#መንግስት

  Рет қаралды 1,822

Evangelical MEDIA /Council

Evangelical MEDIA /Council

Ай бұрын

ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው።
አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን
ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!!
Facebook / evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን

Пікірлер: 10
@zewdinehzekiwos3137
@zewdinehzekiwos3137 5 күн бұрын
ድንቅ መግለጫ ነው ዘሌ ኤረ ኑርልን
@Mom2023new
@Mom2023new Ай бұрын
ወገኖቼ፣ ይህ መልእክት ለ28ዓመታት በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ ነው የጸፍኩት፣ ጌታ መልእክተኛው አድርጎ ወደ ገዛ ህዝቡ ልኮኛል!!! ጆሮ ያለው በስመ!! ጌታም ምስክሬ ነው!! ማዘር ነገ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ. ተባረኩበሚዲያችሁ ለቤ/ክ ህዝብ ለክርሰቲያኖች ሁሉም እንዲሰማ በዚህ ሚዲያችሁ ላይ በማንበብ እንድትተባበሩኝ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ!!
@user-pc9bc5wl4h
@user-pc9bc5wl4h Ай бұрын
ተባረክ አፖስትል
@Mom2023new
@Mom2023new Ай бұрын
ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምትፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ! የተሰጠንን የወንጌል አገልግሎት በታማኝነት እንወጣ!! ጌታ ሊመጣ ነው!!! እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። (ለብዙዎች አድርሱልኝ) ተባረኩ!!
@estifanosabdu4798
@estifanosabdu4798 Ай бұрын
Apostle father of nation.
@denekealembo840
@denekealembo840 Ай бұрын
ትክክልነው ዘላለም የሚናገረው እዬን ማጤን አለበት መግስትም ቤተክርስቲያናትም አዎጁላይ
@denekealembo840
@denekealembo840 Ай бұрын
የህግ አስከባሪዎችንም እራሱ መንግስት ስለአይማኖች መብትና ግዴታ ሊያስተምራቸው ይገባል
@estifanosabdu4798
@estifanosabdu4798 Ай бұрын
አደባባይ ሐይማኖቱን የሚፈፅም ፕሮቴስታንት ብቻ አይደለም ለምሳሌ ኦድቶሎክስ በታቦት ጊዜ መንገድ ተዘግቶ ያከብራሉ፣የመስቀል በኣልም፣ጥምቀት እና የመሳሰሉት፣ሙስሊምም ፆም ሲፈቱ በፈለጉት ቦታ ይሰግዳሉ፣እሬቻ በዓልም እደዛው እና የፕሮቴስታንት ልዩ ያደረገው ምንድን ነው ?
@user-jj7ms1dg2f
@user-jj7ms1dg2f Ай бұрын
መንግስት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግመኛ እስኪመለስ ድረስ ለ ቤተክርስቲያን ያዘዛት ዋናው ጉዳይ ወደ ዓለም ሁሉ (ወደ ሰዎች ሀሉ) ሄዳ ወንጌል እንድትሰብክ ነው ይህን መከልከል 1.መለኮታዊ ትዕዛዝ መጣስ ነው 2.የቤተክርስቲያን ህልውናዋን ማጥፋት ነው። በመሆኑም መንግስት ከማፅደቁ በፊት ቢያስብበት?
@SelamSelam-om8gq
@SelamSelam-om8gq Ай бұрын
ኧረ አንተና መሰሎችህ በከካዉንስሉ ስም ለምትዘርፋት ሀይ ልትባሉ ስለሆነ ደነገጣችሁ ከእምነት አስተምሮ ዉጪ ለምትዘርፉት ገንዘብ ከህዝብ ለምታጭበረብሩት በራሳችሁ ስም" ቤተክርስቲያን" ብላችሁ የሱቅ መነገጃ ከዘይት እስከቲሸርት የመላሎች አምድ ብላችሁ ከቃሉ ሰንጥቃችሀ እያወጣችሁ የምንለዉን ካልፈፀማችሁ መርገም በቤታችሁ ይመጣል ብሎ አስፈራርቶ ለምትዘረፍ ዱብ እዳ ሆነባችሁ ከጅምሩ ጩኸታችሁ በዛ
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 22 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
Abato  Batadde Gavumenti Ku Bunkenke | Nbs Barometer
44:49
NBS Televison
Рет қаралды 1,2 М.
fewe yelejoche enjera newkefel 1
1:02:41
Pastor.tesfaye alemayehu
Рет қаралды 52
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН