"መንግሥት እየተሰባበረ መውደቁን ባዶ ተስፈኞች ማወቅ አለባቸው" | ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የኅብር ኢትዮጵያ ም/ፕሬዚዳንት

  Рет қаралды 43,666

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

2 жыл бұрын

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Пікірлер: 197
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አድናቂዎ ነኝ ። አደራ በሀገር ተስፋ መቁረጥ የለም። ምነው እንዳንተ ብስል ሰዎች በርከት ቢሉልን። እድር ባገኘኸው አጋጣሚ ወጣቶቹን በማስተማር ፅና እነሱ ናቸው የወደፊት ተስፋዎቻችን። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ።
@haregchane135
@haregchane135 2 жыл бұрын
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 2 жыл бұрын
እናንተን ሚሰማ ፓለቲከኛና ትውልድ ጠፍቶ ነው አሁን ላይ ምናያት ኢትዮጵያ ባልተፈጠረች ነበር ።እናመሰግናለን ኢንጂነር!
@massyoph
@massyoph 2 жыл бұрын
# ትልቅ አክበሮት አለኝ ለኢንጂነሩ ። ፖለቲክስን ይጠበብባታል ከሀ-ፗ ድረስ ጠንቅቆ ያውቃል ። ላንተ 👏👏👏👏
@user-xc3bl6bw2c
@user-xc3bl6bw2c 2 жыл бұрын
ጥሩና ወቅቱን የሚመጥን ትንታኔ ነው የአገራችን ነገር ከድጡ ወደ ማጡ ነው የሆነብን
@fevenayale5593
@fevenayale5593 2 жыл бұрын
ኢንጂነር ይልቃል በጣም ነው ላንተ አክብሮት ያለኝ !! የእኔ ቱሁት !!
@nikolaiermilbobeica4542
@nikolaiermilbobeica4542 2 жыл бұрын
segete esuin bilo engineer manim ayimertewim
@fasilleg4445
@fasilleg4445 2 жыл бұрын
በጣም በጣም በሳልና የአስተዋይ እይታ በርታልን ወንድሜ !!!
@ayalewmolla728
@ayalewmolla728 2 жыл бұрын
ኢንጅነር እናከብርካለን እንወድካለን እረጅም እድሜ ይስጥልን ፖለቲካን በእውነት መነጽር ከታየየች በርሰዎ ብቻ ታየ
@AtnafuAlemu
@AtnafuAlemu 2 жыл бұрын
ኢንጅነር በማይዋዥቅ አቋምህና የሃገሪቱን ፓለቲካ ጠንቅቀህ የምታዉቅና የምትረዳ በመሆንህ አደንቃለሁ ፡፡ ዛሬም ምንም አሥራ አንደኛ ሰዓት ላይ ብንሆንም ሃገራችንና ህዝባችንን ለማዳን ሁሉን አሳታፊ ድርድርና ሸግግር አስፈላጊ ይመስለኛል ፡፡
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ክቡር ኢንጂነር ይልቃል👏✊👌 💚💛❤️
@biruhalem5429
@biruhalem5429 2 жыл бұрын
ምርጥ አማራ እና ኢትዮጵያ
@tsehaynehatnaf9246
@tsehaynehatnaf9246 2 жыл бұрын
ኢንጂነር ይልቃል ምን ያህል የፓለቲካ ጥልቅ እውቀት እንዳለው ዛሬ የበለጠ ተረድቻለሁ። እንደዚህ አይነት ሰዎችን ሳንጠቀም መቅረታችን በጣም ያሳዝናል።
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 жыл бұрын
Engineer Yelekale please start mobilization if new members and also bring your ideas and poletical platform to the people. You need to do a member drive. ንቁ ንቁ ንቁ ተደራጁ ተደራጁ ተደራጁ ከዚህ እየባሰ እንደሚሄድ ነው ምልክቶች የሚያሳዩት ።
@birhanugualu5077
@birhanugualu5077 2 жыл бұрын
ኢንጅነር እናከብርካለን እንወድካለን እረጅም እድሜ
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 2 жыл бұрын
ንጉሡ ራቁታቸውን መጡ።ሁሉም እያጨበጨበ አክብሮቱን እየገለፀ ነው።አንድ ሕፃን ግን ኧረ ንጉሡ ራቁታቸውን ብሎ በመገረም አፉን ያዘ።ንጉሡም በጭብጨባ መሃል የልጁን ድምፅ ሰምተው አንተ ብቻ እውነት ተናገርክ ብለው ልብሳቸውን ለበሱ።አጨብጫቢውን ትተው ልዑላቸው አድርገው አሳድገው አልጋ ወራሻቸው አደረጉት።
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 жыл бұрын
ለኢንጅነር ይልቃል ላይክ ።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 жыл бұрын
ብልፅግና ሆይ ሸመልሰ እና አብይ ❤️ ለምን ሕዝባችንን አንዲጋደል ፈለጋችሁ ?? መከባበር እና መተባበር ይሻላል አለበለዚያ የሕውኃት እጣ ነው የሚገጥማችሁ 💚💛❤️
@wondiemulat2717
@wondiemulat2717 2 жыл бұрын
ኢትዮ ኒውስዎች ዛሬ የወቅቱን የኢትዮጵያ ችግር ከነ መፍትሔው የሚጠቁም ብቻ ሳይሆን የሚዲችሁን ተደማጭነት ከፍ የሚያደርግ እንግዳ ነው የጋበዛችሁት!
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 жыл бұрын
Engineer yilikal is way better than any body which is leading ethiopia 🇪🇹
@bezumessay
@bezumessay 2 жыл бұрын
Perfect !!
@senayetishiguti1566
@senayetishiguti1566 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ኢ/ር ስወድህኮ
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ኢትዮ ኒውስ በርቱልን
@astewaydaba8415
@astewaydaba8415 2 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያዬ!!
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 2 жыл бұрын
ኢ/ር ይልቃል እናመሰግናለን❤
@gdgd1765
@gdgd1765 2 жыл бұрын
ፓለቲከኛ ይልቃል ፣ ትንተና ስታደርግ ድንቅ ነህ። ነገር ግን በትንተና ብቻ የአገር ችግር መፍቴህ እንደማይገኝ የተሻለ አመለካከትና እውቀት እንዳለህ እገነዘባለሁ። አገሪትዋ ካፈራቻቸው ፓሊትካኖች በአሁኑ ጊዜ የተሻልህ ግንዛቤ እንዳለህ እንደመሆንህ መጠን፣ ኢትዮጵያ የምትድንበትን የፓለቲካ መንገድ ብታመጣ የኢትዮጵያ ትልቅ ባለውለታ ሆነህ ታሪክ ለዘላለም ሲሳታውስህ ይኖራል ። ትንተና ብቻውን የኢትዮጵያን ችግር አይፈታላትም። በርታ ። እግዚአብሔር ይርዳህ።
@mamebekele4484
@mamebekele4484 2 жыл бұрын
He is a great politician.long live Enginer
@user-zn7qe6yk5o
@user-zn7qe6yk5o 2 жыл бұрын
አብይ ከመጣ ጀምሮ የነቃበት ሰው ይህ ሰው ብቻ ነው
@oumerwako2541
@oumerwako2541 2 жыл бұрын
One of a kind among Amharic-speaking politicians. Mr Yiliqal and Mr Lidetu are the only genuine politicians in this camp. Always objective and far away from emotions and empty bravado.His only shortcoming is his lack of knowledge about the Oromo people and Oromo politics. Many thanks.
@marelegnawoke534
@marelegnawoke534 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ውይይት ነው ።
@abelassefa2180
@abelassefa2180 2 жыл бұрын
Engineer yelkal the best of best
@amelemoges58
@amelemoges58 2 жыл бұрын
ኢንጅነር በጣም አደንቆታለሁ ግን ህወሀት ለአሜሪካ አሽቃበጠ ያሉት እርሶም እግዚአብሄር ፈቅዶ ወንበሩኣንቢያገኙ እርሶም ያደርጉታል
@nigussieshewawork4386
@nigussieshewawork4386 2 жыл бұрын
Logical and comprehessive discussion.
@informationzone590
@informationzone590 2 жыл бұрын
ኢጅነር የፖለቲካ ሰው
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 2 жыл бұрын
Great analysis Ato Yilkal.
@asaminewtekleyohannes2351
@asaminewtekleyohannes2351 2 жыл бұрын
this person is one of great politician in eth.
@tesemamesfin6696
@tesemamesfin6696 2 жыл бұрын
You knew politics no doubt. I like this man !!
@bobmen877
@bobmen877 2 жыл бұрын
👍👍👍 betam arif new
@newaytilahun2079
@newaytilahun2079 2 жыл бұрын
እውነት ነው የቁም ሞት ነው ድንዛዜ ነው የ 4 አመቱ እልቂት የማያነቃው ሰው ሞቶ የተቀበረ ሰው ነው 💚💛❤️🙏
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
ኢንጂነር ይልቃል ስንወድህ በምክንያት ነው
@merkebtamiru7313
@merkebtamiru7313 2 жыл бұрын
Engineer The Master Mind
@mzzz4916
@mzzz4916 2 жыл бұрын
Well explained! Thanks Engineer!
@alemusisay129
@alemusisay129 2 жыл бұрын
ኢ/ይልቃልን ከቻልክ ስንት ድርጅት እንደቀየሩና ለምን ይህን ያክል እንደሚገለባበጡ ጠይቃቸው ይን ካልኩ በኋላ አገራችን አሁን ያለችበት ችግር ይታወቃል ታዲያ ለአገር የምናስብ ከሆነ ሁሉንም ገደል እየጨመርክና እየተሳደብክ እያንቋሸሽክ መሄድ አንድ አውቃለሁ ከሚል ሰው
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ሰው ሁሌም አቅርቡልን
@KsaksakKsaksak-cr6ih
@KsaksakKsaksak-cr6ih 2 жыл бұрын
እናተደሞየኤርትራውያንእናያማራንህዝብግኑኝነትአጠናክሩ
@equalityequality3720
@equalityequality3720 2 жыл бұрын
ችግራችሁ እኮ አባቶቻችሁ የሰሩት ሀገር perfect እንዳልነበር አለማመናችሁ ነው
@loveall360
@loveall360 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሰው ጥሩ ብትባሉ መጀመሪያ የምትጠሩዋቸው ልደቱ እና ይልቃል ብቻ ሌላው ጀሌ ነው።
@daniminneapolis
@daniminneapolis 2 жыл бұрын
Eng. The great !!
@surafelyohanis6996
@surafelyohanis6996 2 жыл бұрын
ይህ አኮ ለዐማራ ህዝብ ልዩ አድል ነው!!!
@FNeway
@FNeway 2 жыл бұрын
ምኑ?
@surafelyohanis6996
@surafelyohanis6996 2 жыл бұрын
@@FNeway የኢሳያስ እና የአብይ ቅራኔ ካልተከታልከው
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 2 жыл бұрын
ንገርልኝ ስለ መደመር ምናምን ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው ብልጽግና ለውጥ ወይም ነውጥ ንገርልኝ
@meserethagos3118
@meserethagos3118 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👌👌
@haweasho1009
@haweasho1009 2 жыл бұрын
Menew des alesh.
@nigusemandefero9065
@nigusemandefero9065 2 жыл бұрын
ኢ/ር ስለ ኦሮሞ ፓለቲካ የተናገረዉ ትክክኛ ምልከታ ነዉ!!!
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 2 жыл бұрын
በዚህ አራት አመት "ለውጥ" ሳይሆን " ነውጥ " ነው።
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 2 жыл бұрын
ሰላም በሌ❤
@getnetmequanent3498
@getnetmequanent3498 2 жыл бұрын
ENGINEERN betam amesginalehu poletican endcheguara zirgif adirgew yemiasredu slehone!!!!!
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 2 жыл бұрын
HR 6600 እንደግፍ🔴
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 2 жыл бұрын
እውነት ነው እነ አቶ ይልቃል ለፍልፈዋል ችግሩ እኛ ጋ ነበር ሀገር በስብከት ይመራ ይመስል ታውረን አብረን ስናጨበጭብ ነበር ይሄ ማንም አይክደውም አሁን እባካችሁ ጠንክራችሁ አንድ ሆናችሁ ውጡና ህዝቡን አታግሉ ሀገራችን ከመፍረስ ታደጔት አብይ ኢትዮጵያ ከብዳዋለች አይችልም እሱን ከቻላችሁ ወደ ስብከቱ በሰላም ላኩት እሱ ከመጣ ጄምሮ የሞተው ስው የእትየ ለሌ ነው እኛ እንደሱ አይደለንም ይገደል አንልም ፍርድ ከእግዚአብሔር እንጠብቃለን ።
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 2 жыл бұрын
በቃ ስልጣን አይሰጥም ሲባልሁሉም እየወጣ ይጮሀል።መሀይም
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 2 жыл бұрын
ይልቃል የላቀ ትልቅ ራዕይ ትልቅ ጭንቅላት ያለው ስው ንው በቅንነት ነገሮችን መረዳት ላደለው ስው ይልቃል ሀገር መምራት የሚችል ጭንቅላት ህልም ችሎታ እውቀት ያለው ስው ነው ሀገር መምራት ትልቁ ለህዝብ ዋስትናው ቅንነት እውቀት ፈሪሀ እግዚአብሄር ያለው መሪ ያገኘች ሀገር ህዝብ እድለኛ ነች አብይ አንዱም የሌለው ቅርፊት ነው የእድር ዳኛ መሆን አይችልም በእውነት ያለቦታው የተቀመጠ ጉልቻ ነው
@hhhgggg7929
@hhhgggg7929 2 жыл бұрын
Take as an example the relationship between Greece & cypress.
@Miriamkk
@Miriamkk 2 жыл бұрын
Engineer is right ! TPLF never departed 😜 I hate to say this, but there was not this much death during TPLF ! 😢😢😢
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 2 жыл бұрын
WE SPORT HR 6600👍
@teshomeasegid9638
@teshomeasegid9638 2 жыл бұрын
በዚህ ፡ ለዉጥ ፡ ያዬነዉ ፡ መናፈሻ ፡ ተሰርቷል ፡ ዳቦ ፡ ላጣ ፡ ሰላም ፡ ለተነፈገዉ ፡ ህዝብ ፡ መናፈሻ ፡ መስራት ፡ የመቃብር ፡ ቦታን ፡ ማሳመር ፡ ይሆኔል
@mamemome8341
@mamemome8341 3 ай бұрын
የቀድሞው የአጼዎችና የአንድ ብሄር ፈላጭ ቆራጭነት ደጋፊዎች የቀድሞው የአንድ ብሄር ተመልሶ እንደማይመጣ ተሰፈኞች ተሰፋ መቁረጥ አለባቸው። አሁን ላይ የሁሉም ብሄሮች ቋንቋ፣ ባህል፣ ተውፊት እኩል እየተተገበረ ነው።
@zerihundesalegn166
@zerihundesalegn166 2 жыл бұрын
ስለኤርትራ የሰጠኸው አስተያየት እንደተመልካች ተቀብየሃለሁ ግን ስለሌላው አንተም ተጠያቂ ነህ
@simratsim1638
@simratsim1638 2 жыл бұрын
ሚሲኪን በመታረድ በመፍነቀል በማሳድድ የበላይይንት ማሳየት ክተባለ አዎ ለውጥ አለ ይባላል
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 2 жыл бұрын
ግን ቀንና ወሩን በትጽፋ መልካም ይመስለኛል
@kelatiteweldemedhin6613
@kelatiteweldemedhin6613 2 жыл бұрын
ይልቃል እንደ ስምህ ነህ
@nyo1026
@nyo1026 2 жыл бұрын
Top politicians, bad thing he and lidetu were born in Ethiopia.
@selammersha1493
@selammersha1493 2 жыл бұрын
AS AMHARA IS REALLY PROUD OF LIDETU, YILIKAL .........HOWEVER, DISAPPOINTED WE JUST PLAYED BY THIS IMMATURE PP people and just lost ...........................
@ethocooking2034
@ethocooking2034 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የምትባል አገር ስም የተሠጠው ለልመና እንዲመች ብቻ ነው
@nibrettegegn2704
@nibrettegegn2704 2 жыл бұрын
ውይ ውይ !!!!!! ክደቱን ????
@habitamuaytenew9856
@habitamuaytenew9856 2 жыл бұрын
Kemayete befit comment!
@dawitlemma8500
@dawitlemma8500 2 жыл бұрын
Egzer yakberot
@sistefera6987
@sistefera6987 2 жыл бұрын
Do you think president Esayas is good enough for Amhara people's 'Fano or just for temporary benefits?
@temesgenendeshaw8375
@temesgenendeshaw8375 2 жыл бұрын
In political view, Eritrea is Amhara's strategic friend. It is obvious. But, it depends on Amhara politicians political consciousness.
@isakyimer489
@isakyimer489 2 жыл бұрын
የገዛ ቤቱን ማስተዳደር የማይችል ሁሉ ቁጭ ብሎ ምላስን መሰንዘር በጣም ቀላል ነው ሀላፊነት ቢሰጡህ አንድም ቀን ማስተዳደር አትችልም ይልቅስ በክብርህ ከወያኔ ትርክት ተነጥለህ ለመኖር ሞክር።
@ermiasendale9669
@ermiasendale9669 2 жыл бұрын
ደንቆሮ
@misganawalemterefe2255
@misganawalemterefe2255 2 жыл бұрын
አቶ በለጠ መንግሰት መምራት ካልቻለ ምን ይሁን?
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 2 жыл бұрын
እረ ይሄን ምንአምንቴ በአስቸኮይ ማስወገድ ፠ነው ይበቃል በቃ NO MORE
@mekonnen2384
@mekonnen2384 2 жыл бұрын
አቶ ይልቃል አውርቶ ለመብላት ከመጣር ሰርተህ ለመብላት ሞክር !!!
@FNeway
@FNeway 2 жыл бұрын
ከጫካ ወጥቶ ሚንስቴር መሆን ይቻላል፣ ከጫካ ወጥቶ ግን ኢንጂነር መሆን አይቻልም። ስለዚህ አቶ የሚለውን ኢንጂነር በሚለው ተካው። ቱሪናፋ
@sistefera6987
@sistefera6987 2 жыл бұрын
Brother Yilkal, since the so so called came to power your imagination to this guy was to the opposite of people's acceptance of fake popularity, so, the blue party was weak to save from these danger fire alarm which is still firing Ethiopia.
@minasgebru161
@minasgebru161 2 жыл бұрын
Weredachihubign. Yihenin sewuye ke sew kotrachihu enante makrebachihu yasazinal. Yilikal ye barinet menfes be wustu yadegebet amaharanetu yemiateratir fitur new
@teg8451
@teg8451 2 жыл бұрын
Ay Ethio news, yihen sewye bota setachihut?😏 botachihu tefan
@solash5218
@solash5218 2 жыл бұрын
አንተ ተሰባብረህ ትወድቃለህ እንጂ አንተ በቅናት ሰለጠላኸው መንግሰት አይወድቅም መሾምም ማንሳትም የእግዚአብሔር ሥራ ነው
@aberamitiku570
@aberamitiku570 2 жыл бұрын
ለትግራይ ኢሊቶችና ፖለቲከኞች የፖለቲካ ዕውቀታቸው ትልቅ ክብር አለኝ የሰውየው ሁኔታ ቀድመው ያወቁት ።
@Ethiofact810
@Ethiofact810 2 жыл бұрын
ይልቃል ከሁሉም
@queencrown1674
@queencrown1674 2 жыл бұрын
🤫🤫
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 2 жыл бұрын
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 856 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@godismysavior2684
@godismysavior2684 2 жыл бұрын
Abiy hezbun nekwal etiopian eyawedeme new weshetam new
@user-mx9jk3tp9o
@user-mx9jk3tp9o 2 жыл бұрын
በኢትዮጲያ በታሪክ ሁለት ስው የመረጠው ይልቃል አይ
@samu2673
@samu2673 2 жыл бұрын
ሚሊዮን የመረጠው አብይ ሚሊዮን እየጨፈጨፈና እየገደለ ነው።
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 2 жыл бұрын
ሀገርን ከመፍረስ ለማዳን አማራጩ የአብን ሽፍታ ቡድን መታገል ነው
@tafesekasa5558
@tafesekasa5558 2 жыл бұрын
አመድ በዱቄት ሲስቅ ሌሎቻችን ስቅቅ !!!!
@cartok5042
@cartok5042 2 жыл бұрын
የፓርቲ ገንዘብ እየሰረቅህ በተደጋጋሚ አዲስ ፓርቲ ተቋቁማለህ በአቋራጭ በሽግግር መንግስት ለመሆን ትፈልጋለህ አታገኛትም
@peaceforethiopia3991
@peaceforethiopia3991 2 жыл бұрын
Wedeza hid tesfachinn atasatan,
@nebiyutamene9497
@nebiyutamene9497 2 жыл бұрын
በእነቱ ኢ/ር ነህ ከመጀመሪያውም እምነት የለኝም ያልከው የሠሚሰመር ነውና እውነት እየተናገርክ እውነተኛ አማራ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሁን።
@MIM-er3kf
@MIM-er3kf 2 жыл бұрын
አይይይ!!! አሁን ደግሞ የሕብር ኢትዮጵያ ም/ፕሬዚዳንት ሆነህ መጣህ??? ካልተሳካ ምናለ ብትተወው???
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
ስንኖር ኢትዬጲያዊ ስንሞት ኢትዬጲያዊ ክክክክ ወይ አብይ አህመድ እንዲህ ብሎ ልባችንን አቅልጦ ተጫወተብን
@desalegnbekele9460
@desalegnbekele9460 2 жыл бұрын
በሌ ከባድ ሚዛን
@abelassefa2180
@abelassefa2180 2 жыл бұрын
Ye oromo politics 0/10
@alazarandu3637
@alazarandu3637 2 жыл бұрын
ኢንጅነር በሳል ፖለቲከኛ ነዎት:: ቢቻል ይሄን ወያላ ዱርየ መሳይ መንግስት መሪ ቁጭ አድርገው ስልጠና ቢሰጡት ጥሩ ነበር
@hayligebere214
@hayligebere214 2 жыл бұрын
Eu7 m
@negasenshew7085
@negasenshew7085 2 жыл бұрын
አየ አቢይ ስም አይከፈልበት ሐኪምም ባይኖር ምሑርም ቢጠፋ ዘመድም ባይኖረው አማኑኤል ሐኪም ቤት ተዘግቷል ወይ? ያበደ ሰው እንኳን ሀገር ቤቱን አይመራም ጀዋር መሐመድ ገና ከጅምሩ "የለውጡ ጎማው ተንፍሷል" ብሏል ነውጥ እንጂ ለውጥ የለም አቢይ አሕመድ ሀገር እየመራም እየተመራም አይደለም ዘመድ የሌለው በፅኑ የታመመ ሥጋ ለባሽ ሉሲፈር ነው ሁሉም ማመፅ አለበት አማራ ሞቶ እኛ እንኖራለን ብሎ ያሰበ ኢትዮጵያዊ ከሞተ ቆይቷል
@ashewubie3269
@ashewubie3269 2 жыл бұрын
የደንቆሮ ደፋር
EMS ዜና Tue 06 Aug 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 559
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 2,4 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 118 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН