🔴 "መቁረብ መታሰር ነው የሚሉ አሉ፣ ትክክል ነው?" | ልማድና ክርስትና

  Рет қаралды 46,827

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

9 ай бұрын

Пікірлер: 262
@meherat938
@meherat938 9 ай бұрын
መድኃኔያለም ሆይ የልቤን መሻት አንተው ታውቃለህና ኩላሊትን የምትመረምር አምላኬ ሆይ ሁሉም እንደፍቃድህ ይሁን :: ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@berihu2222
@berihu2222 9 ай бұрын
ሰላም መብህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርትኖው ኣድ ጥያቄ ኣለይ ባልና ሚስት ኣዱ ሞቁሮብ ፈልጎ ኣዱ ተመክሮ ተዘክሮ ኣልቀበልም ካለ በትዳር ሆኖ ኣዱ መቀበል ይችላል ወይ ከይቅርታ ጋራ
@salemdesta5248
@salemdesta5248 9 ай бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በልምዶች ከታሰርንበት በወንጌሉ ቃል እንድንኖር በትክክል ስለአስረዱን እግዚአብሔር ይባርክዎት እንዲህ አይነቶች ትምህርት ገና ገና ብዙ ይቀረናል በልምዶች እስር ውስጥ ነንና❤🙏🙌🏽
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 5 ай бұрын
ፈጣሪ፡ሁላቺንም፡ለንሳሀ፡ሞቱ፡ያብቃን፡አሜን፡ቃወህይወትን፡ያሰማልን፡መምህራችን
@sunnights6561
@sunnights6561 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ለስጋ ለደሙ ያብቃን እደቸርነቱ
@user-hv2mu6un7z
@user-hv2mu6un7z 9 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት መምህርዬ እደው እዳይጠፉብን ✝️⛪️🕊👏
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነው በልቦናችን ይደርብን
@fantuGeberi
@fantuGeberi 9 ай бұрын
አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ባለቤቴ ሞቶብኝ ብቻዬን ነው የምኖረው ታምሜ ኦፕሬሸን ተደርጌ በህመም ላይ እያለው ተቀበልኩኝ አባቴ ቀደም ሲል ልቀበል ስላቸው አስቢበት ይሉኝ ነበር ባለቤቴ ሞቶብኛል ልጅ የለኝም እንዳገባ ስለሚፈልጉ ነው 😊ቆርቤም አገባለው ልጅም የአምላክ ስጦታ ነው በዚህ ተግባብተን ተቀበልኩኝ ተመስገን ጤናዬን ይመልስልኝ ስርቼ እንድበላ ይርዳኝ
@user-uw3cd8qy1j
@user-uw3cd8qy1j 3 ай бұрын
ቃለህወት ያሠማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@tsedaytube
@tsedaytube 9 ай бұрын
እሰይ ይሄን ሁሉም ኦርቶዶስ ሊሰማው የሚገባነው❤❤❤❤አመሰግናለሁ ለኔም ጥያቄዬ ነው
@frehiwot27
@frehiwot27 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-vv4po7dg5b
@user-vv4po7dg5b 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም የተግባር ክርስቲያን ለመሆን ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዝብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛንም የሰማነውን እግዝብሔር በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤❤❤❤
@dagimdamite3297
@dagimdamite3297 9 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እባክዎ ስለ ፍቅር ግንኙነት የምንማርበትን ትምህርት ያስተምሩን
@kokokeke2699
@kokokeke2699 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ለስገው ወደሙ ያብቃን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh Ай бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን ለመእመን የሚመጥን ትምህርት አትለዩን አሜን🙏🙏🙏
@fasikabera
@fasikabera Ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 9 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅህ ያገለግሎት ዘመኖትን ያርዝምል በጣም ጠቃሚ ት/ት ነው ልማዳዊ ክርስትና ከልብ እናመሰግናለን
@samriatube1683
@samriatube1683 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን
@SergneshalemuSernem
@SergneshalemuSernem 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን❤❤❤
@Keno-op7kv
@Keno-op7kv Ай бұрын
❤ክቡር አባቶቻችን በዉነቱ ቃለህይወት ያሠማልን❤ ተስፋመንግስተሠማአትን ያዉርስልን እግዚያብሔር አምላክ ይመስገን❤ይህንን ትምህርት❤ያበቀዉ👂መምህር እናንተንም❤በእድሜ በጤና በፀጋ ያድልልን👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@gebremichaeltekleyes7773
@gebremichaeltekleyes7773 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለህህይወት ያሰማልን
@m.a7824
@m.a7824 9 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን፣ በእውነት እኔ በግሌ ወደዚህ ቻናል ከመጣሁ በጣም ደስ የሚል ትምህት አግቻለሁ እናም በርቱልን መምህራችን በተለይ በአረብ አገር ላለን
@WyrgeWyfhj
@WyrgeWyfhj Ай бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን❤
@GugGg-sr5pe
@GugGg-sr5pe 22 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልኝ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ🙏♥🙏♥
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን😇😇👏👏👏
@Ggg-pq5ku
@Ggg-pq5ku 14 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@bezagirma9544
@bezagirma9544 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!
@nanieakalu5
@nanieakalu5 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@TeshomeWami
@TeshomeWami 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ታላቅ ትምህርት ነዉ
@yeshigetachew8180
@yeshigetachew8180 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃኝ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 9 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ❤ የክርስቲያን ጋብቻ ያለ ስጋዎ ደሙ ቤተከርስቲያናችን አትፈቅድም አይደለም እንዴ ? አባታችን ይህንን ያጠናክሩልኝ :ደግሞ በዚህ በሃገረ አሜሪካ የምንኖር አኢትዮዽያዊያን ለባለድግሱ ደስ ለማሰኘት በሚል ሰበብ ከቆረብን በሗላ እስከስታ የምንለ አለን እባክዎን አባታችን ዘፈን / እስክስታ/ የሰይጣን ነው ብለው በጥሬው ይንገሩን
@FirehywotAssefa
@FirehywotAssefa 4 ай бұрын
bemejemeriya Amesegnalewu Ye ene tiyake guadegna/echogna nuron esu wey esua lemekureb fikadegna bayihon /bathon fikadegna yehonew akal mekureb yichalal abirewus meketel yichalal
@user-jt4gz7rb4i
@user-jt4gz7rb4i 6 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጥያቄወቻችን ስብስብ አርገው በሚገባ ነው ያስተማሩን ቃል የለኝም በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን😔❤❤❤
@smrethabteyes
@smrethabteyes 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሪፍ መርሀ ግብር ነው በዚው ይቀጥል
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 9 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@amarechbekele1477
@amarechbekele1477 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maregewuneta5376
@maregewuneta5376 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤
@tigisit2534
@tigisit2534 9 ай бұрын
በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 9 ай бұрын
በእውነት ፍትፍት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለክብር ደሙ ለክቡር ሥጋው መደኃኒያለም ያብቃን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማይን ያዋርስልን አሜን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@achutube1688
@achutube1688 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ እኛም እንደ ቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን እኔ በውስጤ ያለው ጥያቄ ሁሉ በዚህ ትምርት ተመልሶልኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@tekoandgameschannel1783
@tekoandgameschannel1783 18 күн бұрын
Abaa kenaa waqayoni sagalee jirnaa sinii yadhagesisuu galatomaa Abaa❤❤️🙏🙏🙏👏👏👏
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንመምህርችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እፅብ ድንቅ ትምህርትነዉ እረጂም እድሜ ይስጥልን🙏
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 9 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አናመሰግናለን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤
@AmsalAmsal-ko9ue
@AmsalAmsal-ko9ue 9 ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ብዙ ትምህርትን አግኝቻለው እውነትም የልማድ ክርስትና
@hayatresto2302
@hayatresto2302 7 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ለዚህች ለተባረከች ቀን አብቃኝ በቸርነትህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልኝ
@Mossab-xi7eu
@Mossab-xi7eu 9 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልንአባታችን የሠማነውንበልቦናችንያሳድርብንአሜንንን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እዲሄ አይነት ትምህርት ስለምታቀርቡልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
@PapuKumar-r7o
@PapuKumar-r7o 21 күн бұрын
ቃለሒወትያሠማለንመምሕር
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 9 ай бұрын
ደስ የሚል ነው ግልጽ ሆኖልኛል ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eskedarbogale685
@eskedarbogale685 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ
@user-yr5wl4tk1m
@user-yr5wl4tk1m 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእዉነት አባታችን
@yezbalemtadele2793
@yezbalemtadele2793 4 ай бұрын
ቃለ_ህይወት ያሰማልን
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 9 ай бұрын
_በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን አሜን_ *ቀንዲል ሚዲያ እናመሠግናለን ጥሩና አሪፍ መርሐግብር ነው*
@user-rg1kn5wh9o
@user-rg1kn5wh9o 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህረ❤
@Mihiret855
@Mihiret855 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@joleasemew5970
@joleasemew5970 9 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🤲 በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥሉበት ገና ብዙ ይቀረናል ያላወቅነውን ሰለምታሳውቀን በእግዚአብሔር ስም ከልብ እናመሰግናለን
@TadeleAtsede
@TadeleAtsede 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
@Haymi-gc5hr
@Haymi-gc5hr 9 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በአድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤
@ydeg2139
@ydeg2139 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@user-xo5gk7yv4i
@user-xo5gk7yv4i 9 ай бұрын
አባታችን ቃል ህወሀት ያሰማልን በእድሜ ጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ
@takileermias9215
@takileermias9215 9 ай бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ሐይማኖታችን ምን ይላል ሳንል በልማድ እምናደርጋቸው ከእግዚአብሔር የሚያርቁን ብዙ ናችው እና በትማርነው ትምህርት እንድኖር እግዚአብሔር ይርዳን
@eyobzekariyas7154
@eyobzekariyas7154 9 ай бұрын
በጣም መልካም ትምህርት ነው። ቃለ ሕይወትንም ያሰማልን ። ግን ለቀጣዩ የድምጹ ነገር ቢታሰብበት🙏🙏 ደካማ ነው
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 9 ай бұрын
መምህራችን ቃልእህወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ደስየምል ግልፅ የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያቆይልን እናምእሰግናለን ✝️💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
@ayahlushmamoabebe7512
@ayahlushmamoabebe7512 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክዎ መምህር
@belayneshabebe7632
@belayneshabebe7632 9 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ 🙏🏽 በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ክብረት ይስጥልኝ!
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@bereketgoa5185
@bereketgoa5185 9 ай бұрын
Bale ena miste teleyaytew mekureb yechelalu wey
@user-xc6zc7yn7r
@user-xc6zc7yn7r 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@youtubered3554
@youtubered3554 9 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን 🙏 ቀንዲል ሚድያ እናመሰግናለን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 9 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 9 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን❤❤❤
@BekeleTele
@BekeleTele 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 9 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ትክክለኛና ወሳኝ ትምህርት ለኛ ለኦርቶዶክሳውያን እናመሠግናለን
@user-tq1kp3gz6k
@user-tq1kp3gz6k 5 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@demeku-7944
@demeku-7944 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 9 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን ተስፋመንግስተሰማያትን ያውርስልን አሜን ፫ ❤
@hwatii
@hwatii 3 ай бұрын
❤ amen amen 💖💖💖💖💖💖
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር ።
@MahiMahi-oc7dq
@MahiMahi-oc7dq 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mekadr842
@mekadr842 9 ай бұрын
God bless you i share pls every one share thus is big lessen to all😊
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 9 ай бұрын
Egziabher bedime betsega yibarkot abatachin burakewot yidresen belimd eyehedin dekemen endih ayinet abatochin yeseten yedingl lij yibarek amen ❤❤❤❤
@takelegelaye103
@takelegelaye103 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመስግናለን
@mesigente708
@mesigente708 9 ай бұрын
Bawnte eigzabhare aimlke kalhwate yasmalne❤🙏
@saraseyoum8059
@saraseyoum8059 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብዙ ጥያቄ የሆኑብኝ ነገሮች ተመልሰዉልኛል ።
@bogalechroba4986
@bogalechroba4986 4 ай бұрын
Kaalihiyotin yasamalin mehemirachin ameen ameen 🙏
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 9 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን !እኔ ገና ጎደኛ ሁነን ሀሳብ ሳቀርብለት አይቻልም እያለ በተደጋጋሚ ይለኛል እኔም ከሱጋር ላለመሆን ወስኛለሁ እኔም እኮ በብዙ ነገር ደካማ ነኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ነው እጂ
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 9 ай бұрын
በእዉነት ቃለሕወትን ያሰማልን መምህራቺን ጥያቄ ሁነዉብን የኑሩ ጥያቄወቻቺን በዚህ መርሐግብር መልስ አግኝተዋል ብየ አስባለሁ ግን አደራ የምንለዉ ይቀጥል እንዳይቆርጥ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebatefera2334
@abebatefera2334 6 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@user-mq5rs5fv2w
@user-mq5rs5fv2w 4 ай бұрын
Memeher yewenet kalehiwpte yasemalen erejime edeme ketena gar yisetelen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@genetbreket3951
@genetbreket3951 4 ай бұрын
Amen amen amen kal eywet yasmleig
@zemzemzemzem3867
@zemzemzemzem3867 9 ай бұрын
Tebarkulen Betam Des Yemel Koyeta Naber ❤❤❤❤❤❤❤ Bertu
@user-wt6zj8od6d
@user-wt6zj8od6d 2 ай бұрын
መምህራችን አግዚአብሔር አምላክ ዕድመና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንዎት ያርዝምልን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜንእኛም ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ ቸረ አባቴ እጨጌ ዮዋንስ ይራዳን አሜን❤❤❤❤❤
@mimiyoutube3793
@mimiyoutube3793 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 👏👏👏 ጥያቄና መልስ በጣም ነው ምወድ
@HabtamGobeze
@HabtamGobeze 3 ай бұрын
Enanten yeseten fetar yimesgen yemalawukewu eyawekunew❤❤❤❤
@user-is5si4yq6w
@user-is5si4yq6w 2 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነዉንም በልቦናችን ያሳድርልን በእውነት ብዙ ያወቀን እየመሰለን እማናውቀው ብዙ አሉን ቀጥሉልን እኛም እንከታተላለን 😢😊😊😊
@user-uy1bk7kk1u
@user-uy1bk7kk1u 5 ай бұрын
Kale hiewate yasemalene
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 9 ай бұрын
በእውነት በጣም ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃሉን እንድንኖረው አምላከ ቅዱሳን ይርዳን❤❤❤
@KidestAlemayehu-gx5cz
@KidestAlemayehu-gx5cz 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 9 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማለን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን አሜን!
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 51 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
የወሲብ ፍቅር እና ትዳር! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
17:01
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 31 М.
የብሉይ ኪዳን ታቦት የለንም።#@#@ ስጋችን መታሰር አለበት።
41:08
Arbaetu Tube አርባዕቱ (፬ቱ) ዩቱብ
Рет қаралды 430
♦️ይህንን ሰምታችሁ አስቀድሱ♦️ በመምህር ምትኩ አበራ ♦️
58:24
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН