#መምህር_ግርማን_አትንኩብን

  Рет қаралды 109,804

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

8 ай бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia#አትንኩብን_መምህር_ግርማ_ወንድሙ!!!@NEGASHMEDIA

Пікірлер: 714
@NEGASHMEDIA
@NEGASHMEDIA 8 ай бұрын
ሼር ላይክ አድርጉት ለሌሎች እንዲዳረስ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
@user-zr2qs8zs3m
@user-zr2qs8zs3m 8 ай бұрын
yestafekuten anebebew
@pawlosamehatsion817
@pawlosamehatsion817 8 ай бұрын
መምህር ግርማ እና የወንቅሸቱ አባ ዮሐንስ ብዙ ሕዝብ በማስከተል ቀዳሚነቱን የያዙ ሀሰተኞች ናቸው እባካችሁ አባቶችን እና ማሕበረ ቅዱሳንን የሚሉንን እንስማ መፈወስ የሚፈልግ ሰው ፀበል ያለበት ገዳም ሄዶ ዙባኤ ይዞ ይጠመቅ እና ይፈወስ እንጂ በዚህ ክፉ ዘመን እውነተኛ የእግዚአብሔር ፀጋ ያለበት ፈዋሺ አይገኝም እባካችሁ አትታለሉ ስይጣን በጣም በረቀቀ ሁኔታ ስራ እየሰራ ነው።አንተም ነጋሺ ቆም ብለህ ብታስተው መልካም ነው ከአባቶች እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን ቀጥ አድርገው ከያዙት ከማሕበረ ቅዱሳን አትበልጥም እና።
@user-kr4nz4jj4n
@user-kr4nz4jj4n 8 ай бұрын
እሺ🙏
@Zenayiheyis-kt5wx
@Zenayiheyis-kt5wx 8 ай бұрын
አንተ እሽ ስልጣኑን ከማን ነው የተቀበሉት
@emytsige8633
@emytsige8633 8 ай бұрын
የሚገርመኝ እሳቸዉን በጊዜ ያለማገዳቸዉ እንደ አሸን የበዙ የሐሰት አጥማቂያን ደበዛዉ
@etoeto5473
@etoeto5473 8 ай бұрын
የኛ ወቅታዊ ችግር ትላንት የዶሮ ደም የለመደ ሰይጣን አሁን አሻሽሎ የሰው ደም ግብር ፈለገ እግዚአብሔር ባድም በሌላም ያስተምራል. መምህራችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን ያዳድቀን ክርስቲያን ሳይሆን የሁሌም ክርስቲያን እድንሆን አስተምረውናል 🙏🙏🙏
@yenantw21
@yenantw21 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በትክክል ።❤❤😍😍
@tizibt6026
@tizibt6026 7 ай бұрын
​@@yenantw21አሜን የውሸት
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 ай бұрын
የመምህር ግርማ ፍሬዎች ወዴት ናችሁ ኑና እግዚአብሔርን ያደረገላችሁን መስክሩ በፈጠራችሁ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 7 ай бұрын
እኔ እግዚያብሔር ቡዙ ነገር አደርጉልኛል ከክሕደት አስመልጦኛል ቡዙ አለ በዚህ አያልቅም ግን ወስጤ ላይ እንዴት አምላክ ሰው ይሆናል እያለ ሲያወራ ባካጣሚ የመምህር ግርማ ላይ የቤተሰብ ጣጣ ሲል እ ብየ ሰስማ ለካ እርኩስ መንፈስ እያወራ እንደሆነ ሲገባኝ ተመለስኩኝ እግዚያብሔር ለእኔ ያደረገው ቡዙ ነው በቸርነቱ እዚህ ያደረሰኝ
@user-ph4zt7vw3u
@user-ph4zt7vw3u 8 ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እረጅም እድሜን ይስጥልን እንወዳቸዋለን እናከብራቸዋለን አጋንንትን እርር ይበል
@Ffrita2068
@Ffrita2068 7 ай бұрын
Tenkoye ye tenkoye lej meleket felagi uedk
@hareghaile1889
@hareghaile1889 8 ай бұрын
ወንድማችን አባታችን መምህር ግርማ እኔም ጋደኛቼም ብዙ ነገር ያወቅንባቸው ናቸው ጥፋታቸው ምን ላይ እንደሆነ አላቅም ፁሙ ፀልዬ ስገድ ስላሉ አባታችን እረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን አንተም እድሜ ይስጥክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@manahlosharagaw8077
@manahlosharagaw8077 7 ай бұрын
ለምን? ስላሰተማሩ ።እረጋሚ ተረረጋሚ ይሁን።እረረጀም እድሜ ይሰጥልን።
@alemsegedyemane4438
@alemsegedyemane4438 8 ай бұрын
አትንኩብን የተባረኩ አባት አባ ግርማ ወንድሙ ።
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 8 ай бұрын
Mechy melekosu degemo
@user-vr3gv8km5w
@user-vr3gv8km5w 8 ай бұрын
መነኩሴ አባ ግርማ የሚል እኮ አላነበብክም። አባ የሚል ግእዝ ሲሆን፡ አባት ማለት ነው። ፅህፉ ስተት የለውም፡ አትሳሳት ታረም።
@user-wq5jq6qg6s
@user-wq5jq6qg6s 7 ай бұрын
ሰይጣንን አክብር
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 7 ай бұрын
ዋጡት አባታችን አትኩብን አባ ግርማን ምድረ ደፍተራና ቃልቻ ልጆች ምድረ ታድሶም ተጠራቅማችሁ እዳ ገባን
@solomonadal948
@solomonadal948 8 ай бұрын
አባታችን ምህር ግርማ ከ1960ዎቹ ጀምሮ ቤተከርስቲያን ን ያገለገሉ ዛሬም ፍሬያቸው የሚታይ ነው። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው።
@work3497
@work3497 8 ай бұрын
Yeah 🤣🤣 he is military of derg.
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 ай бұрын
@@work3497አሁን አንተ ክርስቲያን ነህ የማንስ ፍሬ ነህ እኛስ አባታችን ይሄን ጋጠወጥነታችን እንድንተዉ አምላክን እንድንፈራ አስተምረዉናል አሁን ላይ ተለዉጠናል ልብ ይስጥህ ወንድሜ ህይወትህን ብታየዉ ጥሩ ነዉ ዋዛ አታብዛ አስተምሯቸዉን ብትከተል ለህይወትክ ይጠቅምሀል ወንድሜ እኔ ብዙ የህይወት ቁልፍ የዘጋብኝን እንድከፍት አግዘዉኛል በመጨረሻ ወደ አምላኬ አቅርበዉኛል አቤት እንዴት ደስ ሲል ዉስጤ ተረጋግቷል
@hatersata.1627
@hatersata.1627 8 ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ፀጋዉን ያብዛልዎ❤ ፈጣሪዬን ተንበክኬ ማምለክ እንዳለብኝ ያስተማሩኝ ሀይማኖቴን አፅንቼ የያዝኩት በእርሶ ትምህርት ነዉ😢😢😢ወንድማችን ግን ቆንጆ እይታ ነዉ ተባረክ
@user-wq5jq6qg6s
@user-wq5jq6qg6s 7 ай бұрын
ሰይጣን ፀጋው አይበዛም ፀጋው ይጠፋል እጅ
@brukdaniel9911
@brukdaniel9911 7 ай бұрын
​@@user-wq5jq6qg6syeteregemk neh
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 ай бұрын
@@user-wq5jq6qg6sእርር በል ጋንጩሩን ነዉ ወገኔ
@menberebekele2374
@menberebekele2374 7 ай бұрын
ትክክል እንዴት እንደምንፀልይ ያስተማሩን አባት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቸው ያገልግልዎታቸውን ዘመን ያርዝምልን
@user-zo9qk5gn8e
@user-zo9qk5gn8e 8 ай бұрын
በትክክል ውድማችን እባታችን መምህር ግርማን እግዚአብሔር ብድሜ በጤና ይጠብቅልን ብዙ ነገር ያውቅንባቸው አባታችን ናቸው ❤❤❤
@Ethiopianortodox
@Ethiopianortodox 8 ай бұрын
Betkikil memhir girma betam emiwedachiw abat nachew
@tigisteadanich
@tigisteadanich 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እቴ
@user-qb5pg3wp3p
@user-qb5pg3wp3p 7 ай бұрын
አሜን በእውነት
@user-zo9qk5gn8e
@user-zo9qk5gn8e 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይጥብቅልን እግዚአብሔር
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 7 ай бұрын
በህልም ሲሰቃይ ነበር እድሜ ለአባቶቻችን እርኩስ መንፈስን አወቅን እግዚአብሔርን ለመን ሰማን ተመስገን
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 8 ай бұрын
መ /ር ግርማ ብዙ አሰተምረውናል መንበርከክ አሰራት በኩራት ማውጣት ከጭፈራ ከጫት ከመጠጥ ሰንቱን መለሱ እግዚአብሔር እሳቸው ላይ አድሮ ይሰራል ደብተራ ግን ይቃወማቸዋል ይኤ ነው አውነቱ ሰንት ተበድለዋል ቁርቦን እሰኪከለከሉ በሳቸው የደረሰማ ዝም ነው ለወሬ አይመችም
@weletemaryam6171
@weletemaryam6171 8 ай бұрын
በእውነት የአባታችን መምህር ግርማ እድሜ ይስጥልን
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 7 ай бұрын
Amen.. Amen. amen❤️🙏
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi 7 ай бұрын
አሜን
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 8 ай бұрын
ነጋሽ ስለ አባታችን መም ግርማ ወንድሙ አንዲት እህታችን በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ተመርታ የጻፈችው መጽሃፍ እጄ ላይ ገብቶ ስለሳቸው የጻፈችውን አንብቤው ምን የሚል መልእክት እንድትጽፍ ነው ያደረጋት ስለ ግርማ ልጄ ከአሁኑ ቦታው የታወቀ ሁልጊዜ ብረሃን በቤቱ የሚበራ የኔ አገልጋይ ባሪያዬ ፖለቲካ ውስጥ የማይገባ ዘረኝነት የሚባል በፍጹም የሌለበት በየትኛውም ቦታ ላይ ሲጠራ እሺ ብሎ የሚያገለግል በአንደበቱ ባሃሳቡ የማያማርር የምተማመንበት ባሪያዬ የምኮራበት ሁልጊዜ የሚያለቅስ ምርኩሴ ትእግስተኛ ብዙ ሚስጥሬን የገለጽኩከት ግን ደግሞ በሚስጥር የዘጋሁት ልጄ ነው የሚል መልእክት መጽሃፉ ላይ እንድትጽፍ ጌታ የነገራት ሲሆን እንደዚሁም ለነዛ ለሚቃወሙዋቸው አባቶች ተብዬዎች ደግሞ እስቲ ግርማ ልጄን ከአገልግሎት አስወግዱት በትሬን ከቻላችሁት የሚል መልእክት የጻፈች ሲሆን እንደዚሁም ለአባታችን መም ግርማ በጸሎት አግዢው እየከበደ እንጂ እየቀለለ የሚመጣ ፈተና የለም ለግርማ ልጄ አንቺ ማን እንደሆንሽ ነግሬዋለሁኝ ያላት ሲሆን ይች እህታችን ኤርትራዊትና የምትኖረው በስደት አገር ሲሆን አባታችንን መም ግርማን አታውቃቸው ነገር በመንፈስ ቅዱስ አጋዥነት ነው እንድታውቃቸው ያደረገው አምላካችን እንደዚሁም ስለ ቤ/ያን አባቶችና አገልጋዮች የያዛችሁት መስቀል ትክክለኛ መስቀል እንደሆነ ዘንግታችሁ ለሆዳችሁና ለዚህ አለም ኑሮ እየተገዛችሁ ያላችሁ ደግሞ እናንተን የምቀጣበት ቀን እየመጣ ነውና ወዮላችሁ ነው የሚለውና እነሱም ወደው አይደለም አብዛኛዎቹ የተዋረሱት መንፈስ ነው እንደዛ የሚያደርጋቸው ያለው አምላካችን ወደ ትክክለኛው መንገድ እንዲመልሳቸው በጸሎት እናስባቸው እኛ ብቻ ባለንበት እንጽና ያ ክፉ ዲያብሎስ እንዳያሰናክለን በጸሎት ብስግደት እንትጋ ነው የምለው
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 7 ай бұрын
ይታተማል?
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 ай бұрын
@@thinkitsnotillegalyetየ እግዚአብሔርነረ መንገድ ምርጫ አታዉቅምና አፍህን ሰብስብ ምን ታውቃለህ ሲጀመር ቅዱሳን ክብራቸዉ ከሞቱ በኃላ ነዉ እያሉ አንቱ አይባሉም በ ህይወት እያሉ አንቱ አንቱ የተባሉ ሰዎች ስታይ እንዳዉም ተጠራጠር በተቃራኒዉ እንዳይሆኑ እብድ የሚመስሉ ቅዱሳንም በከተማ እንደሚኖሩ አታዉቅም ልብን የሚመረምረዉ ሁሉን የሚያዉቀዉ እሱ ብቻ ነዉ እኔ ሁሉንም አዉቃለሁ የልባቸዉን አነባለሁ አትበል ፍርድ እንዳታገኝህ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 ай бұрын
እህታችን ጎበዝ እንኳን ፃፍሽዉ ሁላችንም የምናዉቀዉን ስለ እዉነት እንመስክር ያልተወን አምላካችን ክብሩን ይዉሰድ ያባታችን በረከት ይደርብኝ
@user-io4yy4kn1k
@user-io4yy4kn1k 7 ай бұрын
አባቶች ፍቅረ ንዋይ ተጠናውቷቸዋል አጥማቂውስ በነጻ ነው የሚያገለግሉለው ? ሲጀመር አጥማቂ አያስፈልግም ። አጋንንትን የሚያስለፈልፈው መስቀሉ እና የቅዱሳን ስዕል እንጂ ግርማና ሌሎች አይደሉም ።አንተስ የምትቀባጥረው ጥቁር መልበስ ጉዳቱ ምንድን ነው 25:14 ።በአሁኑ ሰዓት አይደለም ለነነዌ ዓመታት ሙሉ ጥቁር የምንለብስበት ነው ።ችግሩን የምታሰፉት እንደ ዮኒ ማኛ (ዮኒ እንክርዳድ ) ያለ ዕውቀት የምትቀባጥሩት ናችሁ። እስኪ አስቡት ቤተ ክርስቲያን በእናንተ ዕውቀት ትለካለች ? ወደሜዲያ የምትቀርቡት ፈራጅነታችሁንና ውሳኔአችሁን ይዛችሁ እንጀ
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 7 ай бұрын
@@user-io4yy4kn1k አንተም የማታውቀውን አትናገር አጥማቂ አያስፈልግም ማለት ምንድነው? አጋንንትን አውጡ ብሎ ጌታ አዟል ጸጋው ያላቸው ያስወጡታል ለራስህ ንስሐ ግባ እና ቁረብ ይልቁንስ ሰው ላይ ጣት መጠቆም ምንም ጥቅም የለውም
@user-zf6kl8fs6y
@user-zf6kl8fs6y 8 ай бұрын
በእውነት ነው የምልህ እኔ በአባታችን ትምህርት ነው ወደ እግዚአብሔር የቀረብኩት የእኔም ጋደኞች ዛሬ ከመቼው ሀገሬ ገብቼ ቅዱስ ቁርባን በተቀበልኩ የምለው በእነሱ በመምህር ተስፋኤ ትምህርቶች ነው እባካቹ እንንቃ
@kassechmulugeta8728
@kassechmulugeta8728 7 ай бұрын
እኔም እኔ በህይወቴ መምህር ግርማን አይቻቸው አላውቅም ግን በትምህርታቸው ድኛሀው ወደ ንስሀ ገቤቻለሁ❤❤❤❤❤❤
@user-ps3nv7py4k
@user-ps3nv7py4k 7 ай бұрын
Ewanta new
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 8 ай бұрын
ወንድማችን ክበርልን መምህር ግርማ አባታችን ፀጋው የበዛላቸው አባት ናቸው በእሳቸው ትምህርት ብዙ ተቀይረናል በእጣም እንወዳቸዋለን አባታችንን እረዥም እድሜ ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤
@genetalemu7092
@genetalemu7092 8 ай бұрын
አድራሻቸው የት ነው
@hcjth1747
@hcjth1747 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏😘
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 8 ай бұрын
እግዚአብሔር መምህር ግርማን በድሜ በጤና ያቆይልን። ፀሎት ቤት እንድንሰራ፣ የአምልኮ ስግደት ጠዋትና ማታ እንድናደርግ፣ንስሀ እንድንገባ፣አስራት በኩራት እንድናወጣ፣ በውስጣችን የተደበቀ ጠላትን እየቀጠቀጥን ሰላማችንን እንድናገኝ፣ ለቅዱስ ቁርባን እንድንበቃ የረዱን ታላቅ አባት ናቸው። በርግጥ ደብተራ ቅጠል በጣሽ አይወዳቸውም እንግዲህ እየመረራችሁ ዋጡት። ወንድማችን ነጋሽ እናመሰግናለን በርታ!
@menberebekele2374
@menberebekele2374 7 ай бұрын
ትክክል
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 8 ай бұрын
አንድ አባት ቢኖሩን እሳቸዉን ደብተራ እያሉ ማባረር ያስተዛዝባል መምር ግርማ መስገድን አምላክ ፊት መበርከክን ያስተማሩኝ የኔ ወድ መምር ግርማ እድሜ ይስጥልኝ አባቴ
@AlemBahiru
@AlemBahiru 8 ай бұрын
መምህራችን የሁላችንም መሰመር መሪያችን ናቸው ሰይጣንን አንድት ማሸነፍ አደምንችል አስተምረዉናል የኛ ሀገር አኮ ችግራችን መልካም ሰው መኖር አይችልም ማስተማርም አይችልም ብቻ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያምን አና አባ ግርማን ታዉልን አኛ የታመምን የተፈወስንባቸው ልጅቻቸው አለን አናቃቸዋለን ምእመናን አውነትነትን አያወቃችሁ ዝም አትበሉ አባቶቻችንን ጠብቁ ሆላ አዳይቆጨን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 7 ай бұрын
አባታችን መላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ,, እግዚአብሔር የመረጣዉ አባታችን ናቸው ❤❤🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን 3 አባታችን በጣም ነው እምንወዶት!!!!
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 8 ай бұрын
😢😢እውነት ነው አባታችን መምህር ግርማ ፀጋው የበዛላቸው ናቸው በእሳቸው ትምህርት ተቀይረን ለስጋ ለደሙ በቅተናል ብዙ ስለክፉ መናፍስት ሴራ አውቀናል 😢
@ateklitarefe7687
@ateklitarefe7687 7 ай бұрын
ሁላችንም ጳጳሳትንም ጨምሮ የመምህርን ግርማ የሚያስተምሩንን ብንሰማና ብንተገብረው ብዙ ብዙ ለወጥ ይኖረን ነበር ። ምክንያቱም ፁሙ ፀለዩ ስገዱ ቁረቡ ንስሐ ግቡ ቤታችሁ የአምልኮ ቦታ ይኑራችሁ እያሉ ለረጅም ጊዜ ስላሴ እየረዳቸው እያስተማሩን ያሉ መልካም አባት ናቸው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቸውን ያብዛልን
@weyinishetmualet6709
@weyinishetmualet6709 7 ай бұрын
ለአባታችን ለመምህር ግርማ ፀጋውን ያብዛላቸው እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእውነት ❤❤❤❤❤ እሳቸውን የሚጠላ ስይጣን ብቻ ነው
@save7997
@save7997 8 ай бұрын
ስለ እውነት ለመናገር መምህር ግርማ እጅግ ድንቅ መምህር ናቸው ብዙዋቻችን ምናቃቸው በፈውስ ነው ነገር ግን ትምህርታቸው ከቃላት በላይ ነው በዚህ ላይ ብዙ ፈተና አሳልፈዋል ለዛውም እዛው ቤተ እምነት ውስጥ ባሉ ሰዋች እሳቸውም በጸሎት የበረቱ በእምነት የጸኑ ስለሆኑ ሁሌም ያልፉታል ።ሁሌም ላመሰግናቸው እወዳለው ቸሩ መድኅኒዓለም በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜንንን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 8 ай бұрын
መምህር አባታችን እድሜ ይስጥልን እሳቸውን የሚጠላ ጠንቋይ እና ደብተራነው እኛ በእሳቸው ብዙ ተምረናል ወደ እግዚአብሔር ቀርበናል
@selamt8660
@selamt8660 7 ай бұрын
እዉነት ስለ መምህር አባ ግርማ አንዴበት ብኖረኝ አውራ ነበር ግን የለም 😢😢❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋ በእድሜ ላይ እድሜ ....የጨምረልን😢🤲🤲
@michalmulukhen8154
@michalmulukhen8154 8 ай бұрын
አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ለበተክርስቲያናችን መፍትሄ እንጂ ችግር አይደሉም ነፈወንድሜ ነጋሽ በቪዲዮ ነታገዘ መረጃ ይዤ አቀርብልሃለው እኚን ምስጊን ደግ ሩሩ ጨዋ አባት ከውጪ ብዙ ልንል እንችላለን ስንቀርባቸው ስንረዳቸው ግን ነገሩ ሌላ ነው ።አይደለም የራሣችንን ይቅርና የትልቋን ቤተክርስትያን ችግር ለማወቅ አገልጋይም ምእመንም ከልብ በፀፀት ፀሎት ጠዋት ማታ ስግደት ንስሃ ቅዱስ ቁርባን አስራት ያኔ ሁሉንም ነገር ቅዱስ ፀባኦት ግልፅልፅ ያደርግልናል።
@uaeuae4026
@uaeuae4026 8 ай бұрын
ትልቅ ችግር ያለው ምእመናን ጋ ሳይሆን አባተች ጋነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ከቤተክርስቲያን ክብር ይልቅ ለራሳቸው ክብር የሚጨነቁ ናቸው👆👆
@user-ii8of8rb5j
@user-ii8of8rb5j 8 ай бұрын
ነጋሽየ እንዲያው ምን ላርግህ አንጀት አርስ እኮነህ አቦ እግዚያብሄር ይባርክህ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ የተባረኩ የተቀደሱ ልጆች ይስጥህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senainebyou2592
@senainebyou2592 8 ай бұрын
እድሜ ጤና ለመምህር ግርማ ፀሎት ስግደት ንስሀ ያስተማሩን።
@welansaali674
@welansaali674 8 ай бұрын
መምህራችንለኛ የእውነት አባታችንናቸው ለአባታችን እረጂም እድሜከጤናያድልልን
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 8 ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር በእድሜ በጢና ይጠብቅልን ❤ የኔ አባት❤ ኑሩልን ❤ አሜን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@fikirteayele7147
@fikirteayele7147 5 ай бұрын
አንተ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እውነትን መስክረሀልና የእዉነት አምላክ መድሀንያለም ይቁምልህ እንዲህ ነዉ ጋዜጠኛ
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 7 ай бұрын
የኔ ልዩ አባት መምህር ግርማ ወንድሙ እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን የስም ክርስቲያን ነበርኩኝ አሁን ግን የመምህር ትምህርትን እየሰማሁኝ መፀለይ መስገድ የበረከት ሥራ የአስራት ማዘንን አጥያትን መፀየፍን ያስተማሩኝ ልዩ አባት ናቸው ንስሀ መግባት መቁረብ አስተማሩኝ እልም ያልኩ አለማዊ ስመ ክርስቲያን ነበርኩ በኔ ክርስቲያን ተብዬ ክርስቶስ የማሰድብ ጋጠወጥ ነበርኩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ግርማ ወንድሙ ላይ አድሮ ታሪኬ ተቀየረ በእውነት የኔን እድሜ ቀንሶ ለመምህር ግርማ ይስጥልኝ በያ ቃ ከክርስቶስ ጋር ተጣብቄ እንድኖር አደረገኝ ማን ነበር ከዛ በፊት የገሰፀኝ ማን አሰተማረን እልፍ ካህናት መምህራን አሉ ግን ማን አስተማረኝ አሁን እሳቸውን የሚቃወም ሁሉ ደብተራና የደብተራ ልጆች ናቸው ወይም የቅናት መንፈስ ነው የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛላቸው
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 8 ай бұрын
መምህር ግርማ ወንድሙ ከልጅነት እስከ እር ጅና በወንጌል ክርስቲያንናዊ ህይወትን በተግባር ያስተማሩ የትህትና አባት ናቸው ከዚህ በላይ ምን ያድርጉ ገንዘብ ቢሆን እስካሁን ሚልየነር ሆነው በተቀመጡ ነበር በዚህ እድሜያቸው ከስንት በሽተኛ ጋር ቀኑ በሙሉ የታገሉ የሚውሉት ለራሳቸው ምንም ቃላት የለኝም የተሰጣቸው ከላይ ነው😢
@ashenafiabebe6195
@ashenafiabebe6195 8 ай бұрын
ወንድማችንን ቃለ በሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ❤️🙏 በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤️🙏 የምታስተላልፈው ሐሳብ መሬት ጠብ አይልም በአስተውሎት ለሚያዳምጠው እና አይነ ልቦናው ለተከፈተለት ..... እግዚአብሔር አምላክ አንደበትክን አይቀርብን እንደዚህ አስተማሪና ገሳጭ ቃላቶችክን የምታስተላልፍበትን ምክኒያቱም ዛሬ አሉ ስንላቸው ነገ ሌላ ጉድ ውስጥ እየገቡ ብዙ ወንድም እህቶቻችን ታዝበናልና 🤔 እኔ ሁሌም ያንተን መልክት ሳላይ ልተኛም ይሄም የሆነው መልዕክትክ አስተማሪና እና ያላየናቸውን ስለምታስመለክተን ነው ‼️ በርታልን ወድማችን ❤️🙏
@SamiFekade
@SamiFekade 7 ай бұрын
መምህር ግርማ ወደ እግዚያብሄር እንድንቀርብ ምክንያት የሆኑን አባት ናቸው እናመሰግናቸዋለን ❤❤❤
@GenetNgus2992
@GenetNgus2992 7 ай бұрын
የኔዉድ አባታችን መምህር ግርማ በመመመላለስ ሳይሆን በተግባር ክርስትናን እድንኖር የሚለፉ አባት ናቸዉ እድሜያቸዉን ያርዝምልን
@Tube-lr1tg
@Tube-lr1tg 8 ай бұрын
በዉነት ጸጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ላባታችን መምህር ግርማ እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እግዚአብሔር የማቱሳልን ያድሎቸው ለዚህ በክፉ መፈስ ለተያዘው ህዝብ ያስፈልጋሉ እድሜ ከጤና ጋር ያድላቸው ሚቃወሞቸውንልቦና ይስጣቸው አባታችን ብዙ ፍሬአፍርተዋል ብዙ ከብዙ አንዱን መምህር ተስፋ ገጠመኝ እና ዘመኑን ዋጁ ምቅርብ ብዙ አሉ የመምህር ፍሬ አባታችን ባይደግፉ እኮ አይኩብን ለኛ ያስፈልጉናል
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 7 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ🙏🙏አንድ አድርገን መከፋፈል ይብቃን🙏🙏አባታችን አባ መንከራት ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቼው በረከታቼው ይደርብኝ እሳቼውን የሚጠላ ልቦና ይስጣቼው የአባታችን ተቃዋሚዎች ከንቱ ልፋት ነው ሚለፍት ሚስማር አጥብቀው ሲመቱት ይጠብቃል እንደሚባለው። አባታችንን በገፏቼው ቁጥር። እግዚአብሔር ከፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርላቼዋል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🙏
@esfile5867
@esfile5867 7 ай бұрын
አዎ፣አባታችንን፣አይንኩብን፣እንኮን፣በሳቸው፣የተጠመቀ፣ይቅርና፣እኛም፣በስደት፣ላይ፣ሆነን፣በሚዲያ፣የምንከታተለው፣እየተፈወስንባቸው፣መንፈሳዊ፣ንቃተ፣ህሊናችንን፣እያዳበርን፣ብዙ፣ትምህርት፣ያገኘንባቸውን፣አባታችንን፣አትንኩብንንንንንንንንንንንን!!!!!!!
@tube7299
@tube7299 8 ай бұрын
ነጋሽዬ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እኔ ስለ መምህር ግርማ ሳስብ እንባ ይቀድመኛል ምክኒያቱም በስደት ሀገር ነው እምኖረው ሀይማኖቴን በእሳቸው ነው ያወኩት የተሰደዱት አባት የስንትን ሰው ህይወት አድነዋል አሁን እኮ እምነት ያለው የሀይማኖት አባቶች ጋር አይደለም ከምዕመኑ ነው ብቻ እግዚአብሔር አምላክ አንድ ያድርገን ሀይማኖታች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅል ቤተ ክህነት ውስጥ እኮ ሀይለኛው መንፈስ ነው ያለው እንደዚህ እሚከፋፋለን ፀልዬ ወገኖቼ የሀገራችን ጥፋት የቤተክርስቲያናችን ጥፍት የወገኖቻችንን ስደት አያሳየን አምላከ ቅዱሳን🙏🙏🙏
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 8 ай бұрын
እኔም 😭😭😭😭😭
@almazabrah4893
@almazabrah4893 7 ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር አምላክን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@user-ot9zc7vh6h
@user-ot9zc7vh6h 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ያበርታህ በጣም ጥሩ እና እጂግ ጠቃሚ ሀሳብ ነዉ በዉነት እመ አምላክ ወላዲተ ቃል ታበርታህ ግሩም ሀሳብ እግዚአብሄር አምላክ ላባቶቻችንም እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫
@user-me4bm2lx4b
@user-me4bm2lx4b 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት እጅግ በጣም በሚገርም አገላለጽ አስተምረኸናል በድጋሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@user-zo9qk5gn8e
@user-zo9qk5gn8e 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ባርኮ የስጠን አባት ናቸው አትኩብን አባታችን መምህር ግርማን አትኩብን
@besobela7237
@besobela7237 7 ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ የተሰጣቸው የፈጣሪ ፀጋ መሆኑን የማምን ሰው ነኝ ። ህሙማን ድውያን እና ተስፋ የቆረጡ በአጋንንት እና ቃሊቻዎች እና ደፍተራዎች ፣ በሟርተኞች እና ሰላቢዎች የታሰሩ ዜጎች እግዝኣብሄርን እየሰበኩ በፈጣሪ ፈቃድ እያጠመቁ እንዲፈወሱ የሚረዱ ፣ የፈጣሪ ኃያልነት አዳኝነት አምነው የሚያጠምቁ እንጂ የረከሰ ነገር ሲያደርጉ አላየሁም አልሰማሁም ። ነገር ግን ብፁእ አባታችን ያልካቸው ጳጳስ አብነ ጴጥሮስ ራሳቸው በህዝብ ፊት፣ ይቅርታ ጠይቀው እና ንስሃ ገብተው ለምዕመኑ ኣርኣያ ሆነው ካልመጡ በብልፅግናው መንግስት ጦረኛ ፖሊሲ የመጀመሪያው የጦርነት ሰባቂ ከመሆን አልፈው ወደ በተክርስትያን የተሸሸጉ ምዕመናን በባዕድ ጦር እና በመንግስት ሲጨፈጨፍ መገሰፃቸው ይቅርና የምዕመናን ሞታቸውን ለመደበቅ የጣሩ ፖለቲከኛ ናቸው ። እንደ ጳጳስነታቸው የሁሉም አባት መሆን ሲገባቸው ብሄራቸው ብሄሬ እግዝኣብሄር መሆን ሲገባው ዘር መርጠው የሚያወግዙ ዘር መርጠው ሲገስፁ ሰምተናቸዋል ። ቤተ ክርስቲያን የአንድ ብሄር ቤት ናት ያስባሉ እኝህ ዘረኛ አባት ናቸው ። በትግራይ ጦርነት ወቅት ቀሳቀወስትን በዘር መርጠው ከቤተክርስትያን ያባረሩ እና ያስተባበበሩ እኝህ አባት አይደሉምን ። ስለዚህ አውጋዡ መራዡ የሆኑትን አባቶች በኣርኣያነት ከማድነቅ ተቆጠቡ አልያም ግልፅ ንስሃ ግቡ ፣ የሌላ ዕምነት ንፉቃን ከማውገዝ የውስጥ አጋንንት የተዋረሰባቸው የራሳችን አባቶች እንዲታረሙ ጣሩ ።
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 7 ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛላቸው ❤
@emebetburussa1233
@emebetburussa1233 8 ай бұрын
ወንድሜ ነጋሽ ያነሳኸው አሳብ በጣም ምርጥ ነው። በዚህ ብቻ አታቁም ሰፊ አሳብ ስለሆነ ሳትሰለች ደጋግመህ አንሳዉ። እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን
@girmaabera7619
@girmaabera7619 4 ай бұрын
💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓 እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አማኑኤል አባታችን ኤፍታህ ብሎናል ምርጥ የሆነ አባቶች ሰቶናል 💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓ባቢሎን ወድቀች ውድቅች ውድቅች🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🔐🔐🔐🔐🔐🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿የእማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ የመጣ በአባታችን መ/ር ግርማ ነው ለኣባታችን እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል ይገባዋል አሜን አሜን አሜን 💚💛💓💚💛💓💚💛🕊️💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይስብልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ሰማእቷ ቅዲስት ኣርሴማ ለአለም ሁሉ ብርሃን ያብሩልን 🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯
@onelove1703
@onelove1703 7 ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው ፀጋውንም ያብዛላቸው እኛ በትምህርታቸው ተለውጠናል እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ቢባል አንናወጥም አውቀነዋል ይልቁንስ በቤተ ክርስትያን የተሰገሰገውን ደብተራውን መታቹን አስመታቹን ኮከብ ቆጣሪውን ሁሉን እግዚአብሔር ይንቀልልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 7 ай бұрын
በእውነት መምህር ገርማ ወንድሙን አትንኩብን ለአባታችን ረጂም እድሜ ይቀጥልን ❤🤲🤲🤲
@seblegebre3125
@seblegebre3125 8 ай бұрын
በጣም ብዙ ጠቃሚ ረዴት ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💛♥️🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💛♥️🙏🙏 ከካናዳ ቶሮንቶ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያበርታህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንደማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ በረከታችዉ ይደረብን አሜን❤❤
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 8 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይሰጥልን አባታችን በንሱ ተምርት የተለወጥኩ ጨፈሪ ነበርክ የአምለኮት ቤት አላቅም ነበር እድሜ ለመምህር ግርማ ሰገዱ ፆሉዩ የሚሉት እጂ ጠፋታችው ምደነው😢😢😢😢ጥላታችን እደናቅ አሳውቁን እጂ ምደነው ጠፋታችው
@fevenamene
@fevenamene 8 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እዉነትን መስካሪ ያድርግህ ለአባታችን እድሜና ፀጋዉን ያብዛላቸዉ የጠላትን እጅ እና አይን ይያዝላቸዉ እዉነት አትቀበርም ጌዜዉን ጠብቆ መዉጣቱ አይቀርም የእዉነት አምላክ መድሀኒአለም ለዘላለም ሁሉን ስለሚያይ
@birukbirhane4036
@birukbirhane4036 8 ай бұрын
ነጋሽ እውነት ብለሀል የአንዳንድ አባቶቻችን እና መምህራኖቻችን ሁኔታ ያሳዝናል እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
መምህር ግርማ ሀሰተኛ አይደሉም 😢😢😢እግዚአብሔር ፀጋውን ሰቶዋቸዋል እንወቅ😢 ልብ ይስጣችሁ። የምታጠለጡሉዋቸው😢😢ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 8 ай бұрын
ሚዛንህ ምንድነው በምን ለካሃቸው. ንገረኝ. ይጠቅመኛል
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
@@haymiyitagesu1770 ምን ለማለትነው አልገባኝሜ
@henokareda7235
@henokareda7235 8 ай бұрын
@@haymiyitagesu1770 እስቲ ሰው የተፈጠረው ለማመስገን ስለሆነ ተንበርከኪ እና እግዚኣብሔር ማመስገን ጀምሪ ትምህርት ከተግባር ጋር ካልሆነ ባዶ ነው ስገጂ ያኔ አይምሮ ይከፈታል ሰላም ታገኛለሽ ስለመንፈስ ቀስ ብለሽ ትደርሻለሽ በመልካም መንፈስ ሆነሽ ተንበርከኪ ያኔ ታየወለሽ
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 8 ай бұрын
መላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ምእመኑ ገብቶታል ግን ስልጣን ያላቸው ሁሉ ይጠላቸዋል እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን ስለሰጠን ይሄንኔ እኔን ጨምሮ መናፍቃን ነበርኩ ምክንያቱም የመለሱኝ ካፋፉ ላይ ነው እድሜያቸውን ያስረዝምልን
@hcjth1747
@hcjth1747 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏😘
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 8 ай бұрын
አሜን
@mazayeshitilamaza6554
@mazayeshitilamaza6554 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 8 ай бұрын
የመምህር ግርማ ግፍ ነው እኛ እውነተኛ ነን ያሉትን ዛሬ ብትንትን እያሉ ያሉ። ቤተክርስቲያን ውስጥ ስንት ጉድ እንዳለ አየን እኮ። እድሜ ለመምህር ግርማ ህይወታችንን ቀይረዉታል። እግዚአብሔር ይመስገን።
@Maria_Henock
@Maria_Henock 8 ай бұрын
አሜን መምህር ግርማ ወንድሙ ፀጋውን ያብዛለወት። እድሜ ከጤና ይስጥልን።
@user-jq9su1wc9y
@user-jq9su1wc9y 7 ай бұрын
Aree fetarihin fira be bete Christian sile fetare Egzeabiher enjji sile aganint yemiastemir leba negade yibiza tilaleh aree astewil
@tigtig6559
@tigtig6559 8 ай бұрын
እውነትህን ነው ወንድማችን ነጋሽ ለአባቶቻችን ስምምነትና መስማማትን ይስጥልን መምህር ግርማ ፈጣሪ በሰጣቸው ፀጋ ያጥምቁን እባካችሁ በስደት ሆነን ግራአታጋቡን ተስማሙ በደካምነቴ ይችን መልክት ልኬያለሁ ከይቅርታ ጋር
@user-yf3xf7rs2v
@user-yf3xf7rs2v 8 ай бұрын
😂በትክክል
@KenstCharo
@KenstCharo 7 ай бұрын
መምህርዬ አባቴ ብርክታቹን ይደርብን አሜን አንተ ሰው መጅመረዬ የአባቴን ትምህርት ሰማ ንስሐ የገቡ ቅርብ ሰግደ ፁሙ ነውኰ የሚሉተ እና ምንድነው የሚፈልጉት ከአባቴ ስነስራአት ክነ ይዞ እሽ👈
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g 8 ай бұрын
ትክክለኛ አገላለጽ ሚዛናዊ የሆነ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታልን አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ያድልልን እንጠቀምባቸው በሳቸው ትምህርት ዛሬ መስገድ መጸለይ አስራትን ማውጣት እረ ስንቱን ብሳቸው አውቀን ከፈጣሪያችን ጋር አገናኝተውናል በረከታቸው ይደርብን የኔ ትሁት አባት
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 7 ай бұрын
መምህር ግርማ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን እሳቸው መምህር ተስፈኤን ሰተውናል ድግል ትጠብቅልን ❤❤❤❤
@nuhamealemu2267
@nuhamealemu2267 8 ай бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ወንድማችን እውነት ብለሃል ለምን አባቴቻችን ይከፋሉናል ጠላታችን ዳቢሎስ ስራውን ክፋቱ ስላሳወቁን እናት አባቶቻችን በሞኝነት ሳመልኩት የነበረውን ጠላታችንን እንደሆነ የተማርኩት ባባታችን መምህር ግርማ ነው
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 8 ай бұрын
መምህር ግርማ ብዙወቻችን ወደ እግዚአብሄር እንድንቀርብ መስገድ መጸለይ መጾምን በቤታችን ጸሎት ቤት ሠርተን ጧት ማታ ለእግዚአብሄር እንድንበረከክ ለድንግል ማርያም ለቅዱሳን እንድንሰግድ እንድንወዳቸው በአፍ አይደለም በተግባር እንድንኖረው ያደረጉን አባት ናቸው ምን አጠፉ
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 7 ай бұрын
የዱሆችአባት፡የሆኑልንአባታችን፡መምህርግርማ፡ወንድም፡እንዲሁምልጆቸው፡ቀሲስ፡ሀይለመለኮትግርማወንድሙየብዙሀንንእስራትየፍቱእግዚአብሔርበሰጣቸው፡ፀጋ፡መንፍስቅዱስያደረባቸውልዮየእግዚአብሔርስጤታችንናቸውናእግዚአብሔርእድሜናጤናቸውንያብዛላቸው፡ሴጣንምይንጫጫየእውነትሰፌዱመቴእስኪበጠርድረስአይቀርምስንዴከንክርዳዱመለየቱአለውቀንእግዚአብሔር
@walteamanuale324
@walteamanuale324 7 ай бұрын
የኔ አባት መምህር ግርማ ምስኪን ደግ ሩሩህ ለህዝብ ለሀገር የሚጨነቁ አባት ናቸው የተገፉ የተገለሉ አባት እግዚአብሔር እውነትን ያወጣል
@LaquuAshu
@LaquuAshu 8 ай бұрын
❤❤❤ Amen Amen Amen ❤❤❤❤waqayoo sina haebisuu Negasha jabadhu Orthodox baraa baraf hajiratu
@alematalay734
@alematalay734 8 ай бұрын
🙏🏽 ይህን ሚድፕያ በቅርብ ጊዜ ነው ያወቅኩት እና መጀመርያ ካየሁበት ዕለት እንስቶ በጉጉት የምጠብቀው ሚድያ ሆኖ አግኝቼዋለሁ 🙏🏽 እግዚአብሔር ይስጥህ ይባርክህ ይጠብቅህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@nigatuawoldegiorgis6336
@nigatuawoldegiorgis6336 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አይለዉጥህ ተባረክ
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 8 ай бұрын
ምንምኮ መወዛገብ አያስፈልግም ስለሳቸው ትክክለኛነት ማወቅ የፈለገ ሰው ሁሉ ንስሀ ገብቶ ሱባኤ ይያዝ እግዚአብሔር ይገልጣል አለቀ
@tejineshdechasa2589
@tejineshdechasa2589 7 ай бұрын
ለአባታችን ለመምሕር ግርማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳቸዋለን ሲነዶስ አንተን እነ እኛን አይወክልም በዘረኝነት የተቀመጡ ብዙ ናቸው
@mesfinkebedeendeshaw
@mesfinkebedeendeshaw 3 ай бұрын
እውነቱ. ልንገርህ መምህር እውነተኛ. አባት. ናቸው. እባክሽ. እትንኻቸው እሳቸው. ግን. የእግዚአብሔርን. ተልእኮ እየሰሩ. ናቸው እድሜና ፀጋውን ያብዛላቸው. አሜን
@user-dy9iw4mn4t
@user-dy9iw4mn4t 7 ай бұрын
መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጣቸው ከእግዚአብሄር በተስጣቸው ፀጋ ስንቱን ከአጋንንት እስራት ከበሽታ አላቀቁ ❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@user-nv4sl8ig5l
@user-nv4sl8ig5l 8 ай бұрын
ነጋሽ እንደ አንተ ያለ ችግሮችን ነቅሶ የሚያሳይ አገልጋዮችን እግዚአብሔር ያብዛልን!!!.
@helenkiros8436
@helenkiros8436 8 ай бұрын
አባታችን መላከ ግርማ ወድ ወደ ሙ ፀጋውን ያብወዛልን ኑሩልን+++
@work3497
@work3497 8 ай бұрын
Don't say that to separate christians from the church...
@user-lg8yt5ox9k
@user-lg8yt5ox9k 7 ай бұрын
አዎ አባታችንን ምህር ግርማ ወንድሙን አትንኩብን አባትነታቸዉን ከፍሬአቸዉ ታዉቋቸወ አሉችሁ አንደተባለዉ የአባታችንን የእግዚአብሔርን ሰጦታና መንፈሳዊ ሰራ አለማየት ምቀኝነትና ቅናት ነዉ ይሄ በገሃድ የሚታወቅ ነዉ ምህር ግርማዉ የአባቶች ሁሉ አስተማሪ ናቸዉ አዎ ይህን አዉነት አለም ያዉቀዋል
@fregenetwondimu5939
@fregenetwondimu5939 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ :: መ/ር ግርማ ለእኔ አሁን ላለሁበት ህይወት አስተማሪዬ ናቸው፤ እናንተም ተጠቀሙ አዳምጣቸው አሁን ካለው ነባራዊ እውነታ ጋር አመሳክሩ፡፡
@asterhaile4572
@asterhaile4572 6 ай бұрын
ወንዳችን ያለው ትክክል ነው። ኣባ ግራማ ወንድሙ ከእግዛብሔር የተሰጣቸው ጸጋ አለቸው ።እባካቹ አባ ግርማን አትንኩ።🙏 ለኔ እና ቤቴሰቦቼ መድሃኒታችን ናቸው ።ከዝጋብሔር በታች በአባ ግርማ ህወት አግኝተና እግዛብሔ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው🙏🙏🙏🙏🙏
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 8 ай бұрын
አንድ አባት ምን አሉ እኛ ምዕመኑን ይቅር ተባባሉ እያልን እኛ ግን ከጳጳሳት ጀምሮ እርስ በእርሰ ስምምነት የለም ከፍተኛ ግጭት ያለው መጀመሪያ እኛ ነን ይቅር መባባል ያልብን ብለውኛል ።
@HaftuGebre-my4cv
@HaftuGebre-my4cv 7 ай бұрын
ኣንተ የምትናገረዉን ነገር በጣም እየመሰጠኝ ነው እግዚኣብሄር ይባርክህ መንፈስ ቅዱስ ፀጋዉን ይስጥህ በእውንት
@sunshinesunshine1415
@sunshinesunshine1415 7 ай бұрын
ንጹህ አባታችንን አትንኩብን መምህር ግርማን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@tube7299
@tube7299 8 ай бұрын
ቀሲስ ተስፋዬ ሞሲሳ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነዎት ይባርክ አንድ ስብከት ያስተማሩት አለ እሱም ማሕልየ መሓልይ ዘሰለሞን ምዕ 5 ቁ 2 ላይ እንሄዳለን ግን ብዙዎቻችን አንቀላፍተን ነው እምንመለሰው 😭😭😭የቤተክርስቲያን በር ላይ ደረስን ወይም ንግድ ነግደን ብቻ ቤት ይቁጠርው አምላኬ ሆይ የሀገራችን ጥፋት አታሳየነ🙏🙏🙏
@user-ki2sb8ti7s
@user-ki2sb8ti7s 7 ай бұрын
እኔ ስለ ፀሎት ስለ ስግደት ጣህም ያለዉ ትምህርት ያወኩት በመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አመሰግናችኋለሁ !!!
@melatathelaw1860
@melatathelaw1860 7 ай бұрын
አባቸታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-fy3fr5yb4k
@user-fy3fr5yb4k 5 ай бұрын
ወድሜክበርልንቃለህይወትያስማልንአሜን
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 8 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክክህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@kifleerossaethiopia5029
@kifleerossaethiopia5029 7 ай бұрын
መምህር ግርማ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልዎ
@user-ix7si4ju3m
@user-ix7si4ju3m 7 ай бұрын
መምህር ግርማ የሌቦችና የሀሰተኞች ራስ ምታት እድሜና ጤና ለአባታችን
@yeteshtom5019
@yeteshtom5019 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@misssara8313
@misssara8313 8 ай бұрын
እግዚአብሔርን እውነቴን ነው ማየት ማመን ነው መምህር ግርማን እግዚአብሔር አምላክ በጤና በፀጋ ያኑርልኝ ❤ አ. ❤ ሜ ❤. ን ❤❤❤ ፫
@user-jq9su1wc9y
@user-jq9su1wc9y 7 ай бұрын
Keltef Yale aganint sileshelemuh awo lebaw negadew Grima lante melkam sew now ye aganint teacher silehone antem silefetereh Egzeabiher kememar sile aganint yemiastemir aganintam degami lante harif now
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 8 ай бұрын
ነጋቪየ.ስለአንተ.ቃላት.የጥረኛል..እግዚአብሔር.ጤናእና.እድሜ.ይስጥህ❤❤❤
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt 7 ай бұрын
#ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ #አባታችን መምህር ግርማ እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን ትክክለኛ አባት ቢጮቀኑ ምን ቢደርስባቸው እሳቸው የእውነት ክርስቶስ የመረጣቸው የእውነት እረኛ ናቸው እሳቸውን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሁንም እየበዙ ነው ያብዛልን ምክንያቱም ጥንት ጠላታችን በአሁኑ ሰአት ሠልጥኗል ስራውን እየሰሩ ነው😢
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 8 ай бұрын
መምሕር ግርማ ወንድሙ ውስጡን የተቸገርንበትን ብትንትን አርገው አስተማሩን በቃ ሚስጢሩ ይሂነው ወንድሚ ጎበዝነህ በደንብ እየው በእውነት መልስ የበለጠ ታገኛለህ ከልጅነቴ ጀምሮ የተቸገርኩበትን በትምህርታቸው መልሱን አገኘሁ Since when I was a kid came to america I've been here more than twenty two years Nobody give me any answer My problem I wish ...ከዚህ በላይ ብናገር ደስባለኝ ለመልካም አስተሳሰብ በግሊ አመሰግናለሁ!!በርታልን
@BalewoldAbate
@BalewoldAbate 7 ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ መጸለይን የተማርኩባቸዉ እዉነተኛ አባት ናቸዉ።እድሜ ይስጥልኝ አባቴ
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በመምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ በነሱ አድሮ ታሪኬ ተቀይሯል እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰቦቻቸው ይስጥልኝ ያልደረሰበት ግልግል አያቅም ይባላል የሳቸውን ጥቅም የሚያውቀው የደረሰበት ብቻ ነው ሌላው አይገባውም አለስም ስም ይሰጣል ልቦና ይስጠን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 7 ай бұрын
አባታችን አዉነ ጎርጎሪወስ ኑሩልን 💚💚💚💚💚💚💚💚🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@maryambeka3385
@maryambeka3385 7 ай бұрын
Memher germa kerstyan aderegun Egzybher edme yestachew amen
@gacheaserat
@gacheaserat 4 ай бұрын
ሰለዝች ቤቴክርስቲያን ተሟጋች የሜድያ ባለሞያ ነጋሽ አንተም ብፁዕ አባታችን ሃሳባችሁ ፣ተቆርቋሪነታችሁ ፣ነገሮች ሁሉ ስበላሹ እያዬን ዝም አንልም በማለት መቆርቆሪችሁ አስፈላጊ እና ወቅቱን የዋጄ ነው። ጊን፣ ጊን፣ጊን ነጌላይ ቤቴክርስቲያን፣በምሰሩ በምጠግኑ ፣በምገነቡ ሳይሆን በምያፈርሱ ፣ በምቤትኑ ሀይሎች ፀረ አባት ፣ፀረ ቤቴክርስቲያን እንዳትባሉ እንሰጋለን። በተረፈ ሰማይና ምድርን ያለመሴሶ የፈጠረ አምላክ ህዝባችንን እና ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን፣ይባርክልን ።
@user-gi7ki9jr4m
@user-gi7ki9jr4m 7 ай бұрын
ነጋሽ በአጥማቂ ዙርያ ጥሩ ጥያቄ ነው ያነሳሀው ሲጀመር ክቡር አባታችን መላከ መንክራት አጥማቂ ብቻ አይደሉም አጥማቂነትንም እነሱ ስለምንቁት ነው አጥማቂ የሚሏቸው እንጂ አሳቸው ንፁህ ትውልድን አየፈጠሩ ብዙ በእድሜያቸው የታገሉ አባት ናቸው እሳቸው እንኳን ሰድበናቸው እንሸልማቸው ብንል እንኳን ምንም ተመጣጣኝ ነገር አናገኝላቸውም ክብር ይገባቸዋል እግዚአብሔር ፀጋውን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛ ተጠቅመናል መታች አስመታች ስራው እንዳይጋለጥ ይጠላቸዋል
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እረዥም እድሜ ይስጥልን ለመምህር ግርማ
@afcs7804
@afcs7804 7 ай бұрын
በእወነት ወንድማችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድማችን ለአበታችን እድሜንከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ወንጌል ሳስተምሩ ፍትፍት አድርገው ምን አጠፉ የጠፋነውን በፈለጉ እንደው ምን ይባላል አይነ ልቦናችንን ያብራልን በአባታችን ቅዱስ እግዚአብሔርን አግኝተንባቸዋል መግለፅ አልችልም ስለሳቸው ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን እድሜአቸውን ቸሩ መድሐኒአለም ያርዝምልን እኛስ ድነንባቸዋል
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
#ከባድ_ማስጠንቀቂያ_ከሰሚነሽ_ኪዳነምህረት@NEGASHMEDIA
48:23
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 38 М.
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 9 МЛН
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 15 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 4,1 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
0:34
A4
Рет қаралды 5 МЛН