መልክአ ሚካኤል - Melka Michael

  Рет қаралды 416,630

masresham

masresham

4 жыл бұрын

#MelkaMichael #Michael
©masresham has all exclusive rights for all contents in this video. All contents in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this video is strictly prohibited. All rights reserved to masresham.
Copyright ©2019 masresham

Пікірлер: 1 000
@ExcitedBlackKitten-fn6bj
@ExcitedBlackKitten-fn6bj 5 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሆይ ሰላም እልሃለሁ😢 1ሚካኤል 2ሚካኤል 3ሚካኤል 4ሚካኤል 5ሚካኤል 6ሚካኤል 7ሚካኤል 8ሚካኤል 9ሚካኤል 10ሚካኤል 11ሚካኤል 12 ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አደራአህ የልቤን ሁሉ ታቃለህ እና ትእግስቱን ፁናቱን ፍቅርህን ጸጋህን ስጠኝ 😢❤😢❤😢❤😢 እግዚአብሔር ሆይ ማርኝ እና ማራቸው አምላኬ ሆይ አስከፍቻሃለው እባክህን ይቅር በለኝ ሰለ አዛኝቷ ብለህ ማረኝ ነብሴን ተጨንቃለት 😢😢😢😢
@belayineshiweriku
@belayineshiweriku 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል አንተ ጠብቀን
@meseretmandefro4433
@meseretmandefro4433 2 ай бұрын
አሜን
@SadaSada-nm5jc
@SadaSada-nm5jc 8 күн бұрын
ኣሜንንንንንንን👏👏👏
@user-rx4wm7xe4w
@user-rx4wm7xe4w 7 ай бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለየን በረከቱ ይደርብን በእውነቱ
@user-uu1zt2bs4j
@user-uu1zt2bs4j 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባት እንዴት እንደምወደው አንተ ጠብቀኝ🙏🙏🙏
@temesgenamlak1836
@temesgenamlak1836 7 ай бұрын
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሰላም እልሃለሁ ፫ አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ✝️🤲😊
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን የቅዱሰ ሚካኤል አምላክ የቅዱሰ ሚካኤልን ምልጃውን በረከቱን አሳድርብን የድንግል ማሪያም ልጅ የናትህን ያሰራት ሀገርዋን ኢትዮጵያን ጠብቅልን የኔንም ልጅህ ለንሰሀ አብቃኝ የልቦናይን መሻት ፈፀምልኝ ይሁንልኝ አሜን
@aebay-nf7zm
@aebay-nf7zm 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ ሀገራችንን ቤተሰቦቻችንን ጠብቅልን🙏🙏🙏
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 4 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እባክህን ልጄቼን ከክፉ ሰውርልኝ አባታሆይ ክብር ምስጋና ላተ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-oq2gd2uj3g
@user-oq2gd2uj3g 5 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም ኢልሀለዉ ኣሜን ኣባቴ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም ኢልሀለዉ ኣሜን ኣባቴ ሊቀ መላኢክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም ኢልሀለዉ ኣሜን ቃለህወት ያሰማልን
@habitam
@habitam 8 ай бұрын
እንኮን ለገናናዉ ሊቀ መላይክ ቅዱስ ሚካኤል ወራዊ መታሰብያ ክብረ ባህል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስን አሜን 🙏ቅዱስ ሚካኤል ኢትዮጵያ ይባርክልን 🙏አሜን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
@efremamanuel8594
@efremamanuel8594 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስማዓልና ቅዱስ ሚካኤል ይሓልወና
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 10 ай бұрын
አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ፫ ✝️ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 жыл бұрын
ለዚህ ለተቀደሰ ቀን ለደረሰን ለድግልማርየም ልጅ ለሉእል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 4 ай бұрын
🤲🤲🤲💚💛❤🙏
@egziyabharyimesgen4822
@egziyabharyimesgen4822 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅድስ ሚካኤል ሆይ ምስጋና ይገባሀል 🙏🙏
@MmMm-iv1ef
@MmMm-iv1ef 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ያብዛልኸ ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው ይጠብቀን🙏🙏🙏
@user-fv8zq2sv8v
@user-fv8zq2sv8v 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሊቀ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ፫ ✝️
@user-vt8zv8ig7x
@user-vt8zv8ig7x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ጠመ ፍቅሩ አይለየን የመኩ የቅዱስ ሚካኤል
@fggygu1088
@fggygu1088 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአቤሔር ቃለ ሂወት ያሰማልን ለመምህራችን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል ለመናው በረከቱ ከዚቡ ክርስትያን ካገራችን ጋር ይደርብን🙏🙏🙏 ለመምህራችን እመብርሃን ያገልግሎትህን ዘመን ትባርክልን 🙏🙏🙏
@user-yr5cn8ow4v
@user-yr5cn8ow4v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 8 ай бұрын
አሜን፫🙏
@amanuelheyile5878
@amanuelheyile5878 4 жыл бұрын
ኣሜን ቑዱስ ሚካኤል ሊቐ መላእኽቲ እንኳን አደረሰን
@dohaqtr8108
@dohaqtr8108 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሊቀመላክ ቅዱስ ሚካኤል ከክህደት ከክፉ ነገር ሁሉ ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች ጠብቀን ታደገን።
@sphonetastic
@sphonetastic 8 ай бұрын
ሸከ😅አበቀቀቀቀ😅😅😅😅😅ሸ
@hm3183
@hm3183 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የመለ፬እክትን ቃል ያሰማልን ምህረቱ አይለየን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ethiopiaethiopian4429
@ethiopiaethiopian4429 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ! ሚካኤል ወልደ አዳምን ማረው አንተ ከእመቤቴ ጋር ሆነህ አክመው ! 🙏🏽
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ ስደተኞች የእግዚአብሔርን ቤተሰቦ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 8 ай бұрын
አሜን፫🙏
@user-id7yg3ix4d
@user-id7yg3ix4d 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️🤲🤲
@aboaomr5163
@aboaomr5163 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን😢
@etajeetaje1745
@etajeetaje1745 4 ай бұрын
አሜንንንንንንን
@user-kk4uf6yx2u
@user-kk4uf6yx2u 3 ай бұрын
Amen amen amen❤❤
@naeemanaeema5613
@naeemanaeema5613 4 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንንን ቃለህይወት ያሰማልን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት
@nigistiwoldegbrelms1433
@nigistiwoldegbrelms1433 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂይውት ያስማልን ወንድማችን ፅጋው ያብዛልን
@monagezayie4269
@monagezayie4269 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንይሁንይደረግልን
@dibrauae6822
@dibrauae6822 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ካልህዎት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን
@shiferawgashaw8060
@shiferawgashaw8060 4 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
@user-pr4gq4fg1o
@user-pr4gq4fg1o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን ቃልሕን እንዳሰማህን መጽሀፍህን ለምሳለም አብቃን
@alemalem7864
@alemalem7864 4 жыл бұрын
በሰደት የምኔገኘውን እኛን ሰደተኞች ቅዱስ ሚካኤል አባታችን ሆይ ጥላህን ጥለህ ክፍህን ዘርግተህ ጠብቀን መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የቅድሱ ሚካኤል ባህል አሜን 🙏🙏🙏
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 4 жыл бұрын
Amen.amen.amen.qslyoten.yasamaln.magasatasamayaten.yawaraseln.qadus.makayal.hoyi.eradan😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤚❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🌷🌷🌷🌷
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 4 жыл бұрын
Amen.amen.amen 😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@minamibi1158
@minamibi1158 4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@wasli8257
@wasli8257 4 жыл бұрын
አሜን ቅድስ ሚኪኤለ አንተ ጠብቀን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@nananigisti3977
@nananigisti3977 4 жыл бұрын
amen amen amen mar
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 3 жыл бұрын
አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን በረከቱይደርበን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇❤❤❤❤❤
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተመስገን መላኩሆይ
@meazaneguesa5082
@meazaneguesa5082 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen ye kudus mikali melijaw ayeln Amennnnn
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
የኔ ፈጥኖ ደራሺ ሀያሉ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከጥላት ወጥመድ ሰውረኝ የጥላቴን ልብ ብትንትን አድርግልኝ አሜን አሜን አሜን
@user-up5yk1pt2z
@user-up5yk1pt2z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-mt9qw6mx2i
@user-mt9qw6mx2i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅድስ ሚካኤል ቤተ ክርስታንን ጸብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-rx2dt8yx6l
@user-rx2dt8yx6l 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ🙏 ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ🙏 ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ🙏 አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ያቅዱስ ሚካኤል እርዳታው አየለየን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-kl5mw9fu6x
@user-kl5mw9fu6x Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንበቅዱስሚካኤልሆይሰላምእልሃለሁቅዱስሚካኤልሆይሰላምእልሃለሁቅዱስሚካኤልሆይሰላምእልሃለሁ🙏ቃልህይወትያሰማልንያዱስሚካኤል🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🕯🕯🕯🕯🕯⛪️⛪️⛪️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-kl5mw9fu6x
@user-kl5mw9fu6x Жыл бұрын
ቅዱስሚካኤልሆይሰላምእልሃለሁ🙏ቅዱስሚካኤልሆይሰላምእልሃለሁ🙏ቅዱስሚካኤአ ልሆይሰላምእልሃለሁ🙏አሜን አሜን አሜንቃልህይወትያሰማልንያሰማልንያቅዱስሚካኤልአሜንአሜን አሜን🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯❤️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-eu6ek9nk2s
@user-eu6ek9nk2s 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅድሰ ሚካኤል አባቴ አንተ ጥብቅኝ አባቴ አገራ ኢዮጽያን ጥብቅልኝ በሰድት ይሉት አንተ ጥብቃችሁ በካፎች ጋረድኝ ለጥለት ወጥመድ አሳልፍካ አታረጥኝ ካመላካ ከወደጅ አመልዳኝ አባቴ እንድጢያቴ ሰይሁን እንድቸረነት ማረን አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤❤አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-ty6ld4cb6v
@user-ty6ld4cb6v 2 ай бұрын
ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሰላም እልሐለሁ የጌታ ልዩ ባለሟል ነህና ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሐለሁ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@user-kz3he8ln9v
@user-kz3he8ln9v 2 жыл бұрын
ለስእርተ ርእስከ ሚካኤል ሆይ ከአምላክ በስተቀር ማንም ተመራምሮ ለማይደርስበት ስእርተ ርእስከ ሠላምታ ይገባሀል አሜን አሜን አሜን🙏
@tigisttamrat6044
@tigisttamrat6044 3 жыл бұрын
ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ኣማላጄ ሆይ ከራስ ፀጉርህ እስከ እግር ጥፍሮችህ ሰላም እልሃለዉ ለዘላለሙ አሜን(3)🙏🙏🙏💚💛❤ለዋንድማችን ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏💞💞💞💖💖💖💗
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 8 ай бұрын
አሜን፫🙏
@amam4328
@amam4328 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱሰ ሚካኤል ሆይ ቃለህይወት ያሰማልን
@tsilatgetachew5866
@tsilatgetachew5866 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@user-yq5bs6zu7b
@user-yq5bs6zu7b Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 የመልኣከ ሚካኤል በረከትና ጸጋ ኣይለየን። ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-vb3ud3tl2e
@user-vb3ud3tl2e 2 жыл бұрын
ልቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ስላም እልሃለሁ ቃልህወት ያሰማልን ጸጋዉ ያብዛልህ ወንድሜ 👏
@tube4985
@tube4985 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@memwaddd4257
@memwaddd4257 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልኽ ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው ይጠብቀን
@samsunga10saow22
@samsunga10saow22 4 жыл бұрын
ቃል ሕዉትን ይሰምልን ይገልገላት ዘመን እግዚአብሔር ይከራከራል አሜን 3
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን!
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiewt yasemalen mimheri egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen
@asefutsegaye4956
@asefutsegaye4956 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏 ቃለህይወትን ያሰማልን 🌹
@zin740
@zin740 4 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ ለወንድማችን የቃል ህይወት ያሰማልን
@terumehonlerasnw2798
@terumehonlerasnw2798 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
አሜን
@merryyemima6151
@merryyemima6151 2 жыл бұрын
አሜን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጥብቅልን አሜን አሜን አሜን
@muhamohaug7082
@muhamohaug7082 4 жыл бұрын
አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያድልልን
@almazkede9183
@almazkede9183 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@birkeshewareged3499
@birkeshewareged3499 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-tu4zy8ob9f
@user-tu4zy8ob9f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ ቃለህይወትንያ ሰማልን፫
@user-kb4dn8zd7i
@user-kb4dn8zd7i 4 жыл бұрын
_አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ_ _አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ_ _አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ_ _ቃለ ህይወትን ያሰማልን_
@user-id7yg3ix4d
@user-id7yg3ix4d 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ፈጥነህ ድርስልን☦️☦️☦️🙏🙏🙏☦️☦️☦️☦️✝️🤲✝️🤲✝️🤲✝️✝️🤲✝️🤲✝️🤲✝️✝️🤲✝️🤲
@sarabihonan9372
@sarabihonan9372 4 жыл бұрын
ቃለህወትንያሰማልን የመላእኩየቅዱስሚካኤል እረዴኤትእናበረከትበኛላይ ይኑርአሜንንንንን ❤❤❤❤
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@user-dx1xf8jl8o
@user-dx1xf8jl8o 4 жыл бұрын
አቤቱ ሊቀ መላአክ ቅዱሰ ሚካኤል አምለካችን ሆይ ለንሳሃ ሞት አብቃን በምህረትህን አሰበን አሜንን
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል በረከት በሁላችንም ላይ ይደረ ሀገራችንም ሰላም ያደረገልን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አድስች ለቅዳስ ሚካኤል መልክአ የቅዳስ ሚካኤል ረደኤት በሪካት አይልን ቃለ ህይወት ይሥማል መምህረችን ቅዳስ ሚካኤል ይጠብቅልን
@user-he9xr5vw2x
@user-he9xr5vw2x 2 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ለቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አባት ሆይ ብርታቱ ስጠኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤
@hiwotlifeya7527
@hiwotlifeya7527 4 жыл бұрын
አሜን እሜን እሜን ቅደስ ሚካኤል ሆይ ሀገሬን እና ህዝቤን አቴ ጠብቅልኝ ለወድማችን ቃለሂዎት ያሰማልን
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አደረሰን ለቅዱስ ሚካኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ።
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@sarahana7929
@sarahana7929 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የህይወትን ቃል ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃና ምልጃህ አይለየን #ማስርዬ አምላክ ክብርን ይስጥህ!የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለብርሃን አምላክ ለድብረ ታቦር በአል አደረሳችው አደረሰን አንድም ሳንጎድል ያመት ሰው ይበለን
@masresham
@masresham 4 жыл бұрын
አሜን ሳራ እንኳን አብሮ አደረሰን።
@sahayEtho
@sahayEtho 2 ай бұрын
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሠላም እልሃለሁ አሜን❤❤❤ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሠላም እልሃለሁ አሜን❤❤❤ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሠላም እልሃለሁ አሜን❤❤❤
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይድርግልኝ ያአባታችን የቅዱስ ሚካኤል እርዳታው አይለየን አሜን
@wudasetube.3
@wudasetube.3 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የቅዱስ ሚካኤል ረደኤት በረከቱ ምልጃው አይለየን አሜን
@tadlechiyemaryimlijtadlech3024
@tadlechiyemaryimlijtadlech3024 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን(3)💟💗💗💗እንኳን አደረሰን ለቅዱሰ ሚካኤል ማን እንደ እግዚአብሔር ቃል ህውትን ያሰማን
@mahrarashid3082
@mahrarashid3082 4 жыл бұрын
Hyy
@hhi9697
@hhi9697 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል አንተ ለሁላችን ጠብቀን ❤❤❤❤🌺🌺🌺💐💐💒💕💕🙏🙏🙏👏👏👏
@nigstihenos4451
@nigstihenos4451 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስማዓልና ኣምላከ ቁዱስ ሚካኤል መሓረና
@KokoKoko-nv3sw
@KokoKoko-nv3sw 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቅዱስ ምካኤል ፀሎታችንን ይስማልን አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
እንኩዋን ለመላክ ቅዱስ ሚካኤል በሠላም አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@masresham
@masresham 4 жыл бұрын
አሜን ሐኒ!
@alaamkapaga7330
@alaamkapaga7330 4 жыл бұрын
Amen Amen amen
@ccvcf7964
@ccvcf7964 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቅድስ ምካኤል ሆይ ምልጃህ ና ጥበቃህ ኣይለየን🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@HdHd-ew2qt
@HdHd-ew2qt 9 ай бұрын
@HdHd-ew2qt
@HdHd-ew2qt 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ayuulove8522
@ayuulove8522 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል አማላጂነት አይለየን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-oq2gd2uj3g
@user-oq2gd2uj3g 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባቴ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም ኢልሀለዉ ኣሜን ኣባቴ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም ኢልሀለዉ ኣሜን ኣባቴ ሊቀ መልአከ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም ኢልሀለዉ ኣሜን ኣባቴ ክቡር ሊቀ መልአከ ቅዱስ ሚካኤል በስደት ያለን ሁላችን ኢንድሁም ኣገር ዉስጥ ያሉ ህዝበ ክርሰታያን ከክፉ ነገር ሁሉ በክንፊህ ጋርደህ ጠብቀን የስደተኞች ኣባት ቅዱስ ሚካኣል ሆይ ስደታችን ኣሳጥረህ ወደ ቅድሰት ኣገራችን ኢትዮጵያ በሰላም ሰብስበህ መልሰን ኣሜን ኣባቴ ክቡር ሊቀ መልአከ ቅዱስ ሚካኤል በረከትህ ረድኤትህ ጥበቃህ ኣይለየን ኣሜን
@masresham
@masresham 5 ай бұрын
አሜን!
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 8 күн бұрын
🙏💒👏አሜን Amen 👏💒🙏​@masresham
@user-eh8wv5hw5p
@user-eh8wv5hw5p 6 ай бұрын
ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@hiwangebregiorgis5812
@hiwangebregiorgis5812 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን።
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን
@betibogale438
@betibogale438 4 жыл бұрын
Amen
@mekdesewnatu3423
@mekdesewnatu3423 2 жыл бұрын
Amen kdus Mikael radetu barakatu edarben Kal hewat easamalen
@addseketemaw5549
@addseketemaw5549 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሠሜልን
@eyerusalemayichew729
@eyerusalemayichew729 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን "ያሳደከኝ መላእክት ዛሬም ከእኔ ጋር ነው ቅዱስ ሚካኤል!!!"
@trhasgebretsadk7815
@trhasgebretsadk7815 4 жыл бұрын
ቅዱስ ምካኤል ሆይ ስላም እልሀለው ፫ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-qj6uc9kw2u
@user-qj6uc9kw2u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሃያሉ ለቅዱስ ሚካኤል ወረሃዊ በዓል በሠላም አደረሳችሁ አዴረሠን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@addseketemaw5549
@addseketemaw5549 4 жыл бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሠን
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜአሜን
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
ቃለ ህወሃት የስማል
@vjgu7406
@vjgu7406 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው ምልጃው አይለየን🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን🌹🌹
@workneshmulugeta74
@workneshmulugeta74 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለወረሀዊው ቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ አደረስን መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በቤቱም ያጽናልን ያኑርልን።
@ethiopia7131
@ethiopia7131 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀፍፍፍፍፍ📖😭😭 ቃል ያሰመልን ቃል ሕይወት ነውና በቃል አፅነኒልን💟📖📚 ጌታ ይበርክ እነመሰግነሌን አሜንንንንን
@user-vk4ve1sn9i
@user-vk4ve1sn9i 6 ай бұрын
አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tarakuwait326
@tarakuwait326 9 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ስላም እልሃለሁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ስላም እልሃለሁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ስላም እልሃለሁ
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀሎት ልመናችንን ቅዱስ ሚካኤል ይቀበልልኝ አሜን
@majjskskskjajjaj1850
@majjskskskjajjaj1850 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-uw2qc3hf2l
@user-uw2qc3hf2l 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@user-iv7ni6yf2e
@user-iv7ni6yf2e 4 жыл бұрын
በዉነቱ ማሰርዬ የህይወትን ቃል ያሰማህ ቅዱሰ ሚካኤል ፀሎት ልመናህን ይቅበልህ የኔ ወንድሜ እኔንም በፀሎትህ አሰበኝ ወለተ ቄርቆሰ አባላለሁ በሰማ በሰማ አይጠገብም እንደ ማርና ወተት ጥፍጥ አድርገህ ነዉ ያቀረብክልን ፀጋዉን ብዝዝት ያድርግልህ
@masresham
@masresham 4 жыл бұрын
አሜን እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሁላችንንም ፈጣሪ ያስበን!
@selamethiopia1566
@selamethiopia1566 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 4 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ የቅዱስ ሚካኤል እረዳትነት አማላጅነቱ አይለየን አሜን በእውነት ለወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
@kristinetamaskin3472
@kristinetamaskin3472 4 жыл бұрын
እንኳን,አደረሳችው,አደረሰን,የመለኩ,ቅዱስ,ሚካኤል,በረከት,ይደርብን,አሜንአሜንአሜን,ቃለ,እይወትን,ያሰማልን
@user-oq2gd2uj3g
@user-oq2gd2uj3g 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ይሁን ይደረግልን መምህራችንቃለህወት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል በረከት ረድኤቱ ምልጃዉ ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይሁን ጥበቃዉ ኣይለየን
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
masresham
Рет қаралды 475 М.
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
39:11
masresham
Рет қаралды 714 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,3 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 3,6 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 7 МЛН
Psalms:  Session 9 - Psalm 103 - It is The Right Day To Bless The Lord!
1:23:20
Trinity Baptist Church - Findlay
Рет қаралды 48
መልክአ ገብርኤል - Melka Gebriel
12:00
masresham
Рет қаралды 243 М.
መልክአ ማርያም - Melka Mariam
20:31
masresham
Рет қаралды 241 М.
ድርሳነ ሚካኤል ዘሰኔ - Dirsane Michael Sene
47:12
Melka Michael  መልክአ ቅዱስ ሚካኤል
21:16
dagem golla ቸሩ መድኃኔአለም ጠብቀን
Рет қаралды 133 М.
የሰኔ ጎልጎታ - Sene Golgota
29:06
masresham
Рет қаралды 247 М.
ቅዱስ ሚካኤል Michael Mezmur - Ethiopian Orthodox Mezmur 2011 EC
13:11
Zemichael Amanuel
Рет қаралды 4,7 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,3 МЛН