መልከኞቹ - Ethiopian Movie Melkegnochu - 2019 ሙሉፊልም

  Рет қаралды 400,500

Arada Movies

Arada Movies

4 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 785
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
ፊልሙ ጥሩ ነበር ግን ሙዚቃዉ በጣም ነዉ የሚጨህወዉ እባካችሁ ሁሉም ፊልምላይ ሙዚቃዉን ቀንሱ እሰኪ እንደኔ ሙዚቃአዉ የረበሻችሁ ላይክ ሰጡኝ
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 4 жыл бұрын
ሴቱቹ ባሻጎሊት የተጣሉት አድሠው ወይሥሁለት
@na-uu5or
@na-uu5or 4 жыл бұрын
@@user-zq5xm9so9p ሁለት መስለውኝ ነበር ግን አንድ ናት
@user-ql8lh2cy6l
@user-ql8lh2cy6l 4 жыл бұрын
Mn yiseralshal layk
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 4 жыл бұрын
@@na-uu5or አልጨርሥሁትምቆይ
@SHARIFSHARIF-gj4kl
@SHARIFSHARIF-gj4kl 4 жыл бұрын
Enate slaltekefelachw new eko miyadenekurun eko sodereyoch
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
መልከኞች የሚል ፊልም መጣ እስኪ ልየው በውጭ ሀገር ላይ ያላችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ መልካም አዲስ ዓመት ሜሪ ክርስማስ
@zinasheerabo5888
@zinasheerabo5888 4 жыл бұрын
ሚልዮን ስለሌ እስክ ልዮ
@user-uw4iz2bs2c
@user-uw4iz2bs2c 4 жыл бұрын
Ķķkk
@tsioncoffee5525
@tsioncoffee5525 4 жыл бұрын
የጩቢቲ አድናቂ የት ነሽ
@younisalismaili720
@younisalismaili720 4 жыл бұрын
Alew
@martatole1139
@martatole1139 4 жыл бұрын
እዚ ነኝ😀😀😀
@bitemohd4935
@bitemohd4935 4 жыл бұрын
አለውክክክክክ
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 4 жыл бұрын
እዚ ነኝ🙋
@embetembet4129
@embetembet4129 4 жыл бұрын
Abet alen
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 4 жыл бұрын
አንቺ ገረድ አለኝ አዎ ነኝ ገረድ እሩዝሽን ቃሚ አለኝ አዎ እቅማላሁ የአረብ ሽንት ቤት እጠቢ አለኝ አዎ አጥባለሁ በጥንካሪዬ በስተጀርባ እናት አባት የሌላቸውን ወንድሞቼን ስለምረዳ ደስተኛ ነኝ ስደቴ ለኔ ትልቅ ትምህርት ቤቴ ነው
@user-qt5lw3rj6v
@user-qt5lw3rj6v 4 жыл бұрын
እሰይ
@user-qt5lw3rj6v
@user-qt5lw3rj6v 4 жыл бұрын
ደጋግሞ ደጋግሞ ለዚህ ፁሁፍ ላይክ ቢሠጥ ሽ ጊዜ በሠጠሁሽ ምችት ይበልሽ
@salamargiy3897
@salamargiy3897 4 жыл бұрын
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
በመሰረቱ ገረድ ማለት ስድብ አይደለም አገልጋይ ማለት ነው አንዳንዶች እንደስድብ ቆጥረው ገረድ ሲሉና አንዳንዶች ደግሞ ገረድ ተባልኩ ብለው ሲበሳጩ ሳይ ግርም ይለኛል🤔 እና ደግሞ ሰስቱ ወንድሞችሽን ከማገዝ ባለፈ ለራስሽም አስቢ አቅም እስካለሽ ብቻ ነውና አሰሪዎችሽ የሚፈልጉሽ 🙂
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 4 жыл бұрын
@@user-zh4eb1kq5r ትክክለኛ የኔ መልካም 😘😘😘
@mitaababa1487
@mitaababa1487 4 жыл бұрын
ፊልም ትሰራላቹ ግን አንድም ለትውልድ የሚተላለፍ ድርሰት አትሰሩም ምንድን ነው
@selenators398
@selenators398 4 жыл бұрын
ከ9 ቀን ቧሀላ ተመሳሳይ መንታ ወንድ ልጆችን ልወልድ ነው እመቤታችን ካንቺ ጋር ትሁን በሉኝ ጓደኞቼ
@dutamo7804
@dutamo7804 4 жыл бұрын
Basalami tagalagayi
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 4 жыл бұрын
በምድር በሰማይ ቃልኪዳንሽ ፀንቷል ማርያም ማርያም እያለ እስረኛው ተፈቷል በረከቴ ነሽ ክብሬም ሽልማቴ #ኪዳነምህረት ነይልኝ እናቴ😍❤ መልካም ምሽት 🙏🙏🙏
@malikaalanzi4898
@malikaalanzi4898 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
የሚሊዮን አድናቂዎች 🙋
@hawatube9505
@hawatube9505 4 жыл бұрын
ጩቢቲን የሚወድ ላይክ አምሮኝ ነው ግን እርጉዝ ሁኘ አየደለም 😍😍😘😘💖💘💓
