መርዛማ የፍቅር ግንኙነት ... በሄለን ሾው //Helen Show//

  Рет қаралды 51,966

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 ай бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#helen_show
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 124
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 3 ай бұрын
በጣም አነመሰግነለሁዶክተር በጣም አሰተማር አርሰትነው ጊዜውነ የጠበቀ ቀይ ፈላግ በጣም ተመችቶኘል በሸታውን የተነገረ መድሀኒት የገኝለታል የደበቀ ተሰቃይቾ ይሞታል ትላለች አይቴ እረጀም አድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ 🙏🙏🙏💞
@mariyamawit
@mariyamawit 3 ай бұрын
ቺቲን በሁለቱም አይነት ትክክል አይደለም ...ሄለን ትክክል አደለሽም ...የኔ ባል ከኔ የሆነ ነገር ጎሎ ቺት ቢያደርግብኝ መጥቶ የጎደለብኝን ሊነግረኝ ይገባል እንጂ ወደሌላ ከሄደ Nooooo ዌይ መልሼ አብሬው አልሆንም ምክንያቱም ሌላ አቅፏል ከሌላ ሰው ጋር ወጥቷል መልሼ ከሱ ጋር ፊዚካሊ ኢንቲሜት መሆን አልችልም ሰውነቱ ሁሉ ይቀፈኛል ...አዎ ይቅርታ አረግለታለው ግን ይቅር ማለት ያደረገውን መርሳት አይደለም...ይቅርታ ማለት መጥፎ ምላሼን ትቼዋለው ማለት ነው ...ምክንያቱም በምንም ተአምር ልትረሺው አትቺም ( ትውስታዬን ካልተጠነጥኩ በስተቀር)
@user-fg3fb6kx6c
@user-fg3fb6kx6c 3 ай бұрын
ይቅርታና (ያውም የአማርኛን ፊደል ለፈረንጂኛው በማዋል!) በማለት ፈንታ ወይም
@mariyamawit
@mariyamawit 3 ай бұрын
@@user-fg3fb6kx6c እንዳንተ አይነት ሰዎች ናቸው የሰለቹኝ ... ለማለት የፈለኩት ነገር ከገባህ አማርኛ ሆነ እንግሊዘኛ ምንድነው ልዩነቱ
@user-fg3fb6kx6c
@user-fg3fb6kx6c 3 ай бұрын
@@mariyamawit ልዩነቱ አንዱ አማርኛ ነው፤ ሌላው ደግሞ እንግሊዝኛ ነው። ወይ አማርኛውን መጠቀም ካለዚያም እንግሊዝኛውን መጠቀም ያሻል። ሁለት ወዶ ይሆናል ብለሽ? አማርኛ ማንበብ የሚችል ሁሉ እንግሊዝኛ ይገባታል/ይገባዋል ማለት አይደለም። አማርኛ ተናጋሪው ሁሉ መልዕክትሽ እንዲደርሰው/እንዲደርሳት ካስፈለገ አማርኛን መጠቀም.... አይ አይሆንም የመልዕክቴ ተቀባዮች እንግሊዝኛ ተናጋሪዎች ናቸው ካልሽ ደግሞ እንግሊዝኛውን መጠቀም ተገቢ አይመስልሽም?
@grmbyn1
@grmbyn1 3 ай бұрын
​@@mariyamawitHei s right civilization starts from using ones own language properly
@tinamamo23
@tinamamo23 3 ай бұрын
This is the most honest and progressive habesha discussion I have ever come across when it comes to relationships/marriage. Dr. Tsedy - you are one very corougeous woman. Thanks, Helen, for this - egziabiher yibarkachu
@dawitgetachew4247
@dawitgetachew4247 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶ/ር ደስ ብሎኝ ነው የደመጥኩት ዳግሜው የማዳምጠዉ ይመስለኛል . የኛንም የትዳር ችግር ነው የተናገር ሽዉ ።
@tigist9810
@tigist9810 3 ай бұрын
ወይነ እንደዚህ ያለ ትምህርት ሰጭ ምክር ስለሰጣችሁን ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምነዉ ሳላገባ በሰማዉ ብዬ ተመኘዉ ይህ የኔ ን ሕይወት የምታወሩ እየመሰለኝ ጨረስኩ ተባረኩ
@ashenafilakew7098
@ashenafilakew7098 3 ай бұрын
ትግስት አይዞሽ አሁን አግብተሻል ከሆነና ከአነጋገርሽ እንደ ተረዳሁት በትዳርሽ ላይ ችግር ከገጠመሽ ጽኚ። ለወላዲተ አምላክ ንገሪያት የትዳርሽ ምሰሶ እንድት ሆንሽ። ትዳር ክቡር እንደሆነና እግዚአብሔር ፍቺን አጥብቆ እንደሚጠላ ብዙዎች ይዘነጉታል።
@tigist9810
@tigist9810 3 ай бұрын
@@ashenafilakew7098 አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እሺ
@tinamamo23
@tinamamo23 3 ай бұрын
Yes, God doesn't like divorce. He doesn't like abuse and unfairness, either. God created marriage for partnership, happiness, and unity. What's the point of it if one side is suffering and being abused.
@ephyshow8016
@ephyshow8016 3 ай бұрын
Tg ezehim endezaw😔
@kalkidanMesfen
@kalkidanMesfen 2 ай бұрын
​@@ashenafilakew7098abuse ena megifatinm egziabher endemitela bizu sew yiresal
@Fiori720
@Fiori720 3 ай бұрын
ሄለን ቆንጆ እናቴ ባየችሽ ቁጥር ምን አለ የልጄ ሚስት ብትሆን ኖሮ እያለች ትመኛለች በጣም እንወድሻለን። ዛሬ ያቀረብሽው እንግዳ በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ ነው። ጥያቄዎችሽ ሁሉን ያማከለ ነው በጣም እናመሰግናለን። 😘
@yamrotdegefu5523
@yamrotdegefu5523 3 ай бұрын
Lol
@Dream32663የህልምፍቺዎች
@Dream32663የህልምፍቺዎች 3 ай бұрын
@@yamrotdegefu5523😂
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 3 ай бұрын
People who stay in a toxic marriage have anxiety and insecurity for a very long time even after divorce. They are so traumatised they loose there personality and are too nice to people..just to be liked. We should understand them. I have a family member as such
@SarahAyele1020
@SarahAyele1020 3 ай бұрын
What a conversation. I learned a lot. Thank you Helen for bring her to your show.
@user-kp2is2os1q
@user-kp2is2os1q 3 ай бұрын
I attempted suicide in 2016 because of abusive relationship. Now, I'm healing and away from that relationship although I see the person regularly because I have a child from him. Toxic relationship,it was. Thanks Dr.Tseday and wizero Helen❤.
@melkammasseb3796
@melkammasseb3796 3 ай бұрын
Thank God you’re well! Be strong! Life goes on. I wish you the very best! ❤
@user-kp2is2os1q
@user-kp2is2os1q 3 ай бұрын
Thanks for your encouraging words ❤.
@yordanoshagos1100
@yordanoshagos1100 3 ай бұрын
ስለዚህ አንድ ስጋ ናቸዉ እንጂ ወደፊት ሁለት ሰይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረዉን እንግዲህ ሰዉ አይለየዉ። ማቴ 19:6
@yoditisaac1885
@yoditisaac1885 3 ай бұрын
Lucky for those who are starting relationships. Great conversation and to the point.
@tg2750
@tg2750 3 ай бұрын
ትዳር ላይ ፡ ፍቅር፣ ሀይማኖት፣ ባህል፣ መረዳዳት ፣መከባበር❤
@belshkaasnake
@belshkaasnake 3 ай бұрын
ሰላም ሄል የኔ ቆንጆ ኢቢኤስ ላይ ቶክሾ ከጀመርሽበት ጊዜ ጀምሮ ከምታቀርቢያቸው እንግዶችና የመወያያ ርእስ እጅግ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ መልእክቶችን አቅርበሻል እግዚአብሄር ይባርክሽ :: በዛሬው ርእስሽ ላይ ልክያልሆ ስያሜ ነው :: ----------- የፍቅር ግንኝነት ቃሉን ደግሜ መጠቀም ስላልፈለኩኝ ነው :: ፍቅር የሚለውን ቃል ያገኘነው ከአግዚአብሔር ነው :: ይህን ከፈጣሪ የወጣ ቃልን ከፊቱም ሆነ ከኅላ ምንም አይነት ስያሜ ልንሰጠው አይገባንም "ፍቅር" በቃ አንደዚ ነው ሄልዬ በሌላ ጊዜ እንደምትጠነቀቂ አምናለሁ ተባረኪልኝ በጣም እወድሻለው ::
@netsanetmaereg2259
@netsanetmaereg2259 3 ай бұрын
ዶ/ር ፀደይ በጣም ወሳኝ መረጃ እና ትምህርት ነው የሰጠሽኝ አመሰግናለሁ:: ሄለንም እንደተለመደው መቼም በምትጠይቂያቸው ጥያቄዎች መቼም እንከን አይወጣልሽም ግበዝ በርችልኝ:: ትዳር እጮኝነት ላይ በደንብ ስሪልን ወሳኝ አርእስት ነው
@michaelyawkal4592
@michaelyawkal4592 3 ай бұрын
I love you Helu and appreciate your effort to help us in social psychological issues
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 3 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው thanks
@mulukalayou3031
@mulukalayou3031 3 ай бұрын
ሄለንዬ በጣም ጠቃሚ መልክት ነው:ዶክተርን እንዴትማግኘት እችላለሁ?
@rosemare8314
@rosemare8314 3 ай бұрын
Dr Tsehay geta yebarkshe thank you ❤
@serif1072
@serif1072 3 ай бұрын
What an amazing conversation .Thankyou so much for Inviting Dr Tsehay .I learned a lot .
@antsokiayacob7492
@antsokiayacob7492 3 ай бұрын
❤❤qq
@antsokiayacob7492
@antsokiayacob7492 3 ай бұрын
❤❤a1qa
@Shalome235
@Shalome235 3 ай бұрын
Thanks Helen it's very touching .
@molla27
@molla27 3 ай бұрын
I realy realy appreciate you Helen you were asking 70% of those questions are my questions I got lots of answers for them but still I'm very weak for decissions so I paid lots and still struggling but anyways Thank you darling
@user-ip1wc3qx2c
@user-ip1wc3qx2c 3 ай бұрын
Me too
@bona2318
@bona2318 3 ай бұрын
Me too
@hkidanhkidan5123
@hkidanhkidan5123 3 ай бұрын
Nice conversation. Thank you
@tadelakidane101
@tadelakidane101 3 ай бұрын
Wow it's amazing education 👏 🙌
@asterwarga14
@asterwarga14 3 ай бұрын
Thank you for sharing very important ❤❤
@marthadessaleng518
@marthadessaleng518 3 ай бұрын
በጣም ጠቃሜ ውያያት ነው እናመሰግናለን
@user-kp2is2os1q
@user-kp2is2os1q 3 ай бұрын
Divorce is not good for the child. But staying in a chronically unhappy,negative and conflicting marriage is not good. Don't talk bad to your child about the other person because that child is half of that person.
@emushkebede2649
@emushkebede2649 3 ай бұрын
This video is for me thanks ❤
@marmalata332
@marmalata332 3 ай бұрын
I was waiting ❤thank you Helen
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 3 ай бұрын
Thank you both of you it is really important discussion. ❤❤❤❤
@etaferahuasfaw9548
@etaferahuasfaw9548 3 ай бұрын
ሠው እና መቻቻል የሚባል ነገር ከሌለ አብሮ መኖር አይቻልም ።ዋጋ መክፈል የሚባል ነገር የለም ወይ ?
@abbebeberhe686
@abbebeberhe686 3 ай бұрын
የማይጠቅም ውይይት ነው።
@sasi849
@sasi849 3 ай бұрын
She is brave.
@Ethiopialij
@Ethiopialij 3 ай бұрын
Thank you for both.
@user-xe8vv1iz3c
@user-xe8vv1iz3c 3 ай бұрын
very interesting really good job to teach our people like this ...thank you .
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 3 ай бұрын
Ohh my god is touching story. Thank you.
@user-tx4oo1kq8o
@user-tx4oo1kq8o 3 ай бұрын
Thank you
@ephremkebede9857
@ephremkebede9857 3 ай бұрын
ተባረኩ በጣም አስተማሪ ነው
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 3 ай бұрын
Great discussion! Helen seems like lost a lot of weight, right?
@yeshigoshu3716
@yeshigoshu3716 2 ай бұрын
Amazing thank you for sharing. Dr Tsedey 💚💛❤️
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 3 ай бұрын
ከጓደኛዬ ጋር ለ7 ወር አብረን ከ ቆየን በኻላ ባልጠበኩት ምክንያት ፈልጉ ራቀኝ ላገኘው አልቻልኩምበጣም ታምሜ ነበር ለ ሁለት ወር ግን አሁን እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ሁኛለው ነገሩ ካለፈ በኻላ ግን ምን ሆኜ ነው ብያለው
@MH-ht4lj
@MH-ht4lj 3 ай бұрын
I really appreciate you both
@embetgirma4975
@embetgirma4975 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ተባረኩ!!❤❤
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 3 ай бұрын
Thanks so much both ❤
@simontadesse6760
@simontadesse6760 3 ай бұрын
Thank you so much very helpful
@sadamalli5825
@sadamalli5825 3 ай бұрын
thank you,helen for your best quality show and valid conversarion.
@FunnyDachshund-cz3ri
@FunnyDachshund-cz3ri 3 ай бұрын
Really appreciate Hellen!
@sarabekele6589
@sarabekele6589 3 ай бұрын
🙏🙏🙏በጣም አሪፈ ትምህርት
@user-fg3fb6kx6c
@user-fg3fb6kx6c 3 ай бұрын
የሚለው ሐሳብ ሲደጋገም ሰምቻለሁ። ትንሽ ገደብ ሊኖረው አይገባም ወይ? ያለዚያ ቅጥ ያጣ ራስ ወዳድነት አይሆንም ወይ? ይህ ሐሳብ ያለጥያቄ ከታለፈ እንግሊዝኛ ተናጋሪዎች 'narcissism; lack of empathy' የሚሉት ችግር ይከተላል ባይ ነኝ።
@Etagegn2124
@Etagegn2124 3 ай бұрын
I wish you your advice is great 👍
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b 3 ай бұрын
very educational ረልክ ልኬን ደካማ ጎኔን ነው ያየሁት ተባረኩ🙏🙌
@Flavio130
@Flavio130 3 ай бұрын
Wow በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሄልዮ
@berhane7472
@berhane7472 3 ай бұрын
Amazing 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@melkamwubie2930
@melkamwubie2930 3 ай бұрын
Better alone. Do what you want when you want and if you want.
@godislove9841
@godislove9841 2 ай бұрын
God said "It is not good for a Man to be alone" Genesis 2:18. there is no happiness in that kind of life especially as you age.
@tewabutesfalegn1766
@tewabutesfalegn1766 3 ай бұрын
What do you do if that is not working as you said if they don't share with each other?
@rosemare8314
@rosemare8314 3 ай бұрын
Helen tebarki bezu temeralehu ❤
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 3 ай бұрын
Is touching story
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 3 ай бұрын
Wow, amazing
@elshu328
@elshu328 2 ай бұрын
Helenye, I admire your talk show and the insightful discussions you bring to the table. but today's guest only talked about divorce and separation. Shouldn't we also talk about forgiveness and grace in relationships? I've witnessed many individuals who have shown immense grace and forgiveness towards their partners, even amidst challenges.
@HannaIssayas
@HannaIssayas 3 ай бұрын
I have a question here of course ya a woman has to be independent before she gets married.when i say independent not only financially but also mentally and emotionally.but in this era when women are becoming so independent and working they think that the only thing they want from guy is money.and this is wrong in the first place marriage wasn't meant such to depend on money. I agree they don't have to be in a toxic relationship, and nor stay for the need of finance. But when they start to think to divorce or breakup a relationship they say I have my money and my work and my Fortune.What do I need from him?this is wrong we both sexes are here in the world to support one another. I think above all people need to understand the idea of marriage.and for this there is a reliable book which is bible.thanks
@highamcentre2319
@highamcentre2319 3 ай бұрын
በጣም ትክክል የሆነ ነዉ የልቤን ነው የተናገራቹሁት
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm 3 ай бұрын
Thank you for shearing. speaking about Red flag I did not seen in the long time . due to the person was so quite untill we start family. like Dr. said my husband did not like responsibilities. if you asks me why I married this man ? I started relationship wrong way . it's my fault I was young and dumb not knowing better never date before . in our relationship I do everything man area and women area. so this man he get use to he doesn't care. he never change you can't change a person. but only I change myself know I know better. God bless ❤
@yeabserabizuayehu2197
@yeabserabizuayehu2197 3 ай бұрын
አንድ ባል እና ሚስት በምንም መልኩ አንድ አይነት ሊሆኑ አይችሉም አንድ አይነት ከሆኑ ሊስማሙ አይችሉም፡፡
@rosemare8314
@rosemare8314 3 ай бұрын
Mejimerya bahreachewn debeqew Mehl laye lemeqeyeru sewoche men yederga?
@BIRUKABAY-db5no
@BIRUKABAY-db5no 3 күн бұрын
In any kind of real relationship there must be "Intimacy" which is the bottom line of spiritual nakedness for each other. The other thing is "Mercy". Anyone who is in a relationship must have this 2 crucial attributes. You people for got these things and engaged in paving the way for separation!
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 ай бұрын
ሄለን ቆንጆ❤❤❤
@TR-vh1fi
@TR-vh1fi 2 ай бұрын
Helen. You look stunning. All this glowing comes from a very healthy lifestyle.
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 ай бұрын
ሄለንዬ ሜክ ኦቨር አደረግሽ ዋው ግን ቆይቶ እንዳይይበላሽሽ በናትሽ!!! ተጠንቀቂ እድሜ እኮ እራሱ ግሬስ ነው!!
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 3 ай бұрын
What is makeover
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 3 ай бұрын
ልጀ ሁሉ ነገር እንደ አፍ አይከል 🤩
@luhamlulu1210
@luhamlulu1210 3 ай бұрын
Liki nehish betam betam endihi new yamwalali gini ke friend and familiy gari betam chana alewe
@fanaazbaha4077
@fanaazbaha4077 3 ай бұрын
Wow is interesting I am living in this relationship for 41years is a hell 😢
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 3 ай бұрын
ፍቺ ፍቺ ፍቺ ብቻቻቻቻ ውይይ አደነን ጌታ ሆይ 😢😢ምን አይነት ክፉ ዘመን ሆነብን ይህ ዘመን😢😢😢
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 3 ай бұрын
ግን አንድንዴ ጊዜ ምትፎ ጊዜ ስልምያልፍ በትግስት አብሮ ምኮይቱ መልካም ነው
@honest4456
@honest4456 3 ай бұрын
God bless to both of you for saving my life. 1. if a women starts voileting or torturing mens dignity with the abusive words , its a red flag. 2 if your wife keeping talking about the past life or any mistaks. its a red flag. if your wife dont give you any value,its a red flag. if she starts comparing with others life drama. its a red flag. its from my experience. only Respect to each other is a Gold . thank you my sisters.
@user-bu3ks8bg7u
@user-bu3ks8bg7u 3 ай бұрын
Betam tru timhirt new bertu
@user-hq1oy8ly4n
@user-hq1oy8ly4n 3 ай бұрын
Wow 🥰🥰🥰🙏🙏
@HOPEFRISH
@HOPEFRISH 3 ай бұрын
nice
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj 3 ай бұрын
Today My Off Day
@tadelebizuneh6991
@tadelebizuneh6991 3 ай бұрын
You only have divorce and separation, if there is any problem
@Mastermahi1
@Mastermahi1 3 ай бұрын
የዘንድሮ ሴቶች ልካቸውን አያውቁም ትዳር እድል ነው ። አትጨቃጨቁ ምንም ሳይንስ አያስፈልገውም....
@embetadamu6586
@embetadamu6586 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@user-zj4ty3il5s
@user-zj4ty3il5s 3 ай бұрын
❤❤
@mekazela7400
@mekazela7400 3 ай бұрын
ጥሎ መሂድ እንዲህ ቀላል ነው እንዲ የሚባለው ?
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@sebleworkberhanu8231
@sebleworkberhanu8231 Ай бұрын
dr you said run away for all problem? funny
@studentlifehow
@studentlifehow 3 ай бұрын
እንግሊዘኛዋን ብትቀንሰው ጥሩ ነበር
@TesfaneshAsfaw
@TesfaneshAsfaw 3 ай бұрын
ያለሁበት ሂወት ጥሩ አይደለም በትዳርውስጥ አያአንድ አመት ነጻ ካውሲሊግ ባገኘ ሄልዬ?
@betibeti2885
@betibeti2885 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🥰🥰🥰🥰🥰
@Asterberhanu6712
@Asterberhanu6712 3 ай бұрын
ጥሩ ትምርት ነው ግን የቴራፒው ጥቅም ምንድነው ጥለሽ ሂጂ ጥለ ሂድ ማለት ነው ወይስ ችግሩ ያለበትን ሰው እንዴት እራሱን እንደሚያስተካክል እና እንዴት ከመጥፎ ባህሪው መመለስ እንዳለበት አስተምሮ አንቅቶ አክሞ ወደትዳሩ መመለስ ነው? ያ መጥፎ ሰው እኮ እንዴት ማስተካከል እንዳለበት ቢያቅ ለሱም እኮ እረፍት ነው!!! ስሰማቹ እንደዚ ከሆነ ጥለሽ ሂጂ ሚለው ተደጋገመብኝ!!!
@EyzakAbrham-vb7hh
@EyzakAbrham-vb7hh 3 ай бұрын
Narcissistic yalebachew sewoch cheger endalebachew ayamenum hulye tekekele belew new yemiyamenute selhone sehetetachewn ayekebelum
@dinkudawit5286
@dinkudawit5286 3 ай бұрын
ለመርዛማ የፍቅር ግንኙነት የተሰጠ መርዛማ ምክር ብየዋለው፡፡ እናንተ አሜሪካን አገር ያላችሁ አማካሪዎች ፍቺና ‘single mom’ ከዚያ ነፃነት የሚባሉ ነገሮችን ብቻ ነው የምታውቁት? Think about the children and spiritual value; Otherwise don’t get into marriage to get child.
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 ай бұрын
ሄለን አቀራረፁ ነው ወይስ አረጀች
@Love-sd8hp
@Love-sd8hp 3 ай бұрын
Botox
@user-vw7iq6uq5z
@user-vw7iq6uq5z 3 ай бұрын
Helen betam new programishe yemiwedew ene yihewena sira Hulu astitogn let yinoral bemalet yearba amet tidar sayhon serategnet Tito lemehed zigigit lay negn
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l 2 ай бұрын
Helenyen ewedatalew ngr gin yqrwn bfitlfit nw mnagr mishaw bmhkl insecure shikari alubgnna hulun ymiyamn jill aydolenm let my intuition guide you sometimes kkk
@user-ju6kx9fr4r
@user-ju6kx9fr4r 3 ай бұрын
ጥሩ ነዉ ግን እንግሊዝኛ መደበላለቁ ለምንድንነው ? If you wanna English it’s will be just fir English speakers, Helen you amazing ❤💪🤙🏿🙏
@Love-sd8hp
@Love-sd8hp 3 ай бұрын
ምን አይነት ዶክተር ናት ተለያዩ ብቻ ነው እንዴ መፍትሔዉ 👿
@luhamlulu1210
@luhamlulu1210 3 ай бұрын
😊😊😊😊
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl 3 ай бұрын
Please can I get her number? I really wanna get advice.
@mestawetariku5692
@mestawetariku5692 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-xz8qr4hm4h
@user-xz8qr4hm4h 3 ай бұрын
❤❤❤❤
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 55 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
የስሜት ክህሎት (Emotional Intelligence ) /Helen Show
58:04
ebstv worldwide
Рет қаралды 45 М.
Парень рассекретил измену своей жены😳
0:57
小丑冒险给天使带回玫瑰花#short #angel #clown
0:56
Super Beauty team
Рет қаралды 7 МЛН
tom and Jerry 😱🆕 #trending
0:23
Nemi Shorts
Рет қаралды 18 МЛН
This or That 🛍️
0:52
A4
Рет қаралды 4,8 МЛН