መለስ ዜናዊ ስላልታተመ መፅሐፋቸው ከይስማዕከ ጋ ተገናኝተው ምን አወሩ..?/ ሰለ ዴርቶ ጋዳ ና ኢንጅነር ቅጣው/ ይስማዕከ በአጭር ጊዜ እንዴት መሪጌታ ሆነ!

  Рет қаралды 214,677

Awlo Media - አውሎ ሚዲያ

Awlo Media - አውሎ ሚዲያ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 510
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 жыл бұрын
ቤተ ክርስቲያን የጥበብ ምንጭ ናት ! በተለይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተገልጦ የማያልቅ ጥበብ አላት
@tesfaygirmay7184
@tesfaygirmay7184 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk weshatam
@alazargamer5825
@alazargamer5825 3 жыл бұрын
@@tesfaygirmay7184 ዝም በል ወናፍ🤮🤮
@alazargamer5825
@alazargamer5825 3 жыл бұрын
ትክክል🥰
@birukkore5594
@birukkore5594 3 жыл бұрын
@@tesfaygirmay7184 true and Orthodox Church is responsible for the backwardness mentality of Amhara culture and propagates poverty and appreciating begging traditions
@nattymikky
@nattymikky 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@S-G.19
@S-G.19 3 жыл бұрын
ጎበዝ ደራሲ ሀሳቡን በፅሁፍ እንጂ ንግግር በማሳመር አይገልፅም:: አንደኛ ነህ በርታ አሁንም ስራዎችህን እንጠብቃለን!!!! አንድ ማመልከቻ መፃፍ የማይችል ሁላ ሀያሲ መሆን ይፈልጋል! መፃፍ እንደማነብነብ ቀላል መስሏቸው ይዘባርቃሉ :: አንተ ግን በስራ ያሳየህ ጀግና ደራሲ ነህ:: በርታ!!!
@sewugnatube2502
@sewugnatube2502 2 жыл бұрын
??!!!!
@embaygab9949
@embaygab9949 3 жыл бұрын
ይስማዕከ በእውነት ኪዳነ ምሕረት ትጠብቀህ
@girmateka7228
@girmateka7228 3 жыл бұрын
ኦ…..እኔን እራሱ ወደ ኋላ ነው የመለሳችሁኝ፡፡ ዴርቶጋዳ ሲወጣ እኔም ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ እማር ነበር መጽሀፉንም ጠዋት ጀምሬው ምግብ እንኳን ለመብላት ማቋረጥ ከብዶኝ እዛው ከአልጋዬ ላይ ሳልነሳ እስከማታ አንብቤ ጨረስኩት፡፡ ስጨርስ በውስጤ የተፈጠረውን ተስፋ ቁጭትና መቼም አልረሳውም፡፡ ያ ቁጭትና ተስፋ አሁንም በውስጤ አለ፡፡ ከአይኔ የፈሰሰው እንባ ብዙ ነበር፡፡ አጋጣሚ ሆኖ የይስማዕከ ስልክ በመጽሀፉ ላይ ነበር ደወልኩለትና ተስፋና ቁጭቴን ነገርኩት፡፡ ግን ደሞ ‹ዲዎላ ስለሚባለው ሰውዬ ጭካኔ ተገረምኩ፡፡ እናም እውን የዲወላ አይነት ክፉ ለሀገሩ በመጨረሻው ሰዓት እንኳን ቅን ለማሰብ ቅን ለማድረግ ዋጋ ለመክፈል የማይችል የማይፈልግ ሰው አለን? ስለምን ዲዎላን ከነጭካኔው ተውከው ስለምን በመጨረሻዋ ሰዓት እንኳን እንዲመለስ ለሀገሩ ውለታ እንዲውል አላደረከውም ይህ ፍጹም ጨለምተኝነት አይደለም ወይ ብዬ ጠይቄው ነበር፡፡ የዛኔ የዲዎላ አይነት የጭካኔና የክህደት ልብ ያለው ሰው በልብወለድ እንጂ በውን አለም ያውም ኢትዮጵያዊ ሆኖ የዛን ያህል የጭካኔና የክህደት ልብ ያለው ሰው የለም ባይ ነበርኩ፡፡ ለካ መጽሀፉ ትንቢት ነበር ከዲዎላም ባለፈ ሀገራችንን ሊሸጡ ሊክዱ ሊግጡ የሚችሉም የቻሉም ብዙ ሺህ ዲዎላዎች በሀገራችን ተሰግስገዋል፡፡ አምላክ መጨረሻቸውን የዲዎላ ያድርገው፡፡ በእርግጥም አድርጎትም እያየን ነውና ፈጣሪ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ ጠላቶቿን ያጥፋልን፡፡ አሜን፡፡
@yaredmin5999
@yaredmin5999 3 жыл бұрын
አሜን እና ለጥያቄው ምን መልስ ሰጠህ?
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 3 жыл бұрын
አሜን
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 жыл бұрын
አሜን
@milliontesfaye2568
@milliontesfaye2568 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@melkamumeron4303
@melkamumeron4303 3 жыл бұрын
ጎበዝ ጥሩ እይታ ነው
@user-qv9bo4tw3d
@user-qv9bo4tw3d 3 жыл бұрын
ቅጭላት ዋው ነው እኳንም ያላጣንህ ጤንነትህ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ይመለስልን🙏🙏🙏🙏
@yuritadesse3732
@yuritadesse3732 Жыл бұрын
HiYou h
@yesasye3947
@yesasye3947 3 жыл бұрын
ታሪክህን በሰማሁ ጊዜ በጣም አዝንኩ በጣምም አደነቁህ: እንኮን እግዚአብሔር አትርፎህ ለዚህም አበቃህ ሥራ ለስሪው እሾህ ለኣጣሪው እንተ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@ashagre2072
@ashagre2072 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ስንክሳርን ካነበብክ የክርስትና ህይወት ውጣ ውረድ ብዙ ነው ግን ቀላልና አሸናፌ ነው የምትሆነው ይህው እያሸነፍክ ነው። በርታ ትዳርህን ይባርክልህ እግዚሐብሔር ፈፅሞ ይማርህ።
@firstspot1
@firstspot1 3 жыл бұрын
Kirstnana feto magbat ayigachum?
@maki4428
@maki4428 3 жыл бұрын
የእውነት መፅሀፎቹንእንጂ ይሰማዕከን አላቀውምነበር ገናወጣትነህ ብዙእንጠብቃለን በረታልን
@mebratwoldetensaie7540
@mebratwoldetensaie7540 3 жыл бұрын
ካነበብኳቸው መፃሕፍት ሁሉ እውነታን የሚገልጡ ሆነው ስለማገኛቸው ሁሌ እውነታ እንጅ ልብወለድ አይመስለኝም ነበር::: ለየት ያለና እጅግ የሚስብ አፃፃፍ ችሎታ አለው:: ድንቅ ችሎታ አለው::
@user-rp9lq2ig4s
@user-rp9lq2ig4s 3 жыл бұрын
እጅግ የምታኮራ ኢትዮጵያዊ ነህ ተደስቼብሀለሁ የምታምነው ዓምላክ ረድቶህ እንክዋን ለዚህ አበቃህ የወደፊቱንም እሱ ጠባቂ መላዕክት ይላክልህ 🙏💚💛❤️
@tenubekele5553
@tenubekele5553 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳንም ማረው የግል ህይወቱ የራሱ ነው እኔ ግን ባነበብኳቸው መጽሐፍቶች ከልብ የማደንቀውና የማከብረው ሰው ነው እንደዛ አይነት መጽሀፍ አንብቤም አላውቅ ብርታቱን ይስጥህና ሌሎች መጽሀፍትህን እንድናይ ያድርገን
@birketetades1051
@birketetades1051 3 жыл бұрын
ዴርቶ ጋዳ ድንቅ መፅሐፍ ልብ ስቃይ መንፈስ አስጨናቂ እንካን እግዚአብሔር ወደቀድም ማንነትህ የመላስህ ጀግና ብዙ እንጠብቃለን እምታበረታህም አጋር እግዚአብሔር ስጠ በባለፈው ክሶሀል መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አንተኮ ትልቅ አምላክ ነህ ! ስለዚህ ወንድማችን እናመስግንሀለን
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 3 жыл бұрын
ዴርቶጋዳን በጣም ተመስጨ ያነበብኩት መፅሀፍ ነበር እጅ ይባርክ እውቀት ያስፋ ገና ብዙ ካንተ እንጠብቃለን የሀገሬ ልጅ ደግሞ ድነህ ተሽሎህ በማየቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
@tilahunewnet4042
@tilahunewnet4042 3 жыл бұрын
በቃል እጅግ እናመሰግናለን !! የሚሰማ ወሬ:ገፀባሕርያት :ከመለስ ጋርም የሚወራ ነገር ከባለታሪኩ አንደበት ብዙ ቁም ነገሮች አግኝቻለሁ።
@biratutafese2804
@biratutafese2804 3 жыл бұрын
I don't want to talk about his personal life but let me say he is super intelligent man.
@yrddijk8936
@yrddijk8936 3 жыл бұрын
የገዳማቱ ታሪክ እውነት ለመናገር ትክክለኛ ታሪክ መሁኑን አሁን ካለው ቀውስ ጋር ሲገመገም እውተኛ ነው (ዲርቶጋዳ) ።
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ዴርቶጋዳ ለይስማከ ከፍተኛ ዕውቅና አስገኘለት እንጂ ራማቶሃራ በጣም የረቀቀ ነው
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 3 жыл бұрын
አዎ ልክ ነህ።
@mercato967
@mercato967 Жыл бұрын
እንዲህ ያለ ምስጢር የሆነና ባለ ምጡቅ አእምሮ የሆነ ሰው እግዚአብሄር ስለሰጠን ምስጋና ይድረሰው።በተደጋጋሚ በሚደርስበት የተቀናበረ አደጋ ግን ሁሌም ይቆጨኛል።
@laureatetsegayegebremedhin5425
@laureatetsegayegebremedhin5425 3 жыл бұрын
ኧረ እግዚአብሔር ይስጥህ ቃል እንዲህ ሆኖ ማዬት ይናፍቀኝ ነበር። እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን እንኳን ላከለት። ሊቅ እኮ ነው። ሁሉን የሰጠው። የእኔ ድንግል ትጠብቀው። አሜን።
@user-kw5yh2oj2j
@user-kw5yh2oj2j 23 күн бұрын
the legend young ethiopian author yisma'eke🙏አሁን ላይ ጨርሶ እንደሚሻልህ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ
@hooahooa6181
@hooahooa6181 3 жыл бұрын
ሰይፉ ለይ በጣም ያሳዝነበር አሁን መናገር መቻል አልሀምዱሊላ ነው በማውራቱ ደስብሎኛል
@tamagnwoldeyes8878
@tamagnwoldeyes8878 3 жыл бұрын
ታላቁ ደራሲ ስብሀት ገብረ እግዚአብሔርም ንግግር አይችሉም ነበር ነገር ግን ሲጽፉ...
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 жыл бұрын
ትክክል
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 3 жыл бұрын
ፀጋየ ገ/መድህንም/ሎሬት/
@melkamuambachew9193
@melkamuambachew9193 3 жыл бұрын
ኑርልን በአዲስ መፅሐፍ እንጠብቅህ አለን!!!!
@netsi1794
@netsi1794 3 жыл бұрын
የጋዜጠኛው ጥያቄዎች እና የቃላት አጠቃቀሙ በጣም የሚደነቀ ነው ስወደው
@endale9320
@endale9320 3 жыл бұрын
የሚገርመው እስከአሁን ይስማዕከን የተረዱት ትንሽ ብቻ መሆናቸው ነው። ከከፍታ ላይ የተቀመጠ እና ከከፍታ በታች የተቀመጡ እኩል አይሆኑም። ይስማዕከ ባለ ምጡቅ አእምሮ ነው። እግዚአብሔር የልቡን ስለሚያውቅ ነው ከዚያ ሁሉ መከራ እና አደጋ የመለሰው።
@tigist3769
@tigist3769 3 жыл бұрын
ምንድነው አእምሮው ምጡቅ ሆኖ ለአለም ወይም ለሀገር የሚጠቅም ስራ የሰራው ? ፊክሽን መፃፍ ነው ቶ እያሉ መራቀቅ ነቅ ቶ እንደሆነ ግብፃችም የኛ ነው ይላሉ :: ንቄው አይደለም ግን ምንድነው ለአለም ያበረከተው ? ምጡቅ አይምሮ ሆኖ ለምሳሌ እነ ማይክሮ ሳፍት , ፌስቡክ ,ሌሎች ቶክኖሎጂ የፈጠሩ አለምን የቀየሩ ባለምጡቅ ይባላሉ ምክንያቱም ፈጣሪ ናቸው አፍሪካዊ ችግር ብቻ ነው ለአለም የሚያመጥቀው ድህነት ምቀኝነት ንቀት እኔ ብቻ ያልኩት ይሆን
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 3 жыл бұрын
የሰራን ከመተቸት ለራስ ድርሻን መወጣት የተሻለ ነው እሱ የሚችለውን እያደረገ ስለሆነ አጉል ትችት አያንጽም
@gdffyff4978
@gdffyff4978 3 жыл бұрын
@@tigist3769 እሰቲ ማድነቅ እንልመድ እኛ ሐበሻዎች!!!!!!!
@zolaman7074
@zolaman7074 3 жыл бұрын
@@tigist3769 anchi min serash eski nigerign sew lemtechet merwarwate ayikebdem
@yesasye3947
@yesasye3947 3 жыл бұрын
Oh my God It is a very interesting and fascinating story
@user-lz8jg5fm3t
@user-lz8jg5fm3t 3 жыл бұрын
"…ሁሉ እንዲያነበኝ ነው ምፈልገው"ይስማዕከ ወርቁ።ድንቅ መልስ።
@gulele100
@gulele100 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ልጅ ነዉ ከዚህ በፊት በሱይፋ show አይቼዋለሁ ግን እንደዚህ ኣልመሰለኝም ነበር መፀሀፋን ፈልጌ አነባለሁ።
@feranmekunna2651
@feranmekunna2651 3 жыл бұрын
በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ መፅሀፍ በመብራትና በቫማ አንቤ በሶስት ቀን የጨረስኩት መፅሀፍ
@sapienviews819
@sapienviews819 3 жыл бұрын
This guy is really inteliegent and a gifted writter. I share his idea that it is true after he shaped it in his mind he writes.