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 жыл бұрын
Like like like ene eyalehu amrosh ayikerm
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
😍🥰😍 ዛሬ ታኅሣሥ 16 ቀን 2012 ዓ.ም በቅድስት ኪዳነ ምህረት ዕለት በጥዋቱ እናቴ ከልቧ ፈገግ ስትል ስላየሁ በጣም ደስተኛ ሆኜ ቀኔን እንደማሳልፍ እምነቴ ነው፡፡ ፈጣሪ የሁላችንንም እናቶች ደስተኛ እና ፈገግታ የተሞላባቸው እንዲሆኑ ያድርግልን፡፡ በሕይወት የሌሉትንም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት በእቅፉ ውስጥ ያኑርልን !!! አ ሜ ን !!! 😍🥰😍
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 4 жыл бұрын
አሜን
@user-lw1xp3cb7n
@user-lw1xp3cb7n 4 жыл бұрын
አሜን
@mazaalemo9619
@mazaalemo9619 4 жыл бұрын
አሜን
@shawaymazloum2382
@shawaymazloum2382 4 жыл бұрын
አሜን ሁሌም ይሳቁልህ
@amaamm6604
@amaamm6604 4 жыл бұрын
@@shawaymazloum2382 አሜን
@rosiemitu4543
@rosiemitu4543 4 жыл бұрын
ውይ እኔም ተመሳሳይ መንታ ሴቶች ልጆች አሉኝ አንድ አመታቸው ነው ፈጣሪ ከዚ ይጠብቅልሽ በሉኝ 😞
@user-xt9ly9my6z
@user-xt9ly9my6z 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ የኔ እናት ታድለሽ እድግ ይበሉልሽ
@rosiemitu4543
@rosiemitu4543 4 жыл бұрын
የማርያም ልጅ amen Amen yene konjo amesegnalew ❤️
@syuet1873
@syuet1873 4 жыл бұрын
እግዚአብሄርይጠብቅልሽ
@jemhu273
@jemhu273 4 жыл бұрын
Rosie Mitu ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@user-nb1rv7ml3z
@user-nb1rv7ml3z 4 жыл бұрын
ግን እንደኔ ጥዋት ተነስቶ ሀማም ማጠብ የሰለቸው ሰው አለ? እውነት ስደት አንገሽግሾኛል እንደኔ ያስጠላው ሰው አለ?
@user-dp7cy9uc5k
@user-dp7cy9uc5k 4 жыл бұрын
ያስጠላው አለ ሳይሆና ያላስጠላው አላ ውይ ብትይ ይቀላል
@user-wo4fs7lh7e
@user-wo4fs7lh7e 4 жыл бұрын
አይዞሽ ያልፋል እህቴ እኔ ነኝ
@user-nb1rv7ml3z
@user-nb1rv7ml3z 4 жыл бұрын
@@user-wo4fs7lh7e እሽ ማሬ
@rahwag5982
@rahwag5982 4 жыл бұрын
SentiNwHamame
@rahwag5982
@rahwag5982 4 жыл бұрын
Yney 3Nw
@mihretmikias8060
@mihretmikias8060 4 жыл бұрын
ሰለ ሀገራችን እፀልይ እባካቹ ፈጣሪ የስደተኞችን ፀሎት ይሰማልና እና😥😥😴
@ttty3386
@ttty3386 4 жыл бұрын
አሜን ይስማን
@kalinatada8018
@kalinatada8018 4 жыл бұрын
Amen
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 4 жыл бұрын
ውድ ያገር የአገር ልጆች በመላው አለም የምትኖሩ እኳን ለገና ባል አድረሳችሁ ማን ነው እደኔ ገናን በስራ ሚያሳልፍ 😢
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 4 жыл бұрын
መቸ ነው ማሬ ቀኑ ሁሉም ጠፍቶብኛል😔
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
@@nardilovenardilove6673 ልክ የዛሬ 15 ቀን ነወ የተወለድኩበት ቀን ሰለ ሆነ አረሳውም
@user-cp9pd8qf9e
@user-cp9pd8qf9e 4 жыл бұрын
እኔም በስራ እንዳችው አይዞሽ ማር ፈጣሪ ከፈቀደ የዛሬ አመት አገሬ
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 4 жыл бұрын
@@gdffyff4978 እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@SaraSara-oc7bq
@SaraSara-oc7bq 4 жыл бұрын
@@nardilovenardilove6673 እረ ገና 14 ቀን ይቀረዋል ማማየ
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
ያላችሁት እዩት ምርጥ ፊልም ነው ዘና ፈታ እያረገ በውስጥ ምርጥ ቁምነገር የያዘ ነው የላይክ እያላቹ የምትበጠረቁሰዎች ግን አረ ተረጋጉ በፈጣሪ
@semuhabeshawit729
@semuhabeshawit729 4 жыл бұрын
እንድነው ሰው ስለፊልሙ አስተያየት መስጠት
@KilooleeMedia
@KilooleeMedia 4 жыл бұрын
የሃገራችን ሰላም የናፈቀው እስቲ በላይክ ያሳየኝ የታላቹ ደሞ ስብስኪራይብ አርጉኝ በቅንነት ይመቻቹ
@AbdulRahman-gp4qr
@AbdulRahman-gp4qr 4 жыл бұрын
ባይነፉም ይሁን
@tadomoon4025
@tadomoon4025 4 жыл бұрын
Addis Beteseb are betam yasasebal
@nadiaadil7114
@nadiaadil7114 4 жыл бұрын
Edeee like ena ye Hagere selam men agenanew? Like new yefelkew like ymederege negere meserate beka
@KilooleeMedia
@KilooleeMedia 4 жыл бұрын
@@nadiaadil7114 tikikil new nadiya amesegnalehu
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
💚💛❤️ “ጥላቻውን ትተን ፣ መናናቁን ትተን ፣ መሰዳደብ ትተን - ምነው ብንፋቀር፣ ሁሉም ቅርብ ወራጅ ነው - ከፈጣሪ በቀር፤” 💚💛❤️
@mmmh7409
@mmmh7409 4 жыл бұрын
በትክክል ግን ሁሌም እሆን ፁፍ ነው ምትፅፈው የተጣላኸው ሰው አለ
@merytesfay9575
@merytesfay9575 4 жыл бұрын
Lk blehal E.her lbona ladelew ma
@salam6773
@salam6773 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@SaraSara-oc7bq
@SaraSara-oc7bq 4 жыл бұрын
ነገ እኮ የቃል ኪዳኗ እመቤት እምየ ኪዳነ ምህረት ናት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🙏ስለ ፊልሙ አይቸ እመለሳለሁ
@abebaad9110
@abebaad9110 4 жыл бұрын
Amen🙏
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
AMEN!!!
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 4 жыл бұрын
አሜን
@weynshetfikadu8075
@weynshetfikadu8075 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-mg8rz3qg3d
@user-mg8rz3qg3d 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሣችሑ የተዋሕዶ ልጆች ለሕፃኑ ቅድስ ቂርቆሥ ወራዊ በአል የሐገራችንን ሠላም መሖን እንደኔ የሜፈልግ እሥኪ
@user-tc1bc9bk7c
@user-tc1bc9bk7c 4 жыл бұрын
እር ስሞኑን በፌልም አበሽበሹን እኮ አቦ ይመቻቹሁ ሲቀጥል ላይክነ ስብስክራይቨ የምትለምኑው እስኪይ መለመኑን ትታችሁ ስለፌልሙ አስተያየታቹሁን ፃፎው
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 4 жыл бұрын
መንግሥት ይወርዳል ይሾማል ሰው ይወለዳል ይሞታልግን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች 💚💛❣️🌅🌅🌅✔️✔️✔️✔️
@reemyoutube7802
@reemyoutube7802 4 жыл бұрын
ለዘላለም አትኖርም እሷም ሁሉም አለም በመጨረሻው ቀን ትፈርሳለች በምድር ላይ ያለ ሁሉ ይጠፍል
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
አሜንንን ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿ እሷን የማይወዱ ለዘላለም ከምድር ይጥፉ እሷ ለዘላለም ትኖራለች ጠላቶቿ ግን ይፈርሳሉ ይጠፋሉ
@user-cj2ht5mk4l
@user-cj2ht5mk4l 4 жыл бұрын
@@reemyoutube7802 አፊ ቁርጥ ይበልልሺ ልልሺ ነበር ግን ያፌን ነው ያልሺልኝ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
በትክክል እፍ ይሏታል እንጂ አያጠፏትም ዝንተዓለም ህያው ናት ኢትዮጵያ አትሞትም።💚💛❤ በኢትዮጵያ ምድር እየኖረ ኢትዮጵያ የሚጠላውን፣ ከውስጥም ከውጪም ሊያጠፋት ያሰበውን ፈጣሪ ድራሹን ያጥፋው 🙏💚💛❤
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 4 жыл бұрын
እሷም አድ ቀን ትፈራርሳለች ለዘላለም አትኖርም
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
እውነት ልክ እንደ ፀሐይ ናት ለጊዜው ልንጋርዳት ብንችለም ፈፀሞ ልንደብቃትና ልናጠፍት አንችልም መልካም አመሻሽ
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
👌😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 4 жыл бұрын
yes sister 👍
@nelove7971
@nelove7971 4 жыл бұрын
Exactly
@sofyatube5374
@sofyatube5374 4 жыл бұрын
ልሁላችን ማሬ
@user-mf9zi5hw3g
@user-mf9zi5hw3g 4 жыл бұрын
ጩባው. የኔ ማር. ጥሎብኝ. ስወድክ. ❤💕💓💖💗💞. ሀረፍ. ፊልም ነው.
@ssn7742
@ssn7742 4 жыл бұрын
ብዙ አዳድስ ፊልሞቺ ይለቀቃሉ ግን ካንዳንዱ በስተቀር የሚመሥጥ ቁም ነገር የለውም የወደድኩትና ደሥ ያለኝ ፊልም ቢኖር ኢኒስፔክተሩ ነው
@user-dp7cy9uc5k
@user-dp7cy9uc5k 4 жыл бұрын
እኔም♥
@ganetiraq202
@ganetiraq202 4 жыл бұрын
Enam
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ኢንስፔክተሩን ገና አላየሁትም ለኔ አንደኛ ግራ ቀኛና አትፍረድ ብቻ ሌላው ተራነው
@samuel-pu3xh
@samuel-pu3xh 4 жыл бұрын
ይሄን ጊዜ የዘመዶችሽ ፊልም ሁኖ ይሆናል ለይተሽ የወደድሽው 😂😂
@kaleb1183
@kaleb1183 4 жыл бұрын
yeEthiopian yefilm industry wede huala yemegotit Film kewededash anchi ye acteru mist mehon alebish😜
@user-gi2ui9gl1n
@user-gi2ui9gl1n 4 жыл бұрын
ከሴረኛ ተንኮለኛ ከወዳጅ መስሎ ጠላት አላህ ይጠብቀን ፈልሙን አይቼ እኮምታለሁ
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 4 жыл бұрын
አሚን
@ganetsa5289
@ganetsa5289 4 жыл бұрын
እኔ እኮ ኮሜንት ውስጥ ስገባ እድር ቤት ነው የሚመስለኝ እስኪ ስለፊልሙ አውሩ like ግጩኝ የምትሉ የቆመ መኪና አይግጫችሁ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
የማዳምን #wi_fi የሚያመሰግን አይከፈልበትም ላይክ
@user-td2il4ci4l
@user-td2il4ci4l 4 жыл бұрын
እኔ
@hayatm898
@hayatm898 4 жыл бұрын
ትንሽ ሄድ ካለ ላብድ ምንም አይቀረኝ ያረብ ሶብሩን ስጠኝ እያልኩነው እስኪመጣ እምጠብቀው ክክክክ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
@@hayatm898 ክክክክ የኔ ቢጤ አለሽኝ ጓደኛ
@user-cc4gc9kw2f
@user-cc4gc9kw2f 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@hadi6258
@hadi6258 4 жыл бұрын
በጣም.እኔምእአለብኝ
@aliganeshiyegorawo1074
@aliganeshiyegorawo1074 4 жыл бұрын
የጤና ያድረገው ሰሞኑን ለቀቁብን ኮመንታተሮች ያባቴ አምላክ የመዳምን ዋይፍይ ጥርቅም ያድርግባቹና እስኪ ስለፊልሙ አውሩ አይቼ እመለሳለሁ ለማንኛው
@sadeabduyoutubs4898
@sadeabduyoutubs4898 4 жыл бұрын
ኧረ ወየው ይህ ሟርት ነው
@ttty3386
@ttty3386 4 жыл бұрын
ክክክ እርግጠኛ ነኝ መዳም አበሳጭታሽ ነው አይዞሽ
@aliganeshiyegorawo1074
@aliganeshiyegorawo1074 4 жыл бұрын
እነሱም አበሳጩም የመዳምማ ዝም ነው አይወራ 😂😂😂😂😂
@user-nl4jc6ce8c
@user-nl4jc6ce8c 4 жыл бұрын
ይህ ከሟርት አይተናነስም ይቅር ይበልሽ
@mamezenach1920
@mamezenach1920 4 жыл бұрын
ሁሉም ሰዉ ግን ለምንድነዉ ስለ ተቃራኒ ፆታ እና ስለ ማጫወት ሲነሳ በጣም ደስ የሚለንና ቀኑን ሙሉ ቢወራ የማይሰለቸን
@MiMi-xh8ve
@MiMi-xh8ve 4 жыл бұрын
Mame Zenach አንተ ልጅ የፊልም ሱሰኛ ሆንክ በቃ ሆይ
@mamezenach1920
@mamezenach1920 4 жыл бұрын
@@MiMi-xh8ve ጊዜዉ የፊልም ነዉ
@hiwettadesse4910
@hiwettadesse4910 4 жыл бұрын
አቡሽዬ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
ከምትወደው ሰው ጋር ማጫወት ወይም ፍቅር መስራት ሰላም ስላለው ለደቂቃም ቢሆን ደስ ወደሚል ልዩ ዓለም ስለሚወስደን ይመስለኛል 😉
@asnakutadesse9496
@asnakutadesse9496 4 жыл бұрын
Tekekel neh
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 4 жыл бұрын
በርቱ አላየሁትም ግን በቃ ልቀቁ እኛም እናየዋለን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ የሰራዊት ጌታ የኢትዮጵያን ሰላም ያብዛልን
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
በስድት ያላችሁ እህት ወዱሞች ባላችሁበት ፍጣሪ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ዉይ ሲያሳዝን ልጅቷ ለምን ሞተች
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 4 жыл бұрын
በጣም አሳዘነኝ ፈልም ነው ግን አስተማሪ ነው ጩዋዉ ወሰጥነህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
ካንድ ቤት ሁለት አምፖል አቃጥሎ አለ ቴዲ 😃😃😃😃😃
@friyeamen9579
@friyeamen9579 4 жыл бұрын
adis shambel 😂😂😂 Omg that’s funny
@tgabaa7168
@tgabaa7168 4 жыл бұрын
😀😀😂😂😂
@osmannigusie5355
@osmannigusie5355 4 жыл бұрын
@@friyeamen9579 ከከከከከ
@mhiretayalew220
@mhiretayalew220 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-ni8lq5vd5l
@user-ni8lq5vd5l 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@tube-vu9yz
@tube-vu9yz 4 жыл бұрын
ካገባሁ 10 ወር ሆነኝ ልጅ እስካሁን አልመጣ ም እስኪ በእምነታቹ ዱአ አርጉልኝ የሀገሬ ልጆች እባካቹ
@majosumesh451
@majosumesh451 4 жыл бұрын
Lftare seleye
@user-ou4vo7sz1q
@user-ou4vo7sz1q 4 жыл бұрын
I Miss u my family አላህ ይወፍቅሺ እህቴ አይዞሺ ይመጣል በአላህ ፍቃዲ
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 4 жыл бұрын
ፈጣሪ በልጅ ይባርክሽ
@user-bq2np6bn1c
@user-bq2np6bn1c 4 жыл бұрын
Ere ayezon gna eko new enat እግዚአብሔር መልካም ፍሬ ይሰጥሺ
@aminatamumuhamed5106
@aminatamumuhamed5106 4 жыл бұрын
አይዞሽ እኔም አመት ሆኝ ግን አልወለድኩም
@user-od3qw1dc1b
@user-od3qw1dc1b 4 жыл бұрын
ወይኔ ግን እኮ አርቲስት ባል ያላቸዉ ትግስቱን ይስጣቸዉ እኔ ብሆን በቅናት ተጨርጭሬ እሞት ነበር የምር
@rahel3752
@rahel3752 4 жыл бұрын
ማማዬ እኔም
@retareta8675
@retareta8675 4 жыл бұрын
😀😀😀
@kalkidantadese292
@kalkidantadese292 4 жыл бұрын
Kelal menchercher
@ekruekru5214
@ekruekru5214 4 жыл бұрын
እዴ ሁለቱም አድ ነው እስታይላቸው እውነት ለመናገር እኔ እራሱ እያደናገሩኝ ነው ያየሁት
@alemthyemangste714
@alemthyemangste714 4 жыл бұрын
የዘንድሮ ፊልም እጨት እጨት ነዉ የሚል የሠፈር ወሬ ነዉ የሚመሥል።ሀገር ወድጀዋለዉ የጠሉሽ ይጠሉ ኢትዮጵያየ 💚💛❤
@addismulat2
@addismulat2 4 жыл бұрын
እስኪ ልመረቃቹህ አሜን በሉ ከአስመሳይ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
@user-cp9pd8qf9e
@user-cp9pd8qf9e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@majosumesh451
@majosumesh451 4 жыл бұрын
Ameeeen
@kdstaaa7628
@kdstaaa7628 4 жыл бұрын
Amen
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 4 жыл бұрын
ምንድን ነው ግን? ሴቶቹ አንዳይነት ከናትዬው እስከ ጓደኛቸው በቤተሠብ ነው እንዴ የሠሩት
@hafizam4447
@hafizam4447 4 жыл бұрын
ሲመስለኝ መታ የተባሉት አንድ ናት መታ አደረጓት እንጂ አንድ ነች
@hanahanaa2324
@hanahanaa2324 4 жыл бұрын
ወይ ጎድ ኮመተረች ምናለ ስለፌልሞ አስታየት ብሰጦ
@mihretmikias8060
@mihretmikias8060 4 жыл бұрын
ማነው የሚላ ወዳጅ ና አድናቂ 😄😋😍
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
ሀይ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ያገሬ ልጆች አዲስ ፊልም ተለቋል ብቻየን ማየት አልወድም ከፍትፍቱ ፊቱ ይላል ያገሬ ሰው ለሰው መዳኒቱ ሰው ነው እሲኪ ህልምሺ ይሳካ በሉኝ በጣም እምወደው ስራ ፊልም መስራት እፈልጋለሁ ተዋናይ በሙሉ አግዙኝ የናተ እርዳታ አይለየኝ እያልሁ እለምናችሗለሁ የኔ. ተዋናይ በሙሉ አግዙኝ
@xkrvhgsjexc4272
@xkrvhgsjexc4272 4 жыл бұрын
እኔም እንዳችው ነኝ እስኪ መፍትሔው አይጠፍም ግን ሀገር ቤት ነሽ በስደት አለም ነሽ ቁጥርሽን ላኬልኝ ወይም የኔን ልስጥሽ 965 51700953
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
@@xkrvhgsjexc4272 ይቅርታ አላየሁትም ነበር 0581153994የኔ ነው
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማ ዛሬ ትቀድምሻል 😍😍😍
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ 🙏😘 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባርክ 🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
@nebiyuayele5791
@nebiyuayele5791 4 жыл бұрын
በአሁኑ ወቅት #ፈጣሪውን ፈርቶ #ሀጢያት ከማይሰራው ይልቅ #ሳተላይቷን ፈርቶ የማይሰራው ይበልጣል።
@hiwimar4254
@hiwimar4254 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😜
@Asia-ii6bd
@Asia-ii6bd 4 жыл бұрын
እርእሱ መልከኞቹ ሳይሆን የነበረበት መንትዮቹ ቢሆን ይሻል ነበር
@mame4617
@mame4617 4 жыл бұрын
ግን ፊልሞቻችን ላይ ለምንድነው ሁሌ አንድ አይነት ክላሲካል የምንሰማው?
@user-zc3ig2xs2x
@user-zc3ig2xs2x 4 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጲያ💚💛❤🙏🏾
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
💚💛❤
@user-xb2by6pu3o
@user-xb2by6pu3o 4 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ 8 ወሬ ነው እሥኪ በዱአ አብሽሪ በሉኝ
@alainimissyoumamimissyouma7722
@alainimissyoumamimissyouma7722 4 жыл бұрын
አላህ ይፈርጅሽ
@ajibabiya7819
@ajibabiya7819 4 жыл бұрын
Allah ke anche gar yhun. Amiin
@Dada-zt9lf
@Dada-zt9lf 4 жыл бұрын
አለህበአይኒሽየሰይሽ
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ዉለጂ
@user-xy3fz2uq3c
@user-xy3fz2uq3c 4 жыл бұрын
አላህ ይፍርጂጨ
@kokobiafentakokobiafenta6528
@kokobiafentakokobiafenta6528 4 жыл бұрын
ጩቢታ ነፍሴ ስወድህ ግን ልጆቹ ይገርማል የፈጣሪ ስራ
@eyrusalemminalu9025
@eyrusalemminalu9025 4 жыл бұрын
Ere kenber new
@user-nl4jc6ce8c
@user-nl4jc6ce8c 4 жыл бұрын
ግን እውነት መንታ ናቼው እንዴ
@eyrusalemminalu9025
@eyrusalemminalu9025 4 жыл бұрын
Filmu lay awo ewntaw gen aydelum
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 жыл бұрын
በመላው አለም የምትገኙ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳቹ የመዳምን ስራ ይያዝልን እኔማ ወገቤ ሊበጠስ ደርሷል
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 4 жыл бұрын
እይዛሽ
@weynshetfikadu8075
@weynshetfikadu8075 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አይዞሽ እህት
@ncelladma7252
@ncelladma7252 4 жыл бұрын
ችግር አታወሩ ስለ ፍልሙ ኮምቱ
@majosumesh451
@majosumesh451 4 жыл бұрын
Tekekel
@samrawittadu9111
@samrawittadu9111 4 жыл бұрын
kkkkkkkk
@AbdulRahman-gp4qr
@AbdulRahman-gp4qr 4 жыл бұрын
እኔም እሱነው ያስጠላኝ ስለፊልሙ እሚያወራ ምንም እኮ ጠፉ እጭጭጭ
@user-wo4fs7lh7e
@user-wo4fs7lh7e 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ትክክል
@amaamm6604
@amaamm6604 4 жыл бұрын
@@user-wo4fs7lh7e ክክክክክክክ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 4 жыл бұрын
happy Cherismas💕💕💕💕 የሰሞኑ ፊልም ከመብዛቱ የተነሳ ርዕሱም ጠፋብኝ እድሜ ለማዳም wifi እኔማ አያለሁ
@ayoonylk4602
@ayoonylk4602 4 жыл бұрын
ወንድ ልጅ ኣካውንቱን እንጂ መልኩን ኣያሳስበውም የሴት ዉበትዋ ብልህነትዋ ነው
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 4 жыл бұрын
ትክክል
@aadd13
@aadd13 4 жыл бұрын
Betam
@teddybarx5399
@teddybarx5399 4 жыл бұрын
በጣም የሚአሳዝን ታሪክ ነው 💔😢
@sekutibenteslam3633
@sekutibenteslam3633 4 жыл бұрын
Er ye semon film layet yelal anbeshabeshachun eko tnx belenal🙏
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ፊልም እርስ አጡ እኮ ከመብዛቱ የተነሳ ቆየት ብለው ደግሞ መልከ ጥፉዎቹ ይላሉ አበጀ ይሙት ኧሯሯ እኔማ አይኔን አመመኝ ሁሌም ፊልም ላይ ፍጥጥ ብየ ፊልም ላይ እንዳፈጠጥኩት ትምህርት ላይ ባፈጥ ኑሮ ዛሬ አልሰደድም ነበር ምን ዋጋለው
@muhammadsalem7354
@muhammadsalem7354 4 жыл бұрын
ጩባውዬ የፍቅር ፊልም አያምርብህም አተ ዝም ብለህ ቀልድ
@user-mr5pg5hs8r
@user-mr5pg5hs8r 4 жыл бұрын
ሚሉ አንተ ስላለህበት ነዉ የማየዉ እንጂ የሰሞኑን ፊልም ብዛት ዘጋኝ ዘጋኝ☺
@hanichoyenobelehanichoyeno8664
@hanichoyenobelehanichoyeno8664 4 жыл бұрын
ቀላል ዘጋኝ አንገሸገሸኝ
@lanamox3865
@lanamox3865 4 жыл бұрын
ካስጠላችሁ እማትተውት ማን እዪ አላችሁ ይለቀቅልን እንይበት ካልፈለጉ አለማየት
@hanichoyenobelehanichoyeno8664
@hanichoyenobelehanichoyeno8664 4 жыл бұрын
@@lanamox3865 እሺ መዳም ተቀብለናል
@selamet1450
@selamet1450 4 жыл бұрын
ዋው ሰሞኑን በፊልም በሽ በሽ አረጋችሁን በሰላምነው እንዴ?❤❤
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
ትሳስ ውር ምርጥ ነው በድራማ አንበሽበሹን እኮ መልካምነት ለራስ ነው። ፎቶየን በመጫን ለፊት ለፅጉር ለጥርስ ለቦርጭ ግጥምም አለ እዩት
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 жыл бұрын
የእውነት ተሣሣሙ ልበል
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 4 жыл бұрын
እንዴት አየሽ አንቺ ደጋግሜ አየሁት ተነካክተዋል
@hannahanna7314
@hannahanna7314 4 жыл бұрын
Awo btikikile
@nejubiber8767
@nejubiber8767 4 жыл бұрын
Awo aygermem metete new yargte😅😅
@hawastars3005
@hawastars3005 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@addismulat2
@addismulat2 4 жыл бұрын
ማነዉ እንደ እኔ የኢትዮ ጉዳይ የሚያሳስበዉ
@abbasmehdiabbasmehdi7359
@abbasmehdiabbasmehdi7359 4 жыл бұрын
ያምራል በጣም ደስ ይለል
@abbasmehdiabbasmehdi7359
@abbasmehdiabbasmehdi7359 4 жыл бұрын
ያኔ ቆንጅዬዌች በታለይ
@abbasmehdiabbasmehdi7359
@abbasmehdiabbasmehdi7359 4 жыл бұрын
ያኔ ማሬች
@abbasmehdiabbasmehdi7359
@abbasmehdiabbasmehdi7359 4 жыл бұрын
በጣም ጎድ ናዉ
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 4 жыл бұрын
በስማም. ምርጥ ፊልም ነው. ዋው. አስተማሪ ነው ብየ አስባለው. እንደራሴ
@acidaa4561
@acidaa4561 4 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ ልጆች ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን
@sofitube3661
@sofitube3661 4 жыл бұрын
የኢትዬ ፊልም የሚያስጠላኝ ማጀቢያ ሙዚቃው ኡፉ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
ጩቢቲ አለ ቴዲም አለ አሪፍ ይመስላል አይቼ እመለሳለሁ ቆዩኝ 😍
@jemarilyrics7879
@jemarilyrics7879 4 жыл бұрын
yehin film chubitiiii selalebet becha yejemre?
@malicamohamed4737
@malicamohamed4737 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው።እናመሰግናለን
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
ኧረ በስመአብ እናቴ እንኳንም ወንድ እና ሴት መንታ ወለደች ሆ ተመሳሳይ ፆታ ቢሆኑ በአንድ ወንድ ፎንቃ ወድቀው እናቴን ነስር በነስር ነበር የሚያደርጉብኝ 🤔😉
@user-nl4jc6ce8c
@user-nl4jc6ce8c 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ውይ በሳቅ
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 4 жыл бұрын
Kkkkkk🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-nd6zk7uy7g
@user-nd6zk7uy7g 4 жыл бұрын
😆😆😆😆🤣🤣🤣
@user-xy3fz2uq3c
@user-xy3fz2uq3c 4 жыл бұрын
የማዳም ዎይፍ አይቁጥርም ላይክ አርጉ ❤️
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 4 жыл бұрын
Chubiti wade wanaw character temeles please. We want the real Chubiti, the comedian, the funny one. We are waiting for your next movie. 👍👍👍
@tenayatessama7733
@tenayatessama7733 4 жыл бұрын
Thank you
@zeharazehara9194
@zeharazehara9194 4 жыл бұрын
Thanks konjo new
@youngking443
@youngking443 4 жыл бұрын
A r e menta aydelum Esun kawekachu like argu
@etubaba8061
@etubaba8061 4 жыл бұрын
ኪዳነ ምህረት ትጥብቃችሁ
@easypc2241
@easypc2241 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jv1rz8bo7k
@user-jv1rz8bo7k 4 жыл бұрын
ይሄሜካፕ እያመሣሠላቸው መለየት ይከብዳል
@mustobintmahmed2566
@mustobintmahmed2566 4 жыл бұрын
Welcome enkuwan bedena metachu 😍😍😍
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእመአምላክ ልጆች በቅንነት #ሳብስክራብ አድርጉኝ አድስ ዩቱበር ነኝ
@user-gc2ip4yd8h
@user-gc2ip4yd8h 4 жыл бұрын
ጎራ በይ አንቺም
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 4 жыл бұрын
በጣም አስቀያሚ ደራሲ። እሄን ለማየት ያጠፋሁት ጊዜ ቆጨኝ
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 4 жыл бұрын
ያበድ ፊልም ኢመስላል ጥሩ መሆኑንና ያለ መሆኑን አሂቼ ስጨርስ ኮሆምታለው ስለ ፊልሙ
@getiewagaye8091
@getiewagaye8091 4 жыл бұрын
ከ SODERE ስቶር የፀዳ ፊልም Arada Movies1 እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@enamsgnaln3902
@enamsgnaln3902 4 жыл бұрын
እረረረ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
ሚሊዬ (ጩቢቲ) ስወድህ ከልቤ ነው😘❤❤❤
@user-vv8xs1yo5e
@user-vv8xs1yo5e 4 жыл бұрын
አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 4 жыл бұрын
እህቴ እደት ላግኚሽ ፈልጌሽ፣ነበር
@user-nd6zk7uy7g
@user-nd6zk7uy7g 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@tgshow1256
@tgshow1256 4 жыл бұрын
ውድ ያሀገሬ ልጆች እንኳን ለገና ባህል አድርሳቹ እስኪ ላይክ አርጉኝ
@robelkiros4620
@robelkiros4620 4 жыл бұрын
ጩቢቲ ካለ ሁሌም ደስታ አለ 🙏
@prhaneprhane3340
@prhaneprhane3340 4 жыл бұрын
እሥቲ ሥደት የሰለቸው 👍
@ejgsh8227
@ejgsh8227 4 жыл бұрын
አረ እኔ እግር እግር ብሎኛል እውነት
@meron-ci5dz
@meron-ci5dz 4 жыл бұрын
አይዞሽ ወድ ከሙሉ ጤናጋር ምንም አይሠለች ሥንት የአልጋ ቁራኛ አለና እኔ የምትገርሙኝ ሥደት የምትሉ እህቶች ልቦና ይስጣችሁ ለሥራ እኮነዉ የሄድነዉ
@user-xs6nb5xf5j
@user-xs6nb5xf5j 4 жыл бұрын
ሁላችንም ስልት ብሎናል
@user-xy3fz2uq3c
@user-xy3fz2uq3c 4 жыл бұрын
እርትይኝማ እንዴት እንዳስጠላኝ ውድ እህቴ
@likekenani1262
@likekenani1262 4 жыл бұрын
Arife new betam👍
@izarkizarkizaark5288
@izarkizarkizaark5288 4 жыл бұрын
እእ የእነት ፊልም ነው እዴ የእውነት ነው ይስማታል እከፍሯላይ የሚስማት ባለሚስት ሆኖ እረ ጉድ ነው ዘንድሮ
@samiraenock2493
@samiraenock2493 4 жыл бұрын
ፊልሙን ገና ላየው ነው ሚልዬ ጥሎብኝ ስወድክ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ዋውውው እናመስግናለን ስሞኑን የፈልም ውርጅብኝ ነው ልየው እና እመለሳለሁ
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 4 жыл бұрын
ሚሊዮን ሳይሆን አንደኛው ልጅ ስሙ አለውቀውም ፀጉሩን ሲላጭ አመረበት
@user-bq9hx2py6c
@user-bq9hx2py6c 4 жыл бұрын
የኢትዮ ፍልም በጣም ነው የሚያስጠላው ስለዝሙት እና ስለጭፈራ ብቻ ቱ ለትውልድ የሚሆን ነገር የለም ለዚህም አላይም
@abrihambetta7021
@abrihambetta7021 4 жыл бұрын
Exactly
@user-yy9jn4rg5s
@user-yy9jn4rg5s 4 жыл бұрын
የኢቶቢያን ሰላም የሚፈልግ ላይክ ይስጠኝ
@Effoy
@Effoy 4 жыл бұрын
Kaftognal
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
ዉይ መትያ ልጅ በጣም ነበር የምመኘዉ ግን የተለያዮ ቢሆን ይሻላል
@rozinamussa9973
@rozinamussa9973 4 жыл бұрын
ኧረ ጩቢቲ ተመቸኸኝ የሁለቱንም እሪከርድ ሰበርክ😃😃😃
@ttsalon8106
@ttsalon8106 4 жыл бұрын
እውነት ግን ተዋናይ ያገባች ውይ በፈጣሪ እንጃ ምንም እማይመስላት መሆን አለባት እንጂ እንጃ እንዴ ሳማቸው እኮ ጉድ
@user-jx3bg9ih8y
@user-jx3bg9ih8y 4 жыл бұрын
ግን የእውነት ነው የሚሳሳሙት??
@lucyhabash1297
@lucyhabash1297 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዴ የሀገሬ ልጆች
@yitbarekfessehaie2741
@yitbarekfessehaie2741 4 жыл бұрын
What is with the sound system? Do you guys check the volume and how it interferes with the dialogue? Did you even listen to the recordings? Who checks the final result? Quality control...? It ruins the general flow of the dialogue!!! The piano is best when it is played softly!!!!
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 76 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 57 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 72 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
ይቅር  - Ethiopian Movie Yiqer 2022 Full Length Ethiopian Film Yeqer 2022 Yeker
1:21:39
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 175 М.
Million Berhane Ethiopian Movie ሚሊዮን ብርሀኔ
1:38:31
Arada Movies
Рет қаралды 78 М.
ኤዶምያስ ሙሉ ፊልም Edomiyas full Ethiopian film 2019
1:46:56
ወጣ ገባ ሙሉ ፊልም Weta Geba Full Ethiopian Film 2019
1:38:38
እጅ ወደላይ - Ethiopian Movie Ej Wedelay 2020 Full Length Ethiopian Film Ej Wedelay 2020
1:20:04
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 660 М.
በራብሽ -  Ethiopian Movie Berabesh - 2019 ሙሉፊልም
1:14:52
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
The child is quiet but mom is ・・・😇
0:21
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 11 МЛН