መፋሂም ብዥታ ማጥሪያ | ክፍል 1 {ኡስታዝ ሸምሰዲን ሐምዛ}

  Рет қаралды 6,997

Harima-Tv

Harima-Tv

2 жыл бұрын

መፋሂም በሚል ርዕስ የተለያዩ መጥራት የሚሹ የተዛቡ እና መምታታትን እየፈጠሩብን ያሉ ዲናዊ ሃሳቦች የሚነሱበት ተከታታይ ዲናዊ ትምህርት መስጫ መሠናዶ ሲሆን በተወዳጁ እና አንደበተ ርቱዕ ወጣት ኡስታዝ ሸምሰዲን ሐምዛ ተዘጋጅቶ በተከታታይ ይቀርባል ክፍል 1 ስለፕሮግራሙ መግቢያ ይከታተሉ!
________________________
ዩቲውብ ሊንክ
/ harimatv
________________________
በኢትዮ-ሳት
Frequency - 11545
Symbol rate - 30000
Polarisation - H እንዲከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን
________________________
በስልክ ቁጥራችን
+251 953 68 68 68
+251 954 68 68 68 ያግኙን
ሐሪማ ቲቪ
"የምጥቀት መሠላል!"

Пікірлер: 31
@ahmedmohamedumer2151
@ahmedmohamedumer2151 2 жыл бұрын
ያ ኡስታዝ ያስፈልጉናል በርቱልን
@ETHIOISLAMICPROOF_Khalid_Heyru
@ETHIOISLAMICPROOF_Khalid_Heyru 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቃቹ! አሚን
@muhammedyasin246
@muhammedyasin246 2 жыл бұрын
ኡስታዙና ረዥምምም ሀያት አላህ ይስጥልን ሀሪማዎች አላህ የልፋታቹን ምንዳ ይክፈላቹ በርቱልን
@user-uu6qj2kj6l
@user-uu6qj2kj6l 4 ай бұрын
ሶለላሁ አለይሂወሠለም❤❤❤❤❤
@marryabdu3647
@marryabdu3647 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሰምቶ ከሚጠቀሙ ያድርገን
@Nesrin6157
@Nesrin6157 2 жыл бұрын
Masha'allah wellahi ኡስታዝ ሸምሱን Betam new yemewedew nd yetemehert atsetatu betam des yelal nd bezu temehert endetset betadergu wellahi des yelenal
@seidyesuf128
@seidyesuf128 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ሀቢቢ ኡስታዝ አላህ ያቆይህ በኢልም ላይ ኢልም ይጨምርልህ በደምብ ኢንሻአላህ እንክታተላለን
@hhjasj
@hhjasj 11 ай бұрын
Jezakelah alaheyahefezeh
@user-kl5xv2sp9d
@user-kl5xv2sp9d 2 жыл бұрын
بُورِكتَ شيخ شمس الدين، يعطيك العافية. وكذالك أشكُرُ قناة الحَريمة.
@Watet-is4iv
@Watet-is4iv Жыл бұрын
Allah yidestbik ❤❤❤
@abdiabdella7248
@abdiabdella7248 2 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله
@mariemmerem176
@mariemmerem176 2 жыл бұрын
ጀዛ ኩሙላህ ኸይር
@soniyajemal6020
@soniyajemal6020 2 жыл бұрын
MashAllh Allah ytebkachu
@silahtube6288
@silahtube6288 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ብዥታን አጥሪ ፕሮግራሞች መበራከት አለባቸው
@rabia7019
@rabia7019 2 жыл бұрын
صل الله عليه وسلم 🌹
@kedralaworku1436
@kedralaworku1436 2 жыл бұрын
Ameen
@user-vd7uo6zv6s
@user-vd7uo6zv6s 9 ай бұрын
Mefahim liqetil yemigeba mirt tewedaj astemari azinagn program new .barekellah .ibakachu asqetilut😢
@FuadFuadmohammed-dp2nn
@FuadFuadmohammed-dp2nn 2 ай бұрын
Ustaze Allah yakoyachu lebezuhanu tdrashe endehon gen be tv endeze aynet tmhertochen besetu bay negn
@Medina-bu2co
@Medina-bu2co Жыл бұрын
ሸሀችንእረጂምሀያት ውሀብይአይናቸውቡዳነው ከአይንይጠብቅልን
@abdlmejedemamshefa9871
@abdlmejedemamshefa9871 2 жыл бұрын
Mashallah husitazu ena, tg lay audio yilekaka be harima tv , be active by all social media,
@toyiba7644
@toyiba7644 Жыл бұрын
የበድር ዘመቻ ክፈል 6 የት አለ በአላህ
@hashimasherka8530
@hashimasherka8530 2 жыл бұрын
Yantu dersa mehon emgnalw hule Ye hasene metek not
@semirnasri5274
@semirnasri5274 2 жыл бұрын
አላህን አካል አድርጊ ሚገዛ ካፍሪ ነው የኡለሞች ኢጅማእ አለ የሚል ትምርት ሰምቻለው እና የሃሳብ ልዩነትን ማክፈር አንችልም ነው ወይስ እንዴት ነው ?
@semirnasri5274
@semirnasri5274 2 жыл бұрын
ስሰማ ማብራሪያውን ፡ በሃሳብ ልዩነት ላይ ያተኩራል እና የሃሳብ ልዩነት ወይም አረዳድ ካለ ምንድነው ምናደርገው ሚለው መፍትሄው አልተገለጸም ፡ይበልጥ ሚያሳየው ሁሉም የራሱ አረዳድ አለ እና አክብሩለት ነው ግን ይሄ ነገር እንዴት ነው ሁሉም በራሱ ሃሳብና አረዳድ መራመድ ይችላል ወይ ? ውሃብያዎች ካፊር ናቸው መባሉ ልክ አይደልም ማለት ነው። ? ምክንያቱም የተለየ አረዳድ ስለሆነ በትምርቱ መሰረት
@seidebrahim7588
@seidebrahim7588 2 жыл бұрын
እንደው ለምንድነው ወደቀብር አምልኮት የምትሮጡት አሏህ ይምራህ እና ለማንኛውም ቀብር ለማምለክቲቪ አያስፈልገውም
@abdlmejedemamshefa9871
@abdlmejedemamshefa9871 2 жыл бұрын
ISIS sewin be aredew, anten lemin sewin taridale bilo endemeteyeki new,
@seidebrahim7588
@seidebrahim7588 2 жыл бұрын
ጠባብ ኪታቦች አልክ አንተ በሺርክ ለምን አልተሞላም ብለህ ነው ጠባብ ያልከው አለህ ይምራህ እና አሏህን በብቸኝ ነት አምልከው ሺርክ አታስፉፉ ቀጥለህ በጀባታ የተገደለ አቃለው አልከ ውሸት ወደ መጥፎ ይመራል ተው ይህ ንግግር አደብ አደሞ
@silahtube6288
@silahtube6288 2 жыл бұрын
ብሮ ሙሉ ፕሮግራሙን ሰምቶ አስተያየት መስጠት ይሻላል
@kebe326
@kebe326 2 жыл бұрын
Ask him if he is lying. Don't speak your ego.
@user-ur6gn2vk1c
@user-ur6gn2vk1c 5 ай бұрын
ወሀብያ. ትልልቆቹን. ሸይክ ዉሸት ዉሸት የሚሉት😂😂😂 ከዉሀብያ. የበለጠ ወሸታም አለን. አህባሺ የሚባል. ሀይማኖት መጣ(2) ሶላት. የሚሰግዱ. በነጃሳ የሚሰግዱ ወደ(2) ዉሸት😂😂😂😂😂 ዉሸሸታም ሰዉ. እንደሱ ሁሉም የሚዋሺ ይመስለዋል
@FuadFuadmohammed-dp2nn
@FuadFuadmohammed-dp2nn 2 ай бұрын
Andand sewoche mamen ayflgum mkenyatu and new enen becha tektelu selhone adesun
ኡስታዝ ሸምሰዲን//#መውሊድ ቢድአ ነው ?//ብዥታን ማጥሪያ #ደርስ
37:29
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 4,2 МЛН
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 5 МЛН
🤣🤣❤️
0:26
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 2,9 МЛН
Самая крепкая лысина в мире😁
0:30
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,9 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 7 МЛН