይ እንደተመሰረተ ቤት ።
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 Жыл бұрын
ተባረክ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እውነት ነው እህታችን ሙስሊም የተናገረቸው ልጅቱዋ ለሕግ መቅረብ አለባት የእኛ እንቁ መምህር ከአዉሬ አገልጋዮች ይጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ ❤✝️
@user-np4hc6mb1i
@user-np4hc6mb1i Жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን ነቅተንባቸዋን በፍፁም አንታለልም መምህራችንን መምህር ምህርትአብን እግዚአብሄር ይጠብቅልን
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@ninahabtamu290
@ninahabtamu290 Жыл бұрын
በትክክል ነው ያልሽው እህታችን መመርመር አለባት ለህግ ትቅረብ ዮናታንም መጠየቅ አለበት
@asfawbono8250
@asfawbono8250 3 ай бұрын
መምህራችን እውነትነው የቴናጌርው ቃሌ ሕይወት ያሴማልን በሕይወት በጤና ይጤብቅልን
@qatardoha5076
@qatardoha5076 Жыл бұрын
የኛ እቁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝምልን እመቤቴ ትጠብቅህ
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መምህርን ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f Жыл бұрын
በእውነት ቸርነቱ የማያቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደረገኝ በእውነት ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ወንድሜ በእውነት ክበርልኝ ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@getubest6908
@getubest6908 Жыл бұрын
ወንድማችን-ምህረተአብ! ቃለ ህይወት:-ያሰማልን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን! 💚💛❤️
@SaraSara-kn5dg
@SaraSara-kn5dg Жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን ትልልቅ ሚድያ ያላችሁ የተወህዶ ልጆች ለተወህዶ ድምፅ ሁኑ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
እውነት ነው ጎብዝ ነህ እኛ እኮ ሞኞች ነን ለዛ ነው እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዎች ስብከት እና ትምህርት እናድምጥ
@rayanabdallah5512
@rayanabdallah5512 Жыл бұрын
መምህሬን እማ እግዚአብሔር ክፉ አይካብኝ እመቤቴ ትጠብቅልኝ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ ክብረ በአል ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርግሰ እንኳን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን🤲🥰
@alemtube8899
@alemtube8899 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 👏
@yaniiigmeskel1075
@yaniiigmeskel1075 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@ethiopiahabesha2144
@ethiopiahabesha2144 Жыл бұрын
Abetu Fetariy bedelgohun agaltelen🙏🙏ferdun antewu setahewu
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ወንድማችን በርታልን አቤቱ ይቅር በለን። እግዚኦ ተዘክረን ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y Жыл бұрын
egizabeher Regim edme keten gar yesitilin memehrachin ❤🥰🤲⛪⛪⛪💯❤🥰
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጸንታ ለዘላለም ትኑር አሜን🙏🙏💒💒💞💞💞💒💒
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@masigirma5030
@masigirma5030 Жыл бұрын
አሜን እሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን ውንድማችን
@kaffibusho8806
@kaffibusho8806 Жыл бұрын
Wondimachin bertaln Egziabher kante ga yihun🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣❣⚘⚘
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m Жыл бұрын
እንኳዔ ደሓን መፃካ ኩብር ሓው
@NoorNoor-mu2sw
@NoorNoor-mu2sw Жыл бұрын
ቸሩ መደነለም ስሙን የጠረ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@lemlemgebre
@lemlemgebre Жыл бұрын
Agzabiher msta tsnati haymanot Ortedeks ykun Amennnnn
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ወላዲተአምላክ ከክፉ ይጠቡቁህ ትህትናህ ብቻ ይበቃል እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
@user-it6lw8ld2s
@user-it6lw8ld2s 11 күн бұрын
ምህረት አብ አምላክ ይጠብቅህ መላእክቱ አይለይህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ለቤተክርስትያን ታስፈልጋታለህ
