No video

መልክዓ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ /Meklit the Tewahido

  Рет қаралды 15,105

መክሊት ዘተዋሕዶ Meklit the Tewahido

መክሊት ዘተዋሕዶ Meklit the Tewahido

3 жыл бұрын

welcome to" መክሊት ዘተዋሕዶ " KZfaq channel This channel is the official channel of Meklit The Tewahido" መክሊት ዘተዋሕዶ " .it prepared the Old history of Ethiopian Ortodox tewahido
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
#መክሊት_ዘተዋሕዶ#Meklit_the_Tewahido#መልክአ_መጥምቀ_መለኮት_ቅዱስ_ዮሐንስ
መልክዓ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
፨፨፨፨
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ማን ነው?
ሕፃኑም ዮሐንስ በጌታ ፊት ታላቅ ይሆናልና፥ የወይን ጠጅና የሚያሰክር መጠጥ አይጠጣም፤ ገናም በእናቱ ማኅፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስ ይሞላበታል። (ሉቃ ፩፥፲፭)
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት። (ሉቃ ፩፥፵፩)
፨፨፨፨፨፨
አባቱ ዘካርያስም መንፈስ ቅዱስ ሞላበትና ትንቢት ተናገረ። (ሉቃ ፩፥፷፯)
መጽሐፍ ቅዱስ የዚህን ታላቅ ቤተሰብ ታሪክ በሉቃስ ወንጌል ላይ ካህኑ ዘካርያስ እና ከካህኑ ከአሮን ወገን የሆነች ኤልሳቤጥ ሁለቱም በጌታ ትእዛዝና ሕግጋት ሁሉ ያለ ነቀፋ እየሄዱ በእግዚአብሔር ፊት ጻድቃን ነበሩ በማለት ይገልፃል። የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የልደት ታሪክም እንዲህ በሚለው በቅዱስ ገብርኤል ብሥራት ይጀምራል፦ ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ። ደስታና ተድላም ይሆንልሃል፥ በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል። በጌታ ፊት ታላቅ ይሆናልና፥ የወይን ጠጅና የሚያሰክር መጠጥ አይጠጣም፤ ገናም በእናቱ ማኅፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስ ይሞላበታል፤ ከእስራኤልም ልጆች ብዙዎችን ወደ ጌታ ወደ አምላካቸው ይመልሳል። እርሱም የተዘጋጁትን ሕዝብ ለጌታ እንዲያሰናዳ፥ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች የማይታዘዙትንም ወደ ጻድቃን ጥበብ ይመልስ ዘንድ በኤልያስ መንፈስና ኃይል በፊቱ ይሄዳል። (ሉቃ ፩፥፲፭-፲፯)
የእግዚአብሔርን ትእዛዝና ሕግጋት እየጠበቀ በቅድስና ይኖር የነበረው ካህኑ ዘካርያስ ከእግዚአብሔር ተልኮ የመጣውን የቅዱስ ገብርኤል ቃል ባለመስማቱ ሕፃኑ እስከሚወለድ ድረስ ድዳ እንደሚሆን በአብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ተነገረው። ይወለዳል የተባለው መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስን የኤልሳቤጥ መፅነስ በቤተሰቡ መካከል ለረጅም ጊዜ ይፈለግ የነበረ ስለነበር ደስታ ሲፈጥር የካህኑ ዘካርያስ ድዳ መሆን ደግሞ ቤተሰቡን የሚያስጨንቅ ሌላ ክስተት ሆነ። ቅድስት ኤልሳቤጥም ባለመውለዷ ምክንያት በአካባቢው ሰዎች ግን እግዚአብሔር እንዳዘነባትና ልጅ እንደከለከላት ይነገርባት ስለነበር የልምላሜዋ ዘመን ካለፈ በኋላ መፅነስ በመቻሏ ነቀፌታዬን ከሰው መካከል ያስወግድልኝ ዘንድ ጌታ በተመለከተበት ወራት እንዲህ አድርጎልኛል (ሉቃ ፩፥፳፭) በማለት ደስታዋን ገልፃለች።
አስቀድሞ በነቢዩ በኢሳይያስ የአዋጅ ነጋሪ ቃል ተብሎ እንደተነገረው የእግዚአብሔርን መንገድ በምድረ በዳ ጥረጉ፥ ለአምላካችንም ጐዳና በበረሀ አስተካክሉ በማለት ፊት አውራሪ ሆኖ የሚላከውን ቅዱስ ዮሐንስን የፀነሰችው ቅድስት ኤልሳቤጥ በፀነሰች በስድስተኛው ወር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ልትጠይቃት ወደ እርሷ በሔደች ጊዜ እጅግ የሚያስገርም ሁኔታ ተፈጠረ። ይኸውም ቅዱስ ዮሐንስ በማኅፀን ውስጥ ኾኖ ለቅድስት ድንግል ማርያም እና በማኅፀኗ ላለው ለዓለም መድኃኒት ለኢየሱስ ክርስቶስ ሰግዷል (ሉቃ. ፩፥፳፮-፵፩)
፨፨፨፨
ሕፃኑም ከተወለደ በኋላ አባቱ ካህኑ ዘካርያስ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ እንደዚህ አለ፦ ደግሞም አንተ ሕፃን ሆይ፥ የልዑል ነቢይ ትባላለህ፥ መንገዱን ልትጠርግ በጌታ ፊት ትሄዳለህና፤ እንደዚህም የኃጢአታቸው ስርየት የሆነውን የመዳን እውቀት ለሕዝቡ ትሰጣለህ፤ ይህም ከላይ የመጣ ብርሃን በጐበኘበት በአምላካችን ምሕረትና ርኅራኄ ምክንያት ነው፤ ብርሃኑም በጨለማና በሞት ጥላ ተቀምጠው ላሉት ያበራል እግሮቻችንንም በሰላም መንገድ ያቀናል። (ሉቃ ፩፥፸፮-፸፱)
በዚያም ዘመን ሄሮድስ የአምላካችን፣ የጌታችንና የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መወለድ ከሰብአ ሰገል ሲሰማ መንግሥቴን ይወስድብኛል ብሎ በመፍራቱ የቤተልሔም ሕፃናትን መግደል የመጀመርያ ውሳኔው ሆነ። (ማቴ. ፪፥፩-፲፮) ቅድስት ኤልሳቤጥም ልጇን ዮሐንስን ይዛ ወደ ምድረ በዳ ተሰደደች። የአዋጅ ነጋሪው ቃል ተብሎ የተነገረለት ቅዱስ ዮሐንስ ጊዜው ሲደርስ ከነበረበት በረሐ ድምፁን እያሰማ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ! እያለ እየሰበከ በዮርዳኖስ ዙሪያ ወዳለው አገር ሁሉ ወጣ። (ሉቃ. ፫፥፫-፮) ።
በስብከቱም እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ፤ መልካም ፍሬ የማያፈራ ዛፍ ኹሉ ይቈረጣል፤ ወደ እሳትም ይጣላል፤ ሁለት ልብስ ያለው ለሌለው ያካፍል፤ ምግብም ያለው እንዲሁ ያድርግ፤ ከታዘዘላችሁ አብልጣችሁ አትውሰዱ፤ በማንም ላይ ግፍ አትሥሩ፤ ማንንም በሐሰት አትክሰሱ፤ ደመወዛችሁም ይብቃችሁ፤ ይል ነበር። (ሉቃ. ፫፥፯-፲፬) ።
የትሕትና አባት የሆነው ቅዱስ ዮሐንስ ጌታ ሊጠመቅ ወደ እርሱ ሲመጣ እኔ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል፤ አንተም ወደ እኔ ትመጣለህን? በማለት የጌታችንን አምላክነት ፍጹም በሆነ ትሕትና ተናግሯል (ማቴ. ፫፥፲፬) ። ብዙ ተከታይ የነበረውና በስብከቱ የብዙ ሰዎችን ቀልብ የገዛው ቅዱስ ዮሐንስ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲናገር ሙሽራይቱ ያለችው እርሱ ሙሽራ ነው፤ ቆሞ የሚሰማው ሚዜው ግን በሙሽራው ድምጽ እጅግ ደስ ይለዋል። እንግዲህ ይህ ደስታዬ ተፈጸመ። እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል። (ዮሐ ፫፥፳-፱-፴) በማለት ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር የሚገባውና ከሁሉ የበለጠ ሙሽራ መሆኑን ተናግሯል። መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ካህን፣ መምህር፣ ሐዋርያ፣ ባሕታዊ፣ ነቢይ፣ ጻድቅ እና ሰማዕት ነው። ሊቁም ከሰማይ መላእክት ወገንም ሆነ በምድር ካሉ ቅዱሳን፣ ነቢያት፣ ካህናት፣ መምህራንና ሐዋርያት መካከል ማንም እንደ ቅዱስ ዮሐንስ መለኮትን ለማጥመቅ የተመረጠ አለመኖሩን በመጥቀስ ዮሐንስ ሆይ ራጉኤል በትጋቱ፣ ኢዮብም በጽድቁ ቢመኙም ሆነ ቢጨነቁ እንደ አንተ የሚነድ እሳትን (መለኮትን) ሊያጠምቁ አልተቻላቸውም ሲል ተናግሮለታል። (መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ) ።
የመክሊት ዘተዋሕዶ ቤተሰብ ይሁኑ

Пікірлер: 86
@helenhelen7437
@helenhelen7437 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@SaraGeleta
@SaraGeleta Ай бұрын
Amen
@hhxbhx6395
@hhxbhx6395 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 9 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ዮሀንስ ሆይ ከክፉ ነገር ጠብቀኝ
@Eyerusz7k
@Eyerusz7k 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልንመጥምቀ ቅዱስ ዮሐንስ ከመከራና ከክፉ በፀሎቱ ይጠብቀን የቅዱስዮሐንስ በረከት አይለየን❤❤❤❤
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት ሆይ ሰላም እልሃለሁ አቤቱ አምላከ መጥምቅ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ከመከራ ስጋ ወነፍስ ሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ሃብተ ጊዮርጊስን ቤተሰቼን ጠብቀን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 10 ай бұрын
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ይሐንስ ሆይሰላምታ ይገባሀል ፫ የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እረድኤት በረከት አይለየን አሜን ፫
@sysyhehjdjdj6926
@sysyhehjdjdj6926 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@Selam-zi8qy
@Selam-zi8qy Ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ዮሓንስ ሆይ ሀደራ እኔ ሃጥያተኛ ልጂህ አማልደን😢 ንንስሃሞት ሰጠን በማላድነትህ ብቸርነትህ❤
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላከ መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ይስጥልን
@SaraGeleta
@SaraGeleta Ай бұрын
Abete egeziyo marene keresetose
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Жыл бұрын
ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የቅዱስ መጥምቀ መልኮት kቅዱስ ዮሐንስ አምላክ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን መጥምቀ መልኮት ቅዱስ ዮሐንስ በፅሎትህ በምልጃህ እኛን የክርስትያን ልጆች ጠብቀን እመብርሃን እዝብሽን ከስደት ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት ሰውሪን በምልጃሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭kልሄወት ያሰማልን erejm edme ystln 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@misomiso5027
@misomiso5027 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
@user-wc9ow5js4i
@user-wc9ow5js4i Жыл бұрын
ቃለ. ሕይወት. ያሠማልን. የቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ. ይደርብን
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@tigest3176
@tigest3176 Ай бұрын
Amene kale hiwete yasemalne
@First-ce5cl
@First-ce5cl Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@afcs7804
@afcs7804 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Ай бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏 የአባታችን መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን 🤲🤲🤲
@taybaa8158
@taybaa8158 4 ай бұрын
ኤሜን አሜን አሜን
@truwrket4049
@truwrket4049 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትያስማልን
@nigistiwelegbrel2353
@nigistiwelegbrel2353 Жыл бұрын
አሜን፫?
@afcs7804
@afcs7804 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቴ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሃንስ ሆይ የነገርኩን አደራ
@user-nt6ck4to8q
@user-nt6ck4to8q 3 ай бұрын
አሜን ቃለህይወትያሰማልን የቅዱስዮሐንሰአምላክይርዳን
@debrituasekalemeryime9514
@debrituasekalemeryime9514 Жыл бұрын
መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሠላም እልሐለሁ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአባታችን
@mesi5527
@mesi5527 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-lr7lc3kg7n
@user-lr7lc3kg7n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነት
@user-oo1rh7xe1k
@user-oo1rh7xe1k 11 ай бұрын
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ከፈጣሪያችን አማልደን
@fasikadejen5997
@fasikadejen5997 2 ай бұрын
አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MamaMama-rh8xz
@MamaMama-rh8xz 11 ай бұрын
አቤት የቅዱስ ዮሐንስ አምላክ ሆይ ማረኝ😢😢😢
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
አቤቱ በቅዱሳንህ ምልጃ ታረቀን እግዚአብሔር ሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ምልጃው አይለየን አሜን
@AAa-lt8lk
@AAa-lt8lk Жыл бұрын
ቃለሒ ወትያሰማልን የመጥምቁ ዮሐንስ እረዴት ከእኛ ከህዝበ ክርስታንይሁን አሜን አሜን አሜን
@yemariamlijdestaaddisu3166
@yemariamlijdestaaddisu3166 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🥰💖🙏🙏🙏💘
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u Жыл бұрын
amen amen amen kake hiyiwetin yasemaken
@nigistiwelegbrel2353
@nigistiwelegbrel2353 Жыл бұрын
አሜን፫?ቃልህይወትያሰማልን
@debrituasekalemeryime9514
@debrituasekalemeryime9514 Жыл бұрын
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሰላም እልሐለሁ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለወንድማችን❤
@y9gh956
@y9gh956 3 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@Mes355
@Mes355 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲
@hannahanna6519
@hannahanna6519 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
@sarasar648
@sarasar648 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@owentroyrohan
@owentroyrohan 4 ай бұрын
@taybaa8158
@taybaa8158 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን የመጥመቁ በረከት ይድርብ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
ቃለህይወት ይሰማልን የሰማእቱ ቅዱስ ዮሀንስ በረከት በያለንበት ይድረሰን አሜን !
@fggygu1088
@fggygu1088 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአቤሔር አምላክ ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎቶዎን ይባርክልን የቅዱስ መጥመቀ መለኮት ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን
@lulatesfamichael5899
@lulatesfamichael5899 11 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@user-oo1rh7xe1k
@user-oo1rh7xe1k 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የመጥምቀ መለኮት አምላክ ይማረን
@mekdesgetahunmekdes8104
@mekdesgetahunmekdes8104 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete Жыл бұрын
⛪️⛪️⛪️አሜን 📖📖📖አሜን ✝️✝️✝️አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ አባቶቻችን ጾሎታችሁ በርከታችሁ ትደርብን 💞🌹💙💜🤲አስብኝ በጾሎታችሁ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 😭😭😪
@tesgaweldaslasse835
@tesgaweldaslasse835 9 ай бұрын
Kale hewat yasmaln
@SMeNemoli-hi1ll
@SMeNemoli-hi1ll 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እኛንም የስማነውን በልባናችን ያሳድርብን
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🕯🤲✝️ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ መልክዐውን ስላላደረስሁ እዚህ ባለፈ ሰርች ሳረግ ወጣልኝ በተረጋጋ መንፈስ የተዘጋጅ ነው 💐💐
@Etho19pia
@Etho19pia 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤
@mmk4065
@mmk4065 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያትን ያዋርሥልን🙏🙏🙏
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማእት ፃድቅ ካህን ሃዋርያ ነብይ መጥምቅ የዋሃንስ በረከቱ ረደኤቱ ከእኛ ከህዝበ ክርስትያኑ ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን
@ccvcf7964
@ccvcf7964 Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ኣባታችን ቅዱስ የውሃንስ ምልጃ በረከቱ ኣይለየን❤❤❤
@kahab1123
@kahab1123 3 жыл бұрын
ኦሜን😥😥😥😥
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@MeazazeTewahdo
@MeazazeTewahdo 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ✝️🤲♥️
@user-ol8fs1yc7p
@user-ol8fs1yc7p 8 ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
@huyghr4046
@huyghr4046 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የመጥምቁ ቅድስ ዮሃንስ በረከቱ ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏
@nathanaeltedla-wh7cx
@nathanaeltedla-wh7cx 9 ай бұрын
Thanks 👍.
@Meklit-the-Tewahido
@Meklit-the-Tewahido 9 ай бұрын
Thank you too
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን 🤲ቃለ በረኸት ያሰማልን የቅዱስ ዮሐንስ ሐዋርያ ወነቢይ ቃል ኪዳን አይለየን
@user-ol8fs1yc7p
@user-ol8fs1yc7p 7 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልት❤❤❤
@sarasar648
@sarasar648 Жыл бұрын
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሃንስ ሆይ ሰላም እልህ ሃለሁ ፫
@user-qu8cw9cy4n
@user-qu8cw9cy4n 2 ай бұрын
Amen.3❤❤❤abat.keids.yohns.kesdat.besalm.melsj.hulachn.sedtjch.wed.agerchn.besalm.malesn.eThigpen.sAlam.lekol
@hem9841
@hem9841 Жыл бұрын
ቃል ህውት ያስማልና ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ብጸጋ ይጠብቅልን የኣባታችን ቅዱስ ዮሐንስ በረከት በያለንበት ይድረስን አሜን
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የሰማእቱ የቅዱስ ዩሀንስ ረዲኤት በረከት ይደርብን አሜን ❤።
@rosarose2433
@rosarose2433 11 ай бұрын
እውነት ቃለ ሂውት ያሰማልን መምህር 🌿🙏🌿⛪🙏🌿⛪🙏🌿⛪🙏🌿⛪🙏🌿⛪🙏🌿⛪🙏🌿⛪🙏🌿⛪
@genetkasahun1589
@genetkasahun1589 6 ай бұрын
አሜን አሜን!!!!!!!!!!!!! አባቴና መድሃኒቴ የተዘጋጀልኝን ጉርጓድ በምልጃህ ደፍነህ እድሜ የቀጠልክልኝ አሁንም አማላጅነትህና ምህረትህ አይራቀኝ!
@SMeNemoli-hi1ll
@SMeNemoli-hi1ll 9 ай бұрын
11:49
@user-ok1qf1zh7s
@user-ok1qf1zh7s 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hadedahsaeed709
@hadedahsaeed709 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት የስምዓልና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Media-gj9xl
@Media-gj9xl 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MuluGashu
@MuluGashu 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haymanothabeta7673
@haymanothabeta7673 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@fantayebara8435
@fantayebara8435 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
መልክአ ዮሐንስ melka yohanse
24:09
ቤተ ሥላሴ bete silassi
Рет қаралды 26 М.
የሙሽራው ወዳጅ የቅዱስ ዮሐንስ ታሪክ መክሊት ዘተዋሕዶ/Meklit the Tewahido
48:31
መክሊት ዘተዋሕዶ Meklit the Tewahido
Рет қаралды 14 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 42 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
ገድለ ቅድስት አርሴማ :-  ከማር የሚጥመው የቅድስት አርሴማ ገድል
1:12:56
መክሊት ዘተዋሕዶ Meklit the Tewahido
Рет қаралды 4,5 М.
መልክአ ፋኑኤል melka fanueal
13:59
ቤተ ሥላሴ bete silassi
Рет қаралды 9 М.
የቅዱስ ሚናስ ገድል ሙሉውን:-  በምልጃው ፈጥኖ በመድረስ የሚታወቀው ሰማዕቱ
36:26
እጅግ ድንቅ ትምህርት || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Henok Haile @SenbeteChirstian
1:00:10
ሰንበተ ክርስቲያን - Senbete Chirstian
Рет қаралды 14 М.
የሐሙስ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Thursday
17:38
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 42 МЛН