No video

መኪና ገዝቼ የመጣብኝ መዘዝ

  Рет қаралды 155,694

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Жыл бұрын

ttps:// • Video ወዳጆ አክባሪወች ውድ ቤተሰቦቼ እንዴተት ናችሁ አዲሱ ቻናሌን እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
ላይክ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሁልጊዜም ከጎኔ ሁናችሁ ስለም ታበረታቱኝ እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏
#እርኛዬ #እመቤትካሳ #donkeytube #ebstv #emebet_kassa#

Пікірлер: 1 000
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የእመቤትን ህይወት የቀያርከው የኛን የመደም ቅመሞችንም ህይወት ቀይሪልን
@jihgyh9645
@jihgyh9645 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@astkebe1317
@astkebe1317 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ጀግኒት
@user-hl9jq4sl8t
@user-hl9jq4sl8t Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
ያቺን ህይወት የቀየረ አምላኬ የኛንም ህይወት ይቀይርልን አሜን ፫
@tsehayabebe1131
@tsehayabebe1131 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@marimasd6628
@marimasd6628 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mitiketakele6034
@mitiketakele6034 Жыл бұрын
አሜን
@user-mf6vc5gw5t
@user-mf6vc5gw5t Жыл бұрын
አሚን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
አሜን በተለይ የኛ የሸቃሎችን😂🙏
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Жыл бұрын
እሙይዬ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ከየት እንደተነሳሽ ታቂዋለሽ እኛም እናቀዋለን ይሄም ያንቺ ጥረች ነው ሲቀጥል እድሜ ለማለዳ ኮኮብ እድሜ ለፍፁም አስፋው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋው🥦
@tiruworkhussentiruworkhuss4990
@tiruworkhussentiruworkhuss4990 Жыл бұрын
ትክክል ፍፁም ጥሩ ሰው ነው እረጅም እድሜው ይስጠው
@stargallery5431
@stargallery5431 Жыл бұрын
ሳህወላሂ
@user-tn9lx7bl4u
@user-tn9lx7bl4u 7 ай бұрын
የምርነወይይይይይ
@mesafint001
@mesafint001 Жыл бұрын
በንፁህ ልብ የእውነት ከለፋን ማደግ እንደምንችል ትልቅ ምልክት ነሽ:: በደስታሽ እኔም እጅግ ደስ ብሎኛል congratulation 🎊 🎉
@melatbekale
@melatbekale Жыл бұрын
Demregn bemuya sak
@user-tn9lx7bl4u
@user-tn9lx7bl4u 7 ай бұрын
በመቤቲ የምርነው
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
ቅዱሰ ገብርኤል የዚችን ልጅ ህይወት እንደቀየርክ የኛንም የማዳም ቅመሞች ከማዳም ኩሸና አውጥተክ የራሳችንን ህይወት ሰጠን አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e Жыл бұрын
አይ መቼ ከማዳም ኩሽና እንደምንወጣ አይታወቅም አሁንስ ጨነቀን አመት መቁጠር ብቻ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏ለሱ ምን ይሳነዋል ዉዴ ይስጠን
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u Жыл бұрын
@@user-wf1yl9he1e አብሽር ለፈጣሪ የሚሳነዉ ነገር የለም ሁሉም ያልፉል ዋና ጤና ነዉ
@selambelayhun7932
@selambelayhun7932 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistyeyeesuse
@tigistyeyeesuse Жыл бұрын
Amen
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 Жыл бұрын
ፍፂ እመቤቴን ሳይ በሳ ዉስጥ አንተን ነዉ የማየዉ እድሜህን ያርዝመዉ ክብር ላንተ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-dq2cj3fq3q
@user-dq2cj3fq3q Жыл бұрын
ጎበዝ ሰዎቹ ሊጥሉሽ ይታትራሉ አንች ጥለሻቸው ሂደሻል ❤
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
በትክክል ብለሻል ሰው ሰውን እጥላለሁ ሲል እራሱ ወድቆ ይቀራል አባባልሸን ወደጀው አለሁ
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
በትክክል 👏👏👏👏👏👏👏 ጠላት ይቃጠል 👏
@user-ut1tv9sb3u
@user-ut1tv9sb3u Жыл бұрын
እውነትነው
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 Жыл бұрын
Really
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
ትክክል
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
ለእማማ ዝናሽ እና ለእሙዬ የደረስህ የድንግል ማርያም ልጅ የእኛንም የማዳም ቅመሞች ድረስልንና ከኩሽና አውጣን
@sofiatube3943
@sofiatube3943 Жыл бұрын
አሚን
@sifankidane8845
@sifankidane8845 Жыл бұрын
❤🎉 Amen 🙏🙏🙏🙌
@user-ps2gm6kd5m
@user-ps2gm6kd5m Жыл бұрын
​@@sofiatube3943 ምነው አሚን አለሽ ለኛኮ አላህ ብቻነው የሚደርስልን ፍጡር ስለመመነች አንች አሚን ትያለሽ
@user-jm1bc7fp3r
@user-jm1bc7fp3r 11 ай бұрын
​@@user-ps2gm6kd5mፈጣሪ እንጅ ፉጡር አይደለም
@user-jm1bc7fp3r
@user-jm1bc7fp3r 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አይዞን እንበርታ ወጎኖቼ ❤
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የእሙዪን ህይወት የለወጥክ አምላክ የኛንም የስደተኖች ህይወት ለውጥልን
@ukeeats7828
@ukeeats7828 Жыл бұрын
የከተማ ሰው እኮ መለይም ነው አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ የገጠሩ ህዝብ ምልክትና ድምፅ ነሽ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
መለይም ምን ማለት ነው????
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
​@@clickcell4333 እኔጃ ሀሀሀ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
​@@clickcell4333 መሀይም ለማለትነዉ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
@@user-op4mt4tm8f እኛ ሸገሮች ነን ማሀይም ያለችሁ???🤣🤣🤣🤣
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
@@clickcell4333 አወ ሀሀሀሀሀሀ
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Жыл бұрын
ፍፁም አስፋው እድሜና ጤና ይስጠው። እሙ ውለታውን እንዳትረሺ። እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ተሳካልሽ።
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын
በትክክል የፍፁም ክሬዲት እንዳይረሳ
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
እንኳን ደሰ አለሽ!!!!!!! ኧረ እሙዬ የምሰራች በይኛ ወደ ላንጋኖ የኔ ፍልቅል❤ የሰራ ምርጥ ይበላል የሰራ ምርጥ ነገር ይገዛል በአጠቃላይ አሁን መልካም ነገሮች ሁሉ ይገጠምሽ በርቺልኝ የኔ ቅመም ፍፂዬ የባርቾዬ ባል አቦ ይቅናህ አንተ ቅን ሰው እሙዬ ሁሌም በአንተ ውሰጥ እናያታለን በጣም እንወዱሃለን እናከብርሃለን ፍፂዬዬዬ..የባርቾዬ ባል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB Жыл бұрын
እኮን ለዚ አበቃሽ አላህ የበለጠ ቦታያድርስሽ የኔ ሳቂታ ፈገግታሽ በራሱ ትልቅ ስጦታ ነው እሙይ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት ደስ እንዳለኝ አንቺን ሰይ ፍፁም አስፋው ትዝ ይለኛል እድሜ ለፍፄ በላ ውለታሽ ነው አትርሽው
@bbn8210
@bbn8210 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዝህ በላይ ጨምሮ ይስጥልኝ ለሙዬ ጠከራ ሴትናት💕💕
@melatbekale
@melatbekale Жыл бұрын
Amen 🙏
@asseb9842
@asseb9842 Жыл бұрын
እሙዬ ከዚህ በላይ ከፍፍፍ በይ🙏🙏❤️❤️
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 Жыл бұрын
" እግዚአብሔር መልካም ነው" እንደሚል መ/ቅዱስ እግዚአብሔር እንደ ቃሉ መልካም አደረገልሽ! ክብር ለእርሱ ይሁን!!!
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋው🥰
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Amen 🙏
@user-sy3xf6ym9q
@user-sy3xf6ym9q Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እንኩዋን ዳስ አለሽ እግዚአብሔርን አኔ ኡሌ እንዳንቺ ጠንካራ ሴት ማዖን ነው የምፋልገው❤️❤️❤️❤️❤️🥺🥺🥺🥺
@fentameles1093
@fentameles1093 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የእመቤት ህይወት የቀየርክ አምላክ የኛንም በመዳም ኩሽና የምንሰቃየውን ልጆችህ ህይወት ቀይርልን🙏
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 Жыл бұрын
እሙያ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ቀርው ዘመን ይበራክ ውዴ
@amenamen2436
@amenamen2436 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቼ የማይቻል ነገር የለም
@user-ut1tv9sb3u
@user-ut1tv9sb3u Жыл бұрын
ደምሪኝ
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke Жыл бұрын
እሙዬ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ሰዉ ከሰራ የፈለገውን ሁሉ ያገኛል ጠንካራ የመሆንሽ ዉጤት ነው
@lulumobile9103
@lulumobile9103 Жыл бұрын
ውይይይይ እሙየ በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና ነሽ በርች ገና ብዙ ትሰሪያለሽ. የኔ የዋህ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
እሙዬ እንኩአን ደስ ያለሽ ቆንጆ መኪና ነው:: የአለም ያርገው:: እግዚአብሄር ይመስገን::
@sofiseid6257
@sofiseid6257 Жыл бұрын
ፍፁሜ የያኔው ወጣት የያሁን የልጆች አባት አነተ መልካም አንደበተ ርቱእ በመቤት ትዝ አልከኝ ሰላም ባለህበት
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
አይዞሺ በርች የሰውልጅ ተስፋ ካልቆረጠ ያሰበውን የተመኝውን ያገኛል ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏
@fasikayemikaellji432
@fasikayemikaellji432 Жыл бұрын
ተመስገን ቸሩ መደሀኒ ዓለም እመቤት በዚህ መልኩ አንቺን ሳይሽ እኔ አንቺ ቦታ ላይ ያለው እስኪመስለኝ ድረስ ነው የተደሰትኩት ተመሴገን አምላካችን🙏✝️
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋበቅንነትዋ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እሙዬ ጀግናዬ 💪💪💪💪ጎበዝ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግሽ የኔ ቆጆ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘
@user-gw3sq7ge3l
@user-gw3sq7ge3l Жыл бұрын
አምላኬ የእሙዬን ሒዎት የቀየርክ እኛ የዳምን ሽንት ቤት የምንፈቀፍቅ ሰዎችን ቀይርልን ❤❤❤❤❤❤😢
@ubaxapi5430
@ubaxapi5430 Жыл бұрын
የኔ ውድ ባገርሽ የማትደራደሪ የኔ ባላገር እንኳን ደስ አለሽ እማ ደስ ብሎናል ያችን ህወት የቀየረ አምላክ የኛንም ይቀይርልን የኔ አስተዋይ🥰🥰🥰💐💐💐💐🥰🥰🥰💐💐💐
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 8 ай бұрын
እሙ አይዞሽ አንድቀን ይኖርሻል አምላክ አድሜና ጢና የስጥሽ በዚህ የሰው መውደድ ጋር አምላክ ከአንች ጋር ነው
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
ሁላችንም የገጠር ልጆች ነን ።እግዚአብሔር ይመስገን ስለ በረከቱ።
@alemeketu3586
@alemeketu3586 Жыл бұрын
እሙዬ ያገር ልጅ የተመኘሽው እና ያሰብሽው የሙላልሽ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ብዬ ተስፋዬ የጎላ ነው ግን አንቺን እዚህ ቦታ ደረጃ ለመገኘትሽ ፍፁም የሽጥላን እንዳመሰግን ያደርገኛል !
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 Жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ሀገራችን ኢትዮጵያ የሰላም ያድርግልን በትክክል እሙይዬ ሰው እቴነሽ ተነሱ ትልቅ ቦታ ሄደ ልሳን አይቀርም አንድ ቀን እርግጠኛ ነኝ 🙏 የእምዬን ደስታ የሚያስደስታቸዉ በላይ
@shewayetuafu7525
@shewayetuafu7525 Жыл бұрын
Open I’ll
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 Жыл бұрын
😂😂😂ወይ እመቤት ስቀሽ እኩ አሳቅሽኝ እረ ላንች ያሳለፍልሽ አምላክ ለኛም ያስልፍልን
@user-bv4so5ht4l
@user-bv4so5ht4l Жыл бұрын
ማሻአላህ እሙየኔጀግና ከዚህ በላይ ከፍበይ 😍
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@zizumedia2825
@zizumedia2825 Жыл бұрын
ወይ ማሻአሏህ ለካፊር የትኛው ማሻአሏህ ነው እየዋሸችና እያለቀሰች የለቃቀመቺው እንጂ መች ለፍታ አገኘች
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 Жыл бұрын
S.a.w
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 Жыл бұрын
ጀግና ኮራውብሽ ለመግለጽ ቃል የለኝም የጥንካሬየ ምጭ😘😘😘
@tigistgetachew3198
@tigistgetachew3198 Жыл бұрын
እመቤት እንኮንም ያገሬ የወንዜ ልጅ ነሽ እህቴ የእኔ ጀግና ይገባሻል እንዳንች ጠንካራ እንድንሆን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ሴት እህቶቸ እንደ እመቤት ጠንካራ እንሁን ሁሉ ነገር ያልፍል
@alemigojjam5775
@alemigojjam5775 Жыл бұрын
እሙ የኔ እመቤት ደሜ እግዚአብሔር ብርታትና ጥንካሬውን ይጨምርልሽ አሁንም
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሎሽ ይለቅ እሙዬ ጎበዝ እህቴ
@user-in9dl2gt7z
@user-in9dl2gt7z Жыл бұрын
የእሙዬን ህይወት የቀየርክ አምላክ የኛንም ህይወት ቀይርልን በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እሙ ከዚህም በላይ ደስ ይበልሽ እንደሰው ደስታ ማየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂልኝ🥰💕❤️
@bettywubshet1110
@bettywubshet1110 Жыл бұрын
እሙ. እንኳን. ደረሰ. ያለሸ. ጎበዝ. ጠንካራ. ሴት. ነሸ. አቤት. ፍፁም. እንዴት. ደስ. ይለው. አምላክ. ከዚህም. የበለጠ. ይሰጥሸ. ለብዙ. ሴት. አሰተማሪ. ነሸ. ቅንነት. ውጤቱ. ይሄ. ነው. በርችልን
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 Жыл бұрын
የኔ ሸጋ የኔ ልበ ቅን እሙዬ ከዚህ በላይ ከፍ በይልኝኝኝ !!!🙏😘❤
@wintamaru9186
@wintamaru9186 Жыл бұрын
የኔ እናት😘😘😘 እስቲ ዳዊት ድሪምስ ትቅረብልን የምትሉ
@rozamohammed5077
@rozamohammed5077 Жыл бұрын
የዝች ልጅ የዋህነትአብሮሽ ይኑር አትቀይር ማርር ያንች ደስታ የኛም ደስታችን ነው
@user-tl2sb5hr5q
@user-tl2sb5hr5q Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እሙየ ያአንች ሂወት የቀየረ የኛ የመዳም ቅመሞች ይቀይርልን አሜን በሉ ቅመሞችየ😍😍😍
@fatimaksa
@fatimaksa Жыл бұрын
አሚን አሚን
@zinat8042
@zinat8042 Жыл бұрын
አሚን 🙏🙏🙏😃😃
@siyamtube2500
@siyamtube2500 Жыл бұрын
ሰላንች ደስ ብሎኛል በርቺ ካንቺ ምንማረው ነገር አለ
@weldantube23
@weldantube23 Жыл бұрын
እሙዬ አለህ ሁለችንም እዳቺ ጣከራ የድርገን😍
@etaferahuwoldemichael3211
@etaferahuwoldemichael3211 Жыл бұрын
ጎበዝ እሙ በርች እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 Жыл бұрын
እሙየ ፍልቅልቋ ንጹ ልብ ያለሽ ፈጣሬሽን የምታምኘ የረምትወጅ እንኳን ደስ አልሽ አላህ ጨምሮ ይስጥሽ እህቴ በጣም ነዉ ደስ ያለኘ
@ውቢቷጎጃሜ
@ውቢቷጎጃሜ Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራል ጀግና ሴት ነሽ🥰
@user-xw9uw4xl4n
@user-xw9uw4xl4n Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ውድ በርቺ እንኳን መኪና ልላም ትገዥ አለሽ ሰው ፈጣሪውን ከያዘ የሚያጣው ምንም ነገር ይለም ዋናው ንፁ ልብ ይኑረን እኔ ደስታሽ ሁሌም ደስታዬነው
@user-bw9uo8hk9l
@user-bw9uo8hk9l Жыл бұрын
ማሻአላህ እኮን ደሥ አለሺ አላህ ይጨምርልሺ ደሥታውን ሥት ተገዛች መኪናሺ አይዝሺ በርቺ
@user-uq6lj2dt8j
@user-uq6lj2dt8j Жыл бұрын
እመቤት እህታችን እንኳን ደስ አለስ የሰላም የበረከት የመልካም ስራ መስሪያ መኪና ያድርግልሽ ከክፍ ነገር እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
እውነት አንቺ ነሽ እሙዬ ወላሂ እንደት ደስ እንዳለኝ የኔ ፍልቅልቅ እንኳንም ደስ ባገዥውም ወደፊት ትገዥዋለሽ አብሽሪ
@user-bc1nv3nw3e
@user-bc1nv3nw3e Жыл бұрын
የሠዉ ልጅ በሃቅ ምገድ ሲለወጥ እንዴት ደስ ይላን ጠካራ ፣ጎበዝ ሴት ነሸ እሙ
@fafitube4117
@fafitube4117 Жыл бұрын
የሀበሻ ልጆች በየትም ያላቹህ በሰላም ግቡልኝ ምንም ሳይነካቹህ❣️ በሰላም ኑሩልኝ ክፉ አያግኛቹህ❣️
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 11 ай бұрын
አሚን የኔ ዉድ እህት ያረብ🤲
@floop10
@floop10 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ። ደፋርነትሽን በጣም ነዉ የምወደዉ ጎበዝ በርቺ
@Lideyatibebu2641
@Lideyatibebu2641 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህት:በጣም ነው ደስ ያለኝ :ሰው ሲሰራ :ሲያገኝ :ሲለወጥ ጠላቱ ብዙ ነውና በፀሎትና በበለጠ ስራ አሸንፊው እሺ ;እራስሽንም ጠብቂ ምክሬ ነው
@buzetube1356
@buzetube1356 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ትችያለች የኔ መልካም የኔ ገራገር እንኳን እግዚአብሔር አሳካልሽ የእመቤት ቤተሰቦች ቤተሰብ አድርጉኝ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
እረ አልተቻልሽም እሙየ እሰይ ከዚህም በላይ ደስ ይበልሽ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
በርቺ የሰራ ይለዉጣል ጠክሮ መስራት ነዉ ፈጣሪ ሰላሙን ላገራችን ያምጣልን
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
እሙይዬ 😘❤️🥰 እስይ እንዴት ደስ እንዳለኝ ጎበዝ ጎበዝ በርቺ ጠላት ይቃጠል👏
@user-uq6lj2dt8j
@user-uq6lj2dt8j Жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ እደ አብርሃም ቤት የሌለኝ እግዚአብሄር ይመስገን ምንም እንኳን ስደተኛ ብሆን በስራዬ ደስተኛ ነኝ የስደት ህይይወት ሞልቶ ባይሞላም ግን ብዙ ነገር አስተምሮኛል ለኔ በጤና መኖሬ በራሱ ከሀብት በላይ ነው ወደፊትም እግዚአብሄር ያውቃል እናማ እህቶቼ ብዙም ብሶተኛ አትሁኑ የተሻለ ቦታ ሲደርሱ ከባህላችን ከሀይማኖታችን የወጣ አለባበስ ሲለብሱ ሳይ የተሻለ ቦታ ባይደረስ ይቅር ከፈጣሪ ከመጣላት
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
እሙ እንደምንም ብለሽ በፓራሹት ውረጂና ታሪክ ስሪ ፤ እኛም በሳቅ ልባችን ፍርስ ይበል 🤣🤣🤣...ሁሉ ያምርብሻል ፣ ለዛና ወግሽ።
@asegedechbelayneh7896
@asegedechbelayneh7896 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ጀግኒት ጀግኒት ፍፄ ከእግዚአብሔር በታች የህይወትሽ ቀያሪ ማርሽ ነው። ያንቺ ብርታትና የማለዳ ኮከቦች ያላሰለሰ ጥረት ነው ከመጀመሪያ ጀምሮ እከታተልሽ ነበር በርቺ ቆንጅዬ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኲን ለዚህ አበቃሽ እሙዬ ሁሉንም በአንድ ጎን አትይው እኔም ብትነኪኝ ከመጸየፍ ሳይሆን በመንካት ስንቶቹ ደንዝዘው ንብረታቸውን እያስረከቡ ተቸግረዋልልል ተረጃቸው
@mihiret4211
@mihiret4211 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጎበዝ🎉🎉🎉🎉
@lulutube311
@lulutube311 Жыл бұрын
ያችን ሂዎት የቀየረ ጌታ እኛን የመዳም ቅመሞችንም አላህ ሂዎታችንን ይቀይርልን ያረብ መረረኚ የሠው ቤት ወላሂ
@quickistgirl922
@quickistgirl922 Жыл бұрын
አሜን ማሪያምን በተለይ ለመዳምም ቅመሞች
@linalina-vn3tn
@linalina-vn3tn Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እሙዬ ❤እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@demsewayele9757
@demsewayele9757 Жыл бұрын
አንቺ የዋሁዋ ሳቂታዋ እህቴ በጣም ነው የምንወድሽ መልካሙ ነገር ይግጠምሽ
@ARITi01
@ARITi01 Жыл бұрын
ግዜ የማይቀይረዉ ቀን የለም እህቶች አብሽሩ
@sikosilo7233
@sikosilo7233 10 ай бұрын
❤❤❤የ
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Жыл бұрын
Masha Allah emuye lewutishin bemayete Betam des bilognal ALHAMDULILLAH Fetary ahunim yasadigish Berchy Fitsume ena balebetu endet endemidesetubish awukalehu batekalay Betiwena sirash yedagnush endihum adinakiwochish
@ethiopiasamifula1993
@ethiopiasamifula1993 Жыл бұрын
በዉነት በጣም አስተማሪነዉ በርች እህት እግዚአብሔር ከሁላችጋይሁን❤💚💛
@user-gf4ro5nt5s
@user-gf4ro5nt5s Жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ እሙዬ የኔ የዋህ እህት💐💐👏👏👏
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 Жыл бұрын
ጥንካሬሽ ይገርማል በርችልኝ ሰው ከሰራ ይቻላል
@roottekele4269
@roottekele4269 Жыл бұрын
እሙዬ የጤና የደስታ መኪና ያርግልሽ። ❤️ መንዳት ስትጀምሪ ወደዋናው መንገድ ስትገቢና ዳር ለመውጣት ፍሬቻ ስታሳዪ አላየሁም ካልተሣሳትኩ ። በርቺ
@emnet844
@emnet844 Жыл бұрын
እሙየ እንኳ ደስ አለሽ congratulations !🎈🎊🍾 እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ውስጥ ግን ማለዳ ኮኮቦች ላይ ቀርብሽ እግዚአብሔር በፍፁም አስፍው ተጠቀመ በሰው ፉት ሞገሰን ሰጠሽ እርዳሽን እግዚአብሔር ይመስገን ፍፁምን እና መላቤተሰብን ዘመኑ ተባረከ ይሁን::
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 Жыл бұрын
Good job. God blessed all countries and Ethiopia.
@tenagneadmasu3285
@tenagneadmasu3285 Жыл бұрын
እኳን ደሥ አለሽ እሙየ ደሥ ይላል በጣ እግዚያብሄር ይመሥገን ሥለሁሉም ነገር!!!
@ahvaehg5548
@ahvaehg5548 Жыл бұрын
Kkkk😡🤑😝
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
ደሰ ይላል ማማዬ ይቅናሸ ።።።።ፍፄ ተባረክ የአንድ ሰው ሂወት መለወጥ ትልቅ ነው ።😁😁😁❤❤❤❤❤ሳቂ
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ እንዲህ ነው ጽድት ማለት አምሮብሻል ደሞ እህታችን ጌታ ይርዳሽ
@sew971
@sew971 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እሙ እንካን ደስ አለሽ ያንቺ ሂወት የቀየረ አላህ የኛም የምዳም ቅመሞችሂወት ይቅይርልን ያርብ
@zyefat
@zyefat Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሁሊም ሳቂልኝ እንኳንስ ደስ አለሽ💚💛💚❤🌹💞💞
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመሰገን እሙ እንኳን ደስ አለሽ ሰው ይንቃል ቸሩ እግዚአብሔር ያነሳል ተመሰገን❤❤❤
@wanshtango5116
@wanshtango5116 Жыл бұрын
ዋው እሙ አንቺኮ ትለያለሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ እየተማርን ነው
@sabusaa5641
@sabusaa5641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@user-oq9yp5vy4m
@user-oq9yp5vy4m Жыл бұрын
እንኳን ደስአለሽ እሙዬ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ ያሳድግሽ በርች የኔ ጠንካራ🥰🙏😘
@yimamsemira9338
@yimamsemira9338 Жыл бұрын
ማሻአላሕ ጠንክሪ ለሁሉም ነገር ፆለት አርጊ እሽ በደስታሽ ልክ ዱአ ያሰፈልጋል እሽ ብዙም ደስ ቢልሽ በውስጥሽ አርጊው ደሠታሽን አነሣሰሽን ጥረት ማረግሽን ጠንካራ በሖንሽን በሰረስረአት አስረጂቸው እሽ ጌታሽን እያመሠገንሽ አደራ እዳኳሪ ካልኳራሽ ብዙ ነገር አሁንም በደፊት ታገኝአለሽ የበለጠ ሰለዚሕ ስትደሰችም ዱአ አርጊ ለሁሉም ውዴ ማሻአላሕ ብያለሁ ጠንክሪ ነው እኔ የምልሽ 🥰🥰🥰🥰
@selamtekeste6923
@selamtekeste6923 Жыл бұрын
እሙዬ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን ጠንካራ ነሽ ቀጥይበት
@mimitadege3628
@mimitadege3628 Жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Жыл бұрын
እሙ እውነት ከሆነ እንኳን ደስ አለሽ ግን ፕራንክ ይመስላል
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 Жыл бұрын
ጎበዝ እሙዬ በርቺ ተጠንቅቀሸ ንጂ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ አሁንም እምትመኝውን ሁሉ ይሰጥሸ 👏👏
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
በ እውነት እግዚአብሔር ይመስገን ከመጀመሪያው ተከታትዬሻለሁ ጠንካራ ነሽ ይቻላልን በተግባር አሳይተሻል ጎበዝ👍
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz Жыл бұрын
እሙየ ደስ ይበልሽ በርተሽ ነው የገዛሽው ጎበዝ ሴት ነሽ ለቅናተኛ ቦታ አትስጭ
@user-yn9pz7vi6x
@user-yn9pz7vi6x Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ እንኳን ደስ ያለሽ።ለዚ ሁሉ ከእግዚአብሔር በታች ፍፁም ትልቅ ባለ ውለታሽ ነው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እግዚአብሔር ይሰጠው
@user-jm1bc7fp3r
@user-jm1bc7fp3r 11 ай бұрын
እመቤትየ የኔ ማር እንኳንም ለዝ አበቃሽ ማማየ❤እሺ ምክርሽ አይለየን እመቤትየ እንበረታለን ስደት አድኩሞናል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እሙዬ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ ምን ያንስሻል ትገዣለሽ ነገ አይዞሽ ስትነጅ ማመን አቃተኝ እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Жыл бұрын
እሙዬ ማሻአላህ አላህ ይጨምረልሸ 🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹
ያሰብሽዉን ነዉ
16:05
Emebet Kassa
Рет қаралды 23 М.
ሳልፈልግ ላገባ ነው-----
11:51
Emebet Kassa
Рет қаралды 149 М.
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
😳 Все русские уже знают итальянский?🇮🇹
00:15
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 26 МЛН
ወንዶቹ ጠበሱኝ ትራፊኩ ያዘኝ
17:56
Emebet Kassa
Рет қаралды 63 М.
አባቴን አትምቱት !!! የኔ ሀብት  እመቤት ካሳ
11:17
ይሄ ሁሉ ሴራ ግን ለምን??😭😭😭😭😭
15:39
Emebet Kassa
Рет қаралды 74 М.
LIYA SHOW is live!
LIYA SHOW
Рет қаралды 1,4 М.