No video

መስቀልን ከቸቤ ጋር እንደሀገር ቤት በሰሜን አሜሪካ አከበርን መስቀል 2016 ያመት ሰው ይበለን

  Рет қаралды 57,322

Chebe Media

Chebe Media

10 ай бұрын

#chebemedia #seifuonebs #seifufantahun

Пікірлер: 82
@gutamesele5604
@gutamesele5604 10 ай бұрын
ወንድማችን በእውነት አንተም ባለቤትህም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤታችሁ የአብርሀም ቤት ይሁን በበረከት ይሙላ የወለዳችጟቸው ይባረኩላችሁ!! በእውነት ደስ የሚል ኢትዮጵያዊነታችን የታየበት ባህላችንን የጠበቀ በዓል ተሰባስባችሁ ነው ያከበራችሁት በእውነት አሁንም በእድሜ በጤና ጠብቆ ለአመቱ ያድርሳችሁ! ይህን ሁሉ የሰሩ ያዘጋጁ እጆች ይባረኩ!!! ውዲቷ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿ ይጥፉ!!! የአመት ሰው ይበለን!
@chebemedia
@chebemedia 10 ай бұрын
Amen and thank you
@emebetargaw5716
@emebetargaw5716 10 ай бұрын
ኢትዮጲያዊነት ያስደስታል።መሰባሰባችሁ።ሰብሳቢው ተባረክ።
@Midway695
@Midway695 10 ай бұрын
አብዝቶ አብዝቶ እግዚያብሔር የባረከው ቤተሰብ መልካም ና ደግነት ከዘር (ከአባይነሽ ዝቄ) ነው እናቴ አባይነሽ ዝቄ ፣ወንድሞቼ ካስዬና ስንቴ እንዲሁም የሁላችን ሰብሳቢያችን መካሪያችን ወይኗ በአጠቃላይ ሁላችሁንም ስልዬኋችህ ደስ ብሎኛል ። ረጅም እድሜና ጤና እግዚያብሔር ያድላችሁ ፣ ኑሩልኝ ።
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 10 ай бұрын
ቸቤ በላለዴ የምጣ የተንቢ እንኳን አብሮ አደረሰን ቆንጆ ነው በየአመቱ የምታከብሩት ሀገር ቤት ይመስላል በርቱ በወጣ ይተካ የአመት ሰው ይበለን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 10 ай бұрын
ለእማማም ለእናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የሁን ይሁን ኬር የሁን❤
@seblewengel2843
@seblewengel2843 10 ай бұрын
ዋውውውው ነው ተባረኩ ወይኔ መታደል መመረጥ ነው ፈጣሪ የሚወደውን ስራ ነው የምሰራው እግዚአብሔር ይባርክክ ከነ መላው ቤተሰብክ❤ቸቤ❤ባለቤትክም በጣም ክብር ይገባታል❤ በእውነት እኛ በስደት ያለነው እንኳን ላየነው ባንበላም የበላነው ያክል ያረካል የባህሉ አቀራረብ ክበሩልኝ ዋውውው ኢትዮጵያዊነት ይለምልም💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏🙏 የአመት ሰው ይበላቹ አሜን🤲🤲🤲💚💛❤🙏🙏
@seblewonge3322
@seblewonge3322 10 ай бұрын
ቸቤ ዘመንህ ይባረክ በረከት በቤትህ በዘርህ ይብዛ ዝቶ ይባርክህ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 10 ай бұрын
ቸብዬ የተባረክ ነህ ደስ የሚሉ እናት አሉህ ይኑሩልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ሁሌም እንዲህ ተስባስቡ አይለያችሁ ቸብዬ የስፈሬ የኮልፌ ልጅ ተባረክ🙏🏾❤️
@chebemedia
@chebemedia 10 ай бұрын
Amen Amen Thank you
@aviya5907
@aviya5907 10 ай бұрын
ኤሪሚ ትናዥኽሙ ልቄ ሰዬም ጎታ ያንብርኸ ንበር ቤተሰባኸ ጌታ የባርክንኸ ንቃር ትሽሮ ❤❤❤❤❤❤❤
@samuelzewdu1603
@samuelzewdu1603 10 ай бұрын
ስንታየው ፡- እትዬ ዳመጥን በማየቴ ደስ ብሎኛል። እረጅም እድሜን ለእናቶቻችን ይስጥልን። ካስዬንም ስላየሁት ደስ ብሎኛል። ለሚቀጥለው ደሞ መስቀልን በሶር አምባ ወይም አባጃሌ ሰፈር እነደምታከብሩ ተስፋ አደርጋለሁ። ከሰፈረ ኮልፌ-ልኳንዳ ኮምፕርሄንሲቭ ሰፈር።
@tigist9810
@tigist9810 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቼቤ ከነሙሉ ቤተሰቦችህ በጣም ደስ ይላል በእዉነት አሜርካ አይመስልም ሀገር ቤት ነው የሚመስለዉ አቦ ይመቻቹ ቲጂ ከቨሪጅኒያ
@tayechborena4575
@tayechborena4575 10 ай бұрын
ቸቤ ከነሚሰትህ ከነልጆችህ ተባረኩ በወጣው ይተካ♥️❤️
@addiodrum8898
@addiodrum8898 10 ай бұрын
ቼቤ ከነ ቤተሰብህ ላደረክልን ልዮ እንክብካቤ በጣም እናመሰግናለን:: የአመት ሰው ይበለን❤❤
@selamgebeyehu7187
@selamgebeyehu7187 10 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ የዓመት ሰው ይበላችሁ
@netsanetbekele2803
@netsanetbekele2803 10 ай бұрын
ኤርሚዬ ወንድሜ በጣም ደስየሚል ፕሮግራም ነው። እንኳን አደረሳችሁ። ማዘር እምር ብሎባት ስላየሁ ደስብሎኛል። ፈጣሪ ቤትህን ይባርክ❤
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 10 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል የመስቀል በአል አከባበር ነው ::ቤታችሁ ይባረክ እጃችሁ ቁርጥማት አይንካው ባልቀምስውም ክትፎውን :የሚቀጥለው አመት እመጣለሁ ጋሽ ቸቤ ::የአመት ስው ይበለን ::ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወገኖቻችንን ሁሉ ይጠብቅልን🕊🕊🕊🕊🕊💚💛❤️
@lemmaaredo4191
@lemmaaredo4191 10 ай бұрын
እንኳን ከነማለው ቤተሰቦቹ በሰለም አደረሰችሁ እውነትም በትክክል አገር ብት ይማስለል ::
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 10 ай бұрын
እንኳን አድርሳቹ አድርስን ዋውውው👍👍 ትሽሮ ወኼ ቃሩ አበሩስ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 አቦ ጉራጌ አቦ የጉራጌ ክትፎ ♥️♥️♥️♥️
@mahmdahmed8349
@mahmdahmed8349 10 ай бұрын
ባጣም ያምራል ቸቤ ጎበዝ በርታ መልካም በአል ይሁንላቹ
@frehiwotkefle6519
@frehiwotkefle6519 10 ай бұрын
እንዴት እንደምያምር ቃላት የለኝም ለመግለፅ በሚቀጥለው እንደምኖር ነው
@amityyelebe1965
@amityyelebe1965 10 ай бұрын
ወዬኔ❤ በጣም ነው የምናምረው ፍቅርተዬ❤ የውነት በጣም አሪፍ ግዜ ነበረን እግዝያብሔር ይባርካችሁ🙏 መለ ቤተሰቡን በጣም ነው የምንወዳችሁ ❤❤ 🎉
@biniyamdagnachew4785
@biniyamdagnachew4785 10 ай бұрын
ቸቤ እንኳን አደረሳችሁ
@meazareda2063
@meazareda2063 10 ай бұрын
ጆሲዬ ስላይሁክ በጣም ነው ደስ ያለኝ እኔም የማውቅክ መርካቶ ነው በሄኖኬ
@misterwoldemariam7261
@misterwoldemariam7261 10 ай бұрын
Being apart of this video was amazing the food was great god bless you all Etsubdenke joseph❤ Misterwoldemariam Joseph mokeria
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 10 ай бұрын
አቦ ጉራጌ ማንብሎን ትሽሮ ለአመቱ ያድርሳችሁ ያድርሰን❤
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 10 ай бұрын
ቸብሽ ዋዉ ደስ ስትሉ 💚💛❤️
@ayelechbikila8345
@ayelechbikila8345 10 ай бұрын
Very very beautiful I like kitfo
@belayneshayalew254
@belayneshayalew254 10 ай бұрын
Chebeya yesefra lije thank you so much ❤❤❤❤❤
@genialiyou4387
@genialiyou4387 10 ай бұрын
ቤትህ የበረከት ቤት ይሁን ወንድሜ ሁሌም በደስታ ተሰብሰቡበት!!!
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 10 ай бұрын
Enkouwan aderesachehu ⛪⛪⛪💚💛❤🙏🙏🙏
@Tadu1234
@Tadu1234 10 ай бұрын
አቦ ጉራጌ የትም ብንሄድ እናምራለን በወሄም አሰናናሁም አበሩሰዳ ❤❤
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ😘
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 10 ай бұрын
ተባረኩ 🤲🤲🤲
@akallemma7573
@akallemma7573 10 ай бұрын
ጎበዝ ፡ ጉራጊኛ ፡ መራቂው
@aboodawwad799
@aboodawwad799 10 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@melakuhailu7563
@melakuhailu7563 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደሰ ይላል❤
@user-se5hr9xk2y
@user-se5hr9xk2y 10 ай бұрын
Berhane from Asmara
@ethiopianforlife9773
@ethiopianforlife9773 10 ай бұрын
Mashallah my Allah bless you and protect you with your beautiful family ❤
@user-xj8zw8fe2o
@user-xj8zw8fe2o 10 ай бұрын
,ደስ ስትሉ ያመት ሰው ይበለን
@hiwotlalego7726
@hiwotlalego7726 10 ай бұрын
በወሂም አሰናናሁም ❤
@user-se5hr9xk2y
@user-se5hr9xk2y 10 ай бұрын
It’s so good bro 😎
@abhemasefa1472
@abhemasefa1472 10 ай бұрын
እጅግ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤
@arditube5698
@arditube5698 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቸቤ ቸብየ ዘመነ ካሴን አየሁት ልበል😳😳😁😁😁😁
@sutumedere8131
@sutumedere8131 10 ай бұрын
Chabe betam mirt sawu
@selamhailu1990
@selamhailu1990 10 ай бұрын
አቤት ስታስቀኑ❤❤❤❤
@fasilkidane4366
@fasilkidane4366 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 10 ай бұрын
ABO TABAERKU. HAGARACHENN SALAME YADERGLLEN.
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
ቸብዬ አንተ ደግ ሰው እንግዳ ተቀባዬ እንኳን አብሮ አደረሰን❤ ጋሽ ጣሰው እንዴት ናቸው?😅
@abegebru
@abegebru 10 ай бұрын
ዋው በጣም ነው ምታምሩት
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 10 ай бұрын
እረ ኮፍያ ቤት ውስጥ ሲገባ ይወለቃል ነውር ነው በተለይ ምእድ ቀርቦ ተደርጎ አይበላም ገና ከደጃፍ ነው ባርኔጣ የሚወልቀው::
@sutumedere8131
@sutumedere8131 10 ай бұрын
Yinurulih dastilalachu
@almaztewelde1293
@almaztewelde1293 10 ай бұрын
ደስ ይላል ❤❤❤
@endashawbekele6271
@endashawbekele6271 10 ай бұрын
Wow beautiful
@akiberhe2555
@akiberhe2555 10 ай бұрын
Abo Gurage❤❤❤❤❤
@emebetargaw5716
@emebetargaw5716 10 ай бұрын
እንም ቃር ይሽር አቦ ጉራጌ በወረመደር የሚና ሰቡ።ወሂ አሰናናሁም።መምር ይሽር።
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 9 ай бұрын
እውይ ደስ ስትሉ
@betelbekele7103
@betelbekele7103 10 ай бұрын
ቸብዬ በሚቀጥለው አመት እንዳትረሳኝ!
@chebemedia
@chebemedia 10 ай бұрын
Ok
@michaelkiru3222
@michaelkiru3222 10 ай бұрын
እባክህ ቸቤ ጌታ ሲፀልይ መአድ ይዞ ምስሉን ከየት ገዛኸው ከሚገባው በላይ የምወደው ምስል ግን ብፈልግ አጣሁት please ወንድሜ
@babebe850
@babebe850 10 ай бұрын
ኤርሚ እረ እኔንም ከካናዳ ጋቡዙኝ ለመስቀል ወደናንተ ለመስቀል ልግባ
@btbt4487
@btbt4487 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-oh5wc8tr3l
@user-oh5wc8tr3l 10 ай бұрын
ሰታምሩ
@tigest3176
@tigest3176 10 ай бұрын
Gene oketodoxe mizemure yimesesklu mizemure hulme muzekawe michinwe migebane oketodoxe aweyane
@hibestessayas104
@hibestessayas104 10 ай бұрын
💚💛❤️🙏🏽🙏🏽
@hiwotgudeta7587
@hiwotgudeta7587 10 ай бұрын
Tebarku metete beteseb
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ነው ያላቹ ምትመሰሉት
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 10 ай бұрын
Lametu besalam yadersachew
@xsss9011
@xsss9011 10 ай бұрын
ወንዳታ ቸብዬ 🎉
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 10 ай бұрын
ቸቤ ግን መጨረሻህ ምን ሆኖ ይሆን 😂ጋሽ ጣሰው ከሆቴል መውጣታቸውን ሹክበለን😂😂እስቲ በትረካ መልክ ጨርስልን.. ካሌብ ግን እንደ ገፀባህሪህ ነህ ምናለ ብትጨርሰው 😢
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 10 ай бұрын
ቸቤ ምነው ገሽ ጣሰውን ሳትጠራቸው
@user-ge5xh3dy8p
@user-ge5xh3dy8p 10 ай бұрын
አረ አኝንስ መች ነው ምትጋብዝን
@chebemedia
@chebemedia 10 ай бұрын
Next year yeza swe yebelen
@almazdesta1743
@almazdesta1743 10 ай бұрын
ከጉራጊ ውጪ ባዲራ ወደ ውጪ ይመቻቹ ዘሮቼ
@selamselam8531
@selamselam8531 10 ай бұрын
ዘረኛ ጎጠኛ እነሱ ያለሰቡትን በግድ በዘር አጥር ልታጥሪያቸው አትሞክራ እዚህ የተሠበበሠቡት ውስጥ ከጉራጌ ውጪ ብዙ የተለያየ ብሔር አሉ ጋደኝነት ዘር መርጦ ስለማይያዝ
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 10 ай бұрын
ኦርቶዶክ ብቻ ነው መስቀል የሚያከብረው ? ካየሽው መልሽልኝ
@elsamered
@elsamered 10 ай бұрын
ኧረኧረ ቆጮው አሯል
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 10 ай бұрын
አላረረም ሲጠበስ በምጣድ እዲነው የተጠበስ ቆጮ ነው❤
@mebratayele5193
@mebratayele5193 10 ай бұрын
እረ እናንተ ምን ነካችሁ ሥጋው በሽታ ያመጣባችኃል ሥጋው የተውጋ ነው እባካችሁ እባካችሁ ምን አለ ብተውት GMO meat, GMO ነው ቸቤ ቸቤ ቸቤ
@aviya5907
@aviya5907 10 ай бұрын
ተው እንጂ ደጉን ደጉን አውሩ ተመኙ በአመት አንዴ ለበሉት በሽታ ምን አመጣው !
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 35 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 55 МЛН
የኛሰው በአሜሪካ ፒያሳ በአትላንታ
52:50
Chebe Media
Рет қаралды 70 М.
የኛ ሰውበአሜሪካ ለልጆቼ ስል.......
47:22
Chebe Media
Рет қаралды 26 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 35 МЛН