@masaratethopua49
@masaratethopua49 Жыл бұрын
አሜን ዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፎቶ ይቀናበራል ግን እኛ ከጸለይን ከሰገድን ከጾምን ማንም እደመጣ ልወስደን አይችልም አገልጋዮች በተለይ ልጸልዩ ልሰግዱ ከመምህር ተስፋየ ጋር አንድ ቢሆኑ ጡሩ ነው የሄዱ ይመለሳሉ ግን ስመለሱ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል በጸበልም በጸሎትም ይድናሉ ግን ጥንካሬ ያስፈልጋል
@user-pk4mf5us8d
@user-pk4mf5us8d Жыл бұрын
መምህሬ ⛪️🙏👍👍
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@moustafaethiopian8069
@moustafaethiopian8069 Жыл бұрын
_ወድማችን ያብስራ እዴት ነህ እኳን ደህና መጣህልን_ _እነዚህ መናፍቆች እዴት ጠገቡ እግዚአብሔር ይገስፀቸዉ እኳን ደስ አለን እሠይ እኳንም አቆሙ_ _ኦርቶዶክሶች አይዞን እነዚህ አሳዮች እዳያስቱን እንጠቀቅ በእምነታችን እንፅና_
@tigistgurmu3580
@tigistgurmu3580 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር
@user-wy3kn7tp3x
@user-wy3kn7tp3x 6 ай бұрын
አይዞን ላይክ ያላረጉልን ምክንያት እኔ አልናገረውም😅
@user-cx1tm6sq2q
@user-cx1tm6sq2q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር መምህራችን ይጠብቅልን 🤲🤲💚💛❤️ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑራልች
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Жыл бұрын
ያቡ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን በክርስቶስ
@kitawsiad4594
@kitawsiad4594 Жыл бұрын
ሃይለኛ የሚቀና ስው ነው ሽብር ፈጣሪ ስሜታዊ ቃሉን ማክበር ይበልጥል ምን እንደምትናገሩ ተጠበቁ ይላል ተባረኩ
@user-cf6nx5no4s
@user-cf6nx5no4s Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ሙስሊሙዋ ልጅ የተናገረችው እውነት ነው እነኚ ሰዎች በህግ መጠየቅ አለባቸው
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
ለማን ይጠየቅ አብይ እራሱ ነው እና እህቴ
@nanatiye6844
@nanatiye6844 Жыл бұрын
አምላካችን ምህረት ያውርድ!!!❤❤❤
@yaniiigmeskel1075
@yaniiigmeskel1075 Жыл бұрын
አሜን፫
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 Жыл бұрын
ሙስሊሟ ልጅ ትክክለኛ ሐሳብ ሰጥታለቾ አዳምጧት
@merhawitbokretsion5565
@merhawitbokretsion5565 Жыл бұрын
Asey memher Mehretab egzaber yibarkih
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
ወድማችን የምንወድህ የምን አከብርህ መምህር ምህረት አብ አሰፋ የተዋህዶ አርበኛ የዌንጌል ገበሬው የመናፍቃን መዶሻ የተዋህዶ እቁ ሺ አመት ንሩሉን የኛ አሌንታ አንጫጫሃቸው እኮ ምድረ መናፍቃን እና አይሁድ የሆኑቱን
@AlexAlex-pp5no
@AlexAlex-pp5no Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ፡፡ ምህረተአብ ጌታ ይባርክህ እውነት እና ሐቅ አንተጋ ነው ያለው፡፡
@saramikael3280
@saramikael3280 Жыл бұрын
ምንም እውነትና ሐቅ የለም ክርስቲያን የሆነ ሰው ክርስቶስን ይሰብካል እንጂ ክርስቶስ ተሰበከ ብሎ አይንጨረጨርም
@xohszgd
@xohszgd 18 күн бұрын
አግዚአቢሔር የጠብቅህ
@SaraSara-kn5dg
@SaraSara-kn5dg Жыл бұрын
መምህራችን መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር ይጠቅልን እሱ አይናችን ነው
@messighmi3302
@messighmi3302 Жыл бұрын
Bewunet tebarek wendmachin enezih motachewun yeresu chekagn hizb enes yemiyasaznugn miemenanu nachewu egzabher libona yisten
@rayanabdallah5512
@rayanabdallah5512 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል በጣም እናመስግናለን ያብየወንድሜ
@yirgagizachew2718
@yirgagizachew2718 Жыл бұрын
🙏አሜን
@adiseads1876
@adiseads1876 Жыл бұрын
በዉነት እግዚአብሔር ይመስገን እደማያረገዉ አዉቃለሁ አተ ደሞ እደሜና ጤና ይስጥህ ወድማችን በዚህ ቀጥል
@roziroza3655
@roziroza3655 Жыл бұрын
የእየሱስ ክርስቶስ አሳዳጆች ከነመምህራቹ ንስሓ ግቡ ወየውላቹ 👂👈 ያለው ይስማ
@selambogale3576
@selambogale3576 Жыл бұрын
ለመናፈቅ ቦታ የለንም በቃ እኡፍፍፍፍ
@roziroza3655
@roziroza3655 Жыл бұрын
@@selambogale3576 መናፍቃንማ እናንተ ናቹ የእየሲስ ክርስቶስን ውለታ ረስታቹ ከአንድ እስከ ሰላሳ ቀናት በድርብ ባዓላት ተጠፍራቹ ጻድቃን ሰማዕታት እያላቹ ለሙታን እና ለሰሰው ስታደገድጉና ስታመልኩ ስትሰግዱ የምትውሉ ከዚ በላይ ምን ምንፍቅና አለ ኦርቴ መናፍቃኖች ንሳሓ ግቡ የሚያድነው እየሱስ ብቻና ብቻ ነው
@mb74091
@mb74091 Жыл бұрын
egziabihair ybarikih yene wuud.
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
በርታ ወድማችን እግዛቤር ይመሰገን🙏🙏🙏🙏🙏
@GanatiGanati-hq5hz
@GanatiGanati-hq5hz Жыл бұрын
Egziabhar yibarkeh ahun gebagn .befit min endemibal alawikem naber . Senbet temhirt beet astemarechegn .
@user-kk3on8zx8u
@user-kk3on8zx8u Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ያብስራየ
@mikiyasgeberemedeniweletke8320
@mikiyasgeberemedeniweletke8320 Жыл бұрын
እውነት ነዉ በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
@DebruTeferi-wg9qj
@DebruTeferi-wg9qj Жыл бұрын
God bless you and your family, religious
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
መምህር ምህረትአብ ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ይጣልልህ❤❤
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 3 ай бұрын
አሜን
@enattube8726
@enattube8726 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናክ ወንድሜ
@user-ci8kq7tq6u
@user-ci8kq7tq6u Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር⛪⛪⛪👏 ለሀገራችን ፍቅርን ሠላምን አንድነትን ያድልልን ቸሩ አምላካችን👏👏👏👏
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 Жыл бұрын
መመምህር ምሕርተኣብ ብጣሚ አና ነክብረካ ብጣሚ ንፈትወካ ኩሩዓት ናይ ተውህዶ ሃይማንትና ኢኻ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ በቸርነትህ አሰበን😭😭😭😭
@hewansemawu7129
@hewansemawu7129 Жыл бұрын
መምህርምረትአብእንወድሀለንድንግልማርያምትጠብቅህ
@bizengebremikael8666
@bizengebremikael8666 Жыл бұрын
Amen Amen Amen qal hiwet yasemaln wendmachn
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አሜን እህቴ😭 ሁላችንም ድምጽ መሆን የህሊና ግዴታ አለብን። ፈጣሪም ድምጽ ብንሆን እንጂ ዝምታችንን የሚወደዉም አይመስለኝም።
@user-vh4ne9jo1r
@user-vh4ne9jo1r Жыл бұрын
እዉነት ነው ወንድማችን ቃሐ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ምሕረተአብ ለመተቸት ነው እንጂ መምህራችን መቼም እንደማይሄድ አዉቃለሁ ሰው ለማሳሳት ነው ተጠንቀቁ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን ሺሺሺ አመት ያኑርልን የተዋህዶ እንቁ
@kassahunzeru1545
@kassahunzeru1545 Жыл бұрын
ተባረክልን
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Жыл бұрын
የአባቶች......አቤቱ ሕዝብህን አድን!!! እግዚአብሔር ይርዳን
@mebrihithaftu9787
@mebrihithaftu9787 Жыл бұрын
ፈጣሪ ካጠገባችን አይለየን ተመስገን 🙏🙏🙏
@mikiyasgeberemedeniweletke8320
@mikiyasgeberemedeniweletke8320 Жыл бұрын
በትክክል እህቴ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
@bettydave2764
@bettydave2764 Жыл бұрын
በርታ ወንድችን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
@ababasufaraw5806
@ababasufaraw5806 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🤔🤔🤔🤔
@feryamaryamlji
@feryamaryamlji Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን
@hiwotfikadu3331
@hiwotfikadu3331 Жыл бұрын
ክበርልኝ ወድሜ ሥታማትብ ደሥ ትላለክ አምላክ ይጠብቅህ
@saramikael3280
@saramikael3280 Жыл бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
እየሡሥ መሢሕ የድንግል ማርያም ልጅ አዎ እግዚአብሔር ነው ፈራጅ ነው አዳኝ ነው።
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
Sara ሰይጣን ዐምላኪው ዒሉሚናቲ በምዕራቡ ዐለም ላይ ከፈለፈላቸው 34,000 የመናፍቅ ዐዳራሽ/ቼርች ውስጥ ዕራስሽን ዐውጪው።
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በራሱ ጊዜ በስሙ የምትፈፅሙትን ግፍ መፍረዱ በፍፁም አይቀርምና አትጠራጠሪ።
@saramikael3280
@saramikael3280 Жыл бұрын
@@Eyob797 ኢዮብ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ይባርክህ እኔ ይህንን አልፃፍኩትም ከመፅሐፍ ቅድስ ውስጥ ነው ቃሉን ያገኘውት እኔን ሳይሆን የእግዚአብሔርን ቃል ነው የተቃወምከው። ተባረክ
@saramikael3280
@saramikael3280 Жыл бұрын
@@zeritualemu8784 አልጠራጠርም ሐጢያት በኢየሱስ ደም ይታጠባል ቃሉን ግን አለመስማት ከባድ ነው ስለዚህ እንደ እህት ልምከራችሁ የእግዚአብሔርን ቃል ከምታምኑበት ቤተክርስቲያን ገዝታችሁ አንብቡ ።
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ .
@user-rs2os8wi9p
@user-rs2os8wi9p 3 ай бұрын
እግዝያቤሕር ይጠብቅህ
@feker3136
@feker3136 Жыл бұрын
እግዚሐቢሔር በቤቱያኑርሕ
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏💚💒💚ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
ማስተዋሉን ያድላቸው በእውነት ተዋህድን የሚናስደፍራት እኛው ልጆቿ ነን እግዚአብሔር አምላክ የልዲያን ልቦና ይስጠን እንማር ሀይማኖታችንን እንወቅ
@hsjejkwkeo5830
@hsjejkwkeo5830 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@hanaghgce6220
@hanaghgce6220 Жыл бұрын
እነሱ የእኛን እምነት ካላነሱ ያማቸውል እና እህቶቼ ወንድሞች አንደነገጥ
@selam9841
@selam9841 Жыл бұрын
አመብርሀን ትጠብቀን
@user-tj2mx2fc3v
@user-tj2mx2fc3v Жыл бұрын
ወንድማችንየ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ
@uaemiss1505
@uaemiss1505 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድም
@user-vm9zm3br4l
@user-vm9zm3br4l Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና አለም አድክሞናል እባክህን ፍረድልን ቶሎ ናልን
@muraelbegena
@muraelbegena Жыл бұрын
አይ አህቴ መች እኛስ ተዘጋጀንና ጌታ ቢመጣ የትኛው ስራችን አይኑን ለማየት ያስችለናል ።
@user-vm9zm3br4l
@user-vm9zm3br4l Жыл бұрын
@@muraelbegena የኔ ውድ ንስሀ ገብተን እየፀለይን መጠበቅ ነው ማንም ንፁ የለም ምህረቱን ያብዛልን እንጂ
@konjittadesse9438
@konjittadesse9438 Жыл бұрын
መምህሪ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ዮናታን ተኩላው ከተዋህዶ ላይ አይንህን አንሣ
@dawit6731
@dawit6731 Жыл бұрын
Thanksthanks❤❤💒💒💒🙌🙌🙌❤❤❤❤😥😥😥🙏🙏🙏🙏 ETHIOPIA💚💛❤😘😘😘
@mekonnenshiferaw2571
@mekonnenshiferaw2571 Жыл бұрын
እውነት እውነት እላችኋለሁ ታላላቆቹን ሳይቀር ያስታል ይላል ቃሉ የፀና ይወጣል ፅኑ ወገኖቸ።
@tsionemheret5844
@tsionemheret5844 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በእውነት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ለመኖር መምረጥ ሳይሆን መመረጥ ነው መታደልም ጭምር እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅ የእመብርሃን ወዳጅ ላደረገን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው
@mikiyasgeberemedeniweletke8320
@mikiyasgeberemedeniweletke8320 Жыл бұрын
*እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ*😭😭😭😭😭😭😭
@shambelbirhanu6070
@shambelbirhanu6070 Жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች የትንቢቱ ጊዜ ከዚህሊያም በላይ ሊያሳየን ስለሚችል አንናወጽ።
የመልካም ወጣት ፍሬዎች ለመምህር ምህረትአብ ዘፈኑለት
29:03
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 123 М.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 57 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል  (የከሸፈ ስክሪፕት)
40:55
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 156 М.
🛑  የፓስተር ዮናታን ውርደት ቀጥሏል
31:56
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 163 М.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 57 МЛН