No video

መኮሮኒ ከሰራቹ አይቀር እንደዚህ ነው እንጂ/ ጣፋጭ የምግብ አሰራር /Ethio cooking / ethiopian food

  Рет қаралды 167,846

ምግብ ከገጠር migib kege

ምግብ ከገጠር migib kege

Күн бұрын

#ethio food
#habesha food
#ethiopia music

Пікірлер: 49
@elelanmikias1262
@elelanmikias1262 26 күн бұрын
Be shai mankia atamasyiw
@muniraredi6488
@muniraredi6488 9 ай бұрын
አጠር ያለ ቪዲዮ ኡፍፍፍፍ ንግግር የለ እንዴት ከረማችሁ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እያሉ 3 ደቂቃ ማዛግ የለ ቀጥታ ወደ ገደለው 😂 በጣም ወድጄዋለሁ የኔ እህት👏👏
@teg22345
@teg22345 7 ай бұрын
Wedochye yele gelemele 😅
@user-ci7mi1hs9u
@user-ci7mi1hs9u Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@lilibiwota2552
@lilibiwota2552 Жыл бұрын
እንቁላሉን ለብቻ ብትጠብሽው ጥሩ ነው በተረፈ አሪፍ ነው
@user-zg5bk1nx9g
@user-zg5bk1nx9g 10 ай бұрын
ውይ እህቴ አቡካካሽው እኮ እንቁላል መኮረኒ ከገባ በህዋል ተጨምሮ እንዴት ሊበላ ይችላላ ይከረፋል። 😮
@husniyakeder5184
@husniyakeder5184 8 ай бұрын
enkulalun lebchaw tebsesh kelakyw👌
@halimahalima1369
@halimahalima1369 7 ай бұрын
የእንቁላሉን መጨመር አልነበረብሽም እነቁላል ካስፈለገ ቅቅሉን ብትጨምሪ አሪፍ ነው
@Ethiopia184
@Ethiopia184 9 ай бұрын
እንቁላሉ ቢቀር አሪፍ ነበር
@themane9894
@themane9894 6 ай бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@bethelasres3183
@bethelasres3183 14 күн бұрын
እንቁላሉን ወይ ጠብሰሽ ወይንም ቀቅለሽ ብትጨምሪ አሪፍ ነው
@timecook583
@timecook583 Жыл бұрын
ግሩም ነው wow
@user-ib7en2tf9d
@user-ib7en2tf9d 10 ай бұрын
በጣም አናመሰግናለን በርቺ ❤❤❤ ከኤርትራ ❤❤❤
@Mesobcooking
@Mesobcooking 10 ай бұрын
አመሰግናለው ውዴ
@user-uz9je2oc7e
@user-uz9je2oc7e 8 ай бұрын
ማሻአለህ እህት በረቺ አይዞሽ ❤❤❤❤
@adanechwolde578
@adanechwolde578 Жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቺ
@AbduSeid-lp2qm
@AbduSeid-lp2qm Жыл бұрын
አሰራሩን እና የሚጨማመሩትን ነገሮች በአማረኛ ይነገረን አመሰግናለሁ
@RihnaHassen
@RihnaHassen 9 ай бұрын
የወንድ ነገር አሳያት እሶን
@hry99
@hry99 7 ай бұрын
Are you blind 😂
@user-hu6hx9yw5i
@user-hu6hx9yw5i 6 ай бұрын
አቦ ይመችሽ
@Adem-ur3fe
@Adem-ur3fe 5 ай бұрын
ቀልጣፈ❤
@user-ow7jx2zs1s
@user-ow7jx2zs1s 5 ай бұрын
Arif sira naw
@AbduSeid-lp2qm
@AbduSeid-lp2qm Жыл бұрын
በአማረኛ ይሁንልን
@mekditerefe868
@mekditerefe868 Жыл бұрын
ፍጥነትሽ ደስ ይላል
@classicphone5956
@classicphone5956 9 ай бұрын
Enamsgenalen
@user-fn2oi5lb6b
@user-fn2oi5lb6b Жыл бұрын
እንቁላሉ ቢቀርሥ
@ElfSaron
@ElfSaron 4 ай бұрын
እንቁላሉ ግን ወይ ተጠብሶ ወላ ተቀቅሎ ቢሆን 👌👌👌
@Yeshifetene
@Yeshifetene 8 ай бұрын
ጥሩ ነው ምክራው ግን እቁላሉ ከአትክልትጋ ቢበስልጰአሪፈ ነበረ
@teyba577
@teyba577 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-tp2sk1yc7y
@user-tp2sk1yc7y 6 ай бұрын
ያለ ዳቦ መብላት
@natanimzeleke2481
@natanimzeleke2481 Жыл бұрын
😊😊😊
@yeshieseta
@yeshieseta 9 ай бұрын
እንቁላል መጨመርሽ አልተመቸኝም ምክንያቱ በአንድየ አጨርሽውም የተረፈውን አሙቆ ለመብላት ይከብዳል ሸታም ያመጣል ለቀጣዩ አስተካክሊ
@zulaykamohammed8753
@zulaykamohammed8753 2 ай бұрын
ቱ ምን ጉድ ነዉ
@AlAl-jr9xh
@AlAl-jr9xh 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉በርች ደምሪኚ
@bizuworkmamo3981
@bizuworkmamo3981 10 ай бұрын
አሰራሩ ደስ ይላል ግን መጨረሻ ላይ እንቁላሉ አያያይዘዉም??
@user-up6dn8xb8z
@user-up6dn8xb8z Жыл бұрын
ማሻአላህደስይላልግንእቁላሉንለብቻሰርተሽብጨምሪዉአይያያዝምነበርእናበርችጡሩስራነዉያወቁትነ ለሌሎችማሰወቅ❤❤❤
@Hiwot246
@Hiwot246 7 ай бұрын
You have to tell what you are adding.
@user-xf6xp9ku7f
@user-xf6xp9ku7f Жыл бұрын
konjo new
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 Жыл бұрын
እንቁላሉ አይከረፋም
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee 8 ай бұрын
ቀላል ይከረፋል አለማሽተትነዉጅ 😂😂
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 8 ай бұрын
@@HumaidAlsuwaidi-hk6ee 😂😂😂
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee 8 ай бұрын
@@keolusgeyorgs9296 እና እርግጠኛነኝ እየበላች የምበላበትን ማካ ብታሸተዉ መብላቷነዉ የምታቆመዉ 😂😂😂😂🥰
@zaynab6971
@zaynab6971 7 ай бұрын
​@@HumaidAlsuwaidi-hk6ee😂😂😂😂😂
@bszeab2958
@bszeab2958 10 ай бұрын
Le ayen enquan yastelal
@meryamamane3432
@meryamamane3432 Жыл бұрын
የተቀቀለ እቁላል ቢሆን ይመረጣል
@ablakatyablak6445
@ablakatyablak6445 7 ай бұрын
እንቁላሉ ግን ሳይበስል ይከረፋልኮ
@tigmit5080
@tigmit5080 Ай бұрын
😅😢
@Mesdes1977
@Mesdes1977 10 ай бұрын
አትክልት ላይ መኮረኒ ምን አዲስ ነገር አለው እንቁላል ይከረፋል አይነፋም እናቱ ይለፍሽ
@fantaneshayele5181
@fantaneshayele5181 8 ай бұрын
ጠገሂየረገሀጀ
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 21 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 26 МЛН
ድንች በእንቁላል //ቁርስ//Lebanon Food
8:15
MARE & MARU
Рет қаралды 929 М.
My grandmother taught me this dish! The most delicious potato recipe for dinner
8:24
Köstliche Hausrezepte
Рет қаралды 11 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 21 МЛН