No video

መዝሙር ያሬድ, Mezmur Yared

  Рет қаралды 4,529

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

Ай бұрын

መዝሙር ያሬድ, Mezmur Yared
መዝሙር ያሬድ, Mezmur Yared
መዝሙር ያሬድ, Mezmur Yared

Пікірлер: 43
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 Ай бұрын
ያሬድዬ እንድንድን እንደዚህ ተግተህ እንደምትደክም አምላክ ብርታትን ይስጥህ እርግጠኛ ነኝ አምላክ ባንተ አድሮ ብዙ ነፍሳትን እንደምታድን እርግጠኛ ነኘ !!!!!!
@danielgirma1672
@danielgirma1672 Ай бұрын
ብቻ የሰራዊት አምላክ ዘመንህን ያቅናው ፍጻሜህን ያሳምረው
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 Ай бұрын
መምህሩ ር መዝሙርዬ አምላክ ሀብተ መምህራንን ጨምሮ ያድልልን በድሜ በጸጋህ ይጠብቅልን 🙏
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 Ай бұрын
መዝሙር ያሬድ ያገልግሎት ዘመን ይባረክ ፡ካለበት የዳያቖን ማርግ ከፍ ላለዉ ክህነት ያድርስልን ፡ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይስጥልን።
@yosefermias-bl6ie
@yosefermias-bl6ie Ай бұрын
ዋዋዋውው! ኦርቶዶክስ ተዋህዶዬ ልጆች ተወልደውልሻልና ለዘልአለም ፀንተሽ ኑሪ: እንቁ የሆንከው መምራች ፈጣሪ በፀጋ ላይ ዘጋው ያብዛልህ እመብርሃን መርኩዝ ጥላ ከለላ ትሁንህ።
@SelamGirma-je5zc
@SelamGirma-je5zc Ай бұрын
መዝሙርዬ አንተ ፈጣሪ የባረከህ የመረጠህ ድንቅ መምህር ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@rahele564
@rahele564 Ай бұрын
መዝሙረ ያሬድ እግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድምአለም በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🙏🏽
@user-kp1xm9rc8n
@user-kp1xm9rc8n 27 күн бұрын
በተባበረ ፣በተቀናጀ ክርስቲያናዊ አካሂድ የተደረገ ጫጫታ፣አውቃለሁ ባይነት ያልታየበት(የእውቀት ፉክክር የሌለበት) ትምህርትና መረዳዳት የታየበት ውይይት ነው። በእውነት ማወቅን የምትሻ እህት ናት። እነያሬድ የምላችሁ ያንስብኛል
@ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ
@ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ Ай бұрын
መዝሙረ ያሬድ ድንቅ ነህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@S.የማርያም.ልጅ
@S.የማርያም.ልጅ Ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ድያቆን መዝሙር ያሬድ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤⛪🙏🙏🙏
@user-tv3sf8he8i
@user-tv3sf8he8i 17 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ካላወቅሽ አተያይ ድክሚያቸው።።።።
@DagimeBedelu
@DagimeBedelu Ай бұрын
I respect you mezmur yared
@azitajo3
@azitajo3 Ай бұрын
❤dink temehirt ,kalehiwot yasemalen edmena tenawen yadelelen!!!!
@endashawalemu4740
@endashawalemu4740 Ай бұрын
የኛ እንቁ የቅዱስ ጳዉሎስ ደቀ መዝሙር
@rahelalemu620
@rahelalemu620 Ай бұрын
የተነሱ ጥያቄዎችና መልሶች ለኛ ለኦርቶዶክስ ጭምር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ዲያቆን ዘማርያም ቃለ ህይወት ያሰማህ እህቴ የተሰጡትን መልሶች ደጋግመሽ ሰምተሽ ወደ እውነተኛይቱ ቤተክርስቲያን ተመልሰሽ እምነትሽን እውነትሽን ለመመስከር ያብቃሽ።
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Ай бұрын
ያሬድዬ ውድ አንተ ስትጠፋ እኔም ጠፋሁ ከፍቶኝ ነበር።
@user-kh2xu3yu8g
@user-kh2xu3yu8g Ай бұрын
እንዴት ተመለሰ? ተስማምተው ነው?
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Ай бұрын
@@user-kh2xu3yu8g መዝሙረ ለመመለስ ግዴታ መስማማት አለባቸው እንዴ እርሱ ያናደደው ብሽሽቅና ስድብ ነውጂ ለተያየ ትምህርት ቤቴክርስትያን አለች ማሰተካከል ያለበት ያስተካክላል ካልሆነ ይቆረጣል።
@MMel12379
@MMel12379 Ай бұрын
ስለእውነት ዲያቆን መዝሙረ ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በዚህ ትምህርት የተማረቺው ይህቺ ልጅ ብቻ ሳትሆን ሁላችንም ነን። ልጅቷም ትህትናዋ እና በቅንነት ለመረዳት የምታደርገው ጥረት ነፍሷ እውነትን ለማወቅ እና የህይወትን ውሃ ለመጠጣት ምን ያክል ተጠምታ እንደነበረች መገመት ይቻላል።
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 Ай бұрын
ኧእነት ነዉ ድንቅ ትምህርት ነዉ ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልሳት ❤❤❤🙏🙏🙏
@SewasewTubeethio
@SewasewTubeethio Ай бұрын
መዝሙር መምህራችን ወንድማችን እግዚያብሄር ይባርክህ በእዉነት እዉቀትህ ይገርማል ግን ደግሞ ትህትናህ እጅግ ይበልጣል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከመልካም የአገልግሎት ዘመን ጋር ያድልህ።
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 21 күн бұрын
በጣም ጥሩ አድርገህ ነው ያሰረዳሀት ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ እህታችን በስነስረአት ነበር ጥያቄዋን የምትጠይቀው እና ድስ የሚል ጥያቄ እና መልስ ነበር እህቴችን ጎበዝ ነሽ ቶሎ ነው የገባት ተባረኩ ❤❤❤
@addisforum1618
@addisforum1618 Ай бұрын
yared you are so nice and good.God bless you🙏
@amineasgedom3746
@amineasgedom3746 Ай бұрын
❤በጣም ድንቁ ድያቆን ብጣም እንውድህ አለን እዝጋብሄ ጸጋ ከጸጋ ያብዝልህ ውንድሜ❤ ብጥእሚ ዐቅል መምህር ምዝሙር ያርድ ቅልህውት ይስም አልና ፍትው ሃውና❤ ብጥዓም ኢና ንፍትወካ
@shambelkifle8148
@shambelkifle8148 Ай бұрын
wow, girum timhrt new
@zedyetewahdolij5700
@zedyetewahdolij5700 Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማል የማያልቀው ፀጋውን ጨምሮ ያድልህ ለሚያስተውል ከበቂ በላይ ነው 😊
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 Ай бұрын
ወይ መታደል ድንቅ ትምህርት ቃላቅ መገለጥ ተመረጥክ ትግስት እና እውቀት ከ ፈ ተ ና ያውጣህ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@AlemayehuTadesse-f6c
@AlemayehuTadesse-f6c 4 күн бұрын
ያሬድዬ አመሠግናለሁ ለንድ ነፍስ ለማዳን ለከፈልከው ዋጋ
@tilahungebre2219
@tilahungebre2219 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን ዲያቆንዬ🙏🙏🙏
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v Ай бұрын
ያሬድዬ ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት በቤቱ ያፅናልን❤
@InnocentWheatField-et1uc
@InnocentWheatField-et1uc Ай бұрын
Kal hewet yesmalin Mezmur wendem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@InnocentWheatField-et1uc
@InnocentWheatField-et1uc Ай бұрын
Kal hewet yesmalin Mezmur wendem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 Ай бұрын
ወንድሜ ያሬድ ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!
@Betti-zd9ie
@Betti-zd9ie Ай бұрын
🎉🎉🎉❤😊
@Mekdessime-dt6rr
@Mekdessime-dt6rr Ай бұрын
Kal hiwet yasemalen yaredo seltemelesk desbelonal
@michuwereket2711
@michuwereket2711 Ай бұрын
God bless mezmur yared
@genetedessa5507
@genetedessa5507 Ай бұрын
ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ.
@user-yl9yf1hj5b
@user-yl9yf1hj5b Ай бұрын
ተመስገን ያሬድዬ
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt Ай бұрын
ለምነ ኣታዳምቱኣትም፧
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z Ай бұрын
አረ ሰሟት ኡኡኡኡኡ
@muluberhanhailu6057
@muluberhanhailu6057 Ай бұрын
Teru temehirte Naw Tambaram mazemere lagnme yalwakenawne endenawek hona tamasegne
@Arkshe1234
@Arkshe1234 Ай бұрын
😢😢❤😭😭
@kisisebsibe9408
@kisisebsibe9408 Ай бұрын
ልጅቷን አስወሯት የምን መጨቃጨቅ ነዉ?
ከላይቭ የተሰበሰበ  ( 4 )  ገጠመኝ ነው በደንብ ይደመጥ
1:21:45
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 28 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 5 МЛН
ኤፍታህ መዝሙር ቤት (አድራሻ፦ ከ description ታገኛላችሁ)
1:05:56
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 34 М.
መዝሙር ያሬድ, Mezmur Yared
56:17
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 844
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 2,3 МЛН
"...የቡዳ መንፈስና ትዳር..."   (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:18:16
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 39 М.
ድህነት በሐጢዓት ምክኒያት ይወሰዳል ወይ? | ጋዲሳ, Gadisa, Sisay, ዲያቆን ናታኒም
2:22:29
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 1,1 М.