መልክአ ቅዱስ ራጉኤል melca Kidus Raguel

  Рет қаралды 1,831

Ethio Merja19

Ethio Merja19

10 ай бұрын

መልክአ ቅዱስ ራጉኤል_*
1. እጼውእ ስመከ፦
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ራጉኤል ሆይ ስምህን ጠርቼ እጅ እነሣለሁ የጥንት ጠላት የዲያብሎስን ግብር የምትጠላ ሊቀ ብረሃናት ቅዱስ ራጉኤል ሆይ መዓልት ከእለፈ በኋላ በጨለማ ጌዜ በሰማይ ጠፈር መካከል የሚመላለሱ ጨረቃ እና ከዋክብት ለቃልህ ሥልጣን ይታዘዛሉ ።
2. ለፊደለ ስምከ፦
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ራጉኤል ሆይ ስም እጠራሩ የአማረና በሄኖክ መጽሐፍ አስቀድሞ ለተጻፈ ለስምህ ፊደል ሰላምታ ይገባል የመስንቆ ልቤ የመዝሙሩ ቃል ቅዱስ ራጉኤል ሆይ የባርያህን መታሰቢያ ጠላት ሊያጠፋ ቢመክር አቤቱ ምክሩን ለውጥ ።
3. ለኁልቈ ሥዕርትከ፦
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ራጉኤል ሆይ ከመነቀልና ከመላጨት ነጻ የሆኑ ለእያንዳንዱ እጅ በመንሣት ለጠጉርህ ቁጥር ሰላምታ ይገባል የፍጹም ምስጋና ምንጭ ሊቀ ብረሃናት ቅዱስ ራጉኤል ምስጋናየን በምስጋናህ ጨምረው የምለምንህ እኔን እሺ ከማለት አትዝግይ።
*🤲የቅዱስ ራጉኤል በረከት ረድኤት ይደርብን አማላጅነቱ አይለየን አሜን ፫🕯

Пікірлер: 14
@seyumyohannes230
@seyumyohannes230 4 ай бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yasmalen
@user-un6zp5rp8i
@user-un6zp5rp8i 4 ай бұрын
Kale. Hiwot. Yasemalen. Amen. ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hayatuu
@hayatuu 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sentyamare6873
@sentyamare6873 10 ай бұрын
Amen amen amen amen kalhiwot yasemalin Ehitachin
@mesi21tube
@mesi21tube 10 ай бұрын
አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉ጤና ይስጥልኝ ውድ ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራዊ ሰላም ፍቅር ተስፉ ይኑረን አንድ አምላክ በፈጠረን በክርስቶስ አሜን ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይላክልን ስተቱ የኛ ነውና እግዚአብሔር አምላክ ልባችን ይመልስ ወደሱ የምንቀር ብበትን መንፈስ ይላክልን ኢትዮጵያ ስትኖር ነውና ደስታችን ኢትዮጵያ ትለምልም💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ኢትዮጵያ ልክ እንዲህ ናት ብቻ ፍቅር ይስጠን💙💛💚🧡❤️💜🖤❣️💕💘💖💗💓💞💝 ኢትዮጵያ _🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tatektube7965
@tatektube7965 10 ай бұрын
Selam ekan dena metashi lik❤❤❤
@user-qq9rw8tg1n
@user-qq9rw8tg1n 4 ай бұрын
አሜን አሜን ቅዱስ ራጉኤል ሰላም እልሀለው
@tringgotringgo8797
@tringgotringgo8797 26 күн бұрын
amen amen amen kale hewotene yasemane ❤❤❤
@user-kc1ep2ny8z
@user-kc1ep2ny8z 7 ай бұрын
መልአኩ ቅዱስ ራጉኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ🕯💠 መልአኩ ቅዱስ ራጉኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ🕯💠 መልአኩ ቅዱስ ራጉኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ🕯💠
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ በርቺ የህይወት ቃል ያሠማልን የመልዓኩ ተራዳኢነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemshibru
@alemshibru 6 ай бұрын
መጋቤ ብርሃናት ቅዱስ ራጉኤል ከመከራ ስጋ ወነፍስ ይጠብቀን።
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 2 ай бұрын
ቅዱስ ራጉኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ አሜን ለእህታችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ
@eyerusalemdebesai3960
@eyerusalemdebesai3960 Ай бұрын
Kale hiwot yasemalen ye kalat gedfetoch alu yestekakel
@user-zq6sb3xd3e
@user-zq6sb3xd3e 2 ай бұрын
እግዚአብህሄር ይስጥልን
✞መልክአ እስጢፋኖስ✞
19:53
Ethio Abesha A.G.T የድንግል ልጅ
Рет қаралды 18 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 50 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
መልክአ እስትንፋሰ ክርስቶስ melka estenfase kerestos
13:36
ቤተ ሥላሴ bete silassi
Рет қаралды 10 М.
የቅዱስ ራጉኤል ሀላፊነት በምፅአት ቀን: ድርሳነ ራጉኤል
8:01
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 27 М.
መልክአ ተክለሃይማኖት - Melka Teklehaimanot
19:19
የጻድቁ የአቡነ እጨጌ መዝሙሮች ስብስብ (Abune Echege Yohannes)
18:48
ጸባዖት ቲዩብ Tsebaot Tube
Рет қаралды 10 М.
መልክአ ልደታ melka ledeta
14:26
ቤተ ሥላሴ bete silassi
Рет қаралды 18 М.
መልክአ ጊዮርጊስ - Melka Georgis
11:55
masresham
Рет қаралды 105 М.
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
43:48
masresham
Рет қаралды 636 М.
መልክአ ቂርቆስ
17:53
dagem golla ቸሩ መድኃኔአለም ጠብቀን
Рет қаралды 23 М.
❗малой пива, захотел а получил..😅 #pov #story
0:47
Перезаливы Skeepoffa
Рет қаралды 11 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
0:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 27 МЛН
Проверил, как вам?
1:00
Коннор
Рет қаралды 3,4 МЛН
Deadpool vs Wolverine  Wolverine want to relax  Marvel Animation
0:10
ШЕШЕҢНЕН ШАРШАДЫМ! | ЕНЕШКА 2  | 6-бөлім
21:59
Өзіміз Bilemiz
Рет қаралды 530 М.