መሰረት መብራቴ የአርአያ ሰው ሽልማት ARAYA SEW AWARD

  Рет қаралды 115,585

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

መሰረት መብራቴ የአርአያ ሰው ሽልማት ARAYA SEW AWARD
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 321
@emugebrielabate2910
@emugebrielabate2910 2 жыл бұрын
የሃይማኖት ፍቅር ጽናት፣ ከውስጥ ፈልቆ በውጭ የሚታይ ውበት፣ቅንነት፣መልካምነት .......ቃላት አጣኹኝ የሴት ልክ ነሽ የሰውም ጥግ ነሽ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹💓💓💓💓💓💓እንወድሻለን አኹንም እግዚአብሔር አምላክ የበለጠ የምታገለግይበትን አድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 💓 👉ቻናሌን ሰብስክራይብ👈 አርጉ💚
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@selammamo4166
@selammamo4166 2 жыл бұрын
We love you Mesereti Mebirata
@mahi1616
@mahi1616 2 жыл бұрын
ዋው አገላለፅ 👌
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 2 жыл бұрын
መስ ቁንጂና ከስብዕና ጋር አጣምራ የያዘች ምርጥ እንቁ ሴት እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥሽ።
@muleyeshitila4661
@muleyeshitila4661 2 жыл бұрын
መሲ የመልካሞች ሁሉ መልካም ፡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ!!!!!!
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
ስወዳት።ርግት ያለች ነች መስዬ ልታይ ልታይ የማትል
@henokerassa7656
@henokerassa7656 2 жыл бұрын
ጨዋ የወለዳት ጨዋ ያሳደጋት ፈርሀ እግዚአብሔር ያላት የትልቅ ሰው ልጅ ናት መስዬ ተባረኪ ይገባሻል💚💛❤️
@lifeinmiddleeast7294
@lifeinmiddleeast7294 2 жыл бұрын
መሲ ና ሳሮንም እኩል አርቲስት መባላቸዉ ሳስበዉ ይደቀኛል!መሲ እንቺ እኮ ልዪ ነሽ በእዉነት
@hemiyjosh7380
@hemiyjosh7380 2 жыл бұрын
Yeah exactly
@hemiyjosh7380
@hemiyjosh7380 2 жыл бұрын
Yeah exactly
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 2 жыл бұрын
ሳሮን ማን ነች?
@saramogos3030
@saramogos3030 2 жыл бұрын
I know why you are saying that. But keep in mind that everybody is different.
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 2 жыл бұрын
@@saramogos3030 ምን ማለት ነው በአማርኛ እባክሽ
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ እለሽ ለመጣሽበት እላማ ምትለፊ ጀግና ሰው ነሽ መሲየ እምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመልካሙ ሁሉ ይቅደምልሽ በርቺ
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 💓 👉ቻናሌን ሰብስክራይብ👈 አርጉ💚💛💚💛💛💜
@samsonberhan1393
@samsonberhan1393 2 жыл бұрын
መሲይ የድንግል ማርያም ልጅ አንቺንም የቤተሰብሽ የጠብቅሽ። አከብርሻለሁ እህቴ🙏🙏
@tube7921
@tube7921 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ከፊት ያስቀደመ ሰው ሁሌም ደስተኛ ስኬታማ ነው መሲየ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@user-sr1vm6dr5u
@user-sr1vm6dr5u 2 жыл бұрын
መሲ ላንቺ ቃል የለኝም ❤❤❤😍 አሁንም እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ ይሄን ባህራሽን አይለውጠው
@tadla8200
@tadla8200 2 жыл бұрын
መልካም ስንሆን ስማችን በመልካም ይጠራል የምናወራው በሰው ዘድ ጣፋጭ ይሆናል ተደማጭ እንሆናለን ሰውሆይ እባካቹ እንፋቀር ፍቅር አቸናፊ ነው
@lubabahussian5154
@lubabahussian5154 2 жыл бұрын
Yigebatl
@asnifikre4050
@asnifikre4050 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ መስዬ እወድሻለሁ
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 2 жыл бұрын
ከእምነት ጋር ውብት ለተጠቀመበት መመረቅ እንደት መታደል ነው በስማም ሀይማኖት ውብት ነው የኔ ውብ መሲዬ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን አገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ መልካም ሴት አስተዋይ ሴት 💔💚💛❤️🙏🙏🙏
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
እውነትም የአራያ ሰው ሽልማት ይገባሻል የኔ ልዕልት 🙏🙏🙏🙏
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 2 жыл бұрын
በስመአብ መሲን የገለጻችሁበት ቃላት ልቤን ነው በደስታ የሞላው በእውነት እንባዬ ሁላ ሳላስበው ወረደ 😘💚💛❤ እንኳን ደስ ያለሽ መሲዬ 💚💛❤
@weinikantiba4354
@weinikantiba4354 2 жыл бұрын
የሃይማኖት ፍቅር ጽናት፣ ከውስጥ ፈልቆ በውጭ የሚታይ ውበት፣ቅንነት፣መልካምነት .......ቃላት አጣኹኝ የሴት ልክ ነሽ የሰውም ጥግ ነሽ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹💓💓💓💓💓💓እንወድሻለን አኹንም እግዚአብሔር አምላክ የበለጠ የምታገለግይበትን አድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ💗💗💗💗💗💗❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@yosefermias7841
@yosefermias7841 2 жыл бұрын
ላንቺ ቃላት የለኝም መሲ: ፈጣሪ እንዳንቺ ያሉ ኢትዮጵያዊያን ስለሰጠን ክብሩ ለዘልአለም ከፍፍፍ ይበል።
@mhamha3453
@mhamha3453 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ መሢዬ ይገባሻል😍
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 2 жыл бұрын
መሲዬ የኔ መልካም ልብ ኑሪልን ፈጣሪ ጥበቃው አይለይሽ
@mesimesimengsti5630
@mesimesimengsti5630 2 жыл бұрын
መሲ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ጤና ይስጥሽ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
Congrats Mesie ❤️❤️👍❤️👍 you deserve queen 👑 of Ethiopia 🇪🇹
@user-ky5yz7pw8g
@user-ky5yz7pw8g 2 жыл бұрын
አርት ቲቪ የዘመናችን ድንቅ ሚዲያ ምን እንደምላችሁ ቃላት ያጥረኛል ጦቢያየን በድንቅ ጦቢያ መድረካችሁ አድምቃችሁ ክብር ለሚገባው ክብርን ሰጣችሁ ሁሌም በመሬት ያጣናትን ኢትዮጵያ በናንተ ሚዲያ አምጥታችሁ ልባችን በሀሴት ትሞላላችሁና ክብር ይግባችሁ!!!
@tsigetube7178
@tsigetube7178 2 жыл бұрын
መሲዬ ውይ ላንቺ የሰጠሽ ስነልቦና ስብእናሽ ስነስረአትሽ ደስ የሚል ነው ይገባሻል እድሜና ጤና ይስጥሽ
@meronmeron6049
@meronmeron6049 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልሽ ስወድሽ የሴት ልክ
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 2 жыл бұрын
መሲ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tsinatb8817
@tsinatb8817 2 жыл бұрын
እንኳን።ደስ አለሽ መሲዬ ድንቅና ብርቅ የኢትዮጵያችን እንቁ። ስለአበርክቶሽ እናመሰግናለን። ሰላም ለኢትዮጵያ።
@eyerusalem6160
@eyerusalem6160 2 жыл бұрын
መሲየ እድሜና ጤናላች🙏💚💛❤
@zenbabafikrie2839
@zenbabafikrie2839 2 жыл бұрын
መሲ የሚገባትን ሽልማት አግኝታለች። እንኳን ደስ ያለሽ ታላቋ ኢትዮጵያዊት።
@tadla8200
@tadla8200 2 жыл бұрын
መስዬ ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሺ የኔመልክም እኔም ሌሎችም እዳች እና አችንመሰሎች ብንሆን ብየተመኘው ግን መልካም ለመሆን ፀጋያስፈልጋል ጠሩሰው መሆን ስጦታ ነው
@asafasilmertesew3902
@asafasilmertesew3902 2 жыл бұрын
መሲ የኔ ልእልት እግዚያብሄር እረጀም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁልሽ
@DebteraMedia
@DebteraMedia 2 жыл бұрын
የማይደበዝዝ ውበት ስብዕና ያላት ለሴት አርቲስቶች ምሳሌና አርአያ ምትሆን ትንታግ እውነተኛ ሴት ማለት ይቺ ንግስት ናት! እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ!
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 2 жыл бұрын
መልካም እህቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
አርቲስት መሰረት መብራቴ የሴቶች ውሀ ልክናት እንወድሻለን
@zinashtekeste3314
@zinashtekeste3314 2 жыл бұрын
ወርቅ የሆንሽ ነሽ፤ በሀይማኖት ባንገናኝም ግን ስርአቷ ውበቷ ሁሉ ነገሯ የተዋበ። ፈጣሪዬን አመሰግናለው ትዷርሽ ኑሮሽ ሁሉ ነገርሽ ይባረክ።
@user-cr4rb1wc5k
@user-cr4rb1wc5k 2 жыл бұрын
የኔ ውብ ፀባዬ ሰናይ ምግባረ መልካም ውድድድድ ኑሪልኝ
@SaraSara-cq1yl
@SaraSara-cq1yl 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ መስዬ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኩራት አርቲስት መሰረት መብራቴ ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹we love u
@hiathait1743
@hiathait1743 2 жыл бұрын
መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-vy9xj7gy4k
@user-vy9xj7gy4k 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 2 жыл бұрын
ይገባታአል 👌👌👌 💚💛💓
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 2 жыл бұрын
መሲዬ እንኳን ደስ አለሽ! ሁሉ የተሰጠሽ ውበት ከማስተዋል ድንቅ ሴት!
@lucy-ov9qj
@lucy-ov9qj 2 жыл бұрын
Speechless...God bless you
@awindowofhope5025
@awindowofhope5025 2 жыл бұрын
መሲ ለብዙ ሰው ምሳሌ ምትሆኚ ድንቅ ሴት ነሽ:: ዘመንሽ ይለምልም!! በልብሽ መልካም ነገር ስለሞላ ያንን መልካም ነገር ታፈሺዋለሽ የፈሰሰው ደግሞ ለብዙዎች ዕረፍት ሰላምና ፍቅር ሆኖአል!! ትዳርሽን እግዚአብሔር በፍሬ ይባርክልሽ ውድድድድድ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ ሴት በእውነት ጀግና ናት መልካም ሰው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ 🇪🇹🇪🇹😍😍👌
@meseretadungnmesi1259
@meseretadungnmesi1259 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ መሲዬ የኔ ውድ
@hiwi_ti3182
@hiwi_ti3182 2 жыл бұрын
Dengl Maryam Titabkish 🇪🇹❤️😘😘
@alemayehubatkero4611
@alemayehubatkero4611 2 жыл бұрын
She deserved ! Beautiful inside and outside . God bless you .
@sarazamedkun4019
@sarazamedkun4019 2 жыл бұрын
እንካን ደስ አለሽ እህታችን መሲ
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ከመሠረት መብራቴ ኢትዮጵያዊነትን ከምናይባት ጀግና ልዩ ሴት ከመታወቅ ይልቅ አውቃ ለመገኘት እዩኝእዩኝ የማትል የተረጋጋች አፍ ቃል አልገልፅልሽ አለኝ በቃ💚💛❤🙏
@user-mz4li9im2w
@user-mz4li9im2w 2 жыл бұрын
መሲየ በጣም ነው ምወድሽ ሁሌም ክብር ያድልሽ የኔ ልሳነ መልካም ሞገሱን ያብዛልሽ❤️❤️❤️❤️
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 2 жыл бұрын
My favorite lovely artist 💕 allways love and respect you you are amazing person I am so happy to see this day 💕
@keralemmengistu1084
@keralemmengistu1084 2 жыл бұрын
መሲየ የኔ ፀባየ ሰናይ ፈጣሪ ይጠብቅሽ !!!!!!!!!!!!!!!! ስለአንች ለመናገር ቃላት የለኝም !!!!!!!!! ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
መስዬ እንኳን ደሳለሽ ይገባሻል በተለይ የሀይማኖትሽ አገልግሎትሽ የፀናሽ መሆንሽን ይናገራል ለዚህ ከብር የበቃሽ እግዚአብሔር ምሰጋና ይግባው የበለጠ አገልግሎትእንድታረጊ የድንግል ልጅ ይርዳሽ
@bilugebreab1899
@bilugebreab1899 2 жыл бұрын
messiye yene jegna egziabher abzto yebarksh yegbashal😍😘🙏🙏🙏
@gmalmu650
@gmalmu650 2 жыл бұрын
Very much decent explanation God bless you
@selammekonen5506
@selammekonen5506 2 жыл бұрын
❤❤❤የኔ ማር አድሜ ጤና ይስጥሽ ❤❤መስዬ
@anchinayehugebrie7141
@anchinayehugebrie7141 2 жыл бұрын
መሲዬ እንኳን ደስ አለሽ!!በእዉነት ይገባሻል....ተፅዕኖ ፈጣሪ ጀግና ሴት ነሽና ለብዙዎቻችን አርዓያ ነሽ...ነገ ላይ በተሻለ ከፍታ ላይሽ ናፍቃለሁ!ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ ❤
@top123a4
@top123a4 2 жыл бұрын
Mesi - Congratulations! You deserve it 100%. Keep up the good work!
@memeazanaw655
@memeazanaw655 2 жыл бұрын
መስዬ የኔ ማር እ/ር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
መስየ ሁሉም የተባሉት ነገሮች ሁሉ ያንስብሻል ቃላት አይገልፅሽም እግዚብሄር ይባርክሽ
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 2 жыл бұрын
ይገባታል ሠሲዬ በጣም ገራሚና ድቅ ሰው ነች እናተንም እግዚአብሔር ያክብራችሁ🥰
@yalemworkfaris2
@yalemworkfaris2 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን የሰጠን:: የሁሉ ነገር ምሳሌ ውድና ብርቅ የኢትዮጵያ ልጅ ነሽ:: መሲ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅሽ::
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
Congrats Messiye, may God bless you more and more 😘
@user-hp8hl1pl5i
@user-hp8hl1pl5i 2 жыл бұрын
መሲየ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ የመእመብርሃን ልጅ🙏❤️
@user-xh9wo5yo6g
@user-xh9wo5yo6g 2 жыл бұрын
መስዬ የኔ ቆንጆ ፀባየሰናይ😘😘😘😘💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@Mom608
@Mom608 2 жыл бұрын
May God blessed you you are the best
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 жыл бұрын
God blessed u & your familys forever messi 🙏🏻🙏🏻💚💛❤
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 2 жыл бұрын
መሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ
@mkalabe7741
@mkalabe7741 2 жыл бұрын
E/r yemsgen Mesye enkwan des alshe ye Ethiopia enkue Konjo yegbashale 🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬💖👍
@AMEN12728
@AMEN12728 2 жыл бұрын
መሲየ የኔ ውድ የልዑል እግዚአብሔር ፍቅርና ክብር አይለይሽ፣ ጸጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ!
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 2 жыл бұрын
Mesi you deserve all z best. Keep shining my dear. Egziabher abzeto yebarkesh.
@-tube2808
@-tube2808 2 жыл бұрын
ትክክለኘ ኢትዮጵያ ሴት መሠረት መብራቴ ፈጣሪ እድሜይስጥሽ ፈጣሪ አውነት ምርጥ ሴት ኑሪልን ታስፈልጌናለሽ።
@debegessesse7577
@debegessesse7577 2 жыл бұрын
Mesi, God bless you!
@sabatadesse1575
@sabatadesse1575 2 жыл бұрын
Madam Mesereta you are hero of the generation,May God bless you more
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጣል መሲ
@wubitethiopia2112
@wubitethiopia2112 2 жыл бұрын
My pretty thoughtful Ethiopian lady God bless you more 🙏 ❤
@tigistandualem9493
@tigistandualem9493 2 жыл бұрын
ያንስብሻል መልካም አስተዋይ የሴት ልክ አንችን የምገልፅበት ቃል የለኝም እግዚዓብሄር የመረጠሽ
@bubububu9282
@bubububu9282 2 жыл бұрын
Messeeyyy yene koncoh may God be with you we love you so much congratulations ma dear
@nissaneryebarekehamesegnal4619
@nissaneryebarekehamesegnal4619 2 жыл бұрын
Amen yekeber yemesgen Mesiya
@userenter2635
@userenter2635 2 жыл бұрын
አይ ስብእና አንቺን የወለዱ ቤተሰቦችሺ እንዴት የታደሉ ናቸው የኔቆንጆ በርች 💞💞💞💞
@gashawambaw2561
@gashawambaw2561 2 жыл бұрын
This is the spirit being Ethiopian, humbleness, cultured, generosity
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የባረከሽ ነሽ መስዬ ሁሌም አይለይሽ የእመብርሀን ልጅ
@ptube3984
@ptube3984 2 жыл бұрын
Endanch enkuan yale aymeslegnim neber....you're so fantastic 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏
@beckytadesse711
@beckytadesse711 2 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ዉድ እግዚአብሔር በልጅ ይጎብኝሽ ምርጥ ሰው 😘😘😘😘😘
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 жыл бұрын
God blessed & will give you your little girl 👧
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 2 жыл бұрын
Mesi, you are legendery beautiful mind and body in harmony!
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከፍ ያድርጋችሁ በእውነት ❤️❤️❤️🙏
@bayoubayou1746
@bayoubayou1746 2 жыл бұрын
ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ መሲዬ መልካም ሴት ፈጣሪ ይባርክሽ
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 жыл бұрын
Messi God blessed u&your familys forever 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
መሲዬ የኔ መልካም የኔ ልበ ንፁ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒያለም እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ እናቴ አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ እዳንቺ ፍክት ብላ አምራ ተውባ የምናይበትን ቀን ፈጣሪ ያምጣልን ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን
@akelem9149
@akelem9149 2 жыл бұрын
Messi thanks so much 💕🙏🙏🙏you are lucky to help the children ☝you are blessed☝☝
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 2 жыл бұрын
የሚገርም የተባረከ ቤተሰብ እንዳለሽ ውስጥ ባንቺ ማየት ይቻላል የእውነት ቅን ልብ ያለሽ ውብ ስብህና ያለሽ ድንቅ ሴት ነሽ
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 2 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ቆንጆ ሴት ስላንቺ ምንም ቃላት የለኝም ዘመንሽ ይባረክ። እግዚአብሔር አምላክ ሚየልብሽን መሻት ይስጥሽ የኔ መልካም ሴት
@habtshtube4263
@habtshtube4263 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ውድ ኢትዮጸጵያዊያን መሲየ ተባረክ
@haimanotbeyene449
@haimanotbeyene449 2 жыл бұрын
እናት ጋዜጠኛ አንችንም የኑርልኝ ጥሩ አቀራርብ በርች የሙያ ሐዋሪ በጣም ክብር ለአንች
@birukaman4318
@birukaman4318 2 жыл бұрын
መስይ አንቺ የሀገሬ ክብርና ውበትም ነሺ ክብር ይገበሽል አከብርሽለ!!! እበከችሁ ከነ መስ ጋር አብሮ አርስት ልትበል ይመይጋበት ስሮን የምትበላን ከዚያ ከከበረው ሙያ እንድተ ጋለት እንጠይቃለን የሀገረችን አንጋት አስደፍታለችነ ልን ነገረት ይጋበታል እውነተ ምን እይተከዬዴ ነው?እኛ እትዮጵያዊያን ኩሩ አይደፈ በዬች ነን ዜሬ ግን ስሮን የምትበል የውርደት ጥግ አስደፈርለች ትውልድን እይጋደለች ነው በቃ ልንል ይጋበል!!!
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ሲመርጥ ዉስጥንም ዉጭንም ያውይባል መሲ ኣንቺ መልከመልካም ዉብ ሴት ነሽ ይገባሻል በረከቱን ዕድሜዉን ጤናዉን ታብዛልሽ የኔ ቆንጆ
@rbebkaaahh
@rbebkaaahh 2 жыл бұрын
መስዬ ፈጣሪ ይባርክሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ እደው በጣም ጭንቅ ላይ ነኝ እኸቴ ታማሚ ናት አቅሙ ደሞ የለኝም ላጣት ነው የልብ ማእከል ትከታተላለች እደው በድግል ስም እርጂኝ
@oumzki736
@oumzki736 2 жыл бұрын
መሲዬ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ልበ ቀና ምርጥ ሴት ነሽየኔ ሴት 💚💛❤️
@ironlady6478
@ironlady6478 2 жыл бұрын
መስዬዬዬዬዬ አንቺ ልዩ ነሸ እግዚያብሔር ይባርክሸ❤💎🙏
@selameyassu918
@selameyassu918 2 жыл бұрын
She is so amazing person
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 58 МЛН
“ ልበ - ከያኒ ” መሰረት መብራቴ
32:19
Fana Television
Рет қаралды 13 М.
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН