No video

መናፍስትን ማቆየት ወይስ ማሸኘት ? በአሻንጉሊት የተቀበረው ድግምት

  Рет қаралды 4,634

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

Күн бұрын

ወደማህበራችን በቀላሉ ለመቀላቀል ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
t.me/getemegn12

Пікірлер: 59
@alemsise6833
@alemsise6833 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ።ልጁ እኛ አሁን ያለነው ትውልድን ፡ስልኩ በዚህ ዘመን የሰለጠነውን ጠላት በሶሻል ሚዲያ ላይ የምናባክነው ጊዜያችንን፡የአእምሮ ብስለታችንን፡እየቀነሰ አይናችን እያየ ማስተዋል አቅቶን ተመሪ ሆንን፡ተደናቅፈን ወድቀን እንኳን ለኛ የሚጠቅመውን ነገር እንዳናስተውል ጠላት ጊዜያዊ ማታለያ ደስታ እየሰጠን ወደ ውድቀት እንደሚመራን ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ❤❤❤
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት የስመዐልና ዮሴፍየይ ኣዝዩ ዘምህር ትንታኔ እዩ ❤❤❤
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 4 ай бұрын
እውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አባታችንም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው በዚህ እድሜአቸው በአንድ ግለሰብ መጠቃት በጣም ከባድ ነው እንዳሉትም ሴይጣን በሰው ላይ አድሮ ነው ይሄንን ያደረገው እግዚአብሔር ወደማይመለስበት ጥልቁ ይሰረው ።
@user-nm5zo3ot4r
@user-nm5zo3ot4r 4 ай бұрын
የኔ አባር 😭😭😭❤በረከታቸው ይድረሰን የእግዚአብሔር ፀጋ ሲበዛ እንደዚህ ጠላት ይቃጠላል
@Aiyda2023
@Aiyda2023 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክልክ በፀሎትክ አስበን በርታልን
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን የሁላችንም የምናይበት ስለሚለያይ ስለሰጠህን ማብራሪያ እናመሰግናለን
@anakhanded485
@anakhanded485 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወድምዬ እዉነት ድቅትምርት ሁሉም ያመጣሀቸዉ ቢዶ ለኛ ድቅ ትምርትነዉ ከሁሉም ቢዶ ብዙ ተምሬ አለሁ ግን እድንተገብረዉ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን እዉነት ይረዳናል የኛ ድክመት ነዉ እጂ እና በድጋሜ ቃለህይወት ያሰማልን በርታልን❤❤
@user-jm8fx7qf4g
@user-jm8fx7qf4g 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን እዳተ ያሉትን ወጣት ያብዛልን
@GdHd-xc5qt
@GdHd-xc5qt 2 ай бұрын
ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ጠትካራና ጥበበኛ ሴት ኣርገኝ እንደገና ስራኝ ዮሴፍ ወንድሜ በጣም ይገርማል የወንድማችን ምክር እና እመብርሃን ልቦና ትስጠን ከተግባራዊ ክርስትና መድህን ወለተ መድህን ነኝበፀሎት ኣስቡኝ በርታልን ወንድማችን እማ ፍቅር ከለላ ትሁንህ አሜን።❤❤❤❤❤❤
@Magdes-po7ei
@Magdes-po7ei 2 ай бұрын
እኔ ደርሶብኝ አዪቻለው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ዪጠብቅኛል ወንደሜ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AmeteSilsa
@AmeteSilsa 4 ай бұрын
እዚህ ያላችሁ ሁላችሁም በፃሎታችሁ አስቡኝ አመተስላሴ ብላችሁ ከጭንቀት ገላግሉኝ
@user-uw3ic3mc7b
@user-uw3ic3mc7b 3 ай бұрын
የተባረከ አንደበት ልጄ ይባርክህ ።ፀጋውን ያብዛልህ ።በቤት ውስጥ እናት ከሌለች ቤተሰቡ ይበታተናል ያልከው ተግባር አሁን በዘመናችን የገጠመን ለእናቶች የተሰጠው ግምትና የመራከሳችን መጠኑ እጅግ ገደቡን ያለፈ መገፋትን እያስተናገድን ያለንበት ዘመን መሆኑ ነገሩን የበለጠ ወቅታዊ ያደርገዋል ።አመሰግንሀለሁ ልጄ ያብዛልን ያንተን አይነት ልጆች በብዛት ያሳየን እላለሁ ።እናት ዘውድነሽ እባላለሁ።አመሰግናለሁ።
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤
@ZenebeheSelemon
@ZenebeheSelemon 3 ай бұрын
እውነት ነው ሲቶች ላይ ቢሰራ በጣም ጥሩ ነው ከብር እደሆነ ቢማሩ ተከብርው ቤተስብ ያስከብራሎ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምርቱ ቤቀጥል ለልጆቻችን ❤❤❤
@user-qu8cw9cy4n
@user-qu8cw9cy4n 4 күн бұрын
Amen.3.wendmachn.kalywet.yasemaln.xagan.yabzal.samaetati.arsam
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 4 ай бұрын
በእውነትበጣም ደስ የሚል እይታ ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታ 🥰🥰
@Psalm23.
@Psalm23. 4 ай бұрын
😭😭😭 May God protect our fathers. It's so heartbreaking.
@Milimiraaa
@Milimiraaa 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ ፈጣሪ🙏🥰
@ZeroA-yp8pp
@ZeroA-yp8pp 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ውድማችን
@Sasa-ds8qf
@Sasa-ds8qf 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏 እኔ በበኩሌ ከቪድዮው የተማርኩት ልጁ አሁን በዘመኑ ያለንን ሰዎች ስልኩ ደግሞ ስልካችን እንዲሁም ሶሻል ሚድያ ሲሆን ምን ያህል ከመልካም ነገሮች በተቃራኒ እያራመደን(እያራቀን) እስረኛ እንዳደረገን ነው መጨረሻም አጠቃቀሙን ካለወቅንበት እንደሚጥለን ተረድቻለው
@gdydd1173
@gdydd1173 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛላህ ጥበበኛ ሴት ኣድርገኝ አምላኬ
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf 4 ай бұрын
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🤲 🙏 ♥ ❤❤❤❤🕊🕊🌷🤲🤲🤲🤲🌿🌿🙏🙏🙏
@user-oc1se2bk9b
@user-oc1se2bk9b 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን😢
@GdHd-xc5qt
@GdHd-xc5qt 2 ай бұрын
ኣቤት የሰው ልጅ ክፋት😢😢😢😊
@gdydd1173
@gdydd1173 3 ай бұрын
በተለይ መቫይሉ ላይ እኛ በምድያ ተጠምደን መርጠን ካልተማርን ጠላታችን እየመረጠ የሱ የሆነ ነገር እየሰጠን እኛ ደሞ እስከተከተልነው ድረስ በዓለም ያለ ነገር የሚያብለጨልጭ ሊሰጠን ይችላል ሁላችን ግራ ቀኝ ኣይተን ቆም ብለን ካላስተዋሉን በራሱ ጠላት በራሱ መንገድ በሃጥያት እየመራ ለኛ ደም መልካም ነው እያስባለ ይወስደናል መጨራሻችን ከሱ ጋ ከሆነ በሞት ከሱ ጋ ይወስደናል ግን ስንወድቅ እግዚአብሔርም እንድናሰተውል ፈልጎ ሊሆን ይችላል እኛ ግን ስንወድቅ ስንታመም ለምን ብለን ካልተመለስን ካላስተዋልን እዘ የነበርንበት ዝም ብለን የምንገባ ከሆነ ከባድ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን በኛ ነፃ ፍቃድ ሳይሆን በእሱ ፍቃድ ይምራን ወንድማችን እናመሰግናለን እመብርሃን ካንተ ጋ ከሁላችን ጋ ትሁን
@asedMariyame
@asedMariyame 4 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድሜ በርታልን
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 4 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንቅ ነው
@user-rh7ly5ox9l
@user-rh7ly5ox9l 4 ай бұрын
ቃለ ቃለህይወት ያሠማልን ይመስለኛል ሶሻል ሚድያ እየተቆጣጠረን እንደሆነ ነው አምራችን የፀሎት ስአታችን ለሶሻል ሚድያ እንደሰጠን ነው እና ወንድማችን ቅድስ ቁርባን የሚቀበል ሠው የትዳር አጋር የማይቀበል ሠው ማግባት ይቻላል
@Tewahedo3240
@Tewahedo3240 4 ай бұрын
ጥሩ እይታ እና አረዳድ ነው ቃለሕይወት ያሰማልን
@user-uu7ug2fh3n
@user-uu7ug2fh3n 4 ай бұрын
ቃለሂ ወትያ ሰማልን😢😢😢😢የኔአባት በረከታቸዉ ይደርብን"😢😢😢😢
@user-mf6qd1vh1d
@user-mf6qd1vh1d 3 ай бұрын
ገኒዬ🎉
@samarr1112
@samarr1112 4 ай бұрын
ወድሜ መግቢያ መዝሙሩን 🙏
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 4 ай бұрын
በዘመናት የሸመገለ
@samarr1112
@samarr1112 4 ай бұрын
@@yosef_welde_hawareyat እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 4 ай бұрын
Egzare yebareke bareta
@KalAmara-rp6uo
@KalAmara-rp6uo 3 ай бұрын
ወድም በማርያም ልለምንህ ስለጨነቀኝ ነው ለ አርሴማ የበረከት ስራ እንስራ ብለን ከጋደኞቸ ጋር እጨት ስንለቅም እኒፎርም ለብሰን የሆነ ጎጆ ውስጥ 3 የሚረዝም ቢጫ እባብ ወጣ በፍጥነት ካለሁበት ቦታ ተሰወረ ፍታልኝ በሚካየል
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 4 ай бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@newnew3447
@newnew3447 4 ай бұрын
Qale eyewet yasemaln be elme gadegneye wuha sichign silat gela metaxebiya kelekelechign kesa ga demo befit tinsh teqeyaymn neber eski nigerugnu
@user-jj7yi3qq9w
@user-jj7yi3qq9w 4 ай бұрын
ጥያቄ ኣለኝ ህልም ኣለማየት ምክንያት እባክህ ንገረኝ
@tigistbobagale792
@tigistbobagale792 25 күн бұрын
ወድማችን በልም ጥሬሥጋ መብላት ምድነው በናትክ ጨቆኛል ክፉነው
@user-ce2je5ip3v
@user-ce2je5ip3v 4 ай бұрын
ሁሌ ተሸኘዉ እያለ የሚዋሽስ ወድሜ
@samerasamera2893
@samerasamera2893 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mesfinmersha7769
@mesfinmersha7769 4 ай бұрын
ነገ እግዚአብሄር 1 ቢሊዮን ብር ሊሰጠን ሰይጣን በ 1ሺብር እያታለለን እንዳለ ነው የተረዳሁት
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 3 ай бұрын
💚💛❤💚💛❤😍😍😍🌷🌷🌷🌹🌹🌹😍😍😍🙏
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 4 ай бұрын
ወደማህበራችን ለመቀላቀል t.me/getemegn12
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 4 ай бұрын
የወንድማችንን እንተርቪው ሙሉውን ባዳምጠው ብዬ ስፈልገው የት እኔደማገኘው አጣሁት ይሄኛውን ቢቻ ነው ሰው ሲያስከርክረው ያገኘሁት ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል።
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 4 ай бұрын
@@Yenantwtube. ፈልጌ ልክልሻለው
@user-nm5zo3ot4r
@user-nm5zo3ot4r 4 ай бұрын
እስኪ የቴሌ ግራም ሊንኩን ላክልኝ ወንድሜ
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 4 ай бұрын
t.me/getemegn12
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 4 ай бұрын
በናትህ መልስልኝ እናቴ የለችም ባለም ግን እቤትመታ ይመስለኛል አሙአት አክቤት ለምን አትህድም እያልኩነበር እዴነዉ​@@yosef_welde_hawareyat
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 4 ай бұрын
ጥያቄአለኝ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 4 ай бұрын
በናትህ መልስልኝ እናቴ የለችምእና ታማ አየሁአት እቤት መታ ምድነዉ
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 4 ай бұрын
አለ ስለህልም ለቆዋል አድምጪዉ ገብተሽ ግን በስሟ ዘክሪላት ለእናትሽ​@@user-wg6em5id3p
@user-mf6qd1vh1d
@user-mf6qd1vh1d 3 ай бұрын
እ እንዳው አዳምጬም አላቅ ምንድነው ሚለው 😂😂😂
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 3 ай бұрын
🤔
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 33 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
🛑የድፍረት ሐጢያት ምንድነው ? እንዴት እናስወግዳቸው @Tegbarawi_kerestena
1:12:32
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 2,1 М.
🟥ወላሒ ግርማ ጠንቋይ አይደለም❌
24:58
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 1,7 М.
🟥ንስሐ የሚያስገቡ 11 ሐጢያቶች ከህይወታችን ይወገዱ❌❌
59:08
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 2,9 М.
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН