መረጃ የመከላከያ ኢታማጆር ሹመት 10 አለቃ ብርሃኑ ጅላ?/ ጀነራል ተፈራ ማሞ/5 July 2024 በአሸናፊነት ስነልቦና የስንብት ንግግርና ምክንያት በማ/ጃ

  Рет қаралды 50,457

Tolosa Ethiopia

Tolosa Ethiopia

17 күн бұрын

መረጃ የመከላከያ ኢታማጆር ሹመት 10 አለቃ ብርሃኑ ጅላ?/ 5 July 2024 በአሸናፊነት ስነልቦና የስንብት ንግግር እና ምክንያት በማስረጃ/

Пікірлер: 384
@alexdemele6205
@alexdemele6205 16 күн бұрын
አማራ ውለታህን አይረሳም ቶሌ እናመሰግናለን።
@mosestsegaye7273
@mosestsegaye7273 15 күн бұрын
Will said
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 13 күн бұрын
አይዞህ ምብረትህ ሁሉ ይመለሳል እንተ ብቻ ሀቅን ይዘህ ሙት ማርያም እናታችን የአምላክ እናት ትረዳሃለች ለአንተም እግዚአብሔር አምላክ ይቁም ልክ በርታ አይዞህ ራስህን ጠብቅ ❤❤❤
@M-yj5qv
@M-yj5qv 15 күн бұрын
ከቶሎሳ በላይ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሰራ የለም አስቀድሞ መረጃ በመስጠት ብዙ ነብስ እያዳነ ታሪክ የፃፈ ጀግና ነው
@M-yj5qv
@M-yj5qv 15 күн бұрын
ቶሌ ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ በጣም ያመስግንሀል
@user-ve2lw4lx7r
@user-ve2lw4lx7r 16 күн бұрын
ቶሌ እባክህ አታስጨንቀን ዛሬ ይጠናቀቃል እያልክ በናትህ ድምጽህ ማጣት አንፈልግም ለደሀዉ ህዝብ ስትል አትጥፋብን በምትወዳት ማሪያም ለአንተ አላህ ይከፍልሀል በጤና ያኑርህ በኢትዬጵያ ህዝብ ይሁንብህ እንወድሀለን ቻዉ
@titimulatu5426
@titimulatu5426 16 күн бұрын
ቶሌ ቶሌ ቶሌ አንተ ቅን ልጅ ኡፍፍፍ ሳይህ ደስስስ ነው የሚለኝ ኑርልን እመቤቴ ትጠብቅህ ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤
@fantishtube7741
@fantishtube7741 15 күн бұрын
ቶልየ we love you ለአማራ ለኢትዮጲያ ታግልሀል
@MuleTefera-rb3og
@MuleTefera-rb3og 16 күн бұрын
አውነት እውነት ነው።ተከታይዋም ጥቂት ነው።እውነት ያሸንፋል።
@yosepheaberaha4659
@yosepheaberaha4659 16 күн бұрын
ቶሌ ልብ ያለው ልብ ይበል፣ገና አማራው የገባው አይመስለኝም አንተ ግን በርታልን፣ስለ ዘመነ ካሴ የተናገርከው ልብ ውስጥ ገብቱዋል።
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 16 күн бұрын
ጀግነው ወንድማችን ፈጣራ ይጠብቅክ ድል ለፍኖ
@ayelewoldeyohannes3864
@ayelewoldeyohannes3864 16 күн бұрын
Yes you’re our hero you’re saved a lot of people
@mosestsegaye7273
@mosestsegaye7273 15 күн бұрын
Will said
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 16 күн бұрын
ቶሌ ታገባለህ ትወልዳለህ የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ አንተ እግዚአብሔርን እያመንክ እመብርሃን እያመንክ ተስፋ እንዴት ትቆርጣለህ ሰይጣን እኮ የሰው ልጅ ተስፋ ሲቆርጥ ይደሰታል ለምን ሰይጣንን ታስደስተዋለህ ተስፋ እግዚአብሔር ነው ስለዚህ የፈጠረህ እግዚአብሔር አንተ የፈለከውን ሳይሆን የሚያስፈልግህን ያውቃል እግዚአብሔር ይመስገን በል እስካሁን ጠብቆ ያኖረህን አመስግን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 15 күн бұрын
አይዞን ወንድማችን ከእውነት ጋር በመቆምህ ልትኮራ ይገባል🙏🙏🙏👍👍👍💪💪💪💚💛❤🙏🙏🙏
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 16 күн бұрын
አማራንበማጥላላት በመግደል በማገት በማፈናቀል በማዋረድ ወዘተ ከሚታወቁሰዎች ባሉበት አንተግን ይህንየህዝቤንስቃይተረድተህ ለምታደርገው ትብብር በሞተውና እየሞተ ባለው በአማራ ህዝብ ስም ከልቤ አመሰግናለሁ ብዙ እንጠብቃለን ቶሌአንተ በህይወት ስላለህ ነውዋጋ እምትከፍለው በህይወት የለሉ ስንት የአማራ ጀግኖችን አተናል ብቻ ማርያም ጥላ ከለላትሁንህ ውድድድድድድ
@user-pc7dp5zn4l
@user-pc7dp5zn4l 15 күн бұрын
እንዳይመስልሕ ቶሌ እጥፍ ትወልዳለሕ ሴት እኮ ጀግና ነው የምትወደው በደንብ ነው የምታገባው ጀግና ተስፋ አይቆርጥም ሑሌም አንደኛ ነሕ።ሑሉም ይወድሐል።❤❤❤❤❤
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 15 күн бұрын
ቶሎ የእውነት ሰው የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይም የአማራ ሕዝብ ውለታህን ለዘላለም አይረሳም።ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ።
@AbeerSanad
@AbeerSanad 12 күн бұрын
አህለን፤yኔ፤ጀግና
@AbeerSanad
@AbeerSanad 12 күн бұрын
ዲል፤ለአማራ፤ፍኖ
@fetleworkdemissie2279
@fetleworkdemissie2279 16 күн бұрын
ቶሎሳ በጣም አመሰግንሀለው እወድሀለው ልጄ ፈጣሪ አይለይህ
@user-gz7vv4xo1w
@user-gz7vv4xo1w 16 күн бұрын
Right is right you are ethiopian hero !!!!!!!!!!!!!!
@saradessalegn9308
@saradessalegn9308 16 күн бұрын
እናመሰግናለን ቶሌ
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 16 күн бұрын
ለእውነት እንደቆምክ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይክፈልህ ቶሌ ከልብ አከብርሀለሁ ክፋ አይንካህ
@shimelsshimels495
@shimelsshimels495 16 күн бұрын
ዛሬ ገና ነው ያየሁህ እባክህን አትተው
@user-js1if3rg3e
@user-js1if3rg3e 16 күн бұрын
ቶሌ ጅግነው
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 15 күн бұрын
ቶሌ የስው ልጂ ስለእውነት መስራት እግዚአብሔር የሚወደው ነው በስደት ከሌላው በስላም እየኖርን በኢትዮጵያ ግን ብቻ ያዛዝናል እባክህ ተማሪዎችን ይእሚያፍኑትን ተው በላቸው እናቶች አባቶች ልጄን አስተምሬ እባክህ እፎይ እላለሁ ሲሉ የሚያፍኑትን እባክህ ሽኔ የሚባሉትን
@teqebakasa3845
@teqebakasa3845 16 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እባክህ ቶሊ አትጥፋብን
@husseinindris6921
@husseinindris6921 16 күн бұрын
Thank you
@tamregebriale3570
@tamregebriale3570 15 күн бұрын
ቶሌ እባክህን በምትወዳት ማርያም ስም ልለምንህ አታቋርጥ እባክህን ተው ለምን ብለክ እባክህን ጀግና ወንድማችን❤❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 16 күн бұрын
አይ ቶሌ ያንተን ልብ ለማ ይሰጣል አስተዋይ ጀግና ቆራጥ በርታ ልፋትክ ድካምክ መሬት ወድቆ አይቀርም❤❤❤❤ 👍👍👍👍🙏
@assefajudah8559
@assefajudah8559 14 күн бұрын
The poll. Ethiopia needs more citizens with high standard of morality, ethics and love of Ethiopia !!! Ethiopia Tomorrow !!! Tomorrow !!
@user-mj6fb4xl9o
@user-mj6fb4xl9o 15 күн бұрын
ቶሌ ኢትዮጲያ ጀግና ታጋይ ሠላም ብያለሁ
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 14 күн бұрын
ጎበዝ ቶሎሳ ከዘረኝነትየፀዳህእኢትዮጵያዊ ነህ አይዞክ::
@user-mi3iy9bh3f
@user-mi3iy9bh3f 14 күн бұрын
ቶሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ለተገደሉት ድምፅ ነህ❤
@HelenAtnafe
@HelenAtnafe 16 күн бұрын
ቶልየ በአንዳንዱ ሰዎች አትበሳጭ ቢያንስ ህዝብ ይጎዳል
@ShawulMati
@ShawulMati 16 күн бұрын
🎉happy to see again 🎉
@tolosaethiopia
@tolosaethiopia 16 күн бұрын
Hope you enjoyed it!
@hayattukuye4310
@hayattukuye4310 15 күн бұрын
Tole thanks again again you are our hero 💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪🙏🏼🙏🏼🙏🏼💚💛❤️
@emiMulu3610
@emiMulu3610 16 күн бұрын
ተሎሳ You did a lot of great work and don’t disappoint with anything because humans have different beliefs and behaviors. I personally like and respect your dedication and god bless you.
@user-zu4el8wn2w
@user-zu4el8wn2w 16 күн бұрын
Good to see you again.
@hayattukuye4310
@hayattukuye4310 15 күн бұрын
God behind you, Tole, don’t give up on Ethiopia💚💛❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼💚💛❤️💚💛❤️
@MertiAbi-jf7nt
@MertiAbi-jf7nt 15 күн бұрын
አማራ ምድር ላይ ጀግናማ ነበረ : ትግሉን ያስጠልፋል አክቲቬስት ነኝ ባይ; ጋዜጠኛ ነኝ ባይ; ዲያስፓራ ነኝ ባይ ለሆዱ ያደረ። ቶሌ ጀግናው በርታ ለ እውነት የቆሜ የህሌና እስረኛ አይደለም የህሌና እስረኛ ከመሆን በላይ የከፋ የለም እግዚያብሔር ይክፈልህ ነፋሶችን ተዋቸው አማራን አይወክሉም ለአማራ ትልቁ ጠላት አማራ ንኝ ባይ ከርሳሞች ናቸው
@hayattukuye4310
@hayattukuye4310 15 күн бұрын
Tole don’t give up on Ethiopian thanks again again we love you be💪💪💪💪💪💪💪
@tesfayegebresilassie6316
@tesfayegebresilassie6316 16 күн бұрын
ቶሌ እንኩዋን ደስ አለህ የታገልለት ግቡን እየመታ ነው::
@EmebetEe
@EmebetEe 15 күн бұрын
ቶለሳ አንተ ማለት ለአማራዉ ህዝብ ለእዉነት የቆምህ እዉነተኛ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅ ወድም የአማራ ሆዳም ስንት በአለበት አንተገን እዉነት ነህ 🎉🎉🎉
@alem352
@alem352 16 күн бұрын
ብረቱ ቶሌ እንደምነህ
@lah7707
@lah7707 15 күн бұрын
ሀይ
@user-mi3iy9bh3f
@user-mi3iy9bh3f 14 күн бұрын
Told don't give up you are the one from the beginning we went you until the end God be with you ❤
@ZerihunAlemayehu-lo9cg
@ZerihunAlemayehu-lo9cg 15 күн бұрын
ቶሌ እግዜብሔር ካንተ ጋር ይሁን ሊላ የምለው የለኝም
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 12 күн бұрын
ቶሎ እናመሰግናለን ወንድማችን እኛ አማራወች ወለታህን አንርሳም
@WondosenAshine
@WondosenAshine 14 күн бұрын
ቶሎ ምርጡ ወንድማችን ውለታህን እኛ አማራዎች አነረሳም።
@user-vr3oc9yt2c
@user-vr3oc9yt2c 14 күн бұрын
ቶሌ እመብራሀን እያለ ነው የሚምለው ሁልግዜ ሀቅነው እያ ወራ ነው ያለው ሰላምህ ይብዛ ወድሜዋ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍💚💐💐💐💓💓💓💓💐💑
@user-po9tk8uw1f
@user-po9tk8uw1f 15 күн бұрын
አይዞህ ቶሌ በቅርቡ በድልና በደማቅ አቀባበል ሀገርክን ትገባለህ።እንኳን ላንተ ለታማኝም አቀባበል ተደርጓል።
@user-tt9ek9up1d
@user-tt9ek9up1d 15 күн бұрын
ቶሎሳ ወንድማችን የምትሰራው ለእውነት እና ለፈጣሪ ስለሆነ ስለድሃ ወገንህ አማራ ለሆነው እንጂ ለሰው አይደለም ።
@eliaskibret9470
@eliaskibret9470 15 күн бұрын
ቶሌ ምርጥ ሰው ነህ
@zemzamsofian4473
@zemzamsofian4473 16 күн бұрын
ሀግሬነሰላሰምየደረገለነ ያረብ🎉🎉🎉🎉
@elsayilma348
@elsayilma348 15 күн бұрын
ጀግናው የእመብርሃን ልጅ እንኳን ደህና መጣህ እናትና ልጅ የይጠብቃችሁ ድል ለተገፋው ህዝብ ፣ድል ለፋኖ መጨረሻውን ያሳምራልን አሜን ፣አሜን አሜን።❤❤❤❤❤❤
@ajayebtub8306
@ajayebtub8306 13 күн бұрын
ቶሎሳ እኔ አንጀቴ እያረረ የምኖር የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ። ለእኔ ግን ከሚዲያ ሁሉ አንተን የሚያህል ጀግና የለኝም።ኑርልኝ አባቴ አወድሃለሁ።
@AberaAbate-pg7nd
@AberaAbate-pg7nd 15 күн бұрын
ኑርልንንንን አይዞህ ወድሜ የምትወዳት ሀገርክንም በደስታ በሳቅ በቅርብ ቀን ትረግጣታለህ ቶልየ በርታልኝ አይዞህ ፈጣሪ ጥናቱን ብርታቱን ይስጥህህህ❤❤❤❤❤
@user-ti6fq9sx1y
@user-ti6fq9sx1y 14 күн бұрын
ኑርልን ቶሌ
@eyosibiniyam6693
@eyosibiniyam6693 3 күн бұрын
Abshirr tole! It's a question of time.
@azzezeasemuu3079
@azzezeasemuu3079 14 күн бұрын
tole The iron man, symbol of courageous, the humble man, we wish the best for your future endeavors. yefanoooooooon seber zena satnager lemen telekaleh
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 15 күн бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ❤🎉
@seifealmaw4531
@seifealmaw4531 13 күн бұрын
Great man !! Thank you .
@hayattukuye4310
@hayattukuye4310 15 күн бұрын
Thanks again again 💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪🙏🏼🙏🏼🙏🏼💚💛❤️🙌🙌
@user-hy5vc2sz5y
@user-hy5vc2sz5y 15 күн бұрын
ወንድሜ ቶሌ በጣም ሲበዛ ጎበዝ ነህ የምትነግረን ነገር በሙሉ ሀገራዊ ቁም ነገሮችን ስለሆነ ዘወትር አትጥፋብን እግዝዕትነ ማርያም ሁል ጊዜ ጥላ ከለላ ትሁንህ ብዬ መርቄሀለሁ አይዞህ ጠንክር በርታ
@azebgizaw180
@azebgizaw180 15 күн бұрын
ቶሌ ምንእንደተመኘሁ ልንገርህ ማባዛት አይቻልም እንጂ ሺ ቶሎሳ ሆነህበተባዛህ ብቻ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ተባረክ ወንድማለም
@AyeleBayou
@AyeleBayou 15 күн бұрын
Well come back. You have done your part God bless you.
@user-tt9ek9up1d
@user-tt9ek9up1d 15 күн бұрын
ቶሎሳ ጀግና ነህ ጀግና ያረገህ እውነትን ስለያዝክ ነው ከእውነት ጋር መለየት ደግሞ ሞት ነው ።
@birtukuanwendimu7660
@birtukuanwendimu7660 15 күн бұрын
Tolo ene gigna God bless you ailove my brother
@user-vr3oc9yt2c
@user-vr3oc9yt2c 14 күн бұрын
ቶሌ ሰላምህ ይብዛ 💪💪💪💪💪💪💪💪ጀግና ነህ በጣም የማደቅህ አዱ እኔ ነኝ አዱ የወሎልጅ ማሜ ቶሌ ቶሌ ብርቱ ጀግና ያሰብ ከውን ያሳካህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 15 күн бұрын
ቶሌ እናመሰግናለን።ተባረክ።
@almazalmaz4881
@almazalmaz4881 16 күн бұрын
ቶሌ አኛ ኢትዮጰያን ከልባቾን እንወድሀለን አትበሳጭ ባንዳንንድ ባዳዎች አንተ የእውነት ሰው ነህ እባክህ ለደሀው ህዝብ ድምጽ ሁን አትበሳጭ ሰለመልካም እነትህ ከፍይ የድንግል ልጂ ብቻ ነው ከሰው መልካም አይገኝም❤❤❤
@abidan2755
@abidan2755 15 күн бұрын
Thanks tole🙏
@sinta8585
@sinta8585 11 күн бұрын
We need you every time thank you for your service Don’t worry we know your work is awesome
@rosetteesso8244
@rosetteesso8244 16 күн бұрын
🤩🤩🤩💕❤️🎈🙌🏽happy to see you
@burtigizachew
@burtigizachew 12 күн бұрын
ቶሌ ማንንም አትስማ አንተ ለእዉነት የቆምክ ልጅ ነህ መረጃህ አንደኛ 💪💪🙏
@degolabraha9972
@degolabraha9972 16 күн бұрын
ሰላም መካሻችን እንዴት ነህ በርታ
@sarawangew1703
@sarawangew1703 14 күн бұрын
❤❤. Ewunat. Ateqarem
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 15 күн бұрын
ትክክል ነህ ቶሌ እንወድሀለን
@user-tf8el8nk6i
@user-tf8el8nk6i 16 күн бұрын
የመጨረሻ ስትል ባዶነት ተሰማኝ
@SisayYitayih-qg7yx
@SisayYitayih-qg7yx 13 күн бұрын
,በአማራ ትግል ሣይሆን ስለ እውነት ኑር እንጅ የአንድ ግለሰብ መውጣት መግባት ምንም ሚስጥሩ እውነትን መሻት ነው
@geteneshdejene1492
@geteneshdejene1492 12 күн бұрын
ተባረክ፣ ቸሩ፡ መድኃኔ፡ ዓለም ፡ ጤናና፡ እድሜ፡ አብዝቶ፡ ይስጥህ። የኢትይጵያ፡ ዓምላክ፡ ይጠብቅህ። የምትወዳት፡ እመብርኃን፡ ትጠብቅህ።❤🎉😮
@user-xr8io2nu3h
@user-xr8io2nu3h 16 күн бұрын
እረቶሌ ለእኛ ሰ ትእል በናትክ❤❤❤
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 14 күн бұрын
እንደ ቶሌ ለኢትዮጵያ መስዋዕት የከፈለ የለም ይህን ሁሉም ያውቀዋል ያደንቀሀል የዘር ድንበርን ቀድሜህ የተሻገርከው አንተህ ነህ በዚህ ልትኮራ ይገባሀል
@MesertMossie
@MesertMossie 13 күн бұрын
ጀግና፡ነህ፡እንወድሀለን፡ኑርልን፡ድልለፍኖ፡ፍኖ፡ያሸንፍል
@user-hj8gc3db6t
@user-hj8gc3db6t 16 күн бұрын
ሰለምወንድምአለምየድንግልጅ
@aemi576
@aemi576 16 күн бұрын
Hi Tole, welcome back
@Sileshi-lt8dz
@Sileshi-lt8dz 12 күн бұрын
ለድረከው መልካም ነገር ሁሉ እናመስ ግንሀለን ግን ብትቀጥል ይሻላል
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 12 күн бұрын
አንደበትህ ይባረክ።
@assefajudah8559
@assefajudah8559 14 күн бұрын
The poll. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! About Tomorrow !!!
@user-kj7gx2rk8m
@user-kj7gx2rk8m 16 күн бұрын
ቶሌ ጠፋሕ በሰላም ❤❤❤❤❤❤❤
@AssefaBalemual-kd3nq
@AssefaBalemual-kd3nq 16 күн бұрын
don"t touch Teddy , leave him alone.
@zewdewoldegiorgis658
@zewdewoldegiorgis658 15 күн бұрын
እግዚአብሄር ለሰራኅው መልካም ስራ ይከፍልሀል❤
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 15 күн бұрын
ቶሎሳ ኢብሳ ዛሬ መድረኩን በሀዘን ፣ በምሬት ፣ በትዝብት ፣ በወቀሳ ና በመልካም ምኞት ተሰናበተ ። ውነት ለመናገር አዘውትሬ እከታተለው ነበር ። እሚያቀርባቸው መረጃዎች አስደንጋጭና አስፈሪዎች ናቸው ። ባይጣሩና ባይጠሩም ተራ ፈጠራዎች ግን አልነበሩም ። የምር ወቀሳህ ልቤን መክቶታል ። ይ ቅ ር ታ መልካሞች ይክበቡህ ። አክባሪህ ። 💚💛❤️
@user-sg8ws8xr3b
@user-sg8ws8xr3b 15 күн бұрын
ቶሌ አንተ የሰው ዘር ተባረክ ወንድሜ ጎበዝ ነህ :: ፋኖ ብለህ ያደራጀህ ጀግና ነህ ወንድም ::
@user-bx2nn4gg4i
@user-bx2nn4gg4i 12 күн бұрын
እውነት በጣም ድንቅ ሰው ነህ ለሰራሀው ስራ ሽልማት ያስፈልግሃል
@geteneshdejene1492
@geteneshdejene1492 12 күн бұрын
May the Almighty God be with you through out your life 🎉
@user-wx7gk2hv4d
@user-wx7gk2hv4d 15 күн бұрын
ትል በጣም አዝናለ ስለ እናከብርሐለን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እናክብር ሐለን
@mickyaynalem705
@mickyaynalem705 15 күн бұрын
ትክክል ቶሌ በምክንያት ነው የምከተልህ ❤🎉
@romiooo0193
@romiooo0193 15 күн бұрын
Well came tolosa 🙏💚
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z 15 күн бұрын
ድልለፋኖ
@berryberry9443
@berryberry9443 15 күн бұрын
ጀግናዬ ኑርልን💚💛❤
@crosspowertransportationin2288
@crosspowertransportationin2288 15 күн бұрын
ደስ ይላል እንዲኽ አምሮብኸ ሳይኸ ቶሌ
@RahmaMuhammed-j4r
@RahmaMuhammed-j4r 12 күн бұрын
❤❤❤
@ethioYOURNAME_gaming
@ethioYOURNAME_gaming 12 күн бұрын
እመብርሃን አለችች
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 2,8 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 93 М.
Memeher Girma Wondimu 190  በሰገራ  መተት  ለአስራ ሰባት ዓመት ለስቃይ ሲዳርግ
26:16
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 88 М.
ያሉትን ይበሉ አዲስ ሙሉ ፊልም (Yalutin Yibelu New Full Length Ethiopian Movie...2024
1:17:48
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 63 М.
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 7 МЛН
Парень рассекретил измену своей жены😳
0:57
покупки за продуктами сейчас вс раньше
0:23
Ты же девочка 2 👧🏻🤣😋 #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2,2 МЛН
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,5 МЛН