No video

መኪና የሰራው አስደናቂ ወጣት ለመጀመሪያ ጊዜ ከተሻገር ጣሰው ጋር ያደረገው ቆይታ | Ethiopia

  Рет қаралды 137,320

Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ

Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ

Күн бұрын

መኪና የሰራው አስደናቂ ወጣት ለመጀመሪያ ጊዜ ከተሻገር ጣሰው ጋር ያደረገው ቆይታ | Ethiopia
on This Video's provided Nuro Bezede Media PLC
Videos uploaded at Nuro Bezede are copyright protected.
Unauthorized uploading and distributing is strictly prohibited.!
Follow our official Facebook Page: / nurobezedeof. .
#Ethiopia #Ethiopianews
Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro Bezede Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

Пікірлер: 734
@user-bh9tc5uc9e
@user-bh9tc5uc9e 4 жыл бұрын
ዋው እስኪ ይሄንን ልጅ የምታደቁ በላይክ አሳዩኝ እስኪ 👍👍💚💛❤
@fremalifu9603
@fremalifu9603 4 жыл бұрын
Wow you're amazing may God bless your successes yehagere leje korahubeh👏👏👏👏
@tigryhager2033
@tigryhager2033 4 жыл бұрын
ላይክ የሚገባው ላንቺ ሳይሆን ለሱ ነው
@medina3138
@medina3138 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እድገት የሚገኘው በስራነው በብሄር በሀይማኖት በመባላት አይደለም ከሱ ተማሩ 👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@rahmar3372
@rahmar3372 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@assadassad1756
@assadassad1756 4 жыл бұрын
betkkl
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@fathiaa9171
@fathiaa9171 4 жыл бұрын
@@assadassad1756 👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🙏👍👍👍👍👍❤️😢❤️🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲😘
@laca9440
@laca9440 4 жыл бұрын
medina♥️♥️
@user-nt3kh1fc4u
@user-nt3kh1fc4u 4 жыл бұрын
ዋውው ኢትዮጵዬ ጀግኖች የሞሉብሽ👍👍
@user-lm2pt1yi4k
@user-lm2pt1yi4k 4 жыл бұрын
D efault
@melkiedress6839
@melkiedress6839 4 жыл бұрын
ይህን ሀይምሮ ለሠጠህ አምላክ ክብር ምሥጋና ይግባው አይዙህ በርታ ከፍ ካለ ደረጃ ትደርሣለህ
@lamlamhanabachi4387
@lamlamhanabachi4387 4 жыл бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ በርታ እመቤቴ ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ተሼ
@amenatlove5411
@amenatlove5411 4 жыл бұрын
ዋው አላህ ይጠብ ቅህ ውድሜ
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 4 жыл бұрын
እስይ ኢትዮጲያ ገና ብዙ የሚታደጉሽ ልጆች አሉሽ እግዚአብሔር ብዙ ልጆችን አይምሮ ይባርካል
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 4 жыл бұрын
የእኔ አንበሳ በርታ ጠንክር እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርህል የኢትዮጵያ ጀግና 💚💛❤️
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 4 жыл бұрын
ይሄ ልጅ በትክክል እየኖረ ነው አዳሜ ዘር ሐረግ እየመዘዝን እየተጫረስን ባለንበት ግዜ ይህንን ልጅ ይህን ተአምር ይዞ ብቅ ማለቱ የሚደንቅ ነው በ21 ክፍለዘመን እየኖረ 22 ክፍለዘመን ተሻግሮ ያየ ድንቅ ኢትዬጵያ ወጣት ነው
@madieditxs9529
@madieditxs9529 4 жыл бұрын
ሱሪውን በአግባቡ መታጠቅ የማይችል ሁላ በርታ እንደማለት ዲስ ላይክ ያረጋል
@hanna8382
@hanna8382 4 жыл бұрын
ትክክል ደደብ ናቸው
@ermiasassfa9516
@ermiasassfa9516 4 жыл бұрын
ተሻገ ጣሰው 1ኛ ነህ ሰይፉ አሾፈበት አንተ በደንብ ልጁን ፈጠራውን በትክክል አሳወቅከን:: በጣም እናመሰግናለን ሁለታችውም የኢትዩጵያ ብርቅየ ልጆች ናቹህ በርቱልን::
@user-sd6lv2rx4y
@user-sd6lv2rx4y 4 жыл бұрын
እውነት ድንቅ ልጂነው ፈጣሪ እትልቄደረጃ ያድረሰው የምትሉ💘❤❤❤❤❤❤❤💘💘
@khadijaismaeel1842
@khadijaismaeel1842 4 жыл бұрын
ዋው እደግ በልልን የኔ ጀግና ጎበዝ ሌሎቹ ኮበልስቶን ያበላሻሉ በውርዋሮ እዳተ ያለ ልጂ መታ መታ ይወለዱልን
@user-ks7op9jb8e
@user-ks7op9jb8e 4 жыл бұрын
በዚህ ዘመን እዳተ አይነት ጠፍቶ ሰው ያጫርሳል ምን እልሀለሁ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ በጣም ጎበዝዝዝዝ
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 4 жыл бұрын
ትክክል ውዴ
@ejigayehulangnabilate8944
@ejigayehulangnabilate8944 4 жыл бұрын
Wawwwww
@hiwotgetachew5575
@hiwotgetachew5575 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ያየዉት ማተብዕን ነዉ በጣም ደስስስ አለኝ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልክ ከክፉ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቅ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁን ወንድማችን በርታ
@tsedaydemisse5610
@tsedaydemisse5610 4 жыл бұрын
እንዲ አይነት የፈጠራ ባለቤት ሲገኝ መንግሥት ይሁን ባለሀብት ሀላፊነቱን ሊወጣ ግድ ይለዋል ።የሀገሪ ኢኮኖሚ የሚለወጠው የፈጠራ ባለቤት በሆኑ ሰዎች ነው ነብሴ በርታ ቀናሁብህ ።
@assadassad1756
@assadassad1756 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@yoditsahle2138
@yoditsahle2138 4 жыл бұрын
ተመስገን እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ያሳየን እንደ ታምራት ሰገራም ኢትዮጵያዊ ሊባል ነዉ በህልም የሚኖር ነገርን ነገር ያመጣዋል ሆኖብኝ ነዉ ወደ አንተ ልመለስ በርታ ጀግና ኢትዮጵያዊ እኛ ኤርትራዉያኖችም ኮርተንብሐል ቀጥልበት ፈጣሪ የምታስበዉን ሁሉ ያሳካልህ በራስ የራስን ሐሳብ በማፍለቅ ስለምታሳየዉ ቆንጆ ስራ ልትመሰገን ይገባል
@millionmhirete5698
@millionmhirete5698 4 жыл бұрын
ወንድሜ አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ ካለህ ላይ ከሰው ልጆች በላይ እውቀት እና ጥበቡን ይስጥህ
@user-lt9pf4ip3g
@user-lt9pf4ip3g 4 жыл бұрын
ጎሽ የኔ አንበሳ እስከነ ማህተብክ ትልቅ ደረጃ ድረስ አሁንም እስይ መኪና የምታጥበው ልጅ የኔ ጌታ አንተም ጉልበትክ ይባረክ ጋዘጠኛው ተሼ መልካም ሰው ትልክ ክብር አለኝ ላንተ
@sunight0033
@sunight0033 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን !',
@user-gf2zk2dq3b
@user-gf2zk2dq3b 4 жыл бұрын
ጎበዝ ወንድም እመብርሀን ትጠብቅህ
@rebkamariam4773
@rebkamariam4773 4 жыл бұрын
በርታ ከዚህ በላይ ጥበብ ትጥራክ የእውነት በጣም በጣም ጎበዝ ነክ
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 4 жыл бұрын
ጀግና በሪታ የሚያስፈልግን እንዳንተ አይነት ልጅ ነው ሀገሬ ጀግና እኮ ሞልቶሻል።
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 4 жыл бұрын
ጎበዝ ጠክር ሁሉም እዳተ የስራፈጠራ በፈጠሩ በሰሩ ጠክረረ
@user-mh2qm8bw5g
@user-mh2qm8bw5g 4 жыл бұрын
ዋው የዚህ አይነቱን ፈጠራ ግዳፍ መሥጠት ግድ ነው 👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@primeprime6195
@primeprime6195 4 жыл бұрын
ቅልጥፍ እድርጎ የፈጠረህ ህሱ ይጠብቅህ በጥበቡ ጥበብ ነው ያደልህ ተባረክ
@salemtegen8077
@salemtegen8077 4 жыл бұрын
እውነት ጀግንነት እውቀት ከጥበብ ጋር ውጤት አለው እግዚአብሔር ይባርክህ ለዘርህ ላገር በረከት ሁን ተባረክ
@user-so7gl4qu7q
@user-so7gl4qu7q 4 жыл бұрын
ጀግና ነህ የልብህን ያድርስልህ እግዚአብሔር እሱ ይጠብቅህ
@oneday2874
@oneday2874 4 жыл бұрын
ጀግና ነክ ለኢትዮጺያ ሚያስፈልጋት እንዳተ አይነት ወጣት ስራ ፈጣሪ ነው
@aselefechboloshe6870
@aselefechboloshe6870 4 жыл бұрын
እሳይ ጀግና ነህ ወንድማችን በርታ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ
@MIkItube
@MIkItube 4 жыл бұрын
ፓለቲከኞች ፋብሪካ እና የተለያዩ ነገሮችን ቢከፍቱ ሀገር ታድግ ነበረ
@user-ct1sg1bj8w
@user-ct1sg1bj8w 4 жыл бұрын
በጣም እህት ትክክል ብለሻን
@user-dh9wz6nv5y
@user-dh9wz6nv5y 4 жыл бұрын
ምን ፋብሪካ ይከፍታሉ አፍ እየከፈቱ ድሀዉን ያባላሉ እንጂ።
@mesisheferaw4256
@mesisheferaw4256 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጂ በዚህ እድሜህ ይኸን የሰራህ ድጋፍ ብታገኝ የት ትደርስ ነበር እንደ ሌሎች ሰውን ከሰው ከማባለት ወጣቶች ከዚህ ልጂ ተማሩ
@abebaworku2630
@abebaworku2630 4 жыл бұрын
የታሉ እነዚያ ዘር ሲቆጥሩ የሚውሉት ባዶ እራሶች ጥሩልኝ ከዚህ ብላቴና ጥበብን ይማሩ እንደዚህ ያሉ ጀግናን ያብዛልን ፈጣሪ ያሰብከውን እግዚአብሄር ያሳካልህ
@user-yb2iy3qb6o
@user-yb2iy3qb6o 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በዚህ እድሜ እሄን የመሰለ መኪና መስራት እግዚአብሔር ጥበቡን እውቀቱን ጨምሮ ይስጥክ ለእምዬ ኢትዮጵያ ያንተ አይነቱ ያስፈልጋታል በርታ ያሰብክበት አንደምትደርስ ተስፋ አረጋለው እግዚአብሔር ይርዳክ
@user-rd7bs9wj1j
@user-rd7bs9wj1j 4 жыл бұрын
ዋውውውው ጎቦዝ ውንዴሜ በርታ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tagumalika628
@tagumalika628 4 жыл бұрын
ጎብዝ አላህ ይርዳህ ማሻላ ማሻላ ማሻላ ብረታተ።ይስፍልገዋል
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
አቦ ተባረክ በስራቱ ታንፆ ያደገ ነው ንግግሩ እራሱ ያስታውቃል ።እግዚሐብሔር ያሰብከውን ያሳካልክ ።አክስቲቪስቶች ከዚህ ብላቴና ተማሩ ቁጭ ብሎ አገር ማመስ አይደለም ሰርቶ መለወጥ ቄሮ ሰምተካል
@santafeleke3110
@santafeleke3110 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን ህዝቧን ጠብቃት በርታ ጀግና ነህ ወርቅሸት ገብርኤል ይጠብቅህ በርታ
@amen1457
@amen1457 4 жыл бұрын
Amen
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስአብዝቶ ጥበብን ይጨምርልህ ለዚህ ትውልድ ምሳሌ ስለሆንክ ደስ ይላል በርታ
@tegsitemom4639
@tegsitemom4639 4 жыл бұрын
እነዚሕ ወላይታዎች በጣም ጎበዞች ናቸው
@jusessavesalshita1948
@jusessavesalshita1948 4 жыл бұрын
ውውው እድግ በልልኝ ለኢትዮጵያ እንዳንተ ያብዛልን ፈጣሪ ውውው ፈጣሪ ይጠብቅ አድናቂ ነኝ
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 4 жыл бұрын
እግዚሃብሄር በሄድክበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅህ አንተም እራስህን ጠብቅ ጀግና እና ታዳጊ ስለሆንክ😍😍😍😍😍😍😍😍
@selamyemariyamlij5630
@selamyemariyamlij5630 4 жыл бұрын
ዋው ነው በጣም ደስ ይላል የኢትዮ እንቁ ወጣት ብየሀለሁ ብቻ የኢትዮ ውድቀት የሚሹ ውሾች እንዳያዩህ ፈራሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ለማየት ያብቃን
@user-pe2ei4cy4q
@user-pe2ei4cy4q 4 жыл бұрын
በጣም ግሮም ድንቅ ነው በርታ ጉበዝ እንደዚህ ያሉ ወጣቶችን ያብዛቸው ፈጣሪን መስቀልህ በጣም ያምራል ጉበዝ ንቁ ምርጥ ልጅ ነህ
@adiyedngllijadiyedngllij5872
@adiyedngllijadiyedngllij5872 4 жыл бұрын
አይ ሀበሻ ሰው ሲለወጥ የሚያቃጥለን ስንት አለን አሁን ምን ያቃጥላል ዲስክ ላይክ ያረጋቹ እጃቹ ይቆረጥ ምቀኛ ሁላ መቸም ማበረታት ጥላታችን ነው አይደል ያደጉት ሀገርማ እንኳን መኪና የሆነ ለማድነቅ የማትጠብቀውን ማድነቅ ይወዳሉ ሌላ መጥፎውን ነገር ከፒ ከምናደርግ አድናቆታቸውን ብንወርስ ጥሩ ነበር በዚህ አጋጣሚ ልጁን ሳላደንቅ አላልፍም ያሰብክበት እንድትደርስ ፈጣሪ ይርዳህ እንደሰው የማይሆነው ጌታ
@user-ho6wh6cn3r
@user-ho6wh6cn3r 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ አጠናክሩት ቀጥልበት ወንድም
@adama1771
@adama1771 4 жыл бұрын
I am proud of this boy. Imagine if all of the youth work and invent like this boy. I believe this kid will be tomorrow's billionaire.
@hirutalmayhu647
@hirutalmayhu647 4 жыл бұрын
God bless you
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 жыл бұрын
ምናለ እኔም የሆነ ነገር ቢያስፈጥረኝ ኤጭ ባዶ አንተ በርታ ሀብታሞች እዩት እስኪ
@embetembet4129
@embetembet4129 4 жыл бұрын
Kkkkkk mokirewa
@user-yn1me2sr6p
@user-yn1me2sr6p 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@fetuahmed2371
@fetuahmed2371 4 жыл бұрын
Hahaha
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 4 жыл бұрын
ሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐ ሞክሩ እጅ
@user-px7jg1qs9k
@user-px7jg1qs9k 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@technology_versatile
@technology_versatile 4 жыл бұрын
Unlike የምታደርጉ ሰዎች ግን በጣም የሞታችሁ ናችሁ አክሽ ስታስጠሉ፡፡ በጣም ገራሚ ልጅ ነህ በርታ አባቴ የኛ ህዝብ ስትሰራ አይወድም በቅናት ድብን ነው የሚል ፡፡ ራስህን እና የሚደግፉህን ብቻ ስማ፡፡ ተንኮለኞች እዚህም ይቃጠላሉ በላይ ቤትም ይቃጠላሉ፡፡
@mimijoy5141
@mimijoy5141 4 жыл бұрын
ዘርና ሀይማንት እያላቹ ህዝብን ከምታባሉከዚ ወጣት ተማሩ ስራ ስሩ እራሳቹን ለውጡ ሀገር የጋራ እምነት የግል ነው ።. እግዚአብሔር ይርዳህ ትልቅ ቦታ ለመድረስ ያብቃህ ወድማችን
@user-jf4yl9vv6d
@user-jf4yl9vv6d 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አሁንም ጥበቡን ይግለፅልህ
@yesfadem8420
@yesfadem8420 4 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጽያዊ ጀግና ሰው እንደዚህ የፈጠራ ስራ ይሰራል እንጅ እርስብርስ መባላት ለሀገርም ለወገንም ጠንቅ ነው
@hannalema3703
@hannalema3703 4 жыл бұрын
ጀግና ነህ ያመሰገንከው አምላክ ይረዳህ
@endalseyxxxx4994
@endalseyxxxx4994 4 жыл бұрын
Hanna Lema
@dohaqatar8266
@dohaqatar8266 4 жыл бұрын
ሰርቶ እድህ ሙሉውን ሲናገር ማሻአላህ ብያለሁ ስቶ አለ በብሄርና ንብረት በማውደም የተፈጠሩ እስኪ ከዚህ ተማሩ እንማር
@gjhh8506
@gjhh8506 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ. እውቀት።በውቀትላይ
@aster696
@aster696 4 жыл бұрын
ጀግና ባለራዕይ በርታ ወደፊት ብዙ እጠብቃለን
@user-nc8eq3uc6b
@user-nc8eq3uc6b 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ይስጥህ ለሀገርህ እምጠቅም ያድርግህ
@adullahsultan1051
@adullahsultan1051 4 жыл бұрын
ዋውመታደልነውእንዲህአይነት አምሮየሰጠህንፈጣሪአመስግነው
@hirutayele5030
@hirutayele5030 4 жыл бұрын
በርታ እግዚአብሔር ጥበቡንና ማስተዋሉን ይስጥህ ወንድም አንተንም ጌታ ይባርክህ
@user-qo6rd3kg9p
@user-qo6rd3kg9p 4 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ድንቅ ስራ አንተ ዛሬ ሀገራችንን ምታስጠራ ጀግና ብዬካለው
@mesfinwassie3405
@mesfinwassie3405 4 жыл бұрын
ማጃዬ የኔ ጬጨ እድግ በልልኝ ከዚህ በላይ ብዙ አድስ ነገር ትሰራልህ እ/ር ከጎንህ ይሁን አንተ በቃ ልዩ ነህ !
@user-hn4by3ui1x
@user-hn4by3ui1x 4 жыл бұрын
ተባረክ እግዚሀቤር መልካም ነው አይዞህ በርታ ገጀራ ናና ሳይፍ ይዛችው የምትወጡ ለመዝረፍ እባካችው በኢትዮጵያ ልለምነችው እደዚህ ወድማችሁ ስራ ፍጠሩ ዘረኝነት ይዉደም!!
@user-lb7ej6kt7j
@user-lb7ej6kt7j 4 жыл бұрын
ዋውውው ኢትዮጲያ ጀግናጀግና ወጣቶች አሏት እግዚአብሔር እጅህን ይባርክልህ ወንድሜ እንደነዚ አይነት ወጣቶችን ማበረታታት እና ድጋፍ ማድረግ የውዴታ ግዴታ ነው
@fentyfanty7283
@fentyfanty7283 4 жыл бұрын
ጀግና በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ እንዳንተ አይነቱ ነው ግዳፍ የሚአሥፈልገው
@zeharabintseid9767
@zeharabintseid9767 4 жыл бұрын
ላይክ አድርጉ ጎበዝ በርታን ወንድማችን
@gelila4859
@gelila4859 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ዓላማህን እንደምትፈልገው ያሳካልህ።እንደዚህ ዓይነቱን ወጣት እግዚአብሔር ያብዛልን
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ለሌላውም ምሳሌ የምትሆን ነህ በርታ
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 4 жыл бұрын
አንበሳ አይደለም የሰራከው ነገር አነጋገርህ ጀግና ከዘመናችን ወጣት ነጥረክ የወጣህ ጊዜክን እውቀትክን የተጠቀምክ ድንቅ ወጣት በርታ
@alemns5942
@alemns5942 4 жыл бұрын
ትክክል ከአንዳዳቹ ደቆሮች በጣም ጎበዝ
@amenasrata5929
@amenasrata5929 4 жыл бұрын
gobezi
@berhanuhaile6466
@berhanuhaile6466 4 жыл бұрын
ዋው!! ኢትዮጲያ ጀግናጀግና ወጣቶች አሏት እግዚአብሔር እጅህን ይባርክልህ ወንድሜ እንደነዚ አይነት ወጣቶችን ማበረታታት እና ድጋፍ ማድረግ የውዴታ ግዴታ ነው!!!!
@tutiwatikader1652
@tutiwatikader1652 4 жыл бұрын
መሸአላህ ፣መሸአላህ በጣምደስብሌኛል ጎበዝ እዉቀት፣ይጠቅማል ምሀይብነት ለማንምአይጠቅምም ባሁኑሰአት የወጣት ጎበዝየለም ፣የወጣትጋጠወጥእጂ ፣አለፍ፣አለፍብለዉ አዳድጎበዝ ወድምአሉ በርታወድማቺን
@sinawusinawu8404
@sinawusinawu8404 4 жыл бұрын
እስክ የወንድሜ ልጅ ነው እግዝአብሔር ለሀገር ለወገን ያሳድግህ በሉልኝ የምገርማችሁኮ እድገታችንን ያየ ሰው ይገረማል ምንም የለለን ደሃ ነን እውነት ግን ኢትዮጵያዊነት ከፍታም ነን አጃዬ የኔ ውድ ውውውድድድድ ነው የማረግክ ... አባቱ ኢንግልዘኛ ስያዋራ ምን እንደምል ልንገራችሁ?? ኢንግልዘኛው እኔን አያውቅም እኔም እሱን አላውቀውም አለ ክክክክክ
@user-ti3mn5sy7f
@user-ti3mn5sy7f 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ ጠባብ ጭቅላት ያላቸው ሰዎች ካንተ ቢማሩ መልካም ነው።
@addis2653
@addis2653 4 жыл бұрын
ከበቡሽ ይገርማል ምርጥ ልጅ sky’s the limit የሄንን መርዳት ይስፈልጋል ስራ በሌለበት አገር የስራ ቋንቋዋ ከምትሉን .
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 4 жыл бұрын
ምን ልበልህ የኔ ጀግና ፈጣሪ ድርዳ ከባቴ
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 4 жыл бұрын
ኀበዝ እግዚአብሔር ያስብከው ያሳካልህ እጅህ ይባርክ
@JJ-bb1zw
@JJ-bb1zw 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ
@JJ-bb1zw
@JJ-bb1zw 4 жыл бұрын
ራማወች አዲስ ነገር ስላሣያችሁን እናመሰግናለን
@asisalemu1415
@asisalemu1415 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነክ ፈጣሪ ያስብከውን ውሉ ያሳካልክ እረዥም እድሜ ከጤና ጋሀር አብዝቶ ይስጥክ ወንድማችን
@user-gh2kw7kt6b
@user-gh2kw7kt6b 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ከዚህ በላይ ብዙ እጠብቃለን
@monerenejaseem8263
@monerenejaseem8263 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን ፈጣሪ ሁሌም ከጎንህ ይሁን ጨምሮ ያበርታህ ሀይምሮህን ያስፋው
@zainabahassa8604
@zainabahassa8604 4 жыл бұрын
ከአይን ያውጣህ የኔ አባት በዚእድሜህ ይህን ሁሉነገር አንዱም አልገባኝ አለኮ ወይጉድ ማሻአላህ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀትን ይስጥህ ውይ እኔስ ከማዳም ሽንትቤት መችነው የምላቀቀው እርይይይይ አላህየ እውቀትን ስጠኝ
@sirchabafata1397
@sirchabafata1397 4 жыл бұрын
የኔ ውድ አለህ የግዝህ በስራህ ሁሉ ሰሪታህ ለሀገሪ ለወጠቱ አሪየ እንድትሆን አለህ ይሪዳህ በሪታ በራስ የማታማማን ብቃትህን አጎልብት
@user-hk8ge1yl8o
@user-hk8ge1yl8o 4 жыл бұрын
ማሸአላ አላህ ይጨምርልህ አላህ ያሳድግህ እስኪ ምራል
@Mm-hy3fk
@Mm-hy3fk 4 жыл бұрын
ድስ ላይክ የሚትሰጡ ሰወች ግን የምር ሰው ናቹ ምድር ምንቀኛ እድሜ ይስጥ የኛ ጅግና እንዳ ኣንተ ኣድተዋይ ና ሰራተኛ ወጣት ይብዛ ሃገራችን ኣቦ ሰላምህ ይብዛ
@yeabtube437
@yeabtube437 4 жыл бұрын
በዚህ በወጣትነትህ ከዚህ ያደረስህ ፈጣሪ ይመስገን በጣም ድንቅ ነው። በዚህ ቀጥልበት ሚገርም ጭንቅላት አለህ እግዚአብሔር መጥፎ መጥፎውን ከሀገር ያውጣው ወይም ልቦና ይስጣቼው የሰው ሂወት የሚያበላሹት። የትልቅ ትንሽ የሆኑት ብዙ ናቼው ካንተ ይማሩ።
@sarajen2153
@sarajen2153 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እውቀትክ ላይ እውቀት ይጨምርልክ ጎበዝህ በርታ
@btahmbethem3498
@btahmbethem3498 4 жыл бұрын
ዋዉ በርታ እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድም እንዳታይነቱ ጀግና ይወለድ
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 4 жыл бұрын
Wawu gobaze berta 👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤛🤛🤛
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሀገራቸውን ምርት በመምረጥ በመጠቀም እውነተኛነታቸውን በተግባር ለማሳየት መልካም አጋጣሚ ነው።
@user-bh9zy6dq8h
@user-bh9zy6dq8h 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወንድም እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ ይስጥህ
@zuzuhussen1243
@zuzuhussen1243 4 жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጠብቅህ!!ኢትዮምእንደአንተአይነቱንጀግናታፈራለችአይዞህበርታ !!አብያችንሊያየው ይገባል። ልጁንአይታችሁተማሩመቸም በድፍንጡሌውሀማንቆርቆርናችሁ ምድረዱቄትዘረኞችሀገሬእያላችሁሰውለሰውከማባላትስሩ እዲህሀገሩንወዳጂ አይታችሁቢመራችሁ አሉ አለች ከማለትልብግዙ።
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 жыл бұрын
በሀገሬ ድንቅ ተአምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብርታቱ ይሰጥህ
@user-cg3wh4bg4n
@user-cg3wh4bg4n 4 жыл бұрын
እውነትም አጄኢብ አጅብ ነህ ወላሂ ማሻአላ እረ ስት ነው የሚሸጠው ለኔ ሽጥልኝ የኛ ጀግና እባክህን ስደት ምርርር ብሎኛል
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 4 жыл бұрын
እግዚአቢሄ አሁንም ጥበቡን ያብዝልህ አሜን
@tamraabi1751
@tamraabi1751 4 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ቀጥተኛ መንገዱንም ይምራህ አይዞህ
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r 4 жыл бұрын
እግዚ አብሄር ይጠብቅ እዳተአይነት ያብዛልን እኬ ወጣቱች ከዚህ ወድማችሁ ተማሩ በጣምጀግናነው
@phone2489
@phone2489 4 жыл бұрын
መጨረሻህን ያሳምርልህ ደሞ ስርአቱ ደስ ሲል
@user-sn2ud8ie5w
@user-sn2ud8ie5w 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ጭምሮ ይስጥህ አነደበተ እርቱ ወድድ
@user-mv8zp4ly9t
@user-mv8zp4ly9t 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብልሀቱን ይጨምርልህ ወንድሜ ገና ብዙ ትሰራለህ
@gezahagngebremedhen6597
@gezahagngebremedhen6597 4 жыл бұрын
You doing great I appreciated.
@hanahana1960
@hanahana1960 4 жыл бұрын
የኔ ጃግና እግዚአብሔር. ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ. በጣም ጃግና ነህ ከምንም ባላይ በርታ 👍👍👍
@nishanraday7062
@nishanraday7062 4 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር የሰጠህ አይምሮ የተባረከ ነው በጣም ጐበዝ ልጅ ከዚህ የበለጠ ከአንተ እንጠብቃለን ተባረክ
@tdrrj6670
@tdrrj6670 4 жыл бұрын
ዋው ያሰብክበት እንድትደርስ እመብርሀን ከጎንህ ትሁን ሀገራችን ብዙ ጀግኖች አሏት ግን እባካችሁ የስልጣን ጥማት ያለባቹ ለሀገራችን ሰላሟን ስጧትና ሀገራችን ሌላው የደረሰበት ትድረስ ተባብረን ከሰራን ሀገራችን ሌላው የደረሰበት የማደርስበት ምንም ምክንያት የለም በርታልን ወንድም
@Asd-pu8qr
@Asd-pu8qr 4 жыл бұрын
ወድሜ አይዞህ በረተ ትልቅ ደረጀ ትደርሰለህ ፈጣር ከጎንህ ይሁን፡ እንደንተ አይነት ብበዙልን እትዮጵያ ለመደግ ወደሀለ አትልም ነበር ሁሉም በፈጣራ ስራ ብስመረ ደህነት እንቀርፍ ነበር
@etafarhuamilaku749
@etafarhuamilaku749 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ ማህተቡ እማ ልዩ ነው እግዚአብሔር ከትልቅ ደረጃ ያዲርስልን ወዲም
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 4 жыл бұрын
ውስጡ በጣም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለው ያስታውቃል ፈጣሪ ይጠብቅህ እውነት ኢትዮጵያ እንዴት ትልቅ ልጃች እያፈራችልን ነው ተመስገን
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 4 жыл бұрын
ጀግናዬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ 💖💖
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
ካንተ ይሄንን አልጠብቅም!!!
13:37
Emebet Kassa
Рет қаралды 4,8 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45