መልካም ወጣት? - የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ፊልም - ለዘመኑ ፕሮቴስታንት መልስ የሰጠ ፊልም - Ethiopian orthodox tewhado film 2022

  Рет қаралды 263,327

ሰባት 7 Seven Tv

ሰባት 7 Seven Tv

Жыл бұрын

መግቢያቸዉ መምጫቸዉ አይታወቅም እና በሃይማኖትህ ጠንክረህ እራስህን ጠብቅ፨
የእማማ ቤት ቤተሰቦች የቻናላችን ከፋይ አባል በመሆን አዳዲስ የእማማ ቤትን ጨምሮ ሀገርኛ ፊልሞችን ይመልከቱ ፡፡ Join ጆይን የሚለዉን በመጫን እባኮትን አባላችን ይሁኑ፡፡ እግዝያብሔር ያክብርልን፡፡ Become a member to show your support! and to get access to perks thank you / @7seventv21
የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ
t.me/ZenaBeyEthiopia
www.tiktok.com/@zena_bey_ethi...
EthiopianDrama#EthiopianComedy#EthiopianMovies#EthiopianComedyDrama#FullLengthMovies#AmharicMovies#YeemamaBet#EthiopianFilms#Ethiopan2020Movies#Ethiopia#HabeshaMovies#Comedymovies#FunnyVideos

Пікірлер: 655
@rahelethiopia3773
@rahelethiopia3773 Жыл бұрын
2015 የጠፉት ወደ ክብርት እናታቸው ቤተክርስትያን የሚመለሱበት ዘመን ይሁንልን እኛንም በቤቱ ያፅናን
@user-uv1fe3ft9f
@user-uv1fe3ft9f Жыл бұрын
አሜንንን
@gihi7732
@gihi7732 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@7seventv21
@7seventv21 Жыл бұрын
amen
@user-wy4cp3lj9h
@user-wy4cp3lj9h Жыл бұрын
_🌻🤲አሜን ፫🌻_
@bizubizu3202
@bizubizu3202 Жыл бұрын
Amen 🙏
@21Maryam2
@21Maryam2 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ በርቱልን የእኛ የተዋህዶ ልጆች እንወዳችሃለን ♥ እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን
@emugela2785
@emugela2785 Жыл бұрын
😂😂😂😂እምዬ ማርያም ትጠብቃችሁ አላልሺህም 🤣🤣🤣ጌታሆይ ማረን
@bizubizu3202
@bizubizu3202 Жыл бұрын
🥰🥰🥰 amen amen amen 🙏
@masetewal6914
@masetewal6914 Жыл бұрын
@@emugela2785 እና ሉተር ይጠብቃችሁ እንበል 😂😂😂😂😂😂
@mesiworku3623
@mesiworku3623 Жыл бұрын
Betam Desi yemil film Embetatachen KIDESTE KIDUSAN NESEHETE NISUHAN DENGLE MARYAM tsegawen tabezalesh betam gerum film🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰😍😍🥰🥰🙏🙏❤️❤️🙏🥰🥰
@fwedaskeedas2870
@fwedaskeedas2870 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ መንፈሳዊ ፊልም ቢበዛልን ደስ ይላል ሁላችውንም ፈጣሪ ያክብርልን 🙏 እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💒
@user-lw2ig3zp3x
@user-lw2ig3zp3x Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ በቤቱ ያፅናቹ የእምየ የተዋህዶ ልጆች🤲🤲🤲🤲❤❤❤😍😍😍😍😍
@user-ez4lz5wx8b
@user-ez4lz5wx8b Жыл бұрын
ውዴ
@user-lw2ig3zp3x
@user-lw2ig3zp3x Жыл бұрын
@@user-ez4lz5wx8b የኔ ውድ 😍😍😍😍
@user-sz4ti8ef2l
@user-sz4ti8ef2l Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-lv1jr2dy7p
@user-lv1jr2dy7p Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እመብዙሃን ትጠብቃቹ
@fentayesisay1246
@fentayesisay1246 Жыл бұрын
አሜንአሜን🙏🙏🙏
@egizbermelkamnw4895
@egizbermelkamnw4895 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤️🙏🙏🙏🙏
@bizubizu3202
@bizubizu3202 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tania0005
@tania0005 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@tania0005
@tania0005 Жыл бұрын
ኮታታሞች ሁላ
@aklila1975
@aklila1975 Жыл бұрын
የሚገርም አስተማሪ ፊልም ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ቃለ ህይወት ያሠማልን ሁሉንም 💚💛❤️
@hiwotgirma8854
@hiwotgirma8854 Жыл бұрын
ይህ ፊልም ዬኔ ታሪክ ነው። በራቱልን ሰላምቹ ይብዛ እግዚአብሔር ሀጋራቺን ሰላም ያርግልን 🙏🙏 አሜን።እሚዬ ኦሮቶዶክስ ለዘላላም ትኑር❤️❤️❤️
@a.m.e6137
@a.m.e6137 Жыл бұрын
አባቴ እኔ የጠፋሁትን ልጅህን ወደ መንጋህ መልሰኝ እንደ ፈርኦን የደነደነውን ልቤን በፍቅርህ ስበርልኝ 🙏🙏🙏😥
@yabawenta5596
@yabawenta5596 10 ай бұрын
Amen 🙏
@dhdjj5980
@dhdjj5980 Жыл бұрын
ብጣዕሚ ደስ ዝብል እዩ ❤ ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤ ተዋህዶ ሃይማኖት ብምኳነይ ኩሉ ግዜ እዩ ደስ ዝብለኒ❤ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ትሓልወና 🙏❤
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bd7jf3vn9x
@user-bd7jf3vn9x 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-uv1fe3ft9f
@user-uv1fe3ft9f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በ2015 ከስደት መልሰህ በእግረ ስጋም በእግረ ነፍስም ወደ ቤትህ እንድገባ እና እንደ ዮሐንስ አይነት ባል እድትሰጠኝ እለምንኸለሁ
@7seventv21
@7seventv21 Жыл бұрын
yelebeshen meshat yemitekmeshen yesetsh
@metofekadu3688
@metofekadu3688 Жыл бұрын
አሜን ውይ ስደትስ በቃን
@user-vl8mg5cy1o
@user-vl8mg5cy1o Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነው ያሰለቀሰኝ😢😢😢😢😢😢የተዋህዶ ልጆች በስስት ነው የምወዳችህ🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️💕💕💕💕💕💕
@hdlidet
@hdlidet Ай бұрын
😢😢😢እኔም እናትየ
@fikiritamengia1536
@fikiritamengia1536 Жыл бұрын
በርቱልን ውድ የተዋህዶ ልጆች 🛐👏በጣም ትልቅ ትምሀርት ነው ቀጥሉበት👏
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
የአምዬ ኦርቶዶክስ ልጆች በበቤቱ ያፅናን መሀተባችንን እናጥብቅ ተዋህዶ እምነቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ 🙏🙏🙏
@SalamSalam-lv1xk
@SalamSalam-lv1xk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤቱ ያፅናቹ በርቱልን የእኛ የተዋህዶ ልጆች እንወዳቹሃለን እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን
@user-eq4jp5rh9c
@user-eq4jp5rh9c Жыл бұрын
እስኪ ሁሌም መንፈሳዊ ፊልም ስሩ
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን ሀገራችን ሰላም ያደረገልን ❤💛💚🙏🙏🙏
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
በእውነት እንደዚህ የመሰለ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ ፊልም ማየት በዝህ ዘመን በጣም መታደል ነው እንደው የተዋሕዶ ልጆች የት ናችሁ እውነት ለመናገር አለማዊ ፊልም ብሆን ብዙ ሰው ነው ሚመለከተው በተዋሕዶ ሃይማኖታችን ጠንካሮች አንሁን የእማዬ ማርያም ሰላማችሁ ባላችሁበት ቦታ ይብዛልን ቀጥሉቡት
@emisyo1137
@emisyo1137 Жыл бұрын
የውነት ደስ የሚል አስተማሪ ኦክዶክሳዊ ፊልም ነው እግዚያብሄር ይባርካቹ በርቱ ቀጥሉበት በዚአስተማሪ ፊልም ብዙ የጠፉ ሰዎች እንደሚመለሱ ፈጣሪ ልቦናቸውን ይመልስላቸው ትክክለኛውን መንገድ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳያቸው
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከቤቱ የጠፋነውን ልጆቹን በሙሉ ይሰብስበን፥ ይጠብቀንም፥ አስተማሪ ነው::
@helinagetushewa8732
@helinagetushewa8732 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የጠፉትን በጎች ወደቤቱ ይመልስ። ደስ የሚል ፊልም
@salamaet1951
@salamaet1951 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት
@lidi3349
@lidi3349 Жыл бұрын
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@user-ph5yr7sn5g
@user-ph5yr7sn5g 11 ай бұрын
@user-ph5yr7sn5g
@user-ph5yr7sn5g 11 ай бұрын
​@@lidi3349yeoritodokis eyesusu ewuneteigawu kirisitos new eshi temeleshi
@selamambo9184
@selamambo9184 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ በዚው ቀጥሉ ብዙ እንጠብቃለን በቤቱ ያፅናን አሜን፣
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
የሚገርም ድንቅ የሆነ ትምህርት ሰጪ ዲራማ ነው እኔ እያለቀስኩ ነው ያየሁት እንዲሁም ምን አይነት ጓደኛ መምረጥ እንዳለብን ተምሬበታለሁ ተባረኩ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ያስለቀሰኝ
@hanahielegebriel8703
@hanahielegebriel8703 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹ መንፈሳዊ ፊልም ርቦኝ ነበር እጃቹ ይባረክ ሁሌም በዚህ ስራ ቀጥሉበት በመንፈሳዊ ፊልም ላይ ብዙ አልተሰራም እባካቹ አደራ በዚህ አይብቃ ገና ትውልዱን ምታነሱበት ስራ ከእናንተ እንጠብቃለን
@meseretfentaw9613
@meseretfentaw9613 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን💕👏💕ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!!! ወንድሞቼ እናንተም ተባረኩ! በርቱልን።
@masetewal6914
@masetewal6914 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለጠፉት ልብ ይስጥልን እናተም እግዚአብሔር ይጠብቃችው በቤቱ ያፅናችው በርቱልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@mazimazimazimazi9361
@mazimazimazimazi9361 Жыл бұрын
የተዋህዶልጆች በርቱ በለቅሶ ጨረሰኩት😭
@zeamazimare580
@zeamazimare580 Жыл бұрын
መልካም ወጣትን በማልማት ጥንትም አሁንም በድራማ ሳይሆን በተግባር መላካም ወጣቶች ከህፃንነት እስከ አዋቂነት ኮትኩታ አሳድጋ ለክብር አብቅታለች አሁንም እንዲሁ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች የእግዚያብሔርን ቃል አያስተማረቾ እንዲሁም በሥነምግባር እየኮተኮተች ለቁም ነገር አብቅታለች በማብቃትም ለይ ነች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላም ተከብራ እና ደምቃ ትኑር አሜን 🙏❤🙏❤🙏❤
@geddamwassue-6360
@geddamwassue-6360 11 ай бұрын
አይዞን የተዋህዶ ልጆች በማንም መተተኞች ልንሰደብ አይገባንም የተዋህዶ ክብርበሰው አን ደበት ተነግሮ አያልቅም ስለዚህዝምእንበል
@kalinafantahun8763
@kalinafantahun8763 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርትን ታገኙታላችሁ እዩት ኦርቶዶክስ አድርገህ የመረጥከኝ አምላኬ ተመስገንልኝ 🙏🙏🙏 ያልጠፋነው ከ እግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው😢
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ስወደው ይህን መንፈሳዊ ድራማ ሁለተኛ ዬ ሳየው በተለይ የፀሎት ክፍላቸው ደስሲል
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ውላችንን በቤቱ ያፅናን ከቤቱ የወጡትም እግዚአብሔር በኬነጥበቡ ይመልሳቹው❤❤❤🙏🙏🙏
@mesihabesh6137
@mesihabesh6137 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን መንፈሳዊ ፊልም ካየው ቆይቼ ነበር ቸሩ መድሀኒአለም ለ ሁላችንም ምህረቱን ያብዛልን
@adisababa1570
@adisababa1570 Жыл бұрын
እግዛብሄር እዉነት የተዋህዶ ልጆች መብታት አለብን 😢😢😢
@amarikgeto791
@amarikgeto791 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው በተለየ ለዘመኑ ወጣት ባለወቁት ነገር ወደ ማይሆን ስፍራ እየፈለሱ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አዲሱን ዘመን የጠፉት እህት ወንድሞቻችን ይመልስልን እኛም ስለነሱ አብዝተን እንፀልይ ወንድማችን ኪሩቤል እናመሰግናለን በርታ በዚሁ ቀጥልበት
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በርቱልን ! እንደዚህ መንፈሳዊ የሆኑ ፊልሞች በብዛት ቢሰሩ ሌላ ፊልም አናይም ! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን !!!
@user-sm3ne8yu2x
@user-sm3ne8yu2x 4 ай бұрын
እህት ወንድሞቸ ቅዱስ ሚካኤል ባላቹህበት ይጠብቃቹህ ይኸን ፊልም የምታዪ ሁሉ❤❤❤
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ብዙ ትምህርቶች የተካተቱበት መንፈሳዊ ፊልም ነዉ ሁላችሁንም እናመሰግናለን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤👏
@sancho931
@sancho931 7 ай бұрын
አሜን የማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን ።አሜን እምየ ኦርቶዶክስ ትለምልም እግዚአብሔር አምላክ
@geddamwassue-6360
@geddamwassue-6360 11 ай бұрын
አይዞን የተዋህዶ ልጆችእመብርሀንታቅልናለችስለተዋህዶክብርበሰውአንደበትተነግሮአያልቅምናዝምእንበልእመብርሀንየልቦናችንትፈፅምልናለችና፡፡
@user-oi3ng4xf6b
@user-oi3ng4xf6b Жыл бұрын
እናመሰግናለን⛪💕💕💕🙏
@ritamarli3199
@ritamarli3199 Жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ነው ኦርቶዶክስለዘላለም ትኑር❤❤
@AsterBelete-kj6nq
@AsterBelete-kj6nq 11 ай бұрын
ዋዉ በጣም ጥሩ መንፈሳዊ ትምህርት አለዉ በርቱ ጥሩ ስራ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@user-si9iu6ie6b
@user-si9iu6ie6b 12 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እህት ወንዲሞቻቺን ቃለህይወት ያሰማልንበቤቱ ያፅናችሁ በርቱልነ እሽ
@enat245
@enat245 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ከምር በእባ ጨርስኩት አወ ወጣትነትን በተዋህዶ ቤት እደት ደስ ይላል በጌታ አቤቱ በበትህ አፅናኝ የጠፉትንም መልስልን😭🙏❤
@rahelethiopia3773
@rahelethiopia3773 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ በቤቱ ያፅናቹ
@nnsje70
@nnsje70 Жыл бұрын
እመቤቴ ትጠብቃችኩ በጣም ደሥ የሚል የመፈሳውይ ፊልም ነው እዩት ❤️❤️❤️
@mitikutesfaye1268
@mitikutesfaye1268 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ናት ሀገሬ ተዋህዶ ናት ክብሬ!!!
@user-nn1if7ze2y
@user-nn1if7ze2y Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ደስስስ ይላል ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይግዛቹ💠💞💞💞💞
@milknbd
@milknbd 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤ቃል ህይወት ያሰማልን❤ኣሜን ፫🙏🙏
@Azmarino731
@Azmarino731 Жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ከምንም በላይ ትልቁ እና ምርጡ ኦርቶዶክስ ነኝ። ኦርቶዶክሳዊነት ትልቅ ምስጢር ነው። ከዚህ መንፈሳዊ ፊልም ብዙ ተምረናል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።🙏🙏🙏
@kudustkudus6692
@kudustkudus6692 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመሰገነ ነው🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@amaregatnet6502
@amaregatnet6502 Жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 4 ай бұрын
እግዚያብሄር ይባርካችሁ ❤❤❤ በጣም ደስ የሚል ነዉ😊😊
@dadsgadd7007
@dadsgadd7007 Жыл бұрын
እዲህ ያሉ ትምርቶችንም ብታሳዩን መልካም ወጣት የት እዳለ ይገባን ነበር እና አሪፍ ነው በርቱ እኛ የተዋህዶ መልካም ወጣቶች እመቤቴን ይዘን ነው 🙏
@user-iv8yy4ew8y
@user-iv8yy4ew8y 4 ай бұрын
ደሰ የሚል ፊልም ነዉ ኦርቶደክስ ለዘላለም ትኑርልን አይይይ ነገ ዛሬ እያልነ የዘላለም ቤታችነን ብዙወቹ አረስተነዋን ልባችነን ይመልስልን 😢💔❤
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችው🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏👍
@7seventv21
@7seventv21 Жыл бұрын
amen
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይሰጥልን የኛ እንቆች ደሰሰ የምል ፍልም ነው ቀጡሉበት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የጠፉቱን ልጆቿን ትመልሰ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ከናንተ ጋ ትሁን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ በእመነታችን ታፅናንኖ አሜን 👏💘🌹
@marwhmeme7150
@marwhmeme7150 18 күн бұрын
አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ትዕዛዝህን ተላልፈን ካፈነገጥንበት ጎዳና መልሰን ፍቅርና ሰላምህን በልባችን ሙላልንና ትዕዛዝህን አክብረን እንድንከበር እግዚያብሔር ሆይ ይቅር በለን ለሀገራችን ሰላም አምጣልን አቤቱ ይቅር በለን ማረንን አቤቱ አሜንን አሜንን አሜንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bethelelmi5737
@bethelelmi5737 Жыл бұрын
በጣም ምስኪኖች ናችሁ በእውነት በጣም መንፈስ ቅዱስ እውነቱን ይግለጥላችሁ ያለ እርሱ እውነትን መረዳት አይቻልምና ዋና ነገሩ ስለ ሀይማኖት ሳይሆን ስለ መዳን ነው ይህ ሀይማኖት ነው ልክ ያ ነው ልክ ያልሆነ እያልኩ ሳይሆን መዳንበሌላ በማንም ሳይሆን በአንድ ልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ምሆኑን ትረዱ ዘንድ ነው ወደ ዘላለም ህይወት መድረሻው መግቢያው አንድ እርሱ ብቻ ነው ቃሉን አንብቡ እውነትን ለማወቅ ትጉ እንዳትጠፉ መንግስቱ የጥቂቶች ናት,ከጥቂቶቹ መሀል ለመሆን ዛሬ ለሀይማኖት መኖር እና አለመኖር, መቀጠል እና አለመቀጠል ላይ ትኩረት ማድረግ ሳይሆን ለእውነት ልብን ክፍት ማድረግ ነው የሚበጀው
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 6 ай бұрын
ዋው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀታ ትኖራለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር የጠፉትን የጎቹን ይፈልግ❤❤❤
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Жыл бұрын
በጣም አናመሰግናለን ውዶቼ ደስ ሲል በማርያም ቀጥሉበት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር😘😘😘
@selamEthiopia3959
@selamEthiopia3959 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ተመሳሳይ የሂይወት መንገድ አለኝ እኔም እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ይሄንን ፊልም በመስራታችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይክፈላችሁ ፡፡ተመስገን ! እመቤቴ ማርያም ከፈተና ትጠብቀን
@HappyEagle-xo4bh
@HappyEagle-xo4bh 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው
@user-hj6ml3jr4w
@user-hj6ml3jr4w 4 ай бұрын
ኢትዮጱያ ናት ሀገሬ ተዋህዶ ናት ክብሬ ዉድ የተዋህዶ ልጆች በቤቱ ያፆናን አሜንንንን 🙏♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥💒💐💐
@yaredfeked9254
@yaredfeked9254 Жыл бұрын
ብሩክ፡እግዚአብሄር፡ይባርካቹህ ቅዱስ፡እግዚአብሄር፡ይቀድሳቹህ ልኡል፡እግዚአብሄር፡ከፍከፍ፡ያድርጋቹህ ስለማይነገር፡ስጦታዉ፡እግዚአብሄር ይመስገን፡አሜን፡አሜን፡አሜን
@Fcgcchb
@Fcgcchb 7 ай бұрын
የቅርታ የእግዚአብሔር ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ሃገራቺን ሰላም ያርግልን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@luwamchildofGode4666
@luwamchildofGode4666 Жыл бұрын
Asey betam des yilal tbareku emebrahn ttbqchu b yezchi b mezmur ale Eritrean Orthodox mezmur bereket tikue aboy በረከት ትኩእ ኣበይ blacu smut b mariyam betam ewdacu alew❤ i'm Christian Orthodox from Eritrean i love the gospel that why. glory be to God!🙏
@bezicho
@bezicho Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው🙏🏾✝️❣️🙏🏾
@user-ob8tg2bv3l
@user-ob8tg2bv3l 10 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደርብን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ❤❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እኒሕን አባት ስወዳቸው በርቱልን መንፈሳዊ ድራማ ስወድ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናን ሑላችንንም መጨረሻችንን ያሣምርልን 🙏
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 5 ай бұрын
ከዚህ መንፈሳዊ ድራማ ብዙ ተምሪያለሁ ከማንበብ በድራማ በጣም ይማርካል ቃለ ህይወት ያሰማልን ደሞ ለግዜው የሚመጥን ነው
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Жыл бұрын
በርቱ ጥቂት ሰወች ይማሩበትና ወደራሳቸው ይመለሳሉ ቢአንስ ።አንድ ነፍስ ማትረፉ እንኳ ቀላል አይደለም
@user-eo1rz8bw2v
@user-eo1rz8bw2v 4 ай бұрын
የምንም ጊዜ የደስታ ምንጨ እምየ ኦርቶዶክስ ነች እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን!!!🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@HelenamanuAmanu
@HelenamanuAmanu Жыл бұрын
በርቱልን እባካችሁን
@7seventv21
@7seventv21 Жыл бұрын
eshi
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን እባካችሁ በዚሁ ቀጥሉበት ሁሌም መንፈሳዊ አስተማሪ ፊልሙችን
@genethchane5611
@genethchane5611 Жыл бұрын
እናንተ ደካሞች ሸክማቹሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋቹሀለሁ☝ ፀጋውን ያብዛላቹሁ ቃል ሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@tizuethiopia1710
@tizuethiopia1710 Жыл бұрын
መንፈሳዊ ፍልም ቢበዛ ጥሩ ነው ❤
@geddamwassue-6360
@geddamwassue-6360 11 ай бұрын
ደስየሚል ዘመናችንአስመልክቶየተዘጋጀእግዚያብሄርይመስገን
@user-wb6gx7ur6v
@user-wb6gx7ur6v Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሠዉ ልጅ መጨረሻው ሳምር ነው ደስ የሚለው የ ጴጥሮስን እንባ ሰጥቶ ለንስሀ ሞት ያብቃን 👏👏👏👏👏👏
@user-ng4sy1xq7e
@user-ng4sy1xq7e Жыл бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@zerihuntutushmikysimamo1637
@zerihuntutushmikysimamo1637 Жыл бұрын
አሜን መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ❤
@user-nw1ux1lk5d
@user-nw1ux1lk5d Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እጀዚህ ቀጥሉበት አባታችን ዕድሜ ይስጥልን ።
@wofesenbta6114
@wofesenbta6114 Жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል መፈሳውይ ፊልም
@jerusalemassefa1963
@jerusalemassefa1963 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር🙏🙏 በቤቱ ያለነውን እስከመጨረሻው ያፅናን🙏 ከቤቱ የራቁትን ወደቤቱ ይመልስልን🙏🙏
@sdx8869
@sdx8869 11 ай бұрын
በጣም ደሰ የምል ፊልም ነው በመፅሓፍ ቅዱሰ የተደረከ ሰለ ሆነ ያለ ገባን ነገረ አሁኑ ተረዳኝ በእወነት ከዘ ታርክ አባቶች ሰያሰተምሩ እን ምሳሌ አደረገው ተንሸ አየሰማሁ ነበረ አሁን ግን በጣም ነው የተረዳኝ ለሁላቹም ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 ተዋህዶ ለዘል አለም ትኑረ🙏🙏🙏
@Beza-bf1ex
@Beza-bf1ex 3 ай бұрын
የተዋሕዶ ፍሬወች በቤቱ ያፅናችሁ
@etaguBirhan
@etaguBirhan 13 күн бұрын
አዲት ሀይማኖት እሷም ተዋህዶ በበቷ ያፅናን ለዘላለም አሚን
@zahrazahrais8590
@zahrazahrais8590 Жыл бұрын
ግዜውን ትውልዱን የሚመጥን በጣም አስተማሪ ነው አምላከ ቅዱሳን ማስተዋልን ይስጠን
@user-wl2lm9jv2l
@user-wl2lm9jv2l 5 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንወዳችኋለን 🥰🥰🥰❤❤❤🙏
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪነው ደጋግማችሁ መፈሳዊ ፊልም ስሩልን በጣም ወድጀዋለው
@yehiwetmenayalebeshmedia6623
@yehiwetmenayalebeshmedia6623 Жыл бұрын
በደንብ ለተከታተለዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ በርቱልን ደጋግሜ አየሁት ግሩም ነዉ የጠፋዉን ልጅ ሁሌም እያሰብን እኛም ልንጠፋ ስንል የሚስተምረን ትምህርት
@user-ik3fn2iq7g
@user-ik3fn2iq7g Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ ዉድ የተዋሕዶ ልጅችን ያብዛልን
@aall5098
@aall5098 Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛላችሁ መጀመሪያውን አይቶ ጨረሻላይ አመላለሱ በጣም ደስ ይላል
@shewayezerihun2064
@shewayezerihun2064 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪና የሚያስለቅስ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውን በትክክል ነው የተረጎማችሁት ፀጋውን አብዝቶ ይሰጣችሁ በርቱ በቤቱ ያፅናችሁ አሜን
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ አስተማሪ ነው ልብ ላለው 🙏ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ እምነት ።
@saratesfa542
@saratesfa542 Жыл бұрын
በእውነት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ደስየሚል የመልካም ወጣት ፊልም እንዲህነው እሚያምርብን ተባለኩ በርቱ ቀጥሉበት እባካችሁ ላሁኑ ወጣት እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ፊልም ያስፈልጋል ቀጥሉበት🙏
@andualemgeremew5839
@andualemgeremew5839 Жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። እግዚአብሔር ትክክለኛውን መንገድ ያሳየን።
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 Жыл бұрын
Egzabere yemasgen amen amen amen kalayoto yasamalan zagahuten yebezalechu bebetu yetsenachu🌻💒🌻
ምናሴ መንፈሳዊ ፊልም / Minase Menfesawi Film
32:13
አርባብ ቲዩብ / ARBAB Tube
Рет қаралды 11 М.
ይቅርታ ሙሉ ፊልም Yikerta full Ethiopian movie 2023
1:19:35
ማርቆስ አባቴ ነው...Abbay Tv -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:17:01
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 130 М.
ውሳኔ | መንፈሳዊ ድራማ | Felege Genet Media 2022
35:48
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.44 "አማረኝ" pt.1
25:48
ebstv worldwide
Рет қаралды 434 М.
Ethiopia :  ቤኒኦኒ መንፈሣዊ ፊልም  /BENIONE SPIRITUAL  MOVIE
1:30:54
ETHIO ZEMARIAM ኢትዮ ዘማርያም
Рет қаралды 293 М.
ያልታጠቡ እጆች ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም
1:05:23
ቴዎፍሎስ Tube
Рет қаралды 86 М.
Три с половиной в дюймах, ууу..😂
0:56
Вот это комплимент😏 #сериал #рек #кино
0:26
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
СЛАБОВИДЯЩИЙ и ПОЛИЦЕЙСКИЙ
0:15
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,4 МЛН