“መንግሥት ከፈረሰ ድርጅትና መሣሪያ ያ’ለው አስፈሪ ኃይል ሥልጣን ሊይዝ ይችላል” - አርትስ ወቅታዊ | Ethiopian Politics

  Рет қаралды 19,039

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
#politics #artsweqtawi #mereja #ethiopianpolitics #politicalnews #amhara #amharafano #አርትስ_ወቅታዊ #abiyahmed #tplf #OLF #ፖለቲካ #ዐቢይ_አህመድ #ብልጽግና #አማራ_ፋኖ #ፋኖ #ኦሮሞ
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 72
@sholameda
@sholameda Жыл бұрын
ጥሩ ውይይት ነበር።
@fikreabera2554
@fikreabera2554 Жыл бұрын
Very interesting
@bibobanchi9109
@bibobanchi9109 Жыл бұрын
ብዙ አስተማሪ ውይይት ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤
@BahruAshenafi
@BahruAshenafi Жыл бұрын
አማራ መበርታት አንድ መሆን እና መጨከን አለበት
@onelove9191
@onelove9191 Жыл бұрын
አርክቴክት ሜካኤል ገራሚ እሳቤ የጠለቀ እውቀት የዳበረ ተሰጥኦ ባለቤት 🙏🙏🙏🙏ስለ ጋሽ ጸጋዬ ሲያወራ ሲተርክ በተለይ እጅን በአፍ ነው የሚያስጭነው በእውነቱ።እድሜ ከጤና ጋ እንመኛለን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Dawa-gp6qh
@Dawa-gp6qh Жыл бұрын
እንደዚህ ቅን ልቦና ያለው ቢበዛልንስ?
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
አንድ እውነት እረስተሃል ወያኔ የአማራ ልዮ ሃይልና ፋኖ ስለዘመተበት ነው ቂም የያዘው ? ገነ ከጅምሩ ጫካ ሲገባ ጠላቴ ብሎ መስሎኝ
@desta5975
@desta5975 Жыл бұрын
Fano was involved to protect the sovereignty and territorial integrity of Ethiopia. Do you think Amhara people should have forgotten about suffering they went through during TPLF reign? Think about what could TPLF/ Tigrean Fanos would have done if it was the Amhara region that attacked EDF ?
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Жыл бұрын
ነቢዩ!!!
@neimacool6507
@neimacool6507 Жыл бұрын
ለሀገር ስጋት የሆነው ህዝብ ሳይሆን መንግስት ነው
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn Жыл бұрын
Exactly
@DavidTeme-re4yb
@DavidTeme-re4yb Жыл бұрын
Michael Shiferaw pls keep goings-on this line, particularly sharing your ideas of how other countries, specifically Europeans, reached to the level they are on presently. For instance, the long process they had gone through, Renessance, Reformation Enlightment ( the period of Rehetoric & Resioning), Scientific Ideas, and Industrialization. Particularly, the dual contribution of science and religion to societies development. In fact, u already mentioned the great Tesgay G/ Medehin, so with otheŕs try to develop on his work. The amazing similarities of Zera Yaqob & Descartes, the need to have understandings among different but must equal interpretations of our past weathèr Oral oŕ written etc.... Brother, perhaps i sound very idealistic. But i strongly believe your way is one of the best ways to survive.
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 Жыл бұрын
ጅብ የማይታወቅበት ዓገር ሔዶ ቁርበት ዓንጥፉልኝ ዓለ። .....ሙሉ በሙሉ የወያኔ ደገፊ የነበርክ ሠውዬ ፤ ከወያኔ ጋር ሥታቸፈችፍ የነበርክ ሠውዬ፣ ደርሦ ሚዛናዊ መምሠል። ዓሥመሣይ የወያኔ ካድሬ ነህ። ... ዓሑን ከተናገርከው ለምሣሌ፦ በትግራይ የደረሠው ዓሠቃቂ ውድመት፣ ሥትል ሠማሁህ፣ ግን በዓማራ ላይ የደረሠውን ዓሠቃቂ ውድመትን በተመለከተ ትንፍሽ ዓላልክም። ....የዓማራ ሞት፤ የዓማራ ዕረጉዝ ሖድ መቅደድ፤ የዓማራ መነኩሣት ዕና፤ህፃናት መደፈር፡ ንብረታቻው መቃጠል፣ ከብቶቻቸው መረሸን፡ ይህ ግፍ ለዓንተ ቀላል ነው ዓሠቃቂ ዓደለም። .....በለሠለሠ ዓነጋገር በፖለቲካ ጥበብ ዓማራ መበደሉን ዕነዲረሣ ፡ በዳዩን ገዳዩን ጭራሽ ዕንዲደግፍ የማድረግ ነገር ከ50 አመት በላይ ያዞራቹህበትን ዓዚም ዓሑንም ደገምከው ....በዛም በዚም ብለህ ወያኔ ትግራይን የመደገፍ ዓዝማሚያህ ዓሑንም በግልፅ ይታያል። ...ለምሣሌ፡ የዓማራ ልዩ ሐይል፡ ዕና፡ፋኖ በጦርነቱ መሣተፍ ዓይገባቸውም ነበር፡ዓልክ፣ ... ግን ሥለ የትግራይ ፡ ልዩ ሓይል ሚና፡ በጦርነቱ የትግራይ ልዩ ሓይል TDF የሚል ማሊያ ለብሶ የዓማራ ህዝብን፡ ዕነደጨፈጨፈ፡ የዓማራ መልኩሤን መደፍራቸውን፡ ከዛ በላይም የዓማራ ዕና የዓፋር ከብቶች መግደላቸውን፡ በወያኔ የዓማራ ህዝብ ሢረሸን ሢገደል መከላክያ ትዛዝ ዓልተሠጠኝም ብሎ ዓማራ ክልልን ዓብዛኛውን ለቆ ወደ ደቡብ መሔዱን ከሓሳብህ ሠርዘህ፡ የፈኖ መፈጠርን፡ታጥላለህ፡ ትኮንናላህ። የትግራይ ልዩ ሓይልን በተመለከተ በዓፋር በዓማራ የደረሡትን ዓሠቃቂ ውድመት ዓልተቃወምከም .... በኦሕዴድ በኩል የወያኔ ቡችላ ዕነደበርክ ሌላ ማሥረጃው በወልቃይት ላይ ያንፀባረከው አቁም ነው። ..... ወልቃይት ወደ ትግራይ የገባው በህግ መንግሥቱ ግዜ ነው ወይሥ በሽግግሩ፡ ፀሓፊ ነኝ ትላለህ ፣ይህን ዐታጣራም፡ ከሑሉም በላይ ደግሞ ፡ ሌባው ሠርቆ ሌብነቱን ህጋዊ ማድረገ፤ ዓባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ የሚባለው፡ ይህንን ደሞ ዓንቀበልም .... ፈኖ በዕብሪት የተነሣ ሣይሆን ፡ከላይ ያልኩት ዕና ብዙ ሁኔታ ዓሥገድዶት ዕነደተነሣ መናገር አትፈልግም፡፡ ግን በለሠለሠ ዓንደበት በዓቢይ ዓህመድ ዕሥታይል፡ የዓማራውን ተነሣሽነት ቀሥ ብለህ ታጣጥላለህ ታኮላሻለህ። ዓማራ ያላለውን ዒትዮጵያን ዓልፈልግም ዕነደ ዓለ ዐድርገህ ታወራለህ፤ ዓማራ ለመብቱ ለደህንነቱ ተነሣ ዕንጂ ከዒትዮጵያ ልገንጠል፡ ወደ ሢዖል ገብቼ ዒትዮጵያን ዓፍርሣለሑ ዓላላም። ያላለውን ዕንደ አለ ታሥመሥላለህ፤ ግን ዕንዲህ ያለ ውሽት በመናገር ዓማራውን ለመከፋፈል ትጠቀሙበታላቹ ....ወያኔ ጦርነት ዓታሥነሣ ተብሎ ዕነድልተጠየቀ፡ ዕንዳውም ዕንደዓልተለመነ ሁሉ፡፡ ወያኔ የለኮሠውን ዕሣት ደብቀህ የዒትዮጵያ ህዝብን በትግራይ የዘመተ ዓድርገህ ታወራለህ .....የትግራይ ወያኔ የዘር ጫወታ ዕንደ ዓላመጣ ሑሉ፤ ወያኔ ትግራይ ዓማራ ላይ የዘር ጥላቻ ዕንዳላሥነሣ ፡ ዕነዳልሠበከ ሑሉ፡ የመረረው ህዝብ በወያኔ ላይ ሢነሣ ትግራይን መጥላት ነው የሚለውን ትርክት ታንፀባርቃለህ ...... የአማራ ህዝብ ዕነደ ዚህ ዓይነት የበግ ልምድ የለበሡ ተኩላዎች ብዙ ዓሉ፡ ሑሉንም በጥርጣሬ በጥንቃቄ መርምሩ
@hailemichaelzerabruk3431
@hailemichaelzerabruk3431 Жыл бұрын
የሚደንቅ ሰው ❤
@nadewbekelegebeyehu4496
@nadewbekelegebeyehu4496 Жыл бұрын
The best person good looking future ideas can you please share any one come in the round table.
@meresameresa5025
@meresameresa5025 Жыл бұрын
አንተ የተለየሕ ሰው ነህ❤❤❤
@Galax77792
@Galax77792 Жыл бұрын
መንግሥት መሳሪያ አለው የፋኖ ክላሽ እንደመሣሪያ አአይቆጠርም 😂😂😂
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Жыл бұрын
ነቢዩ
@meresameresa5025
@meresameresa5025 Жыл бұрын
Betam emwedewu ena emakebrewu mizanawina fithawi werkama sewu newu minale fetariy endante ayinet sewochin biyabezalin❤❤❤❤
@user-wc3xm5us2x
@user-wc3xm5us2x Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@gezahegnmessy
@gezahegnmessy 11 ай бұрын
እይታክ ይገርማል
@tekatom8796
@tekatom8796 Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@girmakatisso5360
@girmakatisso5360 Жыл бұрын
Yihe sawuyo yamigarmi imiki chilota alawu. .....larajimi gize tadabiko matsihaft sibala yakoya yimaslali. ..keep it up bro
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 Жыл бұрын
እንደው በወሬ አነድ ሐገር በያድግ ኖሮ ኢትዮጵያ አንደኛ ትሆን ነበር!
@tekatom8796
@tekatom8796 Жыл бұрын
ማን አለ ግን በ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ሰው። ሌላወ ዝም ብሎ ሚዲያ አገኘው ብሎ ይዘባርቃል። ይብላኝ; ለ አጌና ; ለ ሀብታሙ; ለመሳይ ; ለ ስዬም ......
@Ismael-isa
@Ismael-isa Жыл бұрын
ለኢትዮጵያ የደከመ ስዊድናዊ ሊኖር አይችልም።
@mulusewTemesgen
@mulusewTemesgen Жыл бұрын
Kotetam Amhara laye sihone talazenalehe
@bibobanchi9109
@bibobanchi9109 Жыл бұрын
ክበርልኝ ሚኪ
@hailetamrat2757
@hailetamrat2757 Жыл бұрын
ከዚህ በፊት አማራ ጨቋኝ ነዉ ሲል ከነበረ እና የወያኔን ድግስ ሲያደምቅ ከኖረ ሰዉ የሚጠበቅ ነዉ
@aysanewtarekegn2297
@aysanewtarekegn2297 Жыл бұрын
ኮተት አልኩ ባይ ዳግም ወደ ገዢነት ? የለም ። እናንተ ዬትኛው ገድላችሁ ነው? የሌላውን መቀማት ካልሆነ ።
@bluebird9514
@bluebird9514 Жыл бұрын
Yemejemwriaw Woyaniena Yeahunu Tegabegna ( Tenesh yelesh enkelef yelesh ) Hegemengedtu aberot Mastesh honual( yemekoya messariaw) new.
@Jonny14445
@Jonny14445 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ አማራ ፋኖ ብሎ ቢስለፍም ትግራይም ወጣት ስብስቦ ስም አይስጣቸው እንጂ ያው የትግራይም ፋኖ ነው ወደውጊያ የገባው :ምን ታካብዳለህ አጉል ተንታኝ.
@richardmengistab4158
@richardmengistab4158 Жыл бұрын
How ስንት ግዜ ሽማግሌ ተልኮል ?ትግራይ
@achagre3721
@achagre3721 Жыл бұрын
Yetegnawene tegeraye newe yemilewe welkayte ena raya ye amara newe ye tegeraye hono ayawekeme ayehonememe weyane engy torenete felego be mederachene medere newe belo yemetawe tadeya ye amara leyu haile endyhume fano mederachewene asalefene aneseteme bemyle newe yemiwagute besememenete yemybaleme negere yeleme fano hone ye amara leyu haile tegeraye hedo ayedeleme yemiwagawe yesemerebete
@fikreabera2554
@fikreabera2554 Жыл бұрын
10 percent እንዳንተ አይነት አስተሳሰብ ቢኖረዉ ኢይትዮዽያዊነቴ አልጠላዉም ነበር
@abisemenaw1124
@abisemenaw1124 Жыл бұрын
Enzi sewoch endet naw yemeyawerut, ….gudnaw Mengist bezi guday yemeyasewekesew niger beziyangize arego Buber? Hizb yefered… Sewekoyelem enant!
@Gerensay71324
@Gerensay71324 Жыл бұрын
የአብይ እና የደብረፅዮን የመጀመሪው ስምምነት እኮ የአማራን እና የትግራይን ወጣት ወደ ጦርነት ማስገባት እና መጨረስ ነበር
@wegf6808
@wegf6808 Жыл бұрын
ህወሓት ስልጣን ላይ በነበረበት 27አመት ህወሓት የፈፀመውን ግፍ በደል ዘረፋ ትግራዬች መቼ ነው የተቃወሙት?? ስልጣን ከህወሓት እጅ ስትወጣ ስጋት ገባቸው። ዛሬ አብይ እና ግብረእበሮቹ ህዝቡን ስማቸውን እየቀያየሩ ሲገድሉት ሲያፈናቅሉት ሲያሰቃዩት ሲዘርፉት በዝምታ ድጋፋቸውን የሰጡ ነገ ስልጣን ከአብይ እጅ ስትወጣ ስጋት አለን ብትሉ የዛሬ ተረኞች ነገ የሚሰማችሁ የለም!!!
@abisemenaw1124
@abisemenaw1124 Жыл бұрын
Fano bemekelakeya wist tekato seleteno yemewagabet gize neberew? Betamer,egziyabehar redetot erasun ketekerew ye Ethiopia hizbwgar hono adelende tekelakelo yeterefewe? Kim keyazema amara naw kim meyaz yalebet. Kim yeker egziyabehar yifred
@Ismael-isa
@Ismael-isa Жыл бұрын
ምስኪንኪን ስላልክ እኮ ሀሳቡ ልክ ነው ወይ እይታህ ልክ ነው ማለት አይደለም።ያለፈው የትግራይዋይን የበላይነት ያረጋገጠ ነበረ አሁን ደሞ የኦሮሞነት።ይህ ካልታየክ ከዛች ደሳሳ ጎጆህ ውጣና ማህበረሰቡን እይ።ደሳሳ ያልኩት ምንም እርግጠኛ አትሁን አይፈርስም ወይ አይወሰድም ብለክ።
@abjebar5864
@abjebar5864 Жыл бұрын
Ahun laye yehonew hulu behon bemalt mestkakel aychelem kezhe hulu gerba yalew eko aga serten endanlewt yemfelgew hayel telantenam tezgaetewbt new yehan meskelkel wede kelbachen kaltemlsen kebade new
@abjebar5864
@abjebar5864 Жыл бұрын
ere mendenew yemyawerte sent merga eyale endeaynt hasab makrebu mn yezhe hulu meskelkel balebetochu merabaweyan nachew yemn dardar malet kerso yeha ayet
@tafaangiaeiy5564
@tafaangiaeiy5564 Жыл бұрын
Kanrtow
@addislync
@addislync Жыл бұрын
የትግራይ ህዝብ ወያኔ27አመት ሲያሰቃት የት አባቱ ነበር
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie Жыл бұрын
ስለወልቃይት እንኳን ባትቀባጥር ጥሩ ነበር፤፤
@Ismael-isa
@Ismael-isa Жыл бұрын
And ethnic federalism ያሰቡት ምንድነው?መገንጠሉ መገነጣጠሉ መሰለኝ guarantee የሚያረገው።And it is doing its purpose expeditely.Are you that blind to see it?who ratified the constitution?who were the major parties that did that-tplf and olf!if you can't see that keep ur fkn opinion to urself.ያሰባችሁበት አላደረሳችሁም ማለት ምን ማለት ነው።ምሁሩ እንዲህ ክሪቲካል ሳይሆን አይነ ስዉር ሲሆንብህ ብግነት ያስከትላል።ዝም በሉ በቃ!
@fasiltadesse9461
@fasiltadesse9461 Жыл бұрын
Wrong!
@Knownmmmm
@Knownmmmm Жыл бұрын
Stupid analysis. Amhara forces joined the fight because they were targeted by TPLF. They didnot have option. Hodam Amhara alu Professor Asrat.
@wegf6808
@wegf6808 Жыл бұрын
ለአማራው ጥላቻ ከሌላቸው በገዛ እርስቱ ላይ እንደ ከብት ያርዱት ያሰቃዩት ነበር??? ጉልበት በነባራቸው ጊዜ ባለእትስቱን ከወልቃይት እና ከጠገዴ የቼሉትን ገለው ያልቻሉትን እንዲሰደድ አድርገው አሁን ህወሓትን ጉልበት ሲከዳው ባለቤቱ እኔ ነኝ ብሎ ማልቀስ የትም አያደርስም። ትግራዋይ እውነታውን ተቀብሎ መኖር ነው ያለበት!!!
@user-wc3xm5us2x
@user-wc3xm5us2x Жыл бұрын
ክክክ አህያ ነፈጠኛ ከመቼ ጀምሮ ነው ደግሞ ወልቃይት ፀገዴ አማራ የሆነው..ሚኒሊክ የዘረፈው የትግራይ ርስት ነው ታሪክ አንብብ ይጠቅምሃል የትግራይ ታሪክ እና መሬት የአማራ ነው አይባልም ስላልሆነ ማለት ነው ደናቁርት ደግሞ ትግራይ ጉልበት ካዳት ያልከው ቆምጨው...ትግራይ በማነኛውም መልኩ አማራ አያሸንፈውም በየትኛውም ዘመን በየትኛውም ታሪክ
@wegf6808
@wegf6808 Жыл бұрын
@@user-wc3xm5us2x አህያነቱ ላንተና ለዘመዶችህ ይቀርባል!! እነኛ ባህላዊ (ጄነራሎቻችሁ) የትግሬን እናቶች ልጅ አልባ ያደረጉት እሚያስቡት ለአህያው በቀረበ በሆነ መንገድ መሆኑን ለመረዳት እሱዳን ዋና ከተማ ጦርነት ተካሂዶ ስንት ሰው ነው የሞተው ብለህ ጠይቅ
@wegf6808
@wegf6808 Жыл бұрын
@@user-wc3xm5us2x ታሪክ ላንተና ለዘመዶችህ ከምኒሊክ ነው የሚጀምረው!! የሩቁን ትተህ የቅርቡን ሻእቢያ እካ ፈንጂ ያመክን የነበረው በትግራይ ልጆች ነው እነገብሩ አስራት አልነገሩህም??
@estifanoswubie7294
@estifanoswubie7294 Жыл бұрын
ጭንቅላታችሁ ይፍረስ።ሟርተኞች
@Galax77792
@Galax77792 Жыл бұрын
ወሬ እና መሬት ላይ ያለው ይለያያል😂😂😂😂
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h Жыл бұрын
ትግሬ መጥቶ ሲወጋኝ እኔ አማራዋ ድራሹን ነው የማጠፋው❗️ ገና ይቀጥላል❗️
@sancho959
@sancho959 Жыл бұрын
አማራ የዘራውን ያጭዳል እንደ ትግራይ
@antenehfeleke1697
@antenehfeleke1697 Жыл бұрын
Fesam!
@sancho959
@sancho959 Жыл бұрын
@@antenehfeleke1697ዘላለሙን አለቃሻ ayzosh gelete
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn Жыл бұрын
👹😈😈👿😈
@davidmehari3631
@davidmehari3631 Жыл бұрын
Ķkkkkkk
@sancho959
@sancho959 Жыл бұрын
@@davidmehari3631 ahunma sak behola ende dasta chane musho tawerdaleh
@Dawa-gp6qh
@Dawa-gp6qh Жыл бұрын
እንደዚህ ቅን ልቦና ያለው ቢበዛልንስ?
Do we Have an Identity Crisis? | My Africa @ArtsTvWorld
49:43
Arts Tv World
Рет қаралды 289
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 171 МЛН
She bought a gift for her daughter, and dad thought for him😂😳
0:39
Senchiki_social
Рет қаралды 3,3 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
0:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
Когда пытался заново изобрести велосипед
0:11
Короче, новости
Рет қаралды 2,6 МЛН
I lost my kitten on the street😭 #cat #cats
0:32
Prince Tom
Рет қаралды 163 МЛН
Самодельное ухо?!? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 6 МЛН