መንፈሳዊ ውጊያ | ፓስተር አስፋው በቀለ | Pastor Asfaw Bekele | Halwot Emmanuel United Church |

  Рет қаралды 96,427

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

8 ай бұрын

መንፈሳዊ ውጊያ | ፓስተር አስፋው በቀለ | Pastor Asfaw Bekele | Halwot Emmanuel United Church | #2023

Пікірлер: 169
@amsalbirhanu2438
@amsalbirhanu2438 8 ай бұрын
መጋቢው እንደሁልጊዜው የጌታ ፀጋና ሠላም ከመንፈስህ ጋር ይሁን እላለሁ ! ወደ ኢትዮጵያ በመአህድ ጊዜ ላይህ ዕድሉን ማጣቴ አዝኛለሁ በወንድሜ በአባይነህ ሻላሞ በኩል የከበረ ሰላምታየን ልኬልሃለሁ አንተ በምታገለግላት ቤተክርስቲያን ውስጥ እንደሆነ ነግሮኝ ደስ ብሎኛል ዘወትር መልእክቶችህን የምሰማቸው ፀጋን እንደሚካፈል ሰው ሆኜ ነው ከአንተ እንደምሰማ የምሰማቸው ጥቂት የጌታ ባሪያዎች አሉ በሀገሬ መልእክቶችህ በሳሎችና ከዕውቀት ጋር ናቸው ለህይወቴም ለአገልግሎቴም ጠቅመውኛል እባክህ መፅሐፍ ብትፅፍልን ትውልዱን በተሻለ ትጠቅመዋለህ በመንፈሴ እንደተረዳሁት እግዚአብሔር እያዘጋጀው ያለ በምድሪቷ የሚነሳ ትውልድ አለ ይፀልያሉ ያነባሉ ቅንዐት አላቸው በቅርብም በማመልከበት ቤተክርስቲያን ውስጥ ይህንን አይቻለሁ መልእክትህን ሼር አድርጌያቸው አውቃለሁ ይወዱሃል ብትፅፍ የሚያነቡ አሉ መፅሐፍ ፃፍልን መልዕክቶችህ ለትውልድ ይተላለፉ ተባረክ
@user-kq5kr9zs5l
@user-kq5kr9zs5l 8 ай бұрын
በጣን ትህክልንህ ወንድም ሁሌ የማስበው ለምን መጸሐፍ አይጽፍም?እላለሁ ፓስተር መልእክቶችን ይድረስህ ተባረክ
@tarikukassa1411
@tarikukassa1411 6 ай бұрын
😂 0:09
@esayasmehari8102
@esayasmehari8102 20 күн бұрын
ፓስተር በብዙ በብዙ ተባረክ
@User-lu8gn
@User-lu8gn 8 ай бұрын
አኔ ኦርቶዶክሰ ነኝ መዝሙርና ሰብከት አዳምጣለሁ የፕሮቴሰታንት። ግን መብራትና ዲም ላይቱ ቀርቶ አንደድሮ ከኋላ መስቀል ብቻ ቢሆንስ። ኢሮፕ ወንጌላውያን ራሱ ይሄን መብራት አይጠቀሙም ። የእኛም የድሮ ፕሮቴስታንትም አይጠቀሙም ዲም ላይት የብዙ ሰው አሰተያየት ነው የፃፍኩት ተባረኩ።
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም መልካም አስተያየት ነው የሚያንፅ። አይዞሽ እውነት የሆነውን ቃል አዳምጭ ተጠቀሚበት፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ ሞተ እንጂ ለምንም የሀይማኖት ድርጅት አልሞተምና ሀይማኖት አይያዘን፣ ክርስቶስ የከፈለልንን ዋጋ እያሰብን በደስታ እናምልከው።❤
@user-fh5vt2ms5m
@user-fh5vt2ms5m Ай бұрын
አንተ የታባረክ የእግዚአብሔር ባሪያ ብሩክ ሁን....በጣም እወድሃለሁ ባንተ የቃል እውቀት እቀናለሁ ከስርህ ቁጭ ብዬ ብማር እመኛለው 🏵🏵🏵
@user-pq8wn9bt3f
@user-pq8wn9bt3f Ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@yaataniisorsaa4806
@yaataniisorsaa4806 23 күн бұрын
ሃሌ ሉያ አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው።
@awethagos7936
@awethagos7936 6 күн бұрын
እግዚኣቢሄር ኣብዝቶ ይባርኽህ ፓስተር ጸጋህን ያብዛው
@MaruHayamo-e2y
@MaruHayamo-e2y Күн бұрын
የተከበሩ እግዚአብሔር አምባሳደር ዘመንህ ይባረክ።ሰለ ምድራዊ ብቻ ነገር በበዙ ጊዜ አንደዚ አይነት አባት ማግኘት መታደል እኮ ነዉ።
@MogeseAkendaMogeseAkenda
@MogeseAkendaMogeseAkenda 26 күн бұрын
ፓስተር አስፋው መሰረት ያለው ቤዙ የተስተካከለ ትምህርት ነው ፀጋው እሥከ ፍፃሜው ካንተ ጋር ይሁን መጨረሻህ ይመር እንወድሀለን ብሩክ ሁን !!!!
@tadesesida7554
@tadesesida7554 20 күн бұрын
ጌታ ሰለ አንተ ይባረክ ።
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 18 күн бұрын
እግዚአብሔር. ይባርክህ
@danilearfcho
@danilearfcho 7 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመን ብሩህ ያድርግልህ 😊
@tsifetuchibana
@tsifetuchibana 3 күн бұрын
Wow አበት መረዳት ይጨምርልህ
@ukubagebremariam5160
@ukubagebremariam5160 2 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@geneneteklu4348
@geneneteklu4348 9 күн бұрын
ፓስተር ዘመንህ ይባረክ
@elsabetezemachu1528
@elsabetezemachu1528 Ай бұрын
Ena lante kalte yelgneme tebareke pastreya
@SetegnYohannis-vn2bl
@SetegnYohannis-vn2bl Ай бұрын
amazing messag
@meazi01
@meazi01 7 күн бұрын
ፀሎቱ መቆረጥ የለበትም ነበረ መጨረሻ ላይ
@tsegaye1816
@tsegaye1816 9 күн бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@user-rh3oo4je5s
@user-rh3oo4je5s 6 күн бұрын
Amen Amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@kirubelayu9077
@kirubelayu9077 3 ай бұрын
አሜን በየሱስ ስም
@hiwottadesse4942
@hiwottadesse4942 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤Elelelelel Elelelelel Elelelelel ❤❤❤❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 8 ай бұрын
የጌታ አገልጋይ ፓስተር አስፋዉ በረከታችን ነህ
@genetgkiros8746
@genetgkiros8746 8 ай бұрын
ነፍስ አልቀረልኝም ዘመንህ ይባረክ አይን የሚከፍት ትምህርት
@masreshamalore6312
@masreshamalore6312 8 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እናንተን በትውልድ መካከል ያኖረ ጌታ ይባረክ።።🎉🎉🎉
@mekuriataye877
@mekuriataye877 27 күн бұрын
Amen
@mazagebere7762
@mazagebere7762 Ай бұрын
Amen 🙏
@mataworkhabtamu8920
@mataworkhabtamu8920 8 ай бұрын
አንተ የታባረክ የእግዚአብሔር ባሪያ ብሩክ ሁን....በጣም እወድሃለሁ 🙏❤️ ባንተ የቃል እውቀት እቀናለሁ ከስርህ ቁጭ ብዬ ብማር እመኛለው 🙏
@sarabegeta8541
@sarabegeta8541 2 ай бұрын
አሜን
@Afrika-cj9zs
@Afrika-cj9zs 17 күн бұрын
Tebereku geta yebarkachu
@fernuseengda2004
@fernuseengda2004 Ай бұрын
Ammen and ammen
@blenlema2437
@blenlema2437 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ እርዳን አግዘን በሰልፍ እንዳለ ሰው በጥንቃቂ እንድንራመድ
@KevienJhon-km3ef
@KevienJhon-km3ef 8 ай бұрын
God bless you Pastor
@AlamazeAraru
@AlamazeAraru 28 күн бұрын
አሜን አሜን አንተ የእግዚአብሔር ሰው ይብዛልህ ያብዘልህ ተባረክ❤😮😮
@user-me5hn8yj3w
@user-me5hn8yj3w 2 ай бұрын
Amen!
@user-zv3so6uf9t
@user-zv3so6uf9t 8 ай бұрын
ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ አገልግሎትህ ይባረክ
@hiwottadesse4942
@hiwottadesse4942 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@silastmariam8903
@silastmariam8903 8 ай бұрын
ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህ ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ ዛሬም እንደ አዴስ እየሰማሁት ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ !!!!
@abebech3154
@abebech3154 8 ай бұрын
መጋቢ በጣም ነዉ የምዎዶት ዘመኖት ይለምል ተባረኩ❤❤❤
@jerrydemissie1019
@jerrydemissie1019 8 ай бұрын
እግዚኣብሔር ሆይ አስተዋዬች አድርገን በዘመን ፊፃሚ እደሚኖር ሰው ብልሆች አድርገን 🙌🙌🙌
@BobodoMuluken
@BobodoMuluken 3 ай бұрын
Ameeeeen
@waw7283
@waw7283 Ай бұрын
Thanks
@salameskyes7240
@salameskyes7240 8 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይባረክ ፓስተርዬ የኔ አባት ተባረክ❤❤❤❤
@e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe
@e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe 7 ай бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ
@redietsertso527
@redietsertso527 8 ай бұрын
አሜን ጌታ ይባርክህ ተባረክ ፓስተር
@selamawitberhanu4816
@selamawitberhanu4816 8 ай бұрын
የተባረክ የእግዚአብሔር ጦረኛ ተዋጊ ሠው ነፍሴ በስብከቱ ዘለለች
@negagudisa8610
@negagudisa8610 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
@azebberihun8491
@azebberihun8491 8 ай бұрын
Amen Amen AmenAmen
@tigistashenafi5722
@tigistashenafi5722 8 ай бұрын
አሜን አሜን ከምድሬ ይነቀል በረከት ለኢትዮጵያ በአራቱም አቅጣጫ በረከት ሰላም ይሁን❤❤❤❤❤
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 8 ай бұрын
አሜን አሜን ...ተባረክ ፓስተር ስላንተ እግዚአብሔርን እጅግ እናመሰግናለን በጌታ በኢየሱስ ስም!
@mamaalem3891
@mamaalem3891 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅንነት በኢየሱስ ሥም ይብዛልኝ
@degifwujira4672
@degifwujira4672 8 ай бұрын
ዋው!! ጌታ ይባርክህ ይህን ወንጌል ከምሽቱ ጋር ስለደመረልን ጌታ ይመስገን!!!ለአኔተ ሞገስ ይጨምርልህ ሳይህ መንፈሴ ይረካል።ተመስገን
@zezugeber2025
@zezugeber2025 8 ай бұрын
ፓስተር አስፋው bless you more and more 🙏🙏🙏
@user-bk5ow9ke6r
@user-bk5ow9ke6r 7 ай бұрын
አረ ምን ልበል ይህን ጌታ ስምህ ይክበር ....ተባረክ ወንድሜ.. ተነስቻለሁ...ተባርኬያለሁ...ተፅናንቻለሁ....ንስሀ ገብቻለሁ ...ወስኛለሁ...ተስፋዬ ለምልሟል ...አሜን ብያለሁ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ኤልሻዳይ አላምክ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ።
@user-wk2fe3zp1d
@user-wk2fe3zp1d 8 ай бұрын
የጌታ ስም ብሩክ ይሁን። አሜን
@tarikuwolde
@tarikuwolde 8 ай бұрын
ጋሼ አስፋው፣መጋቢ አስፋው፣ወንድሜ አስፋው "መንፈሳዊ ውጊያ" ዐይኔን ገለጠው፤ሸክሜን አንከባለለው፤....ከተስፋ መቁረጥ አወጣኝ፤የጸሎት ተነሳሽነቴን መለሰው፤....ነቃሁ!በአንተ ደስ ይለኛል።
@marthakefela271
@marthakefela271 7 ай бұрын
አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ። ፖስተር ጌታ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 8 ай бұрын
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 6 ай бұрын
ተባረኩ ያባቴ ብሩክ አሜን❤❤❤❤❤❤
@endeshawbedane6364
@endeshawbedane6364 8 ай бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ብለህ ላይ የበለጠ ይጨመርልህ በትምህርቶችህ በጣም ነው የምባረከው በዚህ አሰተኞች በበዙበትና መድረኩን በተቆጣጠሩበት ጊዜ እንዳንተ ያሉ የእግዚአብሔርን ቃል በእውነት በመንፈስ ና በጥበብ የሚሰብኩ ለትውልድ የሚራሩ ወንጌልን የማይሸቃቅጡ በነጻ የተቀነሉትን በነጻ የሚሰጡ ጌታ ያብዛልን በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ በብዙ ተባረክ❤❤❤
@gochedinbasha3845
@gochedinbasha3845 3 ай бұрын
P/Asfaw Bekele God bless you I love so much thanks allot!
@derejegetahun705
@derejegetahun705 4 ай бұрын
Bless you Pastor Asfaw! More grace upon!
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 8 ай бұрын
አሜን አሜንንንን ፓስተር የትውልድ አባት ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ
@tsedalesefineh1147
@tsedalesefineh1147 7 ай бұрын
አሜን ጠላቶቼን ውሀ እነደሚያፈርስ አፈረሳቸው!!!
@Fenan230
@Fenan230 8 ай бұрын
Paster geta zemenehen yibarek
@selamtewelde7749
@selamtewelde7749 8 ай бұрын
Pastor asfaw gieta abzto ybarikih
@Tibukiya
@Tibukiya 6 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይነሳ ጠላቶቹ ይበተኑ። አሜን!!!
@jesusislord6526
@jesusislord6526 8 ай бұрын
woooow Paster Asefaw zemenihe yibarek
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 8 ай бұрын
ፓ/ር አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ
@habtabghebrekidan3137
@habtabghebrekidan3137 8 ай бұрын
ጌታ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርክህ ።ጸጋ ያብዛልህ የምገርም የግዛብሄር ቓል።❤
@user-kq5kr9zs5l
@user-kq5kr9zs5l 8 ай бұрын
ፓስተር አስፋው ስለ አንተ አምላኬንንና ጌታዬን አመሰግናለው ተባረክ!!
@mesfinayele4822
@mesfinayele4822 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ያክብርህ ይባርክህም
@mamaalem3891
@mamaalem3891 2 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ ፓስተር አስፋው እውነት ነው እባክሕ ት/ት በጣም የሚጠቅ ለትውልድ ካሉበት የሚያወጣነው እኔ ትምሕርትሕን ሥሰማ እፅናናለሁ ልቤ ከዛለበት ከደከምኩበት ትምሕርትሕ ሣያነሣኝ አይቻለሁ እና እኔም እላለሁ ለዚሕ ትውልድ መፅሐፍ ብትፅፍልን ልጆቻችንን ትታደጋለሕ እባክሕን የእ/ር ፀጋ ይርዳሕ ደሞም በኢየሱስ ደም ሸፈንኩሕ ወድሜ ክፉ አያግኝሕ አትያዝ ትውልድን አሳልፎ ይሥጥሕ ተባረክልን በብዙ።
@dehabgetachew2964
@dehabgetachew2964 7 ай бұрын
አሜን. አሜን
@SelamawitGenetalem-gy5hz
@SelamawitGenetalem-gy5hz 8 ай бұрын
Amen beyesus sem zendowu yewega ke medritu lay
@user-lt3in5qv6w
@user-lt3in5qv6w 6 ай бұрын
Tebark pr zemnk yebark kalu bafh lay yameral hayle alew
@almaznegash7592
@almaznegash7592 7 ай бұрын
Paster asfaw bekele tebareke
@fisoneden7750
@fisoneden7750 8 ай бұрын
አሜን አሜን
@besrattadese6674
@besrattadese6674 6 ай бұрын
Amen Amen Amen God Bless you pastor
@mulufekadu6556
@mulufekadu6556 8 ай бұрын
Amen amen ለዘለአለም
@user-ln6zc5tr3t
@user-ln6zc5tr3t 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ በጣም ነው የምውድህ
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 8 ай бұрын
አሜን ድንቅ መልእክት ነው ተባረኩ ፓስተር አስፋው ጸጋ ይብዝሎት
@rohabotadregelgn5191
@rohabotadregelgn5191 8 ай бұрын
zemnh Ybarek menew koretachut tselotun ytkmn nber
@yishakeberecha5713
@yishakeberecha5713 8 ай бұрын
አሜን እየሱስ ጌታ ነው
@abebech8624
@abebech8624 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jo2do2by2j
@user-jo2do2by2j 8 ай бұрын
Amen amen amen amen
@user-Hareg
@user-Hareg 8 ай бұрын
Egziyabher zemenihin yibark
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso 8 ай бұрын
ፓስተዬ ልዑል እግዚአብሔር በጸጋው ላይ ጸጋ ይብዛልህ አንተ የትውልድ ባርኮት ነህ big respect for ❤🙏
@user-ln6zc5tr3t
@user-ln6zc5tr3t 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ኣባታችን
@hasethonlig9864
@hasethonlig9864 8 ай бұрын
Tebarek pastor🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💚💚💚💚
@kidusanhaile434
@kidusanhaile434 8 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 8 ай бұрын
አሜን አሜን!!!
@kidusanhaile434
@kidusanhaile434 8 ай бұрын
AMEN amen
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 8 ай бұрын
አሜንንንንን ❤❤❤❤
@azebberihun8491
@azebberihun8491 8 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen
@helenhailu381
@helenhailu381 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@jesuslove8714
@jesuslove8714 8 ай бұрын
Amen amen halleluja ❤❤❤❤
@wudigutema8234
@wudigutema8234 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ለትውልድ ታስፈልገናለ እባክህ ወደ ኢትዮጵያ ቤቴ ክርስቲያን እየተመላለስክ ትምህርቱን እስተምር እግዚአብሔር በዘመኑ መጨረሻ ካለው ትውልድ እንተ እንዱ ነህ ፓስተር እስፍው በቀለ ትምህርትህ ጥልቅ ነው
@tekalignregasa
@tekalignregasa 21 күн бұрын
pastor Asfaw. be qininet wengeln yemiyastemr pastor. Ke 9 amet ebfit be imnete yeredagn pastor.
@jesuslove8714
@jesuslove8714 8 ай бұрын
Geta ybark amen ❤❤❤❤❤❤
የህብረት ጥቅም | ኮይኖኒያ  | ክፍል አንድ | ፓስተር አስፋው በቀለ |Asfaw Bekele
32:37
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 35 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН
ጳውሎስ ፍቃዱ | እምነት | Halwot Emmanuel United Church |
59:25
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 71 М.
ዳንኤል 9 ~ 70ኛው ሱባኤ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ
2:07:54
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 27 М.
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 637 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 38 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 464 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 485 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 200 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 834 М.