@TigistAA
@TigistAA 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ።ዴርቶጋዳን አንብቤዋለሁ ።ይስማከ
@tununaena2134
@tununaena2134 3 жыл бұрын
ይገርማል ዴርቶጋ መጽሐፍ ከሱቅ የተቀዳደደውን ነው የገዛውት እንዴት ትቀልዳለህ ብየ ተጣልቼ
@mheritneguisse2093
@mheritneguisse2093 3 жыл бұрын
አሁን እንደው በፈጣሪ ይህንን ሰው ዲስ ላይክ ማረግ ምን ይሉታል ለምን እውነቱን ተናገረ ነው?ፈጣሪ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥህ
@mengeshaseyoum6892
@mengeshaseyoum6892 2 жыл бұрын
ችግር እንደረሰብህ እንደ ሰማሁ እጅግ በጣም አዝኜ ነበር በፍፁም ዳግም አይሀለሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር አማኑኤል ጌታየ እንኳን ለዚህ አበቃህ።
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 Жыл бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታ ይስማከ ብዙ እንጠብቃለን
@dawitmelikea8053
@dawitmelikea8053 3 жыл бұрын
ለኔ በጣም ምርጥ ደራሲ ነህ ክብር ይገበሀል !
@NormalUser22
@NormalUser22 3 жыл бұрын
25:00 ስለ መለስ ዜናዊ
@workneshyadata8789
@workneshyadata8789 3 жыл бұрын
ባአንተ ሂዉት ብዙ ተማርኩ !!!!ፈጣሪ ጨርሱ የማርህ!!!!
@workineshmengistu4134
@workineshmengistu4134 3 жыл бұрын
ይስማከ ያለፈበት ነገር ይደቃል ግን ከትዳሩ ውጭ ያለው ጥበቡ በጣም ይገርማል ይህን እውቀትህን ለበለጠ ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ይሁንልህ ጋዜጠኛውም በጣም ጎበዝ ነህ :
@semeremasre7309
@semeremasre7309 3 жыл бұрын
ጥልቅ እውቀት! ጥልቅ እምነት! ጥልቅ ጥበብ!
@yemiasfaw8014
@yemiasfaw8014 3 жыл бұрын
ሞትህን ጠላትህ ይውሰድ እግዚአብሔር ይሄን ግፍ እያየ ዝም አይልም
@user-hy3sw7ze1t
@user-hy3sw7ze1t Жыл бұрын
ይስማዕከ በመጽሃፍቶቱ ወደ ሂወት ጎዳና የመራኝ ሰዉ ነዉ።አመሰግናለሁ ጀግና ነህ።በርታ
@dinoyegashe305
@dinoyegashe305 3 жыл бұрын
That's why i like Ato Lidetu ! Good shot
@tedroskassanegussie4771
@tedroskassanegussie4771 3 жыл бұрын
ቀለል ያለ ህይወት አምጣ ልጅ በቃሉ የተተበተበ አኔም ይህን ተምሬ ነበር ወግ አጥባቂ ።በቃሉ ድንቅ ልጅ በርታ ደሙ የሚቆጣ የወገኑ ስቃይ የሚያመው ኢትዮጵያው ደም ነህ።
@bbff9521
@bbff9521 3 жыл бұрын
ክቡር ድንጋይ በጣም የሚያስደንቅ መፅሀፍ ነው።ብዙ ሰው ጥቁር ውሻ ሲያይ ያስበዋል
@menenabera2679
@menenabera2679 3 жыл бұрын
Yesemake egziabher beretatune yesetehe
@Ananya_Tsegaye
@Ananya_Tsegaye 3 жыл бұрын
ሁል ጊዜ ለምንድነው መፀሀፍክ ላይ( ቶ ) ለምሳሌ ዴር(ቶ)ጋዳ ራሀማ(ቶ)ሀራ ዣን(ቶ)ዣራ ዯራ(ቶ)ራድ ዯ(ቶ)ድ ትጠቀማለህ ይሄ ነገር ከሀይማኖታዊው (ቶ) ጋር ተያያዥነት አለው
@bellaentertainment3510
@bellaentertainment3510 3 жыл бұрын
Yes yega leyu melekete newe ketente jemero
@Ananya_Tsegaye
@Ananya_Tsegaye 3 жыл бұрын
Ya I understand I know the history of ቶ but he always use that word for a reason I think
@bellaentertainment3510
@bellaentertainment3510 3 жыл бұрын
@@Ananya_Tsegaye yes man
@mottaptc7911
@mottaptc7911 3 жыл бұрын
ጨርሶ ወደ ጤናው አልተመለሰም፡፡ ምህረቱን ይስጠው፡፡
@wachisomoges-oq9qw
@wachisomoges-oq9qw 8 ай бұрын
የኔ ምርጥ ደራሲ!!!
@walelgnbayu2473
@walelgnbayu2473 3 жыл бұрын
ስለ አቶ መለስ መጽሃፍ ብታብራራ አሪፍ ነበር ምክንያቱም ምን ያስብ እንደነበር በግልጽ እናውቅ ነበረ።
@alemesh1052
@alemesh1052 3 жыл бұрын
👏👏👏👏😀👊🏿👊🏿👍🏿👍🏿😀😀😀Betam gobez! I enjoyed the interview.
@melatmelania
@melatmelania 2 жыл бұрын
ብዙ ዲዎላዎች ሀገራችንን ከበዋታል:: በቃሉን ፍቱት!
@asmamawbaye4897
@asmamawbaye4897 3 жыл бұрын
The most brilliant and strong personality ...Ethiopia got very good writter
@abz8493
@abz8493 3 жыл бұрын
👌 ይስማዕከ ነፃና ዘላለማዊ 👌 ★★★★★ ★★ መጭውን የሚያይ፣ አዕምሮው ብሩህ ነው አዕምሮው ብሩህ፣ ልቡ ቅን ነው ልቡ ቅን፣ ውስጡ የነገሰ ነው ውስጡ የነገሰ፣ ፍራተ እግዛብሄር ያደረበት ነው ፍራተ እግዛብሄር ያደረበት፣ ጠቃሚ ነው ጠቃሚ የሆነ፣ ወሰን አይገድበውም ወሰን ማይገድበው፣ ነፃ ነው ነፃ የሆነ፣ ዘላለማዊ ነው ነፃና ዘላለማዊ፣ ለትውልድ አርያ ነው ይስማዕከ ወርቁ፣ ለዚህ አንድ ዕንቁ ተምሳሌ ነው እናም ትውልድን ለመታደግ፣ ሐገርን ለማላቅ በላቀ የአንድነት መንፈስ፣ እጅ ለእጅ ተያይዘን በሰላም መንገድ እንጔዝ፣ ትክሻ ለትሻ ተደጋግፈን። ★★★★★★★★★★★★★ 👌 የይስማዕከ መንገድ 👌 ★★★★★★★ ሃቅን ከታሪክ ጋር፣ በሰነድ በዶሴ፣ ሊዘግብ የማለ ታሪክ ሳሽራርፍ፣ ማስረጃ አገላብጦ፣ በጓጡ ያልዋለ የፃዲቁ ፄጥሮስ፣ አኩሪ ኢትዮጵያዊነት የእምነት የሃቅ ቃል፣ የሰማዕታት ውጤት ስለ እውነት ኑረው፣ ስለ እውነት መሞት እንዲህ ነው ስብዕህና፣ እንዲህ ነው ክህሎት በእይታ ልቅው፣ በስብዕና በግብር መጀገን ሃገር ወገን ማነፅ፣ በልብ ቋጥሮ እውነትን በአበው ታሪክ ደምቀው፣ ቅርስ ማውረስ ለትውልድ ሊወደስ ይገባል፣ የይስማዕከ መንገድ በሰላ ብዕሩ፣ ትውልድን ሲሞርድ ስለ ኢትዮጵያ ሰላም፣ እድገት ሲያደግደግ በስብህናው ልቆ፣ በፅናት ሲራመድ። ★★★★★★★★★★★★ "Very few people really care about freedom, about liberty, about the truth, very few. Very few people have guts, the kind of guts on which a real democracy has to depend. Without people with that sort of guts a free society dies or cannot be born." ★★★★★★★★★★★★ 👌 ሽጉጥና ጥይት 👌 ★★★★★★ ሰሚ ለአጣ ወገን፣ ድምፁ ምሆንለት መንፈስን ላደማ፣ ምታት ምሆንበት የእብሪተኛውን ልብ፣ ቆሽቱን ማደብንበት ፍትህን ላጓደለ፣ ፍርድን ምፈርድበት አፋሽ አሽርጋጁን፣ ከንዋይ ያደረን የምኮንንበት ታሪክ አጉዳፊውን፣ ቅስሙን ምሰብርበት ትርክት አቀንቃኙን፣ ቅጥፈት ማመክንበት ናላው ወስጥ ገብቸ፣ እረፍት ምነሳበት ደምን ላፈሰሰ፣ ደም ምመልስበት ጥላቻ ዘሪውን፣ ማበረክክበት የኔ መበቀያ፣ የነደደ ወስጤን፣ ብሶት ማበርድበት የተከዘን ወገን፣ ሀዘን ማስረሳበት ባሩዱን በጥብጨ፣ ፀቡን ማሽርበት የወስጤን መከፋት፣ ፍቅሬን ምገልፅበት ሽጉጤ ብዕር ነው፣ ስንኞቸም ጥይት። እች ግጥም ለእውነት ዘጋቢ ጋዜጠኞች፣ ጦማሪዎች ለመብት ተሟጋቾችና ሐሳባቸውን በነፃነት ስላንሸራሸሩ ብቻ እብሪትና ጥላቻ በተጠናወታቸው አረመኔዎች ኑሮዋቸው እንዲመሰቃቀል እንዲሰሰዱ በእስር ቤት በግፍ እንዲማቅቁ ህይወታቸው በአሰቃቂ ሁኔታ እንዲያልፍ ሰለባ ለሆኑ ድምፅ አልባ የሰው ልጆች ተበርክታለች። 👌 ከአክብሮት ጋር 👌 ★★★★★★★★★★★★
@alazarandu3637
@alazarandu3637 3 жыл бұрын
ልዩ ሰው ነህ ይስማዕከ ዕንቁ
@arehmangetachew-ht5lr
@arehmangetachew-ht5lr Жыл бұрын
የሀገሪ ባለውለታ ማለት የጦር ጀነራል ጠቅላይ እዲሁም ሌሎችም አይደሉም በሀገርና ህዝብ በወጣት ላይ የስነልቦና ግባታ የሀገር ባለውለታ ዋ ደራሲወች ጀግና ጋዜጦኞች ሀያሲወችም ናቸው እንወዲሀለን
@birukassefa1719
@birukassefa1719 3 жыл бұрын
you are our super mind.
@yesewzertamir4961
@yesewzertamir4961 3 жыл бұрын
የት አካባቢ ማለቱ ጥቅም የለውም ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ ነሀ ጀግና ነሀ በርታልን!!!
@nahusenay8661
@nahusenay8661 3 жыл бұрын
ግሩም ታሪክ !
@wondimualemayehu4552
@wondimualemayehu4552 3 жыл бұрын
wow you are good righter keep up it
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ገና ብዙ እንጠብቃለን ከሞት የተነሳህ ስው ነህ ይስማእክ ኑርልን 🙏🏾💚💛❤️
@ziyinabebe9438
@ziyinabebe9438 Жыл бұрын
በጣምደስ አያለኘ ነው ያንተን መፃሀፍ ያነበብሁት ተባረክ አድምህን ያርዝመው
@alg7524
@alg7524 3 жыл бұрын
ምስማክ በጣም አዋቂ ሰው ነው።
@fofofetiya7425
@fofofetiya7425 2 жыл бұрын
ዴርቶጋዳን ጓደኛሄ ጋብዛኝ አነበብኩት በጣም ደስ ይላል ወኔን ንዴት ውሉን አየውበት ሀገሬንም በሱ የተነሳ ከራሴ በላይ ይበልጥ ወደድኩት ሀገሬ ሳትሆን በስሯ የተሰገሰጉት ጅቦች እንዳታድግ እንዳትለወጥ እንዳደረጓት አመንኩበት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@amsalsisay3571
@amsalsisay3571 3 жыл бұрын
Wow! Well done for that!
@rozaberhanu1604
@rozaberhanu1604 3 жыл бұрын
ይስማክ ጀግና ነህ እ/ር እሁንም ጨረሱ ይማራህ በናትህ ቶሎ ብል መጽሐፍህን እንጠብቃለን
@user-hl3tb2gt7b
@user-hl3tb2gt7b 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም አሳጥሯ መፃፍ መልኳም አይደለም
@laureatetsegayegebremedhin5425
@laureatetsegayegebremedhin5425 3 жыл бұрын
" ትልልቅ ሰዎች አይሞቱም፣ ጣና ፀበል ነው። ኢትዮጵያ መቼ ነው የምትነሳው። ጣና ውኃ ነው ብዬ አላምንም። ለምንድን ነው ሃሳብ ብቻ ሆነን የቀረው" እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 3 жыл бұрын
Tana ye arawitoch hezb menoriya new embochamoch
@gulele100
@gulele100 3 жыл бұрын
@@alulajohannes6265 የሰዉ እምቦጭ አለ ሰዉ ለሰዉ መናናቅ በጣም ደሀ ሕዝብ ቢኖር ኢትዮጵያዊ ነው እርስ በእርስ መመቀኛኝት ለዚህ ነው ደሀ ሆነ የቀረዉ።
@meseretgirma8425
@meseretgirma8425 Жыл бұрын
እኔ አንደ-ዕንቁ የማይህ፣የምወድህ፣የማከብር ነህ። ከፍታህ ላይ ማንም አይደርስበትም ረጅም ዕድሜ እመኝልሀለው።
@aberateshome3823
@aberateshome3823 3 жыл бұрын
የትውልድ ቦታ አልናገርም ብሎ ጣና ሀይቅ አካባቢ ነው ያደኩት አለ kkkkkkkk
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 жыл бұрын
ጣና ሀይቅ የቤተክህነት ትምህርት የተማረበት ነው
@helenalamin2368
@helenalamin2368 3 жыл бұрын
He's accent is Tegriy
@AhmedMohamed-nb6mk
@AhmedMohamed-nb6mk 3 жыл бұрын
ቀዳዳ በለው በጥራቃ ነገር
@yabsraseifu8840
@yabsraseifu8840 3 жыл бұрын
መሀይም በስርአት ሣትሠሙ አታውሩ በሀር ዳር አደኩ አለ እንጂ ተወለድኩኝ አላለም
@zolaman7074
@zolaman7074 3 жыл бұрын
@@helenalamin2368 if he is from tigray he wouldn't histate to print melse zenawis book with his name he is amhara
@waladigo2712
@waladigo2712 3 жыл бұрын
የተወለድክበትን አከባብ ብትናገር አለማቀፍ እንዳቶን ያረግሀል እንደ ያንተ ማንነት ለላ ኢትየጵያዉነት ለላ ሰዉ ከተቀበለህ ከነማንነትህ ነዉ እንጅ ምፈልገዉን መርጦ አይደለም ልሆንም አይገባም
@tewodrostesfaye8984
@tewodrostesfaye8984 3 жыл бұрын
በኔ ዘመን እንዳንተ አይነት ደራሲ ስላየሁኝ እጅግ ፈጣሪን አመሰግናለው።ሰው ሙሉ ሆኖ አይፈጠረም የሚባለው ለካ እንደዚህ ነው።ስታወራ ቁጥብ፡ሀሳቡን የማይጨርስ፡ፍርሀት የሚታይበት ሆነህ ታየህኝ ግን ስፅፍ ግን ተቃራኒ አይ የመድሃኒያለም ስራ፡ይደንቃል
@alefumekele3184
@alefumekele3184 3 жыл бұрын
ወይይይይ ግዜዜዜዜ
@yeneneshhiruye7754
@yeneneshhiruye7754 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ በጣም ጎበዝ ደራሲ ነህ ባጠቃላይ ለኛ ለኢትዮጵያኖች ኑርልን!!!
@wondimualemayehu4552
@wondimualemayehu4552 3 жыл бұрын
for correction(wow you are good writer keep up it
@elsabetassefa3533
@elsabetassefa3533 3 жыл бұрын
በርታ ጎበዝ።
@sisaykidane1154
@sisaykidane1154 3 жыл бұрын
የመለሰ ጋር አልገባኝም ።መለሰ የሚፀፈው የታወቀ ነው ፍቅር እሰከ መቃብር ሳይሆን ፓለቲካ ነው ላይሰማሙ ይችላሉ ።አሁን መለሰ የለም እውነቱ መታወቅ አለበት ሰለዚህ የጠፈውን እንዴት ጠፈ ብሎ ጥልቅ ምርመራ ማድረግ አለበት።የአንድ ሃገር የቀደሞ ጠ/ሚ ሰም እጠረጥራለሁ ብሎ ሸንቆር አይደረግም እውነት መውጣት አለበት እላለሁ።
@kibretkebede9959
@kibretkebede9959 3 жыл бұрын
መለስ አላገኘውም ።
@LULu-fk8fq
@LULu-fk8fq 3 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 3 жыл бұрын
excellent my bro
@derejemekonnen1685
@derejemekonnen1685 3 жыл бұрын
ይስማከ ትንቢቱ ስለወለደህ ደስ ብሎኛል የእነሱ ውጤት በመሆን ህ ደስ ብሎኛል።
@yohannessherab2787
@yohannessherab2787 3 жыл бұрын
A man of hiself, so confident, so independent minded, ... sounds dependable Ethiopian. Why can't we trust Yisma'ike?
@yemiasfaw8014
@yemiasfaw8014 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚች ቀን አደርሰህ የኔ የዋህ ወንድን
@mogesdesta5963
@mogesdesta5963 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ደራሲ ነህ እድሜ ይስጥህ ጀግና ነህ
@teshomeabamegal7623
@teshomeabamegal7623 3 жыл бұрын
አቶ በቃሉ ቃልና ቀለም በወ/ሮ አይዳ ታደሰ የተፃፈና የተዘጋጀ በአዲስ አበባ ፊልም ቤቶች የታየ የፊልም ርዕስ ሲሆን ይኸው መጠሪያ ደግሞ የፌስ ቡክ መለያዋ ነውና በርስዎ በኩል መጠሪያው ቢቀየር አመሰግናለሁ::
@ayalidemesashsam4946
@ayalidemesashsam4946 3 жыл бұрын
Egzabhari charsouwi yemarhi wendemachin Bertalen 💚💛❤️
@asfawgessese6645
@asfawgessese6645 Жыл бұрын
በብሔር ከፋፈሉን እንጂ ኢትዮጵያ ሙሉ ሀገሪቷ በፀጋ በበረከታችን ብንጠቀም ብንከባበር ብንተዛዘን ጥሩነበር ግን መቸስ መቼ ቅን ሆንና
@tgtg5979
@tgtg5979 3 жыл бұрын
Wow God bless u
@emusahele2127
@emusahele2127 3 жыл бұрын
መፃፍ እና ማውራት ይለያያሉ ለካ
@sintayehufeleke255
@sintayehufeleke255 3 жыл бұрын
Talk 24hr we listen u
@letssaveamhara936
@letssaveamhara936 3 жыл бұрын
ጎበዝ ደራሲ ግን ንግግር ዜሮ ።
@chobelaw1344
@chobelaw1344 3 жыл бұрын
He is saying lies listen to what he talks about his wife.
@qassimnegash9962
@qassimnegash9962 3 жыл бұрын
ቀሸም
@aidaabraha3173
@aidaabraha3173 3 жыл бұрын
Don’t judge
@sofiaali1021
@sofiaali1021 3 жыл бұрын
በርታ አይዞህ
@user-up7ky7ry5d
@user-up7ky7ry5d 9 ай бұрын
Amazing human being
@fikerashenafi1515
@fikerashenafi1515 3 жыл бұрын
ደርቶጋዳ እስካሁን ልብ ወለድ ድርሰት አይመስለኝም በጣም ገራሚ መፅሃፍ ነው!ሻጊዝና፣ሲጳራ፣ሚራዥ..ዴ_33!
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እኔ ዴርቶ ጋዳን ሳነብ የሆን እሚገርም እሚያስፈራ እሚመስጥ ደስ እሚል ነበር እሚስማኝ
@henokgetachew8874
@henokgetachew8874 10 ай бұрын
ብርሀን ውስጥህ ሲኖር ህይወትህ ከጨለማ ጋር ትግል ነው የሚሆነው... ጥሞና እና መረበሽ ይፈራረቁብሀል! በይስመአከ ህይወት ውስጥ ይሄንን ነው የማየው።
@redietteshome9291
@redietteshome9291 3 жыл бұрын
Super intelligent wish u Yematusla edeme!!!!!
@AhmedMohamed-nb6mk
@AhmedMohamed-nb6mk 3 жыл бұрын
የቤ/ክር እና የቄሶች ነገር በጣም የሚገርመኝ ለራሳቸው የሚሰጡት ስም እራሳቸውን ከፍጡር በላይ አድርገው ጭራሽ የፈጣሪን ስራ እና ስም የሚጋራ እና ፈጣሪ የሆኑ እስከመምሰል መድረሳቸው አለማፈራቸው እና አለመፍራታቸውን ይሉታ ቢስነታቸውን ያሳያል።ለምሳሌ ከመሬት ተነስተው፦፦የማዕረግ ስማቸውን ስንሰማ ፨መሪ ጌታ፨ ነብያት፨መልአከ ፀሀይ፨መልአከ ንፋስ፨መልአከ ባሕር ፨መልአከ ነፍስ፨መልአከ ቅዱስ፨መልአከ ሕይወት፨መልአከ ገብሬል እና መልአከ እግዚአብሄር፨መልአከ ጨረቃ የሚሉትን የጌታን ፍጥረቶች እንዳለ ጠቅልሎ መውሰድ ምንድነን ለማለት እና ወደየት ለመድረስ ለምስሌ መልአከ ፀሀይ ይሆነው ቄስ የፀሀይ ፈጣሪ እሱ የሚያዛት እና እሱ የፈጠራ ሆኖ መታየት እስከመድረስ የሚያስጠላ እና የውሸት ማእረግ እራስን ማሸከም ልን ያክል አስነዋሪ የውሸት እና የማስመሰል ባሕል አራማጅ ከመሆን አልፎ ፈጣሪን እስከመፎካከር መድረስ አላዋቂነትን የሚያሳይ አስፀያፊ ተግባር ስለሆነ ብታስቡበት ለማለት ነው
@ab6488
@ab6488 2 жыл бұрын
ዘር ያልመረጠ 100% ኩሩ ኢትዮጵያዊ
@mulugetahadisamare1804
@mulugetahadisamare1804 3 жыл бұрын
I am sure you will be back with " Simeake's wife telling the truth". Endless fictions!
@lamulamata1108
@lamulamata1108 3 жыл бұрын
best hand writer!
@zhaan12
@zhaan12 3 жыл бұрын
ለኔ በጣም የሚገርም ጭንቅላት ካላቸዉ ጥቂት ሰዎች አንዱ ነህ
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 5 МЛН
ቢሊየነር ምንቴና ስቱድዮ ውስጥ ያልተጠበቀ ክስተት 29 September 2022
1:45:44
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 359 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН