No video

መልክአ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማረኛ

  Рет қаралды 24,306

dagem golla ቸሩ መድኃኔአለም ጠብቀን

dagem golla ቸሩ መድኃኔአለም ጠብቀን

6 жыл бұрын

Пікірлер: 107
@user-lr7lc3kg7n
@user-lr7lc3kg7n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰማእታት አለቃ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እናት ሃገራችንን ኢትዮጲያን ጠብቅልን እኛንም በያለንበት ጠብቀን እስርቤት በውሃጥም በረሃብ ለሚሰቃዩት ወገኛቻችን እውነተኛ ፍርድ ስጥልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@Amogneshe-lr2pd
@Amogneshe-lr2pd 9 ай бұрын
#እንደ_እግዚአብሔር_ያለ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና እልል በሉ ቁሙ ለምስጋና/2/ አዝ --- ባሕር ተከፈለ እሲኪታይ መሬቱ ፈርኦን ወደቀ አልሠራም ትምክህቱ ደካሞቹም ጸንተው ተራመዱ ኃይለኞቹም ይኸው ተዋረዱ አዝ --- የኢያረኮ ቅጥር የማይደፈረው ይኸው ፈራረሰ የሰው እጅ ሳይነካው ኃይለኞቹም ቢበረታቱብን እንጸናለን በእርሱ ተደግፈን አዝ --- የተወረወረው የጠላታችን ጦር ሜዳ ላይ ወደቀ ጋሻ ሆኖ እግዚአብሔር ለሥላሴ ይድረስ ምስጋናችን ተሸነፈ አዳኝ ጠላታችን አዝ --- ባሕር ላይ ሲራመድ ሞገስ አለው እርሱ በግርማው ሲነሳ ጸጥ ይላል ነፋሱ የድንግል ልጅ እኛ የምናመልከው ከሀሊ ነው የለም የሚሳነው @ney_ney_emye_maryam; @ney_ney_emye_maryam;
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሄር አምላካችን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
@dagemgolla3823
@dagemgolla3823 3 жыл бұрын
አሜን
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 3 жыл бұрын
አሜን አቤቱ ለቀ መልአክት ቅዱስ ጊዮርግስ አባቴ የኢትዮጵያ ትርምስና ይቅርታ አዉርድልን😭🙏💒♥
@dagemgolla3823
@dagemgolla3823 3 жыл бұрын
ሊቀ ሰማእታት ሃያል መስተጋድል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችንን ይታደገን።
@karakiro1961
@karakiro1961 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ታምር ሰሪው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ ታምር ሰሪው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ላንተ ሰላምታ ይገባሃል የሊዳው አንበሳ ታምር ሰሪው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ላንተ ሰላምታ ይገባሃል የጌታ ወዳጅ ታምር ሰሪው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ላንተ ሰላምታ ይገባሃል ኦ ፍጡነ እረድኤት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ጠብቅልን አደራህን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል👐🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻⛪⛪💒✟✟
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ሰላም እለሀለሁ ለአባታችን ጸሎተ መላእክት ያሰማልን
@dagemgolla3823
@dagemgolla3823 3 жыл бұрын
አሜን
@hiwotgemechu1626
@hiwotgemechu1626 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ አሜን ፫
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s Ай бұрын
አሜን ለ አባታችን ለቀሲስ ካሳሁን ቃለብህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በአይን ያልታየ ፀጋ በረከቱን ያድልልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ እናት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን የሞቱቱንም ነብሳቸውን አስምርልን የታሙትን አስፈውስልን አሜን(፫)🙏🙏🙏
@mariyamariya8192
@mariyamariya8192 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት። ቃለሂወት ያሰማልን እንኳ። ለዚች። ቅድስት እለት። ለሰማእቱ ቅድሱ ጊዎርጊስ ክብር በአሉ አደርስን አደርሳቹ መልካም በአል ይሁንልን ።
@dagemgolla3823
@dagemgolla3823 3 жыл бұрын
አሜን
@user-vk4ve1sn9i
@user-vk4ve1sn9i 2 жыл бұрын
ቅዱስ ጌወርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ ቅዱስ ጌወርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ ቅዱስ ጊወርጌስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@nsabho-rg6jq5jt4p
@nsabho-rg6jq5jt4p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጌወርጊስ በረከቱ አማላጅነቱ አይለየን ቃለህይወት ያሰማልን
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ቅዱሰ ጊወርጊሰ ሆይ አገራችንን ጠብቅልን
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልንን አሜን
@user-tj4lt5pj6b
@user-tj4lt5pj6b 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ጊዮርጊስ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@dagemgolla3823
@dagemgolla3823 3 жыл бұрын
አሜን
@bellamsgbella5865
@bellamsgbella5865 3 жыл бұрын
AmenAmenAmenAmen💒📖💝🙏🌿🐤
@raselmrr539
@raselmrr539 Жыл бұрын
ጊወርጊስ በያለንበት ይጠብቀን አሜን (3)ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@salamfentun8512
@salamfentun8512 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ቃሉን ይውሰድ
@meskeremalemu3170
@meskeremalemu3170 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@selfokuder3121
@selfokuder3121 4 жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@soulrebel1987
@soulrebel1987 2 жыл бұрын
የአባቴ ወዳጅ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አድነኝ!
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
ቅዱስ ገወርጊሥሆይሠላምእልሀለሁአሜን፫ ቃለህወት ያሠማልን አባታችን
@user-il6jy1fd1v
@user-il6jy1fd1v 3 жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ የቅዱስ ጊዮርጊስ እረድኤት በረከት ይደርብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን
@dagemgolla3823
@dagemgolla3823 3 жыл бұрын
አሜን
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 жыл бұрын
አሜን ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኤረደት በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@fikirtubefikirtube4274
@fikirtubefikirtube4274 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@dagemgolla3823
@dagemgolla3823 3 жыл бұрын
አሜን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 5 жыл бұрын
Amen , Amen , Amen Egzyabhr yemesgen Kale hiwet yasemaln Abatachin !
@dagemgolla3823
@dagemgolla3823 4 жыл бұрын
አሜን
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 3 жыл бұрын
@Qatar M ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ አንድየ ወይም ሶስት ግዜ ነው አሜን የሚባለው ካንች ባላውቅም ያም በምክንያት ነው እኛ ክርስትያኖች በስላሴ አንድነትና ሶስትነት ብለን ስለምናምን እሽ ውዴ
@banchalemtaye1861
@banchalemtaye1861 7 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ቅዱስ ጊዮርጊስ ታደገን አሜን
@habtshtube4263
@habtshtube4263 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለህይወትን ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይቅር ይበለነ
@user-kb6zu1qr8k
@user-kb6zu1qr8k 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በያለንበት ያአንተ ጥበቃ አይለየን መምህራችንን ቃለሕይወት ያሰማልን
@nanaalpaca9336
@nanaalpaca9336 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemaln
@dagemgolla3823
@dagemgolla3823 3 жыл бұрын
አማን
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@arsemahabeshawit7286
@arsemahabeshawit7286 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@brhane4371
@brhane4371 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
🤲🤲🤲👍🙏🙏🤲🤲🤲
@reda6328
@reda6328 4 жыл бұрын
ኣሜንኣሜንኣሜን ቃለ ህውት ያስማልን
@dagemgolla3823
@dagemgolla3823 4 жыл бұрын
አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 10 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mhertsenbeta4035
@mhertsenbeta4035 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤትና በረከት ይደርብን
@dagemgolla3823
@dagemgolla3823 3 жыл бұрын
አሜን
@letinasandiago2386
@letinasandiago2386 3 жыл бұрын
Amen qal hiwet yesmelna amen amen amen
@dagemgolla3823
@dagemgolla3823 3 жыл бұрын
አሜን
@yeenalmethio9791
@yeenalmethio9791 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@burtikanagrashi2195
@burtikanagrashi2195 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካንአብሮአደረሰን ቃለህይወትንያሰማልን
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 2 жыл бұрын
ቃልሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን አባታችን
@jfdy3618
@jfdy3618 Ай бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ ቃለህትያሰማልን
@user-dj6tc9fo4u
@user-dj6tc9fo4u 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደረብን❤
@ኤዶምኢትዮጵያዊት
@ኤዶምኢትዮጵያዊት 16 күн бұрын
amen amen amen kael hiwetni yesemeleni🎉🎉❤❤🎉🎉🌷🌷🌸🌸🌸🌸🌸💚💚❤❤❤❤🌻🌻🌻💝💝
@obseiloveyouethiopia3066
@obseiloveyouethiopia3066 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@saraneggaayalneh3138
@saraneggaayalneh3138 3 жыл бұрын
Selam abtachin be tselotach asebun welete Eyesus Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@brhanie6823
@brhanie6823 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ይሁን ይደረግን
@MimiMimi-vl8bw
@MimiMimi-vl8bw 4 жыл бұрын
yasmaetu kadus Jwergas tabekawu ayleyn
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-cn3vb3eg4p
@user-cn3vb3eg4p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🌷🌷
@user-vi2yp3lu2e
@user-vi2yp3lu2e 2 жыл бұрын
አሜን፫ በረከቱ ይደርብን
@--vt6id973
@--vt6id973 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢❤
@amaamm6352
@amaamm6352 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretmekonene5071
@meseretmekonene5071 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@SamsungA-fs2yb
@SamsungA-fs2yb Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን
@lele5748
@lele5748 Жыл бұрын
በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አአሜን
@genetbreket3951
@genetbreket3951 3 жыл бұрын
Amen amen amen enkan adro adrsen kale eywet yasmleig
@dagemgolla3823
@dagemgolla3823 3 жыл бұрын
አሜን
@meseerteimamee7529
@meseerteimamee7529 5 жыл бұрын
Amen amen amen!!!!
@legessetsegaye7390
@legessetsegaye7390 2 жыл бұрын
አሜን ፫ግዜ።
@KidistKidist-bg1zo
@KidistKidist-bg1zo 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin abbatachin egzihaber 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💗💗💗
@user-jj4us6wp5d
@user-jj4us6wp5d 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@JesusisGodnowandforever
@JesusisGodnowandforever 3 жыл бұрын
አሜን
@letinasandiago2386
@letinasandiago2386 3 жыл бұрын
Amen qale hiwet yesmalane
@hgd7113
@hgd7113 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saraneggaayalneh3138
@saraneggaayalneh3138 3 жыл бұрын
Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@dagemgolla3823
@dagemgolla3823 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስበን
@mhertsenbeta4035
@mhertsenbeta4035 4 жыл бұрын
ሰማእቱ ቆዱስ ጊዮርጊስ እስከቤተሰቦቼ ጭምር ጠብቀን
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ እምታረጉት ምን ነክቶአችሁ ነው ልቦና ይስጣችሁ ባለማወቅ ከሆነ ይቅርታ
@user-wr5ne1yp4l
@user-wr5ne1yp4l 6 ай бұрын
ዘዕጎልት ማለት ምን ማለት ነው
@zt9549
@zt9549 Жыл бұрын
⛰🌻🕊💚💛❤🕊🌻⛰አሜን።⛰🌻🕊💚💚❤
@fikirtubefikirtube4274
@fikirtubefikirtube4274 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@dagemgolla3823
@dagemgolla3823 3 жыл бұрын
አሜን
@brhanie6823
@brhanie6823 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abirasma8712
@abirasma8712 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@marya4461
@marya4461 5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@aberhamasemera3704
@aberhamasemera3704 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@enatyekonhye5547
@enatyekonhye5547 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@brhaneftwi8846
@brhaneftwi8846 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wx6gh9sx5c
@user-wx6gh9sx5c 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-rz4ou4zq7c
@user-rz4ou4zq7c 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ci1wl7vr1m
@user-ci1wl7vr1m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gdh5061
@gdh5061 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@afertaseteng4716
@afertaseteng4716 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-nz9jo8jf5t
@user-nz9jo8jf5t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bv5xi8em2z
@user-bv5xi8em2z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jj4us6wp5d
@user-jj4us6wp5d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yirgulemhalefom1907
@yirgulemhalefom1907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yirgulemhalefom1907
@yirgulemhalefom1907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-eb2zv1iv9e
@user-eb2zv1iv9e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Asaa-ne2hj
@Asaa-ne2hj 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
መልክአ ቅዱስ ጊዮርጊስ
17:32
ወልደነጎድጐድ
Рет қаралды 3,1 М.
የሐሙስ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Thursday
17:38
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
Melka Eyesus መልክአ ኢየሱስ
22:15
dagem golla ቸሩ መድኃኔአለም ጠብቀን
Рет қаралды 141 М.
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
Melka Michael  መልክአ ቅዱስ ሚካኤል
21:16
dagem golla ቸሩ መድኃኔአለም ጠብቀን
Рет қаралды 134 М.
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
43:48
masresham
Рет қаралды 636 М.
מה בידנו לעשות לקראת מלחמה? | הרב זמיר כהן בשידור חי
53:56
הרב זמיר כהן - הערוץ הרשמי
Рет қаралды 71 М.
መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 51 እስከ ምዕ 150
2:35:59
Ethio Mahber ኢትዮ ማህበር
Рет қаралды 587 М.
መልክአ ጊዮርጊስ - Melka Georgis
11:55
masresham
Рет қаралды 105 М.
መልክአ ቅዱስ እስጢፋኖስ አማረኛ
19:42
dagem golla ቸሩ መድኃኔአለም ጠብቀን
Рет қаралды 4,6 М.
መልክአ ተክለ ሃይማኖት melka tekle haymanot
23:50
ቤተ ሥላሴ bete silassi
Рет қаралды 12 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН